//የቤተሰብ መገናኘት// "የአባቴ ምትክ አንተ ነህ አሁን አላዝንም..." /ቅዳሜ ከሰዓት/

  Рет қаралды 500,355

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 854
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
ማርያምን የዛሬ ሳምንት የቀረበው ልጅ ውስጤ አልጠፋ ብሏል😢😢😢 ውጤት ይነገረን የምትሉ
@Swungne
@Swungne Жыл бұрын
እናቱማ አላህ ይቆጣት።
@Swungne
@Swungne Жыл бұрын
የሳምንቶ ኩፊ ሴት ከሰውነት የራቀች ናት
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 Жыл бұрын
​@@Swungnetawuwati lijuwa kalemaselati min tadrge bagide lije new bila tiwesadu inde
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
እናቱኳ ብትሆን ያረቢ አትሁን ብዬ ነው ዱዐ ያረኩት አኡዙቢላህ በተለይ ተጠይፋ ስታየው የነበረው አስተያየት ሲያስጠላ
@Swungne
@Swungne Жыл бұрын
አረ ሴትየዋማ ልጄሽ ውጪ አለ ተብላ ነው ማፈላለግም የጀመረችው ሲጀምርኮ ለወንድ ብላ ነው በ7 አመቱ የጎዳና ተዳዳሬ ያረገችው
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት የቀረበዉ ልጅ ዉጤት ይነገረን በጣም ያለቀስኩበትና ልቤን ነዉ የሰበረዉ 😭😭😭😭😭
@sara46076
@sara46076 Жыл бұрын
ትክክል እንደ እኛም እሱን ለማዳን ያለንን የቻልነውን ያህል እናግዘዋለን እኛ ቤት ወስጥ ያለ ችግር ስልሆነ የስነአእምሮ ህመም ዩንቬርስቲ ደርሶ የታመመ ወንድም አለኝ እሱን ለማግኘት ሙሉ ኢትዪጵያን ዞረን መጨረሻ ላይ ያገኘነው ሞያሌ ጠረፍ ነው እኔ ወንድሜን መስሎ ነውየታየኝ😭 አሁን እኛ ወንድማችንን እንዴት አነደምንከባከበው ቢያዩ እኝህ እናት ትምህርት ይወስዱ ነበር መቸም እናት ይህን ያህል በተገርሞ ልጅዋን ስታይ ልቤ ነው የተሰበረው.
@EyerusalamGatahun-1721
@EyerusalamGatahun-1721 Жыл бұрын
@@sara46076 በጣም እህቴ ማርያምን በጣም ነዉ ያለቀስኩት ምናለ የዛች ክፉ ሴት እናት ባልሆነ እኔም የበኩሌን አዋጣለሁ ሁላችንም ከተባበርን የማይቀየር ነገር የለም ለወንድምሽ እግዚአብሔር ሙሉ ጤናዉን ይመልስለት በእዉነት ከሰዉ በታች ለሆኑ ሁሉ አምላከ ቅዱሳን ይመልከታቸዉ😭😭😭
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች ስደት በቃ ብሎን ለቤተሰብ ለሀገር ያብቃን
@HnyaMhmade
@HnyaMhmade Жыл бұрын
አሚንያርብ❤
@محمد-ق6ل3د
@محمد-ق6ل3د Жыл бұрын
ወነትሽ ነዉ ዉዴ ኣምንን
@mesratledetu1985
@mesratledetu1985 Жыл бұрын
AMEN 🙏❤
@loveswear1832
@loveswear1832 Жыл бұрын
❤❤Amen❤❤
@hawaabera2280
@hawaabera2280 Жыл бұрын
አሚንን
@milliteshome7352
@milliteshome7352 Жыл бұрын
እህታችን እንኳን ደስ አለሽ። ዮኒ የሳምንቱን ውጤት እስካልሰማን ልባችን አይረጋም ልጁንም ለመርዳት እንዲመች ችላ እንዳትሉ።
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
eneredawalen
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
የሳምቱ ልጅ ግን ከልቤ አይጠፋ 😢😢😢
@የወረባቦዋ
@የወረባቦዋ Жыл бұрын
የታመመዉ አወ😢
@simegnesintayehu
@simegnesintayehu Жыл бұрын
Agebiwe😂
@mesertmesert8053
@mesertmesert8053 Жыл бұрын
@@የወረባቦዋ አዎ ሳምት እለት የቀረበው
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ
@Mነኝየእምየናፍቂአልሀምዱ Жыл бұрын
እኔም😢
@etobhh8353
@etobhh8353 Жыл бұрын
​@@simegnesintayehuእርፍ😂😂
@kalkali
@kalkali Жыл бұрын
ኧረ በጌታ የዛሬ ሳምንት የነበረው ልጅ ውጤቱ የት ደረሰ አሳውቁን ልቤ ይረፍ በጣም አሳዛኝ ልጅ ነበር😢
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ዉጤቱ ወር ይቆያል
@azebgezahegn6553
@azebgezahegn6553 Жыл бұрын
ሁላችንም ልባችን ተንጠለጠለ
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የነሱባልሆነ እነዛሰውአደሎም
@SaadaMasood123
@SaadaMasood123 Жыл бұрын
አንድ ወር ይፈጃል
@MermeAssegid
@MermeAssegid Жыл бұрын
😢😢የኔ እህት ተመስገን ነው እንደዚህ ወንድም ማግኘት በራሱ መታደል ነው ፈጣሪ ያፅናሽ
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህት ❤የሳምንቱን ልጅ ውጤት እንጣብቃለን ኢቤሶች አደራ 😢እስከአሁን ከልቤ ሊወጣ አልቻለም 😢
@zedbabo9298
@zedbabo9298 Жыл бұрын
ሠብሰክራይብ አድርጊኝ🎉🎉🎉🎉
@hsshsshjw5942
@hsshsshjw5942 Жыл бұрын
😢ወንድም የአባት ምትክ ነዉ አይዞሽ እንኳን ደስ አለሽ❤
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 Жыл бұрын
የሳምንቱ ቤተሰብ ጉዳይ በጣም ልብ ይሰብራል ቤተሰባቹ ቢሆኑ እንኳን ልጁን ለመቀበል ጥሩ ሰሚት የላቸውም ልጁ የባሰ እንዳይጎዳ በጣም ነው ሚያሳዝነው።
@AlamazTesefayeAlamaz-lv6ys
@AlamazTesefayeAlamaz-lv6ys Жыл бұрын
ትክክል እግዚአብሔር ይርዳዉ
@emumiftah2467
@emumiftah2467 Жыл бұрын
እባካችሁ የሳምንቱን ወጣት አሳክሙት ኢቢኤሶች ቤተሰቦቹም እነዚያ ባይሆኑና ሌሎች ሆነው ቢገኙለት ምኞቴ ነው😢
@GhfhcGhfjfgc-td1vj
@GhfhcGhfjfgc-td1vj Жыл бұрын
አይዞሽእህት አላህየፈቀደውነውየሚሆነው እንኳንከወድምሽበሰላምተገናኛቹ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
የሳምንት ቤተሰብ ፈላጊዎች ልቤን ሰብረውታል ልክ እደኔ ፋሚሊ ጥቅም ፈላጊ እደውሻ እደቆሻሻ ነበር ሲመለከቱ የነበረው ከነሱ ቤተሰብ ባይነት ይልቅ አብሮት የነበረው ውሻ ይሻላልልል😢😢😢😢😢😢
@አላሁመእንሱርና
@አላሁመእንሱርና Жыл бұрын
ያለው ማማሩ የሌለው መደበሩ ሲባል እሰማ ነበር በሽተኛና ደሀን ፈላጊው አነስተኛ ነው አላህን ፈሪ ካልሆነ በቀር
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 Жыл бұрын
በትክክል
@frekassaye141
@frekassaye141 Жыл бұрын
እኔ ግን የዮኒን ነገር ከምለው በላይ እየሆነብኝ ነው አምላክ ማንነትህን አይቀይርብህ አሁን እንዳለህው እስከ ህይወት ፍፃሜህ ያስቀጥልህ ተባረክ ወንድሜ
@tigistedosa5990
@tigistedosa5990 Жыл бұрын
በ ሳምንት ቤተሰብ ልቤ በጣም ተሰብሮዋል 😢💔ሰው ሁሉ አስመሳይ ነው ለማንም አላለቅስም ከዚ ቦሃላ 😂
@zedahmed9371
@zedahmed9371 Жыл бұрын
እኮ😂😂
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
አይዞሸ
@Jilalufetiha67
@Jilalufetiha67 Жыл бұрын
እኮ እኔማ ተቃጥዬ ልሞት 😡😡
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
አልገባኝም ምንነበር እቱ?
@mantegbokassaye5286
@mantegbokassaye5286 Жыл бұрын
እኔም
@yordanosalem3971
@yordanosalem3971 Жыл бұрын
ወንድምሽ እህቴ ብሎ እስከመጣ ድረስ እንደ አባትሽ እዪው የኔ እናት ፡፡ እግዚአብሔር ፍቅር ይስጣችሁ ፡፡
@Medi-Habeshawit
@Medi-Habeshawit Жыл бұрын
ቤተሰብ አንድ አለ መሆን ባለ ትዳሮቹ እናትና አባት ብቻም ሳይሆን ልጆችም እንደሚለያዩ ከዚህ ፕሮግራም ተረድቻለሁ
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
እንኳን ደሰ አለሸ እህቴ ደሰታና ሀዘን ያለ ነው ያገኘሸው ይበልጣልና አምላክሸን አመሰግኝ ኢቤሴች እግዚአብሔር ይባርካቹሁ !!!
@tigistalemu1256
@tigistalemu1256 Жыл бұрын
🙏
@salamontube
@salamontube Жыл бұрын
ሳላም ለ ኢትዮጵያ 💚💛❤ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ 🙏🥰🙏🙏
@حمدانالكتبي-ص8ش
@حمدانالكتبي-ص8ش Жыл бұрын
Salamontube
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁንም እኛም የደስታችሁ ተካፋይ ነን ከሃዘናችሁም እንደዛው ነፍስ ይማር🙏
@marragudeta392
@marragudeta392 Жыл бұрын
የባለፈዉ ሳምንትን መጨረሻ በጣም ናፍቆኛል መርዳትም ካለብኝ እረዳለሁ😢
@ZeharaMuhammed-cq2mh
@ZeharaMuhammed-cq2mh 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
ካለቀሰው ጋር አብሬ ማልቀስ ሆነ ስራዬ😢😢😢 እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤
@صفيبنتاحمد
@صفيبنتاحمد Жыл бұрын
እኔሳ ወላሂ 😂
@worknshhone6204
@worknshhone6204 Жыл бұрын
ከሚያለቅሱ ጋር አልቅሱ ደስ ከሚላችሁ ጋር ደስ ይበላችሁ።
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
ስራችን ሆነ እኮ😢😢😢😢😢
@mesi5527
@mesi5527 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ በየሳምንቱ እያለቀስኩ ነው 😢😂
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ሁላችንም
@HafizMohammed-m1k
@HafizMohammed-m1k Жыл бұрын
እኔ በጣም የማልስማማበት ነገር በጭራሽ ሞትን ክፉ ነገርን እዚህ ላይ ባይ ነገር በጣም መልካም ነው ለምን ሀዘንን በአደባባይ ማርዳት ተገቢ አይደለም እራሳቸው በውስጥ ቢነጋገሩ የምል ነኝ በተረፈ በርቱ መልካም ስራ ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እንኳን ደስ ያላችው የኔ እናት. ደግም ስምሩ
@almaze214
@almaze214 Жыл бұрын
ደክሞኝ ወደክላሴ ላርፍ ስገባ ቀጥታ ወደቅዳሜ አባትን አነደናፈቁ ሳያገኙት ማጣት ህመሙ ከባድ ነዉ እፉ😭😭😭አስለቀሰችኝ እንኳን ደሞ ወንድም ኖረሽ ይኸም ተመስገን ነዉ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ይሄሁሉ የናትና ያባት ተለያይቶ መኖር ነዉ ልጅ የናትና ያባቱን ፍቅር ሳያይ ያደጉት😢
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا
@إتقياللهنفسياللهمإنياسالكالجنا Жыл бұрын
በጣም ወላሂ እንደዉ ከወለዱ ተቻችለዉ ቢኖሩ ይሻላል ለኛም አላህ መልካም ያድረግልን ያርብ እንጂ ወላሂ ተዋልዶ መለያየት ከነሱ የበለጠ ለልጆች ሂወት መበላሸት መንሰኤ ነዉ ኡ ፍፍፍፍፍፍፍ
@abeltesfaye6973
@abeltesfaye6973 Жыл бұрын
የኔ እናት መሞቱን ስትሰማ አንገቷ ከበዳት አይዞሽ እግዚአብሔር አዋቂ ነው እሱ የፈቀደው ነው የሚሆነው ወንድም እህት አግኝተሻል ደሞ ጠንካራ ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ
@AmLove-g2q
@AmLove-g2q Жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት የቀረበዉ ልጅ ማነዉ ልብ ስብር ያለዉ እኔማ ዛሬም አልጠፋም ከአይምሮዬ💦💔🥺
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ
@ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ Жыл бұрын
እሰይ ደስ ይላል የኔም የጠፉ የህቶቼ ልጆች ጠፍተዋል ኡፍፍ የተጠፍፉ ሲገነኙ እኔም የተገነኛሁ ይመስለኛል ኢሸአላህ ባላህ ፍቅዳ ያገነኜን በደሴ ዙሪያ ያላችሁ
@yordanos3444
@yordanos3444 Жыл бұрын
ማክሰኞ እናት ሀገሬ ልገባ ነው ፀልዩልኝ የማዳም ቅመሞች 💪💪💪
@MesiGemechu
@MesiGemechu Жыл бұрын
በሰላም ግቢ የኔ ዉድ
@adelalbalooshi8054
@adelalbalooshi8054 Жыл бұрын
Beselam gibii hitee
@hayifayoutube8343
@hayifayoutube8343 Жыл бұрын
Alah beselam yasgebashi😍😘
@ZaharaAhemod
@ZaharaAhemod 5 ай бұрын
ሰላም ጉዞ ይሁንልሽ አብሽሪ
@genetsade6865
@genetsade6865 5 ай бұрын
በሰላም ለሀገረሽ ያብቃሽ ቅመሟ❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
የባለፈው ሳምት የቀረበውን ልጂ ነገር በማሰብላይነን 😢😢 ታክሞ ልንረዳው እፈልጋለን ችላ እዳትሉት ebs ወች እኩዋን ደስ አለሺ እህት የሰው ደስታ ማየት ደስይላል❤❤ አላህ ያፅናሺ😢
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
የአለፈው ልጅ ውጤት የት ደረሰ በጣም ልቤን የሰበረው በዛ አይነት አሰተያየት ሲያዮት በጣም አዘንኩ ልክ እንደባዳ ልጃቸውም ባይሆንም እንደ ልጃቸው አይተው ተደሰተው ለልጅ ምራል ሲሉ ያ መደረግ አልነበረበትም ልጅ የጠፋበት ሰው ፈፅም እንዲህ አያደርግም አላህ ከቤተሰቦችሁ ይቀላቅለው የምትረዳው ልጅ አላህ በወለድሸው ጥሩ ሰራ ታገኛለሸ ነገ አፈር ለሚበላው ገላ ደሃ ሃብታም ሳይል አላህ አንድ ጎርጎዋድ እንገባለን የሰው ልጅ ምንም ይሁን ምንም ክብር አለው ኢትዮጵያዊ እንደዚህ ሲጨካከን አይቼም አላውቅም በልጅ በጣም ልብ ይሰብራል ኢቢኤሰ ባለቤቶች ሁሌም ደሃ ይረዳሉ በእህሁድ ብሮግራም ቀርቦ ይረዳ ኢቢኤሰ ባለቤቶች አሁንም አላህ ጨምሮ ጨምሮ ይሰጣችሁ ቤተሰቦቹ ቢሆንም ባይሆኑም ልባችን የሁሉ ኢትዮጵያዊ ተሰብሮዋል ይህን የመሰለ ወጣት ያሳስዝና ኢቢኤሰ ባለቤቶች ይህን ካላዮ አቶ መሸሻዋን በአላህ ሰም እንማፀናለን በእሁድ ብሮግራም ይቅረብለን ኢቢኤሰ ባለቤቶች በወለዳችሁት ቤተሰቦቻችሁ አላህ ይጠብቃችሁ ሰለናንተ ቃል ያጥረዋል የኢትዮጵያ እዝብ ብሮግራማችሁ ሁሌም አንደኛ ነው የልጅን ዲዬኔ በአሰቾካይ ይታይ እዝቡ በጎጎት እየጠበቀ ነው ያላለቀሰ የለም ወላድ ወንድ የወለደ ይህ ሰሚት በጣም ያሳዝናል ለወላጆች የሆናችሁ ልጆቻችሁ ባይሆኑ እንኳን የሰው ልጅ ወንበዴ ቢሆንም አይንቋሸሸም የደሃ ልጅ ሁሌም ኩሩ ነው ደሃን የሚጠላ አላህ የጠላው ነው ሰውን አይጠየፍም ነገ ያቺ ጎርጎድ ደሃ ሃብታም ጥቁር ነጭ አላለም አላህ ይይላችሁ የሰውን ልጅ የኢቢኤሰ ሰራተኛ በሙሉ ሳያንቋሸ ሹ ተቀብለው አልቅሰው የሰው ሰሚት የሚሰማዎው ኢቢኤሰ ብቻ አላህ ጨምሮ ጤና ኢማን ይሰጣቸው ሰለኢቢኤሰ ቢነገር ቢነገር አይጠገብም አላህ ይህን ብሮግራም የቅዳሜንና የእሁድ ብሮግራም በጎጎት እዝብ የሚጠበቀው በርቱ ከጎናችሁ ነ ን ኢቢኤሰ የከአለም አንደኛ ናችሁ በብሮግራማችሁ ሰንቱ ይማራል ሰንቱ ይረዳል የሰው ልጅ የኢቢኤሰ ባለቤቶች የደሃ ቤት ኩፍ አይንካችሁ ሁሉም ኢቢኤሰ ሰራተኞች ሳላመሰግን አላልፍም ይህን አቶ መሸሻ ደግመህ አቅርቡልን ልጅን በጣም ቀልብ የሚሰብር ልጅ የወንድ ልጅ በፍፁም ተሰብሮ ማየት የለብንም ሁሉም ኢትዮጵያዊ ይህን ልጅ ያየ ነገ በራሴ ብሎ ይረዳ እናሳክመው ይህን ያነበበ ለኢቢኤሰ ያቅርብልን ወንድማችሁ ከአሜሪካ ሰው ሰንባል የሰው ልጅ እንደራሳችሁ እዩ እረ የሚያምርብን የበፊቱ ፍቅር ጎደኛ ጎርብትና እህት ወንድም ሆነን በዘር በሃይማኖት ሳንለያይ ሰንኖር ነው አላህ ሲፈጥረን ባዶ ሰንሸኝ ባዶ ለመቼ እድሜና ኑሮ የምንባላው ፍቅር ይበልጣል የወላድ ያለህ ፍረድ አላህ ለኢትዮጵያ በቃ ይበለን
@kederadem380
@kederadem380 Жыл бұрын
ዩኒ እና መሲ ችሎታችሁ በጣም ይገርማል እኔ የናንተን ዝግጅት ሳይ እልቅሶየ መቆጣጠር አልቻልኩም ዋው። this is tense
@መክያወሎየዋቤተአማራ
@መክያወሎየዋቤተአማራ Жыл бұрын
በሳምቱ እናት ልባችን በጣም ነውየተሠበረው አይይጤናማጣት😢😢😢
@romiromina5003
@romiromina5003 Жыл бұрын
እንዴ መስኪ የሰፈሬ ልጅ እኮ ናት ምስኪን አዎ እናቱዋ አርፋለች እናቱዋ ምርጥ ናት እኮ የኔ እናት😭😭😭😭
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
ምስኪን
@Abraham-z1u
@Abraham-z1u Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህታችን ወንድም አንተም እንኳን ደስ አለህ መልከ መልካም ወጣት አስተዋይ የተረጋጋህ ቤተሰቡን ወክለህ በመምጣትህ ተባረክ ።
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
ሶፍት አቅርቡ እስኪ ሁሌ በልብስአቸው ከሚጠቀሙ ወድምዬው ግን ማሻአላህ ልክ እደሚቃትነው የሆነው አብሽሪ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ማንኛችሁም ሆናችሁ የምትገናኙሠወች አደራችሁን ግንኙነታችሁን ቀጥሉ አንዳንድሠወች ችላ የሚሉአሉ ለዛነው EBS ሦችእናመሠግናለን ❤❤❤❤ ልጅግን ወላሂተመቸኝ ቀረቤታ ይመችህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
የመዳም ቅመሞች አላህ የደስታን በር ሁሉ ይክፈትላችሁ ኡፎይ ብላችሁ በደስታ የምትኖሩበትን ህይወት በሀገራችሁ ይስጣችሁ በዱአችሁ አስቡኝ የኔ ውዶች ራሴን አይኔን አሞኛል!!
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 Жыл бұрын
አሚንንን
@taukalallah3710
@taukalallah3710 Жыл бұрын
🎉አሚንንን፡ያረብ፡አለህ፡አንችንም፡አፊየ፡ያርግልሽ፡እንሻ፡አለህ
@ababaabbba4866
@ababaabbba4866 Жыл бұрын
Selke,Atabge
@seadakedir6832
@seadakedir6832 Жыл бұрын
አሚን አላህ ያሽርሽ
@በበዬነኝያኡሚተነፈቅ
@በበዬነኝያኡሚተነፈቅ Жыл бұрын
አሚን
@መሲዩቱብmesiyoutube
@መሲዩቱብmesiyoutube Жыл бұрын
.በጣም የምናፍቀዉ ፕሮግራም ነዉ እግዚአብሔር ይሰጣችሁ Ebs tv ጣቢያ
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
እህታችን አብሽሪ ህመምሽ ይገባኛል ዋና በሂወት ያላችሁት ልክ አብራችሁ እንዳደጋችሁ ሁናችሁ መቀጠልነው ያለባችሁ በፍቅር እና ተቀራረባችሁ ወላሂ አልሃምዱሊላህ እሡንም ባለጋኝ እያልሽ ውሥጥሽ የተወሠነ ደሥ ይለዋል አብሽሪ
@nebilatube5713
@nebilatube5713 Жыл бұрын
ቅዳሜን ከሰአት እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት እየጠበኩ😍😍
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ ለሞቱት አባታችሁ ነፍስ ይማር
@kidanabera5960
@kidanabera5960 Жыл бұрын
ሳምንት ቀርቦ በነበረዉ ልጅ ልባችን ተሰብሯል💔
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እኔም ዮኒየ ነው ደስ ይሚለኝ አይኔ እራሱ. ታዴየ ይህ ነው ወሳኙ ስም ነው ወሳኙ
@ኢክሩወሎየዋ-ጰ1ዀ
@ኢክሩወሎየዋ-ጰ1ዀ Жыл бұрын
ያች ሴትዩ አላህ እናቱ እዳያርጋት በጣም መጥፎ ሴት ናት
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv Жыл бұрын
ሁሉም ነገር የድንግል ማርያም ልጅ መዳኃኒአለም የፈቀደው ነው የሚሆነው አይዞአቹህ💚💛❤
@edeldemalash275
@edeldemalash275 Жыл бұрын
ሙሉ ታሪኩ ከኔ ህወት ጋር አንድ ነው ለየት የሚያደርገው እ/ ግ ይመስገን አባቴን በህወት አግኝቸዋለው እናተም አለች በጣም እድለኛዋ እሴት ነኝ አችም እካን ደስ አለሽ እህቴ ወድምችሽን ሰላገኛሽ ለእናት እና ላባትሽ ነብስ ይማር ላችም ፅናቱን ይሰጥሽ ላገኘሻቸው ቤተሰቦችሽ እድሜና ጠና ይስጥልሽ አይዞሽ እህቴ ። የሚገርመው እኔም ከባቴ በፊት ያገኘውት ወድሜን ነበር እና ሰሜቱን መግለፅ ይከብደኛል በጣም ነበር ደስ ያለኝ የኔ ውድ ወድም በጣም ነው የምወድህ ከብትሽየ የኔ ልዩ ወድም በጣም ነው ምወድህ በጣም ነው የማከብርህ ኑርልኝ
@خديجهه-و1ز
@خديجهه-و1ز Жыл бұрын
ወንድም የአባት ምትክ ነዉ አይዞሽ እንዲህ ናት እዱኒያ ተቀራረቡ ወንድም ጋሻ ነዉ ደሞ ብርሸለቆ የተወለደ እና ያደገ ልጅ አደለም ለእህቱ ለስጋዉ ቀርቶ ለጎረቤትና ለጓደኛ ወንድም ነዉ
@saranjran4390
@saranjran4390 Жыл бұрын
ቁጥራችሁን አኑሩልኝ እኔም እናቴን አላዉቃትም ስወች ስጠይቅ በሁለት አመትሺ ትታሺ የሄደችሁ ይሉኛን እኔም 23 አመትሙሉ ሆነኝ ያልጠየኩት ስዉየለኝም ግን ቁጥርሯን ላገኘ አልቻልኩም የምኖርዉ ናዝሪት ነዉይሉኛን እኔም ተስፋ አልቆረጥኩም ፈጣሪ ይርዳኝ እደማገኛትት ተስፋአለኝ
@ZeenahZeenah-zv8uq
@ZeenahZeenah-zv8uq 4 ай бұрын
eBC ለይ ቀርበሽ ንገራቸዉ ስመን ሚተቂ ከሆነ እነ የተወችሽን ቦተ በመንገር
@seadamohammed3792
@seadamohammed3792 Жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት ልጂ ከልቤ አልጠፋም ውጤቱን እምን ደረሰ
@fatmah6936
@fatmah6936 Жыл бұрын
እኔም
@zekiyatube954
@zekiyatube954 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ አላችሁ ቤተሰቦች ይሁን ለበጎ ነው ያላችሁን አመስግናችሁ ተቀበሉ
@YOYOMAR
@YOYOMAR Жыл бұрын
የሳምንቱን ልጅ ውጤት እንጠብቃለን ከልቤ አልወጣም እባካችሁ ኢቢኤሶች
@muhajeryoutube512
@muhajeryoutube512 Жыл бұрын
የነዛባልሆነ እነዛየሚፈልጎት ሀብታምነው ሰይጣን ናቸው
@heralassefa8955
@heralassefa8955 Жыл бұрын
ሁሉም በጉጉት የሚጠብቀው የሳምንቱ ልጅ ነው እግዚአብሔር ድንቅ ስራህን በዚክ ልጅ ጀምር እውነት ሊያነሳን ሲል የሴኮንድ ነው የእግዚአብሔር ስራ ታሪኩን ይቀይርለት💔💔💔💔💔
@teppiworkwoldetsadik1703
@teppiworkwoldetsadik1703 Жыл бұрын
የሳምንቱ ልጂ ውጤት በጉጉት እየጠበቅን ነው ለዛሬዎቹ እንኳን ደስ አላችሁ ስለሞቱትም ነፍስ ይማርልን እናንተንም እ/ር ያፅናችሁ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
ከወር በሆላ ነው የሚመጣው እናቱ ባትሆን ምኞቴ ነው
@kemkemyoutube
@kemkemyoutube Жыл бұрын
ሰላም ቤተሰቦች እግዚአብሔር አምላክ የልባችን መሻት ይፈፅምልን ❤❤❤
@MakDas-pe1ye
@MakDas-pe1ye Жыл бұрын
አሜንንንንንን❤❤
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው Жыл бұрын
አሜን❤
@vghhhj7363
@vghhhj7363 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mywollraya
@mywollraya Жыл бұрын
በባለፈው ሳምንት ልቤ ተሰብሯል😢😭😭😭 የት ደረሰ የኔ ከርታታ
@xboxone8393
@xboxone8393 Жыл бұрын
የሳምንቱ ልጅ በጣም ልቤን ሰብሮታል በጤና ማጣቱ ምክንያት በደንብ ሊያዩት እንኳን አልፈቀዱም ነበር😢😢😢😢
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
አዎ ማርያምን😢😢😢😢😢
@የእዮብእናትነኝ
@የእዮብእናትነኝ Жыл бұрын
ኡፍፍፍምናለ አባቷምኑሮንሮ ኡፍፍ 😭😭😭አይዞሸ እህቴ የሚያማምሩ ወንድሞች ያአባትሸ ምትክ አጊተሻል ውደ አይዞሸ🥰
@EyuSol-q4y
@EyuSol-q4y Жыл бұрын
የአባታቹን ነብስ ይማር እንኳን ወንድም እህቶችሽን አገኘሽ የኔ እናት
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
እኔ የጎጎሁት ሁለት ሠው ዴኢና ምረመራ እሥኪመጣ ድረሥነው አደኛው ጎዳና ወረቆ የተገኝው ልጂ እናቱ እዳትሆን እመኛለሁ ሁለተኛው ከወሎ መተው እናቷ የፈለገቻት አድ ወድእና አድ ሤትልጂ የነሡን እየጠበኩነው
@EkramKader-gs5nn
@EkramKader-gs5nn Жыл бұрын
ለምን እናቱ እንዳትሆን ተመኘሽ 😢
@imanseid
@imanseid Жыл бұрын
@@EkramKader-gs5nn ከፉ እናት ናት በሺተኛ መሆንኑን ሥታቅ የኔ ልጂ አይደለም አለች እሡ ያይምሮ ህመም ተኛነው ጤናኛ ገዘብ ይዞ በሆን እልልልብላ ትቀበልነበረ አላህ ጡሩናት ትሥጠው
@sebletiruneh2183
@sebletiruneh2183 Жыл бұрын
​@@EkramKader-gs5nnሴትየዋ፣ልጆ፣ቢሆንም፣አምና፣አትቀበልም፣አብዛኛው፣እናቶች፣ጥቅመኞች፣ናቸው።
@mohammedseid3128
@mohammedseid3128 Жыл бұрын
ወንድሟ ጥሩ ልች ነው ለሰው ያለው ፍቅር
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 Жыл бұрын
ማሻአላህ እዳ እኔ ዳስ አሎው ላይክ አርጉት
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
አባትሺን በማጣትሺ አዝኞለሁ ግን ቆንጅየ ወንድም ስላገኝሺ እኳን ደስስስ አለሺ
@samridire8460
@samridire8460 Жыл бұрын
አንኳን ደስ አላቹህ ።የባለፈውን ውጤት ንገሩን በጣም ነው የሚያሳዝነው ልጁ
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
እኔም አባቴ በሕይወት ኖሮ ባወኩት ባየውት ሁሌ እመኛለሁ እንደሌለም ባውቅም ግን ሁሌ እናፍቅሀለሁ ሁሌም አባት ብርቄ ነው 😭😭💔💔
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችሁ
@Bintmusatube
@Bintmusatube Жыл бұрын
ቅመሚያንስ አሞኛል ዱአ አርጉልኝ እናቴን ሳላይ በሰው አገር እንዳልቀር😢
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Жыл бұрын
አላህ አፍያሽን ይስጥሽ። አብሽሪ
@mekatabess1690
@mekatabess1690 Жыл бұрын
አላህ አፉያ ያሪግሺ ማም
@marthaalemayehu4074
@marthaalemayehu4074 Жыл бұрын
ወንድምዬ መልካም ነገር አደረክላ መምጣት ትልቅ ክብር አለኝ
@የፍቅርአድናቂ
@የፍቅርአድናቂ Жыл бұрын
ያለቀሠ ታየሁ ማልቀስ የሳቀ ታየሁ መሳቅ የኔነገር😢 ❤
@kechokecho1219
@kechokecho1219 Жыл бұрын
እኔም💔😢
@YeEhr
@YeEhr Жыл бұрын
ሁላችንምንነንማማየ
@saraabebe5829
@saraabebe5829 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እግዚአብሔር ካላደረገልን ነገር ያደረገልን ነገር ይበልጣል እግዚአብሔር ይመሰገን ለሁሉም ነገር
@hawa7939
@hawa7939 Жыл бұрын
የሳምቱ ልጅ በጣም ልብ የሚነካ ነበር
@mominaabdula4614
@mominaabdula4614 Жыл бұрын
መጨረሻውን ለማየት በጣም ጓጉቻለሁ
@HelenBelay-q6f
@HelenBelay-q6f Жыл бұрын
Ebakehw. Enem wendem teftwben neber ebs aflgwn betnaw kwetr lagenahew yemhelw ebakahwen erdwn
@HelenBelay-q6f
@HelenBelay-q6f Жыл бұрын
Lememezgeb felga neber kwetrwn belkwelen tebaberwen
@መቅደስ-ሰ1ቀ
@መቅደስ-ሰ1ቀ Жыл бұрын
😢ወንድም የአባት ምትክ ነው አይዞሽ ።እንኳን ደስ አለሽ
@Aynalove3382
@Aynalove3382 Жыл бұрын
ወድምዬው ምርጥ ጎበዝ ጭቅላትህ ይሰራል ተባረክ
@sadaawel8097
@sadaawel8097 Жыл бұрын
ዮኒና ዮርዲ እዲሁም ኢብኤስን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤❤
@alemteshger8853
@alemteshger8853 Жыл бұрын
የኔ ውድ መስኪ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎናል 🎉🎉🎉🎉🎉
@mestawotgetachewgebreyes4071
@mestawotgetachewgebreyes4071 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ እህቴ የአባትሽን ነፍስ ይማር
@serkalala542
@serkalala542 Жыл бұрын
የሳምንቱ ፕሮግራማችሁ ግን ያቀረባችሁበት መንገድ በጣም ልባችንን ሰብሮታል አሳዝኖናልም ሰው ካጣ አጣነው ማንም አይፈልገውም በጣም ያማል
@SameraSamera-fh6kj
@SameraSamera-fh6kj Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ ከባድ ነው ቢሆንም አላሃምዱሊላሀ😭😭😭😭ወድምሽን አገኘሽ🙏🙏🙏
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 Жыл бұрын
እህት ስለአባትሽ ፈታሪ ጽናቱን ይስጥሽ። ሌሎቹን ቤተሰቦችሽን ስላገኘሽ እንኩዋን ደስ አለሽ!!! የሳምንቶቹ ቤተሰቦች የዲኤንኤ ዉቴት ኔገቲቭ ብሆን ምኞቴ ነው፣ ምክንያቱም እነዚያ ሰዎች ለልጁ መልካም አይደሉም። ፈታሪ ከነሁኔታው የሚወዱትን አፍቃሪ ቤተሰብ ይስተው🤲🤲🤲
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
ባልሆኑ ብለን ውጤቱ ላይም እናት እንዳልሆነች ተረጋገጠ
@ሀስናሙሀመድ
@ሀስናሙሀመድ Жыл бұрын
አላህ ያጽናሽ ቁርጡን ማወቁ ትልቅ ነገር ነው ebsወች ዘራችሁ ይብዛ የሁላችንም ጥያቄ ወደ DNN ያመሩት ሰወች ተመልሰው አላየንም ለምን
@ምኞትቁጥር2
@ምኞትቁጥር2 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ደሥ ይላል እንኳን ተገናኙ እባካሁ ለእኔም እርዱኝ በተቻላችሁት የጠፋብኘሰ ቤተሰብ መፈለግ ያለሁት ከማዳም ኩሺና ነኝ እንደት ልመዝገብ እባካቺሁ እርዱኝ
@elsa3589
@elsa3589 Жыл бұрын
ይገርማል ሰዉ ያላሳደገውን ሰዉ መፈለጉ ይገርማል
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ Жыл бұрын
የማንነት ጥያቄ ከባድ ነው❤
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Жыл бұрын
ወንድሟና ትንሹ ልጇ መልካቸው አንድ ዓይነት ናቸው ።
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc Жыл бұрын
ሥለተገናኛችሁ ደሥ ብሎኛል እኳን ደሥ አላችሁ
@AnekakiMediaአነቃቂሚዲያ
@AnekakiMediaአነቃቂሚዲያ Жыл бұрын
ሰላም ebsሶች የሳምቱ ልጅ ሁላችንንም ልብ የነካ ነው ወላዲት አምላክ ከቤተሰቦቹጋ ታገናኜው ፈላጊነን ብለው የመጡት በጣም ነው የሚደብሩት አስተያዬታቸው የልጁን ስሜት የሚጎዳ ነው እንደኔ ወላጆቹ ባይሆኑ ይሻላል ባይነኝ ቢሆኑ ሞራሉን ይጎዱታል በጣም
@jemila602
@jemila602 Жыл бұрын
የኸን የመሠለ ውንድም አጊተሻል አትዘኝ ውዴ ያሉት ጋር ተዋዴሺ ኑሪ ወንድም መከታነው እህቱን ብሎ የሚመጣ ወንድም ትልቅ እድል ነው
@salamdiras6647
@salamdiras6647 Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሺ ስለ አባትሺም እግዚብሔር ትክክል ነዉ
@MalhetDejene
@MalhetDejene Жыл бұрын
እንኳን እግዚአብሔር በሰላም አገናኛችሑ አባታችሑንነፍስይማር😢የተጠፋፉትን በሙሉ ፈጣሪ በሰላም ያገናኛችሑ 🙏የሳምንቱ የተገናኙት ግን የዲኤኔ ውጤት የእውነት ልጃቸው ቢሖን እራሱ አውቃችሁ አይደለም በሏቸው በጣምነው ያናደዱኝ
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
የባለፈው ሣምንት,ልጁ ማርያምን በህልሜ ሁሉ ነው ያየውት የእውነት ልቤም,,አላርፍ አለ እባካቹ የባለፈውን ውጤት❤❤❤❤❤
@Ethioinfomarcy
@Ethioinfomarcy Жыл бұрын
ወደ አይምሮ ማገገሚያ ቦታ ገብቶል እነዛ ቤተሰቡ ቢሆኑም ምንም ጥቅም የለውም
@msrak4498
@msrak4498 Жыл бұрын
@@Ethioinfomarcy በትክክል ምንም,,አዬጠቅሙትም ፈጣሪ በምክንያት,ከወደቀበት ሌነሣው ይሆናል ፈጣሪ ይርዳው ግን እምዬ እንዴት ልባ ይጨክናል😔😔
@immigration2009
@immigration2009 Жыл бұрын
bruke he’s very gentle man very graceful, and ቁምነገረኛ
@nazretnazret8929
@nazretnazret8929 Жыл бұрын
በጣም ከባድነው አይዞሽ እህቴ ምርጥ ወድም አለለሽ ኩሪ ብዙ ቤተሰብ አለሽ ጥያቄሽን እናትሽ ቶሎ ብትቀበልሽ ትገናኙ ነበር 😢😢😢😢😢😢😢😢
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
እኮን አላህ አገናኜሽ እህቴ አይዞሽ አስለቃሽኝ ብቻ በጣም ደስ ይለል እኮን ደስ አላቹሁ
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
ዮኒ እኛ የማዳም ቅመሞች የሳምንቱን ልጅ ምን እንደደረሰ አሳውቀን የሚቸግረውንም እንርዳው
@AsAs-sz3nv
@AsAs-sz3nv Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችኩ ግን የሳምቱ ቤተሰብ ልጅ ከልቤ አይጠፋም
@ftkasdhedvs2795
@ftkasdhedvs2795 Жыл бұрын
በድግል የዛሬ ሳምት የቀረበዉን ልጂ ዉጤት😢😢😢😢😢
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
እኔም እሱነዉ በጣም ያሳዘነኝ ኡፉፉፉ ደግሞ ዉጤት ይቆያል መሰለኝ እስከ 1wer ድረስ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ
@ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ Жыл бұрын
አይዞሽ እንኳንም የአባትሽን ቤተስብ ማግኘትሽ ትልቅ ነው እግዚአብሔር የፈቀደው ሆኗል
@fefeagarotube5704
@fefeagarotube5704 Жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣችሁ ውድ ኢትዮጲያን በያለንበት ፈጣሪ ይጠብቀን እቺን ኮሜንት የምታነቡ ወቶ ከመቅርት አላ ይጠብቀን ውዶችዬ እቤቴ ጎራ በሉ ሞያ እንማር በቅንነት አይከፈልበትም እወዳችአለው
@MeseretYenealem
@MeseretYenealem Жыл бұрын
Mine aynti Moya. Nawo enemare ytnse
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ አለሺ 🙏🙏🙏🙏
@SaraSara-lu8pm
@SaraSara-lu8pm Жыл бұрын
ዋዋው በጣም ደስ ይላል እውነት 😢😢😢❤❤❤እግዚአብሔር የሞተው ነስፍ ይማር እነሱንም የ ፍቅር ሸማ ያልብሳቺው 💞💞💞💞💞💞😍😍😍😍❤❤❤😍😍😍
@mobarkshefaru-wd2sk
@mobarkshefaru-wd2sk Жыл бұрын
በጣምደሥይላልግንየባለፈውልጂውጤትአሣውቁኝ ባጣምአዝኛለሁ😢😢😢
@ሀብታምእዳለው
@ሀብታምእዳለው Жыл бұрын
ዛሬ በግዜ ከች ብላቹሀል ❤❤❤
ውሎ አዳር - የአውድማው ወራሽ
28:31
EBC Entertainment
Рет қаралды 132 М.
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 7 МЛН
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 60 МЛН
А что бы ты сделал? @LimbLossBoss
00:17
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
Aster Abebe ለዘማሪዋች ያስተላለፈችው መልዕክት
22:44
ወንጌል ለሁሉ | wengel lehulu
Рет қаралды 32 М.