ራሴ ላይ እየሰራሁ ነው 11 ኪሎ ቀንሻለሁ //ለምን ጠፋሽ መልስ እና ጨዋታ ከተዋናይት ማክዳ አፈወርቅ ጋር በሻይ ሰዓት//

  Рет қаралды 470,436

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 514
@Selammediaሰላምሚዲያ6
@Selammediaሰላምሚዲያ6 2 жыл бұрын
ለነፍሳችን ቀለብ ለሠማይ መንገድ ስንቅ የሆንውን ኦርቶዶክስዊ ትምህርት ስብክት እና መዝሙሮች ይዘናል ይቀላቀሉን በእግዚአብሄር ፍቅር🙏🙏
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 2 жыл бұрын
በርታ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በጣም ፈጣሪ ይርዳህ 👏👏👏
@lidianaa_solomonlii313
@lidianaa_solomonlii313 2 жыл бұрын
des ylal....ik u tiktok lay yhun bcha
@nardiabbysinya1307
@nardiabbysinya1307 2 жыл бұрын
የድሮ ውበቷ ተመለሰ ስታምር ከነ እርጋታዋ
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኝ
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
ማክዳን ሳይ ማክቤል የሚለውን እና ስስት የሚለውን ፌልም ነው የማስታውሠው ምርጥ ተዋናይ ይመችሽ
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-qk7kq3gv9z
@user-qk7kq3gv9z 2 жыл бұрын
@@habashatube6461 ደስስስስ ይበልሽ አረኩሽ
@sinaethiopiawiteethiopiawite
@sinaethiopiawiteethiopiawite 2 жыл бұрын
Ename betam
@alemkebed7530
@alemkebed7530 2 жыл бұрын
ማክቤልን እየፈለኩት ነዉ ማክዳየ ደርባባ
@emutube4860
@emutube4860 2 жыл бұрын
enem betikikil
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 2 жыл бұрын
ይቺን ኮሜንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ የቤተሰቦቻችሁንም የኤናንተንም ክፉ አያሰማችሁ።።።።።
@mekdesmekdes9786
@mekdesmekdes9786 2 жыл бұрын
አሜንን አሜንንን አሜንንንን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜንንን
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው አብረን እንደግ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Ameen
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
የዮኒ ትህትና ግን ይለያል ፣የማስመሰል ሳይሆን የእውነት እና ከልብ የመነጨ።
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
በጣም
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 2 жыл бұрын
ማኪየ ስርአት ያላትና የሴትነት ክብሯን የጠበቅች ሴት ናት ስወድሽ ።
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@user-ik6nd5dq3f
@user-ik6nd5dq3f 2 жыл бұрын
ወይይ አሰታውሳለሁ በማክቤል ፊልም በጣም ነበረ ያለቀሰኩት ምክኒቱም በጣም ፍቅር የዞኝ ነበረ በዛሰአት
@mekdifkremekdifkre1483
@mekdifkremekdifkre1483 2 жыл бұрын
ግን ዮኒ ትህትና እንዴት እንደሚገለጽ አላቅም እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሆን በጣም ነው የማከብርህ ለሰው ያለህ ነገር የኢትዮጵያን አንተ ላይ ብቻ የማይበት ያክል ነው ዮኒ ውድ ነህ ሰውን በእኩል አይን የምታይበት ይገርመኛል ዮኒ አርሴማ ትጠብቅህ ወንድሜ ማርያምን እወድአለሁ !!!!!
@askidesta4271
@askidesta4271 2 жыл бұрын
አቤት ስወዳት በተለይ ማክቤል ፊልምን ከ 5 ግዜ በላይ አይቸዋለሁ👌👌👌👌❤
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@user-jk6ts5py9v
@user-jk6ts5py9v 2 жыл бұрын
ወንዶች ከዩኒ ተማሩ እስኪ ውዶዐ ባለቤቴ ሲል ደስ ሲል
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
በጣም
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Betam
@user-ni9db2td3m
@user-ni9db2td3m 2 жыл бұрын
ወንዶች መቼም ደና ነገር አይማሩም
@endris960
@endris960 2 жыл бұрын
ውይ ይችልጅ እና ሩታን በፍቅር ነው የምወዳቸው💋
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 2 жыл бұрын
Do you know huletum eko Eritrawyan nachew
@tefsehetbelaineh1616
@tefsehetbelaineh1616 2 жыл бұрын
እኔም
@raakuu2272
@raakuu2272 2 жыл бұрын
@@berhanamichael5519 they're not
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 2 жыл бұрын
@@raakuu2272 yes they are check it out
@abrehetdesta7839
@abrehetdesta7839 2 жыл бұрын
እኔሞ😘😘😘
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 2 жыл бұрын
እንደዮኒ ያለ ትሁት ስው እግዚአብሔር ያብዛልን::🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@orientservices698
@orientservices698 2 жыл бұрын
ውበት ፀባይ ሰነስራት በተለይ ስስት ፊልምን አረሳውም አብሬ ያለቀስኩት 😘😘😘
@hanankemal9920
@hanankemal9920 2 жыл бұрын
Ĺ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
በአሁኑ ሰዓት ውፍረትም ቅጥነትም ውበትም አያሳስበኝም የሚያሳስበኝ ነገር የአገረረ ሰላም ማጣት የወገኔ መፈናቀል መሞት ኖ 😭😭
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
እኔም ሰላሜን አጣሁ ወገኔ😭😭ቤተሰቤ
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
@@tube6676 አሁንማ በሰው አገር ላብድ ትንሽ ኖ የቀረኝ
@tube6676
@tube6676 2 жыл бұрын
@@rehimaahmed አላህ ሰላሙን ያውርድልን ማማየ
@user-zk3kt6ss1b
@user-zk3kt6ss1b 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
@@tube6676 አሚን ውዴ
@yeshijanka3982
@yeshijanka3982 2 жыл бұрын
ማክዳ በጣም የምወዳት አርቲስት ናት ስርዓት ያላት አይዞሽ የኔ ቆንጆ ዋና ነገር ጤና ነው
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@abdullahsaleh2305
@abdullahsaleh2305 2 жыл бұрын
መልክትሽ ጥሩ ነው ግን በማንኛችንም ውስጥ ለመመስገን ቅድሚያ መሰጠትም ሆነ መመስገን ያለበት እስከዚች ደቂቃ አቅም ብርታት ለሰጠን ለእግዚአብሄር ነው እግዛብሄር ይመስገን
@Ali-jc8sg
@Ali-jc8sg 2 жыл бұрын
ዝምተኛውንና ሀገር ወዳዱን ፀሀየ ዩሀኒሥን አምጡልን
@user-fh8qx1pw3g
@user-fh8qx1pw3g 2 жыл бұрын
ውይይ ስዎድሽ የኔ ቅመም የኔ ተዋህዶ ልጅ ማህተብሽ ደሞ ይበልጥ ውበትሽን አጉልቶታል የኔ ቅመም
@Tube-xx3ik
@Tube-xx3ik 2 жыл бұрын
ማክዳየ ስወድሽ እኮ 💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛ
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@sekinatube
@sekinatube 2 жыл бұрын
ማክየ የኔ ቆንጆ ስወዳት እኮ እፉየ ገላና ማክቤት የማይረሱ ስራዎችሽ ብቻ እርጋታሽ ትለያለሽ ዉዴ ♥️
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር ውብ በቅንነት እመልሳለው አብረን እንደግ
@itsme-wj7zg
@itsme-wj7zg 2 жыл бұрын
ማኪ በጣም ቆንጆ ደሞ ህዩማን ሄር አታረግ ጸጉሩአ ራሱ ሲያምር ሁሉንም አርቲስቶች ትቦንሳቸዋለች
@abebtube9771
@abebtube9771 2 жыл бұрын
ምን እንደተረደው ታውቃላቹህ የስው ልጂ ሲወፍር ትልቅ ስው እንደሚመስል አቤት ውበት ስታምር ይገርማል አንድ ስው ውፍረት ይፈልጋል አንድ ስው ቅጪነት ይመኛል እኔም መወፈር እፈልጋለው ስወፍር ዳግም ያስጠላኛል
@tegegnmekuria3073
@tegegnmekuria3073 2 жыл бұрын
ማክዳ አንቺ ያለሽበትን ፊልም ማየት በጣም ደስ ይለኛል ምነው ጠፋሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@tadalutasaw1974
@tadalutasaw1974 2 жыл бұрын
ማክና አቤት እኔ ስወድሽ ስላየዉሽ ደስ ብሎኛል ሙላለም እኛ ልጆች ሆነን በመቶ ሃያ በቴለቢዢ ድራማ ማየት የጀመርኩት በጣም አከብራታለዉ እወዳታለዊ
@user-oq7ss5nk6p
@user-oq7ss5nk6p 2 жыл бұрын
ዮውኔ የኔሰውአክባሪ መቼም ባሕላችን ነው በተረፈ ቅዳሜ ከሰአቶች ሑላችሒንም ውድድድድድድድ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 የሐገራችንሰላም ናፈቀኝ 😭😭😭😭
@melatdave8381
@melatdave8381 2 жыл бұрын
ማክዳዬ ስወድሽ ከነ ስራትሽ ከአርቲስቶቹ የተለየሽ ነሽ በጣም ምርጥ ልታይልታይ የማትይ ነሽ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 жыл бұрын
የእኔ ቆንጆ ስወድሽ እርጋታሽ ድምጽሽ ትወና ማክቤል 1 ፊልም ማክዬ ስትከሹ በጣም ታምርያለሽ
@abdura1609
@abdura1609 2 жыл бұрын
መወፈር እንዴት ያስጠላል ለካ መልክን የሚያጠፋው ውፍረት ነው
@zinashneyn7160
@zinashneyn7160 2 жыл бұрын
ማክዳዬ የኔ አንደኛ በደንብ አልቅሰሽ ያስለቀሽን እንደገና ፊልም ስስት ማክቤል ለኔ አንደኛዎች
@yoalapp
@yoalapp 2 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ያለኝ ማክዳን በማቅረባችሁ እናመሰግናለን
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@yovana-xr2ce
@yovana-xr2ce 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ማኪዬ እንኳን ከሳሽ አሁን መልክሽ እየመጣ ነው
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
የአባይና የገባሮቹ ሐሳብ በጣም ገላጭ ሆኖ ነው ያገኘሁት ከቁንጅና አልፎ እንዲህ ትልቅ ሐሳብ ማፍለቅ ተመችቶኛል ማክዳ!
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 2 жыл бұрын
እናንተ ምን አለባችሁ ደህና ቦታ ተቀምጣችሁ የወሎ ህዝብ ቤተሰቦቻችን እያለቁ ድምፅ መሆን ነበረባችሁ
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
በዚህ አጋጣሚ ውፍረት መቀነስ የምትፈፋጉ ሰዎች በፍፁም ተስፋ አትቁረጡ ለውጥ ቶሎ ላታዩ ትችላላችሁ ስለዚህ ታገሱ ከጣፋጭ ነገሮች ራቁ ወይም ቀንሱ በትንሹም ቢሆን
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 protein mgb meblat
@martagrima4488
@martagrima4488 2 жыл бұрын
ማኪዬ የኔ ውድ እዴት እደምወድሽ አታውቂም ባቺ ምክኒያት ነው ፊልም መስራት የጀመርኩት አድቀን አብሬሽ እደምሰራ ተስፋ አለኝ
@zerfekasss4352
@zerfekasss4352 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 temr ena gehawa arebi techi chekolite bey erateshine bwgziy atebli sijemer lemwefer atemgni eny 48 kilo neberkugn ahune 68 kilo negn lemkense eytagelkugn new kebedt beshita new yekrbeshe
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
ማክዳን ስወዳት ኑሬልን አሁንም በትልቅ ነገር እጠብቃል
@frezerabdela6346
@frezerabdela6346 2 жыл бұрын
የኔ ጨዋ የኔ ቆንጆ ስነ ሥርዓቷ ባጠቃላይ ሁለ ነገሯን እንዴት አባቷ እንደ ምወዳት በጣም ጠፍታ ስለነበር ebs ዎች እሷን ስላሳያቹን ሳላመሰግን አላልፍም
@user-ru9oh6ue2i
@user-ru9oh6ue2i 2 жыл бұрын
ውብ የኢትዮጵያ ህዝብ ሰላማችሁን የብዘልኝ♥♥
@LG-ef5dc
@LG-ef5dc 2 жыл бұрын
She was my favorite actress, she is really beautiful
@marthaethio3211
@marthaethio3211 2 жыл бұрын
ስርአታ ደስ ሲል በዛ ላይ እድሜው 20 ቤት ነበር ምትመስለኝ እሳ ግን 30 ካለፈህ አለች እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@raki7389
@raki7389 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወድሽ የኔ ስስት ማክቤል ያንቺ ፊልም ሳይ ያስለቅሰኛል😭😭 ❤️ ለምንድነዉ ግን 😂❤️❤️❤️
@melate1677
@melate1677 2 жыл бұрын
ስወድሽ እርጋታሽ በጣም ደስ ይለኛል❣️
@anshamohammed4651
@anshamohammed4651 2 жыл бұрын
ወላሂ ስወድሽ ማክቤልን ስሰሪ ስወድሽ
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@hayuhabshawit2386
@hayuhabshawit2386 2 жыл бұрын
አንዱ ውፍረት አስቸግሮት ለመቀነስ እስፓርት ምናምን ምንትሴ ይላል አንዱ ደሞ የረሀብ ጠኔ ይዞት ነፍሴ ውጪ ነፍሴ ግቢ ይላል ሱብሀን አላህ አይ ዱንያ ኢላሂ የወሎ እናትና አባቶች ነገር ላንተ ትቻለሁ ተመልከተን ያረብ ለደካማ ባሪያውችህ ስትል ተለመነን
@elhamnegn8510
@elhamnegn8510 2 жыл бұрын
ስወዳት ይህችን ልጅ እስኪ ግን ከወንዶች ላይ የሚሰሩትን ሁሉንም አቅርቡልን ናፍቀውና
@rfds7894
@rfds7894 2 жыл бұрын
ማኪዬ በጣም ነው የምወድሽ ከድሮ ጀምሮ ነው የማይሽ በጣም ነው የምወድሽ የማከብርሽ የማደንቅሽ 🥰🥰🥰
@user-xc1tm7bz2i
@user-xc1tm7bz2i 2 жыл бұрын
ስወድሽ ማኪየ የኔ ልዩ በተለይ ማክቤል 1 ስስት 1 ኡፉየ ገላ የሚሰኙ ፊልሞችሽ ዉስጤ ናቸዉ በርችልኝ ❤️😘
@adiprinting9573
@adiprinting9573 2 жыл бұрын
ዋው ቆንጅዬ ልጅ ስነ ስርዓት ያለው ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነው
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
ማክዳዬ የኔ ዉብ ስላዬሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ጠፍተሻል ከሚዲያ
@as4829
@as4829 2 жыл бұрын
ማኪየ የኔቆጆ ሰወድሺ አድናቂሺነኝ በአድሰ ስራ እደምትመጪ ተስፋአለኝ የኔ ልዩ😍😍😍😍
@user-yg2pn5wf9j
@user-yg2pn5wf9j 2 жыл бұрын
የኔ ማር ስወዳት በተለይ ማክቤል ፊልም ዋውውውው
@dhhdbzhx9763
@dhhdbzhx9763 2 жыл бұрын
ማክዳዬ በጣም ነው ምወድሽ 😍
@rahelamare9877
@rahelamare9877 2 жыл бұрын
ማክዳ ደስ ትይኛለሽ እርጋታሽ ትህትናሽ የኔ ቆንጆ
@Semhar-ve7py
@Semhar-ve7py 2 жыл бұрын
Des stl Rega yalech set geta ybarksh 🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤
@BeNetsachannel
@BeNetsachannel 2 жыл бұрын
ማኪዬ ስወድሽ እኮ የኔ መልካም ያላየዋቸው ፊልሞችሽ ያሉ አይመስለኝም።
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 2 жыл бұрын
ሀይ.ዬኒዬ.ሠላም.ማክዳ.በጣም.የምወድሽ.አርቲስት.ነሽ.ተባረኪ
@lubabahussan2965
@lubabahussan2965 2 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ናት ማኪ
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ከሀገሬ ከወጣሁ በሗላ ሁሌም ከሀሳቤ እማትጠፋው ማክዳዬ እምወድሽ እማደንቅሽ የት ናት እያልኩ እራሴን እጠይቅ ነበር ዋው!!!its nice to see you Makidaye❤You look Amazing 👏
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@user-pp3gr4sm7o
@user-pp3gr4sm7o 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ማኪዬ እጅግ በጣም ነው ምውድሽ❤
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ።። እንኳን ሰላም መጣሽ😍😍😍😍
@emuyelove1119
@emuyelove1119 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ስወድሽ ይበልጥ ስትቀንሺ በጣም ታምራለሽ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 2 жыл бұрын
Wow...her beauty was gone, but she's bringing it back!👏🏾👏🏾👏🏾👍🏽
@etsube1092
@etsube1092 2 жыл бұрын
Efuye Gela is an amazing movie! 😘😘😘
@rehimamohammed120
@rehimamohammed120 2 жыл бұрын
አቤት ለውጥ ከፊቷ ሳይቀር ወፉራ ነበር አሁን ቆንጆ ቅርፅ ይዘሻል
@umuamar3172
@umuamar3172 2 жыл бұрын
ደስ የምትይ የረጋሽ ቆንጆ ሴት ነሽ
@jmailahlfsjdwhgh7210
@jmailahlfsjdwhgh7210 2 жыл бұрын
ማክዳየየኔ ፀባየ ሰናይ አድናቂሽ ነኝ
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 2 жыл бұрын
ዉፍረቶ በጣም ይደብር ነበር አሁን ቆንጆ ሁናለች ማክቤል በጣም ቆንጆ ነች ዉፍረት ግን አጠፋዉ
@hxchd2266
@hxchd2266 2 жыл бұрын
በጣም ታምራለሽ የኔ ቆጆ
@rubyruby4591
@rubyruby4591 2 жыл бұрын
How much I love her ❤️❤️❤️🥰🥰🥰
@zuzutube5497
@zuzutube5497 2 жыл бұрын
ሥታምር የኔቆንጆ ዋናው ጤናነው አይዝወሺ❤
@hiwitube5289
@hiwitube5289 2 жыл бұрын
እንደማመር በቅንነት እመልሳለው
@lizaddisberhe7234
@lizaddisberhe7234 2 жыл бұрын
Maki konjow always u r number 1 to me
@habimar4434
@habimar4434 2 жыл бұрын
በጣም ነው ምወድሽ ማኪዬ
@MisaelTesfaye-ql7hr
@MisaelTesfaye-ql7hr Жыл бұрын
My favorite Actress🥰
@Mahder...Rechords
@Mahder...Rechords 2 жыл бұрын
በጣም ነዉ እምወዳት ኑርልኝ እናቴ
@yusufalemu4154
@yusufalemu4154 2 жыл бұрын
Maki you are so beautiful. We proud of u. From Golden design👍
@Aelekkso
@Aelekkso 2 жыл бұрын
Oh My goodens she is so cut😍
@tegistebonis1390
@tegistebonis1390 2 жыл бұрын
ማክዬ፡ስወድሽ፡ዬኒ፡ቅዳሜ፡ሲመጣ፡አንተን፡ለማየት በርታ፡ብሮ
@mituteshome3311
@mituteshome3311 2 жыл бұрын
ብትመታኝ ሁላ እወዳታለሁ ስብናዋ ደስ ይላል
@GGU900
@GGU900 2 жыл бұрын
Wel come Makiyee🙏🙏🙏
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@nebyoudaniel3219
@nebyoudaniel3219 2 жыл бұрын
ስስት ላይ ስትሰሪ በጣም አስለቅሰሽኛል ምርጥ አርቲስት ነሽ በርቺ
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
😍😍😍ስወዳት የሞተብሽ ፍቅረኛሽ ላይ ድራማው ያለው ስወደውወንዱም ያምራል ተማሪ ተብለሽ አች ፍቅር ጀምረሽ
@shdlove6679
@shdlove6679 2 жыл бұрын
በእግዚአብሔር በጣም ሰወደት ማክዳ አሁን በጣም ልክ ሁነሸል በጣም ጥሩ
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሩኝ
@e-t789
@e-t789 2 жыл бұрын
ማክዳየ አንደኛ ስምሽን ስወደው የድሮ ውበትሽ ስለመጣ ደስ ብሎኛል ውብ
@user-xn1yl5iu7b
@user-xn1yl5iu7b 2 жыл бұрын
ጎበዝ ማራ ላይ ስወድሽ የነበረው
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 2 жыл бұрын
ማክዳ ቆንጆ አቤት ስርአት ቶንሽ እራሱ ስራትሽን ይነግረናል ይህ የኢትዮጵይ መገለጫነው ናከብርሻለን & የስጠሽን መሴጅ ቀላል አይደለም ስለአባይ thank you
@aminayoutube8392
@aminayoutube8392 2 жыл бұрын
ስታምር የድሮዉ መልኮ ተመለሰ እኔም ከዛሬ እጀምራለሁ
@belalilula6909
@belalilula6909 2 жыл бұрын
Maki betam yemwedsh qonjo set .dmxsh,sratsh yetestekakele 💐💌💋
@AbAbGk
@AbAbGk 2 жыл бұрын
#የኔ_አንደኛ_ጀግና_አስተዋይ_ድንቅ_ተዋናይ
@user-ll1mp3ip5q
@user-ll1mp3ip5q 2 жыл бұрын
እኔ ለመውፍር የማልቁፍርው ጉዳጉዳይ የለም እኮ ጉድ ነው
@user-yn8mk2uv8g
@user-yn8mk2uv8g 2 жыл бұрын
ማክዳ አፈወርቅ በጣም እወዲሻለሁ
@habashatube6461
@habashatube6461 2 жыл бұрын
ደምሪኚ
@ruhamabekele3186
@ruhamabekele3186 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው በርታ ብሮ
@toube8058
@toube8058 2 жыл бұрын
አንቺ እና እነመሰረት መቅደስ ባየንበት ዘመን እነሳሮንን የትውልድ ጸር እንይ የጉድ ሀገር ነው
@amantsegaye5014
@amantsegaye5014 2 жыл бұрын
እድለወርቅ ግን ለምን አትቀርብም ?!
@slehulum1842
@slehulum1842 2 жыл бұрын
Wud nat
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ማክዳየ ስወድሽ የኔማር የሖነ ሰሐት በጣም ወፍረሽነበር አሑን አሪፍ ነሽ በዚህ ቀጥይ
@loveislife1583
@loveislife1583 2 жыл бұрын
ማክዳ ውቢት ከኢትዮጵያ ፊልም #ማክቤልን የሚለውን ስወደው
@vphonetastic161
@vphonetastic161 2 жыл бұрын
ማኪዬ በጣም ስወድሽ ፍቅር የሆንሽ ልጅ
@esubalewabraham2917
@esubalewabraham2917 2 жыл бұрын
ማኪ በጣም አድናቂሽ ነኝ በተለየ ስስት ላይ ዋዉ
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 2 жыл бұрын
Betam gobez nesh sewunetshin lemasitekakel bemesiratsh kelal ayidelem ehen masitekakel.
@birkeedajura9864
@birkeedajura9864 2 жыл бұрын
ማኪ ስወድሽ አንቺጋ የስነልቦና ባለሞያ ወ/ሮ በእምነትን አቅርበሽ ነበር ግን ሚያዝያ ስድስት በድንገት ሞተችብኝ ትዝታው ከባድ ነው
@sarat7547
@sarat7547 2 жыл бұрын
ማኪ በጣም ነው ምወድሽ❤️
@hanicho6300
@hanicho6300 2 жыл бұрын
Yoni, yehual tsegurihin batasatirew. Betam ater kejiroh jemero esk angetih ders mulcheee argeh atelachewwww
@meskeremmezelekya9592
@meskeremmezelekya9592 2 жыл бұрын
ማኪ ደርባባዋ እዩኝ እዩኝ የሌለብሽ በጣም እንወድሻለን
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.42 "ሞት በቀጠሮ " pt.3
27:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 99 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
터키아이스크림🇹🇷🍦Turkish ice cream #funny #shorts
00:26
Byungari 병아리언니
Рет қаралды 29 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 191 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,5 МЛН
Man tries outrunning cops on skateboard
0:10
Frankie Lapenna
Рет қаралды 15 МЛН
Я нашел кто меня пранкует!
0:51
Аришнев
Рет қаралды 2,8 МЛН
Love Challenge With Mellstroy And Mrbeast
0:19
BigSchool
Рет қаралды 6 МЛН
Люди были шокированы от увиденного 🤯
0:29
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 2,6 МЛН
😨 24 ЧАСА чтобы найти школьную ПИЦЦУ
0:41
Настя, это где?
Рет қаралды 4,7 МЛН