No video

"የምንበላው የምንለብሰው ባጣንበት ጊዜ ብርታቴ እሷ ነበረች" /ባለትዳሮቹ/ ፓስተር በለጠ እና ወ/ሮ አማረች //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 51,094

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 68
@tsegawbelete2255
@tsegawbelete2255 2 жыл бұрын
Baba & mama my pricious gift from God. Proud to be your handsome son 😁!!! Thank you EBS
@user-ui9ky4xr6h
@user-ui9ky4xr6h 2 жыл бұрын
U r lucky
@tsegawbelete2255
@tsegawbelete2255 2 жыл бұрын
@@selamtube1319 😂😂mech?
@tsegawbelete2255
@tsegawbelete2255 2 жыл бұрын
@@user-ui9ky4xr6h #🙏🙏Thanks
@crowntube4586
@crowntube4586 2 жыл бұрын
@@tsegawbelete2255 hahahahha
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ ወንድማችን መታደል ከእንደዚህ አይነት ቤተሰብ መፈጠር
@netsiawoke3150
@netsiawoke3150 2 жыл бұрын
አሁንም እረጋ ያልሽ ነሽ ደስ ትያለሽ እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ለሁላችንም ጥሩ ትዳር ይስጠን ከአረብ ሀገር ተመልሰን የተባረከ ትዳር ኑሮ ይስጠን 🙏🙏🙏
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
መታደል ነው መታደል ይህንን ጌታ ማገልገል የሚለውን መዝሙር ጋበዝኳቹ።
@betelhem9247
@betelhem9247 2 жыл бұрын
amen amen
@betiosamo1599
@betiosamo1599 2 жыл бұрын
ፓ/ር በለጠ እና ወ/ሮ አማረች ከነ ልጆቻቸሁ በጣም ነው ምንወዳችሁ ተባረኩ!!!!
@zemuzafo4079
@zemuzafo4079 2 жыл бұрын
ኦኦኦኦ.....ፓስተር በለጠ አስተማሪዬ ከረዥም ጊዜ ቆይታ በኋላ ስላየሁዋችው እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል.. እግዚአብሔር ይመስገን!!!! እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና፣ፍቅር፣ ሰላም ጋር ይስጣቸው ።
@ayeledesalegn5052
@ayeledesalegn5052 2 жыл бұрын
ፓ/ር በለጠ እና ወ/ሮ አማራች ስለ እናንተ የእግዚሐብሔር ስም ይመስገን፡፡ በህይወታችሁ የሳለፋችሁት በጣም አስተማሪ ጌታ ይባርካቸሁ፡፡
@beletetigist9830
@beletetigist9830 2 жыл бұрын
😍 እሰይ አሁንም ኑሩ ጌታ ዘመናችሁን ይባርከው።
@goldenlifetube910
@goldenlifetube910 2 жыл бұрын
Wow I am blessed by your testimony! God bless you more and more!
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ደስ የሚሉ ባለትዳሮች ናቸው እግዚአብሔር እሜ ዘመናችሁን ይባርክ አብራችሁ አርጁ🙏🏾
@singerhabtamuendriasoffici1994
@singerhabtamuendriasoffici1994 2 жыл бұрын
ሕይወታችሁና ቃላችሁ እንድሁም ኑሯችሁ ለትውልድ ምሳል እንደሆነ ሕያው ምስክር ነኝ ፓስተር እና ማማ ረጅም ዕድሜ እና ፀጋ እንድሁም ብዙ ስከት ከፊታችሁ አለ ። Ebs tv ተባሪካችኋል
@surafeltube3679
@surafeltube3679 Жыл бұрын
የት ቤተክርስቲያን ነዉ
@mekdestamiru9259
@mekdestamiru9259 2 жыл бұрын
ደስ ሲል ባል እንደዚህ ሚስቱን ሲያሞግስ ሲያከብር ሲያመሰግን
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
ውይይይይይይ.....ደስ ስትሉ እግዚአብሔር አሁንም በእድሜና ጤና ይባርካችሁ🙏!!!
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WOW PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT A GREAT, BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP AND UNIQUE INTERVIEW AND EXPERIENCE PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
በሚቀጥለዉ መምህር ምህረት አብ ይቅረብልን እንቁ መምህራችን ነዉ ኢቢኤሰ ምህረት አብን ጋብዙልን አደራ
@temesgengenemo6326
@temesgengenemo6326 2 жыл бұрын
Ersu misale yemihon tidar yalew ayineslegnim.
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
ትክክል ይቅረብልን
@ga3775
@ga3775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚሉ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹሁ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WHAT AN AMAZING,GREAT,BLESSED, FORTUNATE, MIRACULOUS, WONDERFUL, SHARP, DEEP AND UNIQUE TESTIMONY AND ENCOUNTER PRAISE THE LORD HALLELUJAH::
@crowntube4586
@crowntube4586 2 жыл бұрын
ፓስተር ለእኛም ትልቅ መንፈሳዊ አባት ነዉ አብሶ ለኔ ደግሞ ከመቅበዝበዝ ያተረፈኝ አባት ነዉ
@fasikafyissa394
@fasikafyissa394 2 жыл бұрын
God bless more and more this God families
@beminetossamo3915
@beminetossamo3915 2 жыл бұрын
yene pastor yene merix real life yalke keleb yehonk sew... mamiye yene yewa getan wedade yehonchi merx enat bexam bexam nw mewedachu bexam ....
@user-gy9lc5mx6y
@user-gy9lc5mx6y 2 жыл бұрын
ፖስተር ዘመናችሁ ይባረክ🙏🙏
@hossanaproduction5829
@hossanaproduction5829 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@bizuneshmengiste130
@bizuneshmengiste130 2 жыл бұрын
ያመናችሁት ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ በጣም ደስ የሚል ምስክርነት ነዉ ከናንተ ህይወት ብዙ ተምሪያለሁ
@martha_Alemu
@martha_Alemu 2 жыл бұрын
ዋው ደስ ትላላችሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ❤❤
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p Жыл бұрын
ጀግኖች ይጨምርላቹ
@yohannesgebre3520
@yohannesgebre3520 2 жыл бұрын
ተባረኩ!!!!
@tollimucaaiyesuskiristos9974
@tollimucaaiyesuskiristos9974 2 жыл бұрын
Wow bexam dass yilal Egziaber Zamanachun Yibark 🙏❤💞😍
@tsedalepetros1816
@tsedalepetros1816 2 жыл бұрын
Paster ena mami selayehuachu des belognal tebareku
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
MY GOD OH::
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
WOW::
@tarikuayehualashet9258
@tarikuayehualashet9258 2 жыл бұрын
እግዚአብሔርዘመናችሁን ይባርክ::
@kiyatilahun4704
@kiyatilahun4704 2 жыл бұрын
Ohhhh endite newe dese yemetelute tebareku❤🙏
@ayoubaayoub7215
@ayoubaayoub7215 2 жыл бұрын
Wooooooooooooooow des yelal pastor kezhihm belay yechmerlachu ebs soch enamesgenaln betam asetemary yehonu negerochn eyakerbachuln new
@user-nb3xi7yp5x
@user-nb3xi7yp5x 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።
@misertilahun9650
@misertilahun9650 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይባርካችሁ
@yosefgetta8694
@yosefgetta8694 2 жыл бұрын
መጋቢዬ❤❤❤ ባባና ማማ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤🎂🎂🎂🎂🎂 እወዳችኋለሁ መልካሙን ሁሉ እመኝላችኋለሁ። ኮረሁባችሁ!!!
@mathewosmengesha8066
@mathewosmengesha8066 2 жыл бұрын
ፖስተር በለ በእንደዚህ ማየተ ደስ ብሎኛል ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!
@temesgengenemo6326
@temesgengenemo6326 2 жыл бұрын
Baba and Mama I love you!
@rahelaklilu4047
@rahelaklilu4047 2 жыл бұрын
እዚህ ፕሮግራም ላይ እንዲቀርቡ የምፈልጋቸው ባለትዳሮችን መጠቆም ይቻላል???
@amanuelabebe348
@amanuelabebe348 2 жыл бұрын
Baba and mama ❤❤❤
@chuchuyared6453
@chuchuyared6453 2 жыл бұрын
ደስ ይላሉ እድሜ ይስጣችሁ
@metigebre1720
@metigebre1720 2 жыл бұрын
yetebareke beteseb ...........ahunem lemlemu pastor
@hayatyalhamedlla4561
@hayatyalhamedlla4561 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ትላላቹ
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
IT'S TOO MUCH OH::
@temufikadu8440
@temufikadu8440 2 жыл бұрын
Des telalachu gata eyesus yebarikachu
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 2 жыл бұрын
Temaru wendoch or baletedaroch fikir ayaregim eykoye yemitafit new.yezndrocu argech, wefrich,weldch belacew...magtu
@coconutt2565
@coconutt2565 2 жыл бұрын
Wewe deslel
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@abibagirm4118
@abibagirm4118 2 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🥰🥰
@richyegna583
@richyegna583 2 жыл бұрын
የመንግስት ያለህ!! የባሌ ወንድም ጎዳና ሊጥለኝ ነው!! | Heart Touching Marriage Story>> kzbin.info/www/bejne/qJzKnXSgpa14p5Y
@zuretbeamerica1748
@zuretbeamerica1748 2 жыл бұрын
ቻናሌን subscribe በማርግ አሜሪካንን ይጎብኙ 🙏🙏🙏
@user-pi7tn9ej3t
@user-pi7tn9ej3t 2 жыл бұрын
እሺ ውዴ ነይ አንቺም ጎራ በይ
@hadiaa7244
@hadiaa7244 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@enatethiopia953
@enatethiopia953 2 жыл бұрын
ሰላም ዉድ ወንድም እህቶቼ ፎቶየን በመጫን ቤተሰብ enhun
@muluneshderilo2429
@muluneshderilo2429 2 жыл бұрын
Wow Pastor & Mom Zemanachehu yebarak❤❤❤❤
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 33 МЛН
I Took a LUNCHBAR OFF A Poster 🤯 #shorts
00:17
Wian
Рет қаралды 15 МЛН
This Dumbbell Is Impossible To Lift!
01:00
Stokes Twins
Рет қаралды 42 МЛН
나랑 아빠가 아이스크림 먹을 때
00:15
진영민yeongmin
Рет қаралды 14 МЛН
小丑和白天使的比试。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:51
超人不会飞
Рет қаралды 33 МЛН