//ስለጤናዎ// "ተመስገን ቢያንስ የጡት ካንሰር ስርጭቱ ተጨማሪ ጉዳት አያመጣባትም" አዲሱ የህክምና ጥበብ /እሁድን በኢቢኤስ/

  Рет қаралды 15,180

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 43
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
ለዶክተር እና ለወታደሮች ትልቅ ፣ክብር አለኝ እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@yordanosdanial7674
@yordanosdanial7674 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሽጣን እና ዘርኛን ያጥፋልን ለዝች አጭር እድሜ የሰው ዘር በሙሉ በሰላም ይኑር
@phillymuhammad4170
@phillymuhammad4170 Жыл бұрын
Yes 🙏
@megkid5764
@megkid5764 Жыл бұрын
ዶክተር ይስሃቅ የተባረከ ሰው ተወዳጅ ፣ ትሁት እግዚአብሔር ይባርክህ ። በርታ በርቱ
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
😢😢😢ፈጣሪየ. አትካኝ አልልህም. መድሀኒት ያለው ብሎም አቅማችንን አይተህ. የኔጌታ. ሲሆን. አስደጋጭ አስጨናቂ ህመምን አተ ያዝልን ያረብ
@anuhabesha2324
@anuhabesha2324 4 ай бұрын
አሚን ያረብ
@መድነኝየማሜተናሽ
@መድነኝየማሜተናሽ Жыл бұрын
የስደት እህት ወድሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ አላህ የርፈት እጀራ ይስጣችሁ ወጥቶ ከመቅረት አላህ ይጠብቃችሁ
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
😢😢😢ቸሩ መዳኒያለም ከዚህ ክፉ በሽታ ይሰዉረን አሟሟታችንን መጨረሻችንን ያሳምርልን የታመሙ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር በ ምህረት እጆቹ ይዳብሳቸዉ ይማራቸዉ🙏😥😥
@zebibaeshetu492
@zebibaeshetu492 9 ай бұрын
የምር ምን እእንዴምል አላቅም በዚህ በሺታ ብዞ ጌዜ እራሴን አሥጨንቃለሆ ግን የሀን ነገር ሥለሠማሆ ደሥ ብሎኛል እርጅም እድሜ ለዶክተሮቻቺን በተርፋ ሆላቺንንም አላህ ይጠብቀን
@alainfef176
@alainfef176 Жыл бұрын
ለመምህር❤❤ለወታደር❤❤ለሀኪም ❤❤ክብር ሰላም ጤናን. እድሜን ይስጥልን ያረብ አላህየ
@حياهمحمد-غ2ن
@حياهمحمد-غ2ن Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅለን🙏
@genetiligabawu1709
@genetiligabawu1709 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይዚህ በሽታ አለምን ሁሉንም ይጠብቅን. ዶ/ር እንዴት ደስ ይላል ማህተብ ጥሌብይ ማህተብ ያለው ስው ደስ ይላኛል
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-በ2ረ Жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በተለይ እኛ ሴቶች ከእደዚህ አይነት ክፉ በሽታ እግዚአብሔር ይሰወረን አሜን፫😢😢 ዶክተር የኔ ባለማህተቦች የሁሉም ማህተብ ማማሩ❤ ❤❤እግዚአብሔር እጆቻችሁን ይባርክልን እደናተ ያሉትን እቁ ዶክቶሮችን ያብዛልን እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን አሜን፫❤❤❤
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 Жыл бұрын
ዶክተሮች ከፈጣሪ በታች ለሰው ልጆች የሉት ክብር ይገባቸዋል
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት Жыл бұрын
እድሜና ጤና ለዱክተሮች ማሪያምን
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ
@ፍቅርያሸንፍል-ዠ4አ Жыл бұрын
ይህ ክፍ በሽታ እህቴ አሣጥቶኛ ፈጣሪ ከአለማችን ያጥፍልን !!
@nesinesi8766
@nesinesi8766 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ስራ ነው እናመሰግናለን
@sophihev5241
@sophihev5241 Жыл бұрын
Yagere Dr bertulegn geta ewketachun yabzalachu🙌
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከዚህ በሸታ ይጠብቀን
@አዲስህይውት
@አዲስህይውት Жыл бұрын
አሜን እፍፍፍ ክባድ ነው አሞኝ ኦፕራሽን ሆኝለሁ ግን ካንስር አደለም ብለውኝል በስደት ሃገር😢😢😢
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fasikawande3558
@fasikawande3558 Жыл бұрын
ፈጥሩ ይማራሺ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ
@አፀደማርያምአለሙዩቱብ Жыл бұрын
አሜን
@sophihev5241
@sophihev5241 Жыл бұрын
Ebakachu le dihaw hibreteseb metenegna kifya yedereg tebareki
@zeynebmustafa2640
@zeynebmustafa2640 6 ай бұрын
ዬትነው ያለሁ እክምናቸሁ
@Susu-p8v5w
@Susu-p8v5w Жыл бұрын
ሁሉም ሰውጨየተቀጠፈው ኤደዚህ እያሉ ቶለ ተደረሶበታል ተጨመሪ ጉዳት የለውም ምናምን መጨረሻ ይሞታሉ
@zakirgetahon168
@zakirgetahon168 Жыл бұрын
ወላሂ፡እኛኮብንተባበር፡ብዙነደር፡ማዲርግእችላለን፡የኩላሊት፡ንቅለተከላ፡እሚደርግበትሆሥፒታል፡፡መቸም፡ከተባበርን፡አባይግዲብ፡አይበልጥም፡፡በጣምደሥይላል፡ሀገራችንሠላምይሆን
@SenaitWelay
@SenaitWelay 6 ай бұрын
Where is the exact location.... we want to visit for check up 🙏
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
ኦ አምላኬ ሆይ ይህን በሺታ ከአለም አጥፋልን እኔ በጣም ጨቆኛል 5 አመት ሆነኝ ጡቴ ላይ እብጠት ከወጣብኝ😢😢😢
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አላህ ያሽርሽ እህቴ እብጠቱ ምን ይሉሻል ሀኪሞቹ እህቴ አገር ነው ያለችው ጡቷ እያበጠ ሀኪሞቹም ከኒና ነው የሚሠጧት ቆይቷል ተጀመራት ሠው ጋር አትደባለቅም በጣም ያማታል
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
@@marifazw7969 አሚን እህት ያለሁት ስደት ነው አስሪወቸ ሀኪም ቤት ለመውስደ ፈቃደኛ አይደሉም ሀገሬ ገብቸ ለመታከም ውስኛለሁ
@meronfikir3385
@meronfikir3385 Жыл бұрын
@@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ ኤረ ገብተሽ ታይ hoo
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ኘ4በ Жыл бұрын
እኔም
@ፀሐይሐበሻዊት
@ፀሐይሐበሻዊት Жыл бұрын
ተመርመሪ እማ እኔም ያመኛል ዶክተሯ ዳብሳ ብቻ ችግር የለውም ብላ መዳኒት አዘዘችልኝ በስአቱ በቀኘ ነበር አሁን ደግሞ በግራይ ተሳቅቄ ልሞት ነው
@sameeraahad9851
@sameeraahad9851 Жыл бұрын
እንደዚህ ግን አይከብድም ዶክተር ኦፐሬሽን እያደረገ ኢንተሬቨው ማድረግ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
አረ ቁጥር ሥጡኝ በፈጠራችሁ እህቴ ጡቷን ያማታል ከናተ ላምጣት
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
የሀኪም ቤቱን ስም እኮ ተናግረዋል ውደ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
እሽ እህቴዋ አመሠግናለሁ
@hawamedia655
@hawamedia655 Жыл бұрын
በነገራችን ላይ በባህል መዲሀኒት አለው በጣም ያልተጎዳ ከሆነ የተጎዳ ከሆነ እንዳለ በሽታው ያለበትን ቦታ ሙሉ በሙሉ ይበላዋል በጣም ስር የሰደደ ከሆነ ግን መዲሀኒቱን አይሰጥም ለህይወት አስጊ ነው
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
@@hawamedia655 ተጀመራት አምሥት አመት ይሆናታል። ደሤ ወሥደናት ከኒና ብቻ ነው የሠጧት በጣም ውሥጡ ያብጣል መገድ እኳ አያሄዳትም የባህል መዳኒት አልተጠቀመችም የምታቂው ታለሽ ጠቁሚኝ አይተውት ሊሠጧት ይችላሉ የሀይቅ ልጂ ነኝ መልሽልኝ ሌሎችም የምታቁ ካላችሁ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ደ9ተ Жыл бұрын
@@hawamedia655 የት ሀገር ነው ያለው ባህላዊይ መድሀኒት?
@srjson20
@srjson20 Жыл бұрын
እረ የመቅዲ ጡት እራሱ እየጮኸ ነው ደረቷ ላይ። ስለጡት ስትል ጡቷን አይቼ ነው።
Подсадим людей на ставки | ЖБ | 3 серия | Сериал 2024
20:00
ПАЦАНСКИЕ ИСТОРИИ
Рет қаралды 572 М.
How many people are in the changing room? #devil #lilith #funny #shorts
00:39