"የጫጉላ ሽርሽራችንን የተማረኩበት ቦታ ላይ አደረግን " አስገራሚው የአቶ ማሞ አፈታ ታሪክ /በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 146,731

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 709
@tudyoni5483
@tudyoni5483 2 жыл бұрын
ተመስገን ጌታ ለመጀመርያ ግዜ በኢትዮጵያ ምድር እውነተኛ ታሪክ በመስማቴ
@temesgenamlak6912
@temesgenamlak6912 2 жыл бұрын
እውነት
@lulrbahri
@lulrbahri 2 жыл бұрын
Gerimuni Ethiopian haqi kzarebu jemirom
@sofiasofia2752
@sofiasofia2752 2 жыл бұрын
አወ ወሬአቸው ምንም አይጠገብም ማስመሰል ስለሌለው
@user-cr3tp6ry2n
@user-cr3tp6ry2n 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@selinaghirmalem3657
@selinaghirmalem3657 2 жыл бұрын
Kkkkkkk
@begooddogood8334
@begooddogood8334 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን ለየት ያሉ በጣም ድንቅ ሰዎች ናቸው።
@Agheb123
@Agheb123 2 жыл бұрын
Thank you!🙏🏿❤️🇪🇷
@sabatecle978
@sabatecle978 2 жыл бұрын
Y r right. We r principled.
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
እናመስግናለን..የጣልያኖች ኮሎንያሊዝም ጠቅሞናል..ሞደርን ቅን ልብ ኣድርጎናል።
@user-tg6gw8fv6r
@user-tg6gw8fv6r 2 жыл бұрын
Thanks
@theincredible779
@theincredible779 2 жыл бұрын
Ke eritrawiyan betekent Eplf is really they are another level of politics . Esseyas I never heard him he insulted people he is really smart and hero . Yaltezemeret jegna meri new
@beyenatseghai5252
@beyenatseghai5252 2 жыл бұрын
I can’t stop crying watching this show. In 1988, when Nadew eze got destroyed, I was living in Keren. My Mom was an angel. Even though, my oldest brother who joined Shabia at age 17, my mom not only she prayed for shabia but also for the Derg ወታደሮች to make it back to their country, Ethiopia by saying "እግዝእቢሄር ናብ እዴታቶም ምለሶም" It means “እግዝእቢሄር ወደ እናቶቻቸው መልሳቸው". I wish these days every mother prayed the same !🙏🏿 This show took me more that 30 years back. Oh god, I wish this planet, earth didn’t have such thing borders & boundaries. Eritrean & Ethiopian people would have not been killing each other. This world is everybody’s temporary place. PEACE TO THE WORLD!!!🙏🏿👏🏾🍀💗
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 2 жыл бұрын
So true, I remember my grandmother praying the same too. Peace to Eritrea and Ethiopia🙏Peace to the world 🙏
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai 2 жыл бұрын
ኣብ ኣስመራ ውን ነቶም ዝገፍዑና ዝበበሩ ወታደራት ኣዴታትና..መሳኪን ብሓይሊ ገፊፎም ዘምጽእዎም ኣዴታቶም ይድፋኣ ኢለን ይድንግጻሎም ነይረን እዘን ለዋሃት ኣዴታትና❣️🇪🇷❣️😘
@sabatecle978
@sabatecle978 2 жыл бұрын
@Sara I have heard once in Massawa during the force measures when putting Eritrean youth in a big truck. An Ethiopian young soldier said that their mothers were crying when they were forced to come there! Yes in both cases the act were the same. What is now making things worst is why not people learn that war is destructivet and take away our peaceful lives. Power and money mess up human and non-human beings. God takes time not like us people!
@Ilma_finfinnee
@Ilma_finfinnee 2 жыл бұрын
😁😁😁 ኣዴኻ ሰብኣያ ደርጊ ድዩ ነይሩ?😁
@hideatg6312
@hideatg6312 2 жыл бұрын
My mom was like that too
@fozkummm4852
@fozkummm4852 2 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ 🇪🇷🇪🇷🇪🇷I like Eritrea people good people❤️❤️❤️ሰላም ሁሉ ለናንተ ይሆን 🙏🙏🙏❤️ቃላት የለኝም 🟢🟡🔴🙏🙏🙏❤️
@epheremdaniel215
@epheremdaniel215 2 жыл бұрын
thank you Eriterians on the behalf of my people
@AhmedAli-jy9ps
@AhmedAli-jy9ps 2 жыл бұрын
በጣም አስደሳች ታሪክ ነው። አንቱ በእናት። ምርጥ ታሪክ ነው።
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c 2 жыл бұрын
የጆቴ እናት እድለኛ ናቸው እንኳንም በሰላም በደስታ ከእናቶትጋር ፈጣሪ አገናኞት ምርጥ ታሪክ ነው
@user-lr1mo6vr8p
@user-lr1mo6vr8p 2 жыл бұрын
True
@user-wc4tp9ct4e
@user-wc4tp9ct4e 2 жыл бұрын
My dad was prisoner of war in the battle of Massawa. He always talk about how lucky he was to be captured by EPLF at the time because majority of his friends died in the battle of Massawa. He has great respect for the people of Eritrea and government. The Derge regime failed to recognize prisoners of war or at times he used to call them traitors, including those who sacrificed their life. The TPLF terrorists when they were on power they were on a mission to make Eritrean government like al-shabaab.
@kurebel2386
@kurebel2386 2 жыл бұрын
👍👍👍👍
@filmongebresilassie6224
@filmongebresilassie6224 2 жыл бұрын
you are right TPLF did harm Ethio Eritrean relationship through fabricated lies for too many years
@eripdx291
@eripdx291 2 жыл бұрын
Very true
@eripdx291
@eripdx291 2 жыл бұрын
Massawa 1990 ; kzbin.info/www/bejne/j6rWaoybp5JmhKs
@Quayside2127
@Quayside2127 Жыл бұрын
♥️💯👍🇪🇷🇪🇷
@safiyasafiya5671
@safiyasafiya5671 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ታሪክ ነው በእውነት የኤርትራ ታሪክ በሌላኛው ወገን ሲነገር ደስ ይላል.አባቴ እንኳን በሂወት ተርፈው ለዚህ አበቃዎት ረጅም እድሜና ጤና አመኛለው.❤❤❤❤❤❤❤
@WarsaYYikealo1249
@WarsaYYikealo1249 2 жыл бұрын
እውነታን ሲነገር እንዴት ደስ ይላል መሰላቹ! ፍቅር፡መተባበር፡መከባበር፡ሰላም፡ ብርታት፡ ጽድቅ ወዘተ ይሰጣል! ፈጣሪ ሆይ እንደ ተጋይ ማሞ ኣብዛልን!🇪🇷♥️🇪🇹@ebs keep it up the truth and the love between the two sisterly countries Eritrea and Ethiopia. Love, Truth, Respect,cooperation and etc matters! ይህንን ቃለ መጠየቅ ስሰማ የተሰማኝ የደስታ ስሜት በቃላት መግለጽ ያቅተኛል። ኤርትራ እና ኢትዮጵያ በሰላም፡በፍቅር፡በመከባብር፡በትብብር ወዘተ ለዘላእለም ይኑሩ! ኣሜን ኣሜን ኣሜን!
@Agheb123
@Agheb123 2 жыл бұрын
ኪራዕ ኤርትራ ዊ ኪራዕ እዚ እዩ ቴሪክካ እቲ ዓጋም ዘውሩዬ ናቱ ታሪኽ እዩ ባህሉ እዩ ካአ ኤርትራዊ ግን ሐቀኛ ፈቃር አምበሳ እዪ🙏🏿❤️🇪🇷
@WarsaYYikealo1249
@WarsaYYikealo1249 2 жыл бұрын
@@Agheb123 ብልክዕ ጓል ኤረይ ዋዕሮ ኣንበሳ🇪🇷😘🙏👍
@Amiblessed
@Amiblessed 2 жыл бұрын
እምገርም ታሪኽ እናመስገለን ! ሰላም ለኤርትራውያንና ለኢትዮጵያውያን💕🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹thank you EBS
@amicheonline1238
@amicheonline1238 2 жыл бұрын
የጠፋ ሰው
@filmongebresilassie6224
@filmongebresilassie6224 2 жыл бұрын
I'm Eritrean I'm very happy to hear good things about my country toward others. Peace 🇪🇷 🇪🇹
@fozkummm4852
@fozkummm4852 2 жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለናንተ ይሆን I like Eritrea people🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️ good people ቃላት የለኝም ሰላማችሁ ይብዛ 🟢🟡🔴❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🟢🟡🔴
@Kuki_Bela
@Kuki_Bela 2 жыл бұрын
እውነትን እንደዚህ ገልፆ ማየት ደስ ይላል👍🏽 ምስክርነት በህይወት እባታችን እድሜ ከጤናጋ ተመኘሁ 🙏🏽🇪🇷❤🇪🇹
@Agheb123
@Agheb123 2 жыл бұрын
Thank you EBS, thank you ውድ ወንድማችን አቶ ማሞ 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🙏🏿🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eritreagreatgezavideos7683
@eritreagreatgezavideos7683 2 жыл бұрын
Much respect for my Eritrean freedom fighters fathers & mothers for doing such a nobel job saving life of the capture's so proud of them & much respect for the Ethiopian father who telling the truth about Eritrean thank you🙏🇪🇷🇪🇷
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 жыл бұрын
🇪🇷🇪🇹
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 жыл бұрын
❤For ever1
@fozkummm4852
@fozkummm4852 2 жыл бұрын
ሰላምችሁ ይብዛ I like Eritrea people good people much respect 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🟢🟡🔴❤️❤️❤️❤️ቃላት የለኝም ሰላም ሁሉ ለናንተ ይሆን
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
@@fozkummm4852 ኤርትራዊ ነሽ እራስሽ። ጉራ ትወዳላቹ
@Eritreaforever64
@Eritreaforever64 2 жыл бұрын
@@fozkummm4852 Thank You, peace ☮️ to 🇪🇷&🇪🇹❤️
@user-qq6vu9zo9j
@user-qq6vu9zo9j 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሙሉ ጤናና እድሜ ይስጥህ ይህ ነው ሀቁ ስለኤርትራውያን ማንነት ። ኢትዮጵያና ኤርትራ ወዳጅነት ይጠንክር ፡ በህዝቦች ፍላጎት ወደፊት የማይሆን ነገር የለም ! " ኤርትራውያን ፍቅር ናቹ እንወዳችዋለን "
@hideatg6312
@hideatg6312 2 жыл бұрын
This is the most beautiful beautiful story . Growing up in Ethiopia I did not even know that much . Even though we are Eritreans my mom was worried about Derge soldiers too. After 93 I bought a lot of books from Asmara which was written in Nakfa and learned a lot but never imagine those kind of stories. I would love to get the book
@hosiplayz9230
@hosiplayz9230 2 жыл бұрын
Kab bael jeneral chemedes nusu heki tezaribu chemede gina inezih new yesarun helftn iko new yekedun ale ina gin jegnoch abatachin new terargew wede ertyo yedarese lemngstachu demo wede Zimbabi yetesede ahun degmo arfachu tekemetu bahr minam iyalachu
@TsgeMarkos
@TsgeMarkos 2 жыл бұрын
Enamesegnalen🙏🙏🙏❤
@jaki9653
@jaki9653 2 жыл бұрын
Wow what a wonderful history peace 🇪🇷🇪🇹 these is what we expect telling the true history thanks Ebs thanks ato mamo.
@user-eb1on3ly9u
@user-eb1on3ly9u 2 жыл бұрын
Thank you so much for telling the truth and how EPLF was treating Ethiopian war prisoners🇪🇷🇪🇷💪💪
@fessehayetewolde4410
@fessehayetewolde4410 2 жыл бұрын
ታሪኽ የኤርትራ ህግሐኤ ለኢትዮጵያ ምርኾች ጠና ሰላም ሂወት ነመኖር ቃል መጠየቅ ክቡር ማሞ ሰላም ፍቅር ለዘአለም
@SabaShiferaw2012
@SabaShiferaw2012 2 жыл бұрын
ክቡር የኤርትራ ወገኖቻችን ታሪክ በህወሓት እንደተነገረን አይደለም እናመሰግናለን ስለ ፍቅራቹህ። አሁንም እግዚአብሔር አንድነታችንን ጠብቀን እንድንኖር ይርዳን ነቀርሳ የሆነውን ህወሀትን ለዘለዓለም ከኢትዮጵያ ምድር የጥፋልን። ኢትዮጵያ ያኔ በሰላም ትቀጥላለች ባንዳዎች እግዚአብሔር ይንቀላቹህ ከምድራችን 🙏
@TT-rk4uy
@TT-rk4uy 2 жыл бұрын
Here is a video from that time kzbin.info/www/bejne/paHVaqhopsSAnq8
@mussiewoldeselassie49
@mussiewoldeselassie49 2 жыл бұрын
Thank you for the link, TT
@JohnJohn-od6je
@JohnJohn-od6je 2 жыл бұрын
Amen
@redbag3453
@redbag3453 Жыл бұрын
ዲቃላ ኣማራዉ ፡ ኣህያዉጩ እኛም እንጠልሃልን፡ ርሰሓት ደቂ ኣመንዝራ
@arichaeri699
@arichaeri699 Жыл бұрын
Thanks Saba 🇪🇷🇪🇷🐪🐪🇪🇹🇪🇹, ye Eritrean and Ethiopian zmdena yitenekral!!
@mimisolomon4313
@mimisolomon4313 2 жыл бұрын
Thank You Dear Mamo For the truth, Yes Indeed EPLF ( Shaebya) The People of Eritrea were very kind to Ethiopia Murkoghoch 🙏🏾 God Bless You and Your Beautiful Family 🇪🇷🙏🏾🇪🇹
@solzed6298
@solzed6298 2 жыл бұрын
This is more than I can handle! God bless you ALL Eritreans and Ethiopians. May God also bring down your enemies to thier knees. Long live the two brotherly Nations.
@samyhabte2821
@samyhabte2821 2 жыл бұрын
ዮኒ ለእውነት የምትኖር አውነተኛ ጋዜጠኛ ነህ ለኤርትራውያን እውነተኛ ፍቅርህን ያሳየህበትና ማመስገን የማናውቅ ጥሩ ላደረገ ለኤርትራ ህዝብ እውነት ክብር ይገባቸዋልእውነት ተባረከ ዮኒ
@samiraseid9324
@samiraseid9324 2 жыл бұрын
Just wow this guy is amazing l love the way he is explaining his life story l can’t wait to read his book he is intelligent
@nigistybana6849
@nigistybana6849 2 жыл бұрын
Thanks for all Ethiopia people. Selam eritrawyan 🇪🇷Selam Ethiopia 🇪🇹🇪🇷🇪🇹❤🙏🏼🙏🏼
@samtek5890
@samtek5890 2 жыл бұрын
Thank you EBS for sharing this wonderful part of our(Eritrean) history. I think for most of us (Eritrean) this isn't something new to hear but It is refreshing hearing it from someone who was fighting agains the independence of Eritrea. I believe we have a bright future to grow together, if we continue to respect and share positive attitudes towards each other as a whole, all of the countries in the horn of Africa. I can't wait to see the junta and their ideology wiped out of our region so we can live in peace and Harmony. 🇪🇷♥🇪🇹
@lulrbahri
@lulrbahri 2 жыл бұрын
There are many Ethiopian who still doesnt want to live in peace and they dont accept and respect Our soverginity. Peace to my people Eritrea who nevere enjoyed it for centuries
@libyawedisabe5680
@libyawedisabe5680 2 жыл бұрын
@@lulrbahri So true left over of Derge had to come in 98 with weyene Morans they never learn
@africaninprogress6502
@africaninprogress6502 2 жыл бұрын
አቶ ማሞ አፈታ በጣም እንወደሃለን እንኳን ለዚህ አደረሰህ ለኛ አንቴ ኤርትራዊ ነህ ለኢትዮጵያዉያንም ኢትዮጵያዊ ኤርትራዊ በጭንቅ ዉስጥ ሁኖ እፎይታ እንዳለ ችግር አልፎ ደስታ እንደሚመጣ ጥላቻ ተገፎ ፍቅር እንደሚተካዉ ያዉቃሉ ለዚህ ነዉ ሁሌ የሚጨክን ልብ የሌላቸዉ እንግዲህ አንቴ ድልድይ ነህ መገር ነህ ኢግዝአብሔር ይጠብቅህ ልጆ ችህንም ደስታ የሞላበት ኑሮ እንመኛለን ለልጆ ችህ እንድህ በሉልኝ ኤርትራ አድኹም ከይትርስኡ ከብልብና ንፈትወኩም
@warsai9429
@warsai9429 2 жыл бұрын
እውነተኛ የኤርትራውያን ማንነት ሲተረክ!
@fortosawa6274
@fortosawa6274 2 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ታሪክ ኢትዮጵያውያን እንወዱሃቸዋለን, መጽሃፋ እንዴት አገኘዋለሁ።🇪🇷❤️🇪🇹 canada
@helenhaile348
@helenhaile348 2 жыл бұрын
እባካቹ ለታምራት ነገራ ይህንን መጻፍ አድርስሉኝ ምን ያክል ሰላምን እንደምንወድ ማወቅ አለበት
@fozkummm4852
@fozkummm4852 2 жыл бұрын
እያም ውድድድድ ነው 🟢🟡🔴ምናረጋችሁ Nice people🇪🇷🇪🇷🇪🇷ክብር ሁሉ ለናንተ ይሆን good people
@fortosawa6274
@fortosawa6274 2 жыл бұрын
@@helenhaile348🙏 🇪🇷🙏🇪🇹🙏
@fortosawa6274
@fortosawa6274 2 жыл бұрын
@@fozkummm4852 🙏🇪🇷🙏🇪🇹🙏
@awetbravo7127
@awetbravo7127 2 жыл бұрын
ኤርትራዊ ብሙዃነይ ብጣሚ እየ ዚሕበን ፡ ብኤርትራ ጸወታ የለን! I'm proud of my country and my people, Eritrea is the land of heroes💪💪💪🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷.peace for the land of habesha🇪🇷🇪🇹
@E1991.
@E1991. 2 жыл бұрын
Mr Mamo thanks for telling the truth about the Eritreans 🇪🇷🙏🏽, no matter what in the end the TRUTHS always comes-out:: Long Live Eritrea & Eritreans 🇪🇷❤️🌷 Peace ✌️ for Ethiopians & the World:
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
The truth is weyane and shabiya are the same. This is word of mouth. Anybody can tell truth of false. The truth is always with God. Don't put your self special or perfect. I don't trust any politician. All are lier and selfish. You pretend shabniya is perfect. They are blood saucer. Anyway we saw the result of war and evil in your county. In you country I can't even see young people on the street .all leave. Why? You know the truth. Most of you live even in Ethiopia . why? I remembered 30 years before you gyes said now Eritrea will be special Paradise from east African. Really? Now the time is weyane. Everything become you gyes. I don't trust any politician.all are lier ,selfish, bla bla bla bla
@user-kp6ds6gk6x
@user-kp6ds6gk6x 2 жыл бұрын
ኣባቴ እንኳን ጌታ ከሞት አተረፋቹ ። በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው፣ ዘረኝነት ይውደም ።
@aklilmesele5083
@aklilmesele5083 2 жыл бұрын
Blockbuster movie ይወጣዋል ። Incredible love story. True Love prevails. 🇪🇹💞🇪🇹
@badre2096
@badre2096 2 жыл бұрын
ክብር ይስጠህ አቶ ማሞ::እግዝቢሄር ጤና ይስጥኽ:: ሰላም ለ 🇪🇷🇪🇹 ኤርትራዊ ebs ተከታታይ
@tesfaybrihane5969
@tesfaybrihane5969 2 жыл бұрын
Niski win gal murukat tikoni
@badre2096
@badre2096 2 жыл бұрын
@@tesfaybrihane5969 እንኳዕ ጋል ትግራይ አይኮንኩ
@user-ed6ci5gb2i
@user-ed6ci5gb2i 2 жыл бұрын
@@tesfaybrihane5969 ክክክ ኢሂ ዓጋሚኖ ቡዳ
@tesfaybrihane5969
@tesfaybrihane5969 2 жыл бұрын
@@user-ed6ci5gb2i 🤣wedebat eya anti gal murukat iseyas ytale enber eritera reakiya zebet gehba
@user-ed6ci5gb2i
@user-ed6ci5gb2i 2 жыл бұрын
@@tesfaybrihane5969 ክክክክ ምሽ ዶ ንድቓላ ደቂ ኣርብዓ ሞ ሰተት ዘይነብል ንሕና ትግርኛ ሰለ ዝተዛረብኪ ጓል ባት ካካ ዓጋሚኖ ከልቢ ዓዲ ዓረብ ሻሕ ጥራይ ምድረ ቡዳ
@ghenetmedhane9515
@ghenetmedhane9515 2 жыл бұрын
ህዝባዊ ግንባርርር 🇪🇷💖: ኑርልን ክቡር ማሞ🙏: መጽሓፉን ሁሉ የኢትዮጵያ ህዝብ ኣንብቦ እንድረዳው እመኛለሁ::
@recipesforyou1984
@recipesforyou1984 2 жыл бұрын
አሜን እያለቀሴኩ ነው የሰማሁት ሁለት ወንድሞቼ ሻእቢያ ነበሩ ተሰውተዋል። ግኖ የኤርትራን ሚንነት ለኢትዮጵያ ሕዜብ መናገር በመቻሎ ተጋዳላይ ማሞ። በትግርኛ ሰምቼው ነበር። ተመስገን አምላኬ እልልልል ይሄን በመስማቴ ሓቅም በኛ በኩል ስለነበር ነው።
@ghenetmedhane9515
@ghenetmedhane9515 2 жыл бұрын
@@recipesforyou1984 💖 መስዋእቲ ዋጋ ሓርነት: ኤርትራ ብኽቡር መስዋእቲ ክቡራት ደቃ ንዘልኣለም ከቢራ ክትነብር'ያ: ሰማእታትና ከኣ ወትሩ ልብና'ዩ ሰፈሮም::
@HR-uf1zn
@HR-uf1zn 2 жыл бұрын
ኩቡር ሰብ መጠን ነብሱ የክብረካ፡ ተ/ጋ ማሞ እንኳዕ ነዚ ኩሉ ክትርኢ ፈጣሪ ኣብቃዓካ። ዝተረፈ ዕድሜካ ይባረኽ
@amichemedianetwork7324
@amichemedianetwork7324 2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ግዜ ብኢትዮጵያ ምድር እውነተኛ ታሪክ በመስማቴ:እናመስገለን
@rozasolomon9908
@rozasolomon9908 2 жыл бұрын
Funny
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የ ኤርትራውያን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷ማንነት ስለመሰከርክ። ‼️በዚህ አጋጣሚ ወያኔዎች ሚገልጹት ኤርትራዊ እነሱ እራሳቸውን እንደሚገልጽ ምስክርም ነው‼️
@recipesforyou1984
@recipesforyou1984 2 жыл бұрын
በእርግጥ
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ወረኞች ያው ናቹ ሁላችሁም። በ1982 ኦነግ፣ ሻቢያ፣ ወያኔ ሆናቹ በደኖ ላይ አንድ ዘር ጨፍጭፋቹሀል። ዛሬ እግዚአብሔር ታላቅ ነው እርስ በርሳቹ በጠላትነት ተነሳሳቹ። እናንተም ብትሆኑ ከ30 አመት በላይ በራብ ተጠበሳቹ። ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ግፍ ነው። ከኢትዮጵያ ጋር ሆናቹ ጮማ ነበር የምትበሉት። አገራቹ ወጣት አልባ ምድር በዳ ሆኗል። ዛሬ ደሞ በተራ የወያኔ ምድር ልክ እንደ ኤርትራ ሆነ ወጣት አልባ ምድር በዳ ረሀብ። በኢትዮጵያ ላይ ክፉ የሚያልስብ ሁሉ የእጁን ያገኛል። ኤርትራውያን ወርቅ ነን ጥሩ ህዝብ እያላቹ ስታስተጋቡ ታስቁኛላቹ። የኢትዮጵያ ህዝብ የዋህ ነው ሁሉን ረስቶ ተቀበላቹ ። እኛን ስታባርሩ ከጥር ላይ ወርቅ ሁሉ ነቅላቹ አባራቹሀል። የዋህ ወገኔ ሁሉን ረሳ ዛሬ። ባጠቃላይ ትግራይን ሆነ ኤርትራዊ ያው ነው
@adeytube6750
@adeytube6750 2 жыл бұрын
@@mesidesign12 ‼️አቅምሽን ነው የጻፍሽው ‼️ጥሩነታችን እኛ አደለንም ምናስተጋባው ሚያስተጋቡት ያዪ የነበሩ ዜጎችሽ ናቸው እንዳንቺ በቅናት የተነሳሱ አደሉም። በዛብህ ጴጥሮስ በ80ዎቹ ሻዕቢያ ሊደበድብ ሄዶ ተማርኮ ደርግ ሲሹነፍ በሰላም ለቀውታል በሺ ሚቆጠሩ የደርግ ወታደሮች ተማርከው በሰላም ተለቀዋል። ዳዊት ጎልያድን እንዳሸነፈ ማለት ነው። ጮማ ላልሽው በሺዎች በሚቖጠሩ በየክልሉ ላሉት ወገኖችሽ አብያቸው ካገኘሽ ላንቺም። ‼️ሲጀመር ኤርትራ ውስጥ የነበረ ኢትዬጵያዊ 95%የቀን ሰራተኛ ነበር የትኛው ወርቅ ነው ሚነቀል ኤርትራዊ ባህሪም አደለም‼️። በጥላቻ ቅናት መጻፍ ነውር ነው‼️።
@peaceundlove3045
@peaceundlove3045 2 жыл бұрын
የተከበረ ሰዉ እንዳራሱ ነዉ ክብር የሚሰጥእ እና ።በድጋሜ እናመሰግናለን ኣቶ ማሞ ።
@hailetecleselasieletaitc0062
@hailetecleselasieletaitc0062 2 жыл бұрын
Yigermal I can’t stop crying Eritrean people are honest people god bless them
@mullerafro767
@mullerafro767 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚል ታሪክ ለበለ ታሪኩ እድሜና ጤና ይስጡት ኢትዮ ኤርትራ ሰላምና እድገት እመኛለሁ
@meditationminutes985
@meditationminutes985 2 жыл бұрын
Amazing story! Thank you Yoni and all Ethiopians. I can’t wait to read the book. We love you back.🇪🇷!🙏❤️🇪🇷❤️🇪🇹
@neameno
@neameno 2 жыл бұрын
After watching the video, we should learn that peaceful co-existence is the only option between Eritrea and Ethiopia.
@awetgebretnsaiteklab5806
@awetgebretnsaiteklab5806 2 жыл бұрын
እንካን ለዚ ኣበቓቹ ቅድሜና ጤና ይስጣቹ በ ትግርኛ ብጻፍ ጥሩ ነበር ብቻል ሙሉ ቃለ መጠየቅ እንጠብቓለን
@weinighebrehiwot7718
@weinighebrehiwot7718 2 жыл бұрын
ከምኡ ከኣ ክሓስብ ጸኒሐ ::
@nazretnwatu4775
@nazretnwatu4775 2 жыл бұрын
Betam enmsgn aln
@Hakote
@Hakote 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rISkYZ-tZ6qFb8k
@Hakote
@Hakote 2 жыл бұрын
You can watch detailed interview in Tigrigna @ kzbin.info/www/bejne/rISkYZ-tZ6qFb8k
@weinighebrehiwot7718
@weinighebrehiwot7718 2 жыл бұрын
I said about the book if he can translated to tigrigna.
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 2 жыл бұрын
ኣቶ ማሞ ኣፌታ እንኳን ለመጽሓፉ ምረቃ በሰላም ኣደረሰህ ላንተና ለመላው ቤተሰብህ ሙሉ ጤንነትና ረጅም ዕድሜ ይስጣቹ
@senayasenay9807
@senayasenay9807 2 жыл бұрын
I heard about ato Mamo's story a few years ago, the life he had been through and how brave he was, i burst in to tears as I write this, but also happy and eager to read his book. I wish you my best Mr Mamo and thank you to Eb's media. 🌲
@milliongirma1712
@milliongirma1712 2 жыл бұрын
Honest man , Thank you !
@user-ub3gd9iu1v
@user-ub3gd9iu1v 2 жыл бұрын
እውነት ከብዙ ኣመትም ብትሆን ተቆፍራ ትወጣለች። እግዚኣቢሄር ይስጥልን ወንድማችን። እኛ እንዲህ ነን ብለን ስለማንናገር፡ በውሸት ሲያጠቁሩን ነበረ፡ ኣሁን በ ኢትዮጵያዊ ኣፍ ስለተመሰከረልን እናመሰግናለን። ሃዘኑና ቁስሉ ሳይደርቅ ጠላቱን የሚያክም የተባረከ ማህበረሰብ ነው ኤርትራዊ።
@yitebarekgebrehans
@yitebarekgebrehans 2 жыл бұрын
እኛ ኤርትራውያን ሰላምና በሰላም መኖር የምንፈልግ ህዝብ ነን ነገር ግን የኛ ሰላም መጨለም የምጥሩ የኢትዮጵያ ሰወች እባካቹ በሰላምና በፍቅር መኖር ትልቅ ሃብትነውና በሰላም ለመኖር ይሁን ህልሞችን።
@frewinigirmai1473
@frewinigirmai1473 2 жыл бұрын
ወያኔ እኛ በኢትዮጵያውያን ለማስጠላት: ያልሰራው ነገር የለም :አሁንም ከትግራይ ህዝቢለማስጠላት: የሚዋሸው ውሸት: ያስጠላል: አንድድሩየ በራሱ ያሰበው; ሴት ደፈሩ ማህጸን ምነምን የምያስጠላ ኤርትረውያን ያላደረጉት እየዋሹ: ኤርትራውያነ እንዲጠሉ ሌሊትና ቀን እየሰሩ ነው :እኛ ኤርትራውያን ግን ትግስት አለን :ሁሌ ሰው ራሱ አይቶ ይወደናል : የአትዮጵያ ህዝብ እንወድሃለን ከናንተ ተከባብረን እና ተፋቅረን መኖር ይናፍቀናል :ወያነ ጠፍቶ በደንብ በስረአትታርቀን ያሳየን: ሰላም ሰለም ሰላም ይሁንልን ።
@Agheb123
@Agheb123 2 жыл бұрын
እውነት ሁሌ ትወጣለች ክፉ ስላልሆንን ጌታ የሚወደው ስራ ጠቀመን በጌታም ዘንድ
@Eritreana1991
@Eritreana1991 2 жыл бұрын
👏👏👏👏👏 don't worry that's true it's gonna come out soon 🇪🇷🇪🇷
@recipesforyou1984
@recipesforyou1984 2 жыл бұрын
የሚገርመው ሻእቢያ ወያኔን እያገዘው እያለ እነሱ ደግሞ ለደምሓኤ (ደሞክራሲያዊ ምንቅቃስ ሓርነት ኤርትራ )ቢሮ ይሰጡ ነበር።
@mussiewoldeselassie49
@mussiewoldeselassie49 2 жыл бұрын
Frewini ,100% true.
@abhabesh
@abhabesh 2 жыл бұрын
🙏♥️Thank you the host for kind words ፍቅር ያሸንፋል this amzing story i wish we can buy it fron US or Amazon i am Eritrean 🙏♥️❤🌹👏
@habtom7889
@habtom7889 2 жыл бұрын
እንኳን ለዚህ እድሜ በጤና ኣቆየህ፣የነበረ በትክክል ታሪኩ ለመጻፍ ደሞ የህሊና ሞራል ጉዳይ ስለ ሆነ እዚህን መጽሃፍ ለማተም መብቃት እግዛብሄር የተመሰገነ ነውና የቀንየለይ እዚ ሓወይ (ብጻይ)።ጓል ማኦ ከኣ ምስ ደቅኺ ኩሎም ሰላም ብሓበራ።
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
እኔ ሁልግዜም እንደደምለው ፍቅር ያሸንፋል እሰኪ አስቡት የደርግ ወታደር የነበረ ከ ሻዕቢያ ታጋይ ጋር በፍቅር ተዋዶ በጋብቻ መኖር በጣም ሳላደንቅ አላልፍም .እንደሚባለውም ሻዕቢያ አውሬ ክፍ ጠላት አልነበረም። በጣም ደሰ የሚል ታሪክ ነው መጽሀፉን ገዝተን ለማንበብ ቸኩያለሁ ሰላም ፍቅር ብልጽግና ለኤርትራና ለኢትዮጵያ ህዝብ እግዚአብሔር ያምጣልን 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mesolo9249
@mesolo9249 2 жыл бұрын
Thank you, Ato Mamo for telling the truth about the Eritrean wonderful history.
@luismesfin3578
@luismesfin3578 2 жыл бұрын
ማን ያውራ የነበር ቦታው ላይ የነበር እውነት ነው 💚💛❤አይ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሞተልህን ሳታከብር እኮ ነው ይህ ሁሉ መከራ ቅታት 🙏ከአግዚአብሔር ብታከብር ጀግናህን ይህ ሁሉ መች 😭ይደርስ ነበር 💚🙏❤
@mibrakhagos
@mibrakhagos 2 жыл бұрын
a true testimony thank you for being you and spread the truth. Eritrea have been tgrough alot and we will never forgive any one who paaa the line. respect to be respected.
@mariamichael4416
@mariamichael4416 2 жыл бұрын
God is great finally, people are talking about my beloved country Eritrea and my people true character. Proud to be Eritrean. 🇪🇷❤️. Junta works so hard to destroy my true identity and character of my people. The true reveal always victory to Eritrean and Ethiopian.God bless 🇪🇷🙏❤️
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 2 жыл бұрын
ዋዉ ፈጠሪ ይባርኮት ጀግናው አባታችን እንዲህ ሐቁን የሚተርክ ኢትዮጵያዊ በመሆንዎ እጅግ በጣም እናመሰግናለን።ሻዕቢያ ለምርከኞች ትልቅ ክብር እንዳለዉ የፓይለቱ የበዛብህ ጴጥሮስ ማየት ይቻላል በደርግ ጊዜ ተማርኮ በሰላም አገሩ እንዲገባ ነዉ የሸኙት ለአላማዉ የተዋጋ ነዉ ብለዉ ነዉ ለሙርከኞች ክብር የሚሰጡት ።በዛብህ በሰማይ ፈንዲሻ አልነበረም ሚረጨዉ ።እሱ ግን ለተደረገለት ምህረት ረስቶ በድጋሚ በወያኔ ወራር በኤርትራ ምድር እንደገና ተማረከ ። ክፉ ነቀርሳዉ ጁንታ የኤርትራዊያኖችን ጥሩ ስነምግባር እንዳይነገር ብለዉ ኤርትራዊያኖችን እና የኤርትራን መንግስት እንደጭራቅ ስለዉ የኤርትራዊያኑን ንብረት ዘርፈዉ አባረዉ ለብዙ አመት አራርቀዉን ነበር።ጊዜ ደጉ የሰሩት ተንኮል በቆፈሩት ጉድጓድ መቀበሪያቸዉ ሆኗል ። በሳህል በረሐ ሻዕቢያ ስንት ዶክቶሮች የአይን ዶክተሮች ትልቅ ሜካኒኮች ነበር የሚያፈሩት ።ሌላዉ ክቡር ጀግና አቶ ማሞ እንዳሉት የኤርትራ ታጋዮች በረሐ ላይ ሑሉም በቅጥያ ስም ነዉ ሚጠራሩት አንዱ ለአንዱ በሆነ አጋጣሚ ስም ያወጣል ሌላዉ በዚሑ ስም ይቀጥላል ።እኛ ኤርትራዊያን የኢትዮጵያን ሰላምና መረጋጋት ምኞታችን ነዉ ። ፈጣሪ ሰላማችንን ያብዛልን🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
እህታችን እንወድሻለን
@lulrbahri
@lulrbahri 2 жыл бұрын
This is just a little about the persistence of ERITREAN fighter and the People 🇪🇷🇪🇷🇪🇷 much respect to you because you told the truth . ERITREAN always craving for peace
@semaineshtekie1394
@semaineshtekie1394 2 жыл бұрын
ክብረት ይሃበልና ዕድመ ጥዕና ይሃብካ እንካ ብሂወት ንሃገርካ ተመለስካ መስካሪ ሐቂ 🙏❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@adha-1991
@adha-1991 2 жыл бұрын
Eritrea for Eritreans 🙏🇪🇷🙏 & Ethiopia for Ethiopians 🙏🇪🇹🙏 When we believe this we can live in Peace 🙏🙏
@biniamteklemariam2202
@biniamteklemariam2202 2 жыл бұрын
Our people Ethiopia & Eritrea please avoid war Peace is blessing let's grow together as lovely neighbos country thanks Proud Eritrean
@erubeth9486
@erubeth9486 2 жыл бұрын
Ato Mamo, thank you for sharing your story and telling the truth. God bless you and your family 🇪🇷
@yuel4072
@yuel4072 2 жыл бұрын
ዋው እዚ ምድር እኮ እንደ ኤርትራዊ የለም የማረከው ጠላት ተንከበክቦ የሚያገባ ህዝብ፡ እንዲሁ በሙርከኛው ኣንደበት🙄🤨🤔🇪🇷🤔🇪🇷🤔 🇪🇷🙏💪🥰♥️💪🇪🇷💪🙏🇪🇷♥️
@YonasBerhaneKeleta
@YonasBerhaneKeleta 2 жыл бұрын
This is very impressive and it reveals and unveils one of the many untold stories of Shaebia (EPLF). I remember I was in Assab in the early 90's (1992-1994) and I met with one member of the EPLF soldiers who is Ethiopian, from Gondar. Similar to Jottie, he was captured in one of the battles, imprisoned for some years, and when he and other tens of thousands of his fellow comrades were asked to choose either to go overseas crossing the border to Sudan or join the EPLF, he joined EPLF because he believed that they saved his life. He actually went to Gondar, visited his family, and came back to his duty. Whether he is still with EPLF or not I have no idea. There are many such untold stories that need to be revealed to the public because it only strengthens the relationship between the two nations. Finally, I think Jottie (the author of "አንቱ በእናት" should have been rewarded for his role in changing the lives of tens of thousands of former captive soldiers via developing a curriculum of his own to teach them in the most dire and harsh environment. My huts off for his diligence and for telling the untold story for the rest of us.
@shida2004
@shida2004 2 жыл бұрын
I think I know the story you talking about. I think he fought against weyane as Eritrean solider. We didn't hear about him maybe didn't make it. Shaebia don't tell stories specifically about single one person who gets sacrificed.
@tsigeredaocubamiceal1671
@tsigeredaocubamiceal1671 2 жыл бұрын
Thank you for sharing the true about Eritrean God-bless 👍♥️🇪🇷
@minast1622
@minast1622 2 жыл бұрын
Eritrean legacy! And thank you to the author for the testimony!
@muluehadish8547
@muluehadish8547 2 жыл бұрын
Thanks በጣም ኖው ምናመሰግኖው ኣነዚ ረሃብቶኖች ያባላሹት ታሪክ ኣየተስታካከለ ኖው
@asmeri8401
@asmeri8401 Жыл бұрын
I’m so proud my self to be Eritrean God bless my hero’s bro nd sis
@elsamirach6565
@elsamirach6565 Жыл бұрын
Thank you edmen tienan yehabka fetari 🇪🇷❤️🇪🇹❤️🙏🌹❤️
@mebrakzeremariam1286
@mebrakzeremariam1286 2 жыл бұрын
Amazing Amazing Amazing, Very true story of Nakfa 🙏🇪🇷
@user-be3ih8qi5r
@user-be3ih8qi5r 2 жыл бұрын
#30 ኣመት ወያኔ የተባለ እባብ በመሃላችን ነበር , ኣሁን ግን እንዳይመለስ ለዘላለም ጠፋ
@hashtag4675
@hashtag4675 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርኮት ጋሼ
@elaybright8884
@elaybright8884 2 жыл бұрын
በጣም መሳጭ ታላቅ ታሪክ ነው ተመሳሳይ ሁኔታ ላይ ነበርንና ጎበዝ ሰው ነህ አቦ አላህ ይጠብቅህ ።
@asteryakob3027
@asteryakob3027 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን ኣቶ ማሞ ስለእውነተኛወን ታሪክ የኢትዮጵያውያኖች ምርኮኞች በኤርትራ መግለጥህ እናመስገናለን። ኤርትራ ሰዉ ብቻ ሳይሆን ምሬቱ ነው ይሚዋጋን ብሎ ኣንድ ምርኮኛ ተናግሮ ነበር ካሁን በፊትም።
@teflostsegay3688
@teflostsegay3688 2 жыл бұрын
Very Interesting Story, I Wish You All The Best Mr. Mamo.
@kerenshikor1981
@kerenshikor1981 2 жыл бұрын
Wowww this is the truth. 🇪🇷🇪🇷 GBU Eritrean and Ethopian people 🙏👌
@sammyabraham6645
@sammyabraham6645 Жыл бұрын
🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 በጣም የሚገርም ታሪክ ነው ለማንኛውም ስለ ሁሉ እግዚአብሔር ይመስገን ኤርትራውያን ጀግኖች ደግሞ ለአደረጋችሁት ሁሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ ✌️❤️👍
@luchiatikue2174
@luchiatikue2174 Жыл бұрын
ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ሻእብያ ለነጻነት የከፈለው ዋጋ ክብርን መጐስን ንሰማእታትና ሰላም ለ ምስራቅ አፍሪካ🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@eritrearedsea5482
@eritrearedsea5482 2 жыл бұрын
I hope one day This book would be prepar in to movie . It is so impressive. Eritrea and Ethiopia people are unique.
@fessahayetukue3124
@fessahayetukue3124 2 жыл бұрын
This is very True history, to live side by side and mutual co-operation bring to the brotherly and sisterly People all peace and progress.❤🇪🇹🇪🇷
@luliib800
@luliib800 2 жыл бұрын
As a Eritrean I always hope someone will come out and tell the story 🙏 🇪🇷
@andargeassefa1632
@andargeassefa1632 2 жыл бұрын
ኤርትራውያን ፍቅር ስለመሆናቸው እኔ እዚህ በዱባይ ስኖር ምስክር ነኝ:: ምርጥ የሰው ዘሮች::
@alemabraham4347
@alemabraham4347 2 жыл бұрын
Thank you enewedachoilen
@adhanombeyene81
@adhanombeyene81 Жыл бұрын
Thanks 😊 🫂 🙏 we love you too Ethiopian 🇪🇹 people from Eritrea 🇪🇷
@Wedinega60
@Wedinega60 Жыл бұрын
we love you
@redbag3453
@redbag3453 Жыл бұрын
​@@adhanombeyene81 ርሓቅ ኣታ ድቃፓ ደምብያ
@redbag3453
@redbag3453 Жыл бұрын
​@@alemabraham4347 ደምብያ ድቃላ ደቂ ዓድኻ ረኺብካ ዶ ሓቀይ😢
@user-dt9fb4fh3q
@user-dt9fb4fh3q 2 жыл бұрын
በጣም የሚገርም እና የሚደነቅ ታሪክ ነው 👍 እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት 🙏🙏መፅሀፉን📕 እስከማነብ ጎጉቻለሁ ❗️
@AdaRaMs402
@AdaRaMs402 2 жыл бұрын
Heart touching!Thank you MAMO 4 ur hounest witness .Such programmes will have a positive impact in the relationship between Ethio & Eritrea.🇪🇷❤🇪🇹 4 ever. From🇪🇷
@elsewould8181
@elsewould8181 2 жыл бұрын
Thank you for telling the truth 🙏 🇪🇷❤️🇬🇭
@kifleasmelash7925
@kifleasmelash7925 2 жыл бұрын
ተመስገን አምላኬ ዛሬ እወነቱን ስላሰማሐን እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስትሕ
@samsontekle5627
@samsontekle5627 2 жыл бұрын
Wow! Very interesting! May god give 🇪🇷&🇪🇹 peace forever for the sake of this family! We love you Ethiopians ንፈትወኩም ኢና እስኹም እውን ፍቅሪ ሓልውዎ let’s live in peace
@king5241991
@king5241991 2 жыл бұрын
ተብየ ነበረ ጠላቶችህ ናቸው የትግል ጓዶች ሆነው አገኝሁዋቸው 🇪🇷😀🇪🇹 That was one of the songs I used to hear from the PWO.....
@rezeneasfaha2612
@rezeneasfaha2612 2 жыл бұрын
ደስስስ የሚልና የመጀመርያ እውነተኛ ና ህያው የታሪክ መተረኩ……… በጣም ደስ የሚል ነው። እውነታውን ገና የሚወጣም ካሁን በኋላ ነው። በሂወት ያሉ እውነቱን የሚያውቁ ወታደሮች መኮንኖች ጀነራሎች ባስተዳደር ሓላፊነት የመንግስትና የግል ሰራተኞች ተማሪዎች ወዘተ የነበሩ ኢትዮጵያውያን የኤሪትራ ህዝብና የትግል ዘመን በኣካል የሚያውቁ ኣሁንም ኣሉ። ተማርከው የተለቀቁ ም ኣሁንም በመንግስ ሓላፊነት ያሉም ኣሉ። ያልተማረኩ በሂወት ያሉም ኣሉ ። ስለዚህ ሁሉ በኤሪትራ ህዝብ የተፈጸመው ግፍ ጭካኔ ኣረመንነት ……… በእምኒ ሃጀር ኣቁርደት ዓዲ ዑመር በሰግዲራ ዑና ዓይለትገምሆት እምበረሚ ወኪድባ በጸሮና ዓሊግድር በኣስመራ በተለያዩ እስርቤቶች……… በመስጊድና ቤተክርስትያን በጎደና ኣገዳደሉን በቢላዋ በጥይት በታንክ መርገጥ ( ህዝብ ተሰብስቦ በሽዕብ) በኣውሮፕላን በመድፍ በእሳት ወዘተ …… ሁሉም መተረኩና መግለጹ ያስፈልጋል።ለመቃቃር ሳይሆን ወይም ለመካካስ ሳይሆን ለኡነተኛ ፍቅርና ለእውነተኛ በሰላም የመኖርን ዋናውና በግድም ማለት እውነተኛ ፍቅር ለመመስረት የሚያስፈልግ ነው። " ያለፈው ይረሳ ተብሎ ሳይተረክ" ማለፉ ስህተት ነው ና ማሞ ይሄ ለመጀመርያ ግዜ ይን ታሪክ መተረክና መጻፍህ ትልቅ ክብር ና ምስጋና ይገብሃል ። የመጀመርያው እውነትን የተረከ በሂወት ያለ ክብር ነህ ና ምሉ ዕድሜ ና ጤና ይስጥህ …… ኢቢኤስም ምስጋና ይገባችኋል። ይህን ዓይነት ታሪክ ካለንበት ዘመን በትልቁ የሚያስፈልግ መሆኑን ኣውቃችሁ መመጣታችሁ ለማመስገን ፈልጌ ነው። ኣማርኛ ብዙ ባልችልም የፊደሎችና የቃል ስሕተት ካለው ይቅርታ።
@mesidesign12
@mesidesign12 2 жыл бұрын
ወረኞች ሻቢያም ሆነ ወያኔ ያንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታ ናቹ። በኔ አይን ሻቢያ ወያኔ ኦነግ አንድ ናቸው
@burhanlolla4903
@burhanlolla4903 2 жыл бұрын
@@mesidesign12 chigru aynish lay sayhon chinqilatish new nifft bicha new yemolaw. Endezam hono fidelochun awkesh mexafish tilq ermija new.
@yacobsemere546
@yacobsemere546 2 жыл бұрын
@@mesidesign12 miskin nesh betam endanchi were beloch eyalu endet sew yinoral chinkilatish temaribet kifu neger kemtimoyi mehayim
@dreamteam7349
@dreamteam7349 2 жыл бұрын
ለመጀመርያ ጊዜ በኢትዮፓዉያን እውነት ስነገር ሰማን ደስ ይላል እውነት ስወራ ደስ ይላል ቀጥሉበት ።
@mylove-ll5bw
@mylove-ll5bw 2 жыл бұрын
U are the only one who talking the Truth about Eritrean people
@user-ou1wc9xj8p
@user-ou1wc9xj8p 2 жыл бұрын
ዮኒ ዝም ብለን ኣይደለንም እምንወድህ የዋህነትህ የኤርትራውያን ደም ያለህ ነው የሚመስለኝ ደስ የሚል ታሪክ ነው መጻፉም በትግርኛ ቢተረጎም ❤❤❤
@naomiasmerom1882
@naomiasmerom1882 2 жыл бұрын
ለዚህ ሃቀኛው ታሪክ እና ስራ ያባቶቻችንን ለመተረክ እንኻን ኣበቃቹህ እናመስግናለን አቶ ማሞ ። የሄው ነው ሃቁ እውነትም ምስክርነት ነው። " የሚገርመው እስካሁንም እንደበፊቱ ነው ያለው ሻእቢያ፡ የተማረከ እና ሰለማዊ ሰው መንካት ዞር ብለህ ማየትም የለም ኣይፈቀድም፡ ውሃ ኣጠጥትህ ያንተ ምግብ ካለ ሰጥተህ ወደ የተባልከው ቦታ ምርኮኛውን ማድረስነው ይሀው ነው እውነታው። ኢቢኤስ በጣም እናመስግናለን፡ ኤርትራውያን መጽሃፉን ማንበብ እንፈልጋለን። ደግሜ እድሜና ጤና ለአቶ ማሞ ለቤተሰብዎ እንመኛለን ።🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@Habenzerierzghi1
@Habenzerierzghi1 2 жыл бұрын
ኣቶ ማሞ፣ እውነት ተናጋሪው!!!! ደስ ይላል!! ኣንተ ለእናትህና ለመላው የኢትዮጵያና የኤርትራ ህዝብ ክብር ነህ። በተሳሳተ ዓላማ ለነ ኣመሪካና ተባባሪዎችዋ፣ ለነ ሩስያና ተባባሪዎችዋ ጥቅም ለማስጠበቅ ሲባል ስንት ወጣቶች ጠፍቶዋል። እነ ጀ/ል ታሪኩ ኣይሆንም ይብቃ ስላሉ ነው የተገደሉት። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ እውነቱን እወቀው፣ ኤርትራዊያንና ኢትዮጵያውያን ብንተባበር ብዙ ቁምነገር ለመስራት እንችላለን። ነጮች ግን ይህችን ኣይፈልጉምና እንጠንቀቅ።
@Antubenat
@Antubenat 2 жыл бұрын
Thank u everyone
@natsnetyohannes7584
@natsnetyohannes7584 2 жыл бұрын
Thank you so much for telling ture 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@humhum3511
@humhum3511 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዉያን ርኢቶ ክሕቡ ደይትገድፉዎም።ን ኤርታራዉያን ማለተይ አዩ።ምስጋና ተኮይኑ ንሶም ይሓቡና።
@frewinigirmai1473
@frewinigirmai1473 2 жыл бұрын
ቅድሚ ሕጂ ክንደይ ቪድዮ ናይ ምሩኻት ንርኢ ኔርና ኢና :ኢትዮጵያውያን ግን አይአመኑሉን ዝኾነ ናይስዕረቶም አይአምኑንዮም : ስለዚ ነዚ ውን ከምዘይርአይዎ እንተዘይመለሱ ንሕና ግን ክንምልስ አሎና :ምኽንያቱ እቲ ሐቂ አዐሪና ንፈልጦ ስለዝኾንና ።
@yared928
@yared928 2 жыл бұрын
@@frewinigirmai1473 ጽቡቅ ኣለኪ ሓሰዊት ከማን ነቲ ሓሶት ዝደጋግምዎ ኣኒሕና ግዳ ጽቡቅ ታሪክ ዘለና ንምንታይ ስቅ ንብል እምበሽ ከማን ክንዛረበሉ ዝግብኣና ሰዓት ዩ በሃላይ የ።
@yolhannesmmmnmbbgebremeske9098
@yolhannesmmmnmbbgebremeske9098 2 жыл бұрын
ግዚኣብሄር ጠናና ዕድሜን ይስጠሕ ማሞ ክበተሰብሕ ሰላም ያኑርህ ፈጣሪ አሜን 🐝🐝🇪🇷🎆🎇🇪🇹
@frehaile6298
@frehaile6298 2 жыл бұрын
www very entersting True history about lovely human being Shabeia 🇪🇷👈 I'm so proud of all Eritrean Soldiers until now, very professional Eritrean Soldiers and our gaverment President Iseias Afewerki also thanks for sharing emportant book 📖 👈 God bless you and your lovely mum with your family 👪 🙏 we 🇪🇷loved you because peaceful✌ Father ♥️🇪🇷♥️
@jaynjonas
@jaynjonas 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ኢቢኤስ ቲቪ እንደ ጋሼ ማሞ በፕሮግራማቹ ማቅረባችሁ በጣም ደስ ብሎኛል። እኔ ራሴ ብ15ዓመቴ ወደ ኤርትራ ትግል ሄድኩ። ወደ ትግሉ ስሄድ ኣማርኛ መጻፍና ማንበብ ኣልችልም ነበር። ኣንድ ግዜ በ 1972 በግዕዝ ዓ.ም የደርግ 505ግብረ ሃይል ከሰሜናዊ ምስራቅ ሳሕል ከተራራ ተከል ጠራርገን ወደ ኣውገት የሚባል ቦታ ስናድርሰወ እኔ ደረቴ በጥይት ተመትቼ የመቶ ሃኪም ስለነበርኩ ቁስለየን ደብቄ ሙሉ ቀን ስዋጋ ውለን ምርኮኞት እያከምኩ እያለሁ ብዙ ደም ስለፈሰሰብኝ ምርኮኞቹ እጀ ተዘረርኩ። ምርኮኞቹ ወዲያና ወዲህ ብሎ ከጓዶኞቼ ተነጋግሮ ስድስት ምርኮኞት በቃሬዛ ተሸክሞ ሃኪም ቤ ኣደረሱኝ። ከሶስት ወ ከኮማ ከነቃሁት በኋላ ምርኮኞቹ ሕይወቴን ስላተረፉልኝ ለምርኮኞቹ ለማመስገን ሂጄ እንዴት ያለ ግብዣ ኣድርገው ኣሸኙን። ለኣንድ ምርኮኛ ኣማርኛ መማር ስለምፈልግ ታስተምረኛለህ ኣልኩት። ከዛ በኋላ የኣማርኛ ቋንቋ ተምሬ ለእናንተ እንኳን ሃሳቤ ማካፈል በቅቻለሁ። ለጋሼ ማሞ እንኳን ለመጻህፍዋ መድረስ ኣበቃህ።
@meshageria4652
@meshageria4652 Жыл бұрын
Wow. Heart touching. Interesting stories in the events of sad history. God bless Ethio Eritrea.
ኤልዳና ስለ ፍቅር ታሪኳ አጫውታናለች ይከታተሉን
56:36
KENORKUT talk show samuel mengistu ከኖርኩት
Рет қаралды 1,2 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 8 МЛН
Can teeth really be exchanged for gifts#joker #shorts
00:45
Untitled Joker
Рет қаралды 17 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 106 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
የንብረት ማመለስ ረቂቅ አዋጅን በተመለከተ ከፋና ቲቪ ጋር የተደረገ ቆይታ
48:21
FDRE Ministry of Justice /የኢ.ፌ.ዴ.ሪ ፍትሕ ሚኒስቴር
Рет қаралды 521
Tv Dimtzi Eritrawian Stockholm
58:01
Alenalki Dimtzi Eritrawian
Рет қаралды 170 М.
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27
ОНА НЕ ДОЛЖНА БЫЛА ЭТОГО ДЕЛАТЬ
0:27
"Қателігім Олжаспен азаматтық некеге тұрғаным”
41:03
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 243 М.