ብዙ ነገሮች ሴቶችን ያማከሉ አይደሉም እና ጀግኒት ሙዚቃዋን ልዩ ቆይታ ድምፃዊት ፀደንያ ገ/ማርቆስ በእሁድን በኢቢኤስ

  Рет қаралды 64,646

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon On EBS TV
It includes different multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps viewers right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more.
#EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV # InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBST

Пікірлер: 95
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 жыл бұрын
ፀዲዬ እዴት እደምወድሽ እኮ ትክክል እኛም ዝም አንልም በጣም ተደፍረናል አላህ ልቦና ይስጠን ለሁላችንም በስምተኛው ሺ ሲመሽ ተወልደን የማንሰማው የማናየው ጉድ የለም
@abushmls6546
@abushmls6546 4 жыл бұрын
Wow sister I love it. Much respect for you. God bless you
@ማህሌትደጀኔ
@ማህሌትደጀኔ 4 жыл бұрын
ፀዲ ስወድሽ ሠላም ውድ ኢትዮጵያዊያን በሙሉ ሠላማቹሕ ብዝት ይበልልኝ ከኮረና ይጠብቃቹሕ ፈጣሪ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 жыл бұрын
አሚን ውዴ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@lion_jir
@lion_jir 4 жыл бұрын
ከታገሡት ሑሉም ያልፋል እሀትይልሽትክክልበልሽል
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
እኔም ዝም አልልም ፃዲ እግዚአብሔር ይባርክሽ በእውነት ይህ ጉዳይ የሁላችንም ጉዳይ ነው እኔ አልተነካሁም ብለን ዝም ልንል አይገባም ነግ እኔም ቤት አንተም አንቺም እርሶም ቤት ከማኳኳቱ በፊት በጋራ እናጥፋ በተለይ ማርያምን የሴት ልጆች ጥቅት ከምንም በላይ ያማል ይህ ህፃናት ላይ የመጣው መአት የሴት ልጅ ግፍ ይመስለኛል
@senait8489
@senait8489 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ዘፈን ነው👍👍👍
@addisneguss5568
@addisneguss5568 4 жыл бұрын
I love her 😍 I was little girl 👧 when I hear 👂 her song strong 💪 woman 👩 Keep it up
@rahelyeshitela7475
@rahelyeshitela7475 4 жыл бұрын
Very smart women with the great voice❤❤❤#much respect
@hanaabraham4619
@hanaabraham4619 4 жыл бұрын
Wow btame gobze true new yskmtshiwe sdya👍
@molaboya5121
@molaboya5121 4 жыл бұрын
Good bless you sister keep working on it.
@merryyoutube469
@merryyoutube469 4 жыл бұрын
ጠድየ ስወድሽ ውድ እና የተከበራችሁ በስደት ላይ ያላችሁ እህት ወንድሜቸ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን
@belaynshtekle9966
@belaynshtekle9966 4 жыл бұрын
ፀዲዬ ጀግኒት እግዚአብሔር አምላክ ይርዳቹ
@talentworldwide9767
@talentworldwide9767 4 жыл бұрын
#ፀደንያ(ጀግኒት) 👏👏👏👏👏
@konjokonjo392
@konjokonjo392 4 жыл бұрын
ፀድይ ስውድሽ በርች ጥሩ ሃሳብ ነው
@berhane7472
@berhane7472 4 жыл бұрын
ጀግኒት ፅደንያ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽 በርቺ ❤️❤️❤️
@betheldawit1993
@betheldawit1993 4 жыл бұрын
WE STAND TOGETHER! SHE'S WELL SPOKEN!
@cronixephram8612
@cronixephram8612 4 жыл бұрын
smart women sedeniya I respect you dear
@negeyoahmedahmed8636
@negeyoahmedahmed8636 4 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ይህ መላት ዘፈን መስማትም መስረትም አይፈቃድም ግን ይችን ሴት ወዳድካት ዘፈኝ ብትሆንም ንግግራ በጣም ግልፅ ነው
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
እራሱ ሙሐመድ ፡ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልፅ አስፈራሪ ብቻ ነኝ ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን፡ ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [አል-አሕቃፍ]፡ ቁ. ፱ )።👉📖 ስለዚህ የሰውየውን መመሪያዎች መከተል ሞኝነት ነው ። 🤔
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊን በሙሉ ሀገርም በውጭም ያላችሁ ከዚህ በሽታ አላህ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጉኝ ውዶቼ
@kedi6285
@kedi6285 4 жыл бұрын
አሚን ኤፍ እንድማመር
@dingilenante4280
@dingilenante4280 4 жыл бұрын
Stediye konjo. Yemejemeriya kasetish siweta neber lijen yeweledkuat stedeniya tebalech.
@Life12558
@Life12558 4 жыл бұрын
We stand together #ዝም አንልም
@computech4923
@computech4923 4 жыл бұрын
Dam what amazing 😉 song, ጀግኒቱ Wow u will feel some strange good emotion through this lovely song of Stedenia. U r the queen 👸 for inspiration song for me. For those who need to jump over ጀግኒቱ song go to 22:56 Finally:- May Almighty bless my Home Ethiopia 🇪🇹 n Blesses all my Ethiopian People.
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Tsedi betammm yegebash negerochn understand yemtadergi sew nush. Berchi
@Mesi89
@Mesi89 4 жыл бұрын
ትክክል በለሻል ፀደየ ምክንያቱም በአደጉት ሀገር አንዲት እሴት እንኳን ተደፍራ ይቅርና ትንሺ ፉንጭር ብላ ወደ ህክምና ከሄደች እሷ ባትናገርም እንኳን በጥርጣሬ በቀጥታ ህግ እንዲያውቅ ነው የሚደርገው እናም አንች የምትይው ትክክል ነው አንዲት ህፃን ተደፍራ ስትመጣ መደፈሯ ይታወቃል ስለዚህ ይህን በአስቸኳይ ለህግ ቢጠቁሙ ጠቃሚ ነው ባይ ነኝ
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 4 жыл бұрын
Wow sade my konjo wow demse yemce temctone 😘😍😍😍😍
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ፀዲዬ እኔም አንዲት የቆንጂዬ የሰድሰት አመት ልጅ አለቺኛ ዉጪ ለአገር ነዉ ንሮዬ እሳት ሀገር ቤት ናት ሰሰማ ምን አይነት ጊዜ መጣ እኛ ጋር በጥቁርነት ይገደላል ህፃኑ ነገ እኔ እገደላለሁ ደህንነት ከሌለዉ ህፃን እንዴት ነዉ አባት በልጁ እንሰሳት ሴት እናት ናት እኮ ሴት ፓሊሰ ብቻ አትሁን እንጂ ይመቻቸዉ እህት እናት ናቸዉ ይቀጡ የደፈረዉ መማራያ መቀጣጫ መሆን አለበት black live matter መቆም የለበትም ሀገራ ቤት ደግሞ women live matters ይቀጥል ሁሌ እፅን ሲደፈራ ይጀመራና ይረሳል መንግሰት ከባድ ቅጣት ይወሰድ
@amirebrihm4668
@amirebrihm4668 4 жыл бұрын
Tedny konjo yene mirt eist eidan teden miwadat like argun😉😉😉
@SaraSara-pe8ux
@SaraSara-pe8ux 4 жыл бұрын
ሰላም ስላም ውድ ያገሬ ሰወች ጰዲዬ ውድድድድ እስኪ እንዳኔ እሁድን በኢቢ ኤስ የምትወዱ በላይክ መስክሩ
@fnegnyesu2335
@fnegnyesu2335 4 жыл бұрын
ሳርዬ በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ
@SaraSara-pe8ux
@SaraSara-pe8ux 4 жыл бұрын
እሺ አንቺም / አንተም/ ጎራ በሉ አዲስ ጀማሪ ነኝ
@asthey
@asthey 4 жыл бұрын
TESDENYA👏🙏🏽👏🙏🏽👏🙏🏽
@merryhabesha1959
@merryhabesha1959 4 жыл бұрын
Tsediye betam new mwedsh😘😘😘😘😘😘😘
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሲረዳን ከዛ አገር ወጣን የአውሬ አገር
@የማርያምልጆ-ጰ6ቀ
@የማርያምልጆ-ጰ6ቀ 4 жыл бұрын
እዉነት ነሽ ነዉ እኔም 2004 አረት እዴሁ ታጀፈሬ አኪቤት ስሆዲ እኝ እዴዛ አይናት አነቅበልማ ብሎኝ እስከ አዎን ብሽታኝ ሆኝ አለሁ
@Ahadu-hi3dd
@Ahadu-hi3dd 10 ай бұрын
Eski yhen mulu yesuan program lkekut yakerebechwn music mejemeriya lay
@fasilwoldemariam4364
@fasilwoldemariam4364 4 жыл бұрын
Would you please share the link for petition link for the issue Tsedenya Gebremarkos shares??
@yeweynzersamuel914
@yeweynzersamuel914 4 жыл бұрын
Tsedi Gegnit..... I miss RakaB..... Gegnit Raki
@SamyGech
@SamyGech 4 жыл бұрын
How did they get on the chair?
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين
@ربيلاتكلنيالىنفسيطرفةعين 4 жыл бұрын
ምን ያህል የስነ ልቦና ጉዳት እንዳለው የደረሰበት ብቻ ነው የምያውቀው
@bsjsj8974
@bsjsj8974 4 жыл бұрын
ትክክል
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Gegnit ina yewer Abeban metebekia ayigenagnim. Simun keyirut.
@MTMT-xs6vl
@MTMT-xs6vl 4 жыл бұрын
ይች ሴት ንግግር ደስ ይላል አባይ የሰው ሀገር ጥቅም ሆኑ እኛ በውሃ ችግር ሙትን አይጉድ
@eyueyu6789
@eyueyu6789 4 жыл бұрын
ፀደንያ ድምፅሽ እኮ ኮለል ያለ ጥርት ዘፈን በናተ ጊዜ ቀረ
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Ene gin tsedenya atimechegnim.
@edombitewelgn9451
@edombitewelgn9451 4 жыл бұрын
👍👍👍❤❤❤❤
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ
@ኦርቶዶክሳዊትልጅ 4 жыл бұрын
ፀዲ ስወድሺ
@alaweyaalaweya5833
@alaweyaalaweya5833 4 жыл бұрын
Yana konjo
@mnhashtagchannel4394
@mnhashtagchannel4394 4 жыл бұрын
ፀዲ እባካችሁ ይኸንን ጉዳይ ጫፍ ሳታደርሱ እንዳትተው ይብቃ!
@ethio-13media83
@ethio-13media83 4 жыл бұрын
እባካቹን መሰላቸት እንዳይሆንባቹ እራሳቹን ከኮሮና ቫይረስ ጠብቁ🙏🙏🙏🙏 ሰብስክራይብ በማድረግ አስተማሪና አዝናኝ ፕሮግራሞችን ይመልከቱ.kzbin.info/door/YWGHvl189BxG6w6Q_y4paQ
@rozimaed461
@rozimaed461 4 жыл бұрын
Subscribe adrgelin enam adrgalu
@kedi6285
@kedi6285 4 жыл бұрын
@@rozaatubers1357 ሩዚ እንድማመር
@kedi6285
@kedi6285 4 жыл бұрын
ቤተስብ እንሁን እንድማመር
@yafetgetchew9432
@yafetgetchew9432 4 жыл бұрын
ትክክል ብዙ ሰዎች ታስረው ወደው ነው ምፍቱት እና መንግስት ዝም ልል አይገባም 😥
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Tsedi yene marrr "atalay atalay, betam chekagn nuw chekagn nuw befqr yeqelede kifu nuw" yemilew zefenshn betamm ewedewalew. Set lij nugn ene wendoch setochin layagebwat abrewat gizewan siatefu say keza bewala sileyayu say kemiabesachign tiliqu neger yhen mayet nuw. Zefenshin sisema beqa ye metfo wendoch kifunet le ehtochachew sayasbu selfshinetachw geztowachew ehtochachewn agwagul adrgew sihedu yamegnal. Bizu kemayew malet nuw. Pls setoch lay bedenb siru. Laygabu fiqir ayjemru, abrew sertew trew leftew dekmew genzeb abrew yzew megabat endemichilu lemanqia tmhrtochn stu, fiqir endemayarejna fiqir eyetesera eyetemeserete endemihed anqu. Fiqir yarejal yeduruye ababal nuw.
@tagestshilai352
@tagestshilai352 4 жыл бұрын
Sedeyeee.sewdesa.akooo
@hayatseid896
@hayatseid896 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ለምድን ነው ሽንትቤት ውስጥ ውሀ የለለው ከኤሪፖርት ጀምሮ እውነትሽን ነው ቆንጆ ሽንት ቤት ነው ብለሽ ዘወረ ስትይ ውሀ የለም ሁሌም ይህ የኔ ጥያቄ ነው
@ivataiwan2068
@ivataiwan2068 4 жыл бұрын
እድገቱ ነው የወያኔ አባባል ነው ።
@ethiopianatinku8559
@ethiopianatinku8559 4 жыл бұрын
Ketimirt bet ina kesira yemiaskerew bebizat himemu new. Hagerachin Becherk yitekemal.
@alaweyaalaweya5833
@alaweyaalaweya5833 4 жыл бұрын
Wededed wedede
@tinsuuuuuuuu
@tinsuuuuuuuu 4 жыл бұрын
ፀዲ አራድዬ ናት
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
ለምን ዝም ይባላል የሞት ፍርድ ይቀጡ እስከ መቼ ድረስ ዝም ይባላል።
@etiopiaetiopia5523
@etiopiaetiopia5523 4 жыл бұрын
የምን ዋስ በትክክል ከሆነ ያሰው ይፈረድባቸው ሞት ሞት ነው እጂ ቀልድ ነው እዴ
@frehiwottizazu5329
@frehiwottizazu5329 4 жыл бұрын
ebs ወበሩን ቀሩት የደበራል ሰው የውድቃል ኮት አረጋቸሁት ወፍ መተበቀይ ነው የመመስለው .
@ethiopialezelalemtenur1407
@ethiopialezelalemtenur1407 4 жыл бұрын
ፀዲ ጀግና ነሽ ግን የወንዶች እናት ሆነሽ ስለወንዶቹ መደፈር እንዴት አስቻለሽ ???
@ethiopialezelalemtenur1407
@ethiopialezelalemtenur1407 4 жыл бұрын
ህፃናት ወንዶች በየጊዜው ስለሚደፈሩት ነው ያልኩት
@mm-wm3jd
@mm-wm3jd 4 жыл бұрын
VERY VERY VERY IMPORTANT ወገኖች ፡ የነደረጀ እና የመቅደስ ልዩነት ልንገራችሁ DEREJE - ደረጀ (ዝም አንልም)፡ 1)በብር የውጭ ድጋፍ የለውም፡ሁሉም ተሳታፊ ለሃገሩ ሲል ያዋጣል 2)ሁሉንም አይነት ጥቃት መቃወም(ግብረሰዶምን ጭምር) 3) በሁሉም የእድሜ ክልል ላለ ኢትዮዽያዊ 4) ሁሉንም ጥቃት ዙሪያ ህግ ማሻሻል 5) የተጎዱትን ሁሉ መደገፍ 6) በአጠቃላይ ወሲባዊ ጥቃትን መቀነስ እና ማጥፋት 7) ግብረሰዶምን ከኢትዮዽያ ማጥፋት እና መጪውን ትዉልድም መታደግ MEKDES - - መቅደስ (#ዝም አልልም): 1) የውጭ ፈንድ ተመድቦ በፕሮፖሳል የመጣ 2) መቅደስ (and her friends) የተሰጣትን የማስተዋወቅ ሃላፊነፍ ከመወጣት ያለፈ ስለ ሙሉ ፕሮጀክቱ መረዳቱ የላቲም 3) የፕሮጀክቱ ዋና አላማው የሴት ህጻናትን ጥቃት ለይቶ በማራገብ (media advert) አባቶችን እና ባጠቃላይ ወንዶችን ማሽማቀቅ እና ማዋረድ ነው 4) ሕጉን ማስቀየር ከቻሉ ደግሞ ለወደፊት በሶሳይቲ ዉስጥ አሉን የምንላቸውን ጀግና ሃገር ወዳድ ወንዶችን በማያውቁት ህጻናት ጥቃት መወንጀል ማሰር ማሽማቀቅ እና ማዋረድ 5) Ethiopian ወንዶችን በዚህ መንገድ ህይወታቸውን መበጥበጥ ከዚያም ፍች አንዲባዛ እና በተሰብ እና ሃገር አነንዲፈርስ የማድረግ የነጮች የረጅም ጊዜ አቅድ ነው (it effectively worked in many countries) 6) ይህ አንቅስቃሴ ዉስጥ ግብረሰዶም በፍጹም አንዲነሳ አይፈለግም ምክኒያቱም ከላይ የተጠቀሰው ውዠምብር ሲፈጠር እና ህዝቡ ህጻናቱ ላይ ሲያተኩር በጎን ማንም ሳያይ ግብረሰዶምን አንደሰደድ እሳት ማቀጣጠል ይፈለጋል 7) መቅደስ እና ጸደንያ በተደጋጋሚ ጊብረሰዶምን(በፈቃድ የሚደረግ relationship) ሲሉ ተደምጠዋል ይህ የሚያመላክተው ለሰው ኣፍ ፊራቻ አንጂ ጊብረሰዶምን አንደማይቃዎሙ ነው ለዚህም መምሂር ደረጀ ጋር ኣዪሰሩም IN SUMMARY መቅደስ እና ጸደንያ ስልጣኔ መስሎኣቸው ኢትዮዺያን ሊያፈርስ ትውልድን ሊጭርስ ከመጣ የውጭ ሃይል ጋር እየሰሩ ሲለሆነ ሁሉም ኢትዮዺያዊ ሃይ ሊላቸው ይገባል
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Enante yetedeferech set tlalachu enji snitu balege wend nuw befiqir sim awqew afekerkush eyalu telala yewah setochn abrew asalfew keza bemknyat yemileywachew. Yhem kemedfer aytenanesm. Hzbun bemenfesawim besaychologym anqu. Erasachewn enditebqu adrgu beshtam aysfafam Ke hiv beshta lela sint aynet ye abalezer beshtawoch alu. Wend layagebat abro metegnat ayteyiq yhe emnetachinm ayfeqdm , yhe hasab bahlachinm mehon alebet.
@MTMT-xs6vl
@MTMT-xs6vl 4 жыл бұрын
ኤትዬጴ የተፈጥሮ ውሃ ሞልቶቷል እኛ ሳንጠቀምበት ገደል ይገባል
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
ወሃችን ፡ አፈራችንን አጥቦና ተሸክሞ ወደ ሱዳንና ግብፅ ይሰደዳል ። ተገድቦ ሊያገለግለን ይ'ገባል ።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል የደፈረ ወንድ እንዴት በዋስ ይለቀቃል ??? # ዝም አልልም እኔም ሴት ነኝ ሴት ልጅ አለኝ # ዝም አልልም!!
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 4 жыл бұрын
ፀደኒያ ምርጥ ድምፅ ዘፈኑ እራሱ ደስ ሲል 👏🏾👏🏾
@tenalehulum
@tenalehulum 4 жыл бұрын
@@etanimhaile6475 ባለ ጠያይም እጆች ያሉበት የትኛው የአማርኛ መጻፊያ [ሶፍትዌር] ነው ፧ 🤔
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Tsedi wdddddd.
@enenegn5719
@enenegn5719 4 жыл бұрын
Tsedi anchi ye Ethiopia jegna nesh. Bizu neger mesrat tchiyalesh pls ewqetshin teteqemi. Tiru dimts alesh bezalay asteway nush.
@የገጥርልጅ
@የገጥርልጅ 4 жыл бұрын
አንገታችሁ ባዶ ሜን ይመስላሉ ማህትብ ይለ ውይ ኢጃብ ይል እይይይ
@kedus2010
@kedus2010 4 жыл бұрын
Tikikil metawek alebet yenem asab new
@liyaerchafo8680
@liyaerchafo8680 4 жыл бұрын
T sedi enamesegenalen selentenagershew neger ena hegachen bet am yella new mayadagem Ermeja mewesed Albet endalsewem mederge Albet bet am amesegenalew
@mnhashtagchannel4394
@mnhashtagchannel4394 4 жыл бұрын
m&n hashtag channel
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 4 жыл бұрын
Lemen lezeb eyepatch ayakerbem lelalaw temerity endehone.
@ethiopiantiktok2761
@ethiopiantiktok2761 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/poWze3qspMqihq8 ዘመድኩን በቀለ
@loka2986
@loka2986 4 жыл бұрын
ሣባ
@yefekrstota3319
@yefekrstota3319 4 жыл бұрын
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች እና ye ebs tv ቤተሰቦች በያላችሁበት ሰላም ለእናተ ይሁን የወድማችን channel እድትጎበኙ እጋብዛችሀለው kzbin.info/www/bejne/oKCUhq15Z9mdkNk Channel ስለጎበኙ ከለብ እናመሰግናለን
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 4 жыл бұрын
ሰው ሁሉ ቢረባረብ ሁሉ ጥቃት ማስቆም ይቻላ ሰው በዘር ከሚፋጭ በአንድ ነት አገር መለወጥ ነው ለወጣቱ የሚጠቅመው
@tilayeaboye777
@tilayeaboye777 4 жыл бұрын
ቀልቸረሰ
@olukanal5654
@olukanal5654 4 жыл бұрын
Wtf
//በስንቱ// BESINTU "ስጋ ባዳ ነው" S3 Ep 05
29:49
ebstv worldwide
Рет қаралды 108 М.
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
My scorpion was taken away from me 😢
00:55
TyphoonFast 5
Рет қаралды 2,7 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Try this prank with your friends 😂 @karina-kola
00:18
Andrey Grechka
Рет қаралды 9 МЛН