"የ9ኛ ክፍል ተማሪ ሆና ነው ያገባኋት" /ባለትዳሮቹ/ //እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 71,459

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 150
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 Жыл бұрын
የሚያምሩ ባለትዳሮች ከሚያምሩ ልጆች ጋር እድሜ ዙመናችሁ ይባረክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️
@beletetigist9830
@beletetigist9830 Жыл бұрын
አሰይ ብርክ በሉ ዘመናችሁን ጌታ አሁንም በመደነቅ በበረከት ይሙላ ❤🙏
@bethelmerzuk2917
@bethelmerzuk2917 Жыл бұрын
በእውነት ቀናሁባችሁ ለብዙዎቻችን ምሳሌ ናችሁ ❤ የረዳችሁ እግዚአብሄር ይባረክ አሁንም እግዚአብሄር የሚከብርበት እረዥም እድሜ ከ ጤና ጋር ይጨመርላችሁ❤❤❤
@nestuhemeca1130
@nestuhemeca1130 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪ ዘመናችሁን ይባርክ በጣም ደስ የምትሉ ባለትዳሮች ናችሁ ተባረኩ
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ዘመናችሁ ይባረክ ናፍቂ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ሃይማኖትን ዘርን ቋንቋን ሳትለዩ በምትሰሯቸው ፕሮግራሞች ሁሉ እናከብራችኋለን በርቱ
@semaneshweldu1244
@semaneshweldu1244 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ ከነልጆቻችሁ በብዙ ተባረኩ
@yareddamene6884
@yareddamene6884 Жыл бұрын
Dr. Ing Sileshi is a very humble person .God bless all your family.
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p Жыл бұрын
በትዳር መሀል እግዚአብሔር ሲጨመርበት ደስ ሲል ተባረኩ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistschelling3584
@tigistschelling3584 Жыл бұрын
አሜን ክብር ለእርሱ ይሁን የእግዚአብሔር ፍቅር ምህረት የፍቅሩ ጥልቀት በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እግዚአብሔርን የሚወዱ ቤተሰቦች ዘመናችሁ ይለምልም 💝💝💝💝💕💕💕💕
@adanechmeskela759
@adanechmeskela759 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚመስጥ እና ልዩ ታሪክ ያላት ለብዙ ሴቶች መልካም ምሳሌ የምትሆት ዶክተር እመቤት የምትባል ጠንካራ ሴት የአዋሳ ዩንቨርስቲ ረዳት ፕሮፌሰር ። ከዚህ በፊት ጀግና መፍጠር የሚል ፕሮግራም ላይ ቀርባ ነበር ። እባካችሁ አቅርቧት ። በጣም ደስ የሚል የትዳር ታሪክ ነው። It's a very inspiring story. Please invite them.
@menberewoldemichael1864
@menberewoldemichael1864 Жыл бұрын
ጌታ ስሙ ይክበር እናንተም ልጆቻችሁ ሁሉ ይባረክ ዘመናችሁ በጌታ ቤት ይለቅ::
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
አለባበሳቹህ እራሱ ይመስክራል የተባረክትዳር ይሁንላቹህ
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
በተለይ የዶክተሩ ካልሲ
@kidesthailutiti390
@kidesthailutiti390 Жыл бұрын
የተባረኩ❤❤❤❤ ከዚህ በላይ ናቸው ለእኔ መልካም ወዳጆች ዶክተር ስለሺ መካሪዬ ውድዬየምታስብልኝ ልጆቻቸው ሰው አክባሪ እግዚአብሔርን የሚፈሩ ቤተሰቦች ❤❤❤❤
@samiraseid9324
@samiraseid9324 Жыл бұрын
Well mannered very educated beautiful and blessed couple God bless your love and marriage forever Ameen you guys are really blessed
@holyyoutube9855
@holyyoutube9855 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያስቀደመ አይወድቅም ጌታ ኢየሱስ ቀሪ ዘመናችሁ ይባርክ ቤታችሁ ይባርክ ❤️❤️🥰
@user-xn7ed6ps2v
@user-xn7ed6ps2v Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ዘመናቸው ህይወታቸው ይባረክ
@fasikamerid8893
@fasikamerid8893 Жыл бұрын
በጣም ነው ምታምሩት ተባረኩ በብዙ!
@wubetitegegne7113
@wubetitegegne7113 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የባርካችሁ ❤❤
@emmy1365
@emmy1365 Жыл бұрын
ትልምን እግዚኣብሔርን እሚያከብር ቤተሰብ ለብዙዎች ትምህርት እሚሆን....በዚህ ዘመን እግዚአብሔር ካልረዳ በትዳር እንዲህ አይቆይም!! እግዚአብሔርንም ማምለክ በረከት ነው የተባረከ ቤተሰብ!!! ዘመናችሁ ይለምልም!!!🙏🙏
@Ana-kw2bd
@Ana-kw2bd Жыл бұрын
የናፋቆቴዬ ሁሌ ምመኝልሽ የወንጌል አዳይነት ነው
@jemijemi9375
@jemijemi9375 Жыл бұрын
በጣም፣ነዉ፣የምታምሩት፣እድሜና፣ፀጋዉን፣አብዝቶ፣ይስጣችሁ
@tilayetamirat7375
@tilayetamirat7375 Жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው ዘመናቹሁ በጌታ ቤትይባረክ፡፡
@abebamengestu9914
@abebamengestu9914 Жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ለዘለዓለም ሁሉ በርሱ ሆነ ልጆችንም እግዚአብሔር ይባርክ ቀርው ዘመናችሁም የተባረከ ያድርግልኝ አመሠግናለሁ
@abnett.6429
@abnett.6429 Жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ። ያለፍሽበት የኑሮ ጫና ግልፅ ነው። አንተ እንኳን የራስህን የህይወት እቅድ ቀርፀህ ነው የተንቀሳቀስከው። አላማችሁ እግዚአብሄር ስለሆነ እናም በንፅህና ስለኖራችሁ ጌታ ረዳችሁ እንጂ Underage ነበረች እኮ ሴት ልጅህ በዛ እድሜዋ ባንተ motive የሆነ ወንድ ቢያገባት ትፈቅድ ነበር?
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
ስሌና ውድዬ እንዴት ናችሁ ወዳጆቼ አቡሽ ነኝ እዮሳፍጥ ኳየር ምርጥ ግዜ ነበረን ተባረኩ 💝🇪🇹💝🇪🇹
@kidesthailutiti390
@kidesthailutiti390 Жыл бұрын
አቡሽ ኢዮሳፍጥ ይጠብቅሀል
@user-oe1co9hc5s
@user-oe1co9hc5s Жыл бұрын
@@kidesthailutiti390 ቅድስቴ ሰላም ነው ኑሪልኝ አሜን
@yekalkidansileshi8274
@yekalkidansileshi8274 Жыл бұрын
Abush✋. Nice to hear from u
@tamratmulune9143
@tamratmulune9143 Жыл бұрын
ፕሮግራማችሁ በጣም ጥሩ ነዉ በዚሁ ቀጥሉ
@zewdealem4905
@zewdealem4905 Жыл бұрын
ትዳራችሁ ይባረክ ደስ ሲሉ ❤️❤️❤️❤️
@teddylema7178
@teddylema7178 Жыл бұрын
ዘመናችው ብሩክ ይሁን እግዚአብሔር ረጅም እድመ ከጠና ጋ
@sarahhisense5874
@sarahhisense5874 Жыл бұрын
Amen tebareklegn easy elelele zemen edmeyachu yebarek
@tigistbizuneh6026
@tigistbizuneh6026 Жыл бұрын
አብሮ አደጎቸ ፈጣሪ ዘመናችሁን ይባርክ በጤናና በደስታ ያኑራችሁ
@asratbegna2759
@asratbegna2759 Жыл бұрын
በጌታ የተጀመረ እየተቃኘ ያለና እንዳሉትም በዝማሬ በቃሉ እየኖሩ ያሉና እነሱም ብሩክ ስለሆኑ የተባረኩ ልጆች ተሰጥቶአቸው ትልቅ ተቋም ውስጥ አሉ። ይብዛላችሁ ይጨምርላችሁ እላለሁ። በደሙ ተሸፈኑ።
@msrajm6899
@msrajm6899 Жыл бұрын
Tebarekulgn
@kuwaitkuwait4611
@kuwaitkuwait4611 Жыл бұрын
የባቴ ቡሩካን ተባረኩ በ ብዙ እግዛብሔር ን ተሰፋዉ አድርጉ የጀመረ ሰዉ ዘመኑን ሙሎ ይለመልማል ብቻ የህይወት ን መንገድ በአኝ ሳይሆን በፈጣሪ መሪ ነት አንጀምር ዉጤቱ አንዴነዉ
@simegngebeyaw157
@simegngebeyaw157 Жыл бұрын
በእውነት በጣም ደስ ትላላችሁ አሁንም ያብዛችሁ
@asmarech591
@asmarech591 Жыл бұрын
ዋው የተባረከ ትዳረ በጣም ነው የምታምሩት ፈቅራችውን ያብዛላችው ከዚህ በላይ
@memijtelefoon9887
@memijtelefoon9887 Жыл бұрын
🌟Wow des setilu🤗 Egziabher tedarachehun, lejochachehun yebarkelachu 🙏🥳🤗. Erejem edemena tena yesetachu🙏🌟🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@fantatilahun8555
@fantatilahun8555 Жыл бұрын
Beautiful family wow congratulations!! Dr you are so intelligent Beautiful mind
@habtubezu4305
@habtubezu4305 Жыл бұрын
Beautiful family. God bless you and your beautiful children
@tensumamush9918
@tensumamush9918 Жыл бұрын
Esey geta yibarek des sitlu zemenachihu yibarek
@yaredtesfaye5735
@yaredtesfaye5735 Жыл бұрын
Tebareku
@eliastesfaye3025
@eliastesfaye3025 Жыл бұрын
Bravo Dr Eng Sileshi.
@azebgera8601
@azebgera8601 11 сағат бұрын
❤ እንደግዚአብሄር የለም እውነትነው አይለያችሁ ሰታምሩ ❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 Жыл бұрын
Bless you ታምራላችሁ(ትወደዳላችሁ)
@BM-zs8cs
@BM-zs8cs Жыл бұрын
A Model family that everyone must emulate! God bless the remaining years of your life!
@user-ze6yd7tc4e
@user-ze6yd7tc4e Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ
@shallomandegna1720
@shallomandegna1720 Жыл бұрын
ዝምብዬ ሳስብ ....የእግዚአብሔር
@mahilettsegaw7175
@mahilettsegaw7175 Жыл бұрын
Happy to see you in here 😍😍
@abibagirm4118
@abibagirm4118 Жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ተባረኩ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
@lovepower1440
@lovepower1440 Жыл бұрын
Happy 25th anniversary 💖🙏🏾 💕 🙏🏾.... tebareku
@endalkachewfetene6428
@endalkachewfetene6428 Жыл бұрын
amazing family.God bless you.
@ruth4961
@ruth4961 Жыл бұрын
Amen Amen there no one like God , bless you both 🙏❤️ it's really great testimony thank you nafikote
@hskslshsjdk7578
@hskslshsjdk7578 Жыл бұрын
አሜን ተባረኩ💖💖💖💖💖
@simretlegesse8449
@simretlegesse8449 Жыл бұрын
ደስ ይላል ተባረኩ!
@tigaoljira6310
@tigaoljira6310 Жыл бұрын
Congratulations!! Dr. what a blessed family !!
@jesushg7581
@jesushg7581 Жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹ
@meseretgurmessa3351
@meseretgurmessa3351 Жыл бұрын
Eyesus yalbet tidari hule salm dasta naw geta Eyesus zamanachun yibark
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 Жыл бұрын
Wowww gobezi nachuko tebarekkkuuu bebuzu zemeni tebarekkk
@tsehayarega848
@tsehayarega848 Жыл бұрын
Thank God. very good. family. God bless.
@rahmetalemu5355
@rahmetalemu5355 Жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍Ameeeen tebareku
@hibestessayas104
@hibestessayas104 Жыл бұрын
ተባረኩ🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@ga3775
@ga3775 Жыл бұрын
God bless you more and more
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j Жыл бұрын
ebs telayalachu tebareku des telalachu nafkeye weddddd
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 Жыл бұрын
Tebareku!!!
@hirutnuru8661
@hirutnuru8661 Жыл бұрын
ውይ ጌታ ብርክ ያድርጋቹ በጣም ታምራላቹ
@etalemmasku5707
@etalemmasku5707 Жыл бұрын
ዋው ተባረኩ
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 Жыл бұрын
God bless you and your family
@mollatamrat8286
@mollatamrat8286 Жыл бұрын
God bless the family.
@birukabebe1051
@birukabebe1051 Жыл бұрын
Yewngle Lejoch Eyesusen selasayachun tebareku
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
Geta abzito yibarkachihu
@beimneandyafet262
@beimneandyafet262 Жыл бұрын
Egzaber abzto ybarkachu
@lightoftheworld2373
@lightoftheworld2373 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ 🥰🥰🥰
@mekdil6721
@mekdil6721 Жыл бұрын
Beautiful blessed family ❤️
@musewoldee7823
@musewoldee7823 Жыл бұрын
ተባረኩ
@zemenayzed7925
@zemenayzed7925 Жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
በጣም ደስ ስትሉ
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
Betam desyelal enamesegenalen
@yesuusgooftaadha3283
@yesuusgooftaadha3283 Жыл бұрын
God bless 🙏 💖💖💖
@abenezerayele835
@abenezerayele835 Жыл бұрын
Dr Gamachishaxxeni Elloxx jillanne ... #Tabarekulign 🙏❤🙏
@Dimbi378
@Dimbi378 Жыл бұрын
Ebisemeee
@judikussia109
@judikussia109 Жыл бұрын
Blessed family❤
@haregmak1519
@haregmak1519 Жыл бұрын
ደስ ሲሉ
@tizujoss1275
@tizujoss1275 Жыл бұрын
God bless you more
@suadarib2913
@suadarib2913 Жыл бұрын
Wooow sitamiru zemenachu yebark
@wudealex9786
@wudealex9786 Жыл бұрын
Bless
@aknawkawza4059
@aknawkawza4059 Жыл бұрын
Be blessed forever my family.
@tirsetpaganin7143
@tirsetpaganin7143 Жыл бұрын
ZEMENACHU YEBREK EGZABHER EYEKEBERE YEHEDAL BETHIOPIA GENA !!!
@beteleyasu6838
@beteleyasu6838 Жыл бұрын
yetebareke betesb
@itisforyou3121
@itisforyou3121 Жыл бұрын
Please Come to Dilla University, we need you!
@Dimbi378
@Dimbi378 Жыл бұрын
No'oke mana no'oa cululuqe
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 Жыл бұрын
ዶክተር ኢንጅኔር ያደረከው ካልሲ ከለበስከው ልብስ ጋር አሄድም ሲሉ የፕሮግሞቹ አቅራቢዎች ሰሟሃቸው ልበል
@kelemaltay9719
@kelemaltay9719 Жыл бұрын
አንደኛነኝ
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 Жыл бұрын
🙏❤️🙏
@ferhywetbeyene5362
@ferhywetbeyene5362 Жыл бұрын
ቅመም ናችሁ😘😘😘 እወዳችኋለሁ😍😍
@tamratmulune9143
@tamratmulune9143 Жыл бұрын
7696e ሲስተር ዉድነሽ አለማየሁ
@asiakaleel3687
@asiakaleel3687 Жыл бұрын
🥰👍
@helppeople4509
@helppeople4509 Жыл бұрын
wow
@hulumtadergizedichaneamilk2612
@hulumtadergizedichaneamilk2612 Жыл бұрын
Inem timirti 8 kilasinaw yetewkut aysazenim balabete dem ke yuburstinaw yetewu gin lemin???istimalthi melsulin ahun inesideti agerinaw yalewti gin ahun hije balabeten masketeli alebin
@mafitesfaye4791
@mafitesfaye4791 Жыл бұрын
Seyamru sean aynet tidar ale misale yemhionu
@surafeltube3679
@surafeltube3679 Жыл бұрын
የሲስተር ስልክ ያላችሁ ተባበሩኝ
@estubdesse9203
@estubdesse9203 Жыл бұрын
ናፍቆትዬ ሁለተኛ እርጉዝ ናት
@R_a_c_h_e_l12
@R_a_c_h_e_l12 Жыл бұрын
Geta yibaki
@sofiaimam6386
@sofiaimam6386 Жыл бұрын
Gene eko yehe tedar simeseret 18 amet kalmolat leje gar new an menu laye new temehertu. leakeme tedar yalderesech magbat lek newe?
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 18 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 37 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Fabiosa Animated
Рет қаралды 4,1 МЛН
Нажимай выше ☝️☝️☝️ #а4 #глент #риви #viral
0:25
Как меняются люди
Рет қаралды 3,5 МЛН
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 41 МЛН
The FAST and FURIOUS Table Hack 😱
0:29
LosWagners ENG
Рет қаралды 19 МЛН