//ቤተሰብን ፍለጋ// "ወላጆቻችን ዓይነ ስውር ሆነው ነው ያሳደጉን እህቴ አለው በይኝ..."/ቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 80,929

ebstv worldwide

ebstv worldwide

11 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 168
@tesfayengdashet4988
@tesfayengdashet4988 11 ай бұрын
ማየት የተሳናቸውን ሴት ልጅ የላካት ሰው በህይወት ካለ የት እንደላካት ወይም ለማን እንደሰጣት መናገር አለበት በህግም ያስጠይቀዋል በህጋዊ ከሆነ የተሰጠችበት ሰነድ መገኘት አለበት :: ወንድሟ ግን በጣም ልቤን ነክተኸዋል ለዚህ ደረጃ ያደረሰህ እግዚአብሔር መልካሙን ያሰማህ አይዞህ እንድታገኛት ፀሎቴ ነው ::
@ghffhd1903
@ghffhd1903 11 ай бұрын
የሚፈለግበትን ቁጥር ተባበሩኝ እህቴን መፈለግ እፈልጋለሁ
@fatimaali1413
@fatimaali1413 11 ай бұрын
​@@ghffhd1903እኔም ቁጥራቸዉን እፈልጋለሁ እህቴን
@benoniasnake5827
@benoniasnake5827 11 ай бұрын
2:26 2:33
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
እናታችሁም አባታችሁም አይነ ስውር ሆነው ያሳዴጓችሁ አንጄት ይባላል ልጁ ከእህትጋ ተገናኝተህ ዴስታህን አላህ ያሳየን
@amineam3568
@amineam3568 11 ай бұрын
አስለቀሰኝ
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
አሚን ወላሂ😢😢
@user-zp7fy8tt6s
@user-zp7fy8tt6s 11 ай бұрын
አሚን
@user-fb1qx6jc7h
@user-fb1qx6jc7h 11 ай бұрын
አሚንንን ኢንሻአላህ 🎉
@blueblue8966
@blueblue8966 11 ай бұрын
እና ለምልክት ነዋ ምን ማለት ነበረባቸው
@berketdereje1381
@berketdereje1381 11 ай бұрын
እውነት ነው እናቱን አባቱንም በደንብ አቃቸዋለው አቃቂ አንድአካባቢ ነበርን ፈጣሪ ይርዳክ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 11 ай бұрын
አላህ ይርዳው
@yayushalemu175
@yayushalemu175 11 ай бұрын
አዎ ያይን ብስሮኦች ልጅ በጣም ያሳዝናል አምላክ ይርዳህ ወንድሜ 🤲🤲🤲
@kimo428
@kimo428 11 ай бұрын
ልጁን ነጮ በመባል ይታወቃል
@emuhiba9441
@emuhiba9441 11 ай бұрын
​@@kimo428አግዙትበቻላችሁት
@mereymhussen
@mereymhussen 10 ай бұрын
የኢቢኤስ አድራሻቸው ያላችሁ ጦቁሙኝ እህት ወንድሞቸ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 ай бұрын
ያረቢ የለይላ እናት እህ ሲያሳዝኑ ኢላሂ የተጠፋፉትን ሁሉ አንተ አገናኛቼው ያረቢ
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 11 ай бұрын
በጣም ነው ያሳዘንከኝ ከዛ ህይወት ወተህ እዚህ መድረስህ በጣም ጠንካራ ነህ ፈጣሪ ከእህት ጋር ያገናኝህ አይዞህ በርታ ወንድሜ
@user-nd9xz5te3l
@user-nd9xz5te3l 11 ай бұрын
ለሁላችሁም መልካም እድል በሣምቱ ተመልሣችሁ አገኝን የምትሉ ያርጋችሁ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
ልጅ ጨካኝ ነው ከኔም ጭምር 😢😢😢😢 የኔ እናት አይነስውሩም አላህ እህትህን ያስገኝልክ ሁሉንም ቤተስብ የጠፋበር አላህ ያስግፕኝለት
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 11 ай бұрын
የጠፉባችሁ ቤተሰቦቻችሁ በሙሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ መድሀኒ አለም ይርዳችሁ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
የጠፉትን ሁላ አላህ ያስገኛቼው
@nuooranuoora5720
@nuooranuoora5720 11 ай бұрын
Amni
@jilnm6609
@jilnm6609 11 ай бұрын
I used to work for ORT in 1997- 1999 but I am not aware that kids used to be taken from their home. We used to help kids at their home. I wish he mentioned the name of the person who took Aynalem.
@user-mg3ni3db2o
@user-mg3ni3db2o 11 ай бұрын
የጠፋባችሁ ሁላችሁም አላህ በሰላም በጤና ያገናኛችሁ ያረብ 😢😢😢😢😢 የኔ እናት የለይላ እናት አንጀቴን አሰፈሰፍሽው ከእቷ ጋር ያለው ልዬነት ተመልከቱ መበሳቆሉ 😢😢
@hilinamesfinmeta5400
@hilinamesfinmeta5400 11 ай бұрын
እባካችሁ እኔንም እርዱኝ ሙሉ ቤተሰቤን ነው የምፈልገው አቃቂ አከባቢ ነው የነበሩት እናቴ ወ/ሮ ጥሩነሽ ተሰማ እና ሙሉ ቤተሰቦችዋ የአባቴን ስም አላቀውም እኔ ወደ መንዝ አከባቢ አጎቴ ጋር ነው ያደኩት እባካችሁን እርዱኝ አጠገቤ ማንም የለም እባካችሁን 😭😭
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu 11 ай бұрын
አላህ የገነኝሽ የኔ ቆንጆ ኡፍፍፍ😢😢 አብሽሪ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 ай бұрын
አላህ ያገናኚሽ ህጂ ቅረቢ በቲብ እድታይሽ እናትሽ
@hilinamesfinmeta5400
@hilinamesfinmeta5400 11 ай бұрын
አሜን
@senayttube2887
@senayttube2887 11 ай бұрын
እጠይቅልሻለው እናት እኔ አቃቂ ነኝ
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 11 ай бұрын
በደንብ ግልፅ አድርጊላት እህት እና ታጣልሽ እዛውነኝ የምትለዋ
@Ayi_Sewu_
@Ayi_Sewu_ 11 ай бұрын
ላመስግነው አንጀቴን ተንቀጠቀጠ እህ ሲያለቅስ አይዞህ ፈጣሪ እህትህን ያገናኝህ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
የለይላ እናት አንጄት ትበያለሽ አላህ ከልጅሼጋ ያገናኝሽ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 11 ай бұрын
ለተጨነቃቹ በሙሉ አላህ ይፈርጃቹ
@user-pi7vv8cx1f
@user-pi7vv8cx1f 11 ай бұрын
አንደኛ ነኝ ዛሬ እንኳን ደና መጣችው ዮኒ ፀጊ 😍🙏ፈላጊዎች ፈጣሪ ያገናኛችው 😥
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
የሙዴሲር ልጆች አባታችሁጋ በሰላም ያገናኛችሁ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 ай бұрын
ወይ የመጀመሪያው ልጂ ሲያሳዝን
@emuyahya9351
@emuyahya9351 11 ай бұрын
ያለይላ እባክሽ ማማ ጋር ተመለሽ ሀያቲ የምታቁ ተባበሩ❤
@marryhury4379
@marryhury4379 10 ай бұрын
ውይ የኔእናት እግዚያብሄር ቸር ያስማዋት
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 11 ай бұрын
ውይ እውነት ነው ሚስኪን እግዚአብሄር ያገናኝህ
@wipupwredosa9628
@wipupwredosa9628 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ፡ይርዳችው፡ሁላችውንም ebs ተባረኩ
@webitemelka2283
@webitemelka2283 11 ай бұрын
የቅዳሜ ከሰአት ፕሮግራም አድማቂዎች እንኩዋን ደህና መጣችው 😍😍ለላመስግነው መልካም እድል ይሁንልህ ፈጣሪ እምባህን ያብስልህ ለሁላችውም ፈጣሪ ይድረስላችው የእኔ እናት አይዞት😢😢
@emusenafe627
@emusenafe627 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ሁለላችሁም ግን የዛሬ ሳምንት የመጡት እናት ልቤ ውስጥ እእንዳሉ ናቸው
@AssgedAssen
@AssgedAssen 11 ай бұрын
ያረቢ አላህ ያገናኛችሁ
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 11 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ
@user-bg7he3fo5k
@user-bg7he3fo5k 11 ай бұрын
ልጆች ጨካኛ ናቹህ የሚሉን እናቶቻችን በምክኒያት ነዉ😢😢
@merongeta2149
@merongeta2149 11 ай бұрын
Egziabiher beswlam yagenanyachihu lehulachihu
@tigistabdisa-ob4sx
@tigistabdisa-ob4sx 11 ай бұрын
የኔ ወድም እግዚአብሔር ይርዳህ አይዞኝ እትህን ታገኛታለህ እግዚአብሔር በሰላም በጤና ያገናኛቹ 😢
@Samsung-dw9bk
@Samsung-dw9bk 11 ай бұрын
ያርቢ አላህ በስላም እደሚገናኙ ተስፋ አለን
@user-wu6rj2fb9j
@user-wu6rj2fb9j 11 ай бұрын
አላህ ያስገኝላቹህ በሰላም ያገናኛቹህ
@tisgerdafetne1590
@tisgerdafetne1590 11 ай бұрын
የኔጌታ ፈጣሪ ይርዳህ
@user-di3ng2md5d
@user-di3ng2md5d 11 ай бұрын
እግዚአብሔር የጠፋች ነገር በሰላም ያገናኛችሁ
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 11 ай бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛቸው ያረብ
@user-os5vo4gz4y
@user-os5vo4gz4y 11 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ
@fafidessieweloyewa922
@fafidessieweloyewa922 11 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ😢😢😢
@user-jx6fe9gk8z
@user-jx6fe9gk8z 11 ай бұрын
የኔ እናት አላህ ያስገኝላችሁ
@simeranred3153
@simeranred3153 11 ай бұрын
አላህ ሁላቹም በሰላም የገጋኝች
@HermelaYohannes-xy5dj
@HermelaYohannes-xy5dj 11 ай бұрын
Egzabher yagzachu , milkam edel 🙏🙏🙏❤️
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 11 ай бұрын
ሁላችሁም በስላም ያገናኛችሁ ፈጣሪ ደግ ነው ቸር ወሬ ያሰማችሁ እንባችሁ ይታበስ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 11 ай бұрын
ፈጣሪ ያገናኝህ ወንድሜ ውይ አንጀቴን ነው የበላው ውይ
@user-nx4sj3cw8b
@user-nx4sj3cw8b 11 ай бұрын
ሁላችንም አላህ ያገናኛችሁ
@enaya0481
@enaya0481 11 ай бұрын
ሁላቹም አላህ በሰላም ያገናኛቹ
@user-wx8ny9mf3l
@user-wx8ny9mf3l 11 ай бұрын
ለሁላችንም መልካም እድል
@mekonnenamare2703
@mekonnenamare2703 11 ай бұрын
ወንድሜ የፍቅር አምላክ እምባህን ይይልህ
@zeynebalewi636
@zeynebalewi636 11 ай бұрын
አላህ ያገናኝህ እህትህን
@user-gh4ll2ci6u
@user-gh4ll2ci6u 11 ай бұрын
የልብ አድራሽናቹሁ❤❤❤❤❤❤ኢቢየስ እግዚአብሔር እርጂምእድሜናጤና ይስጣቹሁ
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 11 ай бұрын
Fetari yasakalh!!!!!
@aminathassen6428
@aminathassen6428 11 ай бұрын
Allah Selam Yagnaingachihu Yareb
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 11 ай бұрын
ለይላ የምትባለውን ግን የሄ ጎደኛ የተባለው አንድ ነገር አድርጓት እንዳይሆን
@AsAs-sz3nv
@AsAs-sz3nv 11 ай бұрын
አይዞክ የኔ ወንድም ትገኛለች እፍፍፍ
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
አላህ ያገናኛቹ😢😢😢😢😢
@kduskdus3580
@kduskdus3580 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ሁሉንም ይርዳቸው
@alekaabedla3163
@alekaabedla3163 11 ай бұрын
ያ ረብ ላንተ ምንም አይሳንህም ደስታቸውን አሰማን
@SikoSilo-eb9eb
@SikoSilo-eb9eb 11 ай бұрын
መልካም እድል ላሁላቹህም አላህ ያገናኛቹሁ
@kwkw6520
@kwkw6520 11 ай бұрын
የኔ አናቴ አለህ የገነኝቹ😢😢😢😢😢😢😢
@JuriNk86
@JuriNk86 11 ай бұрын
አላህ ያስደስታቹ
@hdxz7664
@hdxz7664 11 ай бұрын
እባካችሁ ebs ስራችሁ በጣም ኣሪፍ ኑው በእውነቱ ለናንት ቃላት የለኝም ዩቱዩብ ሲጫን ፎቶው የፈላጊዎችን ሳይሆን የተፈላጊዎች ፎቶ ኣፕሎድ ቢደረግ በቀላሉ ለማወቅብይረዳል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 11 ай бұрын
አላህ ያገናኛችሁ ምኞቴ ነዉ
@user-ep3mf4ih7v
@user-ep3mf4ih7v 11 ай бұрын
ፈጣሪ.ይርዳህ
@user-gy4nr8ty3s
@user-gy4nr8ty3s 11 ай бұрын
Hulachihum beselam yagenagnachu
@user-lp9zh9sp7e
@user-lp9zh9sp7e 11 ай бұрын
ሂወት ብዙ ውጣ ውረድ አላት ይህ ወንድማችን በጎዳና ላይ አድጎ ከዛሁሉ ውጣ ውረድ ወቶ ዛሬ የልጅ አባት ሆነ ማሸአላህ አላህ ከእህትህ ያገናኝህ የመዳም ቅመሞች ይሀወንድማችን ተምሳሌት ሊሆነን ይገባል ብዙ ውጣ ውረድ የገዳና ሂወት አሳልፏል እኛም ዛሬ በመዳም ኩሽና ብዙ ፈተና ውጣ ውረድ እያሳለፍን ነው ግን ተስፋ ካለን እና ከጠነከርን ልክ እደ ዚህ ልጅ እንለወጣለን በርቱ እህቶቸ ውድድድ🥰🥰🥰
@seniyasemantube
@seniyasemantube 11 ай бұрын
እፍፍፍ ያላህህህ አላህ በስላም ያገናኛቹ 😢😢😢
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 11 ай бұрын
Alh.yrdak
@mounahussein9155
@mounahussein9155 11 ай бұрын
አዞን ወንድማችን አላህ ያገናኛችሁ
@alemlebanon4947
@alemlebanon4947 11 ай бұрын
መልካም እድል
@user-pd8ns7xb9v
@user-pd8ns7xb9v 11 ай бұрын
የወኒወድሜ በናትህበግዛብሄርመገኛቁጥርህን እናቴንለማፈላለግነው እኔያለሁትእውጪነው እናቴከጠፋች 26አመቶነው አላውቃትም😢😢😢😢😢😢
@ghffhd1903
@ghffhd1903 11 ай бұрын
እኔም እህቴን መፈለግ እፈልግ ነበር የምታውቁ ተባበሩኝ
@ghffhd1903
@ghffhd1903 11 ай бұрын
እኔም እህቴን መፈለግ እፈልግ ነበር የምታውቁ ተባበሩኝ
@EkramEku-mb9ve
@EkramEku-mb9ve 11 ай бұрын
alh.yrdak
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
የመጬረሻዋ እናት አላህ ከልጅወትጋ በሰላም ያገናኜወት
@aishabrahem5791
@aishabrahem5791 11 ай бұрын
የሌሎችስ?
@user-nh1ty9qo7o
@user-nh1ty9qo7o 11 ай бұрын
አሚን የሁላቸውንም አላህ ያገናኛቸው ያረብ
@user-gd8dp6ft9q
@user-gd8dp6ft9q 11 ай бұрын
@@aishabrahem5791 ለሁሉም ለየብቻ ፅፌያለሁኝ
@user-ry5zk8ru1t
@user-ry5zk8ru1t 11 ай бұрын
ሁላቸውንም እግዚአብሔር ያገናኛቸው
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q 11 ай бұрын
ለሁላቹም አላህ ይርዳቹ
@hdherhrh6052
@hdherhrh6052 11 ай бұрын
ሌላየ እባክሽ የእናትሽን እንባ አይተሽ አለው በያቸው
@freypayne9631
@freypayne9631 11 ай бұрын
Ebs ማየት የተሳናቸው በሚል ብታስተካክሉት ደስ አይልም። 😢
@user-eb3bp3dc9m
@user-eb3bp3dc9m 11 ай бұрын
ለሁላችሁም አላህ ያስገኝላችሁ😢
@user-qw9ph8pm7q
@user-qw9ph8pm7q 10 ай бұрын
እኔም የጠፉብኝ ቤተሰቦቅ አሉኝ አያቴ አክስቴ አጎቴ የእናቴ እናት እና እህት ወንድም እባካችሁ የእናቴን ህልም እንዳሳካ እርዱኝ የተፈላጊ ስም: ተናጉ ዳምጠው እረታ ሲስተር አድማሱ የእናቴ ስም: ይታይሽ አድማሱ
@user-nt6jq5eu7n
@user-nt6jq5eu7n 11 ай бұрын
❤❤❤
@toybaali1412
@toybaali1412 11 ай бұрын
አህለንዮኒዬእናፀጊ❤🎉🎉🎉
@user-be8ks6ey6n
@user-be8ks6ey6n 11 ай бұрын
የዛሬው መድሐኔአለም ይርዳቹ
@user-lx4bk8ot9m
@user-lx4bk8ot9m 11 ай бұрын
ዮኒ ቁጥራቹ በቀጥታ ሥደዉል አይሠራም ለምንድነዉ
@rugu2301
@rugu2301 11 ай бұрын
አህመድ ሰይድ የት ትሆን መከላከያ እንደሄደ ቀረብን በየት እናግኝህ
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 11 ай бұрын
ነኢማ ነሽዴ ውዴ
@rugu2301
@rugu2301 11 ай бұрын
@@zdnurutube7455 አይደለሁም
@masiyemariymlij
@masiyemariymlij 11 ай бұрын
Be Mariyam ebschin yimgyabetin magde erduye wadme ka xafa 15 ametu nawu abeti be hiwoti iyel idagyawu erduye 😭 Ba faxer🙏
@awolljemila4414
@awolljemila4414 11 ай бұрын
አላህ የድበለሙ
@whgdwhgg4652
@whgdwhgg4652 10 ай бұрын
እኔም ያክስቴ ልጅ ይመር መንገሻ አሰፋ ሁመራ አካባቢ ይኖር ነበር እናም ከጥፋ 17 18ሁነዉ እባክህን ቤተሰብ ይፍልግሀን ሀገራችን ራያ ቆባ ዋጃ እንገኛልን 😢😢😢
@dobe4179
@dobe4179 11 ай бұрын
ሙደሲርእሚባልሰውአውቃለሁበእኛአከባቢመብራትግንየለምቴሌብዥንአይከታተሉምምንአልባችከሆነ
@user-wm9km4xx6q
@user-wm9km4xx6q 11 ай бұрын
ካወቅሹ ጠይቂው እና ደዊላቸው
@user-cx6bt3on4b
@user-cx6bt3on4b 11 ай бұрын
ሊላ ልጁገሉትእዳየሁን አላሂ ኸይሩንየሰማችሁ😢
@DhgdDhgfe-zj9li
@DhgdDhgfe-zj9li 11 ай бұрын
አይነስውር እናትና አባት ያለው አጀቴን አላወሰው አላሕ ይርዳሕ
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 11 ай бұрын
አዴ አሏህ የርደሙ ኡፍፍፍፍፍፍ የሄይ እንብ የፍሰስ
@user-kv2ws1kc2e
@user-kv2ws1kc2e 11 ай бұрын
ለይለ በይኔንሽ ዬበይ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@samiraadnan2757
@samiraadnan2757 11 ай бұрын
ለይላ እባክሽ ካለሽ እናትሽን እባክሽ 😢
@mulatuayele6130
@mulatuayele6130 11 ай бұрын
Ayzoh wondme fetari yiredahal
@user-hi7kj3rh8p
@user-hi7kj3rh8p 11 ай бұрын
በጉጉት እምጠብቀው ፕሮግራም
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600
@ayeshaumuruqyayoutubechann1600 11 ай бұрын
ሁላችሁም ተፈላጊዎች አላህ ያስጀኛችሁ
@ElhamSeid-qt9bt
@ElhamSeid-qt9bt 11 ай бұрын
የሲዳሞ,ልጆች,የአባቴን,ቤተሰቦች,አፋልጉኝ,አባቴ,ስሙ,ተስፋየ,ታደሰ,ሽብሩ,ይባላል,😢😢😢😢😢
@ghffhd1903
@ghffhd1903 11 ай бұрын
ማፈላለጊያውን ቁጥር እምታውቁ ተባበሩኝ በአላህ አባቴ ሳይሞትብኝ ቢገናኙ
@ghffhd1903
@ghffhd1903 11 ай бұрын
እኔም እህቴን መፈለግ እፈልግ ነበር ግን እንደት እደምቀርብ አላቅም
@emuhiba9441
@emuhiba9441 11 ай бұрын
ቁጥራቸውከታችአለልሽ ደውለሽ. እደምትፈልጊንገሬያቸው. ይመዘግቡሻል ወረፋሽሲደርስትቀርቢያለሽ
@user-wx8ny9mf3l
@user-wx8ny9mf3l 11 ай бұрын
እኔም አንድ ቀን አባቴን ወንድሜን የሚያስፈልግ የሆነው
@user-ct3yr3ti2x
@user-ct3yr3ti2x 11 ай бұрын
ኢሻአላ
@user-wx8ny9mf3l
@user-wx8ny9mf3l 11 ай бұрын
የኔ እህት
@Abduolh
@Abduolh 11 ай бұрын
ኑጅ ቅዳሜ ነውኮ ምንው እረሣችሁት
@bosswoman7393
@bosswoman7393 11 ай бұрын
Yazarew balatarekoch baxam nw masazenut😢😢
@Abduolh
@Abduolh 11 ай бұрын
እኔሥ እነሡ ሲለቅሡ አልቅሸ ልሞት ነው
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 11 ай бұрын
እኔምኮ አጎቴ ነበር በደርግ ጦርትነትየወጣ እስኪ አይታወቅም ስም አህመድ ሰይድ አህሜላ ሰይድ ይባላል
@user-fi2yu8yr1z
@user-fi2yu8yr1z 11 ай бұрын
ፎቶ ካለሽ አስፈልጊ ግን ያኔ ያሉ ጎደኞች ካሉ ነው የሚያቁት
@zdnurutube7455
@zdnurutube7455 11 ай бұрын
ነኢማ ነሽዴ ውዴ
@maryetube14585
@maryetube14585 11 ай бұрын
​@@zdnurutube7455ነኢማ ብትሆን እናቷን እንደዚህ እያየች አትጨክንም
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 11 ай бұрын
ፎቶ የለኝም በዛንሰአት እኛም አልተወለድን ያው እሱ በሂወትካለ እንጅሌላ ሰው አውቆ የሚያሥረዳ ይኖራልብየ አላሥብም💔💔😭😭😭
@Temir-ky7dk
@Temir-ky7dk 11 ай бұрын
@@zdnurutube7455 አይደለሁም
@user-up5rb5ll6g
@user-up5rb5ll6g 11 ай бұрын
😭😭😭🙏🙏🙏
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 64 МЛН
Как бесплатно замутить iphone 15 pro max
00:59
ЖЕЛЕЗНЫЙ КОРОЛЬ
Рет қаралды 8 МЛН
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 20 МЛН
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 379 М.
እንደዚህ አይነት ሀገር አይቼ አላውቅም ያስገርማል
18:35
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 186 М.
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 33 МЛН
Would you recognize your soul mate by smell?
0:14
Den Done It
Рет қаралды 19 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,6 МЛН
KARMA AT SCHOOL 🏫 Stop time
0:32
dednahype
Рет қаралды 40 МЛН