//ገናን በኢቢኤስ// 'የአይን ስጦታ' እያየሽን ዝም አልሽን ይሉኛል እኔ ግን..." እነዮናስ አይናቸውን ሰጡ

  Рет қаралды 70,686

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 129
@Asnakechayu
@Asnakechayu 2 күн бұрын
ኢቤሶች ክብርና ምስጋና ለእናንተ ይሁን የስንቱን እንባ ነው የምታብሱት
@oneethoipan9565
@oneethoipan9565 Сағат бұрын
#ኢቢኤሶች ግን በጣም ቃላት አጣሁላቹህ ከመንግስት በላይ የድሃ እንባ አባሽ ናቹህ 😢❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk Күн бұрын
የሀገረ ባለውለታ ናችሁ Ebs አላህ ይጨምርላችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@TenaWorku-u1k
@TenaWorku-u1k 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመሥገን የደሥታ ብዛት እባዬ መቆጣጠር አቃተኝ ኢቢኤስ 1000አመት ኑሩልኝ
@ቀለበት-ሰ4ረ
@ቀለበት-ሰ4ረ 2 күн бұрын
ክብር ለህክምና ባለሞያዎች!
@meryambekelemery
@meryambekelemery 2 күн бұрын
ጤና ይስጥልኝ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያውያን የእውነት የእክምና ባለሙያ ኢ ቢ ስ እግዚአብሔር ይጠብቅልን የዳሃ አባሽ ኢ ቢ ስ የቤት ጉዳ ኑሩልን❤❤❤🎉🎉🎉
@gizeethiopia3845
@gizeethiopia3845 2 күн бұрын
እንኳን አደረሳቹ ኢቢኤሶች እድሜና ጤና ይስጣቹ
@ZemenshTirkaso
@ZemenshTirkaso Күн бұрын
ኢቢኤሶች ሁሌ እንደ አስዳሰታቹን ነው የዛሬ ደግሞ ይለያል እግዚአብሔር አምላክ ይባርከችሁ🎉🎉🎉❤❤❤
@KebedeWerke
@KebedeWerke 18 сағат бұрын
ለሰው ልጆች ጥበብን የሰጠው አምላክ ለዘላለም ይመስገን🙏 የተቸገሩትን ለመርዳት ለምታደርጉት ሁሉ ኢቢኤስ እናመሰግናለን👏 ሰራተኞች ስራችሁን እና እንዲሁም ባለቤቱ እግዛብሄር ይባርካችሁ🙏
@sendomalakumalaku5713
@sendomalakumalaku5713 2 күн бұрын
ኢቢኤሶችን ከልብ እናመሰግናለን መልካም በሀል🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Күн бұрын
ebs ተባረኩ እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ መልካ በአል 🌼🌼🌼ላንተና ለመላው የኢትዮጲያ ህዝብ በርቱ
@ዘተዋህ
@ዘተዋህ Күн бұрын
እኔስ ለማየት ሰቀጠጠኝ ሀኪሞች እግዚአብሔር በሰጣችሁ ጥበብ ስለምታገለገሉ እግዚአብሔ በዕድሜ በጤና ይጠብቃችሁ
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 2 күн бұрын
ወይኔ ኢቤ ኤሶች እናንተን በቃላት መግለፅ አይቻልም አቤት እዴት መታደል ነዉ።😍😍😍😍
@AbereAbere-ht9xo
@AbereAbere-ht9xo 2 күн бұрын
ኡፍ እድሜ ጤና ያድላቹ ኤቢኤሶች❤❤❤❤
@HayatDemeke-hq4gp
@HayatDemeke-hq4gp 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳንም ደስ ያለሕ
@Gid-u5r
@Gid-u5r Күн бұрын
ኢቢኤሶች እኳን አደረሳቹሁ ትለያላቹሁ የምንለዉ በምክንያት ነዉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsigeredaabebe7385
@tsigeredaabebe7385 Күн бұрын
ቃላቶች የማይገልፃቸው የኢቢኤስ ድንቅ ስራዋች ተባረኩ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ያድላችው
@etlmawmoges5058
@etlmawmoges5058 Күн бұрын
እልልልልልልልልልልልልልልል እንዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር አምላኬ እድሜና ጤና ይስጣቸው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@Smarh-f7f
@Smarh-f7f Күн бұрын
አላህ አገራችንን ሠላም ያርጋት
@zeytunamohammed7993
@zeytunamohammed7993 2 күн бұрын
አረ ሥታምሩ የኛ ቆነጆ ዎች ከኢቢዬሥ ጋር ለዘላለም ኑሩ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@MssMaqds
@MssMaqds 2 күн бұрын
በስማም፡እንኳንም፡ደስአላችሑ፡እልልልልልልልል❤አይንያክልነገር
@eabete3855
@eabete3855 2 күн бұрын
እውነት ነው እግዘአብሔር ድንቅ ነው በሥራ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Күн бұрын
ዋው ዋው እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ ይባርካቹ❤❤❤
@DirreGirma
@DirreGirma 2 күн бұрын
የሴቷ ድምፅ ገራሚ ነዉ❤እባካችሁ Vocal አሰሯት
@azebwoldegebrel8482
@azebwoldegebrel8482 Күн бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ ebs 🥰
@ኤዱ
@ኤዱ 2 күн бұрын
እግዚአብሔርይመስገን እኳን ደስአላችሁ😢
@Genetmamo-f7l
@Genetmamo-f7l 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ይስጣችሁ ❤❤❤❤❤
@Maldayayu
@Maldayayu 2 күн бұрын
ስደቴን አሳጥሮልኝ አገሬ ለመግባት ፈጣሪ አብቅቶኝ ሞቴን በሃገሬ ብያደርግልኝ እኔም የአይን ብርሃኔን እለግሳለው❤
@halimaali4383
@halimaali4383 40 минут бұрын
Ethiopia 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 🇪🇹 lezelalem tinur 🇪🇹 zeregnoch enna bandawoch ke Ethiopia 🇪🇹 yatfachu 🇪🇹
@alemalem2380
@alemalem2380 Күн бұрын
😭😭😭😭😭😭😭እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል
@seyumabire2247
@seyumabire2247 Күн бұрын
ኢቢኤሶች እናንተን ለመማስገን ቃላት አባቃም, እግዚአብሔር ይስጣችው, ይባርካችው ። ሁሌም ምርጫችን ናቸው ።
@janetchamieh1491
@janetchamieh1491 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉን ስላደረገው ክብሩ ለሱ ይሁን ዶክተሮችን እናመሰግናለን የማዳብ ቅመም ነኝ ❤❤❤❤
@ZeynyaDawud-c9b
@ZeynyaDawud-c9b 20 сағат бұрын
ebs ሰራተኞችንም የድርጅቶችን ባለቤት ከክፍ ነገር አላህ ይጠብቃችው😮😮😮😮
@mekdestemeche6871
@mekdestemeche6871 56 минут бұрын
ተመስገን አምላኬ እንኳን ደስአላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@Wandya-ck4mg
@Wandya-ck4mg 2 күн бұрын
የአመቱ ምርት ebs በርቱ የኢትዮ ምሳሌ ናችሁ በርቱ
@kelemeuagatukelemeuagatu4701
@kelemeuagatukelemeuagatu4701 11 сағат бұрын
አይን ይማር እኔ አውቀዋልሁ 😭😭😭😭 የደስታ እንባ ebs ተባረኩ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾ቃል የልኝም 🥰🥰🥰🥰
@afiranodutamo632
@afiranodutamo632 Күн бұрын
ማንም ebsን አይደርስበትም❤❤❤
@Emuyeeeeeeee
@Emuyeeeeeeee Күн бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል እኔም ቃል መግባት እፈልጋለሁ በዚህ አጋጣሚ 😍😍
@ashupido5246
@ashupido5246 21 сағат бұрын
እኔም የዱሉ ተጠቃሚ ነኝ ስሜቱን አውቀዋለህ ከጎኔ ሰው አልነበረም እንኳን ደስ አላችሁ
@Mikiyas-fh3hq
@Mikiyas-fh3hq 2 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@MekdesTeshome-m9h
@MekdesTeshome-m9h 22 сағат бұрын
ኢቢኤሶች ተባረኩ የልጁ እናት ደስታዋን እንደዚህ ነው የምትገልፀው? ሉላዬና ዮኔ እሩህሩህ ልብ እግዚያብሔር ይስጣችሁ
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 Күн бұрын
❤❤❤በጎ ተግባር ሉላዬና ዮኒ ተባረኩ❤❤❤ሁላችንም ጤነኛ የሆንን ይህን ብናደርግ❤❤❤❤❤❤❤ebsሶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 күн бұрын
ምን ይደብረኛል ወድን ልጂ አች ብሎ መጥራት እኔ በሆን ለልጀ አይንን የሚያክል ነገር ሰጥተዉልኝ እልልልልልልልልልልልል ብየ እቀዉጠዉ ነበር ኢቤኤሶች ስጦታችሁ በጣም ትልቅ ነዉ ግን አመስጋኞቹ በጣም ትንሽ ናቸዉ ለምን እልልልልልልልልልል ብላችሁ አቀዉጡትም
@Degie-t8l
@Degie-t8l Күн бұрын
አንዳንድ ወላጅ እኮ ግድ የለውም እንኳን1 ኑሮት ገንዘብ ቢረዱ ፈልገው ይሆናል
@GagaMusic-pm9bf
@GagaMusic-pm9bf Күн бұрын
EBS endet endemameseginachu alawkim tebareku!
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Күн бұрын
እስይ እንኳን ደስ ያላቹሁ እግዚአብሔር ይመስገን ፀጌ ድምፂሺ ያምራል እንኳን እግዚአብሔር ረዳሺ የልጁ እናት ምነው ፄታውን ቀየርሺ
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 2 сағат бұрын
💐💐💐💐💐💐👍👍👍👍👍
@nefisamohammed7946
@nefisamohammed7946 9 сағат бұрын
Ebsoch gin allah chemiro chemiro yistachu ewunet legash manim bihon yenanite tiru libi be gilitsi yitayal allah yitebiqachihu allah wede tikikilngawun meniged yimirachihu ❤
@BiniDani-d5t
@BiniDani-d5t 20 сағат бұрын
Wow, amazing,ebs,❤❤❤❤❤,thank, you,so,much
@cutecell4968
@cutecell4968 2 күн бұрын
ግን ድል ለፋኖ ምትሉት አይን ለጋሽ ነው ወይስ አይን ክፊል ነው ሚሰራው
@AbuTefera-q2b
@AbuTefera-q2b 2 күн бұрын
ድል ለ ፋኖ
@Hdnsosjsjxj
@Hdnsosjsjxj 2 күн бұрын
ፍኖ ያሸንፋል❤❤❤
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 2 күн бұрын
@@Hdnsosjsjxj ኢሽአላህ ፍኖእሚባልነገርከሀገርይጠፍል።እኒህሌቦችስቱንሰውያስለቀሱእኮነው
@mermamohammed2882
@mermamohammed2882 2 күн бұрын
ውድቀትንለፍኖአላህያጥፍልንፍኖእሚባልነገር
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 күн бұрын
አንችን እና መስሎችሽንአላህ ያጥፋልን ድልለፋኖ ​@@mermamohammed2882
@SamrawitGirma1
@SamrawitGirma1 Күн бұрын
@@Hdnsosjsjxjአሁን ፋኖን ምን አመጣውው ዛሬ አንኳ ከዘረኝነት ውጡ ፓለቲካን እና ጤናን ለይታችሁ እወቁ እነዚህ ልጆች የማን አይን እንኳ እንደተሰጣቸው አታውቁም ፋኖ ምን ጊዚም አያሸንፍም በአል ነው ከዘር ውጡ አምላክ ልቦና ይስጣችሁ abs ❤❤❤
@madeenamadeena7413
@madeenamadeena7413 22 сағат бұрын
ማሻ አላህ ደስ ይላል
@BurukGetahun-k2b
@BurukGetahun-k2b 2 күн бұрын
ኢቢኤሶች በጤና ለዘላለም ኑሩልን
@efratahabte4758
@efratahabte4758 22 сағат бұрын
Egziyabher yemesgan zemenachu yebark tebareku ❤❤❤❤
@GffvvoUghj
@GffvvoUghj Күн бұрын
ከዩትብ ሁሉ አደኛ ኢቢኤስ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@iam-amhara
@iam-amhara 5 сағат бұрын
ሉላዬ የኔ ውብ ማህተብሽን እዳታወልቂው በማርያም እንዴት እደምሪ ከነማህተብሽ❤
@HassanAyoub-r4q
@HassanAyoub-r4q Күн бұрын
ebs ቃላት አጣሁላችሁ እግዜአብሔር ጤና ይስጣችሁ
@helanhelan50
@helanhelan50 Күн бұрын
አልቅሸ ሞትኩኘ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 እግዚአብሔር ይመስገን ኦፎፎፎፎፎፎፎፎ የሰው ደስታ ለካ ያስለቅሳል 😢😢😢😢😢😢
@RRuth8852
@RRuth8852 Күн бұрын
Egzhabhir yebarkachu ❤❤❤❤
@AbebaneshiDife
@AbebaneshiDife Күн бұрын
እኔም እይኔን ያመኛል እንደሚያመኝ ያወኩት ት/ትገብቸ በርቀት ፅሁፍ መለየት አልችልም ነበር እንደምንም እስከ9ተማርኩ ከዚያ በላይ መማር አልቻልኩም ትቸው አ.አበባ እሰው ቤት ስሰራ ኖርኩ ከ3አመት በሁዋላ ስደት ልመጣ ስመረመር ያይኔን ችግር ነገሩኝ 5ሺብር መነፅር ገዛሁ ስደት መጣሁ አሁን እግዚአብሔር ይመስገን ምንም አይለኝ መነፅርም አላረኩትም እየሰራሁ ነው የከፋ ነገር እንዳያመጣብኝ ፀሎት አድርጉልኝ
@Zafraa45-g7l
@Zafraa45-g7l 6 сағат бұрын
አይዞሽ
@RRuth8852
@RRuth8852 Күн бұрын
Betam enamesegnalen ❤❤❤
@taybat536
@taybat536 Күн бұрын
ኢ ቢ ኤ ሶች ተባረኩ
@MelikaAhmed-v3w
@MelikaAhmed-v3w 6 сағат бұрын
እባካችሁ ወገኖቼ የት ነዉ ምዝገባዉ እናቴን ማስመዝገብ እፈልጋለዉ እባካችሁ ጠቁሙኝ የት ነዉ😢
@yeshitegegne9994
@yeshitegegne9994 Күн бұрын
የዛሬውስ ልዪ ነው : እኢቢስ ተባረኩ :: ቃል አጣህ
@HyabHabesha1
@HyabHabesha1 2 күн бұрын
በህይወቴ የሚመኘው የወድሜ እናት ማሳከም ነው ብሩ እባካችሁ ስንት ይደርሳል ከስድስት ወር ዕድሜዋ ቡሃላ አይንዋን አያይም ወንድሜን ለስዋ ብሎ እንዳይ ተዋት 3 ግዜ ትዳሩ ፈታ ከተቻለ ላሳክማት😢😢😢
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ 2 күн бұрын
ማለት ለምን ይፈታል
@HyabHabesha1
@HyabHabesha1 Күн бұрын
@እሙካሊድ እናቱ ወደ ቤታቸው ልትመጣ አይፈልጉም እሱ ደሞ ለማን ይተዋት
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Күн бұрын
እኳንም ፈታቸዉ ኡሚ ሀያቲ አላህ ከነናቱ እምወደዉን ይስጠዉ ያረብ​@@HyabHabesha1
@እሙካሊድ
@እሙካሊድ Күн бұрын
@@HyabHabesha1 ኡፍፍፍ ከባድ ነው
@Tube-wb5id
@Tube-wb5id 20 сағат бұрын
ኢቢኤስ ቴሌብዥን ለምታደርጉት ቦጎ አድራጎት ሁሉ እግዚአብሔር ይክፈላችሁ የዛሬው ደሞ ይለያል ብረሀንን መመለስ ማለት ቀላል አይደለም እናም ይሄን እድል ምን አልባት ማግኘት ተቻለች አዲት እህቴ ልጅ እሷን የምትኖረው ሳኡዲ ነው ልጇ በባህር መቶባት እድበር ላይ በጥይት አይኑን መቱባት አንድ አይኑ ቢተርፍላትም አዱ ግን አላይም አለው ከዛም ብር ከፍላ በባህር ወዳገሩ መለሰችው ደሞ እኮ ገና 16 አመት ወጣት ነው እናም ገና በዚህ እድሜው አዳይኑን አጣ ኢቢኤሶች ይሄን እድል እሷም ብታገኝ ደስ ይለኛል እግዚአብሔር ከፈቀደ ይሆናል
@Shawa-q3z
@Shawa-q3z 3 сағат бұрын
አልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@newtechnology-r2i
@newtechnology-r2i Күн бұрын
Mashallah
@MelikaAhmed-v3w
@MelikaAhmed-v3w 6 сағат бұрын
እባካችሁ እርዱን የት ነዉ ምዝገባዉ 😭😭😭😭😭
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር
@ዜድየወልዳየልጂየፋኖዘር Күн бұрын
ኢቢኤሶቺ ለናተ ቃላት የለኚም😢
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 3 сағат бұрын
ኤር የሚገርም ድምፅ ነዉ ያከተመለት እህቴ ባለሙያዎች እባካችሁ እርዷት ትዘምር
@yeneanteabeje6647
@yeneanteabeje6647 3 сағат бұрын
የሚገርም ድምፅ ነው ያለሽ ለማለት ነው
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa 2 күн бұрын
ebs❤❤🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@KsaKsa-gz4yz
@KsaKsa-gz4yz 2 күн бұрын
ያይን ብሌኑን የት እያገኛችሁት ነዉ???
@salamghosn8854
@salamghosn8854 Күн бұрын
ሉላይ መሰቀልሸ ሳምረ ሁሊም መሰቀል አደርጊ
@Bareduuqarsa
@Bareduuqarsa 2 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢anii yomi galee maatii koo wajjiin gamadaa 😢😢😢😢😢😢
@Tugug-i5n
@Tugug-i5n 10 сағат бұрын
Betam. Kemnm belay des ylal. Ketlubet. Huletunm ayn. Latutm. Andun. Ekuan edibera. Mokru. Yhm. Kelal new. Bye. Sayhon. Hulet. Kelielew. And yalew. Bemil new❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mizanchbazza1160
@mizanchbazza1160 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@سندسكيب
@سندسكيب Сағат бұрын
❤❤❤❤❤
@HenokFikaduKene
@HenokFikaduKene 6 сағат бұрын
ኢብኤሶች እግዚአብሔር ይስጣችሁ ። እኔም በአቅም ምክንያት ህክምናን አቋርጬ ቁጭ ብያለሁ ። ፈቃዳቹ ከሆነ የምኖረው ክፍለ ሀገር ነው ብትረዱኝ።
@abebekebede7910
@abebekebede7910 2 күн бұрын
ቆይ ፉኖ እዚህ ውስጥ ምናገባው
@najahtn809
@najahtn809 Күн бұрын
😭😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@TadesLejom
@TadesLejom Сағат бұрын
Eiiiiiiiiii❤❤❤❤❤
@AskaleHureso
@AskaleHureso 21 минут бұрын
Selahulum nagari egezaberi yemasegan
@በረንታ
@በረንታ 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 күн бұрын
ድል ለፋኖ
@MeriEthi
@MeriEthi 2 күн бұрын
ምድረ ጅል ሁሉ ሰላም ለኢትዮጵያ ለው የሚባል ድል ድል እያላችሁ ህዝቤ አለቀ😢
@cutecell4968
@cutecell4968 2 күн бұрын
ፋኖ አይን ያበራል ወይስ ይለግሳል ድል ለፋኖ ምትሉት
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 2 күн бұрын
@cutecell4968 ከፈጣሪ በታች ከሞት እየታገልልን ነው የገባው ላይክ ድል ለፋኖ!!!
@KamalKalal-yd4qm
@KamalKalal-yd4qm Күн бұрын
ፍኖመሰለሽዴ አይኑን ያከመዉ የተማረዉ የኢቶጵያ ጀግናነዉ ፍኖ እዛዉ እዉርማዉስጥ ይጨፍር እደሰይጣ
@ayshaahmed8148
@ayshaahmed8148 Күн бұрын
@KamalKalal-yd4qm ከእኔ ኮሜንት ከምትርመጠ መጥ የራስክን ሀሳብ አስቀምጥ ይህ የእኔ ሀሳብ ነው!!! ድል ለፋኖ
@abebekebede7910
@abebekebede7910 2 күн бұрын
እንደዚህ ከሆነ እነሶሊያ ለምን አልተሰጣቸውም
@abebasol5512
@abebasol5512 2 күн бұрын
Yenesu ye blen chigir aydelem. Blen yemilegesew ye blen tebasa minor new.
@MeriemMuha
@MeriemMuha 2 күн бұрын
የእነሱም ውስጥ ሌላ ጉዳት አለባቸው ባሰጣቸው ህይወታቸው አ።ጋ ላይ ይወድቃል ብለዋል ሀኪሞች
@mkaa6766
@mkaa6766 2 күн бұрын
❤❤❤❤🎉🎉
@YutiMuhe-m5j
@YutiMuhe-m5j Күн бұрын
Gin ebs ewadachuwaalaw gin la musliimochim ya amatba'al gizee indaziiw adriguu atabalalixu ishii❤❤😊😑😑😐🤨
@Maream-d9z
@Maream-d9z 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉
@senaittamirat3508
@senaittamirat3508 Күн бұрын
ልጁ ወንድ አይደለም እንዴ
@sefubireda8542
@sefubireda8542 15 сағат бұрын
አንዳነድ ቤተሰብ ሴት ልጅ ሳይኖራቸው ሲቀር በሆነልኝ በሚል ስሜት በሴት ይጠራሉ ለክፋት አይደለም የፍቅር መግለጫ ነው
@MegfiraHusen
@MegfiraHusen 2 күн бұрын
Hi
@Mahlet2110
@Mahlet2110 2 күн бұрын
What 😅😅😅
@guenetagonaferadfrese313
@guenetagonaferadfrese313 5 сағат бұрын
Ellellll Ellelllelllll Ellellll Egziabher Amlak Ye-Temesge Yeihun! Amen Medhanè-Alem keibrù yeisffaà! Amen Lijochum Enquan Dess Alacheihu! Amen All medical terms who are involved in this amazing procedure , May Our Lord God The Almighty Bless you all!! Amen For ebs team as well, you're doing an amazing job, May Our Lord God The Almighty bless you all! Amen God Bless Melkam Ye-Gettachin Medhanitachin Eyesus Kirstoss Beal yeihunlen! Amen ❤❤🎉❤
@ኢማንሀሊማ
@ኢማንሀሊማ Күн бұрын
ላይክ አደርጉ
@Sofie-pn2nw
@Sofie-pn2nw 2 күн бұрын
😢😢😢❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻👏🏻👏🏻👏🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻🫶🏻😘😘😘😘😘😘💐
@Fetehya2774
@Fetehya2774 20 сағат бұрын
እናቱ ግን ትደብራለች ሰው ወንዱን በሴት ስም መጥራት ምን ዮሉታሌ
@علماثيوبيا-ص4ش
@علماثيوبيا-ص4ش 2 күн бұрын
سطتمشعلاه
@MahderAsfaw-b6b
@MahderAsfaw-b6b 2 күн бұрын
A😊a
@TadesLejom
@TadesLejom Сағат бұрын
Euuiiii
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 2 күн бұрын
ምነው ሳውዲ ያለች ልጅ ሀገር ገብታ በቆይ
@SemiraMohammed-h9q
@SemiraMohammed-h9q 2 күн бұрын
የሷማ ውይ በጣም ነው የምታሳዝነው
@trengogetachew1173
@trengogetachew1173 6 сағат бұрын
እሶማ ሳታውቅ አይኖን አስጠፍች ደሞ ሞራነበር የጨረሰችውስብር😢😢
@FatimaAssefa
@FatimaAssefa 2 сағат бұрын
@@trengogetachew1173 ሳውዲ እኮ የሌላ ሀገር ዚጋ ስለሆኑ ሀሊሞቹ ይሸጣሉ በተለይ ህገ ወጥ ከሆኑ ሀኪም ቤት ከባድ ነው
@Ksu-u3n
@Ksu-u3n 2 күн бұрын
ተባረኩ❤❤❤🤩🤚🙏🙏🙏🫶
So Cute 🥰 who is better?
00:15
dednahype
Рет қаралды 19 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
አመመኝ አትበዪኝ ያላመመው የለም #abbaytv#mesenko#azmari#Ethiopia
1:11:47