//እንተዋወቃለን ወይ?// "ታሪካዊ ሰዎች ነን ሶስቴ ነው የተጋባነው" /በእሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 161,231

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 330
@KeniLove-ww1wz
@KeniLove-ww1wz Жыл бұрын
ሽልመቱ ግን 10ሺ ብሩ ሆኖ 1ለወጡ 5000ሺ ብር 2ተኛ ለወጡ 3000ሺ ብር 3ተኛ ለወጡ 2000ብር ቢሆን ጥሩ ነው በዚህ ሀሳብ ከተስመመማችሁ like ግጩኝ ❤😊
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
10ሽብር እራሡ ጥሩነው ሸፍአይደሉ ምግብአልሰሩ የራሣቸውንሂወት ነው ያሚያወሩት😂😂😂😂
@toyebamuhammed942
@toyebamuhammed942 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ለሁሉም ማዳረስ
@AjaybaHamid
@AjaybaHamid Жыл бұрын
ጥሩ ሀሰብ ነበር ብያደርጉት
@LamrotTamer
@LamrotTamer Жыл бұрын
ለአንደኛ 15ሺ 2ተኛ 10ሺ 3ተኛ 5ሺ😂😂
@meseretarega2899
@meseretarega2899 Жыл бұрын
ወይ መሬት ላይ መቀመጥ ብሮን ዝነብ አርግሽው እንዲ😂የሚመጡት እኩ ለመጫወት ለመዝነነት የህየወታቸውን ተሙክሮ ለማስተማር ነው
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ
@አዲስነኝየአብዬናፋቂ Жыл бұрын
የሴቶች አለበባስ በዚህ ይቀጥልል ሉሌ የሴት ቆጆች❤❤አስፋዉ ጤናዉ ተመለሶለት በሰላም ይምጣልን
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
አስልጣኙና የዳኛዋ በነፍስ መገናኜት የሚገርም ነው በግልፅ ስለሚነጋገሩ ነፍስ ለነፍስ ተዋውቀዋል የምር ያስቀናሉ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@halimamohammed7802
@halimamohammed7802 Жыл бұрын
በጣም ❤❤❤
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d ምን ቁምነገር አለውና ሰብስክራይቭ ላድርግ? 😂😂 እረ ሼም ነው
@HekmatAhmad-fp2ew
@HekmatAhmad-fp2ew Жыл бұрын
አሚንንንንንን የኔ ልቁልት
@KidistKidist-p9t
@KidistKidist-p9t Жыл бұрын
ዋው የመሀለኞቹ ፍቅር እዴት ያስቀናሉ ድሮስ ጎደሬን ለፍቅር ማንብሎት❤
@RahemaXd-vm2pw
@RahemaXd-vm2pw Жыл бұрын
እኔባሌጋ እቀርባለሁ ከዚህማ ኢሸአላ ስደት በቃብሎኚ ካገሬስገባ😢😢የመዳምቅመሞች የማታጀራ አላህይስጠን ጉሉ አሚንንንን
@bintOmer-xt6tj
@bintOmer-xt6tj Жыл бұрын
አሚን ላችም አላህ ያሳካልሺ❤😊
@mohmmedhera6453
@mohmmedhera6453 Жыл бұрын
Amen
@ekrammuhajer9974
@ekrammuhajer9974 Жыл бұрын
Alahum Amin
@nardostafs
@nardostafs Жыл бұрын
አሜን
@መሬምወሎ-ኰ1ነ
@መሬምወሎ-ኰ1ነ Жыл бұрын
አሚንንንን ያረቢ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ Жыл бұрын
እናትዋ ጎንደር❤ ትንፋሽዋ ጎንደር❤ እህልዋ ጎንደር ❤ ጎንደርዬ❤ማርያምን ሙቼ ነዉ የምወድሽ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ሀብታምጎንደርዋ
@ሀብታምጎንደርዋ Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@sosinatub2861
@sosinatub2861 Жыл бұрын
እናትዋ ጎደር አቤት ፍቅር ሁሌም ዲምቅ በሉ ታምራላቺሁ❤
@SumiTube-hj4vi
@SumiTube-hj4vi Жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ሚድያ ያላችሁ በጭንቀት ያለች ነብስን እንታደጋት ቪድዎ ስርዓት ለይላ ኑር ሳኡድ እስር ቤት የሞት ፍርድ የተፈረደባት እህታችንን በተቻለን መጠን እናሰባስብላት😢
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye Жыл бұрын
ጎደሬ ወንዶች ምርጥ ባሎች ናቸው ። ሚስቶቻቸውን ከልብ የሚያፈቅሩና የሚያከብሩ ናቸው
@muluembetmekonen1029
@muluembetmekonen1029 Жыл бұрын
እዮባ እና ሙሰጤ ምንም ነገር ሳይሰሰቱ ዘር ሀይማኖት ሳይሉ በሞያቸው የሚያገለግ ምርጥ የኢትዬጵያ ልጆች ናቸው እድሜና ጤና ይሰጣቸው ❤❤❤
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው
@አድራሻዬከመስቀሉስርነው Жыл бұрын
የሴቶች አለባበስ ያምራል ❤ ሁላችሁም ደስ ትላላችሁ ❤ መሃል ላይ ያሉት ደግሞ ዋው❤ መተዋወቅ መፋቀር እንደናንተ ነው::🤲
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 Жыл бұрын
ታምራላችሁ ጎደር❤❤❤
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f Жыл бұрын
​@user-nq5ne9ik2dእንደማመር በቅንነት
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
በጭቀት የተወጠራችሁ በሀሣብየተከዛችሁ የሀገርሰላምያሣሠባችሁ የቤተሠብናፍቆት ያሰቃያችሁ አላህከእዚህ ሂወት አውቶ የደሥታ የፍቅር ሂወትይስጣችሁ😢😢
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ Жыл бұрын
አሚን
@Medinayesuf-ob4ny
@Medinayesuf-ob4ny Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@SabrinaAli-d4m
@SabrinaAli-d4m Жыл бұрын
Amen
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
አሜንውዴ😢
@genitube5211
@genitube5211 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 Жыл бұрын
ሉላዬ የምወድሺ አምሮብሻል እግዳዎችሺም ፍክት ያሉ ናቸዉ ያምሬሉ ፍገግታቸዉ እራሡ በቂ ነዉ ደሞ በደንብ ይተዋወቃሉ እረጂም እድሜና ጤና ይስጣችሆ በፍቅር ነፍ አመት ኑሮልኝ እኛንም ለዚህ ማረግ ያብቃን
@hawa406
@hawa406 Жыл бұрын
ጎንደሬዎች እኮ ሰው ስንወድ እስከ ጥግ ነው❤
@mulead2042
@mulead2042 Жыл бұрын
ጉረኛ
@hawa406
@hawa406 Жыл бұрын
@@mulead2042 ማለት
@mulead2042
@mulead2042 Жыл бұрын
እኛስ አንወድም
@HAyetJemal-cd9ip
@HAyetJemal-cd9ip Жыл бұрын
ዝምአትያትም ይቼን አመድ ሠው ለመውደድማ ማን እደወሎ
@hawa406
@hawa406 Жыл бұрын
@@HAyetJemal-cd9ip 😜😜
@abetiaborko
@abetiaborko Жыл бұрын
ጎንደሬ ፍቅር ሰው ማክበር ያቅበታል❤😢
@tigistabuhay7239
@tigistabuhay7239 Жыл бұрын
በትክክል❤
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lopapag1964
@lopapag1964 Жыл бұрын
ያላገባችሁ አግቡ ና ውለዱ እስከመቸ ተመልካች
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
😂😂😂😂
@Meremm-mv2tl
@Meremm-mv2tl Жыл бұрын
ዳሪን😥
@abelipiso3315
@abelipiso3315 Жыл бұрын
​@@Meremm-mv2tlእኮ 😢
@meskelubade4369
@meskelubade4369 Жыл бұрын
ባል ኬት ይምጣ
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck Жыл бұрын
መኬ ወንድሜ ስላየሁ በጣም ደስ ብኛል እግዚአብሔር ትዳራቹሁን ከሙሉ ጤና ጋር ይስጥታቹ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ወይ ፈቅር አገላለፅ ደስ ስትሉ በሰመአብ😔😘
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Жыл бұрын
ጎንዴሬ ሲወድህ እንዲህ ነው ነብሱን ይሰጥሃል
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ
@ፍቅርነዉመንገዴ-ቀ1ኈ Жыл бұрын
ሳህ❤❤❤❤
@YeabseraBelay-v6t
@YeabseraBelay-v6t Жыл бұрын
Ewnt new❤❤❤❤
@SoniyaTesfye
@SoniyaTesfye Жыл бұрын
ትክክል
@alamhabash6268
@alamhabash6268 Жыл бұрын
እውነት ነው ❤❤❤❤❤
@lubaba355
@lubaba355 Жыл бұрын
የኔውን ድንጋይራስ እዚህ አምጥቶ ማፋጠጥ ነበር😊
@tizuethiopia7894
@tizuethiopia7894 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ከቤሄርኝነት ኢትዮጵያዊነት ይበጣል 💚💛❤️🫶🏾
@Nebiha574
@Nebiha574 Жыл бұрын
መካሻና ባለቤቱ ደስ ይላሉ 👌🙏😂ሁላችሁም ታምራላችሁ🌹🌹
@eliasbahirdar584
@eliasbahirdar584 Жыл бұрын
What is a good relationship between a man from Gonder and a woman? Healthy relationships involve honesty, trust, respect and open communication between partners and they take effort and compromise from both people. There is no imbalance of power. Partners respect each other's independence, can make their own decisions without fear of retribution or retaliation, and share decisions.May the lord God Bless you both. You are a very good example for many Ethiopians. Beautiful couples BRAVO!!!!
@EmuemuEmu-b6n
@EmuemuEmu-b6n Жыл бұрын
ዋው መካሻው አለሙ ጎርጎራ 9እና 10ሀይስኩል እስፓርት መምህሬ በጣም ከብዙ አመታት በኋላ ስላየውክ ደስ ብሎኛል
@tube345
@tube345 Жыл бұрын
ዋው ጎንደሬው በጣም ፍጣን ነው ሲያወራ
@bitybity4949
@bitybity4949 Жыл бұрын
ለመጀመሪያ ጊዜ 3 ላይ ተቀመጥኩኝ መኮመንት እንኳን ደህና መጣችሁ
@فارس-ط4ل6ص
@فارس-ط4ل6ص Жыл бұрын
እዲህ ነው መተዋወቅ በጣም ደስ የሚሉ ጥዶች
@evantube57
@evantube57 Жыл бұрын
ሉላይ በጣምምምም ድንቅ ሴት ነሽ እረጅም እድሜን ከሙሉ ጤና ጋር ይድልሽ
@evantube57
@evantube57 Жыл бұрын
ሉላየ አንች ልዪ ነሽ ንፅህ ልብሽ ፍንትው ብሎ ይታያል ፈጣሪ እረጅም እድሜን ይስጥሽ ከነ ቤተሰብሽ ከነ ውድ ልጆችሽ
@evantube57
@evantube57 Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d አደረግሁሽ
@gondertube618
@gondertube618 Жыл бұрын
ጎንደሬው ደስ ሲል የኔ አመለ መልካም
@HananLakew-yi9io
@HananLakew-yi9io Жыл бұрын
ወይኔ ፍቅራቸዉ ሴትን የማከብር የተከበረ ነዉ አላህ ያክብርህ ፍቅር አገላለፃቸዉ ዋዉ ከሰዉ አይን ይጠብቃችሁ😘😘😘
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
የዛሬወቹ ፈታ ያሉ ናቸዉ❤❤🎉🎉
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d ግን እኔ ከዚህ ተግሊዘኛ ጋ ጠብ ነኚ የ
@mohammedal9657
@mohammedal9657 Жыл бұрын
🙋መካከል ላይ የተቀመጡት። ፍቅርናቸው😂😂❤🎉🎉
@keyriaissa1538
@keyriaissa1538 Жыл бұрын
እና ዘጠኝ ወር እኮ ነው
@ዮወርድ
@ዮወርድ Жыл бұрын
​@@keyriaissa1538😂 ወይኔ ዘጠኝ ወር እኮነዉ አላሽም 😂😂😂የዘጠኝ አመት ካ ሠማይና ምድር😁🤭
@ፎነኝየአባየናፍቂ
@ፎነኝየአባየናፍቂ Жыл бұрын
በአለም ያላችሁ ኢትዮጵያ አላህ ይጠብቃችሁ አባቴ ታሞብኝ ጭንቅ ብሎኛል እሰኪ በዱአ አስቡኝ አባቴም እናቴም እሱ ነው በተለይ በስደት ሁኖ
@foziyayesuf4426
@foziyayesuf4426 Жыл бұрын
አላህ ያሽርልሽ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ
@እሙቢላል-ኘ1ፀ Жыл бұрын
አላህ ያሽልልሽ ያረብ
@sarabrara1262
@sarabrara1262 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይማርልሽ የኔእህት😢
@Sarah-ut6nk
@Sarah-ut6nk Жыл бұрын
አይዞሽ ማሬ አባትሽም ፈጣሪ ይማርልሽ
@mimishibeshi4095
@mimishibeshi4095 Жыл бұрын
Egziyabher cherso ymarlesh
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ
@ቃልኪዳንኪዳነምህረትእናቴ Жыл бұрын
❤ዛሬ ኮሜት ልስጥ የሴቶች አለባበስ ያምራል እሴቶችየ የሚያምርብንን ልበሱ ከሱሪ ውጡ 🙄በዚሁ ቀጥሉ ሉላየ አለባበስ እዲህ ነው የሴት ወጉ ❤❤
@abelchufamo5522
@abelchufamo5522 Жыл бұрын
ሉላዮ ስራሽን በጣም እወደዋለው በተለይ ፈገግታሽ ግን ከእንግዳችሽ ጀርባቸው የምትዛርው ነገር ይጨንቃል😂😂😂❤❤ እወድሻለው
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
የእውነት ለሴት ልጁ ቀሚስ ነው ልብስ ማለት እንዴት ደስ እንደምትሉ የቀሚስ አልባበሳችው
@ሲምካርድ
@ሲምካርድ Жыл бұрын
ኮሜንቶች እባካችሁ እባካችሁ እባካችሁ ሰልጥኑ ከፕሮግራሙ የሚሄድ ኮሜንት ኮምቱ😡ውይይይይይ😤😤😤😤😤
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
😂😂😂😂 ጌታን እኔም የሰለቸኝ ነገር ነው😊
@hananEbrahim-mi7gq
@hananEbrahim-mi7gq Жыл бұрын
የልቤን ተናገርሽ😂
@tgtrusty6633
@tgtrusty6633 Жыл бұрын
መቼም አይሰለጥኑ
@winniesalam7626
@winniesalam7626 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@SonySony-ex2dz
@SonySony-ex2dz Жыл бұрын
ድል ለፋኖ ድል ለአማራ
@betibeti6250
@betibeti6250 Жыл бұрын
መዘክር በአረሚኛ ይባላል ደስ ይላል ትርጉሙም ማስታወሻ ነዉ❤
@seadaseada-bb1og
@seadaseada-bb1og Жыл бұрын
የዛሬወች ምርጥጥዶች ❤❤❤የሴቶች አለባበስአቸውዋውው ❤❤❤
@tirhasasefa640
@tirhasasefa640 Жыл бұрын
❤የዛሬ ስሞች ደስስ ይላል ፈጣሪ ይጠብቃቹ🎉
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 Жыл бұрын
መዘክርትና መኮንን ውሸትና የኔነሽ መካሻና ሄለን እንኳን ደስ አላችሁ ሁላችሁም ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ! ምንም አርቴፊሻል ነገር የሌለው ሪል ላይፍ ነው
@askidesta4271
@askidesta4271 Жыл бұрын
ሠላም ለሠው ዘር በሙሉ ❤❤❤❤ ሀራችንን ሠላም ያድርግልን ❤❤
@AsamaraBelete
@AsamaraBelete Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
9ወር የቆዩት 9አመትእራሱ የኖሩት እደነሡአይተዋወቁም😂😂😂
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ከነስርሀታቸው ደስ ይላሉ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 Жыл бұрын
ባሌናፈቀኝ ወላሂ 😢😢😢 ዛሬየባሌንስም የያዘውሰው ከችብሏል አይድህነት እንጀራ አይውጣልህ
@ከድራቲዩብ
@ከድራቲዩብ Жыл бұрын
እኔም ናፍቆት ሊደፍኝ ነው ያአላህ ድህነት አይኑ ይጥፍ
@eliasbahirdar584
@eliasbahirdar584 Жыл бұрын
Why are you cursing your husband?
@DhjkChj
@DhjkChj Жыл бұрын
ውይ የኔ ኣባት ገብርአል ስል እንዴት ደስ እንዳለኝ❤❤❤
@Zahraa-ug5fy
@Zahraa-ug5fy Жыл бұрын
ከመሀል ያሉት ደስ ይላሉ❤
@rahmasaeed4843
@rahmasaeed4843 Жыл бұрын
ሉላዳይ እንተዋወቃለን ወይ ትጠየቅ የምትሉ ላይክ❤❤❤❤
@mulead2042
@mulead2042 Жыл бұрын
ከማን ጋ
@alemkebede
@alemkebede Жыл бұрын
​@@mulead2042😂😂😂😂
@tube345
@tube345 Жыл бұрын
እስኪ ጎንደሬ ባል ፈልጉልኝ ግን ከጎንደር ከከተማው ውጭ የሆነ አልፈልግም😅😅😅
@admacom9393
@admacom9393 Жыл бұрын
ደስ ይላሉ
@HananLakew-yi9io
@HananLakew-yi9io Жыл бұрын
እዉነትም መካሻ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
3 ጊዜ ሰርግ ጥሩ ነው እኛ ቁጭ ብለን 😅😅😅😅
@Ggg-gz3vu
@Ggg-gz3vu Жыл бұрын
እኮ😂😂😂😂😂
@abuyetube
@abuyetube Жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላምን ይመልስልን ❤❤❤❤❤
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f Жыл бұрын
ደመሪኝ በቅንነት
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እኔ. ደስ ይለኝል ይህ ፕሮግራም
@bezawitmulugeta9800
@bezawitmulugeta9800 Жыл бұрын
So beautiful egzabher mechrshachn yasamr
@MimiMimi-df3dx
@MimiMimi-df3dx Жыл бұрын
ሉላዬ ስወድሽ ኮ የማደም ቅመሞች እኛ መቼነው ወደ ሀገራችን የምንገባው❤
@TajsoKendi
@TajsoKendi Жыл бұрын
3 ጊዜ የተጋቡት😂 በዚህ ኑሮ ውድነት😮
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
ጡሩነዉ😂😂😂😂
@Mihretuahmed
@Mihretuahmed Жыл бұрын
YE Wudidiru mirtoch teblew bedigam yikrebu🙏🙏🙏🙏🙏
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 Жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ሰላም ይብዛላችሁ
@MohKh-t7h
@MohKh-t7h Жыл бұрын
ሉላ ግን ለምድን ነው ከኋላ ምጠይቂው
@LobabaMohammed
@LobabaMohammed Жыл бұрын
እኔም እያልኩ ነው በጣም ይቀፈል
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ
@ሱሱነኝያሀላሌብቻ Жыл бұрын
ጥሩ ነው እኮ😮
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 Жыл бұрын
ከፊት ስትሆን ብዙ አስተያየት ነበር ከፊታቸው ጥሩ አይደለም ወንዶች ፉት የሚል አስተያየት ነበር ለዛ ይሆናል
@meretfeker4110
@meretfeker4110 Жыл бұрын
Enem geta yirdengal ke ande Wer bohal ager igebalw❤❤
@סמארט-ש2ג
@סמארט-ש2ג Жыл бұрын
ሰላም ሉላየ እንኳን በሰላም መጣሸ 💐💐💐💐💐💐💋🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@hayatkedirkedir6434
@hayatkedirkedir6434 Жыл бұрын
መሀልላይያሉት ጎበዝናቸው
@HanaHana-ue4jj
@HanaHana-ue4jj Жыл бұрын
Godraa godraa🥰🥰🥰🥰eyane balaa mahtbochii sitmruu❤️❤️❤️❤️❤️
@msaye-fetene
@msaye-fetene Жыл бұрын
የዛሬወቹ ዴግሞ ይለያሉ የመዳም ቅመሞች እኛነንኮ የምናዴምቀው
@bateyyoutube3038
@bateyyoutube3038 Жыл бұрын
ደህና ሰንብታችዋል ወይ ቅመሞችየ እንዴት ነበር ሳምንቱ
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r Жыл бұрын
አሪፍ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤ዋው ኩዋስ ለእናንተ ባለ ውለታ ነው
@betibest7045
@betibest7045 Жыл бұрын
የዘጠኛ ወረ ፈቅር እደዜነዉ😂😂😂😂
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
መቸነዉ ከምወደዉ ባልጋ 2ኛ እምንጋባዉ😢😢😢
@beetyube
@beetyube Жыл бұрын
ስላም እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደና መጣችሁ ዋው ስታምሩ በርቱ ውድች
@madiiendele1261
@madiiendele1261 Жыл бұрын
ዳሳ ሲሉ አዋናታ ♥️♥️♥️
@sadeseid742
@sadeseid742 Жыл бұрын
ኢቢኤሰ የሠዉ አሳብ አሰተያየት የተመልካች ጌመት ቦታ የላቸዉም ዋይይይ አይዶኖ 😢😢😢
@فاطمهمحمد-ك8ج
@فاطمهمحمد-ك8ج Жыл бұрын
ዛሬ መጀመሪያነኝ❤
@kedijaebrahime4437
@kedijaebrahime4437 Жыл бұрын
ጀዊሳና +ኦነግ =ኢትዮጵያ ❤❤
@tmaniacell
@tmaniacell Жыл бұрын
አሰልጣይና ዳያዋ ደሰ ሴሎ አሰፍቴ ተሻለው
@salamerke5811
@salamerke5811 Жыл бұрын
አማራ አሸናፊ ነን💪🇪🇷🇨🇬💪ሁሌም🤩
@tigisttamiru5213
@tigisttamiru5213 Жыл бұрын
አረ ተይ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ
@የድንግልማርያምልጅ-የ9የ Жыл бұрын
ደስ ስትሉ የዛሪወቹ ሴቷች አለባበስ ሳምር ቀሚስ ለሴት ልጅ ውበት ነው
@natsnetdaniel216
@natsnetdaniel216 Жыл бұрын
Well come sis I love your program
@SaadabellaAhmed
@SaadabellaAhmed Жыл бұрын
Well come back ❤❤❤
@samabraham6965
@samabraham6965 Жыл бұрын
Sostuye good job I love you dimxsh wubetsh❤🌹
@sofiamuhammad4484
@sofiamuhammad4484 Жыл бұрын
2017ሀገሪሰግባ
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td Жыл бұрын
ይህን ፕሮግራም ወንዶች እንዳታዩ ፍትህ እሥከምናገኝ ሁልግዜ ወንዶች ወደዉጪ አልበዛም እንዴ?
@genethabeshawit371
@genethabeshawit371 Жыл бұрын
😂😅
@muhbamhamd-pk3td
@muhbamhamd-pk3td Жыл бұрын
@user-nq5ne9ik2d አረባክሽ አንቺ ፍትህ ልታሳጭን?
@SamiraSamira-vx4br
@SamiraSamira-vx4br Жыл бұрын
ግን ይቅርታ በጀርባቸው አትቁሚ እኔ ያመኛል ከምር አልወድም ፊትለፊታቸው ወይ ከቦታሽ ሁነሽ ጥይቃቸው 😊
@HananKsa-lj2mj
@HananKsa-lj2mj Жыл бұрын
አወ የኔምጥያቄነዉ አገታቸዉን አጣመወነዉ እሚያወራት
@SEADiyouTube-p8t
@SEADiyouTube-p8t Жыл бұрын
3 ጊዜ ሰርግ ወየው እኔ አንዱ ሰርግ በተሳካልኝ 😂😂😂😂😂
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
በዲልሽ እዘኒ😂፫😂😂
@SEADiyouTube-p8t
@SEADiyouTube-p8t Жыл бұрын
@@አስያሰይድ 🤣🤣🤣👈
@አስያሰይድ
@አስያሰይድ Жыл бұрын
@@SEADiyouTube-p8t አዉሀሀሀሀ
@gelilamengistu4443
@gelilamengistu4443 Жыл бұрын
😂😂😂😂
@seadiwollotube3913
@seadiwollotube3913 Жыл бұрын
ልጄ ጋር እቀርባለው
@Selamawitabraha
@Selamawitabraha Жыл бұрын
ሉላ እንደው ሁልጊዜ ለምንድነው ውንዶችን ብቻ የመጀመሪውን ጥያቄ ልትጠይቂ ሰትይ ውንዶች ብቻ አታሰውጪ ትምህርት ይሁንሸ ሴቶችንም አሰውጪ😂😂😂😂😂
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
ሁላችሁም አሸናፊ ናቸሁ እግዚአብሔር የትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@TiruwerkAsefa-z9k
@TiruwerkAsefa-z9k Жыл бұрын
ዋው የሴቶቹ አለባበሰ ደሰ ይላል
@nebyat
@nebyat Жыл бұрын
The couples next to you get 10 points for the first zure .
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ከዳር ያለው ቁምጣ አይደልብእንዴ ያለው ለምንድን ነው አምስት የሆነው ውጤታቻው
@Hawa-ji4hi
@Hawa-ji4hi 11 ай бұрын
አረተዉ አከፋፍሎቸዉ ለሁሎችም አሠሙም ወይ
@eliasbahirdar584
@eliasbahirdar584 Жыл бұрын
This program is good. but the host has never introduced herself, It has not follow its professional standard. please introduce your self. Don't hide yourself , you are doing great job with out introduced yourself.
@MaMa-qo1fl
@MaMa-qo1fl Жыл бұрын
እነ ውብ እሸት ነጥብ ተሳስቷል እመጀመሪያውላይ ሁለት መልሰዋልኮ ሸዋር ከፀጉሬ አለ ቁምጣ ብሎ መለሰ ግን አስርነጥብነበር
@6s8f7d
@6s8f7d 3 ай бұрын
Be tekekel
@yusra6822
@yusra6822 Жыл бұрын
እኔም አምስተኛ ነኝ
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f Жыл бұрын
ደምሪኝ❤
@AskalDejene
@AskalDejene Жыл бұрын
የመጀመሪያ ኮማች ነኝ😂
@Tenaye-o8r
@Tenaye-o8r Жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ😂😂😂
@getibegum8411
@getibegum8411 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@halimaymer2902
@halimaymer2902 Жыл бұрын
ሉላየ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@sarasar1156
@sarasar1156 Жыл бұрын
ሀና ከሄደች ጀምሬ አስ ጠል ቷል አላይም በሀኒ ነው የሚ ያም ረው👈
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
በጣም ወላሂ ሀኒየ የኔ ፍልቅልቅ 😢😢
@TOYBAYOUTUBE-f8f
@TOYBAYOUTUBE-f8f Жыл бұрын
ደምሪኝ ወዴ
@Samrawiet
@Samrawiet Жыл бұрын
እና ምን ትሰራላችሁ እዚህ
@sffdgg8523
@sffdgg8523 Жыл бұрын
@@Samrawiet 😏😏😏😏😏
@Tube-nf1mc
@Tube-nf1mc Жыл бұрын
ሂጂአ እሷጋ ለሠው ሞራል ክብር ይኑራችሁ
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 101 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 24)
48:39
ለዛ
Рет қаралды 307 М.
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 101 МЛН