" እናቴ ከመሞቷ በፊት አባቴን በቴሌቪዥን አይታው ጮኸች "... አባቱን የሚፈልገው ጐልማሳ አሳዛኝ ታሪክ //በቅዳሜን ከሰአት//

  Рет қаралды 509,049

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
ዬኔዬ ሰባዊነት የሚሰማህ ትልቅ ለሰውልጅ ክብር ያለህ ነህ:: ያሳደጉህ ቤተሰቦችህ ኩራት በአተ እደሚሰማቸው እርግጠኝነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏🏽🙏🙏🏽🙏
@battale833
@battale833 2 жыл бұрын
Effffff fetari yrdahe
@nardoszemaryam4398
@nardoszemaryam4398 2 жыл бұрын
🎉
@keffwwyji4073
@keffwwyji4073 2 жыл бұрын
Ml l
@mimikebede4456
@mimikebede4456 2 жыл бұрын
@@keffwwyji4073 I don’t know what you mean 👍🏽
@mimitsige2783
@mimitsige2783 2 жыл бұрын
ውይ በጌታ ዮኒ ከሰውየው ሀዘን የበለጠ ያንተ ልቅሶ አስለቀሰኝ እግዚያብሔር ይርዳህ ወንድማችን ዮኒ የሰው ልክ ነህ🙏🙏
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 2 жыл бұрын
በጣም በጣም ዮኒን የማመሰግበት አንደበት የለኝም
@mikimiki7194
@mikimiki7194 2 жыл бұрын
በጣም ነው ልብ የሚነካው ዮኒዬ የኔ ጌታ ሩሕሩሕነትሕ ወደር የለውም በልጆችሕ ተደሰት መልካም ሰው ነሕ እንወድሐለን። ወንድማችን እግዚአብሔር ይርዳሕ አይዞሕ።
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ሩሕሩሕ ነው
@sumeya-endris
@sumeya-endris 2 жыл бұрын
በጣም ሆዴ ባሻ ናው ሰውን ግን ጌታ አይባልም
@ליאורדמלו
@ליאורדמלו 2 жыл бұрын
...
@gz5936
@gz5936 2 жыл бұрын
የገርማልም ያሳዝናልም ጌታ ይርዳህ ወንድሜ
@fissehaseyoum769
@fissehaseyoum769 2 жыл бұрын
111
@ethio1754
@ethio1754 2 жыл бұрын
ወይኔ ማነው እንደ እኔ ለዮኒ የተፃፈ አስተያየት ለማንበብ የገባ ዮኒ ሩህሩህ ነው በጣም እግዚአብሔር በልጆችህ በቤተሰብህ ያስደስትህ ጌታ ::
@tarikubeyene5105
@tarikubeyene5105 2 жыл бұрын
Yonas is so especial ❤❤❤
@umeemran2193
@umeemran2193 2 жыл бұрын
✋🏼
@nunuasefa2026
@nunuasefa2026 Жыл бұрын
እኔ አንደኛ
@SEADA-dr
@SEADA-dr 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ዮወኒየ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥህ ከነሙሉ ቤተሰብህ እሱንም አላህ ይድርስለት
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@ወሎቱዩብ
@ወሎቱዩብ 2 жыл бұрын
አንተ ቅን ሠው ነህ እጅግ ክብር አለኝ ላንተ እረጅም እድሜ ይሥጥህ ያረብ
@mengistutena5164
@mengistutena5164 2 жыл бұрын
ዮኒ ጤና ይስጥህ መልካም ሩህሩህ ምስኪን በቃ ልዩ ሰው ነህ ለዚህ ፕሮግራም በጣም ፊት ታደርጋለህ ቢያንስ የሰውን ችግሮችና ሀዘንን ትጋራለህ እግዚሐብሄር ጤናና እድሜ ይስጥህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ በቀንነት
@foozihmohamd5437
@foozihmohamd5437 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔሆደ ባሻ አይዞህ ወድማችን እግዛብሔር ያገናኝው
@ለበጎነዉስደተኘዋ
@ለበጎነዉስደተኘዋ 2 жыл бұрын
ዮኒ የህዋ ሰዉ ነህ ፈጣሪ ይባርክህ ወንድሜ ከአባትክ ጋር ያገናኝክ መልካም ዜማ ያሰማን ዳግም
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ
@የዲድያየዲድያ-ደ7ለ 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ አባቴን እኮ እንዴት እደምወደዉ ሲያወራ ሁሉ ነዉ የማለቅሰዉ በቃ ደግ የዋ አባት አለኝ አተንም አባትህን ያገናኝህ እግዚአብሔር አይዞን 🙏
@netsanetwoldemichael904
@netsanetwoldemichael904 2 жыл бұрын
ዮኒዬ, እባክህ ለልጆችህ ኑርላቸው ለቅሶ አታብዛ።
@hanan2237
@hanan2237 2 жыл бұрын
እይ ወላ አልቅሦ አሥለቀሠኘ
@AliAhmed-fu2me
@AliAhmed-fu2me 2 жыл бұрын
ዩኒ መልካም ልብ ነው ያለህ
@Zjcmiracle
@Zjcmiracle 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ሆደ ቡቡ🥰 ተፈላጊው አባት እጅግ እድለኛ ሰው ናቸው ይህን የመሰለ ቅን አስተሳሰብ ያለው ልጅ ስላላቸው።
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@bilishphonefix8497
@bilishphonefix8497 2 жыл бұрын
ዮኒ! ቀና ልብ ነው ያለህህህህ!!!!
@catherinaatarga9079
@catherinaatarga9079 2 жыл бұрын
ዉዉዉ ዮኒዬ የአንተ የተሰበረ ልብ ለሁላችንም ይስጠን ሰዉኛአ ይህ ነዉ እግዚአብሔር መልካአም አባት ነዉ
@ameyemerbesher659
@ameyemerbesher659 2 жыл бұрын
የዛሬ ልጅ አሳድገው አይፈልግም ያንተ ግን የተለየ ነው የእግዚአብሔር መንፍስ ፍረሃ እግዚአብሔር ያለህ ነህ የቀናህ ብጭዋ አሳድጋሃለች ተባረክ
@frealemu3490
@frealemu3490 2 жыл бұрын
ኡፍ እንዴት ያማል መድሀንያለም ይርዳህ የኔ ጌታ
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
ዮኒ እንደዚህ አይነት ስራ ባይስራ በጣም እሩሩ ነው ከባለ ታሪክችው አንተን ሳይ እንባዬ ነው የሚመጣው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝችው እውነት ልብን ነው የነካው አይዞን
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
ዮኒ መኖር አለበት፣ ለፈላጊዎቹ ትልቅ የየሞራል ድጋፍ ነዉ፣ አብሮዋቸዉ የስሜታቸዉ ፣ ሀዘንም ይሁን ደስታ ተካፋይ ሲሆን እንግዶቹ ጥንካሬ ያገኛሉ ብየ እገምታለሁ።
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
yeny you make me cry really l gare here
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
yeny l Love you so much you're organizing your are a lot of sofet heart l. never see Like you nice person in world l didn't have words to acsplain you
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
በጣም ይገርመኛ ኢቢኤስ አዘጋጆቹ በጣም ጥሩ ልብ አላችሁ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@saddamohammad463
@saddamohammad463 2 жыл бұрын
አረ ውዶቸ እኔም የጠፋ ሰው አለኝ ቁጥራቸውን አጥቻለሁ ኢቢኤሶችን ቁጥር ካወቃችሁ ላኩልኝ በአላህ
@genigmedhin9006
@genigmedhin9006 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም አሳዘንከኝ ከሰውየው ይልቅ አንተ ነህ እኮ የበስከው መልካም ሰው እግዚአብሔር ቅን ልብ ስለሰጠህ ማመስገን አለብህ እድሜህ ይላምልም 🙏
@sSa-xu8xc
@sSa-xu8xc 2 жыл бұрын
በጣም ያሣዝናል በህልሜ እያየሁትነው ያለው ቃል በጣም አሥለቀሠኝ ይውኔ መልካም ሠውነህ አላህ ይጠብቅህ ወድሜ አባትህን አላህ ያገናኝህ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
ዮኒ በጣም ቡቡ ነህ ይገርመኛል ከሴትም የላቀ ስሜት ነው ያለህ ጠንከር በል ወንድም አለም
@tutukatube7626
@tutukatube7626 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ የዋህ 😭😭ለቅሶ ነዉ ሚቀድምክ😭ወንድሜ ፈጣሪ ይርዳክ 😢
@t1ruf4t
@t1ruf4t 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ የኒ በጣም ጥሩ ሰው ነህ አንተ ስታለቅስ እኛንም አሰለቀሰከን እግዚአብሔር ያንተን ለቅሶ አይቱ አባትና ልጀን ያገናኝልን ዩኒ በርታ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ ደግ አዛኝ እባክህ ይሄ ፕሮግራም ላንተ አይሆንም አልቅስህ ታስለቅስናለህ እግዚአብሔር አምላክ ልጆችህን ይባርክልህ የኔ ሆደ ባሻ ❤️
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ በጣም ህመም አለው እኔም እንደዚህ ጥያቄ ያለብኝ ልጅ ነኝ ከእናቴ ውጪ የአባቴን ዘመዶች አላቃቸውም አባቴ ነብስ ሳላቅ ሞቷል እሱን አቃለሁ ፈጣሪዬን ሁሌም የምለምነው የእናቴ እድሜ ያርዝምልኝ ጎለት አንድም ቀን ተሰምቶኝ አያቅም የድንግል ልጅ እናቴን ሁሌም ጠብቅልኝ እኔ ያለሁት ስደት ላይ ነው
@jstmobetr1746
@jstmobetr1746 2 жыл бұрын
Enem neny uuuf batam kebda nw enm a
@ዳግማዊትየእናቷ
@ዳግማዊትየእናቷ 2 жыл бұрын
@@jstmobetr1746 Ayizogn Hulum Lebago New
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
ኡህህህህህ ከምጥ የባሰ ሆነ ዘንድሮ ቤተሰብ ፍለጋ!! ወይኔ ዮኒ: 😭😭😭 እኔን ታገኛቸዋለህ የጎደለ ይሞላል መልካም ምኞትህን ጌታ ያሳካልሀል.... 🙏🙏 ወይኔ አባት እና እናት በቁም እያሉ ልጆች ሲራቡ ማየት ከባድ ነው እህህህ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
ዮንዬ የኔ አልቃሻ ሁፍፍፍፍ ❤❤❤እግዚአብሔር ያገናኝክ አባቴ ማንነትን አለማወቅ እኮ ከባድ እመም ነው አባቴ እኔ እንደእናት ሁና ያሳደገችኝ እናት ስለነበረችኝ አንድም ቀን የወለደችኝን አስቤአት አላውቅም ግን እምዬን ካጣዋት በኃላ በቅርቡ ኢቢየስ ላይ በማያቸው ወገኖቼ ውስጤ ፈለጋት ግን ስሟን እንኳን አላውቀው አንድ ቀን አገኛት ይሆናል ተስፋ አለኝ
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
አብሽሪ በቀንነት ደምሩኝ
@tarikubeyene5105
@tarikubeyene5105 2 жыл бұрын
❤❤❤❤
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ኡፍ በጣም ልብ ሚሰብር ታሪክ 💔🖤😭ፈጣሪ ይርዳህ🙏🏼 ወንድሜ እናት ምንአለበት ሁለት ሦስት ብትሆን 🙏🏼❤
@meronsolomon8629
@meronsolomon8629 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ የዋህ ጌታ ዘመንህን ያለምልመው። አንተም ተባረክ ጥያቄዎችህን እግዚአብሔር ይመልስልህ።
@misikrtegegn7482
@misikrtegegn7482 2 жыл бұрын
"ጋዜጠኛ ዮናስ ጠንከር ማለት አለብህ ከባለታሪኮቹ በላይ ሆደ ባሻነት ይታይብሀል!!! ይሄ እኮ ግልጽ ነው የብዙዎቻችን ሀበሾች ታሪክ ተመሳሳይ ነው!!!!በአባቶቻችን እየተከዳን በእናቶቻችን ውጣውረድ ያደግን ቤት ይቁጠረን!!!!!!!!!ክብር ለእናቶቻችን!!!❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@nesimdire3109
@nesimdire3109 2 жыл бұрын
Yes betam
@haymanotarega1105
@haymanotarega1105 2 жыл бұрын
As a human he did the right thing, express ur feeling is one way to release tensions. But i dont judge u bc we Ethiopians grow not to express our feelings.
@woinshetbelay4664
@woinshetbelay4664 2 жыл бұрын
Ewnat nae
@mamebekele4484
@mamebekele4484 2 жыл бұрын
ሰው ስለሆነ ነው የምትናገረውን እወቅ
@bettibetti6427
@bettibetti6427 2 жыл бұрын
ምን ማለት ነዉ ስው እኮ ተፈጥሮውን መቀየር አይችልም የማነት ጥያቄ እኮ በጣም አወዛጋቢ አሳዝኝ ነገር ነዉ ለማንኛውም እግዚአብሔር ይርዳው
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
በነገራችን ላይ አንድ ነገረ ልበል ኢቶጵያዊነት ጥቅሙ በጣም ደስ ይላል የኒየ የአንተ እኮ ይለያል በየ ቅዳሚው ሁል ግዜ ነው የማለቅስው የእኔ አይነት ሒይወት ነው💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@halapiyartube7229
@halapiyartube7229 2 жыл бұрын
በጣም ሚያሳዝን ታሪክ ነው አይ ሂዎት ስንት ጉድ አለ በየቤቱ ዮኒ ይሄ ስራ ለ አንተ አይነት ልብ አይሆንም የኔ የዋህ ይሄን ስራ ቀይር ወንድሜ ለስንቱ እናልቅስ 😰💔
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
ማሬ ደምሪኝ በቀንነት
@saddamohammad463
@saddamohammad463 2 жыл бұрын
አደራ የምታውቁ ካላችሁ ላኩልኝ በሂ
@saddamohammad463
@saddamohammad463 2 жыл бұрын
ማለቴ የኢቢኤስን ቁጥር የምታውቁ ካላችሁ አደራ
@asmayimam5081
@asmayimam5081 2 жыл бұрын
እውነት አባት ኮ ጥላ ነው አባት ከሌለ ከባድነው ህይወት ዮኒየ የኢቢኤሶች ድምቀት የኔ መልካም እንወድሃለን
@emtuyemaritubichegnalej9052
@emtuyemaritubichegnalej9052 2 жыл бұрын
ዮኒ ምን አይነት ሰው ነን ግን አይንህን ሳየው በጣም ነው ማዝነው በውነት በስንቱ አልቅሰህ በጣም ነው ምወድህ 💙
@tigistchamisso9703
@tigistchamisso9703 2 жыл бұрын
በጣም ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ 🙏🙏 አይዞህ እህት ውይም ወንድም ባይኖህ የኢትዮጵያ ህዝብ እህት ወንድምህ ነው 💛
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሪኝ ማሬ
@redseaeritrea6232
@redseaeritrea6232 2 жыл бұрын
Yoni the best journalist of the year. May the lord God bless you and your family.
@monanisayas78
@monanisayas78 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አስለቀስከኝ የምር የኔ ሩህሩህ። ❤️
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
ዩኒዬ የኔ የዋህ እሩሩሩ አብዝቸ አብዝቸ ወደድኩ ወንድ ልጅ እሩሩ ሲሆን እንዴት ደስ ይላል
@smartcityfool
@smartcityfool 2 жыл бұрын
Yonas, you have a truly compassionate attitude towards others. The gold standard of men. ያንተን ርህራሄ እና አዜነታ ካየን በኋላ KZbin clip ለተወሰኑ ደቂቃዎች አስቁመን በዝምታ ራሳቻንን እንድንጠይቅ አደረግከን። Selfdiscovery ጉዞ ነዉ፣ በተለይ ለታዳጊዎቹ። የምዕራቡ ዓለም ኑሮ ወደ ግለኝነትና ምንአለብኝነት ወስዶናል፣ ግፋ ቢል የመዋጮ ገንዘብ ጣል አርገን ወደ “busy” ሂወታችን መመለስ ነዉ። የሰዉ ልጅ ከዛ በላይ መሆኑን አስታወስከን። እጅግ በጣም እናመሰግናለን ስብእናችንን ስላስታወስከን። እስከነቤተሰቦችህ ክፉ አይንካህ። EBS staff, በርቱ ዕደጉ you guys set the bar too high for the others to compete. 🙏
@hayatmeka3271
@hayatmeka3271 2 жыл бұрын
በቀንነት ደምሩኝ Please
@TamshaxxslayyYT
@TamshaxxslayyYT 2 жыл бұрын
ዬኔዬ አንተ የተባረክ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችህ የኔ ወንድም
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ
@ቢራቢሮዬብረሪሳትፈሪ 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የሰው ልክ ነህ ስነምግባርህ እንዲህ ነው ተብሎ ተወርቶ አያልቅም ፈጣሪ የማያልቅ እንጀራ ይስጥህ🙏🙏🙏 ቃል የለኝም ስላንተ የእውነት ከልብህ ሰው ነህ ❤
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ
@እኔከሙስሊሞችነኝ-ከ9ወ 2 жыл бұрын
ዮኒ ወላሂ ምርጥ ሰው ነህ ባለታሪኩ ነው የመሰልከኝ እኔም እህቴን ባገኝ ደስ ይለኛል
@whenimbored8404
@whenimbored8404 2 жыл бұрын
ዮኒ ሆደባሻ የአገራችንን በአል የተከተለ ምርጥ ሂቲዮጵያዊ🇪🇹 ነህ። አከብርአለዉ🙏 አባቴ ኑርልኝ ካላንተ ዉስጤ ባዳ ነዉ😔
@lemlemwoldeselasse2909
@lemlemwoldeselasse2909 2 жыл бұрын
ዮኒ አንተን ያሳደጉ ወላጆች እንዴት የተባረኩ ናቸዉ ሰብአዊነትህ ሰዉ አክባሪነትህ የተለየ ነው እግዚአብሔር በልጆችህ የምትደሰትና የተባረኩ ያድርግልህ አንተ እኮ ለፕሮግራሙ ሞገስና ድምቀት ነህ በትክክል ለሙያዉ ተገቢ ሰዉ ነህ ዘመንህ ይባረክ
@meyesawdage1156
@meyesawdage1156 Жыл бұрын
በጣም አሳዛኝ ታሪክ ነው። ወንድሜ ይህ አባት ክፉ ነው አትፈልገው ። ቤተሰብ መስርተሃል የወለድካቸው ልጆቹህ ሁሉም ናቸው። ዋናው እግዚአብሄር ከጎንህ እንዲሆን ጠልይ ። ሰው ከኢትዮጵያ ውጭ የሆነ ውጭ አገር የተወለደ ልጁን አፈላልጎ አግንቶ ወደ ኢትዮጵያ አምጥቶ ወገኖን ዎይም ወገኑን ያስተዋውቃል።
@fekadukebede5812
@fekadukebede5812 2 жыл бұрын
ዮኒ ሩህሩህሁ በጣም ነው የምወድህ ለሰው በጣም ታዝናለህ እኔ እዳንተ ነኝ ኑር አቦ።
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 2 жыл бұрын
የሚያሳዝን ንግግሩ ልብ ይነካል ሠው ይወለዳል ያድጋል ይኖራል ማንነት ግን ሁሌ ካልተመለሰ ጥያቄው ከባድ ነው ፈጣሪ አምላክ ይርዳህ እናቶች ግን ሆዳቸው ሠፊ ነው ብዙ ነገር ይችላሉ ለሁሉም ክብር አለኝ ታሪክ አይጠፋም ebs ካለቀሰው አልቅሳችሁ ከሳቀው ስቃችሁ የምታሳዩት ሁሉ ጥሩ ነው በርቱ መልካም ጊዜ
@kasij34
@kasij34 2 жыл бұрын
እግዝአብሄር ይሪዳህ ከአባትህ ጋር ያገናኝህ ዮኒዬ የዋህ እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ይስጥህ
@tsehayworku2675
@tsehayworku2675 2 жыл бұрын
ዮኒ እግዚአብሔር የባረከህ ቅዳሜመቶ አንተና ሰጊን እስካይ በጣም ነው የምወዳችሁ ዮኒ የተለየህ ነህ ተባረክ ብርክርክ በል በጠቃላይ Ebs
@abinezereden6542
@abinezereden6542 2 жыл бұрын
የሚሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝክ ወንድሜ 🙏🙏🙏🙏
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ አባቱ በህይወት እያለ ምን አይነት ጭካኔ ነው ከምር ለልጅና ለሚስት መከራ ትተው ይኖራሉ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይሙላልህና ለማየት ያብቃህ እድሜ ይስጥልህ ለአንተም እድሜ ይስጥህ የልብህን መሻት ይሙላልህ አይ መቃጠል የአባት ፍቅር ከባድ ነው ግን በህይወት እያለ መናፈቅ ይገርማል ወላዲት አምላክ እንባህን ታብስልህ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ
@ወለተገብርኤል-ቘ7ፈ 2 жыл бұрын
@@nejatali7088 መወለዱንማ ያውቃል ያው አጥገቡ ሆኖ አለማሳደጉ ሌላው ቢቀር እየሄደ አለማየቱ ሎቱ ስባት
@aschalewdifabachew8136
@aschalewdifabachew8136 2 жыл бұрын
ሰላማቹ ይብዛ EBS ተባረኩ ለብዙዎች እረፍት እየሆናቹ ነው
@Elsadebebe321
@Elsadebebe321 2 жыл бұрын
እውይ ዮኒዬ እሩሩህ ኢትዮጵያዊ።ያንተን ልብ ፈጣሪ ለሁላችንም ያድለን ወንድሜ። ታሪኩ ልብ ይነካል ፈጣሪ የልብህን ይሙላልህ የኔ ወንድም ልጆችህን ሺ ያርግልህ በጥበብ በእውቀት ያሳድግልህ መልካም አባት ነህ። እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 2 жыл бұрын
እውነት አባት ማጣት ከባድ ነው የደረሰበት ያቃል ስሜቱን
@Zemicha88
@Zemicha88 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ኦኦኦኦ አስለቀስከኝ ዘውዱ ፈጣሪ እረድቶህ ደስታህን ያሳየን።።
@የበጌምድሯነኝየስሜኗ
@የበጌምድሯነኝየስሜኗ 2 жыл бұрын
እንደ ዮኒ ደግ አዛኝ ልብ ያድለን የሰው ህመም የኔ ብለን የምናስብ ያድርገን🙏
@netsanethaylemikael873
@netsanethaylemikael873 2 жыл бұрын
አባቴ ኑርልኝ እኔም ከራሴ በላይ ነው አባቴን እምወደው የኔ የዋሀ ሰው በልቶ የሚጠግብ አይመስለው ፈጣሪ ሰላም ያገናኝን
@sablasabla7069
@sablasabla7069 2 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የሚያሳዝን ታሪክ ነው እግዚአብሔር ያገናኝክ።
@aberashsabure4113
@aberashsabure4113 2 жыл бұрын
Yoni you really have good heart god bless you
@ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና
@ኖቤልዪሀናሰሎሜሰሎሜዪሀና 2 жыл бұрын
ኤግዚያብሔር ይርዳህ ወንድሜ ዮንዬ አንተ መልካም ሰዉ ነህ
@abdosobhi4085
@abdosobhi4085 2 жыл бұрын
ያረቢ የናፈቀውን አባቱን አገናኘው አላሕዬ ላንተ ሁሉ ነገር ቀላል ነው
@sentayehudebele2332
@sentayehudebele2332 2 жыл бұрын
ዮንዬ ❤❤❤😭እግዚአብሔር መልካም ነው
@ህይወት-መ9መ
@ህይወት-መ9መ 2 жыл бұрын
ዮኒ ሆደ ቡቡ የመልካም እናት ባህርይ አለህ ተባረክ የኔ ውድ ወንድም
@betegbareneyew4331
@betegbareneyew4331 2 жыл бұрын
ውይ ዮንዬ ምን አይነት ሩህሩህ ነህ በእግዚአብሔር
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ
@ምስሪፈረንሳይየጀግኖችሰፈ 2 жыл бұрын
😭😭ዮኒዬ የኔ ወንድም ምን አይነት ሰው ነህ እሩሩ😭😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ጌታ ትዳርህን ቤትህን ይባርክልህ በጣም እንወድሀለን🙏🙏❤❤ወንድምዬ በጣም ነው ያሳዘንከኝ😭😭 የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር በሰላም ያገናኝህ አምናለው በደስታ ትመጣለህ🙏❤❤የእናትህን ነፍስ ይማርል😭😭😭
@emu.2525
@emu.2525 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁሁ
@meronkebede7232
@meronkebede7232 2 жыл бұрын
ዩኒ ግን ምን አይነት ልብ ነው ያለው እሩሩህ ነው ለልጆችህ ያኑርህ አቦ
@tigistmoges6922
@tigistmoges6922 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ አባትህን ያገናኝህ ዮኒዬ እርሁሩህ ነህ እመቤቴ አንተጋር ትሁን
@prince_kidus6955
@prince_kidus6955 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳህ ዮኒ ምስኪን
@melakutilahun9646
@melakutilahun9646 2 жыл бұрын
በእውነት ዮኒ በጣም አዛኝ ሰው ነህ እደ አተ አይነት ሩሩህ ሰው ያብዛልን ክፉ አይይህ
@yeneneshgebire1648
@yeneneshgebire1648 2 жыл бұрын
ዮንዬ እባክህ እራስህን ጠብቅ ለልጆጅህ ኑርላቸው
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ዮኒዬ አይዞህ የኔ ምስኦም አባቱን ያገኛቸዋል
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 2 жыл бұрын
ጋዜጠኛው የሚገርም ሰው ነው መሸለም ያለበት ጉሩም ሰው .እባክህ ፖለታካ አካባቢ ዞር እንዳትል እንዲሁ ንፁህ ደስ ስትል ተባረክ
@hidayaabdellah4926
@hidayaabdellah4926 2 жыл бұрын
ዮኒየ አላህ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ የኔ ቅን
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ
@ለሁሉምግዜአለው-ሠ8ቸ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድማችን ዬወኒዬ ትለያለህ እኮ የተሰማህ ስሜት አስለቀሰኝ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአቤሔር ይርዳህ አባቴ በጣም ልብ ይነካል አይዞህ በይወት ካሉ እደምታገኛቸው አምናለው ፈጣሪ ደስታህን እደሚሰየን እርግጠኛ ነኝ ዮኒ አይዞህ ወድሜ ልበ ቅን መልካም ሰው ነህ እባወችክ ምስክር ናቸው
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 2 жыл бұрын
ዮንዬ እሩሩሩሩ የሆንክ ስወድህ ተባረክ ወንድም አለም
@emusemirasolihajemal4202
@emusemirasolihajemal4202 2 жыл бұрын
ወይኔ ዮኔ አንተን የወለዱ እናት ምን አይነት ሩህሩህ ናቸው ከባድ ነው ወድሜ አዘንህ ከባድ ነው ሙሉ ቤተሠብክን ፈጣሪ ይጠብቅልክ
@aminaahmed4180
@aminaahmed4180 2 жыл бұрын
አላህ ያግዝህ አባትህም ልቦና ሰጥቶት ፈጥኖ እንዲያገኝህ እፀልይሃለሁ
@zufsnyemer79
@zufsnyemer79 2 жыл бұрын
የሚያሣዝን ታሪክ
@m..t..oru..l..2827
@m..t..oru..l..2827 2 жыл бұрын
ያረብ የምድር የሰማይ ፈጣሪ ይህ ወንድም አባቱን ሲያገኝ አሳየኝ
@titima142
@titima142 2 жыл бұрын
በእጅ ያለ ወርቅ ከመዳብ እኩል ነው አሉ በይ አባት ያለን ጠበቅ እናርግ
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
ልክነሽ😭😭😭😭😭😭😭
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ኡፍፍ ሲያሳዝን በጌታ እግዚያብሄር ያገናኛቹ 😔😔
@tigistmateb9116
@tigistmateb9116 2 жыл бұрын
Yoni how you are so kind may GOD bless you Esegenet too .
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ዮኒ 😭ኡፍፍፍፍ እውነት ልብ ይነካል አቶ ዘውዱ እንኩዋን ቤተሰብ መሠረትክ ፈጣሪ ያግዝህ የእናትህን ነብስ ይማር😪
@lensami2970
@lensami2970 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እድሜና ጤና እግዚአብሕር ይስጥህ በልጆችህ ያስደስትህ ርሁርህ ለሰው አዛኝ በጣም አከብርሀለሁ እወድሀለሁ ከቤተሰቦችህ ጋር ሰላምህ ብዝትዝት ይበል ሰላም ላገራችን
@anteneh41
@anteneh41 2 жыл бұрын
ወንድሜ የመፅናናት አምላክ መንፈስ ውስጥ እንዳለ ያስታውቃል እግዚያብሄር ይርዳህ።
@tadelechtasew727
@tadelechtasew727 2 жыл бұрын
ዮኒ የኔ ዉድ የዋህ መልካም ልብ ያለህ ሰው ነህ
@bekeleendalew6441
@bekeleendalew6441 2 жыл бұрын
What a heart wrenching story. It is no wonder that the host was drenched in tears.
@mimidave1
@mimidave1 2 жыл бұрын
Yoniyee mesekne azagne. Egezaber yebarekehe. Yoniyee you have a beautiful soul!!! I hope this man finds his dad🤞🙏🏿 Thank you EBS!!!
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናአል ፈጣሪይ ይርዳህ ወንድሜ
@seadatube5368
@seadatube5368 2 жыл бұрын
ያረብ በእንባ ጨረስኩት ያረብ አንተ የቤተሰቦቼን ክፉኛ እንዳታሠማኝ እሱንም አንተው አገናኛቸው 😢😢
@zeebazeeba4081
@zeebazeeba4081 2 жыл бұрын
ይሄ ታሪክ የናቴ ታሪክ ነው አይዞህ አላህ ይርዳህ እናቴም አላህ አገናኝቷታል አላህ ያገናኝህ
@adambosat238
@adambosat238 2 жыл бұрын
ስለ እናት ምን ብዬ ልንገራችሁ ፣እምዬ፣ እናት ፣ለዘላለም፣ኑሪ።
@honeyseme1711
@honeyseme1711 2 жыл бұрын
ዮኒዬ የኔ አዛኝ አይዞህ ወንድሜም እግዚአብሔር ከአባትህ ያገናኝህ።
@nigatberehe6438
@nigatberehe6438 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ ዮንዬ ጌታ ትልቅ ቦታ ያድርስህ አንተ ስ ታለቅስ እኔም አለቀስኩት ጌታ ይባርክህ አባትህንም የምትፈልነው ጌታ ከአባትህ ጋር እንዲያገናኝህ እፀልይሀለሁ ጌታ ይርዳህ የኔ ወንድም እኔም የናዝሬት ልጅ ነይ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 2 жыл бұрын
Egziabher kantega yehun🙏
@mastewaltebebu5923
@mastewaltebebu5923 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ታላቅ አምላክ ነው!! የለመኑትን የማይነሳ የነገሩትን የማይነሳ አምላክ ነውና የልብህን መሻት ሁሉ ይፈጽምልህ🙏🙏🙏
@senaitwoldekirstos8991
@senaitwoldekirstos8991 2 жыл бұрын
Amen amen amen
@selamtube2461
@selamtube2461 2 жыл бұрын
ያለ አባት ማደግ በራሱ ትልቅ ህመም ነወ 😭😭ዬኔ ማርያምን የምር ሰዉ ነህ
@MoMo-hi8sv
@MoMo-hi8sv 2 жыл бұрын
Faku faku father
@ayeloufayad5535
@ayeloufayad5535 2 жыл бұрын
እውነት የተባረክ ነው ፈጣሪ ያገናኝክ ከአባትክ
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 11 МЛН
UFC 310 : Рахмонов VS Мачадо Гэрри
05:00
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 1,2 МЛН
|ዞሮ መውጫዬ| Zoro Mewchaye| "ፕሮጀክቱ " SE01 Ep 06
27:46
ebstv worldwide
Рет қаралды 126 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.