/ሞግዚቷ/ "ልጆቹ እናታቸውን አልሰማ ብለዋል..." ይስተካከሉ ይሆን? //አዲስ ዓመትን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 345,702

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 606
@sanianoria1715
@sanianoria1715 3 ай бұрын
ፍት ለህፃነ ኤቨን አንረሳትም የፈለገነገር አዲስ ብታመጡ ኤቨን
@yelijochalemtube1806
@yelijochalemtube1806 3 ай бұрын
ወይ ጉድ የልጅ ነገር ከባድ ነው እግዚአብሔር ልጆቻችንን በጥበብና በሞገስ ያሳድግልን አሜን።
@misrakshasho
@misrakshasho 3 ай бұрын
ምንም ከባድ ነገር የለም ልጅሽን ጥሩ ወይም መጥፍ አድርገሽ የምታሳድጋው ራስሸ ነሽ ምንም ከባድ ነገር የለም እናቶቻችን 9 እና 10 ልጅ በስርአት አሳድገው አሳይተውናል እንኳን 2 ልጅ እንዴ የምን ስድ አደግነት ነው
@danielkassu9914
@danielkassu9914 3 ай бұрын
Film eko new
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 3 ай бұрын
​@@misrakshashotikikl nh
@SolomonIngidashte
@SolomonIngidashte 3 ай бұрын
እውነት ነው
@صالحالمطرفي-ق2و
@صالحالمطرفي-ق2و 3 ай бұрын
Adada masmsm ale genkefetare betache welajenewu demo degagmo memetat gen yadenzzal masferarat newu yeneze aders newu
@zainabzainab2142
@zainabzainab2142 3 ай бұрын
እናቴ እድሜሺ ይረዘም በሳማና በገመድ እየመታች ነው ያሣደገችን እኔም ልጆቸን ቀጥቸ ለማሣደግ የናቴን አራአይ እይዛለሁ💪💪💪❤️❤️❤️❤️
@Afomiya-qp5vn
@Afomiya-qp5vn 3 ай бұрын
Ere baksh betam
@fasikaalem7483
@fasikaalem7483 3 ай бұрын
😂😂😂ዉነሽነዉ በገመድ እዳትምክሪዉ
@AaAa-l7t
@AaAa-l7t 3 ай бұрын
እኔ አያቴ ናት ያሳደገችኝ ረባሽ አይደለሁም. አጥፈቸ. ልትመታኝ ከሮጠች እቆማለሁ እኔን ተከትላ እንድትገላታ አልፈልግም ወላሂ. እብደማትመለስ ሲገባኝ ትንሽ ሩጨ እቆምላታለሁ. በቁጥጫ ነው የምትገርፈው. ግን. አይሻባችሁ. ታፋየ ይላጣል. እግብግብ የሚያረገኝ
@RedietAlemayehu-cd2rn
@RedietAlemayehu-cd2rn Ай бұрын
Gosh😂😂
@fasikaalmaw1171
@fasikaalmaw1171 3 ай бұрын
ድራማው ያምራል ልጆቹ አሪፍናቸው ሲተውኑ good job ebs
@DiboraAbu
@DiboraAbu 3 ай бұрын
ልጆቹ ግን ትወና በጣም ይችላሉ ከምር ደስ የሚል የልጆች ፊልም
@WagayeLove
@WagayeLove 3 ай бұрын
የኔ ዉዲ እናት በስነ ስርአት ስላሳደገችኝ ከክብርም በላይ ክብር ይገባሻል የኔ ልዩ❤❤እናቴ ህይወቴ የኔ ብርታት❤❤
@yordinaa2119
@yordinaa2119 3 ай бұрын
ወስዶ መለጠፍ ነው እንጂ እንዲ አይነት ልጅ ልክ የሚገባው ሲመታ ነው 🏋🏾‍♀️💪
@FhHj-bm7yv
@FhHj-bm7yv 3 ай бұрын
Eweneteshen new yemen melemamet
@Rahmisuleman-v8c
@Rahmisuleman-v8c 3 ай бұрын
😅😅😅
@HananBaharu
@HananBaharu 3 ай бұрын
ወለይ እኔ ልጆቼን እንደዚህ ብየረጉኝ ሽንተቻ እስካ ምየመልጠቻ በቻርጀር እገርፈቻወለው ቱ ልልጆች ከበሉ ከጠጡ ጥሩ ትምህርት ቤት ከገቡ እንደነዚህ አይናት ልጅ መግረፍ ነው
@yordinaa2119
@yordinaa2119 3 ай бұрын
@@HananBaharu እንኳን የኔ ሆነው በየመንገዱ ሚረብሽ ሳይ ተቆጥቼ አስተካክዬ ካለሆነ ለጥፌው💪🥊 ነው ምሄደው (የልጆች ፖሊሳቸው) ነኝ😂 የምን ማጨማለቅ ነው
@DerejeMikru-kl3xb
@DerejeMikru-kl3xb 3 ай бұрын
እኔ ደሞ ልጆቹ አስቸጋሪ አይመስሉኚም ለማስታወቂያ እየተጠቀሙበት ነው ለልጆቹ የወደፊት ህይወት ጥሩ አይደለም በሚዲያ ማውጣት ነገ እኮ ትልቅ ሆነው ቤተሰብ ይመሰርታሉ ተቀርፆ መቀመጡ ለልጆቹ ጥሩ አይደለም ቤተሰቡ ያስብበት።
@metasebiabelayneh9812
@metasebiabelayneh9812 3 ай бұрын
በትክክል ልጆች የዚህ አይነት ባህሪ አልፎ አልፎ ያሳያሉ፡፡ እንዴት ማስተካከል እንዳለብን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ ነው፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ መልካም በዓል፡፡
@SlamawitMoges
@SlamawitMoges 3 ай бұрын
🎉🎉እዉነትነው
@Sabri6164
@Sabri6164 3 ай бұрын
ትወናቹ አሪፍ ነዉ በርቱ እሄ ህዝብ መሄጃ የላቸዉም ብላቹ ነዋ እንደፍለጋቹ ምታረጉን
@Alazarlive
@Alazarlive 3 ай бұрын
ስክሪብት ቢሆንም ከነዚህ የባሱ ባለጌ ልጆች በአይኔ አይቻሐሁ እናታቸውን ሞል ውስጥ የሚደበድቡ ሁላ ስለዚህ የገአዱ አለም ነፀብራቅ ነው ይሄ
@alemhaile625
@alemhaile625 3 ай бұрын
የሀብታም ልጅ ስትሆን እንዲህ ነው የድሃ ልጅ ስነ ስርዓት ይዞ ነው የሚያድገው።
@ልዩልዩ-መ6ቘ
@ልዩልዩ-መ6ቘ 3 ай бұрын
ሙሉ ለሙሉSuper nanny ፕሮግራም የተቀዳ ግን ለበጎ ስለሆነ ደስ ይላል
@Tinchi9
@Tinchi9 3 ай бұрын
Thanks some times I watch super nanny show
@marymulugeta7371
@marymulugeta7371 2 ай бұрын
Exactly kene minaminu new copy yaderegut lol
@Litta107
@Litta107 3 ай бұрын
እኛ ቤት 1 ቀን ቢመጡ ፋዘር ልክ ያስገባቸው ነበር አይ አለመገጣጠም
@Rahmisuleman-v8c
@Rahmisuleman-v8c 3 ай бұрын
😂😂😂eng betm
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ 3 ай бұрын
ክክክክ የምር የኔም አባት የሚያስፈልገን አይጉደልብን ብቻ ወንድሜ አባቴ ሲቆጣ አቅበታለሁ ይል ነበር
@fetikedir
@fetikedir 3 ай бұрын
ድራማ ለማያውቅ ሰው እውነት ይመስለዋል በጣም የተጋነነ ነው የሚጨማለቅ አለ ግን በዚ ልክ አይደለም ጭብጡ ግን ልጆች መስተካከል ያለባቸው ከመሰረታቸው ነው ካልሆነ የራሳችን ገዳይ ይሆናሉ ።
@EfirataAmare
@EfirataAmare 3 ай бұрын
መፍረድ ቀላል ነው
@ReyanAbdu-z8j
@ReyanAbdu-z8j 3 ай бұрын
ከዚህ የባሰ አለ አላህ ይጠብቀን
@feventekle5533
@feventekle5533 3 ай бұрын
Yehe negre ene memslen if it says show which means it's a acting.
@missnagewo1630
@missnagewo1630 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይገፅፀው እሄ መንፈስ ነው እንጂ ልጆቹ ብቻቸውን አይደሉም
@nivinehabach129
@nivinehabach129 3 ай бұрын
😂😂😂
@Seni1484
@Seni1484 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Sbdnbdbndn
@Sbdnbdbndn 3 ай бұрын
እረ ምን አይነት መማገጥ ነው ልጆችን ከህፃናቸው ጀምሮ በስራአት ማሳደግ አለብን በሗላ ለኛው ለወላጆች ነው መከራው አሏህ ሷሊህ የሆኑ ልጆች ይስጠን
@Natanim-t2j
@Natanim-t2j 3 ай бұрын
ደስ ይላል አስተማሪ ነው
@ruthhaddis3894
@ruthhaddis3894 3 ай бұрын
Betty is an amazing person. My children are in her school, and they have changed for better. She really loves what she does and gives a lot of love and attention to the kids.and You can see the positive effects on the kids❤❤❤❤
@Hawamohammedahmedhm
@Hawamohammedahmedhm 2 ай бұрын
adrashawa Yet New Plz
@TizuNigussie-wy3my
@TizuNigussie-wy3my 3 ай бұрын
እኛ እንደዚ ነው የአረብ ልጆች የሚያሰቃዩን😢😢😢😢
@MgdsMgds
@MgdsMgds 6 күн бұрын
እዉነት እንደዚ ኮ ናቸዉ
@semirwolisotube579
@semirwolisotube579 2 ай бұрын
አይዞሽ የልጅ አስተዳደግ ችሎታ ለሁሉም እናቶች የሚታደል አይደለም ይሄ ደሞ መጥፎ እናት አያስብልሽም ከመጠን ያለፈ ፍቅር ለልጆቻችን ሲኖረን እንደዚህ አይነት ችግሮች ይፈጠራሉ ባለማስተዋል ጎበዝ ፈጣን ለውጥ ነው /ሞግዚታም በዚው አጋጣሚ ሳላደንቃት አላልፍም 💪🏼👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽♥️
@hilinaseifu469
@hilinaseifu469 3 ай бұрын
A very good lesson thank you EBS
@mekedesmekonen5878
@mekedesmekonen5878 3 ай бұрын
ልጆቹ ጉበዝ ተዋናይ ናቸው
@mekdes9790
@mekdes9790 3 ай бұрын
ተወና ነው እንዴ?
@quluceiluu5780
@quluceiluu5780 3 ай бұрын
No​@@mekdes9790
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 3 ай бұрын
​@mekdes😂😂9790
@Natanim-t2j
@Natanim-t2j 3 ай бұрын
በጣም ጀግና ናቸው
@የተንታዋ
@የተንታዋ 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@Nunu-f8w
@Nunu-f8w 3 ай бұрын
የመዳም ልጆች እንደዚ ናቸዉ😢😢
@JewareAbafita
@JewareAbafita 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነገር ነው ወላሂ ilike it🎉🎉🎉🎉
@ZiziNegash
@ZiziNegash 3 ай бұрын
ሰንበት ትምህርት ቤት አስገቢያቸዉ አቁርቢያቸዉ አስጠምቂያቸዉ ያኔ ይስተካከላሉ::
@ritaasmelash3236
@ritaasmelash3236 3 ай бұрын
በስማም ጌታየ
@saadase4968
@saadase4968 3 ай бұрын
አላህ ልጂ ከሰጠን አስተካክሎ ይስጠን ወላሂ ስታለቅስ እኔም ብዙ ጊዜ አልቅሻለሁ አስታወሰችኝ አሁንም አለቅሳለሁ ግን በራሴ ልጆች አይደለም በሰው ልጂ ነው ሰራተኛ ነኝ እናቶች በብዛት ግዲ አይሰጣቼውም ችላ ያበዛሉ የሆነ ነገር ሆነው ካለቀሱ ብቻ ምን ሆኖ ነው ይላሉ ሲያጠፉ ሲማቱ ሲረብሹ ግን ምንም አይናገሩም ሰልችቶኛል የሰው ቤት አላህ ሁላችንንም በሀገራችን የተሳካ ሂወት የምንኖር ያዲርገን ሰላሟንም ይመልስልን ❤
@dana-o3g
@dana-o3g 3 ай бұрын
በመለወጣቸው በጣም ደስ ብሎኛል❤❤
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ
@ኢማንየሀይቋሀላሌንናፋቂ 3 ай бұрын
ያአላህ አላህዬ ሥረአት የያዙትን ልጆች ወፍቀኝ
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 3 ай бұрын
ልጆቹ ምንም ጥፋት የለባቸውን የእናትየዋ ነው የእግዚአብሔር ቃልም የሚለን ይህንኑ ነው "ልጅህን በምትሄድበት መንገድ ምራው በአንደገ ጊዜ ከዛ ፈቀቅ አይልም" እሷ የመራቻቸው መንገድ ነው የያዙት እነሱ ንፁህ ናቸው
@Kidst-u6y
@Kidst-u6y 3 ай бұрын
እናትየዋ እራሡ መቀጣት አለባት ልጆቹ እንደዚ መረን እሥከሚሆኑ አሜንየሚባለውማ ዋልጌ ሆኗል ልጅን ከመሠረቱ እነሡየሚፈልጉትን ሣይሆን ቤተሠብ በፈገው መንገድ እዲያድጉ ነው ማድረግ
@embafresubaraki446
@embafresubaraki446 3 ай бұрын
Supper Nanny ኮፒ
@fekermitka
@fekermitka 3 ай бұрын
እኔ እዲህ ነው የሚደረጉኝ አይ አረብ አገር አይጀራ የስራህን😢😢😢😢😢😢😢😢
@sebelwongelshiferaw5834
@sebelwongelshiferaw5834 3 ай бұрын
እረ ትግስት እንደ እንባይ ነው የማፈርጣቸው አደነኩሽ😊
@Refya-lu5bk
@Refya-lu5bk 3 ай бұрын
እኔስ ብትይ😂😂😂😂
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 3 ай бұрын
ገና ከልጅነታቸዉ ነው ስነስርዓት ማስተማር ካደጉ በሆላ አይደለም ያስጠላል ከምር ምረነ የተለቀሹ ናቸዉ የማዳምን ልጆች ሲመስል ለመዉለዱ ያብቃኝ እንጂ በድን አንፄ ነው የማሳድጋቸዉ እንሻ አላህ ለ ጨዋታም ለሁሉም ነገር ሰአት መኖር አለበት
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ 3 ай бұрын
እናተየዋ ሉላን ተመሠላለቸ
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
እኔም መስላኝ ነበር
@TseideinyaZerai
@TseideinyaZerai 3 ай бұрын
የመጨረሻው ግን በጣም በጣም ያስደስታል 😊😊😊
@DemewezBirhanu
@DemewezBirhanu 2 ай бұрын
Yemr endezih aynet tigst yesetesh fetari yimesgen ❤❤❤
@GgHb-e4r
@GgHb-e4r 3 ай бұрын
አሪፍ ፕሮግራም ነው ያስተምራል
@Mamite926
@Mamite926 3 ай бұрын
Super Nanny, good luck
@Hjeesun
@Hjeesun 3 ай бұрын
እኔ ራሱ የምሰራበት አረቦች ልጆች እንደዚህ ናቸው ፈጣሪ ሆን ትግስቱን ሰጠኝ😢😢😢
@official_nixo
@official_nixo 3 ай бұрын
She's a life savior🙏
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 3 ай бұрын
አይ የማይታወቅ ችግር አለባቸው እንዴት ሁለቱም እንዴት እንደዚህ ይሆናሉ ጌታ ይርዳት፣
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 3 ай бұрын
የከተማ ልጅ ነዉ እደዚህ የሚሞላቀቁት ገጠር እዲህ እረብሻለሁ ብትሉ ያፈርጡሀል ክክክክ
@misrakshasho
@misrakshasho 3 ай бұрын
የከተማ ልጅ የሚባል የለም ስረአት ይዘን ተገርፈን በደንብ ተቀጥተን ነው ያደግነው እነዚህ ሰለጠንን እንደ ወጪዎቹ ማሳደጋቸው ነው ኤጭ
@sofiRoyal-key
@sofiRoyal-key 3 ай бұрын
😂😂😂የኔ መናደድ በናትየዋ እህ አትላቸዉም በደህና
@ConfusedCake-fv2fs
@ConfusedCake-fv2fs 3 ай бұрын
Zm bel
@HanaWedaji
@HanaWedaji 3 ай бұрын
ወይኔ ትግስትሽ ግን ጎበዝ ነሺ እኔ ቀጥቅጨ ልጨርሳት ነው
@Kalቃልዬ
@Kalቃልዬ 3 ай бұрын
አረ እኔ እራሱ አበድኩ
@hawlihawli5614
@hawlihawli5614 3 ай бұрын
አረ አይራባቸውእጂ በሣማእና በአለጋ እየቀመሠችነው ያሣደገችኝ ፍቅር የሆነች እናት ሺአመት ኑሪ
@abc12452
@abc12452 3 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ
@Jog-1jo
@Jog-1jo 3 ай бұрын
Best Film of the year 👌
@hudadfesseha6967
@hudadfesseha6967 3 ай бұрын
ድራማ ነው ከውጪው የተኮረጀ ነው Supernanny ከሚለው reality showe የተኮረጀ ነው
@hanazeleke6651
@hanazeleke6651 3 ай бұрын
የምር አይደለም ፊልም ነው ልጆቹም አሪፍ ተውነዋል 😊ይህንን በፈረጆች አይቻለው አሪፍ ነው
@Fanos-ev5pj
@Fanos-ev5pj 3 ай бұрын
ሥነሥርዓት አልተማሩም የምን ድርቅና ነው ልክ ማስገባት ነውጂ😊
@yewbzafabebe1178
@yewbzafabebe1178 3 ай бұрын
I am happy to see Mrs. Betty on such well-known media because this is a great way to teach us parents how to raise our kids in better way, without hurting them of course. She contributed a lot in my way of raising my children specially the younger one, Afomi. I gave to her as infant and now she is seven, well behaved, strong and independent. Thank you Bethlehem Kelkilachew, Mrs. Mesi and Fasika childcare center.
@MelikaAhmed-v3w
@MelikaAhmed-v3w 3 ай бұрын
ድራማ ቢሆንም እንደዚህ የሚያስቸግሩ ህጻናቶች ደግሞ አሉ
@hayatmohamed518
@hayatmohamed518 3 ай бұрын
የምን ድራማ ነዉ
@MelikaAhmed-v3w
@MelikaAhmed-v3w 3 ай бұрын
@@hayatmohamed518 መጨረሻ ላይ እኮ ተዋናይ እንደሆኑ ተናግረዋል
@betelhmewilliams4566
@betelhmewilliams4566 3 ай бұрын
Good job Ethiopian super Nani ,
@kubra-hy3bn
@kubra-hy3bn 3 ай бұрын
ይሄድራማ ይመሥለኛል ልጆች ከህፃንነታቸውነው ሀብለውመማርያለባቸው አቀማጥለው እንደገና ማሥቸገርላይ ሲደርሱ መሰልቸትአይደለም
@hadiyasiedsied2466
@hadiyasiedsied2466 3 ай бұрын
ያመለጣቸው ክትባትማ አለ እናትየውንም ጨምሬ ልጅ እንዳሳደግሽው ነው ከተዘሩ ያልታረሙ ናቸው ልጅ ፈጣሪን አይፈራም ይላሉ እናቶች ዱላንጂ ስናሳድግ ጠንከር ያለ ቃል አንዴ መጠቀም አስሬ ስንለፈልፍ ይለምዱትና ምንም አንመስላቸውም እኔም የወንድ ልጅ እናት ነኝ ግን እዚህ አልደረስኩም
@RRuth8852
@RRuth8852 3 ай бұрын
😅😅😅
@A_bug_d
@A_bug_d 3 ай бұрын
ጎበዝ እናት ነሽ እግዚያብሄር ትልቅ ቦታያድርስልሽ የሚያኮሩሽ ልጆች ይሁኑልሽ:: ልጆችን ማሳደግ ቀላል ነገር አይደለም ለተቸገርሽበት ላላወቅሽው ነገር ይህን ያህል ርቀሽ እርዳታ ምክር ፈልገሽ ውጤት ስላገኘሽበት ወደፊት ደስ የምትሰኚበት ውጤት እንደምታይ ከጌታ ጋር አልጠራጠርም:: በርቺ Don’t give up keep your heads up ግን where is the father in the picture ?
@ועח
@ועח 3 ай бұрын
ጽናቱን ይስጥሽ 🙏🇪🇷
@liyademeke6073
@liyademeke6073 3 ай бұрын
አሰ የውጭ ሀገር ልጅ ሥርአቱ በእውነት
@አላህወኪል-ፈ4ዐ
@አላህወኪል-ፈ4ዐ 3 ай бұрын
እነዚህልጆችንሳይ ወላሂ ያሠሬውቸልጆች መሠሉኝ እህ ማዳሜ የገዛቤቷ ያሥጠላታል በልጆቿለምን አትመታቸውም ብቻ ጩኸት ደሞ የብሥ ደቆር ያደርጋቸዋል
@hannagurmu4082
@hannagurmu4082 3 ай бұрын
ልጆቹ በደንብ መተወን ይችላሉ እስክሪብት ፀሃፍውም ገና ይቀረዋል ትወና እንደሆነ በደንብ ያስታውቃል ለማንኛውም መለፍለፉን ልተውና ለሞግዚቷ ጥሩ ማስታወቂያ ተሰርቶላታል
@hannametaferia9381
@hannametaferia9381 3 ай бұрын
Supper Nanny 😊
@MeryNou-q1z
@MeryNou-q1z 3 ай бұрын
ኧረ ጌታዬ ሆይ እነዚ ከግድግዳጋር ነዉ እጅ ማላተም የምን ማበድ ነዉ ሆ
@AdisuMokonine
@AdisuMokonine 3 ай бұрын
😂😂 Awo
@Sarakuking
@Sarakuking 3 ай бұрын
ነገር ቅንብር ነው አሜሪካን አገር miss Nani የሚባል ፕሮግራም ነበረ ይህን ፕሮግራም ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ፈልገው የተሰራ ነው እውነተኛ ኢትዮጵያን ያደጉ እንደዚህ አይነት ልጆች የለም ትምህርት ቤት ክርስቲያን አለ የጎረቤት ልጆች አሉ ስለዚህ በፍጹም አላምንም ይህ ነገር ቅንብር ነው
@Laila-d3b
@Laila-d3b 3 ай бұрын
ይህ ነገር ድራማነው ማስተማሪያነው እኔኮ ጩህታቸው ራሴን አሳመመኝ ወይስ እውነተኛ ታሪክ ነው አልገባኝም
@Abby62728
@Abby62728 3 ай бұрын
ከመቼ ጀምሮ ነው የኢትዮጵያ እናቶች ልጆቻቸው እንደዚህ ማሳደግ የጀመሩት. ጥሩ ዜጋ ሆኖ ማደግ ነው ያለባቸው አንቺንም ተጎድተሽ ልጆችንም ጎተሻል አይበለውና አንድ ነገር ብትሆኚ እነዚ ልጆች ማን እጅ ላይ ነው ሚያድጉት እህቴ ብዙዎቻችን single ማምነን ልጆቻችን እንደዚህ አናበላሽም የወደቀውና አንስተው የፈሰሰውን አጽድተው. ላንቺም ለወደፊታቸው . ይለወጣሉ ተስፋ አትቁረጭ 😔
@WagayeLove
@WagayeLove 3 ай бұрын
ግን ሲታዩ የጤንነት አይመስልም ወይ እናቲቱ ትግስቷ❤❤️
@ሀበሻነቴኩራቴ
@ሀበሻነቴኩራቴ 2 ай бұрын
ልክ አደመዳምልጆች ያረብሀገር እህቶቸ ስቃይ
@berukjohny2507
@berukjohny2507 3 ай бұрын
እኔ ብሖን እነኝን ለማስተካከል ቀናት አይፈጅብኝም ምክንያቱም ትልቁን ከፎቅ ወርውሬ ትንሹ ደንዝዞ አንዲቀር ማድረግ ነው በልጅ ቆዳ የተቀበረ የለም ።ለፈገ ግታ ነው
@saydawruphael9502
@saydawruphael9502 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@samrisamri-pc1rs
@samrisamri-pc1rs 3 ай бұрын
😂😂😂
@TsehayLove-d9b
@TsehayLove-d9b 3 ай бұрын
ልጅን በምሄድበት መንገድ ምረው ፣ በሸመገልህም ግዜ ከርሷ ፈቀቅ አይልም ምሰሌ 22፥ 6
@zinatmohammed6067
@zinatmohammed6067 3 ай бұрын
ፈጣሪየ እደዚ አይነት ልጅ አደራ እነዚን የውሻ ቤት ውስጥ ከቶ ልጥልጥ አርጐ እዛው ማሰር ነው
@NuhaminGirma-e5o
@NuhaminGirma-e5o 3 ай бұрын
Super nanny indemibalew program iko new
@fevenbelay3362
@fevenbelay3362 3 ай бұрын
እኔ ብሆን ቅዱስ ገብርኤል ይፍረድብኝ በገመድ እሰቅላቸዋለው
@Kalቃልዬ
@Kalቃልዬ 3 ай бұрын
በናታችሁ ስልጠና ካለ እፈልጋለሁ❤❤❤
@MunaAbdella-wb4jk
@MunaAbdella-wb4jk 3 ай бұрын
የእውነት ነው ግን?😂😂😂😂ግርም ድንቅ እያለኝ ነው ያየሁት ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ልጆች በመገኘታቸው...ድራማ ነው እያልኩ ነው የጨረስኩት
@Betty12195
@Betty12195 2 ай бұрын
Enem mamaen akategn esiwa eko artist nati
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 3 ай бұрын
ነብሷን ይማረዉ አያቴ እንደነዚህ አይነት በጥባጭ ልጆቸ ስታይ ፀበል መሔድ አለባቸዉ ትላለቸ 😂😂😂😂
@nivinehabach129
@nivinehabach129 3 ай бұрын
😂😂😂
@GirmaWoldesenbet-g3u
@GirmaWoldesenbet-g3u 3 ай бұрын
ለምን እንደሆነ አላውቅም ግን ሲቀብጡ አጣፊያቸው ይለኛል።
@NanzkeiPilatan
@NanzkeiPilatan 2 ай бұрын
የምርነው ወይስ ድራማ ያረብ ልጆች ቤተሠቦቻቸውን በጣም ያከብሩ የለዴ እኔ ብኦን አላትማቸው ነበረ
@አሚሬ
@አሚሬ 3 ай бұрын
እድህአይነት ሀበሻልጅየለም እናትምየለችም ድራማቢሆንም
@hayathassen2182
@hayathassen2182 3 ай бұрын
Ariff tiwona!
@قمرمحمد-ف3ز
@قمرمحمد-ف3ز 3 ай бұрын
የመዳም ልጆች😮😄
@te-wachew9758
@te-wachew9758 2 ай бұрын
እናቴ ትሙት በስልክ ሳያቸው እንኳ በላቸው በላቸው ነው ሚለኝ በአካል ባገኛቸው እንድላቸዋለሁ እናትየዋ ግን ❤❤❤
@KedijaAli-lt9kf
@KedijaAli-lt9kf 3 ай бұрын
ወላሂ የመዳም ልጆች አደዝህ ናቸው ኡፍፍፍፍፍ💔💔💔💔💔
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 3 ай бұрын
አላህ ይዘዉጀኝ ና ልጅ ይስጠኝ አስተዳደጉ እኔ አቅ ነበር😂😂
@EiKumahmi
@EiKumahmi 3 ай бұрын
አላህ አይፈትንሽ እስቲግፋር አድርግ አላህን ስጠይቂ የተሟላ ነገር ጠይቂ በሙሉነቱ አምሳያ የሌለውን ጌታ አትፈትነኝ ሷሊህ ልጅ ስጠኝ ነው ሚባለው
@zeynebmohammed4931
@zeynebmohammed4931 3 ай бұрын
@@EiKumahmi👌👌 ልክ ነሽ አላህ ያላበጀዉ ሰዉ አያገራዉም እሶን ትንሽ ስተት ስላየሁባት ነዉ🥰🥰
@EiKumahmi
@EiKumahmi 3 ай бұрын
@@zeynebmohammed4931 አዎ ልጅ ማሳደግ እንደምናስበው አይደለም ለሁሉም አላህ ያበጅልን ለማለት ነው ሷሊህ ዘውጅ ከነ ልጅ ይስጥሽ
@AbenezerLema-l1g
@AbenezerLema-l1g 3 ай бұрын
That is a great show. I know this show in america.I'm proud of you ebs ❤❤❤🙏🙏🙏
@haymanotahmedahmed1474
@haymanotahmedahmed1474 3 ай бұрын
Me too.
@sofiRoyal-key
@sofiRoyal-key 3 ай бұрын
ሆ በደቂቃ ለበር የማሰለጥናቸዉ በደህና ሽመል ለናትየዋ እኔ ተቃጠልኩ
@Rahmisuleman-v8c
@Rahmisuleman-v8c 3 ай бұрын
😂😂😂
@starcall9965
@starcall9965 3 ай бұрын
ሱብሀንአላህእናትኮሁሉንቻይናት
@edommezgebe5699
@edommezgebe5699 3 ай бұрын
ምን አይነት ብልግና ነው ....የትኛው ልጅ ከተቀጣ ይስተካከላል ለዚ ነው ልጆች መቀጣት ያለባቸው
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ
@ተስፈኛዋተስፈኛዋ-ጀ9ቈ 3 ай бұрын
ስድ አደግ እኔ ብሆን ታነኝ ኦኮ እዬጋጨሁ ነበር ስርአት የማስይዛቸው በማ ነበር መለብለብ አሳዳጊ የበደላቸው
@Rahmisuleman-v8c
@Rahmisuleman-v8c 3 ай бұрын
😂😂😂wentm
@kebeneshmom1202
@kebeneshmom1202 3 ай бұрын
ትምህርት ቤት እንዴት ነው የሚማሩትልጆችሽ
@قمرمحمد-ف3ز
@قمرمحمد-ف3ز 3 ай бұрын
ችግሩ የ ናትያዋ ነው እዴ የምን መጨማለቅ ነው
@kiflezghizaid6339
@kiflezghizaid6339 2 ай бұрын
Metrechaw temesgen ftari 🎉 enatwa tegelagelt🎉 ❤
@IsmaelYacob
@IsmaelYacob 3 ай бұрын
EBS betam teru program new. Happy New year 🎉🎉🎉.
@hffhkg-vb1mt
@hffhkg-vb1mt 3 ай бұрын
እረ ወዳዛ ይህ ማማረጥ ነው አትጃጃይብኝ ልጅ አይራበዉ እጅ ይሉ ነበር እናቶቻችን ይህ አስተዳደጋቸዉ ነገ ጧትም በአስተዳደግ የተደሉ የባለጌ ልጆች ነው የሚባሉት እነዚህ ጤነኞች አይደሉም በሽተኞች ናቸዉ
@kukualemayehu8401
@kukualemayehu8401 3 ай бұрын
አባታቸው የለም🤲🤲🤲
@77861022
@77861022 3 ай бұрын
እስከ ዛሬ እንዴት ኖርሽ? ሙሉ ሰዓትሽን እቤት ከዋልሽ ስርዓት ማስተማር ነበረብሽ ግን ይሄን በድራማ መልክ ሰርታችሁት ነው ልጆቹ Acting ሲያረጉ ያስታውቃሉ የእውነት ከሆነ ያሳዝናል ግን አሪፍ ድራማ ነው ክፍል 2 ይቀጥል ስድ ልጅ ስድ ነው 😢😢😢 ይሄ ሾ እንግሊዝ ሃገር ይታይ ነበር አሁን ይኑር አይኑር አላውቅም ግን ልጆቹ አሪፍ ድራማ ይሰራሉ ይችላሉ
@wagayetadese3969
@wagayetadese3969 3 ай бұрын
አስተማሪ ፕሮግራም ነው እናመሠግናለን።እባካችሁ የብዙ ወላጆች ችግር ስለሆነ ማሠልጠኛው ይቀጥል። acting በጣም ተሳክቷል ። እውን የመሥላል።😂😂😂
@ddddddddddsd
@ddddddddddsd 3 ай бұрын
ኧረ ገሀነም ኡኡኡ እኔ ብሆን ማርያምን በእጀ ይጠፉ ነበር እነዚህን በረበሬ ነበር ሆ😂😂😂
@ኡሙአይመን2
@ኡሙአይመን2 3 ай бұрын
😂😂😂
@طيبه-ب5ن
@طيبه-ب5ن 3 ай бұрын
Egabet,,,,,bemtu,,,father,,yastekaklachew,,neber
@Emahakmthawalt
@Emahakmthawalt 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@RahelAsfawosen
@RahelAsfawosen 3 ай бұрын
እንደዚህ አይነት ፕሮግራም አንድ የውጪ ቲቪ ላይ ይታይ ነበር ልጆች ወላጆቻቸውን እንዴት ያሰቃዮ እንደነበር ትዝ ይለኛል
@HirutAlmayhu
@HirutAlmayhu 3 ай бұрын
ልጆቹን ሳይሆን አንቺን ነው መግረፍ የልቀጣሻቸውን ልጆች አደባባይ አወጣሻቸው
黑天使被操控了#short #angel #clown
00:40
Super Beauty team
Рет қаралды 61 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН