ማማዬ ወርቅ በወርቅ ሆነች | የማማዬ ምርቃት ከቤተሰብ ጋር በደማቁ ተከበረ | ሰርፕራይዝ አደረግናት

  Рет қаралды 104,208

Frie Dagi Family

Frie Dagi Family

Күн бұрын

Пікірлер: 824
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ማማዬ በምርቃቷ እህት አገኘች | እንኳን ማርያም ማረችሽ kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
ቦታው የት ነው በጣም ያምራል ጠቁሚኝ ስልክ Thank you ❤
@fatumafatuma870
@fatumafatuma870 Жыл бұрын
ያርቢ ይህን ፍቅር አይቶ አላህ ልጆችን አብዝቶ ይስጣቸው አላህ ምንይቸግርዋል
@sitia537
@sitia537 Жыл бұрын
ኢንሻ አላህ አገር ስገባ አያቹዋለሁ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ማርያምን ፍርዬ እህት ወይም ወንድም ያስፈልጋታል ማሚቶ አሁን አድጋለች አስቢበት ውዴ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹👩‍⚖️🧝
@RehatLove
@RehatLove Жыл бұрын
@@hirut7396 አስባበታለች ከቻልሽ ዱአ አድርጊላት ካልቻልን ግን ምክንያታዊ እንሁን
@kaleabtamirat3716
@kaleabtamirat3716 Жыл бұрын
ደስም ብሎኛል ፣ ቅርም ተሰኝቻለው ማለቴ ለሚዲያ ባይውል ጥሩ ነበር ብዬ አሳብኩ እኔ ለልጄ እንዲ ሳላደርግ ብለው ራሳቸውን የሚወቅሱ ስለሚኖሩ በብር እጥረት ምክንያት በተረፈ ነዲያንን መመገባችሁ ጥሩ ነው
@መገንወሎደሤ
@መገንወሎደሤ Жыл бұрын
😢😢😢😢ትክክል
@yeneMB
@yeneMB Жыл бұрын
Betam..gin 1 silehonechi..dese yebelachewu
@aldhan-iv8ut
@aldhan-iv8ut Жыл бұрын
Adi lijachew aydelechi demo sew edebatu new
@umifaruk2771
@umifaruk2771 Жыл бұрын
Kelg beylay menm yelm allha yasadeglachw🎉🎉🎉🎉🎉
@thetruthalwayswins340
@thetruthalwayswins340 Жыл бұрын
Media bayenore ema enesum ayasebutem ayaregum endezeh 😊
@tirfefulas2123
@tirfefulas2123 Жыл бұрын
ይሄ ነገር እንዴት ነው ትንሽ አልተጋነነም በብዙ ሺ የሚቆጠሩ የተራቡ ወገን እያለን ያስተዛዝባል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@romiegebreselassie3108
@romiegebreselassie3108 Жыл бұрын
@@rozaroza5996 እውነት ብለሻል ሰለቸን
@ሰኒየድንግልልጅ
@ሰኒየድንግልልጅ Жыл бұрын
ለአንድ ልጃቸው ከዚህ በላይ ቢያደርጉላትስ ምን ይገርማል አንድ አንዴ ኮመንት የሚናረገውን እናስተውል እንጂ ደግሞ ባለፈው ሄደው ህፃትን ጎብኝተዋል ሁሉንም ነገር ፊትለፊት እንዲያደርጉ አጠብቁ በዛ ላይ በተለያዬ ጊዜ ነደያኒን ሲያበሉ ለተቸገረ ባቅማቸዉ ሲያረጉ እያየን ነው ጥሩ ነገር አፋችው ማውራት ካልቻለ ዝም ብትሉ መልካም ነው እኔስ ምናረኩ በሉ የሰውን እንከን ከማውጣት ፍሬ እና ቶንዴ እግዚአበሔር አምላክ በሰላም እና በጤና ጠብቆ ለቁምነገር ያብቃላችው ለእናንተም ጤናውን ሰቶ በፍቅር ያኑራችው ማምቶዬ ኮንግራ የኔ ጥፍጥፍ❤❤❤
@hiwotsolomon358
@hiwotsolomon358 Жыл бұрын
ምን አገባቹ እየረዱ አይደል የሚያረጉትን ያቃሉ ምነው የሰው ሂወት እንምራ አላቹ
@michaelabraham1612
@michaelabraham1612 Жыл бұрын
Enkuan des alachu .
@meseretmamuye8703
@meseretmamuye8703 Жыл бұрын
ይቅርታ እኔ አስተያየት ስጽፍ የመጀመሪያየ ነው ሰሞኑን ከአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ልጄን በማስተርስ አስመረቄያለሁ ግን ጎረቤት እንኳን አላወቀም የልጅ ነገር ደበቅ ሲል ጥሩ ነው
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
Thanks for your comment
@michaelgebrel4054
@michaelgebrel4054 Жыл бұрын
ልጆች ሁን በጸጋ በሞገስ እግዚአብሔር አምላክ❤ያሳድግላችሁ እናንተም ዘመናችሁ ይባረክ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@እናትያላህስጣታናት
@እናትያላህስጣታናት Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamilyማማዬ ሙች ነው ምወድሽ አላህ ያስድገሽ ትልቅ ደርጃ ደርሰሽ አላህ ያስይ አላህ ዳሞ በህት በወድም ያስደስትሽ ፍርዬ እኳ ደሰ አለሽ ያች ሳዬ ሁሌም እናቴ አሰታውስ አለ ያለም እናቶች ትምሳሌት ናሽ ሺአመት ትኑርልሽ ማማዬ ❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
@@እናትያላህስጣታናትአሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@tirsittesfaye7616
@tirsittesfaye7616 Жыл бұрын
እውነት ለመናገር በምትሰሩት በጎ ምግባርም ሆነ በልጅ አስተዳደጋችሁ ጥሩ ምሳሌ የሆናችሁ ጥንዶች ናችሁ...... ግን ይሄ ሁሉ ድግስ ከኬጂ ለተመረቀች ልጅ ሊያውም በቀን አንዴ እንኳን በልቶ ለማደር ዳገት እየሆነ በመጣባት ኢትዮጵያ ውስጥ ተገቢ ነወይ እራሳችሁን ጠይቁ......... እንዲህ ማድረግ ደግሞ የግድ ከሆነ ለሚድያ ባታወጡት መልካም ነበር እላለሁ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 Жыл бұрын
ጉራውስ ለምን ይቅር ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ዩቱዩበሮች ፉክክር ነው የየያዙት
@ReRe.5296
@ReRe.5296 Жыл бұрын
Tikikil nesh I'm very sad
@mattewe492
@mattewe492 Жыл бұрын
በትክክል በጣም ተጋነነ ሶስቴ ልብስ እየተቀይረ too much and over exaggerated ከሆነም በአንዱ ብች ዩትውብ ሰርተው ሌላውን ባያወጡት
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
​@@aezbmerid3612አችስ ምንአገባሽ መብታቸውነው
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ፍርዬ መንታ መንታውን ፈጣሪ እንዲሰጥሽ እመኝልሻለሁ ብዙ ልጆች ይኖሩሻል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
@ፌቪታ
@ፌቪታ Жыл бұрын
ይሄ ነገር ግን ትንሽ አልበዛም ልጅቷን ምነዉ የሠዉ አይን እና አፍ ዉስጥ ባታስገቡአት
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ፌቪታ ውዴ እኛ እኮ የነፍሷ ሳንሆን የስጋዋ ነን እግዚአብሔር ነው የሰጠን እሱ ነው የሚጠብቅልን። ለማንኛውም እናመሰግናለን ስለምትከታተይን
@KidTol
@KidTol Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily አትሳሳቺ እህቴ ለነፍሷ አስቢላት ከስጋዋ ይልቅ ነገ ስታድግ ከንቱ የሆነው ብልጭልጩ ዓለም ውጦ እንዳያስቀርብሽ ይሄ ሁሉ ያልፋልና ዛሬ መሰረቷ ነሽ።ማማዬ ከክፉ ዐይን ይጠብቅሽ።
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
​@@KidTolምን አገባሽ ምቀኛ ቅናት
@FatySam
@FatySam Жыл бұрын
ምንአገባሽ
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
ማስተርስ የተመረቁትኳን እደናተ አላጋነኑም ምናለ ልጂቱን እሰዉ አይን ባታስገቧት ስንት የተራበ ህፃን ባለበት አገር እድህ ማረግ አግባብ አይደለም እጭ ማርም ሢበዛ ይመራል😢😢😢😢😢😢
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily it doesn't matter whatever you did! Nothing related with this shit!!
@hidu1988
@hidu1988 6 ай бұрын
የቀና ብዙ ይላል
@netsanetmulegeta1225
@netsanetmulegeta1225 6 күн бұрын
ምን አገባችሁ ያጣለማኝ ተሳደቦ ይሕዳል
@ኢትዮጵያየእኝናት
@ኢትዮጵያየእኝናት Жыл бұрын
😂እድሜ ለ ዩቱብ ግንዘብ አዳሜ አይተሽ የማታውቂውን ዶላር እያየሽ የ 😒ኢትዮጵያ መልክ ይን ይመስላል ታስብላላችው ደሕን አታበይም 😒😒አዉንስ በጣም ልታይ አበዛሽ...
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ቪዲዮቻችንን ገባ ብሎ ማየት ነው ሰውን ስለመርዳት ለተባለው (kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU) ከዛ ሰው ለይ መፍረድ፣ የሰውን ስኬት የማያስደስተው ሰው ራሱን መጠየቅ አለበት::
@ኡሙረምላYouTube
@ኡሙረምላYouTube Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamilyg
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily what success??????????? This little girl graduation??? 😂😂😂😂😂😂😂😂Just stupidity!!!!
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Жыл бұрын
አንድ አገልግል ደሀ ታበሉና ደሀን እረድተናል ልትሉ ነው።ደንቆሮዎች ይልቁንስ ሕፃኗ እናንተ በምትሰሩት ጥጋብ ሕፃኗ ላይ መጥፎ ነገር እንዳይደርስ። እናንተ ደንቆሮ ያንሳችኋል ደሀ የደሀ ዘር ሆኖ መፈጠርና ምንም ሳትለፉ በyoutube ብር ስለከበራችሁ ድሕነታችሁን እረስታችሁታል
@lindaasenake6419
@lindaasenake6419 Жыл бұрын
Beka hule dihnet becha ayi ye Ethiopia hizeb gn endew mache nw mesltnew gn ..mejmria yadrguten eyi ande birr mayreda hizeb hula sele sew lemawerat yichkulal zemblek yerasken or yerashen hiwot nuri/nur medre kinategha hula
@KubraTofke
@KubraTofke Жыл бұрын
የኔ ዉድ አላህ ለቁም ነገር ያብቃላቹዉ እንኳን ደስ አላቹዉ ልጅን እንደማስደስ ምን ደስታ አለ ወላሂ❤❤❤❤ እኔም ምኖረዉ ለልጄ ነዉ ብቻ አላህ ስደት በቃ ብሎ እካገኛት ናፍቃኛለች 😢
@etsubdink9676
@etsubdink9676 Жыл бұрын
እናንተ ሰዎች የትሀገር ነው ያላችሁት እትዮጵያ አይመስለኝም አልበዛም
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
በጣም ያስብላል.
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
እዴ ስንተኛ ነው ይሂ 3ኛ ነው omg በድግሪ በማስተር ስተመረቅማ ታየኝ ታየኝ ማማዬ የኔ ፍቅር እድግ በይልኝ
@blentesfamariam2307
@blentesfamariam2307 Жыл бұрын
ይቅርታ አድርጉልኝ ተጋነነ ስንት የተራበ እያለ ብታበሉበት ለልጅቷም በረከት ነበር
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@ermias2784
@ermias2784 Жыл бұрын
Tikikil new beza
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Жыл бұрын
ካላችሁ የማሪያም ስጦታየ ነች ብለሻል ስለዝህ ለተቸገሩ አብሉበት ብሩን ለተቸገረ አልብሱ ልጅቷም ይበልጥ ትባርካለች ለማንኛውም እግዚአብሔር ይጠብቅላችሁ አለሁ አለሁ ማለት ጥሩ አደለም የሰው አይን መጥፎ ነው😢😢😢
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
Thanks for your comment, we do our best to support those in need. kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@IbrahimAhmad-gj4mf
@IbrahimAhmad-gj4mf Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ደስ ይላል ይቅርታ ያው ደበቅ ያለ ነገር ያምራል በማለት ነው በመልካም ነገር ተመልከቱት
@sofiyayemame9019
@sofiyayemame9019 Жыл бұрын
የኔ ውዶች ፍሬዬ ስወዳችሁ ማማዬ ፈጣሪ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ አቦ እደጊልኝ🥰💋💋💋💋💋 ዛሬ ሁለኛ ኮማች በመሆነ በላይክ ግጩኝ ደስስ ብሎኛል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
@selamawitalem870
@selamawitalem870 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ማማዬ እግዚአብሔር ለወግ ለማእረግ ያብቃሽ ❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
ያርቢ ለዚህ ቤተሰብ ድጋሜ በልጅ አብስራቸው🙏
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
አሜን፣አሜን፣አሜን ❤❤❤አንችም ዘርሽ ይባረክ!
@sosososo-ov4oo
@sosososo-ov4oo Жыл бұрын
@@temesgenalemtsehay5354 አሚን ውዴ ለሁላችንም😍
@makitube7411
@makitube7411 Жыл бұрын
ትንሽ ተጋነነ ብር ስለተገኘ ብቻ ስንት የተራበ ወገን😢
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@ሚያ
@ሚያ Жыл бұрын
መቼ ተጋነነ መጀመሪያ እኮ ደሀዎች ሰብስበው አብልተዋል አትመፃደቁ እና ቤተሰብ ጋደኛ አይጠራ ነው የምትሉት
@seblegmariam9133
@seblegmariam9133 Жыл бұрын
​@@corneliatesfaye2989ere bakachehu atekenu yeseralu lefetew yagegnuten mebetachew new
@lindaasenake6419
@lindaasenake6419 Жыл бұрын
Lemen anchi/ante atabyem or atrjem endzi kasebsh koye slesew hiwot mn agebachu
@Tsedi20112
@Tsedi20112 Жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ በዛ ደግሞ ለአንደኛ ክፍል ይህ ሁሉ ግርግር እዚህ አውሮፓ ውስጥ የሚሊኒየር ልጆች እቤታቸውን ካላየን አንለያቸውም አንችልም ባንድ ልብስ እና ጫማ አመቱን ነው የሚማሩት 😮ያላቸውን ሁሉ ለበጎ አድራጎት ነው የሚያውሉት ማቴሪያል ብዙም አይደንቃቸውም ስንት መብላት መጠጣት ያልቻለ ወገን እያየን እያለፍን እንዴት ያስችለናል ግን እኛ አበሾች
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
Better not to Judge people. Better to watch our previous videos kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamilywhatever you did this one is extremely and unnecessarily happened. Just rubbish
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix Жыл бұрын
​@@elizadavid7336 exactly 🙌
@ermias2784
@ermias2784 Жыл бұрын
Tikikil new
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamilythis is not success this is just too much show off. There is no any success she is just KG child. So what???!!!
@like0234
@like0234 Жыл бұрын
የ you tube ብር አጠገባችሁ አይደል ስንት የተራበ ባለበት ለኬጂ ምርቃት ይሄ ሁሉ ግርግር 😮
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ቪዲዮቻችንን ገባ ብሎ ማየት ነው ከዛ ሰው ለይ መፍረድ፣ የሰውን ስኬት የማያስደስተው ሰው ራሱን መጠየቅ አለበት kzbin.info/www/bejne/eZO6oHmvbrWFmtU
@like0234
@like0234 Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily ስኬት ማለት ለኬጂ ተማሪ መደገስ አይደለም ወይም ትንሽ ገንዘብ ለእርዴታ ሰጠዉ ብሎ መመፃደቅ አይደለም በጥሩ ነገር ብታዉሉት እረዳዉ ብላችሁ ከሆነ ተሳስታችዋ ልትንሽ ትንሽ ሰቶ በትለልቁ ማባከን ነዉ
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamilyደሃ ወርቅ አይግዛ፤ ከገዛም አያብዛ የሚባለው ተረት ትክክል ነው። ይሄ ምን ማለት መሰላችሁ፤ የማያውቀው ነገር ስለሆነ ማስተዳደሩ እንዳይቸግረው ትንሽ ትንሽ እየገዛ እንዲለማመድ ለራሱ ጥቅም ማለት ነው። 😂😂😂😂😂
@ermiasb3177
@ermiasb3177 Жыл бұрын
​​@@FrieDagiFamilyስኬት ወይስ ጥጋብ? ማንም ሰው በሰው ስኬት የሚቀና የለም ነገር ግን የእናንተ ልባችሁም ጭንቅላታችሁም በyoutube ብር ተደፍኗል። አሁን የእናንተም ስኬት ሊባል ነው ደሀ የደሀ ዘሮች። ደግሞ ስኬት እያልክ ትመፃደቃለሕ የሆንክ ባልጩት ራስ
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily this is not success this is just too much show off. There is no any success she is just KG child. So what???!!!
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
የማሪያምዬ ❤ማሚቶዬ ❤እንኳን ተመረቅሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ እግዚአብሔር ክብሩን በአንቺ ይግለፁ ሺ ሁኝላቸው ❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Жыл бұрын
ብዙ ባይጋነን ጥሩ ነበር በተለይ ደግሞ ለሚዲያ ባይውል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
የተጋነነ አይስለንም We share our success stories and lessons to our esteemed KZbin family.
@Lideyatibebu2641
@Lideyatibebu2641 Жыл бұрын
እሽ :ደስታችሁ ደስታዬ ነው እንኳን ደስ አላችሁ :ማሚቶም ትደግ ትመንደግ
@adanche1001
@adanche1001 Жыл бұрын
በእዚች አለም ላይ እንደ ልጅ የሚያስደስት ነገር በፍፁም የለም ..... ማማዬ የእኔ ጣፍጭ ልጅ እድግ በይልኝ ለቁም ነገር ያብቃሽ እድሜ ሰጦን ደግሞ የድግሪ ምርቃትሽን ያሳየን ዉድድ አረግሻለሁኝ እናት እና አባቷ ልጃችሁ ሺ ትሁንላችሁ እወዳችሁለሁኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@tsigeredaalemayehu9344
@tsigeredaalemayehu9344 Жыл бұрын
አንድ ያለው ያውቀዋል የመብርሀን ስጦታ ነች ከዚስ በላይ ቢደረግ እንኳን ደስ አለሽ ማሚቶዬ እናተም እንኳን ደስ አላችሁ ሺ ትሁንላችሁ🎉🎉🎉
@kasechkasech6292
@kasechkasech6292 Жыл бұрын
እኳን ደስ አላቹ እገገዚያብኔር ለደግሪ ለማሰተርስ ለመደገስ ያብቃችሁ ከዚያም ደግሞ ለሰርጓ የብቃችው ጌታ እየሱስ ይባርካቹ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️❤️
@suzansuzan2700
@suzansuzan2700 Жыл бұрын
🎉🎉🎉❤❤ እንኳን ደስ አላችሁ ዘሯ እንደምድር አሸዋ ይብዛ አሹየ መቷል የሀገራችን ልጆች ሰብሰብ ተባባሉ ሸዋዎች
@mehserhmn4909
@mehserhmn4909 Жыл бұрын
ምነው የሚመክራቹ ጠፋ እግዚያብሄርን አትፈሩም ልብሱም ጌጡም አላፊ ነው ለማንኛውም በጣም ቀብጣቹሀል ለሰላም ያርግላቹ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
Amen
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን በፀሎትሽ አስቢን ያው አንቺ በጣም ፃድቅ ስለሆንሽ ለእኛ ለሀጢያቶቹ ድረሽልን
@elizadavid7336
@elizadavid7336 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily you better shut your mouth up!!!
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily😂😂😂😂😂😂 መገንናኔ ሰዉ😢
@ermias2784
@ermias2784 Жыл бұрын
Awo to be honest it's too much
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ❤🎉
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤️🙏 እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@ያረብመገዲህንምራኝ
@ያረብመገዲህንምራኝ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማማየ እኳን ደስ አለሽ ግን የኢትጲያን ሰው አንሰማም እኛ ስደተኞች ኑሮ ውዲነት አለ የሚሉን ለምዲነወው😢😢
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
አውቀው ነው ባክሽ ፈጣሪ ነው እሚያኖር እኔ ቆርጫለው ጨርቄን ማቄን ይዤ ላሽ
@meditishu8014
@meditishu8014 Жыл бұрын
ዋው ዝግጅቱ በጣም ያምራል ሀገራችላይ አይመስልም የውጭ ይመስላል ወላሂ ሀገረራችንን ሰላሟን ይመልስልን ያረብብብብብ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@enat1821
@enat1821 Жыл бұрын
እሰይ እሰይ የኔ ቆንጆ እንኳን አላህ ለዚህ ቀን አደረሰሽ እድግ በይ ተባረኪ እነዚህ ውብየሆኑ እናትና አባትሽ እድሜያቸው ይርዘም ከዚ በላይ ይደሰቱብሽ እኛም በጣም ተደስተናል እደጊ ተባረኪ የኔ ማር😘😘
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@KsaKsa-m3l
@KsaKsa-m3l 5 ай бұрын
ሲያሳት ነዉ የማማየ የኔ ቆጆ ለልጂ ምንም ቢደረግ ቢያስ እጂ አይበዛባቸዉም ልጆች በዚች ምዲር ላይ ካሉት ሁሉ የሚበልጡ ስጦታ ናቸዉ አዲገሽ ደሞ በከፍተኛ ደረጃ ትምርትሽን ጨርሰሽ የኢትዮቢዪን ህዝብ በሙሉ የምታኮሪ ያርግሽ እደጊ ማሚቶ የፍሬና የሸፍ ቶዴ ወርቅ ልእልት በጣም ነዉ የምወዲሽ ኢሻ አላህ አገር ስገባ ማሚቶን ባገኛት ደስ ይለኛል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋💋እናትና አባትሽን ደሞ በጣም ነዉ የማከብራቸዉ ፈጣሪ ደሞ እህትም ወዲምም እዲሰጥሽ ምኞቴ ነዉ
@nanifelix5022
@nanifelix5022 Жыл бұрын
My goodness..take it easy. She o ly graduated from Kindergarden. She has a long way to go
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
Celebrating success along the way is key for more achievements. Thanks for the comment.
@bekindoneanother298
@bekindoneanother298 Жыл бұрын
Don't be defensive it just a comment. May they are right. Honestly it is too much. I know you are helping poor people that doesn't mean you have to do this for ???..
@bekindoneanother298
@bekindoneanother298 Жыл бұрын
Be wise
@medinegnyeresulwedag8509
@medinegnyeresulwedag8509 Жыл бұрын
ወላሂ አንድ ከመሆኗ የተነሣ ለልጃቸው ያላቸው ፍቅርኮ የተለየ ነው 🥺አትፍረዱ ኮሜተሮች ስሜቱን እሷው ብቻ ናት የምታቀው እኛ ዝብለን ከላይ እያየን ለመፍረድ እንቸኩላለን 🤔አላህ በልጅ ያበሽብሽሽ ፍሬየ የኔ መልካም🍓
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️ ስለተረዳሽኝ ፈጣሪ ያክብርልኝ❤️ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልኝ❤️
@saudihosen8183
@saudihosen8183 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily2 tgya lije yemtaqefe yadrgeshe
@abayabay3382
@abayabay3382 Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማሚቶየ ❤❤❤እድግ በይ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድግሽ የኔቅመም❤❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 አመሰግናለሁ❤️
@yusriyenatelij
@yusriyenatelij Жыл бұрын
ማሚቶ የኔ ውድ እንኳን ደስ አላቹ አላህ ከዚ የበለጠ ደረጃ ያድርስላቹሁ ኢንሻአላህ አላህ ወንድምም ይጨምርላት❤❤❤❤❤❤congira mamito
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
ማሚቶ እድግ በይ lequmneger ያብቃሽ 🙏🙏 Gn የሆነ አላገነናቹትም አለ አአ ተካበደ ምናምን ሁሉንም ነገር ማረግ ስለሚቻል ብቻ እኮ አይደረግም❗️
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ስለሚቻል ሳይሆን ሰለሚገባት ነው የተደረገው:: ሁሉም የሚያደርገው ነው፣ ለምን አዲስ እንደሆነ አልገባንም::
@yabyab5036
@yabyab5036 Жыл бұрын
​@@FrieDagiFamily በጣም ነዉ የምወድሽ ፍርየ ግን ልጂሽን በዚህ ልክ ሚድያ ማዉጣት አግባብ ነዉ ብየ አላስብም በጣም አጋነናችሁት ስት የተራበ ባለበት አገር እድህ አታርጉ ወይም ሚድያ አታዉጡ ሠዉ ደሞ አስተያየት ሢሠጥሽ አትቃወሚ ለአቺ በማሠብ ነዉ😊😊😊😊😊
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily I didn't say she doesn't deserve it and I don't have the right. Don't make excuses to run away from the truth.🙌🙌
@manasebyeshanewayeue2494
@manasebyeshanewayeue2494 Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily feel sorry
@sabberhan3177
@sabberhan3177 Жыл бұрын
Congratulations !!!Really its too much iam sosorry i tell u this
@AsdQwe-qr8zs
@AsdQwe-qr8zs Жыл бұрын
ማሻ አላህ ለቁም ነገር ያብቃሸ ፍሬ ትንሸ ደበቅ አረጊያት የሰው አይን ጡሩ አይደለም የሀበሻ አይን እንኳን ሰው እጨት ያደርቃል አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቅልሸ
@tigistendewket3199
@tigistendewket3199 Жыл бұрын
እንኳንደስ ያላችው ውዶችየ ስውያለው ሳይሆን እግዝሐቤር ያለውሆነ ክብርለናትና ልጁ እውነት በጣም ነውደስያለኝ❤❤❤❤❤❤❤ ማማየእመቤቴ ለቁምነገር ታብቃሽ ❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@etyopis9292
@etyopis9292 Жыл бұрын
ከሰው አይን ይጠብቃቹ ማሚቶዬ ፈጣሪ በጥበብ በሞገስ ያሳድግሽ❤❤❤❤❤
@ketty-x7t
@ketty-x7t Жыл бұрын
ፍርየ ቶንዴ እንኳን ደስ አላቹ ለማማ ይሄ ሲያንሳት ነው ለፍታቹ አሳድጋችኋል የአንዳንድ ምቀኞችን comment አትስሙ ይሄ ከሀበሻ የሚጠበቅ ነው ምንም ብታደርጉ ከወቀሳ ከስድብ አይቆጠብም ገና ለሰርጓ ያብቃቹ
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታላቅነውነ ሁሎን ያደርጋል የኔማር❤ መጀመርያውን አሳምሮልሻል የበለጠ ያሳምርልሽ ከዚህ ይብለጥ አስደስቺ እነትነ አባታ ፈገግታቸው ሁሌ ያሳይሽ ፈጣሪ ውድድድድድድ🎉
@MebaMulunesh
@MebaMulunesh Жыл бұрын
ደስም ብሎኛል ማማዬ ፈጣሪ ለትልቅ ቁም ነገር ያብቃሽ እደጊልኝ እንኳን ደስ አላችሁ ፍርዬ ለቁም ነገር ያብቃላችሁ::
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@ኤማ-ጠ3ሐ
@ኤማ-ጠ3ሐ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ለሰጣችሁ በረከት ክብሩን ይውሰድ በተገኘው አጋጣሚ ተደሰቱ ደግሱ ከዘመድ አዝማድጋ ብሉ ጠጡ የዛሬን ካላመሰገንን ነገን አናይም እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን❤️🙏 እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@ሲዳማሚዲያ
@ሲዳማሚዲያ Жыл бұрын
የኔ ጣፋጭ ማሚቶዬ እድግ በይልኝ የኔ ቅመም አንቺ አንዷ ሺ ሁኝላቸው የዛሬ አመት ደግሞ በሁለተኛ ልጅ የድንግል ልጅ አማኑኤል ይባርካቹ እኛንም ለማመስገን ያብቃ ፍሬ🙏 &ዳግ ተባረኩልኝ❤ እግዚአብሔር መልካም አምላክ ነው ተባረኩልኝ በድጋሚ ❤❤❤
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር የድንግል ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ነው የተመሰገን ይሁን ዘ ማርያማዊት እንኩን ደስ አለሽ ቅመምምምዬ እኔም እንዳንች ቆንጆ ልጅ እንደወለድ ቸሩ እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ ምኞቴ ነው❤❤❤❤ ማማማማዬ ልዕልቱ ንግስት❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@user-uo2sw9pe3o
@user-uo2sw9pe3o Жыл бұрын
በዱአ በፀሎት ለተገኘች አንድ ልጆቸዉ ሲያሳት ነዉ ደስስስስ ስትሉ ዘራቺሁ ይብዛ ሺ ሁኑ ልጃቺሁም እድግ ትበል መልካም ጥሩ ስነምግባሮ ያማረ ልጅ ያድርግላቺሁ ❤ 🌹 እድግ በይ የኔ ቅመም ❤❤❤
@malikmajid2034
@malikmajid2034 Жыл бұрын
የኔ ቅመም ይገባሻል ፍሬ ና ቶዴ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤ ማማዬ የኔ ጣፋጭ እግዚአብሔር በሞገሱ ያሳድግሽ እድግ በይ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nejatmohamedamin9206
@nejatmohamedamin9206 Жыл бұрын
አላህ ይችን ብርቅዬ ልጃቹን ከህስድ አይን ይሰውርላቹ በፍቅር ሚያድግ ልጅ ቅን ልብ አለው❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@mitubeyene6211
@mitubeyene6211 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላቹ እግዚያብሄር አምላክ ለትልቅ ደረጃ ያድርስላቹ በጣም ደስ ብሎኛል
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@Grace-kz6uu
@Grace-kz6uu Жыл бұрын
Congratulations mamaye Geta Eyesus bedemu yeshefenshe Tebarki
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@fufuyemom9750
@fufuyemom9750 Жыл бұрын
እውነት ሳየው እንባየ እየፈሰሰ ነው ማሚቶ እንኳን ደስ አለሽ ደሞ አድገሽ ተመንድገሽ ለትልቅ ደረጃ ደርስሽ በትልቅ ትምርቶች የምትመረቂ ያድርግሽ አብሽሩ ፋሬ ፈጣሪ የልብሽን ያውቃል ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣችሁ ለማማየም የምትፈልገውን ያሳካላት ❤ እወዳችኋለሁ❤
@meseretmamuye8703
@meseretmamuye8703 Жыл бұрын
እወዳችሁ ነበረ አስጠላችሁኝ ድግሪ ወይ ማስተርስ መሰላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
እናመሰግናለን መሲ
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp Жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk😂
@dhhfghu4979
@dhhfghu4979 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@Fuu4y-cm3rp
@Fuu4y-cm3rp Жыл бұрын
በዚች ጣፋጭ ይቀነል የበለጠ እድገት እንይብሽ ብላቹ መርቁ ቱ
@MeazaDesta-nv8of
@MeazaDesta-nv8of Жыл бұрын
ግን ለኬጂ ምርቃት እንደዚህ አይነት ድግስ አይከብድም
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
መአዚ ❤️
@sarahabraham2549
@sarahabraham2549 Жыл бұрын
ከመክበድም አልፎ ያስጠላል ልብስ እየቀያየሩ ፋሽንሾ ማሳየት ዩንቨርስቲ የተመረቀ እንኳን እንደዚህ አይደረግም ትንሽ እንኳን ለተጠሩት ልጆች አታሰቡም ምን እንደሚሰማቸው አብረዋት እንኳን ከተመረቁት ውስጥ ዳቦ እንኳን ያልተጋገረለት አለ በጣም .......😢😢😢😢😊😊😊
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
ለkindergarten ይሄ ሁሉ ድግስ በጣም ነው ያሳቀኝ 🤣🤣🤣 መደገስ ከፈለግሽ ዝምብሽ ሌላ ምክንያት ፈጥረሽ አትደግሽም የሚገርመው እኮ ነው ለ3ተኛ ጊዜ ለkindergarten መደገሱ በኢትዮጵያ ኑሮ ለሌሎች ልጆች ስሜት ተጠንቀቁ
@ermias2784
@ermias2784 Жыл бұрын
Betam yasazinal
@yordanosdemisse8261
@yordanosdemisse8261 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሳድግላችሁ፡፡እድሜ ከ ጤና ጋ ይስጣችሁ፡፡ማማዬ እንኳን ደስ አለሽ፡፡እወዳችኃለሁ ተባረኩ፡፡
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@kawwai..n
@kawwai..n Жыл бұрын
Congratulations yene konjo. Egzabhear yasadgsh
@fanayekefe933
@fanayekefe933 Жыл бұрын
ለወግ ለማእረግ ያብቃላችሁ ፍርዬ ታታሪ ሴት ነሽ ፈጣሪ ደግሞ ይችላልና አንድ ልጅ ይጨምርልሽ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@LiL-pb5fz
@LiL-pb5fz Жыл бұрын
በስመአብ amazing ልዩ የሆነ program ማሚቶ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጣፋጭ የሆንሽ ልጅ ለዲግሪሽ ለማስተርስሽ ያብቃሽ ልኡል እግዚአብሄር የምወድሽ ልእልት ነኝ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@User_19967
@User_19967 Жыл бұрын
የት ነው ኮንደሚኒየምሙ በጣም ያምራል ሺ አመት አይኖር እንዲህ ፈታ ማለት ነው ከቤተሰብ ወዳጂ ጋር ፍርዬ ደስ ይላል ሁሌ ደግሺ
@hwete1590
@hwete1590 Жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ደስ አላቹህ ፍርየ እና ቶንዴ ደሞ አድገሽ ለቁምነገር አብቅቶሽ እምናይ ያርገን ማማዬ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@aboali3155
@aboali3155 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር መጨረሻዋን ያሳምርላችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@FikrtaBogale
@FikrtaBogale Жыл бұрын
እንኳን ደሥ ያላችሁ ማማዬ ዘመንሽ ብሩክ ይሁን
@mrx7631
@mrx7631 Жыл бұрын
አዳድሠወችግን የሠው ደስታ አያስደሠታችሁምዴ ምችግር አለው ለልጃቸው ያልሆነ እዴ ደሞ ትምህርቷን ጨርሳ ከዝህ. የበለጠ ደጋሽ ያርጋችሁ አግብታ የልይልጂ ለመየይ ያብቃችሁ ፍሬ የኔ ቀቁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@heavenasrat2440
@heavenasrat2440 Жыл бұрын
Gud eko new😂😂😂
@saraethio6686
@saraethio6686 Жыл бұрын
ፈጣርዬ ማማ ድግር ጭና ነወ በለኝ😮😮😮ቢቻ ደሰ ብሎኛል እንኳ ማዬ ❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ Жыл бұрын
ያለው ማማሩ ይጨምርላችሁ ግን በጣም በዛ ደብር ብርሀን ስንት የተራበ አለ አንድ ቀን ብታበሏችው ከተርፋችሁ 😢😢😢😢
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
ቪዲዮቻችንን ገባ ብሎ ማየት ነው ከዛ ሰው ለይ መፍረድ kzbin.info/www/bejne/d6uxp6KJbs9sf9U
@senaitmulalem5603
@senaitmulalem5603 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ አንዷ ሺህ ትሁንላችሁ እመብርሃን በዘርፋፋ ቀሚሷ ሸፍና ታሳድግላችሁ❤❤❤❤❤
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 Жыл бұрын
What?? Hope it's toooo much!! Anyways, congrats and blessings for your only kid!!
@ConfusedChrysanthemumFlo-kt1fm
@ConfusedChrysanthemumFlo-kt1fm 7 ай бұрын
ፈጣሪ ያሳድግላችሁ ነገቲብ ኮሚንት እምትሰጡ ሰውች ግን እስካላቸው ድረስ ልጃቸውን ማስደሰት መብታቸው ነው እዴ ለልጃቸው ያልሆኑ እና ለምን ሊሆኑ ነው ነድያንም ያበላሉ ሰውች ጥሩ ሰውች ናቸው ከሁሉም ይሳተፋሉ❤❤❤
@shamsmingestu9948
@shamsmingestu9948 Жыл бұрын
እንኳን ደሣላችሁ እድግ በይልኝ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
ማማዬ,,የኔጣፋጭ,,አድገሽ,,የማእረገ,,ተመራቂ,,ሆነሽ,,ማሥተርሽን,,ይዘሽ,,ለማየት,,ያብቃን,,የኔውድ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@AmsaleAdal
@AmsaleAdal Жыл бұрын
እናተ ሰላላችው አደረጋችው የማይተችለውሰ ቤተሰብ ግን ምን ይሁን
@marizatube5186
@marizatube5186 Жыл бұрын
የኔ ማልቀስ ምን ይሉታል ምንም አልልም ማሜቶን ፈጣሪ ደብቀህ ሸሽገህ አሳድግልኝ. ለፍሬም ለዳጊም መታ መታውን ስጣቸውና አስደስትልን❤❤❤
@tube703
@tube703 Жыл бұрын
አላህ ለቁም ነገር ያብቃላቹ!! mamito🎉🎉congregation ❤️❤️🎉🎉
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@SemirHusan
@SemirHusan Жыл бұрын
እንኳንደሥአላቺሁ ማማየአላህ ትልቅደረጃያድርሥሽ❤❤❤❤❤❤
@arsamarsam2222
@arsamarsam2222 Жыл бұрын
ማሚቶ ለይንቨርስቲ ምርቃትሽ ደግ ሞ ያድርስሽ ሴትዮ ሆነሽ ለማየት ያብቃን❤❤
@ሚያ
@ሚያ Жыл бұрын
ማሚቶዬ❤❤ እድግ በይ አድገሽ ለቁም ነገር ያብቃሽ ውድድድድድ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏 እናመሰግናለን🙏❤️
@mitugirma1346
@mitugirma1346 Жыл бұрын
ማሚቶዬ እድግ በይ ፍርዬ እንኳን ደስ አላችሁ
@rabyaali3736
@rabyaali3736 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማማዬ እኳንደስአለሽ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@patiencemedia7394
@patiencemedia7394 Жыл бұрын
እንኳን ለዚህ ወግ አበቃችሁ ድራችሁ ኳሉ እድሜና ጤና ፍቅሩን ያብዛላችሁ❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️
@mimmielias717
@mimmielias717 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር በጤና ጠብቆ በጸጋ ያሳድግላችሁ❤️ትንሽየ አስተያየት ግን የናንተን ዪቱዪብ ሌሎችም ልጆች ስለሚያዪት ለምሳሌ computer ላምስት አመት ልጅ መስጠት የኢትዮጵያን ኑሮ ባህል አያንፀባርቅም ይህ ማለት ግን እናንተ ልጃችሁ የሚያስፈልጋትን አታድርጉ ማለቴ አይደለም ያንን ለማለትም መብትም አይኖረኝም ምናልባት ግን video ላይ የምትለቁት ነገር የብዙዎችን አምስት አመት ልጆች ያማከለ ቢሆን ለማለት ነዉ! የማርያምየ ፍቅር የሆነች ልጅ ናት❤
@temesgenalemtsehay5354
@temesgenalemtsehay5354 Жыл бұрын
ካላቸው ምን ችግር አለው!እንኳን ኮምፒውተር አውሮፕላን ቢሰጡ።"ሰው እንደ ቤቱ ነው የሚኖረው"
@mimmielias717
@mimmielias717 Жыл бұрын
@@temesgenalemtsehay5354 እህቴ እኔ የጻፍኩትን በደንብ ካየሽዉ እነሱ የፈለገቱን መስጠት መብታቸዉ እንደሆነ እኔም የማምንበት ነዉ ግን የሚሰጡበት ቦታ ቢመርጡ ነዉ ያልኩት anyways this is just my opinion and it is out of good intentions🤷‍♀️
@gjch5302
@gjch5302 Жыл бұрын
ውይይይይይ ዝግጅቱ ያምራል የልጅቷ ሞሯሏ በራሷ ደስ ይላል ንቃቷ ብቂቷ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@elenizeleke3320
@elenizeleke3320 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው ዘመደ ብዙ ጠላው ቀጥን ነው ይህ የሚያመለክተው የማህበራዊ ፍቅር ያላችሁ መሆናችሁን ይገልፃል የተባረካችሁ ሁኑ ስው ሁሉ እንደናተ የፍቅር ሰው ቢሆን ጥሩ ነው። እንኳን ለዚች ቀን አደረሳችሁ ።
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ሀገር ቤት ብሆን በፈጣጣ የምመጣው ውይ ስወዳቹ እግዚአብሔር ያሳድግላቹ እንኳን ደስስስ አላቹ ለሰርጓም እንዲሁ ያቆያቹ የልጅልጅ ለማየት ያብቃቹ
@aeliroezerihun513
@aeliroezerihun513 Жыл бұрын
Mamaye Congratulation❤ Egizabiher zemenshin yibarkilish bemoges, betibebi, beakal, beaimiro .... tebiko yasadigish. Emebete kelela tihunlish.......
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@rabiyara2445
@rabiyara2445 6 ай бұрын
ዘራችሁ ይባርክ ውለዱ አሁንም ክበዱ ምርጥ ፋሚሊናች ንፁህ ኢትዮጵያ የተቸገር የምትረዱ ወላሂ ግን ደስትሉኛላችሁ
@rahillrahill7437
@rahillrahill7437 Жыл бұрын
🎉🎉🎉እንኳን ደስ አላችሁ ትደግላችሁ እመብረሀን ድጋሚ ልጅ ትስጣችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
@senaygebremedhin3789
@senaygebremedhin3789 Жыл бұрын
ፍርየ በማሚቶ ምርቃት ደስ እንዳለሽ በ20016በክርስትና ተደሰች ወንድ ልጅ ወልደሽ በጣም ደስ ይላል
@jemilseidmohammed4701
@jemilseidmohammed4701 Жыл бұрын
ከአይን ይጠብቅላችሁ ❤❤❤ ማሚቶ እወድሻለሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን🙏❤️
@merrytsigab5505
@merrytsigab5505 Жыл бұрын
Congra mamitoye .....frye enkan des alachu ena ye habesha comment mesmat kebad new sew miseraw mitrew lemndnew lerasu adel enkanm degesachu fetary yasadiglsh
@hiwotdemissie681
@hiwotdemissie681 Жыл бұрын
ማማዬ እንኳን ለዚህ ቀን አደረሰሽ።ፍሬ ቶንዴ እንኳን ደስ አላቹ።
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
ማማቲ እድግ በይ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ላይ ድረሽ አንች የማሪያምፍሬ ነሽ እድግ በይልን ቶንዳና ፍርየ ምርጥ እናትና አባት ናችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን ባንቹዬ የኛ መልካም❤️
@banchu3147
@banchu3147 Жыл бұрын
@@FrieDagiFamily 🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖🎉
@yezenamossie7875
@yezenamossie7875 11 ай бұрын
ፍርየ የኔ ውድ ለልጂሽ ሟች ሺ አመት ኑሪ❤❤
@MixMix-tv7xe
@MixMix-tv7xe Жыл бұрын
እመብረሀን እናትና አባትሽ እረጅም እድሜ ይስጣቸው ባንቺ ይኩሩ ይክበሩ ለወገን ለተቸገረ ለተራበ ለተጠማ ለተራቆተ ደራሽ ያድርሽ እናት አባትሽ ያለሰቡትን ሀብትና እንጀራ ይስሸ አድግ በይልኝ ዬኔ ቆንጆ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏❤️ እናመሰግናለን❤️❤️❤️
@yemaryamlij1056
@yemaryamlij1056 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አላችሁ ፍሬ& ዳጊ ማሚቶዬ እመብርሀን ታሳድግሸ ለቁም ነገር ታቃሸ እኔ ጣፍጭ🙏🙏🙏❤❤❤😘😘😘በጣም የምወዳችሁ የማከብራችሁ ፍሬ&ዳጊ ፍሚሊ😘 congratulations
@medhanithailye2042
@medhanithailye2042 Жыл бұрын
Mamaye congra Enate gin betam abezachhut Hageru mulu yeterabe hono endezih Mehonu tegebi new bye alamnm
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏❤️
@munatesema6060
@munatesema6060 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ለቁምነገር ያድርስት የአንድ ብዙ ያርጋት ❤❤❤
@አበሻዬ
@አበሻዬ Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እድግ በይ አድገሽ ሀገርሽን ወገንሽን እምታስከብሪ ወላጆችሽን እምታኮሪ ፈጣሪ ያርግሽ
@FrieDagiFamily
@FrieDagiFamily Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️ እናመሰግናለን❤❤❤
አስገራሚው የአዚዛ መኖርያ ቤት በአሜሪካ
40:26
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 66 МЛН
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
Enceinte et en Bazard: Les Chroniques du Nettoyage ! 🚽✨
00:21
Two More French
Рет қаралды 42 МЛН
የማማዬን ፀጉር ቆረጥኩት | ደነገጠች
28:22
Frie Dagi Family
Рет қаралды 97 М.
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 66 МЛН