"ከአዞ አፍ ለጥቂት ተረፍን"… //ውሎ// ከአዚዝ ጋር /ገናን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 184,984

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 175
@እዉነትተናገሩ
@እዉነትተናገሩ Жыл бұрын
ይሄ ልጅ ይህ ሰው በትክክል ህይወትን በመኖር ላይ ነው! በርታ
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 Жыл бұрын
አዚዝ ብቻውን የኢትዮጵያ የቱሪዝም ሚኒስተር ነው❤ የሞቀ ቢሮና ወንበር ላይ ቁጭ ብለው ቱሪዝም ምናምን እያሉ የሚቀባጥሩት ከአዚዝ መማር ቢችሉ መልካም ነው::
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Жыл бұрын
Tekekel afe kurit yebelelesh
@leulabebe2291
@leulabebe2291 Жыл бұрын
Maryamn ewnet nw ena friendly nw demo miqerbew
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
የአዚዝ ተግባር መልካምነቱን ይናገራል የሆነ ማያካብድ ከየትኛውም ሰው ጋ መኖር ሚችል ደስ ሚል ባህሪ አላህ ይጨምርልህ
@raheemaghfgg5748
@raheemaghfgg5748 Жыл бұрын
ሙስሊም ነው ወይ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
ስሙም የአባቱም ስም የሙስሊም ነው ግን ወላሂም ሆነ ማሪያምን ሲል ስምቸው እላውቅም የፈጣሪ ስም ጭራሽ አያነሳም እምነት የለሽ እንደው አላውቅም🤷‍♀️ እምነት ካለው ቢያንፀባርቀው አያፍርበትም ብየ ነው
@RomanAsrat-ke2iw
@RomanAsrat-ke2iw 11 ай бұрын
Yes
@luel8814
@luel8814 Жыл бұрын
One of my favorite program .she is born to be a journalist.
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
Era that much aydelechem journalist ema derege haile he is legend 💜🙏
@MnMn-zc4bd
@MnMn-zc4bd Жыл бұрын
ሊያየ ታድለሺ አገራችንኮ ውብ ናት አላሕ ሰላማን ይመልሥልን😢
@semhalghiwot9236
@semhalghiwot9236 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል የወደድኩት ፕሮግረም። አዚዝ እናመሰግናለን ስራህ መልካም ነውና በርታ። ሊያዬ በጣም ነው ያሳቅሽኝ 😂😂 ኢትዮጵያዬ ሰላም ሆና ያለስጋት ሀገሬን እንደፈለኩ ተዘዋውሬ ማየት እና ማወቅ የሁል ጊዜ ምኞቴ ነው።
@hcdhccd8836
@hcdhccd8836 Жыл бұрын
ሊያዬ ስወድሽ ቀልድሽ ጨዋታሽ ዋው አይሐገሬ እዴት ውብነሽ ብቻሰላምሽን አላሕ ይመልሰው ለየዋሑ ሕዝብ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Жыл бұрын
ሊያዬ አና አዚዝ❤❤❤❤❤❤ደስ የሚል ሀገር አርባምንጭ❤❤❤❤❤❤መታደል ነው!!!ከተፈጥሮ ጋር ❤😂❤
@tingertbizuneh5547
@tingertbizuneh5547 Жыл бұрын
Aziz is a real man ❤ Liya ❤
@tube-ot5cp
@tube-ot5cp Жыл бұрын
አይ ሊያ ያው ካልተበላህ አላለችም ክክክ ሌላ ጀልባ የለም የምመለስበት ደስ ይላል አሳቅሽኝ የሱ ጀግንነትና ድፍረት
@linaenuofficial9919
@linaenuofficial9919 Жыл бұрын
ሀገሬ እንደዚህ ውብ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ዘመንህ ይባረክ እንዴት ጀግና ነህ ግን ጌታኢየሱስ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤
@Reggaegal11
@Reggaegal11 Жыл бұрын
Liya is an exceptional journalist, with a natural talent for the profession. Aziz has also found his true calling in life.
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u Жыл бұрын
አዚዝ እንኳን ደስ አለክ አላህ ይባርክልህ
@tsehaydamte9366
@tsehaydamte9366 Жыл бұрын
ወይኔ እኔም እናንተ ጋር በሆንኩ ብዬ ተመኘው ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ቀጥሉበት
@LUbaba-o7f
@LUbaba-o7f Жыл бұрын
ሱበአላህ አላህ በጣም የሚገርም ነገር ነው ወላሂ ሀገራችን እኮ ድቅናት አላህ ሰላም ያምጣልን ያረብ
@ስርካዲስንጋአቱ
@ስርካዲስንጋአቱ Жыл бұрын
የእዉነት አበሳአ ነክ ወድነትክ ድፍረትክ ወኔ ይሰጠአል
@ermiasdubalealemu3639
@ermiasdubalealemu3639 Жыл бұрын
Aziz .. my appreciate your professionalism, Liya.. real Journalist lovely woman 🥰.
@ዘይነብ-ቘ1ቸ
@ዘይነብ-ቘ1ቸ Жыл бұрын
ማሻ አላህ ሀገሬ ውሥጥ እንድህ ያለ ድንቅ ብርቅየ ነገር መኖሩን አላውቅም ነበር እንደት ደሥ ይላል
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
ዋውዋውዋው:ወድማችን:ጀግናአይገልፅህም:ማርያም:ባይበላም:አየሩራሱበቂነው❤❤
@workuhabte8522
@workuhabte8522 Жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም አቅራቢ ነሽ ከሁሉም ይህ ያቀርብሽውሽ ሮግራም ጅግ አዝናኝና አስተማሪ ፕግራም ነው
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym Жыл бұрын
እጅግ በጣም ደሰ ይላል ገን ለምን በደንብ አላሳያችሁንም ለምን ቋራረጣችውት ቆንጆ ነው ለሚቀጥለው ወንድ ቢሆን ጥሩ ነው ለሴት ትንሽ ይከብዳል ከዚህ ቀጥሎ በጉጉት እንጠብቃለን ልጅ ግን በጣም ጎበዝ ነው ሀገሩን እንደሚወድ ይስታውቃል ሀገረህን ሶትወድ ምንም ሶትፈራ በየሀገሩ ትሄዳለህ ምቀኝ ከሆንክ ለገር ጠላት ትሆናለህ
@tizitayehualashet7816
@tizitayehualashet7816 Жыл бұрын
I wish this program won't finish .This guy is a man and Liya ,really appreciate you and you make me lol
@bezaseyome
@bezaseyome Жыл бұрын
ሊያ ገራሚ ውሎ እናመሰግናለን ሊያ
@amiiloveNJ
@amiiloveNJ Жыл бұрын
Liya kenawubesh menale banchi bota behoneku is my dream to tour with Aziz is my hero 💪😍
@bishoftuschoolict3993
@bishoftuschoolict3993 Жыл бұрын
Azize good job! GOD Blessed U keep it up
@ሠሚራሀሠን
@ሠሚራሀሠን Жыл бұрын
አገሬን አየሗት ባህር ማዶ ሆኘ❤
@SemiraMohd
@SemiraMohd Жыл бұрын
ወይኔ ሊያየ ስታስቅ አዚዝ አህመድ ጀግና ሰው
@tegsetደምሌ
@tegsetደምሌ Жыл бұрын
እማማ ኢትዮጵያ ይችን የመሰለች ሀገር ጥለነው ስደት የገባነው ወይኔ አዚዚ አድናቂክነኝ የምር
@ZaytoAhmad
@ZaytoAhmad Жыл бұрын
ሊየ የኔ ሄዋ አሳቅሽኝ አራ ቃጣይ ❤❤❤❤❤❤ ሊጅ ወዉ❤❤❤
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk
@ABDUMUSSTOFA-nh6vk Жыл бұрын
አዚዝ እውነት ባንተ ስራ እገረማለሁ እደነቃለሁ አንተ ምርጥ❤❤❤❤
@نعيمهامام-غ9ذ
@نعيمهامام-غ9ذ Жыл бұрын
አገራችንኮ ስንት ድቅ ቦታዋች አሉ አገራችንኮ ወርቅ ናት አስጎብኚውን የማሳስበው ተጠቀቅ አዞወች መጥፎ ናቸው
@SaraSara-x9v1e
@SaraSara-x9v1e Жыл бұрын
አዚዚ በጣም ወደድኩት ሰው ጋ የሚበላ ሰው የሚወድ ሰው ነው
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
ሀገር አላህ ይጠብቅሽ ውበት ማሻ አላህ❤❤❤
@lubabayemim5852
@lubabayemim5852 Жыл бұрын
አሁን እኔ ኢትዮጲያዊ ነኝ ምንም የማቀዉ ሀገርኮ የለም አላህየ ሀገራችነን ሀላም አድርግልን የህዝባችነን ሰላም መልስልን😢❤❤❤
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ
@ሀናነኝየቤተሰብናፍቂአምካ Жыл бұрын
ክክክክክክክ አይ ሊያ አፋቸው ሁስጥ የምቀረቅረው አንዳችም ኡፍፍፍ እይ ይመችሽ አቦ❤
@rakdubai-ym1uo
@rakdubai-ym1uo Жыл бұрын
ወይኔሊያ አጠልጥሎ ሰቀለሽ በሳቅ ሞትኩኝ
@zenagirma8230
@zenagirma8230 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል❤❤❤❤❤❤❤
@yabseraashagre9539
@yabseraashagre9539 Жыл бұрын
ወይኔ የኔ ልብ አብሮ ሮጠ ዋው ድስ እሚል ፕሮግራም
@adanechfeleke4230
@adanechfeleke4230 Жыл бұрын
Liya, my neighbor, I recommend you to wearing a life jacket (vest) at all times when you are near, on, or in the water.
@zinashethiopia502
@zinashethiopia502 11 ай бұрын
አዚዝ ebs ላይ ፕሮግራም ቢጀምር ደስ ይለኛል በቱርስት አይን ብዙ ተመልካች አለ ሰያ እያለ አሪፍ ነበር
@maqdsmaqds5132
@maqdsmaqds5132 Жыл бұрын
አፋቸው:የሾለክክክክ:ዛሬልቤቆሰለ:በሳቅ:ይያዬ:ስወድሽ❤❤:ወድማችን:ጀግና ነህ:በርታ❤❤❤❤
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq Жыл бұрын
Lya 🤣🤣🤣🤣 Aziz good job Respect 🙋🏼‍♀️
@patchsolutions
@patchsolutions 2 ай бұрын
Bravo azizo thumsup👍👍👍
@jahgarment5044
@jahgarment5044 Жыл бұрын
EBS you don't have drones to record this big forest?
@AsnakechTafese-r3h
@AsnakechTafese-r3h Жыл бұрын
Wow amazing nature !!!
@GfHd-s5n
@GfHd-s5n Жыл бұрын
ደስ የሚል ስራ
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Hahaha aye liya zeberawa lay lemewetat yehen yahel geb geb ,arif program neber enamesegenalen.selam le Ethiopia.
@natalinamelaku8186
@natalinamelaku8186 Жыл бұрын
From wlo this is one of the best epsiodes Liya ever made and he was rly the best guest too🎉
@XbvzDbhj-ee4cp
@XbvzDbhj-ee4cp Жыл бұрын
Leya urguze honesh le men endeze butha thejelash❤
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 11 ай бұрын
ዋውውውው በጣም ጎበዝ ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@AbiBia-xv5kg
@AbiBia-xv5kg Жыл бұрын
Endet endmwedhi aziz tleyalehi 😍😍😍
@Sara-wi8on
@Sara-wi8on Жыл бұрын
አዚዝ በጣም ደፈር ነህ ሀገራችንን ውበቱ 😭😭
@nana2009able
@nana2009able Жыл бұрын
Nice program @ 19:53 please install ladder or something next to the big rock.❤❤❤❤
@betty-2121
@betty-2121 Жыл бұрын
አረ ሊያ መቻልሽ እኔ ባንቺ ቦታ ነፍሴ ልትወጣ ነው ሆይ 😮😮
@meskremmulsa34
@meskremmulsa34 Жыл бұрын
አይ እማማ ኢትዬጵያዬ ሀገሪ ውብ ሐገረ እግዛብሄር ሆነሽ ሳለ እኛ ሰላም ነሳነሽ
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm Жыл бұрын
ጀግና ነህ
@uaua1419
@uaua1419 Жыл бұрын
በጣም አሣቀችኝ አረ መደፋፈር ቢቀር ይሻላል አሣቀችኝ
@ቃልቃል-ዸ4የ
@ቃልቃል-ዸ4የ Жыл бұрын
አር ወይኔ ግን ደፍር ናችሁ እኔ በባህር ስመጣ አይኔን ጨፍኝ ነው የመጣሁት😢😢😢😢😢😢😢😢
@sosena100
@sosena100 Жыл бұрын
wow nice program so we travel with both of u
@rimuty7696
@rimuty7696 Жыл бұрын
Betam des yemil program Jegena nek Aziz
@TaibaHassan-sb3is
@TaibaHassan-sb3is 11 ай бұрын
respect azize good job bro
@senyirgalem1485
@senyirgalem1485 Жыл бұрын
ሊያዬ እንዴት እንደምወድሽ
@haregewoinalemu7907
@haregewoinalemu7907 Жыл бұрын
ወይኔ ሊያ በሳቅ ገደልሽኝ ሃሃሃ
@feriotdechasa1606
@feriotdechasa1606 Жыл бұрын
ጀግና ነህ አቦ ❤❤❤ ኢቢኤሶች ምርጦች
@ESKEDARTUBE-fw3db
@ESKEDARTUBE-fw3db Жыл бұрын
አፍቸው ውስጥ የምንቀረቅረው አላለችም አለቅን ጎበዝ
@fanashitaye4801
@fanashitaye4801 Жыл бұрын
Aziz u are Legend!
@AbebawTilahun-n1c
@AbebawTilahun-n1c Жыл бұрын
Aziiz brave heart!!!
@etaferahuadmasu5107
@etaferahuadmasu5107 Жыл бұрын
ውይ ሊያ በጭንቀት ጨረሽን እንዲህ አትዳፈሪ እባክሽ።
@lalu4480
@lalu4480 Жыл бұрын
I love this man
@tigistdinbru2249
@tigistdinbru2249 Жыл бұрын
He's 🏆🏅woder Full 👍
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
ማአሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ
@AszAszc-zm8sn
@AszAszc-zm8sn Жыл бұрын
የለይሉ በልቤት❤
@Nebiha574
@Nebiha574 Жыл бұрын
አይ ሊያ አፋቸው ውስጥ የምንከተው አላለችም 😂😢😢😢😢
@emebetabduk9508
@emebetabduk9508 Жыл бұрын
ONE OF MY DREAMS IS TOURING WITH AZIZ.WHAT A GREAT PASSION HE HAS🤩
@sirajmohammed6735
@sirajmohammed6735 Жыл бұрын
Azize legend
@danayithabte4733
@danayithabte4733 Жыл бұрын
So full of energy des sil ba geta azizo 🙏, li ur so 😂😂😂😂😂😂
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Liya, you are so cute 😂😂😂
@MariyaMari-rg8lw
@MariyaMari-rg8lw Жыл бұрын
ኢትዮጲያየ❤❤❤❤
@dekaibrahim5530
@dekaibrahim5530 6 ай бұрын
I think this wilo so interesting u Lucky girl
@MominaGesse
@MominaGesse Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤መሻላህ ኢትዩብያ ለዘላለም ትንረ🎉🎉🎉🎉🎉
@Munababa507
@Munababa507 Жыл бұрын
Azize jegena neke liya gn terereshe dengayu eko metoshale betam yene wude😂😂😂
@Kuku_sha41
@Kuku_sha41 Жыл бұрын
የሚገርም ስራ ነው ማሻላህ ትራቭል ማድርግ ለምንፍልገውስ በምን እንገናኝ ከቻላችሁ
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Жыл бұрын
ሊያ መነፅር ማድረግ ነበረብሽ
@sabberhan3177
@sabberhan3177 Жыл бұрын
Ethiopian Amizinge country only No war.pice
@yonashailemichael1511
@yonashailemichael1511 Жыл бұрын
ኢዝዝዝዝዝ ዝዝዝ 😂😂😂 ጎበዝ ነሽ ከምር
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Best program we love you ❤
@dghhxvhh9131
@dghhxvhh9131 Жыл бұрын
አይ ሊያ የሳቄ ምንጭ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤
@Mytube-n6z
@Mytube-n6z Жыл бұрын
Wow👏🙏🏽
@HasetGanta
@HasetGanta 8 ай бұрын
ሊያ የእናትነት ባህር ነው ያለሽ
@NmN-by1ez
@NmN-by1ez Жыл бұрын
በሳቅ ገደለችኝ ወላሂ እልም ያለች ፈሪናት 😂😂😂😂😂😂😂ሚስኪን 😂😂😂😂😂
@umeman3175
@umeman3175 Жыл бұрын
በጣም አስደሳች ዉሎ አላለችም
@NaimaYassine-t7u
@NaimaYassine-t7u Жыл бұрын
አረ ሊያ😂😂😂
@zemetayeyegletwe2475
@zemetayeyegletwe2475 Жыл бұрын
Be endzhe aynete the most amazing and beautiful place Asa atmedwe megebe yemiserubete bota ejge asafrale yasaznale le were le techete yetefetere hezbe ya hula goremsa tebabro tenshe yeteshale bete biyadergute mene ale asgobgwe mecheme 100 geza temelalswale mene alebete le ketemawe astedader biyasereda erasu.e astebabro bisera. Betame yasafrale gazetgawame lemene bezhe huneta hone lemasasalese atmokwru.e alalecheme. Yemecheresa kosasa bota ye asaweneme ayeyazachwe very an healthy. Aye Azeze betame tasafralhe le abathe meterya enkwane mastekakele techelalhe. So sad 😞.
@Song-Ram
@Song-Ram Жыл бұрын
አዞ part😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@SaraSara-x9v1e
@SaraSara-x9v1e Жыл бұрын
የኔ ከዚህ ሁኖ መፍራት ምን ይሉታል
@ethiopia6030
@ethiopia6030 Жыл бұрын
I did the same trip 7 years ago it was soooooo amazing stayed at paradise lodge the most breathtaking experience I ever had. Yene konjo ye lejoch enat negn alech 😂😂😂😂😂😂
@menbereandre8860
@menbereandre8860 Жыл бұрын
አዚዝ የት ነው የሚገኘው ። ስልክ የቢሮ አድራሻ እባካችሁ
@HiwetTerefe-p2t
@HiwetTerefe-p2t Жыл бұрын
የነፍቅርአይዛሺ❤
@LilisLilis-bh5cl
@LilisLilis-bh5cl Жыл бұрын
aziz gen yemgerm sew new ferat alfeterbetem enamesgenalen yemyamer botaa ❤
@AjfidAudiv
@AjfidAudiv 9 ай бұрын
የኔ ውድ ሊዩ አይፈናጠሩምዴ አልሺ ውይ አሳዘሺኝ
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН
Air Sigma Girl #sigma
0:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 45 МЛН