//የቤተሰብ መገናኘት// እናቴ የት አለች??...እኔም ስፈልግሽ ነበር እህቴ "ልብ ሰቃይ ታሪክ ከመቀሌ አዲስ አበባ /በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 351,588

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 539
@aminaweloyewa
@aminaweloyewa 7 ай бұрын
የሠው ደስታ የሚያስደስተው በላይኪ
@HappyFamily-pn8hb
@HappyFamily-pn8hb 7 ай бұрын
በጣም ይገርማል ኢትዩዸያ ዉስጥ ያልተዋለደ ዘር የለም ግን በዘር ያጣሉናል በጣም ያሳዝናል😢 ፍቅር ያሸንፋል እንዋደድ ዘራችን ይባረክ ፈጣሪ ዘረኝነትን አይወድም በዘረኝነት በሽታ የታመማችሁ እግዚያብሄር ይማራችሁ 🙏🏾
@hadastekle2644
@hadastekle2644 7 ай бұрын
Awo sew zer ylal yezer Fetariw balebetu Egziabiher hono eyale nitsuh Ethiopiawim yelem keleloch ageret gar yedem zer alen
@tsigebirhanu3998
@tsigebirhanu3998 7 ай бұрын
yehen beteseb yaye mechem bezer aytalam
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 7 ай бұрын
ግንኮ የኢትዮ ህዝብ ካልተዛመደዉ ካልተዋለደዉ ብሄር የለሞ እዚጋም አማራና ትግራይ እንዲሁም አባቷ ኦሮሞ በደም ተዋህዷል እና እባካቹ ፖለቲከኞች አታጣሉን አታለያዩን
@samiraseed1131
@samiraseed1131 7 ай бұрын
ሳህ የኔ አስተዋይ
@DemismariamDemisMariam
@DemismariamDemisMariam 7 ай бұрын
ዋናዋ ተፈላጊ እናት ነበረች ነገር ግን ፈጣሪ ያለው ነው የሚሆነው 👌 እንግዲህ እህትማማቾች በመገናኘታቸው ደስ ይላል የጎደለውን የእናታቸውን ፍቅር እነሱ ይተኩት ቀሪ ዘመናቸው ይባረክ🙏❤ EBS ምንግዜም ምርጦች ናችሁ ተባረኩልን 🙏❤
@zebutube99
@zebutube99 7 ай бұрын
ብልጥ ብልህ አራዳ ማለት አንድ አላህን በብቸኝነት መገዛት ማምለክ የመጨረሻውና የነብያቶቹ ሁሉ መደምደሚያ የሆኑት ነብያችን ሙሀመድ ሰለላሁአለይሂ ወሰለምን መከተል ነው🌹🌹🌹🌺🌺ደምሩኝ ስወዳቹ
@gechkt4079
@gechkt4079 7 ай бұрын
እና ምን አገባን እዚህ ጋ ምን አፃፈህ? ይሄ የጠፉ ቤተሰቦች የሚገናኙበት እንጂ እምነት የሚሰበክበት አይደለም::
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
​@@gechkt4079እና አንቺንስ ምን አጋባሽ 😮😮😮😮
@RahmiYube
@RahmiYube 7 ай бұрын
በትክክል ውደ ሱለላህ አለይህ ወሰለም 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹የሀቢቢ ያረሱለላህ
@gechkt4079
@gechkt4079 7 ай бұрын
@@alyayasenshewmolo3632 አንቺን
@Habibah-p3d
@Habibah-p3d 7 ай бұрын
Selela wealhi weselm yeahabibela❤❤❤❤
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie 7 ай бұрын
"እኔ እንደ እናት እሆንላታለሁ" በእውነት ልብ ይነካል!
@MedhinMersa
@MedhinMersa 7 ай бұрын
የዮናስ ትህት ለሰዉ ያለህ ክብር ❤❤❤
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ
@LomiLomii-q1r
@LomiLomii-q1r 7 ай бұрын
Liyu new getan❤❤❤❤
@cggfttyy9026Halima
@cggfttyy9026Halima 7 ай бұрын
አደረኩሺ በርቺ❤​@@Magnetmedia16
@mazaaregawi3335
@mazaaregawi3335 7 ай бұрын
እናትዋ በሂወት የሉም ሲባል እንባየ መቆጣጠር አቃተኝ ለ መሲ እና ለፀጋ እንኳን ደስ አላቹ ❤❤❤❤
@munatube2201
@munatube2201 7 ай бұрын
በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ እፎይይይይይ የምንልበት ሰው የምንሆንበትን ግዜ እግዚአብሔር ይስጠን አብሶ እኛ የማዳም ቅመሞች የሰው ቤት ጉልበታቸንን ያዛለን ያደከመን ምናርፍበት የማታ እንጀራ ይስጠን አሜንንን በሉ ከአሜን ይከራልና👍👍👍
@aminat4274
@aminat4274 7 ай бұрын
አሚንንን
@shewatsehay1
@shewatsehay1 7 ай бұрын
አይዞሽ ታርፊያለሽ ጠንካራ ሁኚ የኒህት በሮጠ የትም አይደርስም እግዚአብሔር ካልተጨመረ
@aschalchadane7618
@aschalchadane7618 7 ай бұрын
አሜን 🤲
@muluhilu
@muluhilu 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤❤
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ
@እህተማርያምየማርያም-ኘ9ጨ 7 ай бұрын
አሜንአሜንአሜን🤲🤲🤲
@AaAa-mn7sd
@AaAa-mn7sd 7 ай бұрын
“ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን።” - ኤፌሶን 1፥2
@tamramohamed563
@tamramohamed563 7 ай бұрын
አማራና ትግራይ ተጣልቶ የማይራራቅትልቅ ቤተሰብ ነው አላህሰላሙንያምጣልን❤❤❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
እኔ እናት እሆንሻለሁ አለቻት ምስኪን ታናሽ እህት እና ታላቅ በአንድ ጊዜ አገኘሽ እናትሽ በህይወት ቢኖሩ ብዬ ተመኘሁ እግዚአብሔር ያፅናናችሁ አባትሽንም ያስገኝልሽ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 7 ай бұрын
የናት ልጅ የትም አይገኝ እልልልል እንኳን ሰላም ተገናኛችሁ😢❤❤❤❤❤
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ
@ራያወለላ
@ራያወለላ 7 ай бұрын
@@Magnetmedia16 አረ አደርግሻሁ ደሞ ለሰብስክራይብ
@MuheAmdeta
@MuheAmdeta 7 ай бұрын
@@Magnetmedia16 7
@FrehiwotAmdu-p3v
@FrehiwotAmdu-p3v 7 ай бұрын
ትክክል
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
አይ የእኛ ነገር እኛ ውጪ፡ካለነው፡፡ሀገር ውስጥ ያሉ ሰዎች ውጭ ያሉነው የሚመስሉት አይ የእኛነገር ድካም ብቻ፡ፈጣሪ፡የእረፊት፡እንጄራ፡ይስጠን❤ እንደ እኔ ስደት ያደከማቹሁ❤
@freweynitewodros9679
@freweynitewodros9679 7 ай бұрын
Ayzosh yene ehit hulum melkam yehonal 🥰
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 7 ай бұрын
እዉነት ነዉ አሜን❤❤❤
@beithashingav5215
@beithashingav5215 7 ай бұрын
Batekekel❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
እውነት ብለሻል ሳርዬ
@ebgeremewgeremew2660
@ebgeremewgeremew2660 7 ай бұрын
❤🎉🎉woow
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o 7 ай бұрын
አጎቴ ሸምሱ አወል ሙክታር ዬት ነህ በኢትዮ ኤርትሪያ ናዝሬት በአሰሳ ግደጅ የሄዳችሁ ተባባሩኝ የተወለደው ስልጤ ዞን ስልጢ ወረዳ ነው እባክህን አጎቴ እኔ የወንድምህ ልጅ ነኝ ሰዎች ሲገናኛኙ በተስፋ እየጠበኩህ ነው
@Almiab
@Almiab 7 ай бұрын
fetare yagnghu ayzoki
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o 7 ай бұрын
አሚንንን
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 ай бұрын
አላህ ነብይና ዩሱፍን ካባታቸዉ ነብዩላህ ያእቁብ ከ40 አመት በሁዋላ ያገናኘ ጌታ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢😢😢
@natateabebe6815
@natateabebe6815 7 ай бұрын
አንተ የት ነክ ኤርትራ ነክ?
@OmeOme-s6o
@OmeOme-s6o 7 ай бұрын
@@reyuyenu340 አሚንንንን ያረብ
@fere-o1d
@fere-o1d 7 ай бұрын
ሴት ልጆች ቢኖሩኝ ብዬ ተመኝቼ ግን ልጆቼ ወንዶች ናቸው ልጆችሽ ደስ ሚሉ ስርአት ያላቸው እንኳ ደስ አላቹ
@meryemnesru4124
@meryemnesru4124 7 ай бұрын
እኔም ወንዶች ናቸው ልጆቼ ሴት በጣም ነው የምመኘው አላህ ይወፍቀን🥰🥰
@samiraseed1131
@samiraseed1131 7 ай бұрын
አሏህ ይወፍቃችሁ
@reyuyenu340
@reyuyenu340 7 ай бұрын
@@meryemnesru4124ከ3 ወንዶች በሁዋላ አላህ ሱመያን ሰጥቶኛል በጣም ነዉ ደሰ ያለኝ 9 ወር ሊሆናት ነዉ አላህ ሷሊህ ልጆች ያድርግልኝ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@Endashawkebede
@Endashawkebede 7 ай бұрын
እኔ እንዳሻው ከበደ እባላለሁ ተወልጀ ያደጉት መርጡ ለማሪያም ነው የጠፋችን እህቴ ነች ስሟ ጥሩዋ ወይምጥሩሴት አበባው ተገኔ ትባላለች ያው እሷ ተወልዳ ያደገችው ከመርጡ ለማሪያም ወጣ ብላ የምትገኝ ጅባገሰና የምትባል ቀበሌ ቦታ ነው:-መላው የኢትዮጵያ ህዝብ እና የኢቤስ ተከታታይ በሙሉ እንድትረዱኝ እጠይቃለሁ ቤተሰብ ተለያይታቹህ በፍለጋ ላላቹህ በሙሉ ፈጣሪ ያገናኛቹህ
@tigisit2534
@tigisit2534 7 ай бұрын
ወንድሜ ebs ላይ ተመዝግበህ ቅረብ
@Foziyaዩቱብ
@Foziyaዩቱብ 7 ай бұрын
Tamzegbe ebs
@fikirselemtube8992
@fikirselemtube8992 7 ай бұрын
​@@tigisit2534ቁጥረቸውን ግን እንዴት ነው መግኘት የሚቻለው Please ተባበሩኝ
@خديجه-س6ف
@خديجه-س6ف 2 ай бұрын
አላህ ያገናኝህ
@Endashawkebede
@Endashawkebede 2 ай бұрын
አሜን
@meazagebre3281
@meazagebre3281 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ እንዲህ ናት አንዱን ከሰሜን ከደቡብ እንኳን ከምስራቅ ምእራብ በሰውነት አጣምራ አለያይታ እንዲህ በፍለጋ ትልገናኛለች። የሰዉ ዘር አንድ ነው። ደግ ንጹህ የዋህ ፍቅር የሆነ ህዝብ ነን። ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።
@tsionmengistu1389
@tsionmengistu1389 7 ай бұрын
አቤት እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሰው እንዴት ተዋልዶ ይኖር እንደነበር❤❤❤❤እፈሩ ዛሬ ዘር ዘር የምትሉ ዘረኞች😢😢😢
@yoditdemissie1112
@yoditdemissie1112 7 ай бұрын
አይ ኢትዮዽያ አንዳንዶቹ የጠፋችዉን እናታቸዉን ይፈልጋሉ አንዳንዶቹ ደግሞ እናታቸዉን ከሠሩት ቤታቸዉ ካረጁበት ሠፈራቸዉ በመጦሪያቸዉ ሰአት አዉጥተዉ ሜዳ ይጥላሉ። እምዬ ኢትዮዽያ ምነዉ እንደዚህ ዝብርቅርቅ ያለ ነገር የመጣብሽ ለምን ይሆን?😢😢😢
@eyerusalemabebe3051
@eyerusalemabebe3051 7 ай бұрын
ወይ ኢትዮዽያ በዚህ ቤተሰብ ውስጥ ሁሉም ብሔር አለ ስለገረመኝ ነው ይሄንን የተሳሰረን ደም ነው ካልነጠልን ብለው የሚሰቃዩት አይ ፖለቲካ 🤷🏽‍♀️ 🙏🏾🙏🏾 ይሄ ቤተሰብ እንኳን ደስ አላችሁ 🤲🤲👏👏👏
@ህሊኡራኤል
@ህሊኡራኤል 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ተገናኛቹህ እኔ ግን ትዝብቴን ላስቀምጥ እዚህ ቤተሰብ ውስጥ ኢትዮጵያን ነው ያየኋት ኦሮሞ አማራ ትግሬ አንድነታችንን ፈጣሪ ይመልስልን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 7 ай бұрын
አሜን
@salammbtube7403
@salammbtube7403 7 ай бұрын
አማራና ትግሬ ተዋልዷ ሊለያዩ አይችሉም የሚባለው በምክንያት ነው
@mezgebegoitom3173
@mezgebegoitom3173 7 ай бұрын
እሚገርም ታሪክ....መሲ ኣቃታሎህ ይህንን ናፍቆት ተሸክማ መኖርዋ ራሱ ተኣምር ነው....እንኳን ደስ ኣለሽ መሲ. እንዲሁም ፀጋ....ኢቢኤሶችም ክብር ይገባቹኋል በርቱ !!
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
ወድዓደይ❤
@meazagenet4428
@meazagenet4428 7 ай бұрын
የእናት ሞት የእግር እሣት የልብ ስብራት የማይወጣ ቁጭት የዘለዓለም ፀፀት እህህ ነው ለዘለዓለም እግዚአብሔር ያጽናችሁ። ከባድ ነው። እንኳን ደስ አላችሁ 🎉
@እሙዳይመድ
@እሙዳይመድ 7 ай бұрын
በጣም አዘኑ ከባድነው እናትም አባትም ባምሰት አመቴነው ያጣሗቸው አናቴ ብለው ሲጣሩ ከሠምሑ ተደብቄ አለቅሥነበር አላሕ ለጀነት ይበላቸው
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
​@@እሙዳይመድአላህ ያጄናት ይባላቻው
@ዜድነኝየመቅደላዋ
@ዜድነኝየመቅደላዋ 7 ай бұрын
እኔም በስደት ስከራተት እናቴን አባቴን አጣሁ ኧረ ይከብዳል ጠግቢ በልቸ ይርበኛል ሁለየ እደከፈኝ አድም ቀን ደስታ እፈቴላይ አይታይም 😭😭
@SemiraKassaw-m1r
@SemiraKassaw-m1r 7 ай бұрын
ያለ እናት አለም ጨለማ ናት እናትን ማጣት በጣም በጣም በጣም ከባድ ነዉ ወላሂ ከሚባለው በላይ የእናት ሞትና የድንጋይ መቀመጫ እየቆየ ይቆረቁራል እናቴ የኔ ናፍቆት አሏህ ይርሀምሽ ጀነትን ይወፍቅሽ
@Weloyewa-g6o
@Weloyewa-g6o 7 ай бұрын
​@@ዜድነኝየመቅደላዋአይዟችሁየስዴትእህቶቸ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ
@ሠአድነኝኢትዮጵያዊትየሀይ 7 ай бұрын
እኛ ተመልካቾችኮ ሊያፈላልጉ ሲመጡ ይገኙ ይሆን አይገኙ አብረን ስንጨነቅ ተገናኝተው ስናይ ደግሞ የደስታ ለቅሶ ስናለቅስ ይገርመኛል እንኳን ደስ አላችው
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 7 ай бұрын
የሥዴት እህት ወንድሞቼ የእረፍት እንጀራ አላህ ይስጠን🤲🤲🤲😊
@maqaram8997
@maqaram8997 7 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ
@saratekletekle9467
@saratekletekle9467 7 ай бұрын
Amen
@SadiyaSadiya-vh3xb
@SadiyaSadiya-vh3xb 7 ай бұрын
አሚንንንን
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 7 ай бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@merryyosef9727
@merryyosef9727 7 ай бұрын
ደስ ይላል ግን ድምፁ ዛሬ ማይክ ይረብሽ ነበር ጥራት ውሽሽ በዛ
@ሳሉነው
@ሳሉነው 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ በአንድ በኩል እንኳን ደስ አለሽ መሳይ እህትሽን እና ማንነትሽን አግኝተሻል በዚያ ላይ ቁርጡን አውቀሻል በርች የእናታችሁ ነፍስ እንድትደሰትት እናተ በፍቅር ተሳሰቡ ❤
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ
@እናቴናፈቅሽኝስደተኛዋነኝ 7 ай бұрын
ይመሳሰላሉ ደሞ እናቷ በህይወት ቢኖሩ ጥሩ ነበር ያሳዝናል 😢
@Mkds-om6by
@Mkds-om6by 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያጽናሺ
@dmmksa8345
@dmmksa8345 7 ай бұрын
ኣቀዲሙ ንብዓት ዝመፀኒ ነገርስ😢
@alomhossen7565
@alomhossen7565 7 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤እንወዳችኃለን፡እባካችሁ፡ለሳዉዲእስርቤት፡ለሚሰቃዮ፡ወገኖቻችንድምጥ፡ሁንልንእባካችሁ፡
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 7 ай бұрын
ዘረኞች ከዚህ ምን ተማራቹሁ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 7 ай бұрын
ምንም አይማሩም ፤ልባቸው በጥላቻ ጨልሞአል
@sarasaragetachwe9732
@sarasaragetachwe9732 7 ай бұрын
እውነት ነው​@@almaz-rudy8793
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 7 ай бұрын
የናታችሁን ነብስ ባፀደ ገነት ያኑርላችሁ ስለተገናኛችሁ እንኳን ደስ አላችሁ❤!!
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
እኳን ደሰ ያለሸ እህት ማሻአላህ ልጆችሸን አላህ ለቁም ነገር ያብቃልሸ የሴት ልጅ እናት መሆን ደሰ ይላል እኔም የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ እሰኪ አላህ ያሳድግልሸ በሰላም ያገናኝሸ በሉኝ 😢😢😢ልጆች እወዳቸዋለሁ ናፍቃችሁኛል ኒቱም ተዘጋብን አይ ያማራ ሄዝብ ጭቆና በዛ
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 7 ай бұрын
አላህያሳድግልሺሀቢቢቲእኔስአልታደልኩም በሰውሀገርልጀንአጣሁ
@meremamerema7164
@meremamerema7164 7 ай бұрын
@@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ አይ ዞሸ እማ ካላህ ተሰፋ አይቆረጥም
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ
@ዜድነኝከወሎ-ዘ1ኈ 7 ай бұрын
@@meremamerema7164 ኢሻአላህ
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 7 ай бұрын
ግንሤቶችአለባበሳችሁን አሥተካክሉ ጭራሽ የተጣበቀ ወንዶቹ የተሻለነው የሚለብሡት
@seadaederis3946
@seadaederis3946 7 ай бұрын
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og 7 ай бұрын
የኔማሮች አልቅሳችሁ አስለቀሰችሁኝ😢😢 እኩዋን ደስአላችሁ❤❤ እናትሺን ብታገኘደስይልነበረ በቃሂወትደዚህነች
@HawaSIED
@HawaSIED 7 ай бұрын
አይይይ አተ ሞት ጨካኙ እኔን ያየው አየሽ ከናቴጋ ብዙ ህልም ለመኖረ ከሥደት ትመለሥ አውረተን ተጫውተን ጨካኙ. ሞት ቀማኝ. በድገት ብቻየን አሥቀረኝ 😭😭😭😭😭😭 በሠው አገረ😭😭 ሞት. ልቤን ህልሜን እኔነቴን ቀማኝ
@nefisasemane
@nefisasemane 7 ай бұрын
Ayezoshe.hulume.yehedale seberuneyesteshe
@HalimaAhmed-w8w
@HalimaAhmed-w8w 7 ай бұрын
አላህ ሱብሩን ይሰጥሺ
@HawaSIED
@HawaSIED 7 ай бұрын
@@nefisasemane አሚን ሞት አገቴን አሥደፍኝ ወላሂ
@HawaSIED
@HawaSIED 7 ай бұрын
@@HalimaAhmed-w8w አሚን ትዝታ መጥፎ ነው ምነው ጠፍታብኝ በፈለጉዋት ወላሂ. አድቀን እንገናኛለን ብየ ተሥፋ አደረግ ነበር. ግን ሞት ጨካኙን ምንአደረገዋለሁ. ቀማኝ
@sofiaosman308
@sofiaosman308 7 ай бұрын
አብሽር ውዴ❤❤❤❤
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 7 ай бұрын
ኡፍ ፀጋ የኔ እመቤት አሳዘነችኝ ቢሆንም ተስገን፣ መሲም አባቷን ያገናኛት።
@Waynishettube
@Waynishettube 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችው ❤❤ እስት እናቱን በስደት ሆኖ የአጣ. በላይክ እፍፍፍፍፍ ከባድ ነው 😢😢😢😢😢
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 7 ай бұрын
That was ethiopia we had before what a beautiful union. AMONG ETHIOPINS with out race. But today thanks to ethincs politics of TPLF OLF we re killing each other.
@tsegitigisetu7408
@tsegitigisetu7408 7 ай бұрын
ሰል ሁሉም ነገር እግዚአብሔር የምስገን አሜን 🙏🥰 eski👍አርጉልኝ
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ
@abdusalo1244
@abdusalo1244 7 ай бұрын
ኢቢየሶች አንዳንዴ ትንሽ መርዶ ነገር ካለበት ሙዚቃ ባትጠቀሙ ደስ ይላል።በተረፈ ጥሩ ተግባር ነው በርቱ በተለይ ዬኒ ብሮ
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
እንኳን በሰላም ተገናኛቹ😢ትንሿ ከትልቅ ጦርነት ነው የወጣችው በዛን ጦርነት ተሰውታ ቢሆንስ ኖሮ ኣሁን ኣይገናኙም ነበረ 😢ብቻ ተመስገን በሰላም ተርፋ ኣሁን እህቷን ኣግኝታ የሂወቷ ትልቁን ጥያቄ ተመለሰላት❤
@user-vg3fu1hyat482e
@user-vg3fu1hyat482e 7 ай бұрын
እረ የኢትዮጵያ ህዘብ እናቴን አፋለጉኝ😢
@UMUYEHIYATUBE
@UMUYEHIYATUBE 7 ай бұрын
አላህ ያገናኝሸና ተደሰች የኔዋ
@LuluWelo
@LuluWelo 7 ай бұрын
በebs ፈልጊ
@zdwollyewa6601
@zdwollyewa6601 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ
@ormooapss442
@ormooapss442 7 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ያገኛኝሽ እህቴ ❤️❤️
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ያገናኝሽ እህቴ
@MyJESU
@MyJESU 7 ай бұрын
Yonas I have big respect for you 🙏🏽❤️ you take her bag pack and carry , your kindness is amazing , may God blessed you and your family ❤
@mywollraya
@mywollraya 7 ай бұрын
ቀጣይ ሳምንት ደግሞ አባቷን እና በአባቷ በኩል አግኝታ ደስታችሁን ተካፋይ ያድርገን❤
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር 7 ай бұрын
እኛ የመዳም ቅመሞቺ ሲለቅሡ አልቅሰን ሲደሰቱ ተደስተን🌹🌹🌹🌹🌹😭😭😭😢😢😢😢😢😢
@mekdesgeberdin1417
@mekdesgeberdin1417 7 ай бұрын
ደስታ ሀዘን ሁለቱም እኩል ናቸው አመጣጥነን ስንይዛቸው ጥሩ ነው ሲጥጨፉሩ እንደገንና አስለቀሱኝ እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord 7 ай бұрын
እንዴት ድንቅ ትውልድ! ከአንድ የትግራይ ተወላጅ ማሕፀን፡ ከአማራና (ፀጋ) ከኦሮሞ (መሲ) የትልውድ ዘር ተገኙ። ሲደመሩ ደስ የሚሉና የሚያምሩ ኢትዮጲያውያን❤፡ እ/ር ዘራችሁ ሁሉ ይባርከው።
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 7 ай бұрын
yeteweledut demo eritrea gud eko new 😂
@DrawMeToYouLord
@DrawMeToYouLord 7 ай бұрын
@@samrawittesfaye9697 ሳምሪየ ደስ ይላል እንጂ❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
ውይ ሞታለች እኔ አፈር ልብላ 😢😢😢😢 አይዞሽ የጎንደር ሰው ከወደደሽ ሟች ነው አያትየው ቤታቸውን ለፀጋ እናት ሊያወርሱ ነበር ነፍሷን ይማረው።
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ 7 ай бұрын
ግፍኛ የዉረሱ ነገረ😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 7 ай бұрын
​@@ቃልየነኝ-ጠ7ቨ😂😂😂😂😂
@NeHase16
@NeHase16 7 ай бұрын
ጎንደር የኢትዮጵያን ጫንቃ የተሸከመች ክፍለሀገር 🥹🥹💚💛❤️🥰🥰
@selamawitbeyene6452
@selamawitbeyene6452 7 ай бұрын
እናስተውል ሀገራችን ኢትዮጵያ ይቺ ናት። አህቶች እንኳን ደስ አላችሁ ኢቢኤሶችም ዘመናችሁ ይባረክ ስለ መልካም ስራችሁ።
@messeretagegnehu6683
@messeretagegnehu6683 7 ай бұрын
@ወሎየዋ-ዸ8ቐ
@ወሎየዋ-ዸ8ቐ 7 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ ያላችሁ❤❤😢
@ኢዩቲኢዩቲ
@ኢዩቲኢዩቲ 7 ай бұрын
የኔወንድም ግን እውነት ሞተህነው😢 ምናለ ላንደ ባየሁህ እናትህ ልትሞትነው
@RachelRobel
@RachelRobel 7 ай бұрын
I just see my family I am very happy for you
@enanu7590
@enanu7590 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እናታችሁ በህይወት ባትኖርም መገናኘታችሁ ደስ ይላል
@ዜዲነኝተስፈኛዋ
@ዜዲነኝተስፈኛዋ 7 ай бұрын
እናትሽን ብታገኝ ይብለጥ ደስ ይል ነበር ነገር ግን ሰዉ ቁኑን አያልፍም እህትሽጋ ተጠያየቁ😢😢😢😢😢
@GddhdhDgdhhs
@GddhdhDgdhhs 7 ай бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል 😢አይ ፖለቲከኞች ይሄነ የተዋለደ ህዝብ ነዉ የምታጋድሉት😢 ልቦናአችሁን ይመልሰዉ ፈጣሪ
@mekonnenkassie1172
@mekonnenkassie1172 7 ай бұрын
እፀ እና ዮኒ እኮ እኮ ልዩ ናችሁ፡፡ እፀየማ ከባዱን ሁሉ እኮ ነው ቅልል አድርጋ ብቸኝነትን ነው ግፍፍ የምታደርገው፡፡
@natantube-qp7th
@natantube-qp7th 7 ай бұрын
Yonas your are real human being i swear
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 7 ай бұрын
ትንሺቱ፡ታላቅ፡ትመስላለች፡እንኳን፡ደስ፡ያላቹሁ🎉❤
@Magnetmedia16
@Magnetmedia16 7 ай бұрын
በማሪያም ስብስክራያብ አርጎኝ 67 ሰው ነው የቀኝ
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
የኑሮዋቸው ሁኔታ እይ እንጂ ፣፣ትልቋ ቱርክ ተንደላቃ ነው ምትኖረው ትንሿ ትግራይ ኣብሶ ያሁሉ ጦርነት ረሃብ ጭንቀት ኣሳልፋለች
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ
@ሐቢባወሎየ-ኰ9ጸ 7 ай бұрын
እደዝሕ ተቀላቅለን ተዋልደን በዘርኝነት ተበረዝን ያሳዝናል
@EleniMolla-yw2oi
@EleniMolla-yw2oi 7 ай бұрын
አየ እንኝህ ፖለቲከኛች ነፍሳቹህ አይማር የኢትዮጵያ ህዝብ እንደ እትብት የተያያዘውን እንደት ነው ሊለያዩት የሚሞክሩት ከአማራ ከትግራይ ከኦሮሞ ነው አሁን እነኝህ ሁለት እህት አማቾች የዘር ሀረጋቸው አየ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሽን አምጥቶ ዘረኛን ያውድምልን🙏🙏🙏🙏🙏
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ❤❤
@ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ
@ያልተኖረልጂነት-ጠ2መ 7 ай бұрын
እህ አይይይ እንደው ለሴት ልጂ ሱሪ ጌጡ ቢቀርባችሁስ እንደው ቀሚስነበር የሚያምርባት
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj 7 ай бұрын
ሰው ከበግ ወደፍየል ሄደ በማን እድል ቀሚስ እኔራሱ ቅጥልል ነው የምለው
@aminayesuf9957
@aminayesuf9957 7 ай бұрын
በፈጠራችሁ ወረፋ የሚያዝበትን ቁጥር ተባበሩኝ
@HusniyaEzame
@HusniyaEzame 7 ай бұрын
አለልሽ ከስር ገቢ ኤስ ላይ ተፅፏል
@natateabebe6815
@natateabebe6815 7 ай бұрын
የታል
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 7 ай бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው ኮሜንታተሮች ሳትጨርሱ ኮሜንት አትስጡ እኔ አንደኛ ነኝ 😢😢😢
@ወጊድይሁዳ
@ወጊድይሁዳ 7 ай бұрын
የትግራይ ሴት በቃ ማንም ነው እሚበዳት??? ከጎንደር ፡ ከወለጋ ፡ ትልቋ እህታቸውስ ከየት ትሆን??? ምናልባት ከሳኪሾ????
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
ደደብ መሃይም ቀፎ ጭንቅላት 😢 ሁሉም ኢትዮጵያዊ ኣንድ ነን ከማንም ውለድ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 7 ай бұрын
ebsሶች ቃል አጣውላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤እውነት ትለያላችሁ❤❤❤❤ፀጋና መሰረት እንኳን ደሰ አላችሁ❤❤❤
@emebetwondimu8418
@emebetwondimu8418 7 ай бұрын
የሰፈሬ ልጆች አልተቻላችሁም ደመቻችሁ
@bmm72
@bmm72 7 ай бұрын
እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስስ አላችሁ
@zinabaaa6460
@zinabaaa6460 7 ай бұрын
ዉይይይ እግዚአብሔር ያፅናሽ ዮንዬ ኡነት እኮ ነው አኔም ቁርጠኝ ባዉቅ ሆዴ ያርፋል የልጄን አባት ፍለጋ ebs ከመጣው ዓመት ሞላኝ ቅዳሜ በመጣ ቁጥር ማልቅስ ደከመኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@mahiyakiya1050
@mahiyakiya1050 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ያገናኝሽ ተስፋ አቴቁረጭ
@መሰረትአበራ
@መሰረትአበራ 7 ай бұрын
ውይ እናታቸው ብትኖር ኖሮ😢 ደስታቸው ሙሉ ይሆን ነበር ህይወት እንዲህ ናት እንኳን ደስስስ አላቹ
@tenagnemekonnen6687
@tenagnemekonnen6687 7 ай бұрын
ሁልጊዜ እናት በማትገ ኝበት ሁሌም ከሰዎቹ በላይ አለቅሳለሁ
@naseralhabshi3895
@naseralhabshi3895 7 ай бұрын
በኣለም ላይ በሂውት. እያለህ ለረጅም ግዜ ስትለያይ ከእናት ጋር. ለዘልኣለም ተለይታለች ሱትባል ደሞ ሁለት ሞት ነው. ሃዘኑ ከባድ ነው እኔላይ ሰለደረሰ ስቃዩ ኣውቃለው ወንድ ልጅ ነይ ግን የኔ መሳይ ታሪክ ሲመለት ያለሞቃረጥ ኣለቅስለው የናት ሞት. የማይረሳ የዛልኣለም መጨረሻ የሌለው ስቃይ ነው.
@الحمدالله-ش6غ3ض
@الحمدالله-ش6غ3ض 7 ай бұрын
የእናቷን ሞት ሰምታ ዛሬ ሙዚቃ ትከፍታላችሁ😢😢😢😢😢
@GhhGff-zz6lo
@GhhGff-zz6lo 4 ай бұрын
ሳውዲያላችሁ መሬሙሀመድ የምትባልእምታውቁ እባካችሁተባበሩኝ 1997 የመጣች የትውልድ ቦታው ግጃም ቻግኒዙሪያ
@SenaaSenaa-n5t
@SenaaSenaa-n5t 7 ай бұрын
Err እባካችሁ እኔም ወንድሜን እንድት ፈልጉልኝ እፈልጋለው እባካችሁ በየት ብዬ አገኛለው ቁጥራቹን እባካችሁ ebs ቴሌቭዥን የምት ሰሩት ቁጥራችሁን ፃፉልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mulugetamersha7617
@mulugetamersha7617 7 ай бұрын
እንደዚህ በደም ባጥንት የተቀላቀለውን ሕዝብ ነው አማራ : ጉራጌ :ኦሮሞ : ትግሬ አፋር ..... እያሉ የዘረኝነት መርዝ እየረጩ ይሚያሰቃዩት
@martadesalgn-bj5mv
@martadesalgn-bj5mv 7 ай бұрын
እባካችሁ መሲ የወንድሜ ልጅ ሳትሆን አትቀርም ግርማ ይባላል የደርግ ወታደር ነበረ በምን ላግኛት እችላለሁ እባካችሁ
@mayaabdela2909
@mayaabdela2909 7 ай бұрын
Ebakish ebs contact argat
@samrawittesfaye9697
@samrawittesfaye9697 7 ай бұрын
ebs anagryachew benatsh
@MakibaSara
@MakibaSara 7 ай бұрын
የኔ ጅግና አጎቴ እግዚአብሔር ቢፈቅድ ተመኛው መሲን የምታውቆት ሰዎች ተባበሩን
@milli12354
@milli12354 7 ай бұрын
​@@MakibaSaraየመሲ ምኗ ነሽ
@MakibaSara
@MakibaSara 7 ай бұрын
ታሪኩ ከአጎቴ ታሪክ ጋር የሚመሳሰል ነገር አለው
@dao-107
@dao-107 7 ай бұрын
የጎንደር ሰው❤
@tenad7309
@tenad7309 7 ай бұрын
ዮኒ ለሰው ያለህ ክብር በተለይ ሴት ልጅን የሚያከብር ወንድ ? ለእናቱ ለእህቱ ለሚስቱ ለልጁ ክብር ያለው ወንድ ነው:: እግዚአብሔር ከነቤተሰብህ ያክብርህ🙏🏾
@Genet-vz3bh
@Genet-vz3bh 7 ай бұрын
እህትሽን ስላገናኘሽ ፈጣሪ ይባረክ በጣም ነው ደስ ያለኝ በእናትሽ ሞት በጣም አዝኛለሁ እግዛብሄር ያፅናሽ በጣም ደግሞ ደስ ትላላሽሁ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ተባረኩ
@HalimaAil-b1f
@HalimaAil-b1f 7 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@fanthaasam3587
@fanthaasam3587 7 ай бұрын
ኩጥራቹሁን ላገኝው አልቻልኩም እስኪ የምታቁት ላኩልኝ ሁለቱም እህቱቼ ጠፍተዉብኝል እርዱኝ
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 7 ай бұрын
ቦታ ልያዝ እንጂ አልቻልኳችሁም ኮመታተሮች🎉🎉🎉🎉❤❤❤😂
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል
@ሐሳቤንአላሕወኔሜልወኪል 7 ай бұрын
😂😂😂እር😂
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 7 ай бұрын
😂😂😂😂
@Metiwollo5
@Metiwollo5 7 ай бұрын
🤣🤣🤣
@ShatuSh
@ShatuSh 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@እናትዩቱብmothertube
@እናትዩቱብmothertube 7 ай бұрын
አልቻልኳችሁም እኮ እመዳም ስራ ጋር የመዳም ታክሲ ነኝ ለግዜዉ አላህ ሁላችንንም ከሰዉ ቤት ያዉጣን ሀገራችንን ሰላሟን መልሶልን በሰደት ያለነዉ ሁሉ ወደ እምየ ethiopia ገብተን በራሳችን ቤት እምንደሰት ያርገን አሚን በሉ የትልቅ ሰዉ ልጅ ነኝ የሀገሬ ልጆች
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
ህይወት አደከመችኝ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 7 ай бұрын
በጣም ጌታ ይርዳን ብቻ😢😢😢
@haimont9075
@haimont9075 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 7 ай бұрын
ኢቤሶች አላህ እድሜና ጤና እብስቶ ይስጣችሁ የተገናኛችሁም እንኳን ደስ ያላችሁ🎉
@luwamjudu1747
@luwamjudu1747 7 ай бұрын
Congratulations beautiful lady. I’m so happy for you from Asmera Eritrea 🇪🇷
@Feysel-yf6yt
@Feysel-yf6yt 3 ай бұрын
ግርማ የአባት ስም ይጠቀስልን ተመሳሳይ ታሪክ አውቃለሁ እባካችሁ ከሀገር ውጭ ስለሆንኩኝ ነው ለ ኢቢኤስ አድርሱልኝ
@salimbaby2210
@salimbaby2210 6 ай бұрын
ፀጋዬ አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ ያፅናሽ የኔ ሆደ ቡቡ ፣ እህቶችሽን ደሞ አግኝተሻል በነሱ ተጽናኝ ፈጣሪ የፈቀደው ነው የሆነው በርታ በይ
@Hayat-zz3qq
@Hayat-zz3qq 7 ай бұрын
ቢሲንካ 👍እምጠብቀው ፕሮ ግራም
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አላችው በህይወት ለሌሉት እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በጻድቃን ተርታ ያሳርፍልን 🙏
@geremewlideti1784
@geremewlideti1784 7 ай бұрын
አቦ አሪፍ ነው ካጣቹሁት ያገኛቹሁት ይበዛል እግዚአብሔር ይመስገን
@ራያራዩማ-ቨ8የ
@ራያራዩማ-ቨ8የ 7 ай бұрын
አረ እኔስ በለቅሶ በቤተሰብ ፣በምድያ ፣በስደት ዝብይ መልቀስ ነው 😢😢😢😢
@LekeGidey-my9ig
@LekeGidey-my9ig 5 ай бұрын
እባካችሁ ተባበሩኝ አድራሻ እንዴት ላግኝ የዚህ ፕሮግራም አዘጋጆች
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ
@አልሀምዱሊላአንተሳእ-ኰ3ቈ 7 ай бұрын
የፈለጉትን ሰው ማጣት ልብ ይሰብራል ያውም እናት ኡፍ አላህ ያፀናሽ
@TegaredLove-mk2nl
@TegaredLove-mk2nl Ай бұрын
ግርማ ጅብርኢል የሚባል ሰው ከዚህ በፊት ሲፈለግ የነበረ ኢመስለኛል እራሧ ነት ወይስ ሌላ ልጁ ነው
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
ከአስመራ እስከ ጎንደር የተጠላለፈ ዘር ደጉ ጊዜ መለስ እና አብይ ዘራችሁ አይባረክ
@ExcitedBoomBox-sv5on
@ExcitedBoomBox-sv5on 7 ай бұрын
የለያያቸው መለስ ነው አብይ እዚህጋ አገናኝቷል ሰውን ያለቦታው አትውቀሽ ሀዩቲ አላህም አይወደው😊
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
​​@@ExcitedBoomBox-sv5onአሁን ላይ የአብይን የክፋት ጥግ መለስ ይሻለናል አስብሎናል ይሄ የተረገመ ፍጥረት ዘር አይውጣለት የወገኖቻችንን ደም በየቀኑ የሚያፈስ የዳቢሎስ ታላቅ ወንድም እድሜው ይጠር ።
@hayu684
@hayu684 7 ай бұрын
@@ExcitedBoomBox-sv5on አብይ ደግሞ ይሄው በሰላም ወጠን እንዳንገባ ሆነናል በጠራራ ጸሀይ ትገደላለህ ከዚህ በላይ ምን ይምጣ የሰይጣን ቁራጭ fact ነው አላህን አይቶ የስራውን ይስጠው
@johnf906
@johnf906 7 ай бұрын
ጠ/ሚ አብይን የሚጠሉትና ሊያስጠሉት ሌት ተቀን የሚተጉት ሁሉ የሚያፍሩበት ጊዜ እሩቅ አይደለም።።።።።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 7 ай бұрын
@@johnf906 በየቀኑ የሚገደሉት ህፃናትና እናቶች እንባ በቤትህ ይግባ አንተም የገዳዮ አብይ ተባባሪ ነህና ፍርዱን የእግዚአብሔር ታየኘዋለህ አለማፈሪህ የመርገምት ልጅ።
@farhjamal-vx4ic
@farhjamal-vx4ic 7 ай бұрын
እነት የሌለው ስለነት በተነሰ ቁጡር ህጠ ፈንተው መልቀስ ነው አብረቹ አለቀስኩኝ😢😢😢😢
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12
规则,在门里生存,出来~死亡
00:33
落魄的王子
Рет қаралды 25 МЛН
How do Cats Eat Watermelon? 🍉
00:21
One More
Рет қаралды 11 МЛН
The selfish The Joker was taught a lesson by Officer Rabbit. #funny #supersiblings
00:12