"ለ 30 ዓመት የተለያዩት አባት እና ልጅ የቀብር ስነ ስርአት ላይ ተገናኙ" አስገራሚ ታሪክ //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 803,971

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 908
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
ታድለህ ባአላህ የሰው አባት ሳይ እቀናለው ሰዎች አባታቸውን ሲያቅፉ ሳይ ውስጤ ይቀናል 😭 አባት ያላቹ አላህ ያቆይላቹ እንኳን ደስ ያለህ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
አማን
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ
@ዜድወሎየዋቤትአምሀራ 2 жыл бұрын
አሚን
@እማእወድሻለሁየኔልእልት
@እማእወድሻለሁየኔልእልት 2 жыл бұрын
እኔም እቀናለሁ ወላሂ አላህ ያቁይላቸው እኔ የ3አመት ከግማሽ ሆኘ ነው የሞተው አሉ እኔ ምንም አላውቀውም ጭራሹንም
@nematube9360
@nematube9360 2 жыл бұрын
@@እማእወድሻለሁየኔልእልት 😭😭 አንቺ ትሻያለሽ አታቂውም እኔ ግን በደንብ አውቀዋለው አባቴን ካሁን አሁን ይመጣልኛል ብዬ እየጠበኩት ድንገት ሞተና ቀብር ነው አሉኝ እእእ ወላሂ ያማል እስቲል እስካሁን ድረስ ሚመጣ ነው ሚመስለኝ ወይኔ የኔ ውድ አባት 😭😭
@mismamsmsm9421
@mismamsmsm9421 2 жыл бұрын
😭😭😭
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 2 жыл бұрын
ኢቢኤስ እውነት ሳለመሰግናችሁ አላልፍም እናንተ ጋር መጥቶ ሳይስቅ የሔደ የለም በጣም ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አላችሁ
@asterberhe6061
@asterberhe6061 2 жыл бұрын
ዮኒዬ እኮ እንዴት እንደምወድህ እውነት ለዛክ ምንም ብታወራ ሲያምርብህ አንድ ቀን አጊንቼህ አድናቆቴን ብገልፅልህ 🥰🥰
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
እባካችሁ የሰው ልጆች ሁሉ በየእምነታችን ልጇ በጎርፍ የተወሰደባትን እናት በጸሎት እናስባት ቢያንስ አስከሬን አግኝታ ብትቀብር ይቆርጥላታል እኔ አልቅሼ አልወጣልሽ ያለኝ እሷ ምን ትሆን
@አሚነኝየመርሳልጅ
@አሚነኝየመርሳልጅ 2 жыл бұрын
ወይኔ 😢😢 በይት ከቅርባ ነው አላሀትም
@saranigatu6037
@saranigatu6037 2 жыл бұрын
@@አሚነኝየመርሳልጅ Eyoha ላይ
@kidukiduabichu3281
@kidukiduabichu3281 2 жыл бұрын
Allah yasgegnilat😭😭
@damadanny7395
@damadanny7395 2 жыл бұрын
በጣም ውስጥን የሚሰባብር ሀዘን ነው ፈጣሪ ያጠንክራቸው ፈጣሪ የወደደውን ያድርግ በህይወት ብታገኘው እጅግ በጣም ደስ ይለናል በፀሎት እናስባት እባካችሁ
@የትግስትሸጋእናት
@የትግስትሸጋእናት 2 жыл бұрын
በጣም ከቶ ምን ላይ ይሆኑ እግዚአብሔር ያፅናቸው 😭😭
@ter2065
@ter2065 2 жыл бұрын
አልሃምዱሊላህ እንኳን ተገናኛችሁ ልጅ መዉለድ ጥሩ ነዉ ልጅ ለሌለን አላህ ጤነኛ ልጅ ይስጠን
@luluhide5828
@luluhide5828 2 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 ይሄ ልጅ እና ወፍራሙ ልጅ ከድሬዳዋ መጥቶ አባቱን የፈለገው እንባቸው እና የሚያሳዝነው ድምፃቸው ከጆሮዬ አልጠፋ ብሎኝ ነበር ልክ እንደዛሬው የወፍራሙምን ልጅ ደስታውን ለማየት ያብቃን አሜን 🙏
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 2 жыл бұрын
እኔም
@rosakejela1459
@rosakejela1459 2 жыл бұрын
Ameeen
@impacttube1
@impacttube1 2 жыл бұрын
ይህስ kzbin.info/door/Anc12S17rnbcHdB2aijtBg.
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
በጣም እኔ እራሴ ሲጀምር ወፍራሙ ልጅ መስሎኝ ነበር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ ይላል
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 2 жыл бұрын
የልጅቱ አደበቱ ትግስቱ በጣም ይገርማል ምክንያቱም ለምን አልጠየከኝም ለምን ትተህኝ ሄድህ እንኳን ባፉ አላነሳም ካባትዬው ይልቅ ልጅቱ በጣም ደስ ብሎታል
@jordana7775
@jordana7775 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባትየውንም (አለቃዬዬ )ሳላደንቅ አላልፍም ከልጅነታቸው ጀምሮ ለሀጉርራቸው ክብር ዋጋ ሲከፍሉ ቆይተው አረመኔው ወንቡዴ ወያኔ ለ 20 አመት አስረው አሰቃያቸው ግን ንጹ የኢትዮጵያ ወታደር ስለነቡሩ ምንም ቅጽማቸው አለተሰበረም አሁንም ፈጣሪ እድሜ ጤና ያብዛላቸው በቀድሞው ጦር ሰራዊት ላይ ያልደረሰው በደል የለም ይህው እንኛም 30 አመት ሊሞላን ነው በስደት ሀገር ፕሮግራም አቅራቢዎቹ ሁሌም አኩብራቹዋሉው ወንድሜንም እንኳን ደስ አልህ የቀድሞው የኢትዮጵያ ጦር ሰራዊት ነኝ ከባህር ማዶ
@mayaabdela2909
@mayaabdela2909 2 жыл бұрын
sew belitawoch
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 2 жыл бұрын
@@mayaabdela2909 ባንዳ አጋሜ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@mayaabdela2909 ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ።
@mekdes-ei5lp
@mekdes-ei5lp 2 жыл бұрын
እልልልልልል እንኳን ደስ አላችሁ ይህን ሰሞን ደስ የሚል ሳምንት ነው የኳስ ደስታ ዛሬ ደግሞ ተመስገን🌼🌼🌼🌼🌼👏👏👏👏
@sadeenameera9252
@sadeenameera9252 Жыл бұрын
አላህ ቀጥተኛውን መንገድ ይምራችሁ ዩኒ ልዩ ሰው የሰውን ሃዘን ልብህን ሰብሮ ይገባሃል በርታ
@bogalegetahun1159
@bogalegetahun1159 2 жыл бұрын
የተጠፋፉ ሰዎች እግዚአብሔር ያገናኛቸው እንዴት ደስ ይላል !!!
@hikmahikmahikma2951
@hikmahikmahikma2951 2 жыл бұрын
አሚንንንንን
@Mimimimi-ql1pd
@Mimimimi-ql1pd 2 жыл бұрын
Amen Amen amen
@yigeremueyoel379
@yigeremueyoel379 2 жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ, አስገራሚ,አስተማሪ,አስደሳች, ማራኪ,የሚባርክ,ታላቅ,ሃይለኛ እና ህይወት ለዋጭ የሆነ ቃለ መጠይቅ ነው እግዚአብሔር አምላክ ለዘለአለም ይባረክ ሀሌሉያ።
@rahelkifle8829
@rahelkifle8829 2 жыл бұрын
የተለያዩትን የሚገናኝ የአባቶቻችን አምላክ የሰራዊት ጌታ ሀያሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን 🙏 🙏 🙏
@peacelove4778
@peacelove4778 2 жыл бұрын
አሜን🙏🙏🙏
@nasimat6710
@nasimat6710 2 жыл бұрын
@@peacelove4778 a
@محمدحسين-ت2ي2ن
@محمدحسين-ت2ي2ن Жыл бұрын
😊😊
@hiwotlemma3159
@hiwotlemma3159 2 жыл бұрын
እሚገርም ነገር ነው ቅዳሜ ከሰአቶች ተባረኩልኝ የደስታቹ ተካፋዮች ስላረጋቹን !!! እሰይ እንኳን ሙሉ ሆንክልኝ አባት አባት ነው መቼም ቢሆን አይተውም ለአባቶች በሙሉ ምንም ይሁኑ ምንም እረጅም እድሜና ጤን መከናወን ይሁንላቹ!!! ኤልሳ እግዚ አብሔር ይባርክሽ
@useruse6250
@useruse6250 2 жыл бұрын
አይ ዮኒዬ በአካል አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ ምኞቴ ነው ከነሱ የበለጥ አንተላይ ያለው ደስታ ይጋባል
@kidukiduabichu3281
@kidukiduabichu3281 2 жыл бұрын
Yenem mignot nw🥰
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
በጣም!! ደስታዉ ፊቱ ላይ ያበራል♥
@ALiALi-vd3rs
@ALiALi-vd3rs 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመስገን አስለቅሶኝ ነበር ይሄ ልጅ እኳን ደስ አለህ ወንድም 🥰🥰🥰🥰
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ነፍስ እና ስጋ ይደሰታሉ መሰላችሁ የሰውን ደስታ ማየት ብቻ በቂ ነው ወንድሜ እንኳን ህልምህ ተፈታለህ እንኳን ደስ አለክ😍
@hannahanna4321
@hannahanna4321 2 жыл бұрын
እውነት አባት ግርማ ሞገስ ነው አባት ክብር ነው ለልጆቹ አባት ክብር ነው እንኳን ደሥ አላችሑ
@Hapy457
@Hapy457 2 жыл бұрын
በስመ አብ የቤተሰብ ስብስቡ ደስስስስስስስስ ይላል. እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስ ያለህ ወንድሜ
@meseretlema9655
@meseretlema9655 2 жыл бұрын
ክብር ምስጋና ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን እንኳን ደስ አላችሁ
@momenasaeed241
@momenasaeed241 2 жыл бұрын
ያ አላህ እንዴት ደስ ይላል እኳን ደስ ያላችሁ አቅራቢዎች ረጅም እድሜ ሙሉ ጤና ተመኘሁላችሁ
@Hananhabsha
@Hananhabsha 2 жыл бұрын
ዮኒ ግን ምርጥ ሰው ነው ኣላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤
@workneshdese2644
@workneshdese2644 2 жыл бұрын
ዮን ፍት ላይ ያለው ደስታታታ❤❤❤❤👏👏👏👏👏
@abyssiniaethiopia5331
@abyssiniaethiopia5331 2 жыл бұрын
በእውነት ማራኪ ታሪኪ ነው!! እንካን ፈጣሪ ምኞቱ አሳካለት። እኔም የምመኘው የሃይሱኩል ጋደኛዬ ባገኝ ደሰ ይለኝ ነበር በህይወቴ ማረሳው ፈተና እየተቀዳዳን እንሰራ ነበር እንጨቃጨቃለን በፈተና ሰአት ላይ መልሱ ይህ አይደለም ነው አይደለለም: ከጎናችን ሁለት ሴቶች ለነሱም እናሰቀዳለን አንዴ በማርክ ይበልጡናል: ሁለተኛ ይላል እኔ ደግሞ በጣም ታምራለች ሰለው ወንድ ከሆንክ በእረፈት አናግራት ይለኛል እሸ እልና ግን ልብ የለም እንደምትወደኝ ልቤ ያዉቃል ግን ልብ የለም እራሴኒ ፈሪ እላለው: በጣም መልካ ሰዉ: ከጋደኛቼ እሱን አቀርበዋለው ቅን ሰው ግልፀ ይቅረብክ እች ልጅ ትምህርትክን ጉደ ትሆናለ ወደ ትምህርታችን ፈከሰ እናድሪግ ይለኘል: የጋደኘዬ ሰም "" ሲሳይ ወልዴ"" ከሳር ቤት ወደ ቄራ ወደሚወሰደው ሰፈር እንደሆነ ይነግረኝ ነበር። በዉነት ውሰጤ ወንድሜ ነው የሚመሰለኝ: Extremely down to earth. Great friend, i wish we meet again if he is still well & alive i would be delighted. የመጀመራዎቹ የአየር ጤና ተማሪዎች በደርግ ግዜ በከፍተኛ ተብሎ ከሸመልሰ ሃብቴ ት/ቤት ወደ አየር ጤና የተዘዋወርን ተማሪዎች ነን። By the way to be perfect honest with you my all time favorite TV Show, i so proud of you what you doing our be loved peoples. KINDNESS IS NOT COST DAM PENNEY. WISH YOU HEALTH AND LONG LIFE. GOD BLESS ETHIOPIA.!!! LET'S BE NICE ONE ANOTHER .!!! የሚያውቀው ሰው ካለ ሰሎኩን ተውልኝ።
@Mahi-cm2jo
@Mahi-cm2jo 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ❤️👏
@abdiabdallahwaji5437
@abdiabdallahwaji5437 2 жыл бұрын
EBS በእውነት ከልብ ነው ማደንቃቹም የምወዳቹም አቅም ኖሮኝ ልዩ ሸልማትና የአለም እውቅና በሰጠዋቹ!
@messizemene
@messizemene 2 жыл бұрын
በጣም ደስስስ ይላል ደሞ ይመሣሠላሉ ጌታ የተጠፋፉትን ሁሉ ያገናኝ🙏❤🙏
@alganeshkiflegzie6407
@alganeshkiflegzie6407 2 жыл бұрын
EBS እጅግ በጣም ድንቅ የሆነ ክንዋኔዎችን በመከዎን የምትታወቁ ፤ ካለቀሰው ጋር የምታለቅሱ ከተደሰተው ጋር የምትደሰቱ በሁሉም ሰው ጫማ መቆም የምትችሉ እውነተኛ ሰዎች በመሆናችሁ ልትኮሩ ይገባችኋል ። ፈጣሪ ብድራችሁን ይመልስላችሁ በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችሁማለሁ።
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ
@ፍቅርያሸንፉል-ጰ1ኸ 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል ተገኛለህ እንዳልኩህ አገኘህ ፈጣር ይመስገን
@sara-sq4fe
@sara-sq4fe 2 жыл бұрын
ደስታዬ ወደር የለውም ፈጣሪ የስጦታውንም እናት እንዲያገናኘው ፀሎቴ ነው
@hahutube
@hahutube 2 жыл бұрын
የሰው ልጅ ሲደሠት እንደማየት ምን የሚያስደስት ነገር አለ። እንኳን እመቤቴ ለዚህ ቀን አበቃችህ። የእውነት ከልቤ ነው የተደሰትኩት EBS ለምትሰሩት ሥራ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርካቹ። የሀገራችን ሰላምና ደስታዋ ተመልሶ ያሳየን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 2 жыл бұрын
ኢቢኤሶች እግዚአብሔር አምላክ ይባርካችሁ !! እጅግ በጣም መሳጭ ፕሮግራም ነው ተባረኩ ❤️🇪🇹🙏 በጣም ላመሰግናችሁ እወድሀለሁ 🥰🥀🌷🍁🆒
@mebratdessie5055
@mebratdessie5055 2 жыл бұрын
ውይ ኢቢየሶች ስወዳችሁ የምር በጣም ደስ ብሎኛል ኤፍሬምዬ እንኳን ደስ አለህ ካንጀትህ ነው አፈላለግህ ብዙ ዘመን አብሮ ያኑራችሁ
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
አቤት የድሮ ኢትዮጽያዊ እንዴት እንደሚያሳዝን ። እንኳን ደስ አለህ ። ኤልሳ እህትሽን እንድታገኚ እግዚአብሔር ይርዳሽ ! ዮኒ ና ጸጊ በጣም እናመሰግናለን ።
@zewdealem4905
@zewdealem4905 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን የኔ አባት 20 አመት በስር ከባድ ነው ግን ከዚህ ብሆላ ዘመንዎት የደስታ ይሁን አባት ክፉ አይካዉ እንኳን ደስ አላችሁ ቤተሰብ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
ebs በእውነት የበለጠ ልትመሰገኑ ይገባል አንተም ኤፍሬም እንኳን ደስ ያለህ ዋዉ ማንነት ፍለጋ ይህን ያህል አስጨናቂ መሆኑን አልገነዘብም ነበር አሁን ግን በጉጉት ነው ምከታተለው ለዛውም አብሬ እያለቀስኩ ነው
@Mimimimi0201
@Mimimimi0201 2 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ነው ደስ ያለኝ በደስታቸው ኢቢኤስዬ ተባረኩልን ሁላቹም ከካሜራ ጀርባ ምደክሙትም ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጣቹ ተደሰቱ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 2 жыл бұрын
እጅግ ደስ ይላል ያንን እንባ ያበሰ ሀያሉ ጌታ ክብር እና ምስጋና ይገባዋል እ
@bezagadisa1124
@bezagadisa1124 2 жыл бұрын
እልልልልልል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም ደስ ይላል እረጅም እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጣችሁ የሰው ደስታ እንደማየት ምን ያስደስታል በእውነት ተመስገን እንኳን ደስ አላችሁ 🙏🙏🙏🥰🥰🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
እሰሰሰሰሰይይይይ እልልልልልልል ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን!!!እናትህም አባትህም በህይወት ኖረዉ መገናኘታችሁ በጣም ደስ ይላል ኤፍሬምዬ ጌታ መድኀንያለም ቀሪ የቤተሰብ ዘመናችሁን ይባርክላችሁ♥♥♥♥
@homealzarooni5161
@homealzarooni5161 2 жыл бұрын
ያረብ አንድ ቀን እኔም እድሉን አግኝቼ የአባቴን ቤተሰቦች ለመፈለግ ያብቃኝ ebs ትለያላችሁ እና የኔም እንባ አንድ ቀን ዘምዶቼን አግንቼ ከመፍሰስ ይቆማል ተስፋ አርግልሁ ኢንሻ አላህ 😭😭😭😭😭😭😭😭ያረብ እናም ebs ከመንጣት የያዘኝ ማጣት ነው አላህ ከረዳኝ መንጣቴ የማይቀር ነው ☝️☝️☝️ያረብ
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 2 жыл бұрын
_እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት እጅግ በጣም ደስስስ የሚል ፕሮግራም ነው_ _እኳን በህይወት ቆይተው በሰላም ተገናኛችሁ እጅግ በጣምምምምም ደስስስስስ ብሎኛል_
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
ተመስገን 🙌🙌🙌🙌🙌በጣም ደስ ይላል እንኳን ደስ አላቹ 🙌❤🕊
@hannahanna4321
@hannahanna4321 2 жыл бұрын
ዮኒ መልካም ሠው በልጆችሕ አገኘው
@abayethio1893
@abayethio1893 2 жыл бұрын
ተዉ እኔንም እርዱኝ በማሪያም ወድሜን እና አባቴን አፋልጉኝ🙏😭😭😭😭😭
@bogalegetahun1159
@bogalegetahun1159 2 жыл бұрын
ebs ቅረቢ እግዚአብሔር ያገናኝሻል !!
@habhabshi1801
@habhabshi1801 2 жыл бұрын
አይዞሽ አድ ቀን ታገኝቸዋለሽ ግን ሰበቡን አድርሺ ቅርቢ እዝህ ብሮግራም ላይ
@senaitbekele4769
@senaitbekele4769 2 жыл бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር በደላም በጤና ያገናኛችሁ
@smms6004
@smms6004 2 жыл бұрын
ደስስስስ ሲል
@zemzemhussein7208
@zemzemhussein7208 2 жыл бұрын
Ebs lay kirebi
@afirahel12
@afirahel12 2 жыл бұрын
ደስ ይላል አባትና ልጅ ይመሳሰላሉ በጣም ነው ደስ ያለኝ እንኳን ደስ አላችሁ ደስ ይላል የድግል ማርያም ልጅ ይክበር ይመስገን ደስ ይላል
@AsdAsd-tb5fo
@AsdAsd-tb5fo 2 жыл бұрын
ቅዳሜ ከሰአት የነ ዮኒና የፄዲ ፕሮግራም እና እሁድን በኢቢኤስ ብሶቴን መወጫዬ ነዉ 😭😭😭😭😭❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 2 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችሁ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@sebleyoutube
@sebleyoutube 2 жыл бұрын
ውይይይይይ የአምላክ ስራ ክብር ለመድሀኒት አለም እንኳን ደስ አላችሁ 🙏😢💞💞💞💞
@awelowtayachew904
@awelowtayachew904 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደስታህ በዛ ኢቤስንም የፐሮግራሙን አዘጋጆች እግዚአብሔር ይባርካችሁ 🙏🙏🙏🫡🫡🫡🫡
@samiraahmad3695
@samiraahmad3695 2 жыл бұрын
እኔም ስደት ላይ ነኝ ፕሮግራሙን ባየው ቁጥር ማልቀስ ብቻ 😭😭😭እኔ አለው እናቴንም አባቴንም አላቅም😭😭😭😭ግን አንድ ቀን አገኛቸው ዥሆናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
😢😢😢አይዞን ፈጣሪ አለ
@Eumeesmalle
@Eumeesmalle 5 ай бұрын
እንደዚ ሚዲያ ስማቸውን የምታውቂ ከሆነ ሚዲያ ላይ አቅርቢ አላህ ያውቃል
@abebechdisasa7630
@abebechdisasa7630 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን እንኳን ደስ አለህ !!! አንድ አይነት መልክ ደስታ እና ሁኔታው አስለቀሰኝ በእውነት ክብር ለእናቶች እና ለአባቶች
@almaztekla2540
@almaztekla2540 2 жыл бұрын
ውይ በእውነት እኔ ለዜ ፖሮግራም አቅራቢዎች የሆናችሁ ሁሉ ለናተ ቃላት ያጥረኛል በእውነቱ በስመአብ
@webchannel2572
@webchannel2572 2 жыл бұрын
ኡፍ የእኔ ወንድም እንኳን ደስ አለህ እንባህን እርኳን የቅድስት አርሴማ አምላክ አበሰልህ ውይ ደስ ሲል ከአባቱ ጋር ድምጻቸውና መልካቸው በጣም ነው የሚመሳሰሉ ተመስገን ተመስገን
@lolisahalka8461
@lolisahalka8461 2 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍
@eseyetftu5183
@eseyetftu5183 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፓሮግራም ነው አይዞአችሁ የብዙ ሰዎችን ችግር እየፈታችሁ ነው እግዝያብሄc ከናተ ጋር ይሁን
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 2 жыл бұрын
ማንን አመስግኘ ማንን ልተው ኢትዮጵያዬ ሰላምሽ ይብዛ
@fantagirma315
@fantagirma315 2 жыл бұрын
Lehulume nagre esayooo
@tenagnegashe2941
@tenagnegashe2941 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኛል አንድ ከድሬደዋ የመጣውና ይህልጂ እጂግ በጣምእንባቸው ተሰምቶኝ ነበረ እግዚአብሔር እንኳን አገናኘህ የድሬዳውም ይቅናው።
@saraseyfu8741
@saraseyfu8741 2 жыл бұрын
በውነት እንኳን ደስ አለህ በሄወት በጤና ስላገኝከው
@webitemelka2283
@webitemelka2283 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እምባህን አበሰልክ ቅዳሜ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ነገር ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመሥገን እንኩዋን ደስ አላችው 😍ለኤልሳ መልካም እድል ፈጣሪ ያጽናችው
@SdSd-ui2uy
@SdSd-ui2uy 2 жыл бұрын
ዮኒየ አተ መልካም ሰው ነህ መቅደስ ደበሳይ ከናተ ዘዳ መታ ይቅርታ ጠይቃ እደናፍቆት ከስራዋ ትመለስ መቅዲ ምንአጠፋች ሀይማኖት አልተሳደበችም መቅዲ ተመለስ
@senaittelila6710
@senaittelila6710 2 жыл бұрын
መቅዲ ማለት የእህል በኢቤስ ድምቀት ናት
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 2 жыл бұрын
በትክክል 🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@sarasaaara7806
@sarasaaara7806 2 жыл бұрын
ምንአጠፋች ይቅርታ የምትጠይቀው ከባላጋ ነው ከሊላወንድ ቢሆን እሺ ግን ይቅርታ ያሸንፋል ምንም ማለት አይደለም
@abebelamegin7285
@abebelamegin7285 2 жыл бұрын
እኛም ሁልጊዜ ይህን ቅዱስ ተግባር እንከታተላለን ከሃገረ አሜሪካ ተባረኩ
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
I do too, it's amazing feeling
@selamto4545
@selamto4545 2 жыл бұрын
Oh my goodness! I am very happy for you to met your beloved Father.
@jesusislord702
@jesusislord702 2 жыл бұрын
Tebarku wudoch Tru neger eyadergachu new❤️❤️🇪🇹
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 2 жыл бұрын
Yayyyy I am so happy for this guy it is a big relief. I saw you crying last time you made me shade tears 🥲 I closed my eyes for a moment tried to walk on your shoes you have come this far Jesus loves. congratulations sending love from 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@muzameasho2299
@muzameasho2299 2 жыл бұрын
አሜን ተባረኽ ወይ ተባረኺ
@melkamgeberie4080
@melkamgeberie4080 2 жыл бұрын
0
@Loveafricalovetheworld
@Loveafricalovetheworld 2 жыл бұрын
@@melkamgeberie4080 you are 0 empty head
@dinafekadu5513
@dinafekadu5513 2 жыл бұрын
መስኪዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ደግነትሽ መቼም አይካድም መቼም አትረሽኝም
@የነገንማንይቃል
@የነገንማንይቃል 2 жыл бұрын
ደስ ይላል 🙏🙏🙏
@BeteHohe
@BeteHohe 2 жыл бұрын
እኔምጋ ኑ ውዶችዬ
@marytadesa8772
@marytadesa8772 2 жыл бұрын
እልልልልልል እውነት በጣም ደሰ ይላልልልል እንኳን ደስ አላችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰
@lamrotweldemichael7777
@lamrotweldemichael7777 2 жыл бұрын
እሰይ አንተ ልጅ እንኳን ጌታ እረዳህ አንጀቴን በልተኸው ነበር።አባባ የሰጡህ 5ብር የአሁኑ 5000 ብር ነው እንኳን ደስ ያለህ!
@mtigistdemeke6975
@mtigistdemeke6975 2 жыл бұрын
kkkkkk
@hudamohammed6916
@hudamohammed6916 Жыл бұрын
ዮኒ ቢሲንከ በጣም እናመሰገግናለን እንወድሀለን
@kingaklilu9665
@kingaklilu9665 2 жыл бұрын
አባትና ልጅ በመገናኘታችሁ እንኳን ደስ ያላችሁ ከልጁ አባትን ከመፈለግ የበለጠ የአባትየው የህይወት ውጣ ውረድ የበለጠ ያሳዝናል
@sishaia6875
@sishaia6875 Жыл бұрын
ትክክል 😢😢😢የሰውየው ውጣውረድግን ተመስገን
@mekdesdemeke4697
@mekdesdemeke4697 2 жыл бұрын
ተባረኩ የጠፋውን የምታፈላልጉ EBs በጣም የምወድወ ፕሮግራም ነው .!!!
@deehope9477
@deehope9477 2 жыл бұрын
😊 me too!! very intense program & happy ending most of the time!! Anyways, I have a dream one day my best friends, who are parent now & live in USA having 4 kids of their own but still wish if they find their first son that was born before their marriage could be on this show to look for him or he maybe looking for them, his biological parent!! I know their story very well for long time, 20+ years & want help them in anyway I can!! So... to watch this channel is very emotional to me but, still praying & hoping when it's God's time, I may see them right on that sofa together lol & I will never give-up my hopes and dreams till it comes to be real in my life time, hopefully on this channel 🙏 😊
@titikahsay9365
@titikahsay9365 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም እንኳን ደስስስስስ አለክ
@fikertessema6159
@fikertessema6159 2 жыл бұрын
So good news ..me and my family was crying with this guy ... God is great
@almaz-rudy8793
@almaz-rudy8793 2 жыл бұрын
The right way to say is my family and I
@natsnettsegay8116
@natsnettsegay8116 2 жыл бұрын
Congratulations 🇪🇷 Ebs thanks
@tadetamru6199
@tadetamru6199 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@hayatmohammedmohammed631
@hayatmohammedmohammed631 2 жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ምን ይሳነዋል እንኳን ዴስ አለህ እልልልልልል
@ok2800
@ok2800 2 жыл бұрын
እውነት ለሜናገር ይህ ፎሮግራም ሳይ ደሰታን እንደ ሀዘን አለቅሳለው ወንድሜ በድጋሜ እንኳን ደሰ አልክ 🙏uffff
@Tube-iz3xj
@Tube-iz3xj 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ እንኳን ደስ አላችሁ በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም
@ሚኒልክጥቁርሰው
@ሚኒልክጥቁርሰው 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የላል ቀሪ ዘመናቹም የተባረከ ይሁን
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 жыл бұрын
ግን ፈላጊወች ምስጋና ስታቀርቡ አንደኛ የፕሮግራሙንአረጋጆች ሁለተኛ ካሜራ አማኖችን ኘመስጉኑ እሄ ሁሉ ፕሮግራም እስኪያልቅ ቁመዉ ነዉ የሚቀርፁት አደል በደብ መምስገን ይገባቸዋል አንድም ሰዉ ሳመሰግናቸዉ ሰምቸ አላዉቅም ስለነሡ ሳስብ እኔ ይደክመኛል
@wardewarde9415
@wardewarde9415 2 жыл бұрын
ዋው በጣም በጣም ደስ ይላል ኬ፣ኬዎች እንወዳችኋለን
@GLOVE1205
@GLOVE1205 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ለዘላለም የተመሰገነ ይሁን እንኳን ደስ አለክ ወንድም አባት አርጅቶም ቢሆን በሂወት ካለ መከታ ነዉ ለአባታችሁ እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥላችሁ
@bezuayehubekele7174
@bezuayehubekele7174 2 жыл бұрын
ዮኒ እና ፀጊ ተባረኩ!!!
@ኢማንኢማን-ዐ1ፈ
@ኢማንኢማን-ዐ1ፈ 2 жыл бұрын
ኑየመዳም ቅመሟቺ በዳስታ እባ እንታጠብ እዴዚህ ፓሮግራም የምወዴዉ የለኚም
@TegaredLove-mk2nl
@TegaredLove-mk2nl 6 ай бұрын
በእውነት ኢቤስ ምን እንደምላችሁ አላውቅም የወናስ እና ፀጊ ከሚዲያ ሳጣችሁ ይጨቀኛል ፈጣሪ ለዘራችሁ ይድረስላችሁ የምታረጉት ሁሉ
@eyutube5674
@eyutube5674 2 жыл бұрын
ይሄንን ፕሮግራም ሳይ ምናለ የሞተ ሰዉ ለ1ቀን ወደዚች ምድር ቢመጣ ብዬ እመኛለሁ እናም እቅፏን ያልጠገብኳትን እናቴን ላእንድ ቀን አብሪያት ብዉል እላለሁ ሁሌ ስለናት ሳስብ ልቤ ይሰበራል💔💔💔😭😭😭
@jordanmobile7105
@jordanmobile7105 2 жыл бұрын
እኔ እህቴ 25አመቷ ከጠፋች ትሙት ትዳን አናቅም እኔ አላዉቃትም አባት እናት ሲያወሩ እሰማለሁ እናም በደዚህ ማፈላለግ እፈልጋለሁ እሷ ባትኖር ልጆች ካሏት እኳን በጣም ደስ ይላል 😥😥😥😥😥እናቴ ሁሌም ስታነሳ ታለቅሳለች የመጀመሪያ ልጃቸዉ ናት ለእናቴ ለአባቴ
@yeshiyeshi958
@yeshiyeshi958 2 жыл бұрын
በተለያየ አጋጣሚ ተለያይተው የሜኖሩ ቤተሰብ በሙሉ እንዲገናኙ በእግዚአብሔር ስም ጸሎተ ነው
@mekdesdegu9099
@mekdesdegu9099 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደስ ይላል
@alimetalemu8377
@alimetalemu8377 2 жыл бұрын
በህይወት ያሉትስ እየመጡ ተገናኛችሁ እደኛ ደሞ ሳናቃቸው የሞቱ ምርጥና መልካም አባቶች ላድ ደቂቃ መተው ብናይ ምን አለበት ነበር ፣ በዝናቸውና መልካምነታቸው ሲወሳላቸው በጣም ይረብሻል ምን አለ ወይ ብናቃቸው እና ቢሞቱ የምናወራላቸው እኛም እደሌላው ሰው ብየ እከፋለሁ እደኔም ብዙ ይኖራል አባት እናቱን ሳይቅ በህፃንነት የሚሞቱ በተሰቦች ነፍ ናቸው።
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር
@ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 жыл бұрын
እኔ አለሁ ሰዎች አባታቸውን ሲያገኙ ሆድ ይብሰኛል እንዴህ አይቸው ቢሞት አይቆጨኝም ነበር ልርሰው ብልም አልረሳኝ አለ😢
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም ደስ ይላል አልሀምዱሊላህ ምስጋና ይገባህ ምን ይሳነሀል የኔጌታ
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ነገር ግን እራሱ ሙሐመድ ፥ ልዩ መልእክተኛ አይደለሁም ፡ በእሱ እና በተከታዮቹ 'ኣሏህ' ምን እንደሚሰራ አላውቅም ፡ በግልጽ አስፈራሪ ብቻ ነኝ፡ ሌላ አይደለሁም ብሏል (ቁርኣን ምዕራፍ ፵፮ የአሸዋዎች ምዕራፍ [ሱረቱ አል አሕቃፍ] ቁጥር ፱ ) ። 📖👈
@ገመርቻናል
@ገመርቻናል 2 жыл бұрын
አባቶች እባካችሁ ልጆቻችሁን ፈልጉ እንካን ድስ አለህ ውድሜ
@haymehaymewelde425
@haymehaymewelde425 2 жыл бұрын
ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን
@Redseaafar00
@Redseaafar00 2 жыл бұрын
ወንድሜ መወለድ ቋንቋ ነው ይላል ያገሬ ሰው አባትና እናት ማለት ያሳደገህ እንጂ ሳይፈልግህ እድሜውን ሙሉ ሌላ አግብቶ ህይወቱን የሚቀጭ አይደለም እንደዚህ አይነት ታሪክ ማየት አስተማሪነቱ ዛሬ በየሰፈሩ እያስወለዱ ለሚክዱ አባቶች ለስሜት ሲዘሉ አርግዘው ጥለው ለጠፉ እናቶች ምን ያህል የልጆችን ህይወት እንዴት እንደሚያበላሹ እንዲገነዘቡት ይረዳ ይሆን እንጂ ፍቅር የሌለው ዘመን ያስቆጠረ የስጋ ዝምድና ተከድኖ ይብሰል 🤷🏾
@cheerfuldifferentclassical9172
@cheerfuldifferentclassical9172 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ደስ ይላል !!ኤልሳ እግዚአብሔር ዘመንሽን ይባርክ!!
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 2 жыл бұрын
Abbo destachehu yebza🙏 I love this show and all program coordinators and EBS and all Ethiopians yemenechachehu🥰
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ። ☝️
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 2 жыл бұрын
@@tenalehulumWe could use anything as long as we understand each other. This is global social media, not only Ethiopians. Not every Ethiopian could read Amharic, but understand. Ethiopians are not only those who learned Amharic, for 27 years the new generation education has been changed to their native languages, so they barely read Amharic. Civilize yourself, think big and be wise!
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 2 жыл бұрын
ወንድማችን እንኳን ደስ ያአለ በእውነት በጣም ደስ ብሎናል እግዚአብሔር ይመስገን ሰለማይናገር ስጦታው Ebc በእውነት ባለ ውለታችን ናችሁ እግዚአብሔር ኧረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ዩኒ ፄ ኑሩልን
@kedijashukur2318
@kedijashukur2318 2 жыл бұрын
ብቻውን መቶ አባዝተህ የላከው ጌታ ጥራት ይገባህ ጌታችን ትችላለህ
@meleseyimer9316
@meleseyimer9316 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይመሥገን እንኳን ደሥሥሥ ያለህ ወነረድሜ ደሥታው እጥፋ ነው
vampire being clumsy💀
00:26
Endless Love
Рет қаралды 31 МЛН
Strange dances 😂 Squid Game
00:22
عائلة ابو رعد Abo Raad family
Рет қаралды 29 МЛН
Don’t try this trick with a Squid Game Soldier 😉 #squidgame
00:15
Andrey Grechka
Рет қаралды 178 МЛН
Memeher Girma Wondimu VCD 53 A
1:13:35
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 459 М.
vampire being clumsy💀
00:26
Endless Love
Рет қаралды 31 МЛН