ከተዘጋዉ ዶሴ የ6 ዓመትዋን ህፃን በንዴት የገደለዉ ወጣት እዉነተኛ ታሪክ /KETEZEGAW DOSE EPISODE 92 PART 1

  Рет қаралды 82,833

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 217
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 5 жыл бұрын
😥😥😥😥😥😥እሄን ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው ግን ልብ ይሰብራል ለዛ ብዙ ጊዜ ለማየት ይከብደኛል ከታዳጊ ከተደፈረችው ከሳህዳ ቪድዮ ቧላ እግዚአብሔር ለህዝቤ ልብ ይስጥልኝ እንዲ አይነቱን ክፋት ውይ
@ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ
@ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ 5 жыл бұрын
ያአላህ አሁን ምን አደርገችው ይቺ ትንሽየ ልጂ ኧር አላህየ ከስደት እስከምመለስ ልጀን አንተው ጠብቅልኝ ሆዴ ይርበሽብኛል እኔ አልችልም ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አፈር ድሜውን ያስበላህ አተ ዶማ
@ማረኝየአሏህs
@ማረኝየአሏህs 5 жыл бұрын
የኢንጅነር ስመኝው ገዳይን ማየበት ቀን ናፍቆኛል
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
s D የእሱ ማ እኮ የውሃ ሽታ ሆኖ ቀረ ተቆርቋሪ መንግስት ቢኖር ኑሮ እንዲህ እንደ ቀልድ ባልቀረ ነበር ።
@ሀናንብንትአደም
@ሀናንብንትአደም 5 жыл бұрын
Enam
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 5 жыл бұрын
በጣም ነው እሚያሳዝነው እፍፍፍፍፍ ምን አይነት ጭካኔ ነው በዚች ህፃን ልጅ ላይ ፈጣሪ ይፍረድብህ
@qei7031
@qei7031 5 жыл бұрын
ሀበሻሢቢል በጣምጨካኚ እደትበህፃንልጂ ይጨከናል ወላሂበጣምያሣዝናል እኔማባላየዉ ይሻለኛ
@salamsalam6769
@salamsalam6769 5 жыл бұрын
እግዚኦ መሃርነ ክርስቶስ ህግ የለምምም እግዚአብሔር ይፍረድ የሰማዩ ጌታ የምድሩ ባለቤት ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ድረስልን ብትዘገይም የሚቀድምህ የለም ያረቢ
@destades710
@destades710 5 жыл бұрын
ፍትህ ስለሌልው እኮ ነው ወንጀልን እያበዛብን ያለው ፖሊሶችም ቢሆኑ ሊት ቀን ለፍተው ወንጀለኛውን ይይዛሉ ግን በተወሰኑ አመታት ታስሮ ይፈታል ሌላ አድስ ህግ ካልወጣ ወንጀል አይቀንስም
@masaratleli6970
@masaratleli6970 5 жыл бұрын
Tkekel went
@YTC.40
@YTC.40 5 жыл бұрын
እውነትሽን ነው ምን ሕግ አለ አስሬ ስምት ዓመት ብለው ስምንት ዓመት ሊያስሩ አረ ሀገሬ ወዴት እየሄደች ነው መሰደድ አስትላኝ ሰል ደሞ
@ugfgh.hgg6742
@ugfgh.hgg6742 5 жыл бұрын
እግዝዮ፣ማረነክርስቶስ
@Samee-ie4ge
@Samee-ie4ge 5 жыл бұрын
ምናለበት ዶክተር አብይ የገደለ ይገደል ህግ ብታወጣልን
@ድግልአትለይኝስደተኛነኝና
@ድግልአትለይኝስደተኛነኝና 5 жыл бұрын
ድራማነዉ ወይስ እዉነት በስምአም ጌታየ የምን አሰቃቂ ነዉ
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና
@ማርነኝለእናቴማርነኝለእና 5 жыл бұрын
ሰው የገደለ ይገደል
@BilalBilal-gd4qr
@BilalBilal-gd4qr 4 жыл бұрын
Awo Awoooooooooooooo
@sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020
@sncjsjshxbdbbsbdhdhdhxhbsh5020 5 жыл бұрын
እግዞኦ ማረነአ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ለይነው የደርስነው
@ሳሪየእናቷልጅ
@ሳሪየእናቷልጅ 5 жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን የጭካኔ ጥግ
@aweaman1497
@aweaman1497 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አንድ ፊሬ ልጂ የስድስት አመት ልጂ በምን ጥፋት ትገደላለች አይ ሰው አይ ጊዜ ይፊረድ ፈጣሪ፡በህፃንስ የሚጨክን ምን አይነት አንጄት ነው
@sadeabduyoutubs4898
@sadeabduyoutubs4898 5 жыл бұрын
አኡዙቢላሂ ሚነሸጣን ኒረጂም ምን አይነት ጭካኔ ነው ኡፉፉፉፉፉ በጣም ያማል ይቺ አንድ ፍሬ ልጅ ምን አርጊ ብሎ ነው እደዚህ ሚፈፅመው
@ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ
@ስደተኛነኝአላህነውወኪሌ 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔነው ይችን አንድፍሬ ልጅ ፍትህ ፍትህ የገደለይገደል
@cugkgjoo9232
@cugkgjoo9232 5 жыл бұрын
በስመኣብ ቆይ ኢቺን ጫቅለ ህፀን ምን አድርግ ብሎ ይገለታል ኡፊ!!!! ነብሱዋን ይማሪ ለገደዩም አልፈድም አምላክ ይፍራድ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ
@ማስተዋልጌትነትማስተዋልጌ 5 жыл бұрын
በኢየሱስ ስም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን አሁንስ መሬት የምትባለው ፕላኔት ላይ መኖር አስጠላኝ ኤጭ
@destayderbe122
@destayderbe122 5 жыл бұрын
Men enadereg mesely aleben !
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ
@ያአላህባሪያ-ቀ7ጰ 5 жыл бұрын
😭😭😭😭 ወይ ይች ምድር ስንቱን ጨካኝ ተሸክመሻል ግን ለምን በአላህ እኛ ጥለናት ለምኔድ ምድር በሰው ነፍስ መፍረድ አስፈለገ ኡኡኡኡኡኡ አላህ ይበቀላቹ
@መርየምበህረዲን
@መርየምበህረዲን 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
ድሮ ወንጀል በድብቅ ነበር ዛሬ ያሉት አይን ያወጣ ተደራጅተው ስንቱን የአገራችን ህዝብ በቀን የረገፈው የዛሬው የአገርታ ችግር ይብሳል ስንቱ ሞታል ለሁሉም ቀን አለው እግዚአብሔር
@monam540
@monam540 5 жыл бұрын
ሳአሊነ ቅድስት በስመአብ ምን አይነት ጭካኔ ነው ወይኔ እናትየው እግዚሐብሔር ፅናቱን ይስጥሽ
@እናቴእወድሻለሁ-ጐ4ዀ
@እናቴእወድሻለሁ-ጐ4ዀ 5 жыл бұрын
ይህ ነገር እውነት ነው ወይስ ድራማ ወላሂ እኔ አልገባኝም እውነት ከሆነ በጣም ያሳዝናል
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 5 жыл бұрын
በጣምያማል
@እማማኢትዮጵያችንለዘላለም
@እማማኢትዮጵያችንለዘላለም 5 жыл бұрын
የሰው ልጅ ከእንሰሳ የማይለይበት ግዜ ላይ መድረሳችን በጣም ያሳዝናል ፈጣሪ ምረቱን ላክልን
@ترحاسا-ض4ف
@ترحاسا-ض4ف 5 жыл бұрын
amen amen amen 😢😭😭😭
@lelelele1866
@lelelele1866 5 жыл бұрын
እረ እሚስቀጥጥ ነዉ ግን ይህ ነገር ጌም ነዉ ወይስ እዉነት ነዉ 😢😢😢😢😢
@meklitehabshawit5955
@meklitehabshawit5955 5 жыл бұрын
አሁንስ ፈራሁ የኛ ሰው ወደየት እየሄድን ነው? እግዜወ መሀርን ክርስቶስ በጣም ለማየት ይዘገንንናል እንድህ እሚያደርጉ ሰዎች በአደባባይ ይሰቀሉ የቀረ ወንጀሉ እየተባባሰ ነው እሚሄዳው እባካችሁ ይህን ጉዳይ የህግ ባለሞያዎች ተወያዩበት
@YTC.40
@YTC.40 5 жыл бұрын
ብሮግራሙ አሪፍ ነው ግን በልጅ ስ አይምቱብን ያማል ሲሰማ እራሱ አሁንስ ፈራው
@densaolow9003
@densaolow9003 5 жыл бұрын
እነሊላሂ እራጁኑን በጣም ያማል??
@saray4418
@saray4418 5 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን ብታረጊያቸው ነው የጨከኑብሽ 😭 ምን ብታጠፊ ይሄ ሁሉ ጭካኔ
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 жыл бұрын
እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ምን አይነት ግዜ ደረስን
@siltewtube572
@siltewtube572 5 жыл бұрын
አይ ግዜ የሰው ነፍስ እንደዚህ ርካሽ የሆነበት ዘመን😤😤
@መርየምበህረዲን
@መርየምበህረዲን 5 жыл бұрын
በጣም
@sababery2714
@sababery2714 5 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ የስው ሂወት እንዴት ርካሽ ሆነ ኡፍፍፍፍ እግዚአብሔር እባክህ ሰላሙን አብዛልን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ 5 жыл бұрын
አላህይይለህአሁንይችህብታጠፍስመምክርጅምገድልነብርብህ
@FfFf-oc8yy
@FfFf-oc8yy 5 жыл бұрын
Gud
@nininini1015
@nininini1015 5 жыл бұрын
በስመአብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን ምን አይነት ጉድ ነው በጌታ ስም ጌታ ሆይ የምህረትን ጊዜ አቅርብልን
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA
@ሀሰብኒአሏህወእመልወኪልA 5 жыл бұрын
ያ አላህ ምነው በህፆን ልጅ እደዚህ ጨካኔ አፋፋፋፋፋፋ😭😭😭😭😭
@hanadyyounes2600
@hanadyyounes2600 5 жыл бұрын
በጣም ፡ ያሳዝናል ፡ ነፍስ ፡ ይማር ፡
@wudaseyemaneyemane9393
@wudaseyemaneyemane9393 5 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😌😌😌😌😌😌
@ggggh3537
@ggggh3537 5 жыл бұрын
b
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት
@የጌታየእናትለምኔእናቴናት 5 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን የምናደርገውን አናቅምና ምናለበት ህፃኗን ምስኪኔ 😥😥😥😥😥😥😥😨😨😨😨😨😨😨
@sadaawele2377
@sadaawele2377 5 жыл бұрын
Ya Allah ate libi sitan
@younisalismaili720
@younisalismaili720 5 жыл бұрын
egziyo mahrna kirstos
@የወይራገብርኤልልጅነኝድግ
@የወይራገብርኤልልጅነኝድግ 5 жыл бұрын
ነብስ ይማር
@amuamu7098
@amuamu7098 5 жыл бұрын
ውይይይይይይይ የኔ እህት አይይይይይይ ደምሽ ፈሰሰ የኔ ብላቴና አሁን ይች ህፃን ምን አድርጋ ነው የሰውን ደም የምታፈሱ ወዮውላችሁ!!! በቃየል መንገድ ሄዳችኋልና ኢትዮጵያዊ ሆኘ ተወልጀ እስካድግና እስከዝች ሰአት እስክደርስ ፓሊስ ይሄንን ሰራ ጀብድ ሰራ አዳነ አተረፈ ጀግና ወዘተ ሲባል ሰምቸ አላውቅም እህ ምን አይነት ግፍ ነው ፓሊስ በየቦታው መሆን አለበት ሀገር ሰፈር ቀበሌ መንደር ያለ መከላከያ ከንቱ ናት በተለይ በገጠሩ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ
@ፊዳከያረሱለሏፊዳከያረሱለ 5 жыл бұрын
እድሜ፣ልክ፣መሆን፣አለበት
@fedfg-f4c
@fedfg-f4c 5 жыл бұрын
ውይይይ
@kristiesworld7645
@kristiesworld7645 5 жыл бұрын
It's sad story can u upload the full story
@hendali6752
@hendali6752 5 жыл бұрын
አድሥዜና
@ahmedsaeed6075
@ahmedsaeed6075 5 жыл бұрын
አላህ እር ፍርድ ስጠን የገደለ ይገደል።የሚል ህግ አውጣ ዶክተር አብይ አህመድ ያርብ ፈጣሪ ድፍት ያድርግህ
@samirasamira1000
@samirasamira1000 5 жыл бұрын
እግዚዎ ማህረነ ክርሰቶሥ ያሁንጊዜ ከመወለድ ድሮ ተወልዶ መሞት ይሻላል የምር በድሮ ጊዜ ምቀኝነት የለ ሥጋ እንደጎመን በልተው ጠጥተው አሁን ጊዜ አይደለም ሌላ በቁመና ሠው መብላታቸው አይቀርሞ ያረብ አንተ አዛኙ ሐያሉ ንጉሥ ሆይ በምህረትህ አገዘን ያረብ
@Gggg-co8eh
@Gggg-co8eh 5 жыл бұрын
Egzew-marn'kersetes😢😢😢😢😢
@asgj430
@asgj430 5 жыл бұрын
ምነአይትአውሬነውይኸንየሰራው
@አህሊነኝህልምአለኝ
@አህሊነኝህልምአለኝ 5 жыл бұрын
ቆጆ ፕሮግራምነው ቀጥሉበት
@ነስርያነኝአላሁአክብር
@ነስርያነኝአላሁአክብር 5 жыл бұрын
ላኸውላ ወላ ቅወተ ኢላ ቢላህ የአላህ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ
@ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ 5 жыл бұрын
ውይ የአላህ ይችምድር ሴትጨካኝሰውአሉ
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
ፈጣሪዬ ሆይ ምሕረትን አንተ አውርድልን😭😭😭😭
@mililove678
@mililove678 5 жыл бұрын
እባክህ እምላኬ በምህርት ኣይንህ እየን እውነት ኣንተን ርስተን እሩኩስ ስይጣን ኣስደስተናናል ዋጋችንንም እየከፈለን ነው እባክህ ይቅር በለን ወይ የኢትዮጵያ ህዝብ ምን ነክቶን ነው
@Selam694
@Selam694 2 жыл бұрын
ከተዘጋው ዶሴ : ኧረ ተዉ ተዉ ተመለሱ ::ሱሰኛ አርጋችሁን እንዴት እስከዘላለሙ ትጠፋላችሁ ?? ለእረፍት መስሎኝ ነበር ግን የመራርዮሽ 😅ነው ለካ :: ምርጥ ፕሮግራም ነበር :: በርግጥ copy pest አለ ግን ከተዘጋው ዶሴን የሚመስል አልነበረም , አይኖርምም
@Mohammed-fs9th
@Mohammed-fs9th 5 жыл бұрын
የገደለ ይገደል ሀስቡን አለህ ወኒእማል ወኪል ውውውይይ
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
ኢነአሊላሂዉይምንአይነትነውአደራህን
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
@መአዛአለሙየድግልማርያምል 5 жыл бұрын
ኧረ ጌታ ሆይ ፊትክን አዙርልን ላአገራችን ለህፃናቶች በሥማም ይከብዳል
@jaiaaa5687
@jaiaaa5687 5 жыл бұрын
ይሄ ከርሳም አፈር መሬት ይብላ እሷን ደፍቶ እሱ ይበላል ሆድቃህ ይዘርገፍ
@ዜድየራያቆቦዋዜድየራያቆቦ
@ዜድየራያቆቦዋዜድየራያቆቦ 5 жыл бұрын
ያረብ በልጆቸ ክፊ እዳታሰማኝ አደራ
@አምሪያነኝካለሁበት
@አምሪያነኝካለሁበት 5 жыл бұрын
አሚን ያረብ አላህ ይጠብቅልሽ
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
ወይ ሀገራችን itopiopia እንዲ አይነቱን ጨካኔ ማስተናገድሽ ምን የሚሉት ነው?? እዉነት በጣም ያሳዝናል ሰው የገደለ ይገድል ::
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
በአላህየምታውቁፊልምነው፣ወይስ፣እውነት
@emanmohammed7098
@emanmohammed7098 5 жыл бұрын
እውነት ነው የተሰራወጀል ነው
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
@@emanmohammed7098 ሽኩርን፣ማየቴንአቆማለሁውይ
@helenhelu3614
@helenhelu3614 5 жыл бұрын
የህፃን አምላክ ፍርዱን ይስጥ ጨካኝ ከነመልኩ አስፈሪ ነገር
@halimamehalewesenwesin7061
@halimamehalewesenwesin7061 5 жыл бұрын
Betame Yamale
@meskigetachew7263
@meskigetachew7263 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥን እቺን አንድ ፍሬ ልጅ በስመአብ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ 5 жыл бұрын
ሱበሀንአላህ
@makimaki1677
@makimaki1677 5 жыл бұрын
አቤት ሰው ሁሉ ክፍት በስመአብ ጭካኔ
@አላሁአክበርአለሁአክበር
@አላሁአክበርአለሁአክበር 5 жыл бұрын
ሠዉ መቅረብ እደኔያሥጠላዉካለላይክ
@rahimakheder7641
@rahimakheder7641 5 жыл бұрын
ወይኔ ምን አይነት ጭካኔ ነው እቺ ህጻን ምን ታቃለች ብሎ ነው እረ ኡኡኡኡ 😭😭😭
@yusira9084
@yusira9084 5 жыл бұрын
ምስኪን ምን አውቃ ቦርቃ ያልጠገበች እዴት አጀቴን እደበላችኝ አረመኔ ሰው ይገደል
@denegelenate814
@denegelenate814 5 жыл бұрын
በስማም ምን ጉድ ነው በፈጣሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@oliversulio5704
@oliversulio5704 5 жыл бұрын
እዴት አጅቱ አስችሎት እፅኖን ገድለ አላሃ ወክበራ ምን አይነት እራኩስነው
@msjolfa5077
@msjolfa5077 5 жыл бұрын
ያአላህ ምንአይነት ጨካኝ ነው ኢነሊላሂ ወኢነኢላሂወራጁ
@yekertahaoafq9720
@yekertahaoafq9720 5 жыл бұрын
betam nw yemasazenw ahun eche hesay mn aregechen 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@birkeshewareged3499
@birkeshewareged3499 5 жыл бұрын
ያሳዝናል ያማል
@tigistdadi9674
@tigistdadi9674 5 жыл бұрын
Amlakehoyi😥😭😭😭😭
@selam7775
@selam7775 5 жыл бұрын
ሰው ግን እንዴት ጨካኝ ነው!!!
@zedsharfadubai6644
@zedsharfadubai6644 5 жыл бұрын
.gne lamne ??😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢eufffffe
@tenatena7698
@tenatena7698 5 жыл бұрын
ምንአይነት አረመኔነው ህፃን ገሎእህል መብላት መርዝብላ
@fikerdaniel2301
@fikerdaniel2301 5 жыл бұрын
ኧኧረበኢትዮጵያፍትህያስፈልጋል ምምነዉምንአጠፋች ካጠፋችም ቁንጥጫ ይበቃትነበር
@medimedi7518
@medimedi7518 5 жыл бұрын
አሁን እቺ ምና ነው የሚገደለው እሮጣ ያልጠገበች ምንአይነት አረመኔ ነው እዲህ የሚያረገው።
@መአዛአለሙየድግልማርያምል
@መአዛአለሙየድግልማርያምል 5 жыл бұрын
ወይ ምን አይነት ጊዜ ደረሥን በፈጣሪ
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ
@ሀገረኪናሁገሊላእትዊ 5 жыл бұрын
ምን ቢያምንሶ ባሁን ጊዜ ሰው የገደለም የተሳደበም ፍርዱ ቀላል ሆኖአል
@fatimaalnuaimi253
@fatimaalnuaimi253 5 жыл бұрын
አረመኔ የተረገመ ውነትይዘገያልእጅ አይቀርም
@مناليأحوشي
@مناليأحوشي 5 жыл бұрын
እኔ ምላችሁ እስኪ ንገርኝ ወገኖች ይህ ፍልም ነው ወይስ እውነት ነው እስኪ ንገርኝ😥😥😥
@shamisiyabintnuri5442
@shamisiyabintnuri5442 5 жыл бұрын
Iwunatagaa tarikino yabifitumi bihoni honoo yalfawino unatino
@shamisiyabintnuri5442
@shamisiyabintnuri5442 5 жыл бұрын
Yasazinali inijiner simagawi insibihaleni isik yasunim anidee
@lijrabetube.1905
@lijrabetube.1905 5 жыл бұрын
ያማል እእእእ
@ሰልዋያሲንሰልዋያሲን
@ሰልዋያሲንሰልዋያሲን 5 жыл бұрын
ምን አይነት ጭካኔ ነው
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ
@ሄሊየእናቱዋአፍቃሪ-ዐ5ቈ 5 жыл бұрын
አብሮዋቸው እየበላ 😢😢😢ውይ ጭካኔ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ 5 жыл бұрын
ስውየገድልቢገድለእኮአንድምስውአይገልምነብ
@aishaethopia7179
@aishaethopia7179 5 жыл бұрын
ሲጀመርአገራችንመንግስትየለማ.ለዚህነው.ሞትቀላልሆነ
@ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ
@ሰርኬነኝየልጄናፍቂሰርኬነ 5 жыл бұрын
ግንሽእውነት እየመስለኝ ሰውነቴን ይወርኛል የሆነ ነገር ወይ ብዙም አልከታተለውም ይሄን እኔ ያመኛል
@merimmohamed9622
@merimmohamed9622 5 жыл бұрын
Ewneti new bdirama teseretu new
@AsAs-qn7oq
@AsAs-qn7oq 5 жыл бұрын
ደሞ ያደራ ልጅ ናት ስታሳዝን የሷን ቀን ይስጠው የቤተሰቦቿን አጀት እደቆረጠ የሱም በድርቡ ይቆረጥ
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ
@ስለሁሉምነገርአልሀምድሊላ 5 жыл бұрын
ያአላህ ጭካኔ
@beletudeblo3969
@beletudeblo3969 5 жыл бұрын
Faxarhihuy minyante zamaninaw yene enati faxari nabisashiñ. Baganti yanurawi
@fatumaabdallah2039
@fatumaabdallah2039 5 жыл бұрын
_አኡዙቢላሂ የስድስት አመት ልጅ ምን ዘንብ ኑሯት ነው_
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ 5 жыл бұрын
እድውምንአይነትገዜላይድርስን
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ
@ኑሪልኝሀገሬኑሪልኝሀገሬ 5 жыл бұрын
ስውየገድልቢገድልእኮአድምስውአይገልምነበ
@عليعلي-و4ك7ش
@عليعلي-و4ك7ش 5 жыл бұрын
ማየትም አያስፈልግ እራሴን አመመኝ
@መርየምበህረዲን
@መርየምበህረዲን 5 жыл бұрын
አዎ ያማል
@aynalemaynalem6422
@aynalemaynalem6422 5 жыл бұрын
Way Zadaro Manayw guda Yalam Fatre YatabkaN Gata oy Ljan Adara Ana Babada NaW Yalwta 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ሰአዳመሀመድወለየዋ
@ሰአዳመሀመድወለየዋ 5 жыл бұрын
ያማል እሄስ
@ሰልዋያሲንሰልዋያሲን
@ሰልዋያሲንሰልዋያሲን 5 жыл бұрын
እሱም ይገደል
@esubdinki7904
@esubdinki7904 5 жыл бұрын
weyna enatuw😢😭😭😭😭Fexare Ferdhn yesxh
ሐረግ ( ክፍል 11)
36:10
ለዛ
Рет қаралды 36 М.
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 109 МЛН
Un coup venu de l’espace 😂😂😂
00:19
Nicocapone
Рет қаралды 14 МЛН
the balloon deflated while it was flying #tiktok
00:19
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 18 МЛН
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 15 МЛН
🦋በኔ ካላፈርክ አብረን እንደር አለችው ብሩክ ደነገጠ😱
34:26
Will A Basketball Boat Hold My Weight?
00:30
MrBeast
Рет қаралды 109 МЛН