"ትቋቋመዋለች ብዬ ነበር እስከመጨረሻው፤ ዱብ እዳ ነው የሆነብኝ..." /HELEN SHOW SEASON 21_EPISODE 08_BREAST CANCER

  Рет қаралды 182,815

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 291
@abyssiniagold2955
@abyssiniagold2955 3 жыл бұрын
ማልቀስ ጀምሬ መልእክቷንና የቤተሰቦቿን መፅናናት ሳይ በጣም ደስ አለኝ ነፍስሽ በሰላም ትረፍ ሀይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ እውነት ነው
@Amanuel465
@Amanuel465 3 жыл бұрын
እዉነት ነው ሀይልን በሚሰጠኝ ሁሉን በሱ እችላለሁ 🙏 ነፍስሽ በሰላም ትረም የምቶጅዉ ጌታ ከፃድቃን ጎን ያሳርፍሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😥😥😥
@fikeryared7222
@fikeryared7222 3 жыл бұрын
) p pool 0l
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ ወገኖች 🥰
@edenz7956
@edenz7956 3 жыл бұрын
እህቴ አንቺ ጀግና ነሽ ሞትን በደስታ የተጋፈጥሽ ጀግና ፈገግታሽ በመጨረሻው ሰአት እንኳን ፈገግታ አልተለየሽም እግዚአብሔር ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑረው
@ejigayehuadnew3476
@ejigayehuadnew3476 3 жыл бұрын
መፅሀፍ ቅዱስ እንደሚንግረን በርሱ የሚያምን የዘላለም ህይወት እለው ይላል የዚህ ቤተሰብ ተሞክሮ ለምላው ሀበሻ አስተማሪ ነው
@judiwegayehu8247
@judiwegayehu8247 3 жыл бұрын
አባቴን አጥቼ በጣም በበረታ ሀዘን ውስጥ እያለው ነበር ለመጀመሪያ ጊዜ የማህሌትን የመጨረሻዋን speech KZbin ላይ ያየሁት ከዛ በጣም አስለቀሰችኝ። ለረጅም ሰዓት ደጋግሜ አየኋት ከዛን ጊዜ ጀምሮ በእውነት በረታሁ የአባቴ ሀዘንም አምባዬም ቀነሰልኝ የማህሌት ግርማ የብርታት መንፈስ እኔንም አጠንክራኛለች። ነፍስሽን ይማረው የኔ እህት 🙏
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ውይ የኔ እህት ንግግሯ ከአይምሮ በላይ ነው በጭንቅ ሰዓት ለብዙዎቻችን ተምሳሌታችን ነሽ ደስ የሚል የሚያረጋጋ መላህክት ናቸው የሚያቀብሏት እስከምል ተደመምኩ ነፍስሽን ከደጋጎቹ ከነ አብርሃም በነ ሙሴ ጎን ያሳርፍልን ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ፅናትን ይስጥልን🙏❤
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 3 жыл бұрын
25 ኢየሱስም፡- ትንሣኤና ሕይወት እኔ ነኝ፤ የሚያምንብኝ ቢሞት እንኳ ሕያው ይሆናል፤ John 11:25
@martabini8473
@martabini8473 3 жыл бұрын
ሁሉም ሀበሻ እንደነዚ ቤተሰብ ቢሆነ ይገርማሉ ማህሌት ነፍስሽ በሰላም ትረፍ 🕊🕊🕊 የበለጠ መዕናናት ለቤተሰባ
@alimazalimaz9013
@alimazalimaz9013 3 жыл бұрын
Rip
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 жыл бұрын
ማማ በቅነትሰብከከራይብ ኣርገኘ አነደመር ወዴ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ
@ኢትዮጵያሰላምሽይብዛተጠለ 3 жыл бұрын
አናቋርጥም ውዳሴ አናቋርጥም ምስጋና እግዚአብሔር ለኛ ያለውን ፈጽሟልና🙏 Mahlet(Chuniya )may be "gone from our sight, but never gone from our heart.”💔😭 መድሀኒያለም ነብስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
በሞት ጥላ መካከል እንኳ ብሄድ፤ አንተ ከእኔ ጋር ነህና ክፉን አልፈራም፤ በትርህና ምርኩዝህ እነርሱ ያጽናኑኛል›› (መዝ. ፳፪፥፬) ማህሌት ይሄ የመፅሐፍ ቅዱስ ቃል እውነት መሆኑን ያስመሰከረች የክርስቶስ ጀግና ነች። የማህሌት ቤተስቦች እግዚአብሔር መንፈስቅዱስ ስላፅናናችሁ ምስጋና ይብዛለት።
@be8cab
@be8cab 3 жыл бұрын
አሜን
@Eurael
@Eurael 3 жыл бұрын
Mahlet was a hero, and a true Christian. I am so proud of her, and no wonder why Mahletye was so strong, listening to her sister proves it. Amazing family!!!
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
እህታችን በጣም ጠንካራ ነበረች ነብሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን እግዚአብሔር ለቤተሰቦቿ መፅናናትን ይስጥልን 🙏
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
ማህሌትዬ ምንግዜም አረሳሽም ❤️🥲 ሲ/ር ሙልዬ ኮኔሬል ግርማ ዴብዬ ዮናታንዬ ሁሉም ቤተሰብ ተጽናንታችሁ ስላየኃችሁ በጣም ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 3 жыл бұрын
ቁንጅናሸ ፈገግታሸ ወጣትነትሸ ሰብእናሸ ምሳሌነትሸ ገራሚ ነው ለቤተተሰብ መፅናናትን እመኛለሁ 🙏 አይዳ የመልካም ጓደኛ ተምሳሌት🙏🥰😘
@rahelshawel4396
@rahelshawel4396 3 жыл бұрын
የማህሌት አደራ እንድትበረቱ ነው ።ሁሉም ሰው ያልፋል ። እሷ ግን ለብዙ ሰው ተስፋ አጽናኝ አስተማሪ ሆና አልፋለችና ይሄ ህይወት ነው ስለዚህ ሁሌም በሀሳብ አለች ።እናንተ በርቱ ኩሩባት ።
@solianasoliana4052
@solianasoliana4052 3 жыл бұрын
ማህሊትየ የጥንካሬን የፅናትን ጥግ ተማርኩብሽ🙏🙏 የታመንሽበት አምላክ ነብስሸን በእረፍት ያኑራት። በአጋጣሚ ነው ቪዲዬሽን ከማረፍሽ ጥቄት ሳምንታትት በፌት ማየት የጀመርኩት ብዙ ወደ ሆላ ሄጂ ተመለከቱክት አቤት ፅናት አቤት በአምላክ መታመን ነብስሸን ይማር የኔ ቆንጆ 😭😭
@ቅዱስእማኑኤል
@ቅዱስእማኑኤል 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል በእውነት የገባው ቤተሰብ መፆንናትን ለእህታችንም ነፉሷን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 3 жыл бұрын
በጣም በመኖር የመሰከሩ ናቸው
@hemenstayathome7439
@hemenstayathome7439 3 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት እምነት እና ብርታት እግዚአብሔር ለሁላችን ይስጠን
@AD-qy3tm
@AD-qy3tm 3 жыл бұрын
Amen amen
@tigistadmasu3410
@tigistadmasu3410 3 жыл бұрын
ማህሌትዬ ነፍስሽን ከደጋጎች ጎን ያኑራት ፈጣሪ ። ሄሉ እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ስላቀረብሽልን ።ቤተሰቦቿ ፣ጓደኞቿ እ/ር ፅናትን አብዝቶ ይስጣችሁ ።
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 жыл бұрын
ማማ በቆንት ሰብሰከራይብ ኣርግኘ እነደመር ወዴ
@amira7372
@amira7372 3 жыл бұрын
ኧረ አማርኛ
@tsinatb8817
@tsinatb8817 3 жыл бұрын
የኔ ውብ እህትአለም ለኛ ብርታት ብርሃን ነሽ። የሰጠሽንን ፍቅር ብርታት ሁሌም በልባችን ይኖራል። ነፍስሽ በእጸደገነት ትረፍ እንወድሻለን። እናንተም በርቱ መጽናንትን እመኛለሁ። ሄሉዬ እወድሻለሁ ተባረኪ።
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 3 жыл бұрын
ሞትን ምንም ማለት እንዳልሆነ ስለገለፃችሁሉን ስንቶቻችን በርትተናል።እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@birtukanadmase194
@birtukanadmase194 3 жыл бұрын
እጂግ በጣም የሚገርሙኝ ቤተሰቦች ናቸው ከአምሮ በላይ ነው የሆኑብኝ እኔ ሁሌ ባየሗት ቁጥር እንባየን መቆጣጠር አልችልም እነ እርሱ ግን ጠንካሮች ናቸው እግዚአብሔር ፅናቱን ይብዛላችሁ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 жыл бұрын
እኛም በማንኛውም ሰዓት ተከታይ ነን ተራችን ነው የምንጠብቀው ይልቅ በንስሃ ተዘጋጅተን መጠበቅ ነው። ሰው በህይወት እያለ ነው ማድረግ የሚገባንን ማድረግ ያለብን። ሰው ከሞተ በኃላ ነፍሱ ምህረት እንዲያገኝ ከመፀለይ ውጪ በሀዘን የምናጠፋው ጊዜ ዋጋ የለውም።
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 3 жыл бұрын
ጋና ወጣት ናት አርትሥት እንዴ ነብሥ ይማር
@sameeraabdi9160
@sameeraabdi9160 3 жыл бұрын
@@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ አሥተዋይ ኡፉፉፉፉፉፉፉፉ
@meseretf1
@meseretf1 3 жыл бұрын
በቤተሰቡ ላይ እግዚአብሔር መገለጫ ሆናል። ጎበዞች። ነፍሷ በጣም ትደሰትባችሃለች።
@melinaethiopiaye3801
@melinaethiopiaye3801 3 жыл бұрын
ኃይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ🙏
@sintmulu4522
@sintmulu4522 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ከጎኑ ያኑርሽ መሀልዬ እውነት ነው ሀይልን በሚስጥ በድንግል ልጅ ሁሉ ይታለፍል
@selamf1101
@selamf1101 3 жыл бұрын
ሀይልን በሚሰጠኝ "በ ክርስቶስ ሁሉን እችላለው" እግዚአበሔርን ቃል አታጣምሙ
@bezagebremedhine5102
@bezagebremedhine5102 3 жыл бұрын
አሜን።✝️❤
@tenudejene451
@tenudejene451 3 жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ቤተሰቦች ናችሁ የእግዚያብሔር የረዳችሁ ምርጥ ቤተሰቦች
@sehenna1
@sehenna1 3 жыл бұрын
የሚያስፈልገንን ሁሉ ሰጥቶ ለምስጋና ሰአት ለሌለን ..አንቺ በእልፈትሽ ውስጥ ብዙ አስተምረሽናል አምላክ ነፍስሽን በገነት ያኑርልን
@dawite5944
@dawite5944 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል መልክቱም በጣም ደስ ይላል የኔ እህቴ ነብስሽ በእግዚያብሄር እጅ ትረፍ ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጥልን በጣም ደስ ይላል ሽኝቱ
@frehiwotdesta764
@frehiwotdesta764 3 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር መፅናናቱ ይስጣችሁ በጣም ኪባዲ ነዉ ነብሱን ይማርልን
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
በእውነት ጥሩ መልክት ነው አስተላልፋ ያረፈችው ሰው ሲሞት ደስ ሊለን ነው የሚገባው እንጂ ማዘን የለብንም ምክኒያቱም ወደ እግዚአብሔር ነው የምንሄደው የቀብር ስነ ስረአት ልክ እንደሷ በመዝሙር ቢሆን ባይ ነኝ በኢትዮጵያ ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን
@alemaywld6120
@alemaywld6120 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን በአጸደ ገነት ያኑርልን ። ይህ ለሁላችን ብዙ ትምህር አለው
@eiduseidu8404
@eiduseidu8404 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነፍስሽን በአፀደ ገነት ያኑርልን እውነት ትምህርት ነው
@woynshettessema792
@woynshettessema792 3 жыл бұрын
በዉነት እኔ ስለዚችልጂ ስሰማ እጂግ በጣም በዉነት ሐዘኔ ከዉስጥነዉ እኔም በዚበሽታ አልፌዋለሁ የሷግን የሚገርመዉ በዚህዉስጥ እያለፈች የእግዚአብሔርን ቃል እንደሰበከች ወዳባቷ ሔደች ግን ለኛ በተለይ በክርስትናችን እኛና እግዚአብሔር ግንኙነታችን እንዴት ነዉ ???? በጣም የሚገርም አስተምሮት የእምነት ጥንካሬን አስተምራለች መሐሌት ለኔ ብርቄነች !!!!!!!
@nesanettesfaye7220
@nesanettesfaye7220 3 жыл бұрын
እውነት ነው "ሐይልን የሚሰጥ እግዚአብሔር ነዉ" ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ቤተሰቡ በጣም ያስደንቃል ለኛም ትልቅ ትምህርት ነዉ።
@ሜሮንወልዴዩቱብ
@ሜሮንወልዴዩቱብ 3 жыл бұрын
ነብሷን የማርልን የመጽሐፍ ቅዱስ ተከትላነዉ የሔደችው እግዚአብሔር ተቀብሎአታል ጀግናነት ማሌትዬ መልክቷን ደስ ይላል ብዙትምህት አግኝቻለሁኘ እዉነት ነዉ አምርሮ ማልቀስ ጥሩ አይደለም ማልቀስ ያለብን ሰዎች በህይወት እያለነዉ መዳት ያለብን ሐይልን በሚሰጠን በክርስቶስ ሁሉም እችላለሁ፡፡፡ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@senaitsetant748
@senaitsetant748 3 жыл бұрын
Uffff I don’t have enough words! I always, every day remembering her Thank you Heleny 🙏 በጣም ቅር ብሎኝ ነበር እስከአሁን አለማቅረብሽ። But today I am very HAPPY. What a beautiful and strong young Lady!
@mulugetagoji93
@mulugetagoji93 3 жыл бұрын
ወ/ሮ ሄለን ፕሮግራምሽን በአማርኛ ከሆነ በአማርኛ ብቻ ወይም በእንግሊዝ ብቻ ቋንቋ መደበላለቁ አይጥምምና ቢስተከከል። በተረፈ አሳዛኝ ገጠመኝ ነውና ነብስ ይማር። በውስጧ የነበረው ጥንካሬ በጣም አስገራሚና አስተማሪ ነው።
@mulugetagoji93
@mulugetagoji93 3 жыл бұрын
እንግሊዝኛ ማወቅ ትልቅ እውቀት የሚመስላቸው ሰዎች አሉ እንግሊዝኛ ቋንቋ ነው።ቋንቋ ደግሞ መግባቢያ ነው በቃ። ፍቺ የሌላቸውን እሺ ፍቺ ያላቸውን ግን በራሱ (በጀመርሽበት) ቋንቋ ብትጨርሺ ጣእም አለው እውቀትም ይታይበታል። እያይ በዛው ይሻላል ካልሽ መንገዱን ጨርቅ ያርግልሽ።
@EphraimLife
@EphraimLife 3 жыл бұрын
Nice to see my friend Debbie. Such a beautiful family. Your mother is truly an inspiration and a light. My heart is with y'all. Much love. ❤️
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 3 жыл бұрын
አየዛቹ በርቱ አንካን የንሰሐ ገዝዬ ሰጣተ አረፈች በደንገት አንካን አለሆነ አግዚአብሔር ፃደቀ ነው .
@ህይወቴደጉ
@ህይወቴደጉ 3 жыл бұрын
በህይወቴ እንደዚች አይነት ጠንካራ ሴት አይቼ አላዉቅም! ነፍስ ይማር 💔✝️
@martatube5156
@martatube5156 3 жыл бұрын
እኔ በዚች ምድር ነብሴን አውቄ ከኖርኩበት ጊዜ አስቶ እዲዝች ጠካራ ሰው አይቼ አላውቅም የሚገርም ስብእና ነብስሽን በፃድቅኖች በሰማይ ሙሽራ አርጎ ያኑርሽ ያኖእሻልም መዳኒያለም ስራው ድቅነው እኛም ያቺን ወኔ ክርስትናን ይስጠን 😢😢😢😢
@tsiondemere3982
@tsiondemere3982 3 жыл бұрын
She is a hero .....what a strong woman. God protect her soul, Rest in peace beautiful soul.
@lamrotagegne2512
@lamrotagegne2512 3 жыл бұрын
እኔ ይህቺን ልጅ አድንቄ አድንቄ አልቻልኩም ዪቲዪብ ላይ አይቼያት በጣም ነው የምትደነቀው እግዚአብሔር አምላክ ከመላእክት ጋር ያኑርልን እህቴ ይህቺን የማትረባ አለም ተገላግለሻል
@etaferahuabebe8072
@etaferahuabebe8072 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ቃል በእውነት የገባው ቤተሰብ ;;;;
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ
@ጊዜለኩሉ-ወ1ቸ 3 жыл бұрын
ትንሽ ችግር ሲደርስብኝ እስዋን ነው የማስበው አትደናገጡ ያለችሁን እስዋ ጠፍታ ብርሃን የሆነች ናት
@addisalemmekonnen6637
@addisalemmekonnen6637 3 жыл бұрын
ሲስተር ሙሉብርሃን እግዚአብሔር ያጽናችሁ በጣም አዝናለሁ አዲስዓለም እባላለሁ ካስታወሽኝ።
@lw440
@lw440 3 жыл бұрын
Mahlet RIP!💐 Cant"t believe her strenght her families strenght it is realy hard I'm in awe of both. I realy do hope this filters down in our culture ,as our grief is not healthy plus great advice on care for carers... Mahlet has set a good standard!!
@mesayabaasrat1196
@mesayabaasrat1196 3 жыл бұрын
ቸሩ መድሀኒያለም ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን ማህሌት በጣም የምትገርም ልጅ ነች በእውነት
@kidistbeyene8573
@kidistbeyene8573 3 жыл бұрын
She was the most strongest person I know. Rip Mahlt!
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ
@ፈጤቲዩብ-በ9ሸ 3 жыл бұрын
ማማ ዘበቅነትሰብሰከራይብ ኣርገግኘ አነደመር ወዴ
@meronkibret4299
@meronkibret4299 3 жыл бұрын
ለኔ ከአይምሮ በላይ ነው በከፍኝ ስአት ነበር የሰማሁት እንደዚም አይነት ጥንካሬ በእግዚይብሄር ብርታት ፅናት እኛ በቀላል ነግር ተስፍ ቆርጠን ይገርማል ነፍስሽን በአፅደ ገነት ይኑርልን 🙏
@sirakdallas
@sirakdallas 3 жыл бұрын
ይህን አይነት ዱብእዳ እንድ ፍጥረት አይቻልም ግን ሁሉንበምችል እግዚአብሄር ሁሉ ይቻላል ምህረቱና ቸርነቱ ሁሉ ጊዜ ከወላጆቻ ከእህትና ከወንድሞቻ ክኃደኞቻ ከሚወዱአት ጋር ይሁንጌታ ይርዳችሁ
@rosatsegaye8270
@rosatsegaye8270 3 жыл бұрын
የሚገርም ቤተሰብ ነው ያየሁት እ/ር ጨምሮ መፅናናቱን ይስጣችሁ እሷንም ከደጋጐቹ ጋር ያሳርፍልን።እኔና ቤተሰቦቼ እህታችንን በካንሰር ካጣን 8 ወራችን ነው ግን አምኖ መቀበልና እናቴም መፅናናት አቅቶንል እናም የነዚህን ቤተሰብ እና ፅናት እና ጥንካሬ እንዲሰጠን ፈጣሪን እለምነዋለው በተለይ ለናቴ
@emmushet
@emmushet 3 жыл бұрын
ፈጣሪ መፅናናትን ይስጣችሁ እህቴ
@rosatsegaye8270
@rosatsegaye8270 3 жыл бұрын
@@emmushet amene
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 3 жыл бұрын
Thank you Helen for bringing this amazing family. All I want to say is please read John 5:28-29 በዚህ አትደነቁ፤ በመታሰቢያ መቃብር ያሉ ሁሉ ድምፁን የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣልና፤ 29 መልካም የሠሩ ለሕይወት ትንሣኤ፣ ክፉ የሠሩ ደግሞ ለፍርድ ትንሣኤ ይወጣሉ። we do have hope! Add Acts 24:15 and Revelation 21:3-5. Be strong!
@frehiwotchannel4494
@frehiwotchannel4494 3 жыл бұрын
ለብዘ ሠዎች ምሳሌ ነች እግዚአብሔር ሠጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረክ ይሁን
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ከዚህ ቤተሰብ ትልቅ ትምህርት አግኝቻለሁ ተባረኩ
@ቅይጥወጎች
@ቅይጥወጎች 3 жыл бұрын
Her massage is beyond my mind 💝
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 3 жыл бұрын
የኔ አባት እና እናት እይዞዎት ንግግሮት ልቤን ነካው እግዚአብሔር ብርታቱን ፅናቱን ይስጣችሁ ማሂዬ ትልቅ ስራዋን ፈፅማለች ብዙ አመታት ተሰጥቶዋቸው ከኖሩት ይልቅ በዚህች በተሰጣት አመታት ብዙ ብዙ ፈፅማለች አሁንም እየፈፀመች ነው በአለም ዙሪያ በእሱዋ መልዕክት ያልተነካ ያልተዳሰሰ የለም እኔም አንዷ ነኝ : መልዕክቷ ለሁሌም ይኖራል 4:13 ለማሕሌት ይቀጥላል እኛ ዕልሙዋን ፈፃሚዎች ነን:ተፅኖ ፈጥራ ሩጫዋን ፈፅማለች የፅድቅ እክሊል ተዘጋጅቶላታል::
@ethioaddis992
@ethioaddis992 3 жыл бұрын
በዚህ አለም ስንኖር ሁላችንም እንግዶች ነን የኔ የሚባል ነገር የለም የእህታችንን ፅናቷን አደንቃለው ለቤተሰብ መፅናናት ይሁንላችው 🙏 ምን እንላለን እግዚአብሔር ሰጠ እግዚአብሔር ነሳ የእግዚአብሔር ስም የተባረከ ይሁን
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 3 жыл бұрын
ማህሌት አባቷን ቁጭ ናት እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ከባድ ነው
@mimia6063
@mimia6063 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ የኔ እህት ነፍስሽን በአፀደገነት ያሳርፍልን🙏 ፈጣሪ ያፅናችሁ
@sweetmeron
@sweetmeron 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማር... ድንግል ማርያም በሰማይ ትካስሽ!
@hirutberhe7875
@hirutberhe7875 3 жыл бұрын
ሙሉዬ ግርምሽዬ እግዚያብሄር ያበርታችሁ ጩኒዬን ነፍሽን ይማረው
@Yetm113
@Yetm113 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አፀደገነትን ያውርስሽ እህቴ
@Tube-hx7rp
@Tube-hx7rp 3 жыл бұрын
ለቤተሰቡኋ መፅናናትን እመኛለሁ ነገር ግን በልጁ በኢየሱስ ስም አምናን ከልዳንን ነፍስ ይማር ማለት የማይ ሆን ነገር ስላሆና በእግዚአብሔር ልጅ እመኑ
@tsigeteferi2381
@tsigeteferi2381 3 жыл бұрын
በጣም ደግ ቤተሰቦች ቦሌ መድሀኒያለም ጎረቤቶቻቹ ለደግነታቹ ምስክሮች ነን እናንተ አታስታውሱ ይሆናል እንጂ ወንድሜን ከሞት አትርፈውታል ሳይታወቅለት ትርፍ አንጀት ታሞ እነሱ ጥቁር አንበሳ ቶሎ ባይወስዱት ኑሮ ሟች ነበር ለእኛ ቤተሰብ ባለውለታችን ናቸው
@jerusalemkule8831
@jerusalemkule8831 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ነፍስሽን ከቅዱሳን ጎን ያሳርፍልን ኡፍፍፍፍ የኔ ቆንጆ ጥንካሬሽ ደስ ይላል ለቤተሰቦችሽ መፅናናትን ይስጥልን
@malatnegash9071
@malatnegash9071 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ ማሕሌት ነብስሽን ከደጋጐቹ ከነአብርሀም ጐን ያንሩሽ።እግዚአብሔር ቤተሰቦቾን ያፅናናልን።
@hemenstayathome7439
@hemenstayathome7439 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ነብስሽ ከእግዚአብሔር ጋር እንደሆነ አምናለሁ የማትረሺ ነሽ ትልቅ ትምህርት አስተምረሽናል እግዚአብሔር የወደደውን አደረገ እሱ አይሳሳትም
@Eyerusalem_
@Eyerusalem_ 3 жыл бұрын
It’s not Mellat is Mahlet
@gedamneshteferra597
@gedamneshteferra597 3 жыл бұрын
ማህሌት ጀግና ናት መፅናት እስከመጨረሻ በእግዚአብሔር መታመን ቢሆንም ባይሆንም ማመስገን በሞት አፋፍ ሆኖ
@sara46076
@sara46076 3 жыл бұрын
የምትወጅዉ ጌታ ከፃድቃን ጎን ያሳርፍሽ አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏😥😥😥
@sent1683
@sent1683 3 жыл бұрын
ነፍስሽ በሠላም ትረፍ በገነት ያኑርሽ እህታችን
@sosinamerid5137
@sosinamerid5137 3 жыл бұрын
ሀይልን በሚስጠኝ በክርቶስ ሁሉን እችላለሁ እያለች ወደፈጣሪዋይሄደች ነፍስ ክርስቲን ለሆንን ለሁላችንም ትልቅ መልእክት ነግራን የሄደች እህት እግዚእብሔር ነፍስሽን በአብሃም በይስሀቅ በያእቆብ ጎን ያሳርፋት አባትና እናቷም ስጋዬን የበላ ደሜን የጠጣ የዘላለም ህይወት እለውይ ይላልና እናተም ለዚህ ብትበቁላት የሷ ነፍስ ምንያህል ትደስት. እግዚእብሔርም ስለዚህ ያብቃችሁ
@alexabera8546
@alexabera8546 3 жыл бұрын
ማሂዬ የእኛ ደግ ጠንካራ ፍልቅልቅ ጀግና ምንጊዜም ከእዕምሮዬ አጠፌም አንቺ አሁንም አለሽ ዕረፍት አርጊ ብዙ ታገልሽ እግዚአብሔር የወደድን አረገ 🙏
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 3 жыл бұрын
ሜላትዬ ነብስሽ በሰላም ትረፍ 💐💐💐💐
@demekeg
@demekeg 3 жыл бұрын
thank you mahlet and her family I have learned the purpose of life here on Earth. real I was amazed at what Mahlet tell for us at the last moment. she Glorifies Lord Jesus
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
ይችን የምታነቡ ስለ ኢትዮጵያ አንድነት አብዝታችሁ ጸልዩ🙏🙏ፈጣሪ ከኮረናና ከዘረኝነት ይጠብቃችሁ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💓 በቅንነት ቤተሰቡን ሆናለዉ
@zouzoumare1514
@zouzoumare1514 3 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@hilinatesfaye2678
@hilinatesfaye2678 3 жыл бұрын
Mahlet was an amazing inspiration for many. Simply she understood the true meaning of life and cherished every single day she had given. her parents can't be more prouder than raising a precious soul like Mahlet. It doesn't matter wether you have 5 years or 50 years on this earth, how you lived is what matters the most. Love the LORD, be positive, love yourself and others too!!!! Rest In Peace beautiful!!!
@emuyeyilma7752
@emuyeyilma7752 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያፅናናችሁ እግዚአብሔር በቃ ብሎም ከምድር ላይ ይህን ደዌ ያንሳልን
@betselottadesse4391
@betselottadesse4391 3 жыл бұрын
አዎ ይቺ ድንቅ ወጣት በእግዚአብሔር ታምና ህይወቷ አረፈ ከመሞቷም በፊት ፍንቅ መልክቶችን ስታስተላልፍ ነበር ለሁላችሁም መፅናናት
@martatilahune1656
@martatilahune1656 3 жыл бұрын
Amen nebishishin begenti yanurw
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
በሃገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ያላችሁ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት ቦታ ፈጣሪ ሰላማችሁ የ አብዛልኝ ፈጣሪ
@hillienamulat4719
@hillienamulat4719 3 жыл бұрын
Amen 🙏
@mamitushikur5918
@mamitushikur5918 3 жыл бұрын
Omg....ዶክተርዬ all women are at risk. እግዚአብሔር ይጠብቀን🙌🏿
@demekeg
@demekeg 3 жыл бұрын
May God comfort and Strength mahlet's family
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ
@ወለተስላሴ-ጠ8ሐ 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ብርታቱን ይስጣችሁ ነብሷ በቅዱሳኑ እቅፍ ያኑርልን
@wondwossenyimer9696
@wondwossenyimer9696 3 жыл бұрын
ነፍሰ ይማር ታላቅ ምሳሌ ቤተሰቦቿም ጓደኛዋም እግዜአብሔር ያፀናችሁ
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
ስገምት ለቤተሰቦችዋ ተፀልዮላቸው መሰለኝ የበረቱት እግዚአብሔር ይመስገን እኔ ከቤተሰቦችዋ በላይ እንባዬን ማቆም ከብዶኝነበር አሁንም አረሳሁአትም
@አህመድጎጃምዮቱብ
@አህመድጎጃምዮቱብ 2 жыл бұрын
መታደል ነው እንዲ ያለ ፅናት ማግኘት ይጨምርላችሁ
@ethiopiaagere5417
@ethiopiaagere5417 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍስሽን ይማረው ቆንጆ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 3 жыл бұрын
ባየኋት ቁጥር እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም። እኔም የዚሁ ችግር ተጠቂ በመሆኔና በሰው አገር ሆድ ይብሳል በእናት በአባት በቤተሰብ መታገዝ እድል ነው። እግዚአብሔር ነፍሷን በአፀደ ገነት ያኑርልን🙏
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 3 жыл бұрын
እግዝብሔርን ተደገፊ አይጥልም አባት ስላለሽ ብቻ proud ሁኚ የልብሽን ችግር ይፍታው እህቴ ብርታት አቅም ይሁንልሽ
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 3 жыл бұрын
Ayezosh yane ehet Allah afiya yadrgishe
@bmshrassist5566
@bmshrassist5566 3 жыл бұрын
Ayzoshe god be with you
@dawit2580
@dawit2580 3 жыл бұрын
I LOVE this family. Mahlet, you are so beautiful! RIP❤❤❤
@beainoconnection5707
@beainoconnection5707 3 жыл бұрын
ነብስሽን ይማረው እህቴ ጥንካሬሽ በጣም ለኛ ትምርት ነው ያለሽ ነው ሚመስለኝ ቪዶሽን ሳየው
@mestawettubetube7132
@mestawettubetube7132 3 жыл бұрын
ነፍስሽ በሰላም ትረፍ የኔ እናት 💛🌱
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ
@ኤዱኤዱ-ፀ9ዀ 3 жыл бұрын
ነፍስ ይማር ለቤተሰብም መፅናናትን ይስጣችሁ
@Meba94
@Meba94 3 жыл бұрын
Mahlet continues to inspire us even after death. Mahlet was one but friend, mentor, educator, strength to many. Knowing her for 40+ years was a blessing. Reposes-toi en paix ma Belle.
@nanishow-6604
@nanishow-6604 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነብሷን በገነት ያኑረው🙏
@bettys7412
@bettys7412 3 жыл бұрын
May GOD rest your beautiful soul in heaven!
@helenmengsteab9392
@helenmengsteab9392 3 жыл бұрын
Selamachu ybza yetbarekachu beteseboch, Mehalet is in heaven100 and 10% so you should never be sad that she is gone she is the most strong ,and humble person, you are lucky to be her parents She teaches me that how to be strong in any difficult situation, She will be in my heart all my life You have to be proud of her ❤ God bless you all
@mekoyanorthcott8636
@mekoyanorthcott8636 3 жыл бұрын
You are a wonderful person helping others on your vacation time is amazing!
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
እህታችን ነፍስሽን ከቅዱሳን ጋር ያሳርፍልን እዲህ እየደከማት ያስተላለፈችው መልህክት ይገርማል አዎ እኛ ጠነኛ ሆነን አመስጋኝ ሳንሆን ፈጣሪን ለምን ይህ አላደረክልኝም ብለን የምንሞግት ደፋር ፍጥሮች ነን እግዚአብሔር ማስተዋልን ይስጠን ጌታ ሆይ ለዚህ በተሰብ የሚያፀና መላይክት ላክ ።እግዚአብሔር ይመስገን በፍጥረታት አንደበት ሁሉ ስምህ ይመስገን ሁሉን ቻይ አምላክ ሆይ በቤትህ አፅናኝ
@jaguar3050
@jaguar3050 3 жыл бұрын
Helen, God bless you are so wonderful person!!!!
@hannakif26
@hannakif26 3 жыл бұрын
ብርታትሽ ብርታቴ ደስ የሚል ነው ።ማህሌት በዚህ ምድር ሳለች ብዙ ትምህርት አስተላልፋለች። መጽናኛ መዝሙር ልኬላት ነበር አዱ ቪዲዬዋ ላይ ። በእውነት የምትወጣው መስሎኝ ነበር ግን እሱ የፈቀደውን አረገ ወደ እራሱ ሰበሰባት እሷ ብዙም ሳታውቀው ስራዋን ሰርታ ወደ ሚቀጥለው ሕይወት አልፋለች ። ምንኛ መታደል ነው ። በተለይ የሽኝቷን መንገድ እንደዚህ ስላረገችው እጅግ ይገርማል እኛም ከዚህ መማር አለብን እኔም ጊዜዬ በመጣ ጊዜ ቤተሰቤና ጓደኞቼ እንደዚህ እንዲሸኙኝ ነው የምፈልገው ። ጎጂ ባህላችንን ማስወገድ አለብን ። ማህሌት ስምሽን በጣም እወደዋለሁ ። እግዚአብሔር እቅፍ ገብተሻል መልካም እረፍት 🙏🏽
@yegelenegussi9136
@yegelenegussi9136 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨምሮ ጨምሮ ያበርታችሁ
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 2,2 МЛН
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 27 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Я сделала самое маленькое в мире мороженое!
00:43
бабл ти гель для душа // Eva mash
01:00
EVA mash
Рет қаралды 2,2 МЛН