//እንተዋወቃለን ወይ?// " በመጀመሪያ ቀን ስሜያት አምስት ቀን ዘጋችኝ"😁 /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 173,171

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 219
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
በእኔ አሰተሳሰብ ሸልማቱ ለአንዱ መሆን የለበትም 1ኛ ለወጣው 10.000 2 ኛ ለወጣው 3.000 3 ኛ ለወጣው 2.000 መሆን ያለበት እንጂ በአጠቃላይ 1 ለወጣው መሰጠት የለበትም አዘጋጆች አሰቡበት ተነጋገሩበት ሁሉም ተሳትፈዋል ያለ የነበረ ነው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ናበር ሃሳቤ
@znteznte965
@znteznte965 Жыл бұрын
👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷ምርጥ ሀሳብ
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Wow
@sikosilo3072
@sikosilo3072 Жыл бұрын
እኔም እደዛዉ ነዉ ሀሰብ😢
@ግእዝቲዮብ
@ግእዝቲዮብ Жыл бұрын
ነበር ቢያንስ የታከሲያቸዉን
@ሰላምአማራዋ
@ሰላምአማራዋ Жыл бұрын
ደስ የሚሉ ጥንዶች በተለይ መሃል ያሉት የእኔ ውዶች እግዚአብሔር ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ውዶቸ❤❤
@Anyhairr
@Anyhairr Жыл бұрын
ሴቶችዬ በሉ መጀመሪያ ስትነቁ ማለዳ አዲስ ቀን የሰጣችሁን አምላክ አመስግኑት አይናችንን በፈቃዱ የከደነውን አምላክ የምህረት ለሊት ሰቶን አዲስ ቀን እንድናይ የረዳንን አምላክ እሰይ ነጋ ተመስገን ብለን እንነሳ የኔን ልማድ ነው ያካፈልክዋችሁ
@mercymercy9309
@mercymercy9309 Жыл бұрын
ትክክል ነሽ
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 Жыл бұрын
እስኪ በማንነቱ ብቻ እየተገደለ ላለው ሚስኪኑ ህዝብ ድምፅ ሁኑ ምንም የማያውቀው ገበሬ በተኛበት እየተደበደበ ላለው ህዝም ፍትህ😥😥
@meremamerema7164
@meremamerema7164 Жыл бұрын
አላህ ይደረሰልን እህት ጭቀት ሊገለነው በሰደት ላይ ሁንን😢😢
@zamzamimam5128
@zamzamimam5128 Жыл бұрын
@@meremamerema7164 አሜን በጣም ተሰደን ኑርን ሀገር መግቢያኳን የለንም በጣም የከፋ ነው ገጠር ያሉ ወገኖች ንብርታችው እየተዘርፈ አልፎም እየተደበደብ በቤታችው መኖሪያ አጥተው ነው ያሉት ብቻ አላህ ይስቱር😥😥
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም ሉላ እንኳን በሰላም መጣሸ የኔ ቆንጆ ለታዋቂውና ለተወዳጁ ጋዜጠኛ ለአሰፍው መሸሻ እግዚአብሔር ምህረቱን ይሰጠው ከሚወደው ሰራው እንዲመለሰ ምኞቴ ነው
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 Жыл бұрын
❤❤❤❤ሲያምሩ መሀል ላይ ያሉት እውነተኛ አፍቃሪ❤❤
@hayat6939
@hayat6939 Жыл бұрын
ሉላየ የእኔ ፍቅር አመለሰናይ ብሩን ለ3 አካፍሎቸው በባዶ ከሚመለሱ 1 ለወጡት 8000 2ለተኛ 4000 3 ሶስተኛ 3000 ቢሆን በጣም ደስ ይላል
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ Жыл бұрын
ትክክል
@HD-hp3jm
@HD-hp3jm Жыл бұрын
ስላም ለዚ ቤት ይሁን! የዚህ ፕሮግራም አዘጋጅጆች ሁላችሁን አመስግናለሁ! But I have feedback! የሀና ባለቤት አይንዋ በህክምና ስህተት የሆነ ነገር ሁኖዋል ብሎዋል! ግን ሉላ በነገራችን ላይ አድናቂሽ ነኝ! ግን ምን እንደሆነች አልጠየቅሻትም! With all respect ሀና እንደገና ቀርባ ትጠየቅልን! ለሁላችንም ትምህርት ይሆናል!
@anshamohamed8121
@anshamohamed8121 Жыл бұрын
ግን ይቅርታ ሉላ ምን ያስደነግጣል ብለሽ የጠየቅሻት ማሀከለኛዋ ምንም ብላሽ ምንም መልስ አይሆንም ብለሻት ነው አደጋ ያለችው ባሏም ምንም ሲል እሺ አልሽ አንቺ ነሽ ያሳሳሻት
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 Жыл бұрын
ባሌ በሳኡዲ እስር ቤት ነው 1አመት ኧረ ኡኡኡኡኡ ፋትህ ለሳኡዲ እስረኞች እኔ እንዴት እንደናፈቀኝ 😢
@hadra4556
@hadra4556 Жыл бұрын
ከባድ ነው አላህ ይድረስላቸው እህት ወድሞቻችንን
@foziwelyewa
@foziwelyewa Жыл бұрын
አይዞሽ😢😢
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ይድረስላቸው
@Tamnechdesuyegetalij
@Tamnechdesuyegetalij Жыл бұрын
Ayizosh
@እግዚኀርያ
@እግዚኀርያ Жыл бұрын
እፍ ፍፍፍይከብዳል እግዚአብሔር ይድረስላቸው😊
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
15 ሺብሩ ቢከፋፈሉትአስተየየትተቀበሉ ebs 1ኛ ለወጡት 10ሺ 2ኛ ለወጡት 3 ሺ 3ኛ ለወጡት 2ሺ አድርጉላቸው ኑሮሀይነው የታክሲ ስትተቸግረወረሊመጡከሩቅይቸለሉ
@ዜድነኝወሎየዋ-ዀ3ኀ
@ዜድነኝወሎየዋ-ዀ3ኀ Жыл бұрын
የአሁኑሥ ጊዜ ፍቅር እናቴ አባቴ ሆ ነሣ ወላጃቻውን እረሦቸው አላህ ይጠብቀን
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂በጣም የምጠላው ስም ጌታን
@sofiahassan-wu1qy
@sofiahassan-wu1qy Жыл бұрын
ስትአመትለፍተውአሳድገው ትናትመቶ የምንአባቴነው
@nigistbezabehi2053
@nigistbezabehi2053 Жыл бұрын
ሉላ እንደ ሌሎቹ የEBS አቅራቢዎች የእውነት ስሜት ሊታይብሽ ይገባል ሁኔታሽ በጣም ያልተረጋጋ እና የማይመች ነው full attention ስራሽ ላይ ሊኖርሽ ይገባል በተለይ this week show በጣም የተቅበጠበጠ ነው ሁኔታሽ be professional ተረጋጊ check yourself especially ዘፋኞቹ እናት እና ልጅ show ላይ, maybe check your make up, clothes style etc
@atube9447
@atube9447 Жыл бұрын
ትክክል ለዚህ የፕሮግራም ማንም እንደ ሀና ዮሀንስ ሊሆን አይችልም
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን የተገናኝትልጆችደስሲሉ❤❤❤እግዚአብሔር ሲፈቅድእንዲነው❤❤❤የኔው😢😢😢አዳም የት ነህ😂😂😂
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Жыл бұрын
በጣም
@አደንቀን
@አደንቀን Жыл бұрын
በጣም
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
በጣም አ
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Жыл бұрын
አያሌውና &ሀና ማህተባ አለባበሳ ሳምር የኒ ውድ😘
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 Жыл бұрын
የሳምቶቹ አይመቹም ነበር የዛሬው አሪፍ ነው❤❤
@selam3762
@selam3762 Жыл бұрын
ይቅርታ አርጉልኝ ሉላ በጣም እወዳታሎ አደቃታሎ ነገር ግን አንዳዴ ሰው ትመርጣለች ለምሳሌ ደና የከተማ ልጆች ከሆኑ ጥያቄ ታበዛለች የክፋላገር ሲሆኑ ደሞ የጠየቀቻቸው ጥያቄ እሰኪመልሱ አትጠብቅም ተሎ ብላ ሌላ ጥያቄ ትጠይቃለች እሄ ሰራሸ አሰተካክይ
@bettymekasha8944
@bettymekasha8944 Жыл бұрын
sereateshe ena comment asetatesh betam des yilal
@tisgerdafetne1590
@tisgerdafetne1590 Жыл бұрын
ትክክል ብዙ ስተቶች አሉባት አንዳንዴ ታፋጥጣለች
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ እህቴ አወ እኔም ሁሌም ይገርመኝል
@mekdes-d8o
@mekdes-d8o Жыл бұрын
ትክክል ❤
@SiraalemGebeyehu
@SiraalemGebeyehu Жыл бұрын
እህቴፈጣርይይስጥሽአወእኔምሁልምይገርመኛል
@hawltbayru3830
@hawltbayru3830 Жыл бұрын
ማሃል የሉ ባለ ማእቶቦች ደስ ስሉ ግልፅነተቸው
@zeyine
@zeyine Жыл бұрын
እኔም ሀገር ስገባ ተከበደ ጋር በኤቢኤስ እንመጣለን ግን ከበደ የት ነህ እየጠበኩህ ነው 😅😅😅😅😅
@rametramet737
@rametramet737 Жыл бұрын
😂😂
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ Жыл бұрын
ሰምኑምካወቅሺ ጡሩነው ክክክ
@aseobiafhdjs5408
@aseobiafhdjs5408 Жыл бұрын
😂😂😊
@FGgzfsfdf8v
@FGgzfsfdf8v Жыл бұрын
😂😂😂😂
@SamsungJ-oe8fh
@SamsungJ-oe8fh Жыл бұрын
እኔም 🤣🤣🤣🤣
@atiiananaatiianana4919
@atiiananaatiianana4919 Жыл бұрын
መሃል ያሉት ይለያሉ ፍቅራችሁ ደስ ይላል
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሉላዬ የኔ መለሉ እወድሻለሆ ሳቅሺ ደስ ይለኛል የዛሬዎቹ ተወዳዳሬዎቹም አሬፍ ናቸዉ ሁሉም የማሀለኛዎቹ አስቀዉኛል 😂
@birtukan2095
@birtukan2095 Жыл бұрын
ምሄላይ ያሉት ደስ ሲሉ ♥️❤️❤️❤️
@ገነትታመነ
@ገነትታመነ Жыл бұрын
ሉላ አንቺ ነሽ ያስቀየርሽው
@ረዴትዩቱብ
@ረዴትዩቱብ Жыл бұрын
ዋው የተመኘዋቸው ናቸው ያሸነፉት
@b.e8764
@b.e8764 Жыл бұрын
አበሳ እገላለሁ ያለው ባልሽ አይጥ ቢያኮሻኩሽ ገደል ገባልሽ ማለት አሁን ነው😂😂😂😂😂😂
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ሰው ይኮምተው የለ እንዴ ኡፍ ሆዴ ቆሰለ 😂😂😂😂
@merayammerayam5856
@merayammerayam5856 Жыл бұрын
ኧረ የዛሬወቹሥ ወፕከወዶቹ ወይከሴቶቹ ማንኛችንሥቢሆን መጀመሪያሥንነሣ ከንቅልፋችን ወደ መፅዳጃቤትአይደልየምንሄደው ከዛ እንተጣጠባለን እኝክ እናተሥ
@የተዋህዶልጅኔኝ
@የተዋህዶልጅኔኝ Жыл бұрын
ማሃል ያሉትን ዴስ ስል❤❤❤❤
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ
@እመቤቴየነጉርኩሽንአደራሽ Жыл бұрын
የመጨርሻው ልጂ ፈሪዙ😊ዋው
@meremayimamahmed733
@meremayimamahmed733 Жыл бұрын
ደስብሎኛል አያሌው እና ሀና❤❤❤❤
@ቅዱስሚካኤለይ
@ቅዱስሚካኤለይ Жыл бұрын
በመሃል ያሉ ❤❤❤❤❤
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
የዛሬወቹ ደሞ ፈታ ያሎ ናቸው😂😂😂😂😂😂
@mekasja6442
@mekasja6442 Жыл бұрын
ባኞቤት የለችዋ ትክክል ወደ ትጥብ ጎበዝ
@ertselam
@ertselam Жыл бұрын
ዋውውው የተመኘውላቸው አሸነፉ❤
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. Жыл бұрын
የሰው ዘር በሙሉ ፍቅር ሰላም ጤና ይስጣችሁ አሜን በሉ ቅመሞች ኑ ፕሮፋይሌን መጫን እንተዋወቃለን ወይ እንባባል❤
@እናትፍቅር
@እናትፍቅር Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ
@user-gn1lc4on9zሡመያ
@user-gn1lc4on9zሡመያ Жыл бұрын
ምርጥ ጥንዶች
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
😢ዩማንሄር ምኑ ይወደዳል ፡ደግሞ፡ባይኖሩስ፡ምንትሆኑ፡ነበር፡ተውሶ፡ተከቃሚዎች፡የተፈጥሮማ፡አያሳጣንም እንደ እኛ አይደለም ፈጣሪ
@alemb4972
@alemb4972 Жыл бұрын
ሉላዬ ዛሬ የለበሽው ልብሶ አንደኘ ነው አንቻም አምሮብሻል።
@MekdesAyalew-fk9dz
@MekdesAyalew-fk9dz Жыл бұрын
አያሌው 🤣🤣🤣🤣ፈጠነ ብየሃለሁ
@senyamuhammed6094
@senyamuhammed6094 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ኮሜት የምታነቡ ከሆነ ተግብሩት ሽልማቱን አካፍሉ
@QeeQe-w9q
@QeeQe-w9q 6 ай бұрын
ምሀልያሉ ዋው❤❤❤❤❤❤
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk Жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነው❤❤
@Hanif323
@Hanif323 Жыл бұрын
አባቴ እናቴ መባባ እዳው የእውነት ፍቅር አይመስለኝም የእናትን ቦታ ማንም አይወስድም 😢😢😢😢
@ssuu4227
@ssuu4227 Жыл бұрын
በሺታ እኮ ነው ፋቅር አይዴለም የእናት እና የአባትን ስም ለማንም አይሰየም
@emebitegashya1388
@emebitegashya1388 Жыл бұрын
ይህ አባቴ ለካ ተለመዷል😂😂😂
@AyisheMohammed
@AyisheMohammed Жыл бұрын
እረ በባዶ ትሸኟቸው ይደብራል አካፍሏቸው
@حليماعلي-س6ط
@حليماعلي-س6ط 3 ай бұрын
😂😂😂
@amsaluabera9928
@amsaluabera9928 10 ай бұрын
Human hair የሚጠቀሙ ሴቶች በጣም ያስጠሉኛል:: በራሳቸው በተፈጥሮ ውበታቸው የሚኮሩ ግን በጣም አከብራለሁ
@rehimbaharu6857
@rehimbaharu6857 Жыл бұрын
Lula you are humble and cute!
@zinet4736
@zinet4736 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂 አይጥ ይፈራል አላለችም ወንዱ ልጅ ጉድ እኮ ነዉ
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂 እኔ ሴቷ ብፈራ አይገርምም እየው ወንዱ ፈሪ አለ 😂😂😂😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ይሄን የሚያክል ዘንግ አይጥ ይፈራል አይ ወንድ ክክክ፡
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
@@saraaamarech5920 😂😂😂😂😂😂 እረ ሆዴ ቆሰለ ኡፍ ነፍሳት የተባለ ሁሉ እፈራለው በፊት የነበርኩበት ቤት በጣም ነበር ሚያስፈራሩኝ ፕላስቲኩን በረሮ ሆን ብለው ይገዛሉ እኔን ለማስፈራራት አሁን ያለሁበት ቤት ግን ሰላም ነው ሁሉም ትልልቆች ናቸው
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
አባቴ እናቴ ከሚል ፍቅር ፈጣሪ ይሰዉራችሁ😫😂
@Werke-oi6hj
@Werke-oi6hj Жыл бұрын
ሲቀደድ ምን ናምን😂😂
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ
@Tነኝስደተኛዋየእናቴናፋቂ Жыл бұрын
አሚን 😅😅😅😅😅😅
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn Жыл бұрын
Amen
@sarahlove8699
@sarahlove8699 Жыл бұрын
👍😅😅
@ሉባባሰይድሙሀመድ
@ሉባባሰይድሙሀመድ Жыл бұрын
😂😂😂 አሚንንን
@bebe-ff7fh
@bebe-ff7fh Жыл бұрын
እዚ ፕሮግራም እሚቀርበው ሴቶች ግን ለምንድን ነው ማይዘንጡት?
@SamiraWaloyewa
@SamiraWaloyewa Жыл бұрын
በቃ እኛ አምረን ተዉበን እንመጣለን 😂😂😂😂😂😂
@f8863-z7k
@f8863-z7k Жыл бұрын
እናቴ አባቴ በጣም የምጠላው ስም😂😊በሌላ ብትጠራሩ ምናለ የእናትና አባት ስም ለሚስት ለባል😊
@hawatadesa4679
@hawatadesa4679 Жыл бұрын
እኔም እናደዳለሁ አይባልም 😢ስንት ስም እያለ ለሚስት የሚሰጥ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
ሁማየርእጂ😂😂😂አለሁእዴ😂😂ጉድ በል ጎንደር❤❤እንደትቢ😂😂😂😂
@tshayemareyam1215
@tshayemareyam1215 11 ай бұрын
እኔ ለባሌ እምለው እኮ ማሬ ፍቅሬ ውዴ ሆዴ ትርታዬ የኔ ወዘተ.... ነው እምለው ወይም እሚባለው ሴቶች እባካችሁ አባቴ እናቴ አትበሉ ግን ይቅርታ
@እሙየክርስቶስባሪያ
@እሙየክርስቶስባሪያ Жыл бұрын
አባቴእናቴ😂😂😂የሚሉትነገርስ😂😂
@neganega5754
@neganega5754 Жыл бұрын
ኤጭ ዘጋኝ ዘጋኝ
@ubbubyvububybybyb9754
@ubbubyvububybybyb9754 Жыл бұрын
ኣባቴ የሚሉት ነገርስ😂
@Kdtubeከድዩቱብ
@Kdtubeከድዩቱብ 3 ай бұрын
ሰላም እናት ሀገራችን😢
@EssEss-mf3cw
@EssEss-mf3cw 9 ай бұрын
አሚን ሀሀሀሀ
@TamirSeid-ly2kx
@TamirSeid-ly2kx Жыл бұрын
ሉላየተመቸሽኝወላሂ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@ራኒያፍአድ
@ራኒያፍአድ Жыл бұрын
ኢችም አለው ሁማን ሂር 😂😂
@dere7406
@dere7406 Жыл бұрын
አበባ መስጠት እኮ ይቅርታ መጠየቅ መሰልኝ! እንዴት ነው ነገሩ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi Жыл бұрын
ሉላዬ የምወድሽ ሱሴ የኔ ባል የት ትሁን ያለኸው ካለህበት አቤት በለኝ አድ ቀን እመጣለሁ ቢዘገይ እጂ ይሆናል ምታምሩ ጥዶች
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር Жыл бұрын
ገና ከናቱ ሆድ አሎጣም ወዴት አቤት ይበልሽ 😂😂😂😂
@tigesttariku3109
@tigesttariku3109 Жыл бұрын
😂😂
@abcabc7430
@abcabc7430 Жыл бұрын
አይጥ ሚፈራውልጅ 😅😅😅😅 አድ የሰፈራችንልጅ አለእና ትልቅነው ግን እባብ በጣምነው እሚፈራው የሞተውንኳ መገድላይ ካየ መገድቀይሮ ነው እሚሄደው በቲቪ ካየ እራሱ ይሀል 😂😂😂😂
@ሂወትyoutube6
@ሂወትyoutube6 Жыл бұрын
አባቴ እናቴ አትባባሉ ኤጭ❤❤❤
@salmevms5847
@salmevms5847 Жыл бұрын
😂😂
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
ምን አስቀናቹ ከባት በላይ ከሆነላት ለምን አትበለው😂
@ሂወትyoutube6
@ሂወትyoutube6 Жыл бұрын
@@HoovaH-pt8yz መቼም አይሆንላት እንደ አባት😏አባትነትንማ በባል አልተካውም❤❤❤
@አደንቀን
@አደንቀን Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@saa120
@saa120 Жыл бұрын
ሂማን ሄር ኢች አለው ቲቪ መስሎኜኮኢች ሰትል😅😅😅😅😅
@samriyoutube2041
@samriyoutube2041 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Жыл бұрын
ለዚህ ሾው ተመልካች እንዲያጣ እንፀልይ ምክንያት ሦስቱም ይሸለሙ የሚለውን አልሰማችሁም አሁንም 1ኛ 8 2ኛ 5 3ኛ 2 ድምሩ ያው ገንዘባቸው 15 ይሁን
@SeadaGerba
@SeadaGerba 3 ай бұрын
ሉላ ግን አታውዛግቢ. አንዱ ሽንት ቤት ብሎ አስቀየርሽው. አንዷን ድግሞ ምንም መልስ አይሆንም አልሻት እሱ ምንም ሴል ሞክር ማለት ነበርብሽ
@AzizaAzu-m7j
@AzizaAzu-m7j Жыл бұрын
አር መንም ብር ላልያዙት ሸልሙ በ አላ
@BerhaneBelete-bq4xl
@BerhaneBelete-bq4xl Жыл бұрын
Welcome ebs❤❤
@amusebah6444
@amusebah6444 Жыл бұрын
በስነስርአት ጠይቂያቸው መልስ የለም ስትልሽ የለም አይሰራም አልሻት ባልየው መጥቶ መልሱን ግን የለም ሲል እሺ አልሽው የሆንሽ ፋራ
@السدسدناانشاءالله
@السدسدناانشاءالله Жыл бұрын
ክክክ አረበኛው ተመቸኝ ክክክክ ምን ለማለት እንደተፈለገ ባላውቅም
@AminaAli-tv7ou
@AminaAli-tv7ou 11 ай бұрын
ይቅርታ ማለት ነው
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl Жыл бұрын
ሉላ ግን በልጣጣ ነገር ንፕሽ:: ሰው ታሳቂቃለሽ ኤዲያ ቂጥ ብቻ
@medina8208
@medina8208 Жыл бұрын
ዛሬ አደኛ ነኝ ቅመምች ስራ አልጨረሳችሁም ኑአብረን እንሹፍ 😂
@kweesweet8802
@kweesweet8802 Жыл бұрын
ይኸው እኔ አልጋ እያነጠፍኩ ነው ማየው መዳብ አላየይ😂😂😂
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
🙋🙋
@AsmaA-uf9kn
@AsmaA-uf9kn Жыл бұрын
Zare yemfelgew tind new yashenefew😂😂😂😂😂
@HayatQueen12
@HayatQueen12 Жыл бұрын
ኢቺ ለቲቪ ብቻ ይመስለኝነበር😂😂😂😂😂😂😂
@misrach2350
@misrach2350 Жыл бұрын
😂😂😂
@liligebiru5392
@liligebiru5392 Жыл бұрын
Oufff Hana &Ayalew congra
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
የንስሀ አባት አያስፈልግም እየሱስ ጌታ ብቻ ይበቃል❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ Жыл бұрын
እናተ ደሞ በየሄዳቹበት መበጥረቅ ትወዳላቹ ለስም አጠራሩ ክብር ምስጋና ይግቢዉና ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከራሱ ነዉ የተናገረዉ አዉቆ የተኛን ቢቀሰቅሱት አይሰማም አሉ
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ
@ተመሥገንአምላኬ-መ1ነ Жыл бұрын
ትክክል ❤❤❤❤​@@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@እቢ
@እቢ Жыл бұрын
እንዲያስ ቢሆን በጣም ቀላል ነዉ በድየ እራሴ ይቅርበለኝ ያለ ምስክር😂😂😂😂
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
አይደል በምድር የፈታቹሁት፡በሰማይ፡የተፈታ፡ይሆናል፡ዘለሺ ዘለሺ ስታበቂ እየሱስ፡ብቻ፡ይበቃል፡ተሰቅለሺ፡ሞተሺ፡መሰለሺ፡ንሳሀ፡የምትገቢ፡መፀፀት፡እራስን፡መግዛት፡እንጂ
@ድንግልእናቴነይ
@ድንግልእናቴነይ Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂 ነፈዝ 😂😂😂
@YonasMike-l7u
@YonasMike-l7u Жыл бұрын
ደሬ አይጥ ትፈራለህ 😂😂😂😂
@itaztube6294
@itaztube6294 Жыл бұрын
ትውልደ አሜሪካ ወይም የሌላ ሀገር ተወላጅ ኢትዮጵያውያን የምስራች #iTAZTube
@abt1292
@abt1292 Жыл бұрын
አያሌዉ 😂😂😂😂😂
@serawitmeale5442
@serawitmeale5442 Жыл бұрын
ሠላም ለእናተ የሁኔላች 🎉
@adisaabusemaw6338
@adisaabusemaw6338 Жыл бұрын
ያላ የበናት😂😂😂
@MogesPhysio-ir4pp
@MogesPhysio-ir4pp Жыл бұрын
ሄማን ሔር ያለችው ልጅ ጋር ትውውቅ ያላቸው ነው የሚመስለው
@fatoomabdu1483
@fatoomabdu1483 Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ😂😂😂😂 ሚስጥር 5ቀን
@hawatube4864
@hawatube4864 Жыл бұрын
እኔ እኮ የማይገባኝ ነገር እናቴ አባቴ ሲሉ የኔ ማፈር እና መሸማቀቅ ኢጭ ሲያስጠሉኝ ነገር
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ Жыл бұрын
በጣም ሁሎም የራሱ ቦታአለው
@HoovaH-pt8yz
@HoovaH-pt8yz Жыл бұрын
ቅናት😮
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ Жыл бұрын
የምን ቅናት ክክክ
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 Жыл бұрын
ተው 😂😂😂 ግን እኔ ለምሳሌ አባቴን አላቀውም በቃ ተወለድሁ እናቴ አሳደገችኝ ምን ችግር አለው ባሌን አባ ብለው 😂😂😂 ግን ብሞትም አልጠራው ቱቱቱ
@ስአዲውሎየ
@ስአዲውሎየ Жыл бұрын
@@heedssjeedss8369 ባታውቂውም ያው ወልዶሻል
@ኡምረያን-ጨ3ኀ
@ኡምረያን-ጨ3ኀ Жыл бұрын
ደፋር 😅😅 ሳምኮት
@gameoverweyani.3026
@gameoverweyani.3026 Жыл бұрын
አባቴ እናቴ አቤት ስልጣኔ😂😂😂
@meseretfekadu6526
@meseretfekadu6526 Жыл бұрын
ደሞ ኢች አለዉ እንዴ ወይ ጉድ
@mekdi7550
@mekdi7550 Жыл бұрын
አሉ 😂😂😂😂
@zuzu-t7p
@zuzu-t7p Жыл бұрын
ማን እድ ሃኒ የኔ ድቡሽቡሽ እንተዋወቃለን ሃኒ ላይ ነው የሚያምረው
@ፍቅርህንተርቤ
@ፍቅርህንተርቤ Жыл бұрын
በጣም ማን እንደ ሀና ደስ ትል ነበር ስትፍለቀለቅ በሷ ያምራል
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ሀኒየ ነድሻየ
@አወል-ኀ8ጸ
@አወል-ኀ8ጸ Жыл бұрын
ፍቅር ሞልቶፈሰሰ
@አለምነኝወለዮዋ
@አለምነኝወለዮዋ Жыл бұрын
እንዴ አይ ሉላዬ
@ssuu4227
@ssuu4227 Жыл бұрын
ከሉላ ስር ያለችው ልጂ የተቀባችሁ ዱቆት አቤት ኧረ ሴቶች ዱቆት አትለቅለቁ
@rahelsamuel5738
@rahelsamuel5738 Жыл бұрын
Ene eskahun yalgebgn lemin Program meriwa kesewochu jerba tikomalech yebizu gize tiyakeye new kesewoch fit new komachuh meteyek le TV show kehone degmo begon mekom yichalal bejerba gin bechirash ayche alawkim sorry keyikrta gar
@ZzZz-hq1ev
@ZzZz-hq1ev Жыл бұрын
ብታካፍሎቸው ጥሩ ነበር
@sosinasolomon1127
@sosinasolomon1127 Жыл бұрын
Why are you forcing them to change their answers? I saw two of the contestants changed their minds when they could get right in their first answers.
@ዘቦግደለሿ
@ዘቦግደለሿ Жыл бұрын
እናቴ አባቴ አካሌ😂የዛሬውቹ
@almazabdo1106
@almazabdo1106 Жыл бұрын
ኡካኒ ዳስ አላቹ አያሌ እና ሀና
@Meazaw-zn6hy
@Meazaw-zn6hy Жыл бұрын
አዘጋጅቷ እባክሽ የፈረንጅ ፀጉርን ተፀየፊልን ሴቶች እባካችሁ ማፈር ጀምሩ የፈረንጅ ፕላስቲክ ተሸክማችሁ አትዙሩ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
Lulaye a beautiful women .
@BerhaneBelete-bq4xl
@BerhaneBelete-bq4xl Жыл бұрын
Enkowni dena matachu ❤❤
@itaztube6294
@itaztube6294 Жыл бұрын
ETHIOPIA #1
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
How to have fun with a child 🤣 Food wrap frame! #shorts
0:21
BadaBOOM!
Рет қаралды 17 МЛН
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
1:11:47
Pink Plazo Song Live Show at Delhi🔥
6:59
Anissa Ranghar Vlogs
Рет қаралды 1,3 М.
ባል ና ውሽማ full episode Ethiopian movie 2024
1:51:29
Ethio Ja - ኢትዮ ጃ
Рет қаралды 42 М.
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН