What You say of Maheder say more of YOU that of Maheder. Maybe that old women may represent most of you . Please let us be kind when we comment about kids .
@abigale25433 жыл бұрын
For those who commented against Maheder ( 5 years old kid ) What you say of Maheder says more of you that of Maheder . የ አምስት ልጅ ታዝባችሁ አስተያየት ለሰጣችሁ ትርጉም ካስፈለጋችሁ ስለ ማሕደር ክፋት አዘል አስተያየት የሰጣችሁ የሰጣችሁት በሙሉ ስለ እናንተ ይናገራል አስተዋይ ሁኑ ማሕደር ግዜ ቢሰጣት ስለ ዝናቡ ስለ ባሊው በዚሕ እድሜው ስለ እናት ብዙ ያለቺው አለ ሕፃናት የሚሰማቸውን የመሰላቸውን ነው የሚናገሩት ምናልባት መላጣ ደስ አይላት ይሆናል የመለሰችውን መለሰች ሕፃናት አገም ጠቀም አያውቁም ሁሉም የሚወዱትን ተናገሩ በቃ ልጅ ናቸው ዘመናቸውን የሚከተላቸውን አስተያየት በሕዝብ ፊት በሶሻል ሚዲያ አትቅረጹባቸው ቅስም ሰባሪ አትሁኑ በተለይ የሕጻናትን ። እግዚአብሔር ሁሉንም ይባርክልን ።
Don't say that u r very judgemental, she is too young for ur comment, you can suggest what u think right and wrong , give advise but I don't think u need to comment 😉 the way they raised their child is 0 especially if u are a parent 🤔🤔🤔