አፍቅሮ ከማግባት አውቆ ማግባት ይበልጣል / እንመካከር ከትዕግስት ዋልተንጉስ ጋር በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 175,287

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision​
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 332
@Bara577
@Bara577 3 жыл бұрын
"ትዳር ለራስ ወዳዶች አይሆንም" በጣም ትክክል ግን ብዙ ባለትዳሮች ያልገባን እውነት። ተባረክ ወንድሜ
@ashenafigashaw9236
@ashenafigashaw9236 3 жыл бұрын
wwwwooowwww ድንቅ ትምህርት ነው ድጋሚ ይቅረብ ብዙ ይጠቅማል 🥰🥰🥰🥰
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ዋው እኔ በጣም ተመችቶኛል በተናገርካቸው ሁሉ እራሴን አግኝቸበታለሁ
@avivagedamo1587
@avivagedamo1587 3 жыл бұрын
ትምህርቶችህን የማገኝበት አጋጣሚ ይኖራል???
@rohineeyadav2126
@rohineeyadav2126 3 жыл бұрын
የኔም ሀሣብ ነው ይቅረብ
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
ውዶቼ ዳምሩኝ
@nosib7890
@nosib7890 3 жыл бұрын
@@rohineeyadav2126 ሁቢ ዳሚርኝ
@Tolef
@Tolef 3 жыл бұрын
Wow! it's impressive, the way he managed to address all crucial aspects with this short talk! God Bless you, my Pastor Tedi!
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
የዛሬ ትምህርቱ በጣም ደስይላል thank you
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በጣም
@HK-ni1ko
@HK-ni1ko 3 жыл бұрын
I dont agree with his third point. Marriage does not have to bring money or success. Third should have been happiness.
@HK-ni1ko
@HK-ni1ko 3 жыл бұрын
He opposed himself. He said material does not measure success but again he said the third criteria of successful marriage is gaining material.
@alexdavohabte612
@alexdavohabte612 3 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ጊዜ ነበረ ታዲ አቀረብሽልን የትኛውም ትምህርቱ አይጣልም በጣም በጣም ጠቃሚና አስደሳች አስተማሪ ነው ፕሮግራም ሽ እጥር ምጥን ብላ " እየጣፈጠች ቶሎ የምታልቅ ሽሮ ወጥ " ለእኔ መልካም
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 жыл бұрын
ትዕግሥት እንደዚህ ዓይነት ደስየሚል ባለሙያ አቅርበሽ አታውቂም በጣም ደስየሚል ትምህርት ነውየስጠው በሁለቱም ወገን ሆኖ ነው የሚናገረው በጣም ደስ ይላል እናመስግናለን
@mekdesgirma8021
@mekdesgirma8021 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው ያነሳህ ወንድሜ ተባረክ
@helenkebede9957
@helenkebede9957 3 жыл бұрын
Perfect 👌
@rich3108
@rich3108 3 жыл бұрын
pastor Tedi! Blessings.....
@lidiya727
@lidiya727 3 жыл бұрын
በትክክል ፀባዩን ሳናውቅ ገብተን ከገባን በኃላ እኛ የማንወደው ወይም እኛ የማንፈልገው ፀባይ ስናይ የተለያየን ብዙ ሰዎች አለን አፍቅሮ ከማግባት አውቆ ማግባት ይበልጣል
@asterhailu4188
@asterhailu4188 3 жыл бұрын
ወይኔ ቲጂየ የምወደውና የማከብረው pastor Teddy ስላቀረብሽልን በጣም እናመሰግናለን ተባረኩልኝ
@user-ye3el1fc3t
@user-ye3el1fc3t 11 ай бұрын
ራሴን የቀየርኩበት program ነው በጣም እናመሰግናለን ebs
@ewnet639
@ewnet639 3 жыл бұрын
ውይይቱ በጣም ጥሩ ነው ነገርግን ስንት አፍቅረው አግብተው ወልደው የኔ ናት የኔ ነው ብለው ስንት የለፉበትን የተዘረፉ አሉ ስለዚህ ፈርሀ እግዚያብሄር ያለውን ያላትን ይስጠን ብሎ መፀለይ ብቻ ነው የሚያስፈልገው።
@ishmaeldassa8268
@ishmaeldassa8268 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ግን ዕውቀት ትዳርን ያፈርሳል ሰውን አውቆ የጨረሰ የለም። ሰው ውስጡን አትወቀው እንዳትንቀው ይባላል ፍቅር ግን የኀጢያትን ብዛት ይሸፍናል ይቅርታ ያደርጋል። ማወቅ ያስታብያል።
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በዚህ ዘመን ይቅርታ የምያደርግ አፍሪቃ የለም
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 3 жыл бұрын
You right ,marriage is from God not from our wisdom
@tigistihagos7500
@tigistihagos7500 3 жыл бұрын
ቲጅዬ እና ፓስተር እንዲሁም ebs ከልብ እናመሰግናለን ተባረኩ።
@aselefechwelde4596
@aselefechwelde4596 3 жыл бұрын
በጣም ገራሚ ትምርት ነው
@nebyat
@nebyat 3 жыл бұрын
I wish she has everyday show. Always beautiful message and very helpful.
@AK-vx3ht
@AK-vx3ht 3 жыл бұрын
One of the best interviews. You are a good interviewer and he knows what he is talking about 👍
@rabiamohmmed3235
@rabiamohmmed3235 3 жыл бұрын
እንደዛሬ በሕይወቴ ተደሥቸ አላቅ በሳኡድ የሚገኙ እስረኞች አገራቸዉ ገቡ እሰይ ስለቴ ሰመረ እስረኞች ሐገራቸዉ ከገቡ አንድ ሚሥኪን ያመት ቀለብ ልችል ብየነበር
@kiyakassa1726
@kiyakassa1726 3 жыл бұрын
Tebareki hasabishin medhanealem yimulalish
@user-go4tx4pb6b
@user-go4tx4pb6b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። ፈጣሪ ይሙላልሽ
@mercybisrat7843
@mercybisrat7843 3 жыл бұрын
this so great! God bless you Pastor Teddy and your beloved family.
@motherslovey8991
@motherslovey8991 3 жыл бұрын
ፈጣሪየ ትዳሬን የእናትና የአባቴን ፍቅር በኔም ላይ አስምርልኝ ያረብ።።።።።
@wintafuji8619
@wintafuji8619 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ እሚል ምክር
@lilitsegaye3899
@lilitsegaye3899 3 жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ ሀበሾች ብዙ ይቀረናል እንኳን መጋባት መግባባትም አልቻልንም እንደ ማህበረሰብ
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
ትክክል
@imaan2449
@imaan2449 3 жыл бұрын
በትክክል
@hanamekuriya4312
@hanamekuriya4312 3 жыл бұрын
ቲጁዬ❤ፕሮግራምሽ በየጊዜው ያስተምረኛል አመሰግናለሁ 🙏
@chubbyrocco1232
@chubbyrocco1232 3 жыл бұрын
Ko
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
He is incredibly intelligent counselor! Wow
@slislo7749
@slislo7749 3 жыл бұрын
ማአሻላህ በጣም ደስ ይላል አላህ ይጨምምርልህ
@Yohanneskhm
@Yohanneskhm 3 жыл бұрын
both of them are amazing. highly educational, and life changing
@user-vq3xx5ok1p
@user-vq3xx5ok1p 3 жыл бұрын
እኔ ባለቤቴን በጣም ነዉ የማፈቅረዉ ደግሜ ባገባዉ ደስ ይለኛል አይደለም ዱኒያ ላይ ጀነት ላይ ከሱ ጋር መሆን ነዉ የምፈልገዉ ነገር ግን ሁሌ ነዉ የምንጣላዉ
@gizachewwondwosen1556
@gizachewwondwosen1556 3 жыл бұрын
it's a good thought and explanation. i won't forget your every single speech
@feventessema4057
@feventessema4057 3 жыл бұрын
Thank you Tigyae....inviting such a wonderful Person .....Tedy in addation to your advice your voice dominate .......Thank you again.
@lilyayelech9009
@lilyayelech9009 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እይታ ነው እናመሰግናለን ሁለት ጊዜ ሰማሁት አስተማሪ ነው ሰውን አውቆ ባይደረስበትም ግን የጋብቻ ዓላማውን ማወቅ መልካም ነው ።
@berhanugetu5432
@berhanugetu5432 3 жыл бұрын
Great lesson, Stay blessed pastor!
@nuzafro4703
@nuzafro4703 3 жыл бұрын
What a beautiful speech.... Thank you
@deborahinfochannel4165
@deborahinfochannel4165 3 жыл бұрын
በጣም አሪፉፕሮግራም ነው ብዙ ያስተምረናል 🙏🙏🙏🙏🙏
@aldanatube4333
@aldanatube4333 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግን አለን
@selam.738
@selam.738 3 жыл бұрын
I really Appreciate My Brother God Bless You !!!
@user-eq6to1rg7c
@user-eq6to1rg7c 3 жыл бұрын
Wow very powerful message 🔥🔥🔥
@lidyanaredeemed9848
@lidyanaredeemed9848 3 жыл бұрын
Wow he is amazing. I have never heard anyone like this man. I like the analogy he made with body parts. Unbelievable revelation!
@hareguzewdu6530
@hareguzewdu6530 3 жыл бұрын
Wow, what a great lesson,advice God bless
@lrn2-lrn224
@lrn2-lrn224 3 жыл бұрын
Great 👍 helpful Topic , Thanks As usual TIGIST WalteNegus
@nitsuhmoges2269
@nitsuhmoges2269 3 жыл бұрын
በጣም ደሰሰ የሚል መልዕክት ነው ቀጥሉበት
@konjoleba3848
@konjoleba3848 3 жыл бұрын
Thank you pastor for advice for marriage really I learn many things for this point
@preciousfeven3400
@preciousfeven3400 3 жыл бұрын
Thanks for sharing this amazing interview 🙏
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
EBS thank u for this interview 🙏 💖 bless u 🙏
@Lela_maya
@Lela_maya 3 жыл бұрын
Wow great lesson Thank you so much.
@kassahunmancho3177
@kassahunmancho3177 3 жыл бұрын
wow it's amazing we will wait part 2 pls
@rehobothblessing2516
@rehobothblessing2516 3 жыл бұрын
Pastor Teddy one of the humble person i know u r so blessed!
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ቲጂዬ በጣም ነው የምወድሽ . ሀሳባችሁ በጣም interesting ነው
@mesfintesfaye5064
@mesfintesfaye5064 3 жыл бұрын
ትዕግስት በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነው በተለይ ያላገቡ ሰዎች ይህንን ፕሮግራም ቢያዩት አስተማሪ ነው ።
@ilovetsfmcal1128
@ilovetsfmcal1128 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እየደጋገማችሁ ጥሩት መልካም ትምህርት
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 3 жыл бұрын
የሚገርም አገላለፅ ነው እናመሰግናለን ወንድም
@user-wn4gy2zy9p
@user-wn4gy2zy9p 3 жыл бұрын
አቤት አገላለፅ ፓ! እናመሰግናለን ብዙ ተምረናል!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 3 жыл бұрын
ትዳር ማለት ዝም ብለን የምንዘፈዘፍበት አደለም 😂😂😂😂😂😂😂በተለይ ልጆች ከወለድን በኃላ ወንዶች እንክብካቤ ይቀንሳሉ ዝምብላቹ አትዘፍዘፉ ስሙ 😂😂😂
@gentegente3000
@gentegente3000 3 жыл бұрын
በትክክል
@user-yj5uq1wb5m
@user-yj5uq1wb5m 3 жыл бұрын
አወ ጂም ግቡ ሀሀ
@user-xt8xf6hv1h
@user-xt8xf6hv1h 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
@@user-yj5uq1wb5m ክክክክክ
@hawelatahmed672
@hawelatahmed672 3 жыл бұрын
😅😅😅😅😅በትከከክ ማርገዜንስነግረው መደወሉንአቆመ ግን ጨቆኝአያቅም
@selamteshager8754
@selamteshager8754 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ የሆነ የሂወት እተያየት ነው እግዚአብሔር መረዳቱን ያብዛልክ
@betelhemlema3434
@betelhemlema3434 3 жыл бұрын
Brilliant speech thank you!
@genetm.19
@genetm.19 3 жыл бұрын
That’s very important to hear thank u
@brhbrh8634
@brhbrh8634 3 жыл бұрын
Betaaaam tekekel❤️ thank you . Konjo temehrt yemiset program
@zainabahassa8604
@zainabahassa8604 3 жыл бұрын
የወደዱትን ብቻ ሳይሆን ያወቁትን ማግባትትልቅ መልክትነው
@hirutmengstu9753
@hirutmengstu9753 3 жыл бұрын
በጣም ጠቃሚ ትምህርት ነው እውነት እናመሰገናለን
@gmichaeletsegenet5163
@gmichaeletsegenet5163 3 жыл бұрын
አቦ አምላክ ዘመንክን ይባርክ ደስ ብሎኝ ሰማሁት እውነት በዝህች ደቂቃ ትልቅ መልእክት ነው ያስተላለፍከው።
@samesheger3834
@samesheger3834 3 жыл бұрын
ፍቅር ከጋብቻ ቡኃላ ሲሆን ነው ጥሩ
@alemteka3149
@alemteka3149 3 жыл бұрын
አይመስለኝም ምክንያቱም ከአገባሽው በህዋላ ካላፈቀርሽውሥ
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 3 жыл бұрын
Baxam Arifnw
@fantuabebe7151
@fantuabebe7151 3 жыл бұрын
Lek nesh
@onelovehabeshal7934
@onelovehabeshal7934 3 жыл бұрын
lik nesh..fiker bilo tegebto hiwot sjemr yikebdal
@birhanehabtemariam5373
@birhanehabtemariam5373 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው የተመረጡ ቃላቶች ቲጂዬ ምርጥ አስተማሪ ነው ደግመሽ ጋብዢልን
@yosefsolomon7330
@yosefsolomon7330 3 жыл бұрын
WOW TEDI NICE ADVICE 10Q BOTH OF U
@direbaakar722
@direbaakar722 2 жыл бұрын
Thank you so Much!
@merontadesse23
@merontadesse23 Жыл бұрын
I love this guy ❤
@user-pl1ey4uh3p
@user-pl1ey4uh3p 3 жыл бұрын
ምርጥ ጥያቄ ምርጥ አስተማሪ መልክት እናመሰግናለን
@love-tb4si
@love-tb4si 3 жыл бұрын
Right wow bless you more and more
@nahommesfin9835
@nahommesfin9835 3 жыл бұрын
Pastor thank you
@gdedi1396
@gdedi1396 3 жыл бұрын
TILIQ EWUNET......THANKS!
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው እውነት ፀጋውን ያብዛልህ
@genetwoldemichael4337
@genetwoldemichael4337 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ደጋግመው ሚሰሙት
@elubekalu1413
@elubekalu1413 3 жыл бұрын
The best advice 👍
@yasinahmed7271
@yasinahmed7271 3 жыл бұрын
ትግሰት ዋልታንጉሰ ለምትሰሪአቸው ሰራዋች ላመሰግንሸ እወዳለሁ!! በቤተሰብ ዙሪያም ብዙ ነገሮች ተምሬበታለሁ አገር የምትሰራው ከቤተሰብ ነው የዛሬው እንግዳ ትልቅ ትምህርት ሰቶናል ሀብት ቁሰ ነገር ነው በትዳር አብሮ ለመኖር የወሰነ ሰው ህይወቱን ነው የሰጠው እውነቱን ነው ቁሰ የሚወድ ሰው ባያገባ ይሻላል ትክክል እሱ ለትዳር አይሆንም አዱኛ አፍሪቃ ነው።
@rekoberehana9509
@rekoberehana9509 3 жыл бұрын
Thanks
@bethlhemtegegn9835
@bethlhemtegegn9835 3 жыл бұрын
Btam tkkl, tebarek!!!!
@susutube2726
@susutube2726 3 жыл бұрын
እሚፈራረሙበት በጣም ብዙ ሰው የየተጎዱነውትዳሩንም ገንዘቡንም አጥቶ መኖር ይከብዳል ብዙ ሰው ለገንዘብ ብሎ እሚቀርብ አለ በዚህ ዘመንትዳር ማለት በጣም ከባድ ጣጣጣ ነው ድሮ ቀረ ትዳር የየዋሁ ዘመንን
@hanamulugeta6966
@hanamulugeta6966 3 жыл бұрын
Very important message.
@richokaaa1933
@richokaaa1933 3 жыл бұрын
Best interview ever 👍👍
@selamethiopy7575
@selamethiopy7575 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እንደ አብራሀምናአ እንደሣራአ የተባረከ ትዳር ይሥጠን ትዳር ከፈጣሪ ነው ዶክተር አገላለጽክ በጣም ይመሥጣአል wawwww
@user-dq7jq9ov5v
@user-dq7jq9ov5v 2 жыл бұрын
ኣሜን❤፫
@yeneneshsenbeto5320
@yeneneshsenbeto5320 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት ተባረክ
@yohanan3539
@yohanan3539 Жыл бұрын
wow tebarekln........
@lulahenriksson5083
@lulahenriksson5083 3 жыл бұрын
It's really interesting thanks 🙏💕🇲🇱🇸🇪
@getayalewendalu6085
@getayalewendalu6085 3 жыл бұрын
Bless you
@bizualemalemu1508
@bizualemalemu1508 2 жыл бұрын
WOW Mirt mikr ner Thanks TG and Tedisha
@hilinanegash4508
@hilinanegash4508 3 жыл бұрын
Well said Teddy!
@ruthsweetgebru238
@ruthsweetgebru238 3 жыл бұрын
Thank poster Teddy u blessed
@selamfrank3080
@selamfrank3080 3 жыл бұрын
thank you
@diyanayemariyamlij1033
@diyanayemariyamlij1033 3 жыл бұрын
ብርክ በል የሰማይ አምላክ ይባርክህ
@tigistagonafer2626
@tigistagonafer2626 3 жыл бұрын
Yessssss you are right
@wome8375
@wome8375 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏 ድንቅ መልክት እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bezawit256
@bezawit256 3 жыл бұрын
Waw thanks dear brother
@almasshama689
@almasshama689 3 жыл бұрын
ወንድሜ፡ተባረክ፡ትዳርን፡እሰከ፡ጥግ፡ገልፀኸውሀል፡የተባረከ፡ትዳር።ላላገቡት
@yebalemethi6625
@yebalemethi6625 3 жыл бұрын
በጣም አስፈላጊ ትምህት ነው ለእኔ ጠቅሞኛል አመስግን አለሁኝ ዋውውው።
@redietalemu1632
@redietalemu1632 3 жыл бұрын
Full of wisdom wow
@getachewzeleke3849
@getachewzeleke3849 3 жыл бұрын
I like this program keep it up wow
@wewee6506
@wewee6506 3 жыл бұрын
በጣም ደስ እያለኝ ነው ያዳመጥኩት ፈጣሪ ይባርክህ በጣም ነው የተማርኩበት🙏
@user-wi9su8qc5q
@user-wi9su8qc5q 3 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን
@seniashenafi3620
@seniashenafi3620 2 жыл бұрын
Betam desss yemele temeheret tebarekelen wendemachen
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ቲዲ ቲጂዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@user-rx3jp4uu1h
@user-rx3jp4uu1h 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 3 жыл бұрын
wow nice i liked it bless you
@aeykelmuhammed494
@aeykelmuhammed494 3 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ፕሮግራም ነዉ በየሣምንቱቱ ይቅረብ እባካችሁ
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 189 МЛН
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
02:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 8 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 83 МЛН
The child was abused by the clown#Short #Officer Rabbit #angel
00:55
兔子警官
Рет қаралды 21 МЛН
Когда научился пользоваться палочками
1:00
Время горячей озвучки
Рет қаралды 3,5 МЛН
Идеальный день ребёнка😂
0:11
МишАня
Рет қаралды 4,1 МЛН
Добейти 100000 подписчиков | Тгк- @Rom4ik539
0:28