"አስክሬን ቀብረን ስንመለስ ቀድመን የቀበርናቸው በአሞራ ተበሉ... " የስደት አስከፊ እውነታ ከሀገረ እንግሊዝ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 217,381

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 670
@HanaDejen
@HanaDejen 10 ай бұрын
ይሄ ልጅ እንኳ ታሪኩን ሲናገር ይቅርና ሲያዩት እራሱ አንጄት እሚበላ ነው እግዚአብሔር ባለህበት ይጠብቅህ
@brkti_tube
@brkti_tube 10 ай бұрын
በጣም😢😢😢
@bintkadir4594
@bintkadir4594 9 ай бұрын
በጣም እጂ ኡፍ
@SahluSahlsha
@SahluSahlsha 9 ай бұрын
ጸጉሩ የተንጨባረረ ዱርዬ ፊት ምን ያሳዝናል ?😂
@abiabera4654
@abiabera4654 10 ай бұрын
ዛሬ ገና EBS ቁም ነገር ሰራቹ። አቤኔ የኛ ጀግና። You are our real hero
@shalomMK12
@shalomMK12 10 ай бұрын
ወሬ ከዚ በፊት ቁም ነገሮችን እየሰሩ አልነበረም ??😢 የተቸገሩትንም አልረዱም ??😢
@geniyearsemalej
@geniyearsemalej 10 ай бұрын
እንደነሡ ደግሞ ቁምነገር ሚሠራ ቲቪ ቻናል አለ እንዴ ኢትዮጵያ ስትገርሚ ሰው ምን ሠራ ከማለትሽ በፊት እኔ ምን ሠራሁ በይ🙄🙄
@blueblue8966
@blueblue8966 9 ай бұрын
የ አሽቃባጭ አጭር ሚሞሪ ሰው ኮመንት😅
@Elbethel167
@Elbethel167 9 ай бұрын
​@@shalomMK12አንዳንዴ የሰውን ሃሳብ ተረጂ ለሱ ወይም ለሷ እሄ ጉዳ ከሌላ ነገር ሁሉ ጠቃሚ ነው ብላ/ ብሎ ሊያስብ ይችላል፣ በጣም ጠቃሚም ነው፣ ሰው ሃሳቡን የመግለጽ መብት አለው
@shalomMK12
@shalomMK12 9 ай бұрын
@@Elbethel167 ተረድተሽ ሞተሻል ትረጂ የለ 😳😳
@mimialemayw9070
@mimialemayw9070 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንደዚህ አይነት መኸራ አልደረሰብኝም ግን በዚሁ መንገድ ነው ያለፍኩት እመቤቴ ድንግል ማርያም ከነልጇ ምስጋና ይግባት በእውነት አመስግኑልኝ
@AlemneshAlemnesh-s1m
@AlemneshAlemnesh-s1m 9 ай бұрын
አሜን የኔ ማር እውነት ነው እመብርሀን ምስጋና ይግባት ከነልጅዋ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@HaftomMengstu-s5o
@HaftomMengstu-s5o 4 ай бұрын
Hi
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 10 ай бұрын
የኔ ወንድም ማርያምን ውስጤን ነው ያመመኝ ምን እንደሚሰማህ ሳስበው አይዞህ እናቴ ጭንቅ አማላጆ ከአንተ ጋር ናት የልብህን ሁሉ ትሙሏልህ እምነኝ ትልቅ ቦታ እደምደርስ ገና ወጣት ነህ የማያልፍ ነገር የለም ሁሉም ያልፋል አይዞህ ተክልዬ አባቴ ከአንተ ይሆን ከአገሩ የወጣ አገሩ እስኪመለስ ቢጫኑት አህያ ቢጋልቡት ፋረስ ይሆነበት ነው ስደት ያመኝል
@RomanKidanemariam
@RomanKidanemariam 10 ай бұрын
Ayezon wendema enkone beberha beayer gebeten enkone bezu new tegelu berta.
@dinashemsu2835
@dinashemsu2835 9 ай бұрын
እኔ የ ሱዳን በረሀ በሳምንታችን ውደ ልቢያ ገባን ግን ስቃይና ዱላ የመኪናው ፍጥነት እኔም ተስፋ ቆርጨ ነበር ግን በሰላም ደረስን ሊቢያ ከልቢያ አንድ አመት ሰርቸ ወደ ባህር ሄድሁባህርን በሰላም ተሻገርን ወደ ኢጣሊን በሰላም ደረስን ከዛም ጀርመን መጥተን እጅ ሰጠን ከሰባት አመት በፊት ነበር ጀርመን ሀገር ሶስት ልጆች ወልጀ በትዳር እየኖርሁ ነው ፈጣሪ ይመስገን
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 9 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ እረዳሽ እኔ በቅርቡ ጀርመን ልመጣ ነው ግን ቀጥታ ነው ጓደኛ ሁኝኝ አንዳንድ ነገር እንድትነግሪኝ ፍቃደኛ ከሆንሽ
@bayushegame5760
@bayushegame5760 9 ай бұрын
@@MelkamTadese-n8uአረ ተው ሰውን አታደፋፍሩ የሞተው ይበዛልኮ
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 9 ай бұрын
እንኳንም ፈጣሪ እረዳሽ
@officialfootball777
@officialfootball777 9 ай бұрын
Abeni ebs ላይ በመቅረብህ ደሰ ብሎኛል ብዙ ሰዎች ከአንተ ታሪክ ብዙ እንደሚማሩ ተስፋ አደርጋለው
@samritube9007
@samritube9007 10 ай бұрын
አቤኒየ ወንድሜ የኔ ከርታታ ስደትን ሳስብ የአንተን ታሪክ እየስብኩ አልቅሳለው ገና በልጂነትህ ያለፍከው መከራ ቀላል አይደለም ጠንካራ ስው ነህ😢
@zuzuzuzuyzuzut
@zuzuzuzuyzuzut 10 ай бұрын
7አመት ሙሉ መንገድ ላይ ፈጣሪ ሆይ ይሄ ስደት ከምድር ገጽ አጥፋልን😥😥😥😥😥💔💔💔💔💔💔
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 9 ай бұрын
እኔ አስራ 17 ቀን ብቻ ነዉ የፈጀብይ ከመተማ ጣልያን
@afomibelen8123
@afomibelen8123 10 ай бұрын
እኔ ስለማውቀው ደም እያለቀስኩ ነው የምሰማህ እውነት ይሄን እየሰማቹ ያላቹ ስለ እግዚአብሔር አታስቡ እባካቹ ዛሬ ከትላንቱ የባሰ ነው እንኳን ተርፍክ እግዚአብሔር ነገ ሊላ ቀን ነው እንኳን አንተ ደህና ሆንክ ❤❤❤
@SosinaHaddis-i7w
@SosinaHaddis-i7w 10 ай бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ የኢትዮጵያ ሕዝብ እንዲመለከተው በቲቪ እንዲታይ ተመኝቼ ነበር እና ኢቢኤሶች እናመሠግናለን ። ወገኖቻችን በየቦታው ስቃያቸው በዛ አምላክ በቃ ይበለን ።
@በምህረትህአስበኝ
@በምህረትህአስበኝ 10 ай бұрын
የአቢኑ ታሪክ በኢቢስ መቅረቡ መልካም ነው ብዙ ሰው ጋር ይደርሳል ለመሰደደድ ያሰበው ይሄን ሰምቶ መቼም አይሄድም
@adonaydimartini6130
@adonaydimartini6130 9 ай бұрын
በአፍሪቃ አስተሳሰብ ካልተቀየረ እንሄዳለን እዚ ሞት ነው እዛም ሞት ነው ባከስልጣኖች ለሂወታቸው መዝረፍ እንጂ ለህዝብ ምንም ስለማያስቡ እንሄዳለን አታስብ
@Asmiratu
@Asmiratu 10 ай бұрын
,በስደት ያላቹሁ እህት ወድሞቸፈጣሪ ከክፍ ነገርይጠብቃቹሁ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን
@meeenegn3361
@meeenegn3361 10 ай бұрын
Ameeeeeen
@Kal-o9z
@Kal-o9z 10 ай бұрын
አቢኒ የብዙ ሰወች አርአያ ሆነሀል እመብርሀን ትልቅ ቦታ ታድርስህ
@haregmulugeta7682
@haregmulugeta7682 10 ай бұрын
በሊቢያ እየተሰቃዩ ያሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር ነፃ ያውጣልን😢😢
@ChrisFares-fw2kb
@ChrisFares-fw2kb 9 ай бұрын
Amen Amen Amen
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
😢😢አሜን
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
Amen
@ገነትዘ-ሚካኤል
@ገነትዘ-ሚካኤል 10 ай бұрын
አቤኒ ወንድም አለም በጣም በጣም ነው የተማርንብህ ያለፍክበትን ሙሉ ታሪክህን Afe ላይ እያለቀስኩ ነው የሰማሁት መዳህኒአለም ከነናቱ ያደረገልህ ታምር እፁብ ድንቅ ነው❤🙏
@lovely3174
@lovely3174 9 ай бұрын
እንዴት እደሚያሳዝነኝ ይሄ ልጅ እንኸፐኳንም ፈጣሪ በህይወት አቆየህ ሌሎቻችሁም በህገወጥ ስደትን የምታስቡ ይሄ ልጅ ያሳለፈው መከራና ስቃይ ትምህርት ሊሆናችሁ ይገባል
@rehmuAhmed
@rehmuAhmed 10 ай бұрын
ዛሬ መጀመሪያ ኮማች ነኝ ስደት ምርርር ያለው👍😢🤲
@Mesiso4188
@Mesiso4188 10 ай бұрын
Wode hager✈️
@asterberhe6061
@asterberhe6061 10 ай бұрын
ልትወጡ ያሰባቹ ከዚ ልጅ ተማሩ😢
@Chuni1624
@Chuni1624 10 ай бұрын
የዚህ ልጅ ታሪክ እጅግ አሳዛኝና ከባድ የስደት ታሪክ ነው ለመሰደድ ላሰብነው ወጣቶች ትልቅ ትምህርት ነው ግን ግን ልጁን ከዚህ ሙድ የሚወጣበትን ነገር ብንፈልግለት በድጋሚ በዚህ አይነት ጉዳይ ላይ እየጠየቅን ባንረብሸው ከባድ ተፅህኖ ነው ያደረሰበት እና የሚያገግምበትን ነገር ብንፈጥርለት( የፅሞና ግዜ ብንሰጠው (የስነልቦና መጎዳት አለበት) ) መልካም ይመስለኛል
@dinashemsu2835
@dinashemsu2835 9 ай бұрын
ሁላችንም ይህን ስቃይ መከራ አይተን ፈጣሪ አትርፎናል አሁን ያን ሁሉ ስቃይ አልፈን ጀርመን ሀገር ልጆች ወልደናል ፈጣሪ ይመስገን
@destalemma2507
@destalemma2507 10 ай бұрын
ለብዙዎች መማሪያ እንዲሆን ስላቀረባችሁት እናመሠግናለን። አቤኔዘር አንተንም እናመሠግንሀለን ታሪክህን ስላካፈልከን፤ እግዚአብሔር ባለህበት ይባርክህ ይጠብቅህም።
@GerumMesfine
@GerumMesfine 10 ай бұрын
የሚገርም ጥንካሬ የሚገርም ስብና ነው ያለክ በርታ ካንተ ብዙ እነጠብቃለን
@AhunmTetalen-2
@AhunmTetalen-2 10 ай бұрын
ይህን እያዩ እየሰሙ እንኳን ጉዟቸውን የሚጀምሩ አሉ። 😢😢
@WebWeb-b9i
@WebWeb-b9i 9 ай бұрын
ይሄን እየሰሙ የሚሔዱ ወንድም እህቶች አሉ መፍትሔ የሌለው ነገር ነው እግዚአብሔር ነገሮችን ያስተካክልልህ ወንድሜ በርታ ጠንክር
@EdenEdu-nb5tp
@EdenEdu-nb5tp 10 ай бұрын
Am Eritrean, I know that feeling, he remind me the way I come so sad 😢 but glad to god we still life and good job bro u have a lot of life that u can doing it be strong ❤❤❤
@kelemuagosaye3744
@kelemuagosaye3744 10 ай бұрын
ፈጣሪ ሰላምን ለሀገራችን ፍቅርና መተሳሰብን ለኛ ይስጠን ❤️🙏🏼🙏🏼
@eleltahailemichael3847
@eleltahailemichael3847 9 ай бұрын
ይሄን መስማት በጣም ያማል የኔ ወንድም በርታ. እግዚአብሔር ይጠብቅህ አንተ ለመልካም ኑሮ ብለህ ነበር. I hope you have a good life now.
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 10 ай бұрын
ወንድሜ አይዞህ ከሞት ያስመለጠህ እግዚአብሔር ባንተ ላይ አላማ አለው::በርታ ነገሮች ይስተካከላሉ :ልብህን:አእምሮህን ጠብቅ::
@abdellabilal182
@abdellabilal182 10 ай бұрын
አቤኔ ጀግና ስደትን ከቡዙ በጥቂቱ ስላጋራህን አመሰግናለሁ
@elisabetesayas8980
@elisabetesayas8980 9 ай бұрын
ስደት በጣም ከባድ ነው ይሄው እኔም 7 አመቴ ስንት መከራ አይተን ደረስን እዚህ እዚህ ደሞ ሌላ ስቃይ ጭንቀት ወረቀት ከሌለ ስራ የለ በጣም ከባድ ነው ቤተሰብ ደሞ ያለንበት ሁኔታ አይረዱት ያው አውሮፖ እንግሊዝ ሲባል ሁሉ ምቹ ይመስላል ብቻ ስደት ይሰለቻል በጣም አገር እንዳይገባ እዚያም ስቃይ ነው ሁሉም ነገር ያደክማል በጣም እኔ በጣም በጣም ደክሞኛል እደሰው የተረጋጋ ህይወት ይናፍቀኛል ግን እንዴት መቸ ነው የሚያበቃዉ መቸ ነው የሰላም ህይወት የሚኖረን ብቻ ስጋችን በጣም ዝሎብናል ነፍሳችንን ያሳርፍልን ……አምላክ ያሳርፈን ብዙዎቻችን በጣም ደክመናል አምላክ ያሳርፈን አሜን።
@ketemamisirach4724
@ketemamisirach4724 9 ай бұрын
Berta wendime, berche Ihite God kehulachin Gari yihuni🙏
@habtomkahsay4014
@habtomkahsay4014 10 ай бұрын
ይህ የኛ የሁላችንም በሊቢያ የመጣነው ታሪክ ነው። 😢
@nouvellefleur711
@nouvellefleur711 10 ай бұрын
የሁሉም ኣይደለም ምንም ስቃይ ሳያይ የገባንም ኣለን
@natantube-qp7th
@natantube-qp7th 10 ай бұрын
​@@nouvellefleur711 please share aregelg how??? Enm mehad felgalew 😢
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ
@ቀበጧየኢትዮጵያልጅ 10 ай бұрын
​​@@natantube-qp7thይሄን እየሰማህ እኔም ትላለህ ያምሃል እንዴ??
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
​@@natantube-qp7th😢😢😢😢😢በምታምኑት ህገ ወጥ አትሂዱ
@KhanKhan-bv2zi
@KhanKhan-bv2zi 6 ай бұрын
ልብ ያለዉ ላብ ይበል ምንም ሣልሠቃይ ገብቻለሁ የሚለዉ ዉሸት ነዉ ባየር ካላሆነ በቀር
@senaitgebresilase5318
@senaitgebresilase5318 10 ай бұрын
እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን ሰደት ሁላችንም የሚሰከፋ የስደት ታሪክ አለን💔😭
@adanechweldyohans7352
@adanechweldyohans7352 10 ай бұрын
የአቤል ታሪክ እጅግ በጣም አሳዛኝ ቢሆንም ለኔ ግን በአጠገቤ 1000 ሰው አለ ፈጣሪ በቃቹ ይበለን😢😢😢
@Coolacting
@Coolacting 9 ай бұрын
እመብርሀን እመቤታችን ማርያም ሁሌም ስንጠራት አብራን ናት አሁንም እመቤቴ ማርያም ታሪክህን ታስተካክላለች አይዞህ
@eknah5480
@eknah5480 10 ай бұрын
It's really good warning for those who is planing to go abroad illegal. 🙏🙏🙏 Thanks EBS
@HaB_G73
@HaB_G73 10 ай бұрын
ቀጣይ መንገድህን መድሀኒአለም ያቅናልህ!!
@rabiaseid9775
@rabiaseid9775 10 ай бұрын
እደሰዉ ግን ጠካራ የለም😔💔💔🥺🥺ይሄን ሁሉ ነገር መታገስ
@tigisthagos2648
@tigisthagos2648 10 ай бұрын
አይ የሊብያ መንገድ በሂይወቴ አረሳትም😢😢😢😢😢😢እኔም ከጎንደር ተነስቸ ወደ ሱዳን ሄድኩ ከዛ ስራ እየሰራሁ እያለ ከሻ የሚባል ነበርና ተይዥ ታስሬ መተማ ወስደው ጣሉኝ ከዛ ተመልሸ መጣሁ የመጣሁበትን እዳ ከፈልኩና ወደ ሊብያ ሄድኩ አይደረስ የለም በሶስት ሳምንት ደረስኩ የምወዳትን ጋደኛየን ገበርኩበት 😢😢😢😢የሱዳንን በርሀ ጨርሰን ልክ ሊብያ አጅዳብያ የሚባል መጋዝን ግብት ስንል እጀ ላይ ቅንዝፍ አለችብኝ 😢😢😢😢ምን ይዋጠኝ ሰማይና ምድር ተደባለቀብኝ ውይ አልኩ አበድኩ ደላላውም እድላ ነው አታልቅሽ እዳታዝዥኝ ብሎ ደበደበኝ አይኔ እያየ በርሀው ላይ ቀበርካት😢😢😢😢ሂይወት ሊብያ ላይ ቀጠለችሁለት ሽህ ዶላር ክፈይ አሉኝ እህቴ ነበረች ሱዳን እሳ ከፈለችልኝ አስር ወር ሰርቸ ከበንቃዚ ወደ ጥራብሎስ ሄድኩ ስንሄድ መንገድ ላይ ምስራታ የሚባል ትልቅ እስር ቤት አለ እነዚህ ገዳዮች ተሸፍነው ሲያስፈሩ መኪናውን አስቁመው ወደ የት አሉት ሹፌሩን ወደ ሱዳን ጀዋዛት አላቸው እለፉ እስከሚሉ ያየናት ስቃይ😢😢😢😢ከዛም ጥራብሎስ ደረስነ ወደ መዝርአ ወረድነ ከዛ ባሌን ያዙብኝ😢😢😢😢አንድ ወር ሙሉ ደም ነው ያለቀስኩ ከእስር ቤት ጠፍቶ መጣ በመጣ በሳምንቱ ወደ ጣልያን ገባን እግዚአብሔር ይመስገን አሁን ጀርመን ነው ያለነው ሁለት ልጆች ወልደን እየሰራን እራሳችን እና ቤተሰባችን እየረዳን እግዚአብሔርን እያመሰገን አለን ክብሩን ሁሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mahiletderese5872
@mahiletderese5872 10 ай бұрын
Enkan e/r eredachu
@RehimafetenFeten
@RehimafetenFeten 10 ай бұрын
አልሀምዱዲላ እክዋን ተረፋችሁ እናቴ 😢አንችም ባልሽም እድሜ ይስጣችሁ
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 10 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር እረዳቹ
@peteroswordofa8943
@peteroswordofa8943 10 ай бұрын
Egziabher yemesgen Amen
@SamuelHi-z4j
@SamuelHi-z4j 10 ай бұрын
እንኳን እግ/ር ረዳችሁ !!!
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ፀ9ኈ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ምርጥ ሰው ነው የጋበዛችሁት እናመሰግናለን😢❤
@alainfef176
@alainfef176 10 ай бұрын
😢😢😢እንኳን ለዚህ አበቃህ. ሙሉ ታሪክህን😢😢ሰምቻለሁ😢😢እህህህህ
@ingidaworkwasihun2813
@ingidaworkwasihun2813 10 ай бұрын
"የውሸት ዓለም ነው" ያልከው ነገር ብቸኛው ገላጭ አረፍተ ነገር ነው! አብሽር ወንድሜ መልካም እድል ለቀሪ ዘመንህ
@ethiopiayeethiopiaye4129
@ethiopiayeethiopiaye4129 10 ай бұрын
ወደዋላ ብትሄድ ችግር ወደ ፊት ብትሄድ ችግር ባለህበት መቆየትም የበለጠ ችግር የሆነበት ግዜ በሂይወቴ መቼም አረሳውም ቢትዮዺያ 2005 በሊቢያ የተሰደዳቹ ወንድሞቼ ባላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላማቹ ይብዛልኝ ።
@MariamMaraim-p9o
@MariamMaraim-p9o 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ትረፊ ያላት ነፍስ ስደትን ለማንም አልመኝ ወድሜ እኳን ደስ አላህ
@firehiwotbekalu585
@firehiwotbekalu585 10 ай бұрын
እንኮን በስላም ገባክ አሁንም ጎበዝ ልጅ ነክ እንግሊዝ ያሉ አበሻ ይረድካል ብይ አስባለው
@mekdesenyew9428
@mekdesenyew9428 9 ай бұрын
የሰሀራን መንገድ እሚአውቅ ያውቀዋል እንኳን እግዚብሔር እረዳህ
@TerseyTersey
@TerseyTersey 9 ай бұрын
በውነት ፅዲ ዮኔ በጣም አመስግናቹአለው ጥሮ መልክት
@Lore9072
@Lore9072 9 ай бұрын
መታሰቢያነቱ ተው ሲባሉ ለማይሰሙት ይሁንልን
@Hardwell2059
@Hardwell2059 9 ай бұрын
ዝም በል ሰው ወዶ አይሰደድ
@hawahawa7709
@hawahawa7709 9 ай бұрын
​@@Hardwell2059ቢሆንም ከመሞት መሰንበት አይሻልምደ? !
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 10 ай бұрын
የመዳም ቅመሞች ዛሬ ደሰ ብሎኛል እህቴ 23 አመት በሗላ እሰልምናን ተቀበለይልኝ ያአላህ ብቻ በደሰታ ነው ያለቀሰኩ😥😥😥
@MakiyyaEtopia
@MakiyyaEtopia 10 ай бұрын
አላህ የፂነት ውድ እህት
@Mekebafirdosh7627
@Mekebafirdosh7627 10 ай бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማሬ
@Munababa507
@Munababa507 10 ай бұрын
Mashe allhe 🎉🎉🎉🎉
@rahelrahel6589
@rahelrahel6589 10 ай бұрын
ወደ ሲኦል ገባች ያሳዝናል😅😅😅
@Munababa507
@Munababa507 10 ай бұрын
@@rahelrahel6589 ዝም በይ አንቺ አላህ የመረጠው ነው ሙስሊም ሚሆን ምን አገባሽ ተቃጠይ😆😆
@SofiaS-j9b
@SofiaS-j9b 10 ай бұрын
ውይ ስደት😢😢😢😢ወንድሜ እንኳን ያየሀት ድንግል ማርያም በምልጃዋ እረዳችህ በሀይማኖትህም በርታ አይዞህ 😢😢😢😢ያሰብከውን ፈጣሪ ያሳካልህ
@AlemneshAlemnesh-s1m
@AlemneshAlemnesh-s1m 9 ай бұрын
ለዚህ ሁሉ መከራና ስቃይ እግዚአብሔርየ ዋጋ ይክፈልልህ ወንድሜ አብኒዩ ጠንካራ ሰው ነህ ትልቅ ቦታ ያድርስህ እግዚአብሔርየ ካንተጋር ይሁን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@lidiatasfay1997
@lidiatasfay1997 10 ай бұрын
የኔ ባል በጣም ስቃይ አይቶ ነው ኢሮፕ የገባው ወደ ፊት ነገሮች ሲመቻቹ ታርኬ ወደ መፃሀፍ እቀይራአለሀ እያነው ፈጣሪ ይመስገን ሁሉ አልፎ ለማውራት በቅቷ
@aminaibrahim7705
@aminaibrahim7705 10 ай бұрын
አረ ዮኒ እኛም ገጠመኝ አለኝ ከኬንያ እስከ አሜርካ ብዙ አስተማሪ የሚሆን ታሪክ ከለን እኔንም ጋብዙኝ ፀጊ አና ዮኒ
@Song-Ram
@Song-Ram 10 ай бұрын
ገና ወር አልሆነንም ታናሽ ወንድሜ ገና 20 አመቱ ነዉ ታግቶ 650 ሺህ ብር ተጠይቀናል Please በዱኣ በፀሎት አትርሱኝ ሰላም አጣን ምን ይሻለኛል 😢 😢😢
@yabu-2321
@yabu-2321 10 ай бұрын
አይ የ አዲስ አበባ ልጅ ወጣት ፈተና 😭🙏
@meeenegn3361
@meeenegn3361 10 ай бұрын
ሰላም ለሀገሬ ልጆች በመሉ❤❤ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ፈጣሪ 🇪🇹🙏🙏
@mesy6975
@mesy6975 10 ай бұрын
አላህ ሁሉን ነገር ያስተካክልልህ ወድሜ አላህ ያጠክርህ 😥
@Hawyi-n3x
@Hawyi-n3x 10 ай бұрын
ውይይይ ያአላህ እንደት ይከብዳል በአየርም መተን ስደት ክፉ ነው እንላለን ለካ የባሠም አለ ለሚሠቃዩት ሁሉ አላህ ፈረጃውን ያቅርብላቸው
@bintkadir4594
@bintkadir4594 10 ай бұрын
ስቡሃን አላህ እኛም ተሰደድን እንላለን እኮ😢 አይዞህ አቤኒ
@007eakonchu3
@007eakonchu3 10 ай бұрын
Especially DV.
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ
@ዓወትነቲውፅዕህዝበይ 10 ай бұрын
EBSሶች ይህ ፕሮግራም በሳምንት አንዴ ብትሰሩት ወደ ስደት ያሰበውም ይቀራል።ኢትዮ ቁጭ ብሎ ውጭ ገነት ለሚመስለው አውደልዳይም ትምህርት ይሰጣል ስለዝህ ቀጥሉበት።እኔም በዚህ መንገድ ነው ያለፍኩት 9አመት ሁኖኝ ግን እስካሁን ወረቀትም የለኝም።
@jovaneabraham3371
@jovaneabraham3371 10 ай бұрын
የኔ የሰሀራ ህይወት ቤኒዚል በውሀ መቼም አይረሳም ስናጋሳ ራሱ ቤኒዚን ቤንዚን 😢አለፈ ግን🙏
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 9 ай бұрын
የኔ ባርያ ወንድም አቢቲ❤❤❤❤❤እግዚአብሔር ይመስገን ያነን ሁሉ ፈተና አልፈህ እንኳን ለምስክር በቃህ❤❤❤❤እግዚአብሔር እረድቶህ ቤተሰቦችህን ለማስደሰት ያብቃህ ❤❤❤❤❤❤
@EnkuBahri
@EnkuBahri 10 ай бұрын
እግዚአቢሄር አምላክ ካንተ ጋር ይሁን አዞህ ወንድሜ ሁሉም ወደ መልካም ይቀይርልህ የኤፍሬም አምላክ ገታችን እየሱስ ክርስቶስ🤲🤲🤲 ወንድሜ አዎ ስደት ማለት እሳት መጨበጥ ነው ግን ወንድሜ አዞህ እግዚአቢሄር ፈልጎሃል እና ዝም ብለህ አምላክህን አመስግነው ይረዳሃል ይርዳህና በሂወትህ የሆነው ሁሉ አሁን ለመናገር ያስቻለህ እግዚአቢሄር አንተ ከምትረዳው በላይ ስለረዳህ ነው እና አዞህ ወንድሜ አሁንም ይረዳሃል ይባርከሃል አዞህ ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲🇪🇹🤲አምላኬ ሆይ አምላኬ ሆይ አምላኬ ሆይኢትዮጵያ አስባት አምላኬ ሆይ ስደተኞችን አስበን የኤፍሬም አምላክ አስበን 🤲🤲🤲🇪🇹የስደት ህማም አውቅዋለው
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ
@ኢስላምሰላምነው-ቀ2የ 10 ай бұрын
ከሀገር ያወጠሀኝ ጌታዬ አላህ ሆይ ወዳገሬ በሰላም መልሰኝ ስደት በበረሀ በባህር በጣም ከባድ ነዉ ስንቱ ባህር ዋጠዉ ስንቱ አሞራ በላዉ አይ የሀገሬ ሰዉች ሰላማቹ በላቹበት እንደ አሻዋ ይብዛ ሀገሬ ንፍቅ ብላኛለች ሰላም ለሀገሬ😢😢😢💦🌍✈
@wardewarde9415
@wardewarde9415 9 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቃቸው ስደተኞችን በሙሉ
@ayutii
@ayutii 9 ай бұрын
እኔም ከባድ ፈተና ላይ ነኝ ብዬ እማረር ነበር፤ በጣም ነው ያበረታኸኝ!!! እመቤቴ ከሁላችን ጋር ትሁን!!!😢
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 10 ай бұрын
እውነት ብለሃል ልጄ ፈጣሪ ይባርክህ በዘመንህ ሁሉ🎉
@ManetManet-b6z
@ManetManet-b6z 10 ай бұрын
ያሳዝናል ይህ ፈተና አንድ መፅሐፍ አሳትመህ ለሁሉ መማርያ ይሆናል 😢😢😢
@bisratdaniel2407
@bisratdaniel2407 10 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሄር ያሳብከዉን ያሳካልህ በጣም ነው ታሪኪህን ስሰማ ያዘንኩት : በርታ ከአሁን በሃላ ምንም ፈተና የመቃቃም ሀይል እግዚአብሄር ይስጥሀል ደሞም ስቶሃል አሁንም የምልህ ወንድሜ በርታ ያስብከዉን አብዝቶ ይስጥህ 🙏🙏🙏
@tghabesha4662
@tghabesha4662 10 ай бұрын
እንኳን እግዚአብሔር አተረፈክ ወንድሜ😢❤
@SosinaHaddis-i7w
@SosinaHaddis-i7w 10 ай бұрын
አቤኒ ያንተን የስደት ታሪክ የሌሎችንም ታሪክ አካ ተህ በመፅሐፍ ብታዘጋጀው ጥሩ ነው።
@kalkidanrenato
@kalkidanrenato 10 ай бұрын
አከበርኩዋቹ በእናንተ የብዙ ወጣት ህይወት ታተርፋላቹ EBS እናመሰግናለን
@KhanKhan-bv2zi
@KhanKhan-bv2zi 6 ай бұрын
እኔምበጅቡቲ አርጌ በየመን ሳኡድ ገባሁ ከባድ ነዉ ግን አልሀምዱ ሊላህ ደሞ የባሠም አለዉ ግን ስደት ሁሌም እደጠበቁት አይሆንም አላህ ይድረስልን
@amaamm-oi6de
@amaamm-oi6de 8 ай бұрын
አይስደት ከባድእኮነው አይዞህወድሜ እኳንምተረፍክ ይህምያልፋል😢😢😢
@eyayuyimam54
@eyayuyimam54 9 ай бұрын
ወድማችን አቤነዘር በጣም የሚያዛዝን ታሪክ ነው ያሳለፍከው ነገር ግን ሌሎች ወገኖቻችንን የሚያስተምር ነውብየ አምናለሁ እባካችሁ አትሞክሩት አትሰደዱ ችግሩን ሰምታችሁታል ለኢቢኤስም እናመሰግናለን እግዚአብሔር አምላክ ገራችንን ሰላም ያድርግልን የኢትዮጵያ ችግር ነው እንድንሰደድ እንድንታረድ ያደረገን
@amanabdulhamid343
@amanabdulhamid343 10 ай бұрын
እኔ የጠቀመኝ አረብኛ መቻል ነው ስቃይ ግን አይወራ ሱዳን ሊቢያ ጣሊያን ፍራንስ ጀርመን ቤልጂየም ድጋሚ ፍራንስ በስተመጨረሻ ኢንግላንድ ተመስገን ያሁሉ ስቃይ አለፈ😢
@nebiljemil956
@nebiljemil956 10 ай бұрын
በ ሊቢያ ያለፈ ማንም ሰው ያሳለፈውን ስቃይ የቱንም ያህል ተናጋሪ ቢሆንም ካሳለፈው ስቃይ 5% መናገር አይችልም እኔም በዛው ነው ያለፍኩት
@Elsamiki
@Elsamiki 9 ай бұрын
Endet chalachiwt gin
@susums1376
@susums1376 9 ай бұрын
አቢኒዬ አተ በጣም ትልቅ ሰው ነህ ያሰብከው ቦታ ያድርስክ ፈጣሪ❤ እንወድካለን
@tamratbushramuhammed4463
@tamratbushramuhammed4463 9 ай бұрын
እመኑኝ ይሄ ልጅ ከዚክ vedieo በኃላ ትልቅ ቦታ ላይ እናየዋለን
@Swungne
@Swungne 9 ай бұрын
ትጠይቂውና ሳይጨርስ ታቆርጪዋለሽ ታዲያ መጠየቁ ምንድን ነው ካላስጨረሽው
@semira5875
@semira5875 10 ай бұрын
አይ ስደት እድሜያችን ጤናችን በላው 😢 ላኪን አልሃምዱሊላህ ❤ ወንድሜ በጣም ከባድ ህይወት ነው ያሳለፍክ ሙሉ ታሪክህን ሰምቸዋለሁ ኤያለቀስኩ😢 አብሽር ዋናው ህይወትህ መትረፉ ነው
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 10 ай бұрын
እባካችሁ የሐገር ልጆች በሀገራችሁ በኢትዮጵያ ኑሩ የትም አትሂዱ ታገሱ
@Dagiarsenal
@Dagiarsenal 9 ай бұрын
Min alena?
@alem8640
@alem8640 9 ай бұрын
Ewunet new
@kalkigashaw4563
@kalkigashaw4563 9 ай бұрын
የኔ አባት በዚህ እድሜው ይሄ ሁላ መከራ አይ ስደት ክፉ 😢😢😢
@sofiyamohammed2184
@sofiyamohammed2184 9 ай бұрын
አይዞክ ሁላቺንም ዳርሳናል ያስግዳት ማካራ ቃምሳናል አላህምዱልላህ አላፋ ❤
@rootsflex9331
@rootsflex9331 10 ай бұрын
እግዚአብሔር መጨረሻክን ያማረ ያርግልክ ወንድሜ እኔም በንተ መንግድ አልፌ ነው እንግሊዝ ሀገር የገባውት፣ እግዚአብሔር ይመስገን እንደ እድል ያንተን ያህል አልተሰቃየውም ቢሆንም በጣም አስከፊ ጎዞ ነው ሚገጥመው😢
@MelkamTadese-n8u
@MelkamTadese-n8u 9 ай бұрын
ውሰደኝ😂እንኳንም ፈጣሪ እረዳክ
@GggmshdSldcjdk-mk6pl
@GggmshdSldcjdk-mk6pl 10 ай бұрын
እደው የኔ ጌታ አሁንም ታሳዝነኛለህ እኮ 😢
@alainfef176
@alainfef176 10 ай бұрын
😢😢😢በጣም
@አዳማናዝሬትአዳማ
@አዳማናዝሬትአዳማ 10 ай бұрын
😢😢😢😢
@selamselam3065
@selamselam3065 10 ай бұрын
አይዞክ ወረቀት ስታገኝ ቤትሰብ ትክሳለህ። አባትክ ባይመለሱም ( ነፍሳቸውን ይማረው)። Safe ሀገር ስለገባክም እግዚአብሔርን አመስግን።❤❤❤
@ማርኮታኬ
@ማርኮታኬ 10 ай бұрын
ወሬ በስደት ማንንም አትክስም. ወረቀት አገኘ አላገኘ ለውጥ የለም. ቤተሰብ ትክሳለክ ይላል! ውሻ ይንከስክ
@selamselam3065
@selamselam3065 10 ай бұрын
@@ማርኮታኬ ያው ውሻው አንት ስለሆንክ።።። እጠነቀቃለሁ።*** አይዞሽ ገለቴ***
@KingRagnar-z7m
@KingRagnar-z7m 9 ай бұрын
ያየኝ የለም እንጂ ያላየውት የለም የሚለውን አባባል ይገልፀዋል
@addisemetiku1495
@addisemetiku1495 9 ай бұрын
አይ ስደት እግዚአብሄር ኢትዮጵያን አስባት ልጆቿን ከስደት ታደጋቸዉ 😢😢😢😢
@azebgera8601
@azebgera8601 9 ай бұрын
እንኳንም ነብሰህ ተረፈ ያልፋል አይዞህ የኔ ልጅ ውሰጥህን ሰላምህን ጠበቅ ፀልይ ፀልይ❤
@tewgzie1596
@tewgzie1596 10 ай бұрын
የከፈልከው ዋጋ ይመጥነዋል የምትል በጣም ምርጥ ጥያቄ ነው ። ሰዎች ከደረሱ በሃላ ሁልንም ይረሳል መረሳት የለለበት ቢሆን ስደት ምርጫ አለማድረግ ።
@tgtg4600
@tgtg4600 10 ай бұрын
አቤኔዜር ብዙ መከራና ስቃይ አልፈህ እዚህ ደርሰሃል !ህይወትህ መትረፉ ትልቅ ዕድል ነው አሁን ስላለህበት ሀገር እኔም ጠንቅቄ ስለማውቀው ይሄ አሳልፈህ የመጣህበት መንገድ ይገባዋል ብዬ አላስብም አሁን ማድረግ ያለብህ ትንሽ ትምህርት ተማር ወረቀትህን እስክታገኝ ላለፈው ልፋትህ ከዛ ውብ የሆነች ሀገር አለችህ የኔ ወንድም ቀን ያልፋል እንኳን አንተ አላለፍክ አይዞህ አይዞህ!!!!
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 9 ай бұрын
የኔ ውድ ወንድም አይዞህ በርተህ ፀልይ አንተ ብቻ ደህና ሁን መድሀኔለም ይርዳህ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 10 ай бұрын
እዚህ ለሳአት ብሎው ታሪክ አሳጥሩት ቪዲዮ የሰራው ቢለቀቅ ብዙዎች ይማሩበት ነበር በተለይ ቲቪ ስለሆነ ወጣት ገጠርማው ይምለክቱት ነበር
@betitesfaye6686
@betitesfaye6686 10 ай бұрын
አይ ስደት ኧረ ፈጠሪ ሆይ በቃ በለን አምላክ ሆይ ሊቢያ ያሉትን ወገኖቻችንን አተው ጠብቅልን በቃ በላቸው አይ ስደት አይኑ ይጥፈአ😭😭😭😭😭
@ጤና-ኀ6ቨ
@ጤና-ኀ6ቨ 9 ай бұрын
አይ ስደት እባካችሁ ወገኖች ኢትዮጵያ ያላችሁ በህገወጥ አትሰደዱ 😢😢😢😢😢
@fkeru-z6g
@fkeru-z6g 10 ай бұрын
አቤልዬ የናትክ አምላክ ነው የጠበቀህ የኔ ጀግና
@Golgotaa3562
@Golgotaa3562 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን
@bezaalemayehu1726
@bezaalemayehu1726 10 ай бұрын
በወጣቱ አይፈረድም ባገራቸውም መኖር አልቻሉም እኮ ታድያ🥺
@ElhamAy645
@ElhamAy645 9 ай бұрын
በተለይ የአዲስ አበባ ልጅ
@amanuelg-iq4gv
@amanuelg-iq4gv 10 ай бұрын
የኔ ውድ ሳይህ እራሱ እባዬን መቆጣጠር ያቅጠኛል😢😢
@yilmakidane110
@yilmakidane110 10 ай бұрын
አቤናዘር ፈጣሪ በሊቢያ ሲያልፋ ስቃየይ የደረሰባቸው: መንገድ ላይ ለቀሩት እና የሚፈልጉበትም ቦታ ደርሰው ያ ሁሉ መከራ ለዚህ ነው ወይ ነው ለሚሉ ወገኖች ድምፅ እንዲሆን ያዘጋጀው ይመስለኛል:: አይዞኝ አቤናዘር ሁሉም ያልፋል:: በርታ!
@destata7749
@destata7749 10 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ኡካን ኤርዳ ሁሉ ያልፋል አይዞህ ነጋ ሌላ ቀን ነው ግን የርዳህ መራም ሰቶን እግዚአብሔር ነው አትሳሳት እግዚአብሔር ልጅ እየሱስ ይድናል
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
የያዕቆብ ታሪክ/The story of jacob
41:25
selihom Tube
Рет қаралды 662 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН