"ኮ/ል መንግስቱ ኃይለ ማርያምን ስለምወዳቸው ነው የዘፈንኩላቸው" ድምፃዊት ውብሻው ስለሺ /የት ናቸው/ /በቅዳሜ ከሰአት/

  Рет қаралды 139,487

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...

Пікірлер: 407
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 Жыл бұрын
ራሧ ሴትዪዋ ሀገር ነች ቀሪው ዘመንሽ የተባረከ ይሁን
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን አሜን❤🙏
@rahelmiele7429
@rahelmiele7429 Жыл бұрын
እዉነት ነው
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በጣምአሚን
@assefakessito7436
@assefakessito7436 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ረጅም ዕድሜ ይስጥሽ! ሀገር ወዳድ ጀግና ነሽ!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜንን🙏💕
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አካባቢውየትነውሲያምር
@beletaberhe6577
@beletaberhe6577 Жыл бұрын
እምባዬ ነው የመጣው የኢትዮጵያ አምላክ ፈጣሪ ረጅም ዕድሜና ጤንነት ይስጥሽ ጀግናችን !!!!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን🙏❤
@Lomi-u1t
@Lomi-u1t 5 ай бұрын
በጣም የገረመንኝ ድምፅዋ ነው ..... ረጅም እድሜ እናቴ much love ❤ ኣመሰግናለው ኢትዮጵያዬ እወድሻለው ስትል ኣንጀቴን በላችው ❤❤❤
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ድምፅሽ አሁንም አለ ያው ነው አልተቀየረም❤😘
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመንሻን ይባርክ ኑሪልን አሁን ኢትዮጵያ ያለችበትን እያየን ይህን ሥንሰማ ተሰፋችን ነው በብዙ ተባረኪ❤❤❤❤
@sintmulu4522
@sintmulu4522 Жыл бұрын
ቆንጆ ጀግና አቋሟ አዘፍፍኗ የሀገር ፍቅር በኛ ዘመን እኛ የመንጌ ዘመን ልጆች አንረሳሺም “የቆራጡ መሪ ፍሬው ጎመራ”💪🏼💪🏼💪🏼
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
ቆራጡ መሪ😅😂😂😂
@nadernegash827
@nadernegash827 Жыл бұрын
ያን መሪ የምታደንቁት ሰወች የኢትዮጲያን ወጣት አንዴ ቀይ ሽብር አንዴ ጥቁር ሽብር እያላችሁ ቅርጥፍጥፍ አርጋችሁ የበላችሁት ናችሁ ኧረ ምን ይኸ ብቻ ምሁራኑንስ የፈጀው ?? ብሄራዊ ውትድርና ስ ምን ያህል ወጣት ነው ያለቀው ?? ግፈኞች
@taybaa8158
@taybaa8158 Жыл бұрын
መንጌ ጀግና መሪ❤
@umuuahmed721
@umuuahmed721 Жыл бұрын
እባካችሁ የደርግ ዘመንን ሙዚቃዎችና ትዝታዎች አቅርቡልን የብሄር ስም የማይጠራበት ግዜ የኢትዮጲያ ፍቅር ትልቅ የነበረበት ግዜ
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-rx2wq6se7h
@user-rx2wq6se7h Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/gZekmayPfKarqbs kzbin.info/www/bejne/gZekmayPfKarqbs kzbin.info/www/bejne/rpqsZHqmgq-GoM0 kzbin.info/www/bejne/eJusp4aknduZj5o
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
በእውነት ትክክል ነው ከቤህረተኚነት ነፀ
@mymotherland9108
@mymotherland9108 Жыл бұрын
It was nothing wrong with Behair ! the problem was your Deddeb mentality
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በትክክልል
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር ይባርክሻ ንጱህ ኢትዮጵያዊ ❤❤❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@mekonnen74
@mekonnen74 Жыл бұрын
ዮኒ አንድ ቀን ምንጌን እና ወ/ሮ ውብአንቺን ቃለመጠይቅ እንደምታደርግ እምነት ነው!!
@awettesfay6631
@awettesfay6631 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@saranigatu6037
@saranigatu6037 Жыл бұрын
ላገራቸው ያብቃቸው እኔ በጉጉት የምጠብቀው መንጌን ድምጹን መስማት ነው የናፈቀኝ
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ውብዬ የኔ ቅን ሁሌም ጤና እድሜ እመኝልሻለሁ!!! ፈጣሪ ሁሌም ካንቻጋ ነው!!! ቃልዬ ወንድሜ ተባረክልኝ። ቁመና ሌላ ነበር የሀገር ባለውለታ!! መላው ኢትዮጵያዊ ሲያይሽ እንዴት ደስ ይለው ይሆን። እናመሰግናለን በርቱ EBS 💚💛❤🙏
@masreshabayeh1045
@masreshabayeh1045 Жыл бұрын
በመንግሥቱ ኃይለማርያም ዘመን የነበረችዋን ኢትዮጵያን አምጣልን ፈጣሪ ።እናታችን እርስወን ሳይ የሀገር ፍቅሬ ጨመረ😍💙 💚💛❤።
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
አሚንያረብ
@teshomebmamo3641
@teshomebmamo3641 Жыл бұрын
ዮኒ እግዛቤሔር ያከብርህ ጀግኒትን ውብሻውን ስላገናኘኸን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥሽ ዉብዬ
@muluworkteklu7518
@muluworkteklu7518 Жыл бұрын
የተከበርሽ የመቶ አለቃ ውብሻው ስለሺ! እጅግ በጣም እንወድሻለን፣እግዚአብሄር ጤናሽን መልሶልሽ ዳግም ቆመሽ ለማየት ያብቃን።ዘርሽ ይባርክ የኔ ጀግና! አንበሳ!!
@user-uw5wl7hl3d
@user-uw5wl7hl3d Жыл бұрын
ዋይ በጣም ያምራል ጀግና ሴት
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ሰንት መሳዉት ተከፍሏባት ነው ያለንበት ይደረስንነው አሁንም ስላምሽ ይብዛ ሀገሬ ዮኒ ምርጥ ስው እናመስግናለን እንዲ ሀገራቸውን ይሚወዱ ሰውችን ስለምታስጎበኘን ❤❤❤
@SA-gn7ie
@SA-gn7ie Жыл бұрын
የደርግ ዘመን ልጅ ነኝ። ቆራጡ መሪ የሚለውነ ዘፈን ዛሬም ድረስ አልፎ አልፎ አዳምጠዋለሁ።የሀገሬ ወርቅ እድሜና ጤና ይሰጥልን።
@rasayifat5726
@rasayifat5726 Жыл бұрын
ቆራጥ መሆን የማያሰፈልግበት ቦታ ቆራጥ መሆን መጨረሻው ተዋርዶ ሀገርንም ማዋረድ መሆኑን በተጨባጭ አየነው።
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
ታድለሽበቆራጥመሪበመወለድህ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 Жыл бұрын
የሚሊቴሪ፣ መከላከያ ምናምን ውበትና የአገርና ህዝብ ፍቅር ድሮ ቀረ😢 ውብዬ❤❤ እንባዬን መቆጣጠር እያቀተኝ ነበር የተከታተልኩት እንኳንም ደህና ሆንሽልን ተመስገን! ዮኒዬ የኢንተርቪው ውበት አንተው ሁንበት ክበርልን🙏
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 Жыл бұрын
እንባዬን መቆጣጠር አልቻልኩም ብዙ ትዝታ አለኝ እናቴ አባቴ አያቴ ቤተሰቤ በዛን ጊዜ ነፍሳቸውን ይማር
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
አሜን።
@user-yo2xg7sd8j
@user-yo2xg7sd8j Жыл бұрын
አሜን አሜን ነብሳቸውን ይማርልን
@fozia1239
@fozia1239 Жыл бұрын
ይቺ ባንዳ አለች እንዴ ድሮም ክፍ ሰው አይሞትም ስንቱን ሰው ያስለበለበች ያሳሰረች እኮ ነች የጂሽን አትጪ የደርግ ጆሮ ጠቢ ።
@kinfeasnake6202
@kinfeasnake6202 Жыл бұрын
ምርጥ ኢትጵያዊ እናት አዴሜ ከጤና ያድላቸው የልጀትን ፍሬ እመብርሀን ታሳዬት አደዚህ እናት አገር ወዳድ አያሳጣን!!!!
@meselubekele
@meselubekele Жыл бұрын
እውነተኛዋ ኢትዮጵያዊቷ አርቲስት እድሜና ጤና ይስጥልኝ የልጅ ልጅ ፡ ልጆች እግዚአብሔር አምላክ ያሳይሽ የኢትዮጵያ ሕዝብ አርበኞች መሆናችሁን አለም አውቆታል ፡፡
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Жыл бұрын
አሁንም ስታምር ውበትዋ እንዳለ ነው። ድምፅዋ ማር ሞራልዋ እስካሁንም እንደነበረ እንባዬ ነወ የመጣው እግዚአብሄር ጤና እና ረጅም እድሜ ይስጥሽ የልጅሽን ፍሬዎች በቅርቡ ያሳይሽ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
Thanks Yonye, በጣም እምወዳት የልጅነት ትዝታዬ እንኳን በሰላም እና በቆንጆ ቤት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል!! ሀገሩን እሚወድ generation እምታስደምሚ ነሽ ድምፅሽ አሁንም አለ 😍 ጤናና እድሜ ይባልሽ እግዚአብሔር አንችንና ቤተሰብሽን አብዝቶ ይባርክ😍🙏!!💚💛❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን አሜን
@hanabeyene3298
@hanabeyene3298 Жыл бұрын
በስመአ ብ በጣም ደስ የሚል ድምፅ ረጅም እድሜ ተመኘሁ በጣም ደስ የሚሉ ሀገር ወዳድ እናት ❤❤❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን አሜን ተባረኩልኝ
@alefredorosales9614
@alefredorosales9614 Жыл бұрын
አንቺ አልደረስሽባት ይሆናል፣ እኛን ግን በታዳጊነት ዘመናችን የአገር ፍቅርን በህሊናችን ስታፈስ የአገር ፍቅር መሠረቱን እስከዘላለም አኑራብናለች ። ቆንጆ፣ ረጅም ፣ ሸንቃጣ ቁመና እና ባለአስገምጋሚ እና ባለተስረቅራቂ ድምፅ ፣ ውብሻው ስለሺ። ቆንጂት ኢሠፓ
@haletahandmade
@haletahandmade Жыл бұрын
ዬኒ አስለቀስክኝ ብዙ ትስታዎቼን አመጣህብኝ እዳው እግዚአብሄር ይስጥልኝ ውብዬን ስላቀረብካት !!! ደሞም ሳያት በጥሩ ሁኔታ ስላየሁት ደስ ብሎኞል::
@voe1818
@voe1818 Жыл бұрын
ኮ/ል መንግስቱ ኃይለ ማርያም የዚህ ዘመን መሪ መሆን የነበረበት ጀግና የአፍ ሳይሆን የተግባር ኢትዮጵያዊ!!!
@sintmulu4522
@sintmulu4522 Жыл бұрын
እውነት
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw Жыл бұрын
ጊዜ:ለሁሉም:ነገር:መልስ:ይሠጣል: አምና:ብለምንሽ:ልጅነህ:ብለሺኛል' ዘንድሮ:በተራሽ:አርጅተሽብኛል:' ብሎያለው:ወጣትና:የሐገራችን:ሕዝብ:ምኞት:ሆኖቀረ:ወንድሜ:ትክክል:ብለኻል
@user-vn3fb5gd2n
@user-vn3fb5gd2n Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ቤተእምነት ያፈረሰ የተማረውን ቀይ ሽብር ብሉ የረሸነ ሰው ዛሬም ይኑር ስትሉ አታፍሩም ለገዳይ ገዳይ አብይ አለላችሁ አይደለም እንዴ ምን መንግስቱን አስነፈቃችሁ 🤔
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Жыл бұрын
መንጌን የመሰለ መሪ የለም
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 Жыл бұрын
@@user-vn3fb5gd2n ወያኔ መጥቶ ስንቱን ገደለ; ስንቱን አወደመ; ስንቱን ዘረፈ ;ሃገራችንንም በዘር ከፋፍሎ; ሃይማኖትን በዘር ከፋፍሎ ይኸው የሰው ልጅ አብዛኛው በኑሮ ውድነት ረሃብተኛ ሆኗል። ደርግ እኮ ሃገር ገንጣዮችን ነው የተዋጋው። ገንጣዮች ግን ከአሜሪካ ከአውሮፓ ከግብፅና ከሱዳን ጋር ሆነው ሃገራችንን ከፋፈልዋት።
@henokmulugeta6174
@henokmulugeta6174 Жыл бұрын
ዮኒ የልጅነት ግዜዬን አስታወስከኝ በጣም እናመሰግናለን የሚገርመው ከእርጅና በቀር ድምፅዋ እንዳለ ነው😊❤❤
@fatimaaterab7033
@fatimaaterab7033 Жыл бұрын
የኦናስ ፡ አንተም ባጠቃላይ አብረውህ ፡ የሚሠሩት ሁሉ በጣም ጥሩስራ ነው የምሠሩት አምላክ ይባርካችሁ አይምሮአችን ውስጥ አይናችን ውስጥ እንደ እንቅልፍ ህልም የትናቸው የትጠፋብን የምንላቸውን የሀገር ቅርሶች አቀረብክልን።
@TH-qk6ez
@TH-qk6ez Жыл бұрын
በዚህ እንኳ እንፅናና እንጂ የሀገራችን ነገር....ስወድሽ እናቴ💚💛❤
@user-uw6fn4rz9p
@user-uw6fn4rz9p Жыл бұрын
አቤት በዚህ ዘፈን የነበረን የሀገር ፍቅር ስሜት! ውብዬ እድሜና ጤና ይስጭሽ ፈጣሪ።
@user-cw8rb4pl7l
@user-cw8rb4pl7l Жыл бұрын
ረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ልጅሽን ሽህ ያርግልሽ
@gelaadaz2515
@gelaadaz2515 Жыл бұрын
አቤት የአገር ፍቅር ብዛት!! ጥልቅ ኢትዮጵያዊነት ፍቅር ነው ያየሁት ።እግዜር ረጅም እድሜ ይስጥልን! እትየ ውብሻው!!
@GelawdiosMelese-jq5kn
@GelawdiosMelese-jq5kn Жыл бұрын
የንጉስ ተክለሐይማኖት የራስ ኃይሉ የጀግና የልጅ ልጅ ሀገር ወዳዷ ኢትዮጵያዊት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ለሀገራችን ለህዝቧ ሠላሟን ይስጣት!
@tesfamariyamlegese2158
@tesfamariyamlegese2158 Жыл бұрын
ጎበዝ እናመሠግናለን እንዲህ ታሪክ የሚያውቅ ሠው ደስ ይለኛል
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
የራስ ሀይሉ
@tayemekoyaalex12
@tayemekoyaalex12 Жыл бұрын
የንጉሣዊያንን የዘር ከዘር ይበልጣልን ዛሬ በ21ኛው ዘመን ይዘህ ካለህ አንተ ሊታዘንልህ ይገባል። መንጌም ገርስሷቸዋ እንጂ ቦታ አልሰጣቸውም።
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
You must know the past to understand the present.
@mezeretworku3030
@mezeretworku3030 Жыл бұрын
ውባንቺዬ በጣም ነው የምወዳት በሬድዬ ስሰማት ደስ ይለን ነበር።
@coffeeloverone
@coffeeloverone Жыл бұрын
ወይ የምንጌ ዘመን ልጅነቴን አስታወሰኝ❤
@ahmedmataanmataan438
@ahmedmataanmataan438 Жыл бұрын
እንኳን ዳንሽልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ የኔ ውድ የኔ ቆንጆ ❤❤❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን❤🙏
@ethiopiafreedom1388
@ethiopiafreedom1388 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ ሀገርን ያኮራሽ የኢትዮጵይ ጀግናችን ነሽ እድሜና ጤና በድጋሚ እንመኝልሻለን
@YMW7777
@YMW7777 Жыл бұрын
I remember her very well. She was beautiful, she still is😊
@tezetamekonentezeta7941
@tezetamekonentezeta7941 Жыл бұрын
እረጀም አድሜ ከጤና ይሰጥሸ 🙏 Gold voice ❤❤❤
@asrebebyimer1860
@asrebebyimer1860 Жыл бұрын
የኔናት እረጅምእድሜ ይስጠወት ድምጻቸውግን አሁንም እዳለነው ደስሲሉ❤❤
@gabrielhaileyesus3026
@gabrielhaileyesus3026 Жыл бұрын
ዋው! ድምጻቸው ግን እድሜ እና በሽታ አልገደበውም በዚህ አጋጣሚ እድሜና ጤና እንዲሰጥዎ ልባዊ ምኞታችን ነው።
@rozayallou5348
@rozayallou5348 Жыл бұрын
እድ ሜሽን ያርዝመው🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💚💚
@hayatseid3565
@hayatseid3565 Жыл бұрын
ጨዋ ቤተሰብ ውይ ደስ ሲሉ መንታ መንታ ልጅ ይስጣቸው
@mezgebseyoumteferi6734
@mezgebseyoumteferi6734 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር እና ምስጋና ❤
@mesidesign1136
@mesidesign1136 Жыл бұрын
ስለመንጌ ስታወሪ እኔ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ። መንጌ በልባችን ለዘላለም ትኖራለክ። ቆራጡ አገር ወዳድ ጀግና መንጌ እንወድሀለን
@selamselam1043
@selamselam1043 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ እድመ ይስጣቸው ❤🇪🇷
@Degu21
@Degu21 Жыл бұрын
እኔ የወታደር ልጅ ነኝ በውነት እንባዬ እየፈሰሰነው ፕሮግራሙን የተከታተልኩኩት አንቺ አገርሽን የምትወጂ የሴት ጀግና ነሽ። ለእናት አገራችን ስለከፈልሽው መስዋትነት ሁሉ የኢትዮጵያ አምላክ ዋጋሽን ይክፈልሽ። እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሻለሁ። ነፍፍፍፍ አመት ኑሪልን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦችዋን ይባርክ።
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን አሜን🙏
@Dodi-n5v
@Dodi-n5v Жыл бұрын
አቤት የድሮዎቹ እኮ ኢትዮጵያን ስወድና ሲያከብሩ ሲያስከብሩ እንዲሁም የአገር ውብ የሆነ መዝሙር ሲዘምሩላት ልዩ ነው ፍቅር ከአገር የሚያሲዝ ተግባርን ጨምረው በአፍቸው ብቻ አይደለም እማማማማማ ኢትዮጵያን የሚወድአት ያ ዘመን ቢመለስ ምኞቴ ነው ስላም ለኢትዮጲያ ይሁንልኝ💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️🇪🇹💚💛❤️💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@lishanmulugeta4589
@lishanmulugeta4589 Жыл бұрын
ነገር ግን የሐገር ፍቅር የሰጧቸውን አባቶቻቸውን ያጠፉ አገር አጥፊ ጀነሬሽን ናቸው።
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
በትክክልል
@user-ig4ji6cl6x
@user-ig4ji6cl6x Жыл бұрын
እናንተን ማን ይረሳል? ውድ የኢትዮጵያ ልጆች, የኔ ውድ እናት ዘርሽን እንደ አብርሀም ዘር ያብዛው
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏
@mamemame3377
@mamemame3377 Жыл бұрын
ዋዋዋዋዋዋዋዋውእድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤
@alemlema657
@alemlema657 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥሽ በጣም ምርጥ ሴት💚💛❤️
@Vinnynoob
@Vinnynoob Жыл бұрын
Wow she's amazing thank Ebs
@tsigeredamulu1196
@tsigeredamulu1196 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም አመሰግናለሁ የወጣትነት የልጅነት ዘመን አስታወስከኝ አናት አገር ጥሪ አይ ቁመና ሚሊቴሪ ልብስ ለባበስሷ ድምጿ አይ ትዝታ ወደኋላ መለስከኝ አዘንኩም ደስም አለኝ ተባረክልኝ
@atseday
@atseday Жыл бұрын
Very graceful lady. Still has it. May God gives you health and long life
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 Жыл бұрын
አቤት ገፅታ ድምፅዕድሜና ጤና ይስጥሽ እግዚአብሔርይመሥገን ጊዜአልፎ ታሪክን ማውጋት ቀላልአይደለም ተመሥገንነው
@anchinalumehari845
@anchinalumehari845 Жыл бұрын
Wow she is an amazing👑💚💛❤️
@yidenekaltadesse8508
@yidenekaltadesse8508 Жыл бұрын
ኮ/ል መንግስቱ ዘመን ከልብ ነበር የሀገር ስሜት ፍቅር
@Konjet354
@Konjet354 Жыл бұрын
የምወድሽ የእናቴ የመበርዬ ጓደኛ የልጀነት ትዝታዬ እድሜ ጤና ይስጥሽ በጣም ነዉ የምወድሽ የኔ ጀግና ደስነው ያለኝ ስላየሁሽ ውብዬ ዘመንሽ ይለምልም 🥰
@user-kp9ug8in1z
@user-kp9ug8in1z Жыл бұрын
ከድሮም ስወዳት ይህችን ጀግና። እንክዋን እግዚአብሔር ማረሸ። በልጅሸ ደስ ይበልሸ። አንዴ አሞሽ አይቼሽ ነበር። ተመስገን ❤❤❤😂
@workneshtedla5512
@workneshtedla5512 Жыл бұрын
ዘመን የማይሽረው ኢትዮጵያዊነት ድምፅሽን በመስማቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ EB's👍👌
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቁመትሽ ዘፈንሽ በጣም ታምሪያለሽ ኣንኴን እየንሽ እናቅሽም ነበር በጣም በጥሩ ሁኔታ ላይ ነሽየኢርዬጽያ ፈርጦች እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጅሽን ሺ ያድርግልሽበቅርብ አያት ትሆኛለሽ ኑሪልን
@paulosdula6922
@paulosdula6922 Жыл бұрын
I'm impressed by this woman warrior who is endowed with a great singing voice and beautiful personality. As the saying goes, an honest person is a true creation of God. She is really empowering to listen to her. I wish her a speedy recovery with all my heart. Cheers
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
ውብዬ ትልቅ ሰው አሏህ እድሜና ጤና ይስጥልኝ 🙏
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
❤🙏
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 Жыл бұрын
ውይይይ ልጅነቴ ትዝዝዝ አለኝ 🥰መሬት ቁጭ ብዬ የማይሽ
@fvv1680
@fvv1680 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤ ኑጽህ ኢትዮጵያዊ❤❤❤
@user-tu2cp2cv7b
@user-tu2cp2cv7b Жыл бұрын
❤❤❤ዮኒየ ተባረክ የምወዳትን ይዘህ ስለመጣህ የምወድሽ በእንዲህ አይነት ሁኔታ ስላየሁሽ በጣም ደስስስ ብሎኛል እግዚአብሄር እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ ፀሎቴ ነው፡፡❤❤❤
@addisababalij
@addisababalij Жыл бұрын
ጀግና ኘሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ ዘርሽ ይባረክ ❤
@sofiasofia8701
@sofiasofia8701 Жыл бұрын
Beautiful lady, I am glad to see you ❤❤❤❤❤
@tsion3656
@tsion3656 Жыл бұрын
ዮኒዬ ተባረክ የሰፈሬ የት/ቤቴ ዘንካታን ስላሳየኸኝ መድሐኔ አለም ት/ቤት ጉለሌ በጣም ታምራለች ተባረኪ ዘርሽ ይብዛ
@taduserbe371
@taduserbe371 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ያድልልኝ የድርግ ዘመንን እዳስታውስ ስላደረሽኝ በጣም አመሰግናለሁ።
@tigistkebede-cf8qo
@tigistkebede-cf8qo Жыл бұрын
Weby zenderom Jelena nesh. Yene melelo
@tewodrosdinku3506
@tewodrosdinku3506 Жыл бұрын
Thanks your service 💚💛❤️
@AkalMAMO
@AkalMAMO 6 ай бұрын
I can’t stop crying seeing Webshawe after so many years and tons of beautiful memories. She deserves to named national icon. Thanks EBS for bringing this wonderful piece of history and are of our motherland.
@beletaberhe6577
@beletaberhe6577 Жыл бұрын
የሚገርም ነው ይህቺን ጀግኒት የኢትዮጵያ ልጅ አፈላልጋችሁ በማቅረባችሁ ክብር ይገባችኋል ።
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
አሁንም ድምፅሽ ደስ ይላል እግዚአብሔር ይማርሽ አገር ወዳድ
@genetgebretatious3870
@genetgebretatious3870 Жыл бұрын
ዮኒ በጣም ነው ምናመሰግነው ልጅነቴን ነው ያስታወስከኝ በቲቪ ሳያት ድሮ በጣም ነበር የምወዳት አሁንም እወድሻለሁ የኔ ቆንጆ እስካሁን ቁንጅናሽ አልጠፋም እድሜና ጤና ይስጥሽ ከልጆችሽ ጋር ❤❤❤
@tigisttg4018
@tigisttg4018 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ጆሲይ አቅርቦሽ ነበር ያየናት አሁን ደግሞ በደዚህ ሁኔታ ስላየናት እናመሰግናለን
@abireelias6346
@abireelias6346 Жыл бұрын
Wow I can’t control my emotions ❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
Me too
@himanotdegene5194
@himanotdegene5194 Жыл бұрын
ለልጅሽ ያለሽ ፍቅር ያስታውቅብሻል እናት ማለት እንዳንች😍🥰
@Guygreat1441
@Guygreat1441 Жыл бұрын
Great respect. I'm glad to see her, Webshaw Sileshi is a real-time degnified and graceful military artist with great courage and records of achievement.
@mhmethio7546
@mhmethio7546 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ካንቺ ጋር ሆኖ እስከ መጨረሻው ጨርሶ ይማርሽ ። ለመንጌ በዘፈንሽው ታላቅ ዘፈን ሁሌም ስትታወሺ ትኖሪያለሽ አይዞሽ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ምን ጊዜም አሸናፊ ነው፣ ከቆፍጣናም ቆፍጣና ጀግና መሪ
@ethiopia6721
@ethiopia6721 Жыл бұрын
ተባሪኪ ዘርሽን ያብዛው አሁን እንካን ድምፅሽ ምንም አልተቀየረም እንካን ምህረቱን ላከልሽ በርቺ ኢትዮጵያ እንቺን የመስሉ ልጆች አላት ታሪክ በዚህ ድምፅሽ ሲያስታውስሽ ይኖራል::
@workutheo1598
@workutheo1598 Жыл бұрын
Ethiopia Tekdem The ways You love my country, incredible! I love you
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
አይ ጀግኒት ከ 30 ዓመታት በኋላም በሚያሥገርም ሁኔታ ድምፅሽ ያሥገመግማል አይ ሥጦታ ። ለአገርሽ ሠርተሽ ነው ከዚህ የደረሥሽው ቀሪ ዘመንሽ የሠላም የጤና ይሁንልሽ ። ሣትጠቀሙ ብዙ ደክማችኋል በአምላክ ቸርነት ከዚህ ደርሣችኋል ፈጣሪ ይመሥገን ። ለሁሉም የእጁ የሥራው ሲከፈለውም አይታችኋል ።
@hanubek-eu9tc
@hanubek-eu9tc Жыл бұрын
This is the real patriotism!
@kalemelakdi5886
@kalemelakdi5886 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም 🙏🙏🙏
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
ገጽታሽ የጀግና ነው በቀረው ዘመንሽ እረጅም እድሜ ይስጥሽ
@Lomi-u1t
@Lomi-u1t 5 ай бұрын
በጣም የገረመንኝ ድምፅዋ ነው ..... ረጅም እድሜ እናቴ much love ❤ ❤️❤️❤️❤️ኣመሰግናለው ኢትዮጵያዬ እወድሻለው ስትል ኣንጀቴን በላችው ❤❤❤
@johannesman9504
@johannesman9504 Жыл бұрын
long live mum webeshaw seleshi still we proud to you
@genetatnafu1186
@genetatnafu1186 Жыл бұрын
ይገርማል እናተ በደከችሁት ሀገር አኛ እንበላለን እድሜ ና ጤና ከነልጆችሽ ፈጣሪ ያብዛልን !!
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
አሳፋሪ ስራ ነው አሁን ያለው
@israeltadesse9072
@israeltadesse9072 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ፣ ውቤሻው አብሮ አደግ እህቴ ጓደኛዬ ነበረች ፣ ጎረቤትም ነበርን፣ አባቷ የራስ ኃይሉ ልጅ ናት፣ ከውቤሻው ጋር ጭራሮ ከዛፍ ላይ እያወረድን ችቦ እንሰራ ነበር፣ ውቤሻው እንኳን አየሁሽ፣ እሥራኤል ታደሰ እባላለሁ ከአሜሪካ
@israeltadesse9072
@israeltadesse9072 Жыл бұрын
እርማት ፣ አባባ ስለሺ የራስ ኃይሉ ልጅ ነበሩ፣ ብዙ ትዝታዎች አመጣሽብኝ፣ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል፣ EBS እናመሰግናለን፣ Ethiovision በ Messenger የኔ ስለሆነ ሕዝብ ይደሰት በእህቴ በውቤሻው፣ የችቦ ዋጋ አስር ሳንቲም አልከፈለችኝም፣ በእግር በፈረስ ስትፈለግ በኢቢኤስ ጋሪ ላይ አገኘኋት፣ ደስ ብሎኛል እህቴ፣ እስራኤል ታደሰ
@alemtsehaykassaw2029
@alemtsehaykassaw2029 Жыл бұрын
እንደነዚህ አይነት " መድሐኒት" የሆኑ ሰዎች መገኘታቸው ፈጣሪ ይመስገን !!!!!!!
@temesgenbayu4455
@temesgenbayu4455 Жыл бұрын
ህወሓት ሰራዊቱን እንደበተነው አሁን ራሱ ተበተነ ለእርሶዎ መልካም ጤናን ከረጅም እድሜ ጋር ተመኘሁልሽ !!!!
@kidihyab
@kidihyab Жыл бұрын
😂😂ብዙ ኣትቀባጥሪ ልጅዋ የህውሃት ልጅ ነው ያገባው ተቃጠይ
@mestawetteklu9957
@mestawetteklu9957 Жыл бұрын
​​@@kidihyab የህወሓት ልጆች ጥሩ ቤት እና ንብረት ስያዩ እንደ መዥገር ተጣብቀው ያገባሉ ቀስ ብለው ንብረቱን በእጃቸው አስገብተው እሱን ማስወገድ ስራቸው ነው
@akiberhe2555
@akiberhe2555 Жыл бұрын
Still she has beautiful voice
@lemaabebe1941
@lemaabebe1941 Жыл бұрын
እኔም የደርግ ልጅ ነኝ ነብሴን ነው ይዛው የሄደችው በትዝታ እግዛብሄር ይባርክሽ ኑሪልኝ
@tsynattsynat5040
@tsynattsynat5040 Жыл бұрын
የኔ ጀግና ስወድሽ አንበሳዬ እግዚአብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@madk6808
@madk6808 Жыл бұрын
ውብዬ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤንነት እመኛለሁ። የልጅሽን ልጅ ለማየት ለማሳደግ እግዚአብሔር ሙሉ ጤነት እንዲሰጥሽ ፀሎቴነው። እግዚአብሔር ይባርካችሁ አመሰግናለሁ
@tsigezewde8117
@tsigezewde8117 Жыл бұрын
ውብሻውይ እንወድሻለን ኑሪልን እድሜ ይስጥሽ
@user-xh9lm5dt3t
@user-xh9lm5dt3t Жыл бұрын
እንባዬ ነው የመጣው ኢትዮጵያ ዬ እወድሻለሁ ሲሉ እኛም እንወዶታለን ❤❤
@user-vs8kq4zi4p
@user-vs8kq4zi4p Жыл бұрын
እኔም😭
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Жыл бұрын
እድሜና ጤናውን አብዝቶ ይስጥልኝ ሀገር ወዳድ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ምርጧ ውብሻው አንቺ ለሀገር ያዜምሻቸው ምርጥ ስራዎችሽ መቼም ቢሆን አይረሳም በጣም እንወድሻለን እግዚአብሔር ቀሪውን ዘመንሽን ይባርክ
@getachewayetaged2370
@getachewayetaged2370 Жыл бұрын
ዉይይ…እንባዬ መጣ ረጅም እድሜ ይስጥሽ ብርቅዬ እናት
@MultiAyele
@MultiAyele Жыл бұрын
Thank you for your service !!!! 🙏
Дарю Самокат Скейтеру !
00:42
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 8 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,4 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 73 МЛН
መሳጢ ዕላል ምስ Awel  Sied - HRIYTI TV
8:11
HRIYTI TV
Рет қаралды 293
Fun Fun TV short film: 🙏baby save water😍
0:28
Fun Fun TV
Рет қаралды 10 МЛН
天使妈妈拍到了什么大家吓一跳?#火影忍者 #佐助 #家庭
0:23
火影忍者一家
Рет қаралды 4,4 МЛН