ሬድዮ ብቻውን አላዋጣም...ተወዳጁ የሬዲዮ ፕሮግራም ታዲያስ አዲስ በምስል መጣ...ሰይፉ ሀይሌን ሩጫ ማቆሙን አይቶ እንወዳደር አለው....

  Рет қаралды 481,004

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

15 күн бұрын

Пікірлер: 893
@mulugetabizani2611
@mulugetabizani2611 13 күн бұрын
ሀይሌ + ሰይፉ + ናፍቆት = ምርጥ ኢትዮጵያኖች ዘመናቹ ይባረክ ።
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 13 күн бұрын
If they were true Ethiopian, they would be a voice for those who are getting killed and displaced by Abiy Ahmed 😢
@etsoorismail53
@etsoorismail53 13 күн бұрын
Mindinew miqebatrew
@SalimGemechu-tg8pd
@SalimGemechu-tg8pd 12 күн бұрын
ashkabach
@seada9327
@seada9327 12 күн бұрын
በጣም❤❤
@lifeambaye4843
@lifeambaye4843 5 күн бұрын
Yes you are right they live for Thier hod hodamoch specially this 2 idiots seifu and haile​@@iloveethiopia3049
@marthasisay4318
@marthasisay4318 13 күн бұрын
ሀይሌ ከዚም በላይ ይገባዋል የዋህና ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነው ፍፃሜክን ፈጣሪ ያሳምረው
@ermiasfiseha7317
@ermiasfiseha7317 13 күн бұрын
አንተም ቀና ሰው እውነት
@MesNima-fk8vy
@MesNima-fk8vy 12 күн бұрын
ዉድ ሀብታችን ነዉ እረጅምእድሜ ይስጥክ ሀይሌ
@liyaaddishayle5594
@liyaaddishayle5594 12 күн бұрын
ሀገርን በዚ ደረጃ መውደድ ይገርማል ሀይሌ ❤
@merrysayfoo4509
@merrysayfoo4509 8 күн бұрын
AMHENNNNN
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 13 күн бұрын
ናፍቂቲን ያላችሁ ቶሎ🎉🎉🎉በሉ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ግጩኝ💐💐💐🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@MDARIF-rh4cd
@MDARIF-rh4cd 13 күн бұрын
ናፍቆትየ ናፍቀሽንነበር የምር ስላየንሽ ደስብሎናል❤❤❤❤
@abrahamt2356
@abrahamt2356 13 күн бұрын
አኔን አይቸምርም
@Fozya-wq6ow
@Fozya-wq6ow 12 күн бұрын
ታድያስ አድስን ለመስራት ነዉዴ እሁድን በኢቢኤስ የለቀቀቺዉ ??
@seada9327
@seada9327 12 күн бұрын
በጣምምም እኒ ራሱ
@user-cz3nu2mj4l
@user-cz3nu2mj4l 13 күн бұрын
ተመስገን ናፊቂቲ ናፍቀሽናል🎉🎉🎉 እልልልልልል በስክሪን ልናይሽ ነው🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@user-rz3vp2ez8n
@user-rz3vp2ez8n 13 күн бұрын
ዊጉግን
@marimasd6628
@marimasd6628 13 күн бұрын
አሽቃባጭ አንድም ቀን ለሚሞቱት ድምፅ ሆና አታቅም ❌❌❌❌❌
@romantola5947
@romantola5947 13 күн бұрын
Nafkoti wada ebs tamalash bakish
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂​@@marimasd6628
@hanlove412
@hanlove412 13 күн бұрын
አንቺ ሁኚ መብቷ ነው ካሎነች​@@marimasd6628
@nathijasmine
@nathijasmine 13 күн бұрын
ሀይሌ ስላንተ ለመፃፍ ብዙ አወጣሁ ብዙ አወረድኩኝ ግን አንተ እኔ ካሰብኩት እና ከምልህ በላይ ነህና ምንም የምልህ ነገር የለኝም፣ ግን አንድ ነገር እመኝልሀለው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር። አንተን እና መሰሎችህን ስናይ በሀገራችን ተስፋ እንዳርቆጥ እንበረታለን በየትኛውም ሁኔታ ውስጥ ሆነህ ሰርተህ ያሳየኸን ወደፊትም ብዙ ነገር ሰርተህ የምታሳየን የክ/ዘመናችን ጀግና ነህ:እስካሁን ለሰራኸውም ወደፊትም ስለምትሰራው እናመሰግንሀለን ክበርልን።
@Zeha562
@Zeha562 12 күн бұрын
100%✅💪💪💪💪💪💪🙏🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@bezebeze2553
@bezebeze2553 13 күн бұрын
ሀይሌ እግዚአብሔር ትልቅ እድሜና ጤና ይስጥህ ሁሌም እንኮራብሃለን ለኢትዮጵያ ትልቅ ባለውለታዋ ነህ እወድሃለሁ ሺአመት ኑርልን ❤ ሰይፍሻ ናፍቆት እናመሰግናለን
@aneshamood6033
@aneshamood6033 13 күн бұрын
ናፍቆት ሰይፋ በኢቢኤሰ የምወዳቸው ሁሌም ሰራችሁ ያሰመሰግናል የደሃ ተቀባይ ሁሌም በሰው ዘንድ ተወዳጅነት አላችሁ በርቱ
@YetuAbate
@YetuAbate 12 күн бұрын
ምነው ሰይፉዪ ....ቁምጣ በአገሩ ጠፍ እንዴ 😂የለሊት የግልገሉን መሸፈኛ ይመስላል።😅
@Birtukansiyumhunde
@Birtukansiyumhunde 10 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤💯💯💯💯💯👍👍👍👍👍👍🌹🌹
@selamtefera6597
@selamtefera6597 13 күн бұрын
ሀይልዬ የኔ ወርቅ‼️ ኢትዮጵያ ነህ አንተ💚💛❤️✊
@tilahunmulugeta6394
@tilahunmulugeta6394 8 күн бұрын
ሃይሌ ገብረስላሴ አንተን ሳይ ኢትዮጲያን የማያት ይመስለኛል ። አንት ክብርና ምስጋና ይገባሃል ። የኢትዮጵያ ኩራት ነህ ፣የኢትዮጵያ መለያ ነህ፡፡ እዉነትም ለሌላ ፕላኔት የመጣህ የምትመስል ነህ ላንት እረጂም እድሜና ይስጥልኝ፡፡
@enanuenanu1239
@enanuenanu1239 13 күн бұрын
ሀይሌ የኢትዮጵያ አርማችን ❤
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 13 күн бұрын
ሰይፉ የሚመስለው ባስ አምልጦት የሚሮጥ ነው😂😂😂😂😂😂❤፣
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 13 күн бұрын
ናፍቆት እንኳን በደና መጣሽ❤❤❤❤
@samrawitamare2248
@samrawitamare2248 13 күн бұрын
አሽቃብጤ
@gezegeta923
@gezegeta923 13 күн бұрын
ናፍቆት ምርጥ ጋዜጠኛ፣አቅራቢ፣ብልህ እና ተወዳጅ ልጅ፥፥ እንኳን ደህና መጣሽ፥፥
@ermi7983
@ermi7983 13 күн бұрын
ሀይሌ ጀግናው!!!!!ለስንቱ የስራ እድል የፈጠረ!!!!!!!! !!
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 13 күн бұрын
ናፍቆት በጣም ተናፍቀሻል በዚህ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 12 күн бұрын
ናፍቆት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል የሀይሌ ስራም ያስደስታል እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@medinamedina8256
@medinamedina8256 13 күн бұрын
ናፍቆት ስላየናት ደስ ብሎኛል ቀጥሉበት❤❤❤❤
@Jerusalem-cm7pv
@Jerusalem-cm7pv 13 күн бұрын
ሀይሌ የሀገር አርማ እግዚአብሔር እርጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@NMss3674-yg4vb
@NMss3674-yg4vb 13 күн бұрын
ሃይላችን አንተ ብቻ እድሜና ጤና ይስጥህ ለኢትዮጵያ አንድ ብቻ ነው የቀረህን
@chuchuyaye9199
@chuchuyaye9199 12 күн бұрын
KANANISA BEKELE ANBESW ALE❤❤
@mgbtube5988
@mgbtube5988 13 күн бұрын
ስይፍሻ እና ሀይልዬ ትመቹኛላችሁ ። ናፍቂ የኢቢኤስ ምርጥ ጋዜጠኛ በአዲስ ፕሮግራም ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እንወድሻለን በርቺ ❤❤❤
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 13 күн бұрын
ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም ባንቺ እንኩራ. 💚💛❤️ እግዚአብሔር የጠሉሽን ንቅል ያርግልሽ እና ሰላምሽን ይመልስን!! ❤
@ejigayehu-cq5bi
@ejigayehu-cq5bi 13 күн бұрын
አሜን😢🙏
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 13 күн бұрын
ሁሌም ገራሚ ነክ ሀይሌ በአዲስ ሃሳብ ኢትዮጵያዊ አቀራረብ ቢዝነስን የምትቀርጽበት...እግዚአብሔር ይጠብቅህ ❤❤❤!!
@HaileFikadu-nr6lw
@HaileFikadu-nr6lw 12 күн бұрын
ምርጥ ጥምረት ነው ናፍቆቴ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@kisanet4715
@kisanet4715 4 күн бұрын
ሃይሌ እባክህን ሺ አመት አንኖርም የጎዳና ልጆች, የጎዳና ውሾች ስያሳዝኑ እባክህን እርዳቸው ቤት ስራላቸው ተባረክ
@user-ue8vc3ic2k
@user-ue8vc3ic2k 12 күн бұрын
ናፍቆት ከእዉቀት የምትሰራ አንድ እርምጃ ከፍ ያለች ጋዜጠኛ በርቺ
@user-ct7yb8xd3q
@user-ct7yb8xd3q 13 күн бұрын
የኔ ውድ ናፍቂ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@hayuyemekdelawa4890
@hayuyemekdelawa4890 13 күн бұрын
በጣምምምምም የረካሁበት ቪዲዮ ሰለ እውነትትትት ❤❤❤❤❤
@Trure7Love
@Trure7Love 13 күн бұрын
ለሀይሌ ስል ላይክ አድሪጊያለሁ🫡🫶🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽👍🏽
@user-ji6mo8lh6h
@user-ji6mo8lh6h 13 күн бұрын
ናፍቆትን አይቶ እንደኔ ሮጦ የመጣ አድናቂወቿ ልያችሁ 👍 እኔ አንዶ ነኝ
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 13 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ናፍቆትና ሴፍሸ ጥምረት በጣም ልዩ ነው ወገኖቼ ያሰባቹት ሁሉ ፈጠር ያሰከለቹ።መልካም ምሽት ይሁንልን
@hagerezegeye3845
@hagerezegeye3845 13 күн бұрын
Thank you 🙏 haile. ኢትዮጵያን ሁሌ ስለምታከብራት እግዚአብሔር አሁንም ያክብርህ
@semimoha5984
@semimoha5984 12 күн бұрын
ሀይልየ ቅርሳችን ምርጥ ኢትዮጵያዊ. አባታችን ሺይ አመት ኑርልን ሁላችንም እኛ ኢትዮጵያዊ እንዳተ መሆንን ነው የምንመኝው
@user-uu4id9hj6r
@user-uu4id9hj6r 10 күн бұрын
ናፍቆት የእዉነት ናፍቀሺን ነበር ናፍቆትን ያላቹ እስኪ እንያቹ❤❤❤❤
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 13 күн бұрын
WOW!!! ሰይፍሻ ናፍቂ ሀይላት ሶስታችሁንም እጅግ በጣም ነው የምወዳችሁ እረጅም እድሜ እና ጤና እመኝላችኃለሁ❤❤❤
@zeinbahmed8640
@zeinbahmed8640 11 күн бұрын
ውውው
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 13 күн бұрын
The best and classy advertisement with Nafkot. She is so decent, humble and educated. 👌
@EM-gq9ix
@EM-gq9ix 11 күн бұрын
ሰይፉ ሁሉ ነገር ያምርብሃል ኑርልን ሀይሌ በጣም አከብርሃለሁ አድናቂህ ነኝ ናፍቆት🥰
@goodnews2392
@goodnews2392 13 күн бұрын
This is one of Haile's best Hotels I have visites a year ago. በስተጀርባው ያለው ስፍራ በጣም ያምራል። Thank you our hero dear Haile for all your efforts to provide us such a recreational place. ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። የሚቀጥለው አመት ስመጣ ድጋሚ እንደምጎበኘው እርግጠኛ ነኝ።
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 13 күн бұрын
ሰይፉ ከመለቀቁ በፊት በሁሉም ማህበራዊ ሚዲያ እና በኤፌሙ ጭምር ማስታወቂያ ይለቀቅ:: በጣም ደስ የሚል ነዉ ናፍቆት እዉነትም ናፍቆት
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 13 күн бұрын
ናፍቆት ትችያለሽ በርች እንወድሻለን ❤
@tarikuterefe2386
@tarikuterefe2386 13 күн бұрын
ሰይፍሻ ይመችህ :: ሁለተኛ እንዳይለምድህ:: ሀይሌ ጀግናችን...ናፍቆትዬ እንኳን ደህና መጣሽ!!
@medinamedina8256
@medinamedina8256 13 күн бұрын
ዋው ናፍቂ ተናፍቀሽ ነበር❤❤❤❤
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 13 күн бұрын
ሀይልዬ የኛ ሀይልዬ የአፍሪካ ኩራት የኢትዮጵያ ሰንደቅዓላማ ❤❤❤❤💪💪💪💪💪💚💛❤️
@mulugetaadmasu6022
@mulugetaadmasu6022 13 күн бұрын
ነፍቅ ተናፍቀሻል አምሮብሻል ደሞ ኃይሌ ሁሌም 1ኛ ሰይፉ ሁሌም አስቅኝ እና ምርጥ ሰዉ
@barok8920
@barok8920 13 күн бұрын
ምርጥ፡ሀይልዬ ጤናና እድሜ አብዝቶ ይስጥህ፡ዝግጅቱም ጥሩ ነበር።
@MeronAb7271
@MeronAb7271 12 күн бұрын
ሻለቃ ሀይሌ በአንተ እጅግ በጣም እኮራለሁ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ💐✨
@Dior768
@Dior768 12 күн бұрын
❤❤❤ ናፍቂ ስላየንሽ ደስ ብሎኛል፣ሴፍሽ ትልክ ክብር ለእንተ፣ሀይልሻ እንደሁሌው ኩራታችን ነህ❤❤❤
@MeniTadesse
@MeniTadesse 12 күн бұрын
ናፍቂ !!! ናፍቀሽኝ ነበር ! ልእልት ሆነሽ ብቅ አልሽ ሙሉቆንጆ ❤❤❤ጥሩ ጥምረት ነው ከ ሰይፍሻ ጋር ❤❤❤ መልካም ጊዜ ይሁንላቹ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@behindsuccess8215
@behindsuccess8215 10 күн бұрын
ሀይሌ ጀግናችን ሰይፍሻ ምርጥ ሰው Nice to see You
@gaga320
@gaga320 13 күн бұрын
ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@user-ox2mr1uo8s
@user-ox2mr1uo8s 13 күн бұрын
ዎው ናፍቄ በድጋሚ ስላየንሽ ጀስ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤
@NatnaelKetema
@NatnaelKetema 13 күн бұрын
አይ ሰይፉ ፈታ ነው የምታደርገኝ😀😍
@sherifouki
@sherifouki 13 күн бұрын
ሀይልሽ ጀግኖችን በመጀመሪያ እድሜና ጤና ይስጥ በመቀጠል ለሀገር ያለ ፍቅር ልዩ ነው ይሄንን የመሰለ ግራንድ ሆቴል ላይ የሀገር ውስጥ ምርት መጠቀም በጣም በጣም ነው የማደንቀው ለሀገር ባለሙያዎች ያለህ ክብር ነው የሚያሳየው ለሌላው ባለ ሀብት ነው ትምህርት የሰጠው ሀይሌ ክብር ይገባሀል እናመሰግናለን መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ
@salome5498
@salome5498 12 күн бұрын
Ya we Ethiopians have many things but always admiring things from abroad, lesson learnt! Proud to see made in Ezichew Ethiopia. Seifu n Nafki eje kemin bilenal ketilubet!
@s0lomon150
@s0lomon150 12 күн бұрын
3 የምወዳቸው ሐይልሻ ሠይፍሻ ናፍቆትዬ ሥላየኁችሁ ደስ ብሎኛል ታደያሥ አዲሥ በዚህ መልኩ መምጣቱ ድንቅ ነው ❤❤❤❤
@sababekele8721
@sababekele8721 13 күн бұрын
Wow l love that the flag ceremony ❤God bless ethiopia and ethiopia 🇪🇹 people
@zinashtfara7954
@zinashtfara7954 13 күн бұрын
ናፍቂ ሰላየሁሽ ደስ ብሎኝል ሀይልዬ እንወድሀለን የኛ መልካም እራጅም እድሜ ይስጥሁ
@ethiolove2286
@ethiolove2286 13 күн бұрын
ሀይልሻ ጀግና አይገልፅህም እኮ! ሰይፍሻ ናፍቂ ደስ የሚል ቆይታ ነበር በዚሁ ቀጥሉ👍
@SameyMohmmed
@SameyMohmmed 13 күн бұрын
ናፍቆትይ ❤️❤️❤️❤️
@nanny3146
@nanny3146 13 күн бұрын
Nafkot and seyfu nice to see you both keep up thanks 🎉🎉🎉🎉
@user-hx1pm4rh9n
@user-hx1pm4rh9n 13 күн бұрын
እንኳን ደስ አላቹ ሀብታሞች😂እኛማ በቪድዮ እናየዋለን 😥😥😂😂ሀይሌያችን 👏👏👏👏❤❤❤
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@alyayasenshewmolo3632
@alyayasenshewmolo3632 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@user-hq7ic5vr6p
@user-hq7ic5vr6p 13 күн бұрын
😂😂😂
@misganabere6115
@misganabere6115 12 күн бұрын
😂😂😂
@yafilms2169
@yafilms2169 13 күн бұрын
ሃይሌያችን እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ 💚💛❤️
@user-cx2ly8lw5f
@user-cx2ly8lw5f 13 күн бұрын
ናፍቂዬ ናፍቀሺኝ ነበር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል
@johnny-vb2hd
@johnny-vb2hd 7 күн бұрын
ድንቅ ነው! ሀይልሻ! እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ።💚💛❤‍🩹
@zinashgebru7206
@zinashgebru7206 13 күн бұрын
ሀይሌ ገብረስላሴ እግዚያብሔር ይባርክህ አሁንም እድሜ ከጤና ጨምሮ ይስጥልኝ ሀገር ወዳድ። ናፍቆትዬ ስላየሁሽ ደስብሎኛል። ፕሮግራሙ ውብ ይሆናል አንቺ ካለሽ።
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 13 күн бұрын
ምርጥ የሀገር ልጆች
@user-sz9qq3lv3d
@user-sz9qq3lv3d 13 күн бұрын
ሠይፍሻ አይልዬ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆችsory ናፍቂ በርቺ
@andargachewworkineh3325
@andargachewworkineh3325 6 сағат бұрын
ሀይሌ ሁሌም አንደኛ !!!እንወድሀለን ፈጣሪ ከነቤተሰብህ ይጠብቅህ!!!
@userenter2635
@userenter2635 13 күн бұрын
ዋው ሆቴሉ በጣምነው የሚምረው ለእረፍት ስንመጣለን እንጠቀማለን
@Estherb2024
@Estherb2024 12 күн бұрын
Haile, በእውነት ኮራውብህ!! You are a person of great integrity! You show a lot of respect towards your people and your country. You are able to understand and appreciate our values and cultures, as well as our resources, and you showed us that it is possible to achieve what we want if we believe in it and dedicate our time and energy to it. I have heard you speak publicly and I am impressed by your deep thoughts and your understanding of the meaning of life. May God bless you. Yes, we can! ይቻላል!! 👏
@haregeweinaragaw7539
@haregeweinaragaw7539 13 күн бұрын
ናፍቆትየ ናፍቂ እውነት እንዴት ናፍቀሽኝ ነበር ስለአየሁሽ ደስ ብሎኛል በምስል በመገኘኘታችሁ ደስ ብሎናል
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 13 күн бұрын
ኃይሌ አንደኛ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@MeniTadesse
@MeniTadesse 12 күн бұрын
ሀይሌ የአለም ጀግና ስመጥር 🎉🎉🎉🎉🎉 የኢትዮጵያ ኩራት አገር ወዳድ ክብር ጠባቂ እንዲህ አይነት ለባንዲራ የሚሰጥ ክብር ናፈቀኝ 🎉🎉🎉 ሀይሌ ❤❤❤ በተለይ ባንተ ቤት ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች 🎉🎉🎉 እግዚያብሔር አንተንና ቤተሰብህን ይጠብቅልን ❤❤❤❤❤ አገራችንን ቀን ያውጣላት የልብህን መሻት ሀሉ ይፈፅምልህ ጀግናቸን !!! ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@solomonhaile8848
@solomonhaile8848 13 күн бұрын
አይ ሀይሌ ይመችህ ቀለል ያለ ልበ ቀና ሰው ከሁሉም ጋር የሚግባባ❤❤❤😊😊😊
@selamselam3065
@selamselam3065 13 күн бұрын
ናፍቂ።። እንኳን በአካል መጣሽልን
@user-vv3hh3fz3u
@user-vv3hh3fz3u 7 күн бұрын
ናፍቆት ስንናፍቅሽ ብቅስትይ ደስይለና ስለምንወድሽ ሰይፉ ተባረክ ሀይሌ እረጅምእድሜና ጤናይስጥህ በህይወት እስካለን እናከብርሀለን ክበርልን
@daniletadesse7687
@daniletadesse7687 13 күн бұрын
ሀይልዬ ፈጣሪ አምላክ እድሜ ይስጥህ መመኪያችን ክበርልን የኛ መጠሪያ ቃላት የለኝም የማመሰግንበት ኢትዮጵያ ዘላለም ታክብርህ
@abebabelda1319
@abebabelda1319 13 күн бұрын
ናፍቆትዪ ናፍቀሽን ነበር እሰይ መጣሽልን❤👍 "
@agddag4626
@agddag4626 13 күн бұрын
Wow, so amazing specially the last one on the flag shoe God bless Ethiopia
@dhfg336
@dhfg336 13 күн бұрын
ተመሥገን አምላኬ ሀይልዬ ዘመንክ የተባረከ ይሁን በርታልን
@user-cn5sk9qd3y
@user-cn5sk9qd3y 13 күн бұрын
አንኳን ደህና መጣችሁ ከመስማት ወደ ማየት የሚገርም ለዉጥ በርቱ❤❤❤
@Seble67
@Seble67 13 күн бұрын
ሃይልሻ ይመችህ 👏👏👏👏👏 አንተ ትለያለህ እውነት በተለይ ማጠናቀቂያው ልቤን ነክቶኛል🥺
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd 13 күн бұрын
አሪፍ ጥድ ናችሁ በርቱ ❤ ከሀገር እስከ ሀገር ውጭ እድምትስሩ እርግጠኛ ነኝ
@user-kj9hl4wu9p
@user-kj9hl4wu9p 13 күн бұрын
Ebs እራሳቸውን ያጠፋሉ 😂😂😂 የመቅደስን ዙረት ናፍቆት ከእውቀት ጋር በነፃነት ስትሰራው ማየት ጎበዝ ናፍቆት በርቺ
@hayatadela
@hayatadela 11 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-kt5cl2ok3h
@user-kt5cl2ok3h 13 күн бұрын
ሰላም ሰይፉና ናፍቂ❤ ስላየንሽ ደስ ብሎናል
@selamselam3065
@selamselam3065 13 күн бұрын
ዋው።።። ሀይሌ❤❤ ኢትዮጵያችን❤❤❤
@fifinon2380
@fifinon2380 13 күн бұрын
ሀይልሽ እባክህን በአገራችን ሰላም እንዲሰፍን ተናገር ዝም አትበል የኢትዮጵያ ሰላም ናፈቀኝ እህቶቼም በጣም ናፍቀውኛል በሰላም እጦት ምክንያት ከአየኋቸው ቆየሁ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 13 күн бұрын
ሰይፍሻ አቅምን አይቶ መኖር ጥሩ ነው ታላቅ ችሎታ ነው የሚለውን ዘፈን ጋብዤሀለሁ ሀይልሻ የምንግዜም ጀግናችን ናፍቆት አንኳን ደህና መጣሽ።
@meseretgirma-cb3wm
@meseretgirma-cb3wm 13 күн бұрын
ሰይፍሻ ብዙ ያልተዘመረለት ጋዜጠኛ ናፍቆት የሚዲያው ድምቀት ሀይሌያችን የኢትዮጵያውያን ኩራት ሀይሌን አንድ ቀን ሀገራችንን እና ህዝባችንን እንደምትመራን አምናለው።
@samsongirmay6841
@samsongirmay6841 12 күн бұрын
16:37 በጣም መበረታታት ይገባዋል የ ኢትዮፕያ ደንቅ ሰው ነው ይገባሀል እንወድሀለን 🇪🇹❤❤️❤❤
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 12 күн бұрын
ናፍቆት ኢትዮጲያዊ ስብእናን የተደለች ምርጥ ሴት🙏👏👏❤
@user-vy2jn8dg9r
@user-vy2jn8dg9r 13 күн бұрын
Good to see you my favorite Nafkotey 😍 and I wish you all the best
@mekdesmekuria1277
@mekdesmekuria1277 9 күн бұрын
እጅግ በጣም የሚያኮራ ።ሀይልዬ መቼም እግዚአብሄር የባረከህ ሰው ነህ የአኢትዮዽያ ኩራት ወንድማችን በጣም ደስ ብሎኛል። በላይ በላዩ ይጨምርልህ ሰይፉ ና ናፍቆት እናመሰግናለን። ይህን የመሰለ ዉብ ሆቴል ስላስጎበኛችሁን ሀይልዬ ገና በመላው አለም ይከፍታል ይቻላል!!!!👍❤️
@star-hb6hw
@star-hb6hw 13 күн бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ይጨምርልህ ሀይልየ ደግሞ የባድራው ክበርልን
@TERY411
@TERY411 13 күн бұрын
አይ እናተ ሁለት ሰዎች ስተገናኙ እኮ ❤ ናፍቂዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ
@user-ma9jj8x
@user-ma9jj8x 11 күн бұрын
እሁድን በኢቢኤስ ማየት አቁሜ ነበረ ናፍቂ ስትጠፊ አሁን መጣሽልን❤
@HilinaMoges
@HilinaMoges 13 күн бұрын
ናፍቆት ❤❤❤
@user-cz9yh1hz5j
@user-cz9yh1hz5j 13 күн бұрын
ናፍቂዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል 🥰
@user-jt7fe1er2h
@user-jt7fe1er2h 10 күн бұрын
ኃይልዩ ምርጥ ሰው፣ የኔ አበባ በየጊዜው ሳይህ ምን ያህል እንደምደሰት፣ እግዚአብሄር የማቱሳላን ዕድሜ እንዲሰጥህ እመኝልሀለሁ፣ አንተ ለኛ ኢትዮጵያውያን ህያው ቅርስ ነህ፡፡ 💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@sofiasaba5445
@sofiasaba5445 8 күн бұрын
ግሩም ድንቅ❤ ሰላም እና አንድነት ብልፅግና ለመላዉ ሀበሻ 🎉🎉🎉
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
YouTube's Biggest Mistake..
00:34
Stokes Twins
Рет қаралды 77 МЛН
格斗裁判暴力执法!#fighting #shorts
00:15
武林之巅
Рет қаралды 55 МЛН
የፋሲካ በዓልን በአርቲስት ሰራዊት ፍቅሬ መኖሪያ ቤት
52:03
Как всегда выигрывать в «крестики-нолики» 😂 #shorts
0:27
Владислав Шудейко
Рет қаралды 3 МЛН
Waiting for target Germany Sniper #movies #film #short #sniper
0:34
Fans Movie Recap
Рет қаралды 3,9 МЛН
WHO?!😱😱 КАК ВЫЗВАТЬ СОФЯНКУ. ЛАЙФХАК
0:13
Anastasia Kosh
Рет қаралды 6 МЛН
Keep trying💪🔥
0:18
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН
Bottle Dispenser DIY: Hack or Epic Fail?
0:43
Dobrovolskiy Chef
Рет қаралды 31 МЛН
Сможет ли заключенный выжить 🧐
1:00