No video

" ለምን? የሚለው ጥያቄ ሆን ተብሎ ተቀብሯል ! " የቡርሃን አዲስ ሃሳቦች /እንመካከር/ /በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 89,706

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 205
@user-ep1qq2yz4q
@user-ep1qq2yz4q Жыл бұрын
እናመሰግናለን እስቲ ይቀጥል የምትሉ
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Жыл бұрын
ቡርሀን ወይ ልጅ ወይ ባሌ አንተን እንዲሆን ነዉ ምፍልገው ማርያም በጣም ነዉ ምወድህ ነፍ ዓመት ያኑርህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ውዱ ።
@user-xw7uj5sd8x
@user-xw7uj5sd8x Жыл бұрын
ውይ እኔን ብታይ ምን ልትይኝ ነበር
@user-eh6cc6vj1j
@user-eh6cc6vj1j Жыл бұрын
አላህ የምኞተችሁን ይስጣችሁ
@dungedunge7226
@dungedunge7226 Жыл бұрын
በቃ ያረብ አገር ሴት የሆነ ወንድ ስታዩ 😂😂😂
@tekaligntadesse5629
@tekaligntadesse5629 Жыл бұрын
አዋቂ ነሽ!
@abdumohammed832
@abdumohammed832 Жыл бұрын
በቃ አግቢኝ የቡርሃን ኮፒ እኔ አለሁ
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 Жыл бұрын
ማሜ አንተ ለኢትዮጵያ ትልቅ ስጦታ ነህ። አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ። ቲጂዬ እናመሰግናለን።
@abdumohammed832
@abdumohammed832 Жыл бұрын
Ayimer Mohammed
@user-mq8zm1kc9v
@user-mq8zm1kc9v Жыл бұрын
ማሜ የእውቀት ባለቤት አላህ ይጨምርልህ ዛሬ ከባድ እንግዳ ነው የጋበዛችሁ እናመሰግናለን ኢቢኤሶች
@sallahisone583
@sallahisone583 Жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የማከብርህ ቡርሃን ሲባል አእሚሮየ ፈጥኖ አንተን ነው የሚያሰበው ድንቅ ነህ ሱብሃን አሏህ የፈጠረህን አሏህየ ምስጋና ይገባው ወጣቱ እንዳንተ ቢሆኑ ቢማሩ ብየ አስባለሁ ከኔ ጀምሮ አሏህ እውቀትን ይጨመርልህ ማሜ
@user-xj9kh5nu2o
@user-xj9kh5nu2o Жыл бұрын
በጣም ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብሽልን ቲጂዬ እናመሰግናለን
@henokwebshet4413
@henokwebshet4413 Жыл бұрын
እንደዚ አይነት ፕሮግራም እያቅርባቹ ስው ስው እንድንሽት አርጉን ቅድም እድሜ ይስጥልን ፍጣሪ ለሁለቱም
@beyaymoha2170
@beyaymoha2170 Жыл бұрын
የፈጣሪህን ሃያልነትን ማንሳትህ እንዴት ምርጥ ሃሳብና ገለጻ ነው
@misganawaniley3718
@misganawaniley3718 Жыл бұрын
መሀመድ በቅድሚያ በስምህ ሥጠራህ በትልቅ ይቅርታ ነው ምክያቱም እንደ አንተ ያለሙህር የማረግ ስም መጨመር ነበረብኝ ነገር ግን በእድሜ እንደምበልጥህ አስቤ ነው። ሁሌም በአዳምጥህ የማልጠግብህ ግለሠብ ነህ ልክ እንደ ዶክተር ወዳጀነህ። እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ!!!
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
ሰዉን የሚያከብር የተከበረ ነዉ
@barkishaamuhammed2746
@barkishaamuhammed2746 Жыл бұрын
የሰውን ዋጋና ክብር ለማወቅ ትልቅ መሆንን ይጠይቃል :: እኔ ግን ታናሽዎ ስለሆንኩ እርሶ እራሶ ትልቅ መሆንዎን መመስከር ግድ ይለኛል፡
@najatali1235
@najatali1235 Жыл бұрын
Honestly I never watched this program before. I can talk to this guy all day🤩 very knowledgeable ( Ethiopian philosopher) thanks brother!🫶🏼
@gola5905
@gola5905 Жыл бұрын
በጠም የመከብረዉ የምወደዉ ወንድሜ ነዉ አለህ ይጠብቅህ
@ashuyohannse9298
@ashuyohannse9298 Жыл бұрын
ቲጂ አንዳዴ ፕሮግራምሽን አየዋለው ትምህርታዊ እና አሰተማሪ ነው በርቺልን እናመሰግናለን
@abd1460
@abd1460 Жыл бұрын
I saw every single speech but, it’s so difficult to understand him easily....⁉️just a miracle person‼️
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын
ማሜ ኑሪልን አላህ ባዑቃት ላይ ዑቃት ይጫምርል
@hiwottesfaye9851
@hiwottesfaye9851 Жыл бұрын
ባለ ምጡቅ ጭንቅላቱ ቡርሃን አዲስ❤
@habtamushibabaw9135
@habtamushibabaw9135 Жыл бұрын
This guy a special gift for this world and ethiopia. Still most people dont know him. I spent 4 years with him in bahir dar univesrity
@Yomafago
@Yomafago Жыл бұрын
እንደነዚህ እንደ ብሩሀን ሊቅ የሆኑ ያነበቡ የተመራመሩ ታሪክን የሚያውቁ መልካም አስተሳሰብ ያላቸውን አድርጋ ተፈጥሮ የሰጠችንን ፀጋ ስጦታዎች ስልጣን ላይ በማምጥ ለሀገራችን እንዲሰሩ እባካችሁ ዕድል እንፍጠርላቸው!!!!!!!!!
@habtamumanemeketotkifle3829
@habtamumanemeketotkifle3829 Жыл бұрын
ለታመመች ነፍስ መዳህኒተ ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ❤️
@hirutlise9270
@hirutlise9270 Жыл бұрын
ተባርክ ትልቅ ሰዉ ነክ
@og3547
@og3547 Жыл бұрын
ቡርሀን እና ጋዘጤኛው የሚገርም ሁሌም መስማት የምፈልገው የኔ ምርጡ ኢንተርቪው የሁለታቹ ነው አመሰግናለው
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 Жыл бұрын
ማሚ በጣም ደሰ እሚል ትምህርት ነው በተለይ ብር ይለው ሰው ሁሉን ሚገዛ ሚመሰለው ባለው አመሰግኖ ሚኖር በጣም ጤነኘ አሰተሳሰብ ነው ከመቀበል መሰጠት የሚወድ እግዛብሄር ይመሰገን አኔ ከቅርብ ከመታታት የተማርኩት ነገር ይለኝ ነገር ለኔ ከተገባኘ በላይ ሰለሆነ ጓደኞቼ በቅርብም ማቃቸውን ካለኘ ላይ ሰሰጥ ደሰታዪ ሙሉ እንቅልፈ እንደህፆን መተኘት ሚገረም ለውጥ አጌቻለሁ አመሰግነለሁ።🙏🙏🙏
@najaatsara6736
@najaatsara6736 Жыл бұрын
ቲጂ ሁሌም አቅርቢልን ማሜን ወሳኝ ሰው ነው ሀግርን ማዳን ይችላል
@kingasuhamatube
@kingasuhamatube Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነዉ በዚሁ ይቀጥል እናመሰግናለን። ሙሀመድ አልቡርሃን ጀዛከላህ
@hirutlise9270
@hirutlise9270 Жыл бұрын
እደኔ እቤቱ ቲቪ ከፍቶ ማየት ያማርዉ መንትዬ ልጆች አሉኝ ሲያሳዝኑኝ
@user-tt7bl8xj7x
@user-tt7bl8xj7x Жыл бұрын
@sablasabla260
@sablasabla260 Жыл бұрын
💔💔💔
@abdihabesha12
@abdihabesha12 Жыл бұрын
ልዩና አወቅ ሰው ❤🙏 እሷም ጉበዝ ነች ምክንያቱም አጠያያቋ ❤🔥👌
@super12star
@super12star Жыл бұрын
ሁሌም ምጡቅ ነህ የሰፈሬ ልጅ ።ውሀ እና ፍቅር በሚለው ፊልም የደራሲነትህን ጥግ አሳይተህናል 💖
@fathimafathima7015
@fathimafathima7015 Жыл бұрын
ምርጥ ቆይታ ነበር እናመሰግናለን።
@mussahussen1205
@mussahussen1205 Жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሜ
@abdellabilal182
@abdellabilal182 Жыл бұрын
ትውልድ ይንቃ በኛው ይብቃ!የተመቸኝ ምሣሌ ቤት አሥርቶ ዘላለም ሰላም የሚነሳ ወበዴ አለ
@tsegazeabzemichael3784
@tsegazeabzemichael3784 Жыл бұрын
ይህ ክቡር ሰው ብያንስ በሳምንት 3ግዜ በቲ መስኮት ብቀርብ ብዙዎች ይቀይር ነበር።
@ephremtamirat6280
@ephremtamirat6280 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም ነዉ ማሜ ድንቅ ሰዉ ነዉ
@nesryutub5941
@nesryutub5941 Жыл бұрын
መሀመድ 👍👍👌
@yz7517
@yz7517 Жыл бұрын
ኡፈይ መልስህ ሁሉ አንጀት ያርሳል ሰውየው ግን ለሚስቱ ክብር እንደሌለው ያሳያል በፍቅር ሳይሆን በገንዘቡ እንደሚገዛት ማሳያ ነው።
@intertainment2048
@intertainment2048 Жыл бұрын
እውነት አትቀበሉም ሴቶች ገንዘብ አይተው ይቀርባሉ
@Abawtes
@Abawtes Жыл бұрын
Brilliant man!
@user-oc4bj8ct4d
@user-oc4bj8ct4d Жыл бұрын
ማሜ ደግሜ ስላየሁክ ደስብሎኛል አላህ ይጨምርልክ ኢቢስ ቲቪን ከልብ ነው የማመሰግናቹ
@user-tq5wq2ck7n
@user-tq5wq2ck7n Жыл бұрын
i see the way she listen like no word to fail the ground. tnxs both of you
@abdulwekildenbel1087
@abdulwekildenbel1087 Жыл бұрын
መሀመድ እጅግ በጣም እማከብረው ሰው ነው እድሜህ ይርዘም
@user-zg7ps4fb8k
@user-zg7ps4fb8k Жыл бұрын
ማማ ወለህ ሣምቼ አልጣግብህም ዳም ባጡሞነነዉ ምሣማ ክክክክክ
@umerumer7974
@umerumer7974 Жыл бұрын
Waw Muhamed your are so brilliant!!
@addismengesha2242
@addismengesha2242 Жыл бұрын
ethio -heros burhan
@HabiibJames
@HabiibJames Жыл бұрын
እሄንን የመሰለ ድንቅ ንግግር የሚያይ ሰው ይጥፋ አይ እሄን እኮ ቀልድ ጨዋታ ምናምን ቢሆኝ ሽህ በሽዎች የምቆጠሩ ሰዎች ይጎርፉ ነበር ችግሩ ትውልዱ በቁም ሞተዋል አብዛኛው ብርሀን ከልብ አመሰግናለሁ ያኔ ድንቅ ሰው 🙏🥰🥰
@binyamyfru1849
@binyamyfru1849 Жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ደጋግማችሁ ጋብዙልን
@abduleaziz6810
@abduleaziz6810 Жыл бұрын
ከባድ ሠዉ አቅርበሻል ጠብ አይልም ምክሩ
@abrahamtsehaye3817
@abrahamtsehaye3817 Жыл бұрын
ለእንደነዚህ ዓይነት ሰውኛ ሐሳቦች ቦታ እየተሰጠ ቢሄድ ሰው መሆን ይገነባል።
@jedidahmed
@jedidahmed Жыл бұрын
I really see how reading change us
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሙሀመድ ቡርሀን የመጠቀ አእምሮ ነው አላህ የስጠህ
@natnaeltadesse863
@natnaeltadesse863 Жыл бұрын
አንጀት አርስ ንግግር 👏👏👏
@messitube1
@messitube1 Жыл бұрын
ኑ እኛም እንመካከር ኮሜተሮች😁
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi Жыл бұрын
ማሜ ቡርሃን የዘመናችን ወጣት ፈላስፋ ልበለው እንዴ
@mohammedanwar2244
@mohammedanwar2244 Жыл бұрын
የሰው ልጂ ሀይማኖትን ወደ ኋላው ሲጥል የብዙ ነገር ባርያ ይሆናል የቁስ ሁሉ ባሪያ ይሆናል ያን ካላደረገ ያመዋል ጥልቅ በሆነ ባርነት ውስጥ ይወድቃል የሀይማኖቶች ሚና የሰውን ልጂ ከባርነት ነፃ ማውጣት ነው ።ለአንድ ጌታህ ባርያ መሆን ካመመህ የብዙ ነገር ባርያ ትሆናለህ! ቡርሀን እናመሰግናለን
@user-bf7rp9qj4o
@user-bf7rp9qj4o Жыл бұрын
መች እንደጨረስኩት አላቅም ዋው መሀመድ አሊ ረጅም እድሜ ተመኘውልህ
@abdulazizmusbha3903
@abdulazizmusbha3903 Жыл бұрын
ትዕግስት:ቡርሐንን:ስላቀረብሽልን:እናመሠግንሻለን:ለሥራሽ:ክብር:አለን:በርቺ:ቡርሐን:የማይሰለች:አስተማሪ:ነው:ጎሽ:አበጀሽ:ትዕግስት።
@zaromadams4966
@zaromadams4966 Жыл бұрын
ማሜ አንተ የእውቀት ባለቤት ታድለህ mshallh
@aydasebere613
@aydasebere613 Жыл бұрын
ለአላህ ብዬ እወድሃለሁ ወላህ
@tilahunadmasu132
@tilahunadmasu132 Жыл бұрын
amazing man !
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
ቲጂዬዬ ቢቀጥል
@seidibrahim7905
@seidibrahim7905 Жыл бұрын
የማሜ ነገር የሚገርመኝ በየትኛውም እርስ ላይ በማስረጃ እና ጥልቅ በሆነ እይታ ማውራት ይችላል :: ሀገር እንዲህ አይነት የወጣት ምሁርን መጠቀም ግን ለምን ተሳናት :: ግብፆች በሳል ፀሀፊያንን እና አሰላሳዮችን ሙሉ ጊዜ ወጭ ተሸፍኖላቸው :: በነፃነት እንዲፅፉ እንዲያሰላስል ታደርጋለች እኛስ ?
@Mekdisha
@Mekdisha Жыл бұрын
This guy made me laugh. His thoughts have great substance. Thank you!
@user-iq9cr6bu7l
@user-iq9cr6bu7l 19 сағат бұрын
The man! Thanks
@ahmedeshetu2351
@ahmedeshetu2351 Жыл бұрын
postive energy በማጎልበት ረገድ ሚዲያዎች ላይ ቢሰራ ትውልድን በሞራል ቅርጽ ማስያዝ ከባድ አይሆንም ።
@ayehegngeta977
@ayehegngeta977 Жыл бұрын
ዋው ❤
@aschalewasefa8911
@aschalewasefa8911 Жыл бұрын
Abo mame lisani yixafixal tebarek
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
Tigest you look beautiful you so great, too young ( teenage) praise the lord.
@guhatsewenmaryam1273
@guhatsewenmaryam1273 Жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ጥሩሀሣብ ያለው ሠውን በጣምነው የሚመቸኝ። ግን የሀገሩችን ህዝብ ሁሉም እንዲረዳው ሃሣቡን ንግግሩን በአማረኛ ብቻ ቢገልፀው ጥሩነበር።ግን እንግሊዞች ቢያዳምጡ ይሻለቼዋል።
@ismaelmohammed5148
@ismaelmohammed5148 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ቃላት የለኝም❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚❤❤❤💚💚💚👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@BoruufTv
@BoruufTv Жыл бұрын
I can't thanks you all, just thank you so much.
@buksAdwa6415
@buksAdwa6415 Жыл бұрын
Oh unexpected thought from this girl. Great!!!
@haylegebreladinew7322
@haylegebreladinew7322 Жыл бұрын
ቡራ መልካም ሰው ኧረ ይህንን ሕዝብ አንቃው፡ለነገሩ መንግስቱ ኃ/ማርያም እንዳሉት " በሳንጃም ..." አላስብ አለ እንጂ እናመሰግናለን።
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
አቅራቢዋን እና ቡርሀን respect more!!
@ahmedeshetu2351
@ahmedeshetu2351 Жыл бұрын
ልዩ የጥበብ ሰው
@jaffershurie862
@jaffershurie862 Жыл бұрын
ሞራል በአብዛኛው ተፈጥሯዊ የሆነ እራስን በመጠየቅ ሌሎችን ያለመጉዳት ወይም ለመጉዳት ያለመፈለግ ስሜት ነው:: የሰው ልጆችን ጨምሮ እንስሳቶች በሙሉ የሞራል ውስንነት አለባቸው:: ከእነሱ ቤተሠብ ወይም ወገን ነው ብለው የሚያስቡትን ቅድሚያ ሰጥተው ይንከባከባሉ ይጠብቃሉ የእኔ አይደለም የሚሉትን ደግሞ ችላ ይላሉ ወይም ይጎዳሉ::ምክንያቱም የሞራል ስሜታቸው አድማስ ብዙ ስላልሆነ:: የሰው ልጅ የሕግ የተውፌት የባህልና የእምነት ተጠያቂነት ስሜቶችን ስለፈጠረ ነው ከሌሎች እንስሳት የሚለየው:: ነገርግን የነእዚህ ሰው ሰራሽ ባሕሎችና ሕጎች በአይነት በዩኒፎርሚቲ በቦታና በጊዜ ውስንነት የተነሳ የሰው ልጅ እስካሁንም በአብዛኛው በተፈጥሮ ከሚያገኘው የሞራል ስሜት የሚበልጥ ሠለጠነ የሚባል የባህልና የሕግ ውጤት የሆነ ሙሉ ስብህና ጥበብ ለመጎናጸፍ አልቻለም:: በእኔ እይታ የሰው ልጆች እውነተኛ ሥልጣኔ የሚጀምረውና እውን የሚሆነው የሰው ልጆች የሞራል አድማስ በሰውሠራሽ ዘዴ ወይም በተፈጥሮ ስጦታ ወደላይና ወደጎን ሲያድግ ብቻ ነው:: ይህ ደግሞ ገና ያልተሰጠን ወይም ያላሳደግነው ያልደረስንበት የስብህና ልዕልና ወይም ጥበብ ነው:: በተረፈ የአውሮፓው ሬነሳስ ከአውሮፓ በርቀት ለሚገኙ ማሕበረሰቦች እራሱን አግዝፎ ሌሎችን አኮስሞ ሌሎችን የመገፋፋት የመብለጥ ዳግማዊ የብልጣብልጥነት ዘመን ነው:: ለእራሱም ሆነ ለሌሎች ውኃ አፍልቶ መጠጣትን እንኳ በ300 አመት ቆይታው አላስተማረም:: የሰው ልጅ ደስታ ከአውሮፓው ሬነሳንስ ጋር ምንም የሚያገናኘው ነገር የለም:: የሰው ልጅ በገሃዱ አለም ደስታውን የሚጀምረው ገና እንደተወለደ ከእናቱ ደረት ላይ ሆኖ የእናቱን የጡት ወተት እየማገ የልብ ትርታዋን በቅርበት ማዳመጥ ሲጀምር ነው:: በእኔ እይታ የሰው ልጅ እውነተኛ ሥልጣኔ የሚጀምረው የሞራል አድማሱ በሰውሠራሽ ዘዴ ወይም በተፈጥሮ ስጦታ ወደላይና ወደጎን ሲያድግ ብቻ ነው:: ይህ ደግሞ ገና ያልተሰጠን ወይም ያላሳደግነው ያልደረስንበት የስብህና ልዕልና ጥበብ ነው:: በአጭሩ ሞራል የተጠያቂነት ስሜት ጥበብ ነው:: በጥበብ ተመዝኖ ያለፈ የሠለጠነ ሥልጣኔ አለን ወይ? ከሠላምታ ጋር!
@abshirhassan8072
@abshirhassan8072 Жыл бұрын
ስለ አስተዋፅዖዎ በጣም በእጅጉ እናመስግናለን ይኼም የጎንዮሽ ሞራል ነው
@amirhaile4523
@amirhaile4523 Жыл бұрын
Ebakih mohamed betam bezu sew ga yemidersu medeas like ebs ,arts mnmam lay yerashn show jemr
@universityofethiopia
@universityofethiopia 9 ай бұрын
አዋቂ ሰው
@abukassultan9705
@abukassultan9705 Жыл бұрын
ጥልቅ ትንታኔዉ ርቆ መሄዱ ለብቻዬም የሥቀኛል😂
@abaynehworku8858
@abaynehworku8858 Жыл бұрын
እኔ ለጋዜጠኛዋ ያለኝን አድናቆት ነው መግለፅ የምፈልገው፡ አቀራረብሽ፡ድምፅሽ ፡አቦ ችሎታሽን የበለጠ አሳድጊና የበቃ ጋዜጠኛ ሁነሽ ልይሽ፡እንግዳሽን በስነ ልቦና ጉዳይ ከሆነ የጠየቅሽው ምላሹ በቂ ነው ብዬ እገምታለሁ፡ፍልስፍናዊ እይታን ከፈለጉ ግን ምላሾቹ በቂ ናቸው ብዬ አላስብም።
@nasser7831
@nasser7831 Жыл бұрын
ማሜ የሰው ማኛ
@tube7688
@tube7688 Жыл бұрын
እናመሰግናለን !..እንደ ስሙ ብርሃን የሆነ ሰው ምን አለ ሁልጊዜ አርሲኩርሲ የሚያወሩሰወችን ከምታቀርቡ እንደ ብርሃኑ የበሰለ ለማህበረሰቡ ትምህርት ብቻ ሳይሆን ጥያቄም ትቶ የሚያልፍ...እንግዳ ብታቀርቡ
@fatimamifta9432
@fatimamifta9432 Жыл бұрын
ምርጡ ❤
@mussafentaw8653
@mussafentaw8653 Жыл бұрын
መ/ድአላህ ይጨምርልሀ
@mame4059
@mame4059 Жыл бұрын
እወድሃለዉ አላሕ ይጠብቅህ
@abrahambirhanu1899
@abrahambirhanu1899 Жыл бұрын
Wow !!! Tigist waltanigus I see your gusts always but this guy is different please invite him again and ask him different social issues
@kassahuntafessu1720
@kassahuntafessu1720 Жыл бұрын
ድንቅ ነው እንደዚህ አይነት ሰዎች በብዛት መድረክ ቢያገኙ ትውልድን ያንፃሉ ችግሩ ብዙዎቹ ፕሮግራሞች ተሰብስቦ በሚያስቀውም በማያስቀውም መሳቅ እና ማጨብጨብ ነው እነዚህን የሚመጥን መድረክም ብዙ የለም
@ayshuyeksheshibrahim5455
@ayshuyeksheshibrahim5455 Жыл бұрын
ማሜሁሌምብሠማውየማይሠለችነው
@AhmedMohammed-mi9vm
@AhmedMohammed-mi9vm Жыл бұрын
እሄን ነገር ለጠቅላያችን ይድረሳቸው ሌቦችን እኛ ደሀነን ዳቦቤት ይከፈቱልን በሰረቁት ብር ላሉት አደገኛ ንግግር እርማት ቢያረጉ። ንግግራቸው ብዙ ታዳጊዎችን ያበላሻል።
@shalommedia.2842
@shalommedia.2842 Жыл бұрын
አስተዋይ ሰዉ ‼️ ቡርሀን 🙏‼️
@rozaabebe7215
@rozaabebe7215 Жыл бұрын
Burhan you are amazing ✌
@mohanyohannes9835
@mohanyohannes9835 Жыл бұрын
እረ ሁሉም እንደ ተወለደ አይሮጥም ሁላችንም የምናውቀው ድመት እካን ዓይን እካን ለመግፅ 15 ቀን ያላነሰ ግዜ ይወስዳሉ ሰው ሁሉ በባህሪው አንድ ዓይነት ተደርጎ አልተፈጠረም አንቺ በሰውዬ ስራ ብትናደጅም እንደዚህ ያሉ ስተቶች የሚጠብቁና ምንም ማለት አይደለም የሚሉ ብዙ ናቸው
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Жыл бұрын
God’s bless you thank you
@Mukpho210
@Mukpho210 4 ай бұрын
የሰው ልጅ ሁለት ዕውቀት ተስጥቶታል እንድ አዕምሮዊ ዕውቀትና ልባዊ ዕውቀት ብርሃን ልባዊን ዕውቀትን እየገለፅልን ያለው ልባዊ ዕውቀት ማንም የማስጠን በሰው ውስጥ አብሮ የተፈጠር ሰብዊነት ርህራሄ የመሳሰሉትን ነው በአዕምሮ ዕውቀት የተጋረድ ነው
@ansetube9912
@ansetube9912 Жыл бұрын
ማሜ ምርጥ ሰው
@addistube1968
@addistube1968 Жыл бұрын
ስጋ ፍቅርን ይበላል😉
@sosikassahun2190
@sosikassahun2190 Жыл бұрын
የቲጂን ስልክ እባካችሁ ለምክር አገልግሎት ፈልጊያት ነው
@zainnasser7041
@zainnasser7041 Жыл бұрын
I respect your!! Tank you s.mach 🎉
@mamemome8341
@mamemome8341 Жыл бұрын
ኢትዬጰያ የነዳጅ ገቢ ያህል ወደ ውጪ ሀገር ኤሌክትሪክ በመሸጥ ተጠቃሚ እንደምትሆን እየተገነቡ ያሉ የኤሌክትሪክ ማመንጫ ግድብ ፕሮጀክቶች ያረጋግጣሉ። እንዲሁም ለሀገር ውሰጥ ፍጆታ የሚውልም ጭምር መሆኑ ትልቅ ተሰፋ ሰጪ እንቅሰቃሴ ነው። በሌላ በኩል በቂ መጠን ያለው የነዳጅ ክምችት የተለያዩ ክልሎች ላይ መኖሩ ተረጋግጧል። ሰለ ሆነም ኢትዬጰያ ከድህነት የምትወጣበት እድል በተግባር መታየቱ በጣም ደሰ የምያሰኝ ነው። ፈጣሪ በቸርነቱ ተግባራዊ ያድርግልን።
@meriethio8841
@meriethio8841 Жыл бұрын
Yeah great man!!!
@amharicmusic9110
@amharicmusic9110 Жыл бұрын
በጣም ወደድኩህ የት ነው አስተምህሮቶችህን የምናገኘው
@mogesalmu4874
@mogesalmu4874 Жыл бұрын
በጣም ነው ምትመቸኝ የምታነሳው ሀሳብ ትንሽ ረዘም ብታረጉት
@abejegoshu4064
@abejegoshu4064 Жыл бұрын
a wise person.
@Mukpho210
@Mukpho210 4 ай бұрын
A mind free of" me"
@Bale-Suk
@Bale-Suk Жыл бұрын
ስለሰውነት የገለፃቹት አሪፍ ነው ነገር ግን የተሰጠው ምሳሌ ጎዶሎ ከምመስሎ ነው የታየኝ። ስጦታውን ከመስጠቱ በፊት ሚስቱን በሚገባ አሳምኗት እና ተግባብተው ቢሆንስ ። ከዚያ በኋላ ሀሳቡንና ይቅርታውን ስለተቀበለችው ያደረገላት ስጦታ ቢሆንስ ።
/በስንቱ/ Besintu S2 EP51 "ወደ ማህበረሰብ ውረድ"
30:36
Unveiling my winning secret to defeating Maxim!😎| Free Fire Official
00:14
Garena Free Fire Global
Рет қаралды 16 МЛН
So Cute 🥰
00:17
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН
مسبح السرير #قصير
00:19
سكتشات وحركات
Рет қаралды 11 МЛН
በስተመጨረሻም ቤተሰቡ አበደ ሴት አገኘን
20:19
heni and tsi - ሄኒ እና ፂ
Рет қаралды 19 М.