የሺ ደምመላሽ "ከሙዚቃ ውጪ የቁንጅና ተወዳዳሪ ነበርኩ..." ያልተሰሙ አዳዲስ ጨዋታዎች //በቅዳሜን ከሰዓት//

  Рет қаралды 82,235

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 93
@eyobeshetu8940
@eyobeshetu8940 2 жыл бұрын
ሙዚቃዉ ዳኝነት ወቅት አኔ የበለጠ የሚወዳት ያለ አይመስለኝም ነበር ሙዚቃ ዉድድሩን ለማየት ሳይሆን የየሺን የዳኝነት ድምፅ ለመሰማት በጣም ነበር የዉድድሩን ቀን በጉጉት የምጠብቀዉ ያነ ማለት ግን ሙዚቃዋን አልወድም ማለት አይደለም ሁሉ ነገርዋን እወድላት ነበር በማግባትሺ እና በመዉለድሺም ደስ ብሎኛልቆንጆ ሴት ነሺየሺ መልካም ግዜ
@jameelahayle4871
@jameelahayle4871 2 жыл бұрын
0
@learntospeakamharic8323
@learntospeakamharic8323 2 жыл бұрын
Yeshi is outstanding lady, young generation can learn a lot from her!
@Mimitwa
@Mimitwa 2 жыл бұрын
የሺዬ ፈታ ያለች ቀላል ሰው ❤❤❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 2 жыл бұрын
የሺዬ በጣም ነው የምንወደሸ የምናከብርሽ የምናደንቅሽ እድሜና ጤና ከነቤተሠቦችሽ እመኝልሻለሁ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
ቆንጆ ድምፅ አለሽ እወድሻለሁ የሺዪ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻይ ነሺ ዬኒ ትህትናው ልዩ ነው
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
እውነት ነው እህቴ ዮኒ ትህትናው ደስ ይላል የሽዬ እህቴ ሰላምሽ ይብዛ ኑሪልኝ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
ዮኒ ኮ ይለያል የድሮዋ ኢትዮን ያስታውሰኛል ዮኒ የሽዬ የኔ መልካም
@abeselom1
@abeselom1 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 19:21 the best shocked 😳 reaction of all time 😂😂 I love Yoni ❤️❤️
@dagnachewberhanu9429
@dagnachewberhanu9429 2 жыл бұрын
የሺ ደመላሽ በጣም ደስ የምትለኝ ሙዝቀኛ ነች
@yosephyako
@yosephyako 2 жыл бұрын
የሺ በጣም የምወዳት አርቲሰት ነች ። የስራወችዋ አድናቂ ነኝ ። ድምፅዋንም እወድላታለሁ
@leulberhanu1292
@leulberhanu1292 2 жыл бұрын
She was my music Teacher when I was 6th grade. It’s really good to see you after long time🙏🏾
@Hope-hi8bh
@Hope-hi8bh 2 жыл бұрын
Thank you for telling about Yoniye… omg his tihitina… amazing
@hlife5983
@hlife5983 2 жыл бұрын
tsegenet , gazetegna negn atiyim meches sirash mindinew sitibay.
@kimo428
@kimo428 2 жыл бұрын
የሼ ጥሩ ተሰጥኦ ተሰቶሽ በአግባቡ ሳትጠቀሜበት የቀረሽ ሰው ነሽ ብዙ ነገር መስራት ትችዬ ነበር አይድል በምትዳኜ ሰአት የራሷን ስራ በዚ ድምጿ ብትሰራ ብዬ አስብ ነበር ራስሽን ግን control ማረግ አልቻልሽም ዘለሽ ትዳር ውስጥ ተዘፈዘፍሽ አሁንም ሚዲያዎች ባያቀርቡሽ በዛው ደብዛሽ ሚጠፋ ነው ሚመስለኝ እስቲ አሁንም አአትጥፌ
@selamtube3774
@selamtube3774 2 жыл бұрын
አይባልም ትዳር ጥሩ ነው ደግሞ ከልጆች ጋር ሲሆን 🙏 አንተ ሚስትም ድስትም የሌለህ ላጤ ነህ ማለት ነው 😀 ተሰጥኦሽን በአግባቡ ሳትጠቀሚበት ላልከው ደግሞ ገና ወጣት ናት ብዙ ትሰራለች ። እና እያስተዋልክ bro
@kalkidannahum1185
@kalkidannahum1185 2 жыл бұрын
She was the best in judgment 👌
@yoseftesfaye7834
@yoseftesfaye7834 2 жыл бұрын
Suggestion: Can you have a screen to show some of incidents you cited in the middle of your conversation. I don't deny that your a very harmonious duet.
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 2 жыл бұрын
እውነት ነው ዮኒዬ ታድለሃለህ የሺዬ የኛ ዳኛነትሽን ነው ሚወደደው
@biruktawitmesfin12
@biruktawitmesfin12 2 жыл бұрын
Yeshiye yemiyamrubshn ye music sltoch atlkeki slow yebelete kanchi gar fit yadergal. Berchi🔥❤
@habibaethiotube9598
@habibaethiotube9598 2 жыл бұрын
የሺዬ ስላዬሁሽ ዴስ ብሎኛል እወድሻለሁ
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ትትናህን ለኔም አምላክ ያድለኝ
@sofyaali6747
@sofyaali6747 2 жыл бұрын
የሽየ ስወድሽ ከነመላአ ቤተሰብሽ ተባረኪልኝ 🥰👍👍👍👍
@yosefasfawdubale19
@yosefasfawdubale19 2 жыл бұрын
የሺ በጣም አሪፍ ...የሚገርመው idol ተወዳዳሪ በነበርሽበት እና በጣሉሽ ቀን ፕሮግራሙ ላይ በተመልካች ነበርኩኝ ጥሩ ዘፋኝ እንደምትሆኚ የገባኝ እኔ ብቻ ነበርኩ መሰለኝ ምክንያቱም አንገቴን ስነቀንቅ የነበርኩት እኔው ብቻ ነበርኩኝ
@netsigebre7406
@netsigebre7406 2 жыл бұрын
Degna neberech yawim betam aylegna
@03muler
@03muler 2 жыл бұрын
ኧረ እኔም ነበርኩ አልየኸኝም መሠለኝ
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ጎበዝ
@zelalemtadesse
@zelalemtadesse 2 жыл бұрын
የሺ ጎበዝ!
@merihanalove9287
@merihanalove9287 2 жыл бұрын
Ewnete new yewoni betame tehute betame melkame betame chewa sele yewoni kalate yatergale becha fetari yitbekhe
@haimasilase1900
@haimasilase1900 2 жыл бұрын
Yeshi yesew leke, mirte sew, weded.....love u
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
የሺ ድምፅሽ ወደ አስቴር አወቀ ይወስደዋል ተጫወቺ 💚💛❤
@javawithbrukti2673
@javawithbrukti2673 2 жыл бұрын
የኔ አንደኛ🥰🥰🥰
@markonhede745
@markonhede745 2 жыл бұрын
Respect ✊
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 2 жыл бұрын
Yeshi yene andenga tibeb kelibwa yetrachst artist yemusic sew nech.
@Alpha-eh7ec
@Alpha-eh7ec 2 жыл бұрын
የአድርባይነት መለኪያ/ units of measurment ሲሳይ አጌና እና ዳንኤል ክብረት ወይም (sis/dan) መለኪያ እንዲሆን ኤርሚያስ ለገሰ ያቀረበው ሀሳብ 100% ተቀብየዋለሁ: እናመሰግናለን
@zeebee5574
@zeebee5574 2 жыл бұрын
Go and do your job politics can't be food men.
@ሀናየአሰላልጅ
@ሀናየአሰላልጅ 2 жыл бұрын
የሺየ ዉብቷ 🥰🥰
@singtonsington671
@singtonsington671 2 жыл бұрын
ድምጽሽ ያምራል እንዴ ?
@abayazidkader9383
@abayazidkader9383 2 жыл бұрын
የሺ ሙዝቃን ስጠብቅ ውይይ ምናለበት ባትዘፍን ባዳኝነት ብቻ ዝናዋ በቀረው
@ስደተኛውጎጃሜነኝ
@ስደተኛውጎጃሜነኝ 2 жыл бұрын
አባይ ማዶ ሉማሜ የእነ ድምፃዊ አድሮ አዲስ ሀገር
@محمدالسقاف-ه1ه
@محمدالسقاف-ه1ه 2 жыл бұрын
ዩኒ ትህትና ሌላ ነዉ አኔም አፈርማልዉ አሰታሂል ቤያልሁ
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 жыл бұрын
መቸም ተጎልታችሁ ሰው የምትሳደቡ ድጋይ እራሶች ወደ ስራ ግቡ፡፡
@zenebechgudeta7490
@zenebechgudeta7490 2 жыл бұрын
Mindenawu gen melkan yekeyerawu
@yalemworkhailu3465
@yalemworkhailu3465 2 жыл бұрын
እስኪ የሽ ስትዘፍኝ ድምጽሽን ወፈር አድርገሽ ሞክሪው ። የቱ እንደሚበልጥ እይው። እኔ የወፍራም ድምጽ ዘፋኞችን ስለምወድ ነው። የአንችም ድምጽ በተፈጥሮው ወፍራም ስለሆነ ብዬ ነው።
@alem5097
@alem5097 2 жыл бұрын
ከ ኧረ. ተባረኩ. የሺዬ. ጠፍተሻል. ውጪ. ውጪ
@JJ42733
@JJ42733 2 жыл бұрын
Her voice come from her head not from her chest and makes me 😫😫😫
@almazeworku8078
@almazeworku8078 2 жыл бұрын
Anchi selebalesh stawri atafrim, mejemeriya yete newe yagebashew, Ye hulet lejoch abate lesera bemetabet ketedaru afatesh belije asresh kaskemetsh behual be idole wedogne eyalesh taweriyalesh maferiya. genzebun acharsesh be zero kaskereshew. Enie anchin behon sele bale mawrat yasaferegnal.
@weynutube6131
@weynutube6131 2 жыл бұрын
እስኪ ደምሩኝ ተበላሽቶብኝ አዲስ ከፍቼ ነዉ ስወዳቹ😥
@workumola8188
@workumola8188 2 жыл бұрын
አይደሎን አልረሳውም ባንች እና በሰርፀ
@bsukal
@bsukal 2 жыл бұрын
ፄጊ እኮ ትናገረዋለች❤😂😂😂😂😂
@zenane2012
@zenane2012 2 жыл бұрын
የየሺ መልኳ ግን የተቀየረብኝ ለኔ ብቻ ነው?
@abdurahmankedir9214
@abdurahmankedir9214 2 жыл бұрын
Artist,mom yeshi elected family
@sabameasho4170
@sabameasho4170 2 жыл бұрын
zefenunm lmokr blesh bedfret new yegebashbet enji dmtsish ayamrm idol lay lik nachew yabarerush
@helenhailu5169
@helenhailu5169 2 жыл бұрын
ወይ ሜካፕ መልካቹ ሁሉ ጠፋ አይ የሺ ደንበላሽ አፈር በላሽ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣 ይሄኔ አንቺ ዱቄት ነሽ🤣🤣🤣🤣
@helenhailu5169
@helenhailu5169 2 жыл бұрын
@@amnuelsolomon30 ምን በወጣኝ የሚቀባ እኮ እንዲ አይፅፍም በተፈጥሮዬ በጣም ኮራለሁ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
@@helenhailu5169 አይ አይመስለኝም ዱቄት ነሽ እስቲ እንይሽ ፕሮፋይል ላይ
@omueman9729
@omueman9729 2 жыл бұрын
Teftrowa nwu konjo nchi yemama
@weynutube6131
@weynutube6131 2 жыл бұрын
@@amnuelsolomon30 እንደማመር እህቶቼ😍
@zolzol7995
@zolzol7995 2 жыл бұрын
የሺ በጣም ጠፍተሻል
@habibgemal3588
@habibgemal3588 2 жыл бұрын
አረጌን አሳርፋት እና ባላገሩ ላይ ብትዳኝ
@zenebechgudeta7490
@zenebechgudeta7490 2 жыл бұрын
Enem jaze ewedalwu
@samsonkebebe9381
@samsonkebebe9381 2 жыл бұрын
👏👏👏😍😍😍😍
@berekettekle9513
@berekettekle9513 2 жыл бұрын
Yoni teru sewe
@mulgetaguish561
@mulgetaguish561 2 жыл бұрын
ቁንጅና ውድድሩ በወንዶች ነዋ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
በጣም የምጠላት ሴት
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
ለምን እናቱ ሰው በሰውነቱ እንዴት ይጠላል
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
@@salimsdilbago2864 የሆነ ሀገር ጠቅ ሳ ባህል ስታካሸሽ ስለሰመሃት እና አታስመስሉ እያለች እሳ ሚ ኪ ያ አስመስላ ዘፈነች ከዛ አስጠ ላችኝ
@amnuelsolomon30
@amnuelsolomon30 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣 ኮተት ቅራቅቦ ሰው ህነሽ🤣🤣🤣
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
@@ayshaahmed8148 ኡወይሽ ሀራም ነው የአላህን የተከበረ ፍጡር እጠላለሁ አይባልም ስነምግባሯን እጠላለሁ በይ ውዴ ሁሌም ሰውን በሰውነቱ አትበይ በስነ ምግባረ ብልሽነቱ በይ ከነአረሙ ያደግን አትከተይ ውቤ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 жыл бұрын
@@salimsdilbago2864 እሺ ስለምክሩ አመስግናለው ::የእኔ ጥ ያቂ የ እንዲህ ነው :: በአላፊነት ደረጃ ስንሆን ስነምግባር እና ሙያ ዊ ( ክሎት ) ያለው ሰው ሲሆን ደስ ይ ላል ነገር ግን እንዲህ ስርአት የሚባል የሌ ላችው ሰዎች ሳያስቡት እድ ል ቀ ንቶአችው እዛ ስልጣን ሲቀመጡ የምያዎሩት እና የሚ ይ ዙት ይ ጠ ፋችዋል ::ከዛ ማን ይ ጎዳል ህዝብ ነው ለምሳሌ አንድ ያስተላኝ ንግግር በጣም የሚችል ሰው መድርክ ላይ ይ ዘፈናል እና ለምን እንዲህ አይ ነትል ብ ስ ለበስክ ባህሌን ላስተዋውቅ ነዋ አላት ከት ብላ በማሾፍ ሳቀች ከዛ በሌላ ጊዜ ሬዲዮ ላይ ያነን ሰው እስከ ሀገሩ ጠርታ በማሾፍ ስተናገር ሰመሃት ስተዳ ኝ እራሱ ቅ ናት ያለባት ት መስላለች አታስመስሉ ት ላለች ግን እሳ ሚኪ ያ ን ኮፒ ነው ያደረ ገ ቻት :: ለዛ ነው
@astergonfa9611
@astergonfa9611 2 жыл бұрын
💚💛❤
@abdeakeml3629
@abdeakeml3629 2 жыл бұрын
She's so beautiful and smart
@engidayimer6669
@engidayimer6669 2 жыл бұрын
@gojamfano5362
@gojamfano5362 2 жыл бұрын
መቸም ተጎልታችሁ ሰው የምትሳደቡ ድጋይ እራሶች ወደ ስራ ግቡ፡፡
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 275 #shorts
00:29
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 27 МЛН
VAMPIRE DESTROYED GIRL???? 😱
00:56
INO
Рет қаралды 9 МЛН