KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
//ስለውበትዎ// "አምስት ልጆችን ከወለድኩ በኋላ ሰውነቴ አልስተካከል ስላለ ነው ቀዶ ጥገናውን የወሰንኩት" //በእሁድን በኢቢኤስ//
21:35
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...
15:34
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
0:53
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
6:02
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
0:28
Thank you mommy 😊💝 #shorts
0:24
በቶንሲል ለሚሰቃዩ የቀዶ ጥገና ሂደት /ስለጤናዎ/ /በእሁድን በኢቢኤስ//
Рет қаралды 40,857
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 2,9 МЛН
ebstv worldwide
Күн бұрын
Пікірлер: 144
@wellotube2
2 жыл бұрын
ያረብ ጤና የሌለው ጤናን ልጅ ለሌለው ልጅን ገንዘብ ለሌለው ገንዘብን ስጠው አንተ ሁሉንም ማድርግ የምትችል ጌታ ነህ እና
@zaharatube6352
2 жыл бұрын
አሚንአሚኖያረብ
@rahelrahel467
2 жыл бұрын
አሜን
@GiasBd-ub7gl
2 жыл бұрын
አምንን
@gidgghgd1676
2 жыл бұрын
aminnnnnn yarebe
@زهرايمام
2 жыл бұрын
አሚን ያረበል አለሚን
@foziamusa3669
2 жыл бұрын
ሁሉን ያሟላ ኢትዬ ጠቢብ ነዋ
@ااال-ث5ت
Жыл бұрын
እደው በፈጣሪ የዚህን ደኩተር መገኛ ኢቢኤሶች በፈጣሪ ይሁንባቹህ እዳታልፉኝ እናቴ የልብ ህመምተኛናትኝ እኔም በስደትነው ያለሁት ባስ እኳ ደህና ህክምና አግታ ብታርፍም አይቆጨኝ እርዱኝ እባካቹህ
@buziyetilahun80
2 жыл бұрын
ዶር ሰኢድ ምርጥ ዶክተር ነው ልጄን አድኖልኞል በዚህ አጋጣሚ አመሰግንሀለው
@tsadaladye7093
2 жыл бұрын
የት ነው ልጄ በጣም ነው የምታመምብኝ
@biniyamtemesgen1532
2 жыл бұрын
አድራሻዉ የት ነዉ በናትሽ
@fitsumbogale5738
2 жыл бұрын
የት ነው ሀኪም ቤቱ እባክ ንገሩን
@የጴጥሮስእናትነኝ
Жыл бұрын
እባክሽ አድራሻውን ንገሪኝ
@ااال-ث5ت
Жыл бұрын
እባክሽ የት አካባቢነው የምናገኘው
@NatnaelDino-i9e
Жыл бұрын
አረ እባካችሁ ተባባሩኝ እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ እስከአውን እየተሰቃየው ነው አሁን ደግሞ እየባሰብኝ ነው እኔ አቅም የለኝም ለቀዶ ጥገና የሚበቃ ብር የለኝም ቤተሰቦቼ ገጠር ነው የሚኖሩት ስለፈጣራችሁ እርዱኝ መቅዲ ስለእመቤታችን ድንግል ማርያም ብለችሁ አግዙኝ
@hfhg4658
11 ай бұрын
ዶክተር በፍጥነት እፍልግሀለሁ መገኛህን
@abduabdi9937
2 жыл бұрын
Ethio tebib, always impressing
@kkdawud6457
2 жыл бұрын
I appreciate you doctor ❤ ♥ 🙏 💙 💛
@sekinadesalegn7755
2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ደስ እሚል ዜና ነው ያየውት እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ አለብኝ እና ልጅ እያለው መርፌ እወጋ ነበር እና የልብ ኬዝ ያመጣል ተብዬ ተውኩ በዛ የተነሳ መርፌ አልወድም አውን ላይ በጣም ያስቸግረኛል 1.ፀሀይ ሲነካኝ 2.በሽታ 3.አየሩ ሲቀየር ባውን ሰዓት በጣም ተቸግራለው እባካቹን ስልካቹን እና አድራሻቸው ንገሩኝ
@saronchala1617
Жыл бұрын
😢 me too
@ermiyastesfaye6865
Жыл бұрын
ሰፈረ ሰላም አካባቢ ነው ኢቲዮ ጠቢብ ሆስፒታል
@agjkbshhh8567
2 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለሁ እኔን ሁሌ ያመኛል ግን መዳኒቲ ያለው አይመስለኚም ነበር ከሀበሻ መዳኒት በስተቀር
@FilaLve
10 ай бұрын
Jima yalewun Ke anget belay specialist Dr abiyen akrebulin
@negistberhane3022
2 жыл бұрын
ዶክተር በጣም ጀግናነህ አንድም ደም ሣይወጣ እንዴት እንደሰራሃው ስልክ ቁጥርና የት አካባቢ ነው ያለው የሃኪም ቤቱስ ስም ማን ይባላል።
@KemeriyaSied
11 ай бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ምርጥ ሀኪም ቤት ኮልፌ አካባቢ ነዉ
@AaBb-tk6qg
Жыл бұрын
ደክርበአላህቁጥራችሁንአሥቀምጡ
@tegetsteget6631
Жыл бұрын
😢😢ዶክተር እኔተስቃየው በስውሀገር ፣ሀኪምጋርበየወሩ ነውየምሄደው ምንምመፍትሄየለውም ይመለሥብኛል ተስቃየው😢😢😢😢
@tufayetufaye6450
2 жыл бұрын
ኡ,,,በጣም ያሰፈራል ብቻ ዶክተር እድመና ጤና ይሰጣቹ
@fatumaabagodu1527
2 жыл бұрын
Doctor how to meeting with u ? I need please 🙏
@hayuweloyewtube542
2 жыл бұрын
እኔም እየተሰቃየሁ ነወ ልቤንም ይሰማኛል ቦታችሁ የት አካባቢነወ
@GrdfAsa
3 ай бұрын
ሀኪም እኮ ያለዉ ኢትዮ ነዉበአረብ ሀገር ተሠቃየሁ በዚህ በሽታ ወይ አያዉቁት ማስታገሻብቻ የሚሠጡኝ 😢😢😢😢
@skettube4149
Ай бұрын
እኛ መሥረዳት ወይም የዶክተር አመራረጣችን እንጅ እንደ አረብ ሀገር ጠንካራ ህክምና የለም የራሳችን ችግር ነው
@wekilwekil8639
3 ай бұрын
እባካችሁ ኣድራሻ ይነገረን እኔ በጣም ተቸግሬአለሁ ወገኖቼ ተባበሩኝ
@omeroumer6104
2 жыл бұрын
Ethio tebib hospital always one step a head...
@Zነኝየረያንእናት-f4y
2 жыл бұрын
ዶክተር እኔ ብርድ ሲሆን ባፍንጫዬ መተፈስ አልችልም 6 ወር ሙሉ አፍጫይን ይጠቀጥቀኛል ምን ላድርግ እስኪ መፍተሄ ካለህ እናም በስቃሬ አጎል የሚባለው ነገርን መቆጠብ አይችልም ቅጭላቴ ሀኪም ጋስሄድ ኤፌክሽን ሰርቷል ከግባርሽ ላይ ይሉኛል
@NatnaelDino-i9e
Жыл бұрын
የትአከባቢ ነው ስልቁራችሁ ንገሩን
@taybamohammed4528
2 жыл бұрын
የት ነው ሆስፒታሉ እር ልሞት ነው በሽታው አብሮኝ ነው ያደገው አሁን ግን አልቻልኩም ልቤን
@rumanarumana3168
Жыл бұрын
አይዞሽእማ😢😢😢እኔምነኝ
@abumohammed6387
2 жыл бұрын
ኢትዬ ጠቢብ ሆስፒታል ነው።
@ነፃነትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
እባካችሁ አድራሻ የምታዉቁ ይህዉ በሰደት በሰቃይ ላይ ነኝ
@hayutitube66
2 ай бұрын
አድራሻዉን እባካችሁ😢😢
@EmuHappy
3 ай бұрын
Yene tasqayohung😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@somali3266
2 жыл бұрын
እደው በፈጠራች የጥርስ ዋጋ የመጋጋየን ጨረስኩ እባካችሁ ዋጋውን ንገሩኝ
@ራህማሙሀመድ-ቐ2ጐ
2 жыл бұрын
እኔም
@fatumahussentube9631
2 жыл бұрын
ወንድሜ እየታከመ ነው አድስአበባ ቃል የሚባለው 1ሀባ 23ሽብር አሉ ሌላ ቦታ ደግሞ 1ሀባ 12ሽብር አሉ ዶክተር አሚር የሚባለው 1ሀባ. 5ሺ እናም እዛ እያሰራነው ውድ አላህ ያሽርሽ
@fatumahussentube9631
2 жыл бұрын
ቪድወ ስራ ና ላክልኝ እለዋለሁ
@tinaiema5107
2 жыл бұрын
አድራሻው የትነው
@رحمهء
2 жыл бұрын
የት ናችሁ ሥልካችሁን አሥቀምጡልን በፈጠራችሁ እኔም ልጀን ያምብኛል እኔ በሥደት ላይ በጭንቀት መሞቴ ነዉ አሁን ላይ 17 አመታ ነዉ
@የጅማዋቅመም
2 жыл бұрын
እባካቹው መልሱልኝ ቶሲል ብዙው አመት ሲቆይ ችግር አለው
@ፍፊቢትሰይድ
Жыл бұрын
አድአበባብቻነው ያለው ??
@nejilajemal1768
2 жыл бұрын
Ethio tebib 💕💪💪💪💪
@ርብቃጓልድንግልማሪያም
Жыл бұрын
ግን ተንሱሉን የወጣዉ ቦታ ምግብ ስንበላ እዛ ኣይቀርም እኔስ ተሳቀየሁ በጣም ያማል😢 😔
@meskeremgemechu7576
2 жыл бұрын
Please ye hospitalu semna address??
@Seni1286
Жыл бұрын
What is the name of the hospital? You didn’t mention.
@LinaNahom
15 күн бұрын
Ethio Tebib
@teddyboss2157
2 жыл бұрын
የት ነው ሆስፒታሉ 🙏🙏
@seidyesuf9236
Жыл бұрын
እባካችሁሰልክ አሰቀምጡበደሴትገኙ ከሆነ
@ሰኒሰኒ-ጀ4ረ
2 жыл бұрын
እኔም እናቴን ያምብኛል ቶን ሲል በሰላም ለሃገሬ ያብቃኝና እንዳሳክማት ዶክተር እናመሰግናለን
@hafsayahya1168
2 жыл бұрын
Ethio tebib 💯💯
@nedawmahlet
2 жыл бұрын
Yet new botaw
@ሮመይሳ
2 ай бұрын
ደክተር. እኔ በቀኘ. በኩል. ከልጅነቴ ጀምሮ. አያመኝም ግን እብጠት. ነበረ አሁን. ግን በጣም አብጦ. እጥሌ. እብቱ. ላይ ነው ይምትቀመጠው. እኔ ሀረብ ሁገር ነኝ ህክምናም ማግኘት. አልችልም. ህገ ወጥ ነኝ. ግን አሁን በጣም. ተጉሮሮየ. እታች. ወደ ደሬቴ. ገባ ብሉ. ልክ ትልቅ ነገር የተቀመጠ. ይመስለኛ. ደኩተር. ምን ትለኛለህ. በአላህ. የሚያስፈራ ከሆነ. ወላሂ ነገውኑ እጀን ልስጥ.
@FirehiwotSolomon-f1u
Жыл бұрын
የት ነክ ዶክተር አድራሻክ
@zedoethiolove5994
Жыл бұрын
መዳሃኒቱ ምንድን ነው በአላህ
@እኔነኝስደተኛዋ-የ1ሸ
2 жыл бұрын
ያረብ. የኔም ልጅ አለበት አላህ ይርዳኝ ያኢላሂ
@enatbest1234
3 ай бұрын
✅ውዷ እህቴ ለትዳርሽ ብቁ ነሽን? ✅ 🌀ባለቤትሽ ወደ ቤት በገባ ግዜ በእጅሽ ያለውን ነገር ትተሽ እሱን ለመቀበል ካልሄድሽ፣ ፊቱ ላይ የተመለከትሽውን የድካም ስሜት ካላስረሳሽ { አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀ባለቤትሽ አንቺ በእጅሽ ሰርተሽ የማታበይው ከሆነ ከምግብ ቤቶች ከተመገበ ፣ ልብሶቹን የማታዘጋጂለት ከሆነና ወደ ማጠቢያ ቤት ከወሰደ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀ባለቤትሽ በተቆጣ ግዜ በአስር ቃላት የምትመልሺለት ከሆነ፣ድምፅሽን ከፍ አድርገሽ ካወራሽው{አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀ከባለቤትሽ አጠገበ በተቀመጥሽ ግጔዜ ጠረንሽ ጥሩ ካልሆነ፣የልብስሽን ንፅህና ካልጠበቅሽ፣እሱን የሚማርኩ ካልሆኑ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀ከሱ ጋ በተጣላሽ ወቅት ወደ እናትሽ ቤት፣ወደ እህትሽ፣ ወደ ጓደኛሽ ቤት የምትሄጂ ከሆነ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀ከባለቤትሽ ቤተሰቦች ጋር ስትሆኚ የሱን ቤተሰቦች መልካምን በማድረግ የማትንከባከቢ ከሆነ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀አላህን በመታዘዝ ላይ የማታበረታቺው ከሆነ፣ ክልክል ነገራቶችን እንዲተው የማታደርጊ እና ወደ ተውበት የማትገፋፊው ከሆንሽ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽም} 🌀ባልሽ የሚወዳቸውን እና የሚጠላቸውን ነገሮች ለይተሽ ካላወቅሽ {አንቺ ለትዳርሽ ብቁ አይደለሽ ፕሮፍይሌን
@heniheni7495
2 жыл бұрын
ዋጋውን ብትነግሩን ጥሩ ነበር
@susutube360
5 ай бұрын
52ሺ
@jujuYouTube382
2 жыл бұрын
አየር ሲቀያየርና ቀዝቃዛ ነገር ከተጠቀምኩ ትነሳብኛለች ሙቼ ነው የምነሳው
@vjhh5191
2 жыл бұрын
eineame einidezi new yemiyarigej
@kmkm9905
2 жыл бұрын
አረ ወገኖቼ እኔ ከቶንልሌ ጥጥሪ ያሉ ነገሮች ይወጣል ብዙ በይሆንም አልፎ አልፎ ይወጣል ሽታ አለው ምን ማድረግ አለቢኝ??
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
ትኩሥ ነገር ጠጪ ይፀዳልሻል
@yoskibahedgao
Жыл бұрын
አራ በአለሂ ልጄ 15 አማቱነው የሰቃያወል ምነበቴ ለርግ አዲራሸቻው የትነው
@hau427
2 жыл бұрын
ሲወርድ ሲአም እፍ የበሽታ ጡሩ የለውም ብቻ አልሃምዱሊላህ
@zebibajemal115
2 жыл бұрын
ደኩተሩ የት ነው የሚገኜው ልጀ በቶንሲል በጣም ይሰቃይብኛል ከጎን እና ከጎኑ እብጠቱ በጣም ትልቅ ነው ቀዶጥገና እደሚያስፈልገው በደኩተሮች ተነግሮኛል እድሜው አሁን 6 አመቱ ነው የጀመረው በጣም በህፃንነቱ ነው አሁን አሁን በጣም ጉሮሮውን ሙሉ በሙሉ ዘግቶታል ሲተኛ ራሱ ትንፍሹ በጣም ያስጨንቃል እፍን ያደርገዋል ደግሞ ተጉዋዳኝ በሽታ እንደሚያመጣ ምንም አላቅም ነበር ቀዶ ጥገናውን ለማድርግ በጣም ፈራሁ እባካችሁ አይታችሁ አትለፉኝ ጥሩ ዶክተር አገናኙኝ ምክራችሁን ለግሱኝ
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
2 жыл бұрын
እኔም የጥርስ ህክምና እፈልጋለሁ ቁጥር አስቀምጡልኝ
@ahmedfeyssa7218
2 жыл бұрын
Call 9000
@ahmedfeyssa7218
2 жыл бұрын
Call 9000
@ዑሙዓነስነኝየቦረናዋየገነ
2 жыл бұрын
@@ahmedfeyssa7218 OK
@tsehay4102
2 жыл бұрын
ስልክናአድራሻአስቀምጡልን
@abumohammed6387
2 жыл бұрын
900 ደውል
@Zነኝየረያንእናት-f4y
2 жыл бұрын
ሽቶ ክለሮክስ ወይንም በረኪና እድሁም መጥፎ ሽታዎች ሲሸተኝ በጣም ያፍነኛል ሳባየንም ግን ያፍጫዬ ይለያል
@zamzammuhammed5829
2 жыл бұрын
እኔም አፍጫየ በጣም ያፍነኛል
@seyditeshom473
Жыл бұрын
የሄበሽታ እኔምጋ አለ ያለሁትሥደትነው ምን ማድረግ እዳለብኝ አላውቅም
@makeyaadam5623
Жыл бұрын
እኔም አለብኝ በዱአ አትርሡኝ
@እመቤትእመቤት-ፈ2ገ
2 жыл бұрын
እረ ይህ በሽታ እያሰቃየኝ ነው የት ነው ሆስፒታሉ
@zaharatube6352
2 жыл бұрын
የጀመዓ በሽታዉ ግልጥአልሆነልኝም ምንማለትነዉ በሽታዉ እኔምያመኛል አሰስያነዉ
@hau427
2 жыл бұрын
@@zaharatube6352 እንጥል ይባላል በተለምዶ …
@ammarabdella1283
2 жыл бұрын
ኢትዮ ጠቢብ ሆስፒታል ሶስተኛ ፎቅ። አንገት በላይ ህክምና
@rahimatube2671
2 жыл бұрын
ያረቢ እኔም ይወጣብኛል ግን ማስታገሻ ኪኒን ይሰጡኛል ፋርማሲ በጨውና በውሀ እጠቀማለሁ ግን ቆይቶ ይወጣል
@fatumahussentube9631
2 жыл бұрын
ከወጣ በሀላ ይተካል ማር??አለኝ እኔም ገና ሀኪም ልሄድ ነው እባክሽ መልሽልኝ
@rahimatube2671
2 жыл бұрын
@@fatumahussentube9631 ሌላ አይተካም ግን የሚነሳብኝ ቀዝቃዛ ውሀ ከጠጣሁ ይነሳብኛል በግራና ቀኝ ያብጣል ከውስጥ በመስታወት ሳየው ነጫጭ ነጠብጣብ አለ ራሴን ያመኛል ትኩሳት አለው ሲነሳብኝ ጠዋት ጠዋት ጨው በሞቀ ውሀ በጥብጠሽ ጉሮሮሽን አጥበሽ ትፊው ደም ቅልቅል አክታ የሚመስል ይወጣል ደጋግመሽ ተጉመጥምጪው ይለቅሻል እንሻአላህ ሰደለያም ኪኒን ሰጥተውኛል ሄጄ አሳይቻቸው
@MediOmer
2 ай бұрын
እረ በአላህ አድራሻ ወንድሜ
@eyrusfeker4790
2 жыл бұрын
አስቃይቶ ሊደፋኝ ነው ስንቶ ዶክተር ጋ ሄጃለሁ
@reflkamulred4520
2 жыл бұрын
እረ የትነው አድራሻው እኔ ተሰቃየሁ
@ፍፊቢትሰይድ
Жыл бұрын
ወድሜአሞብኝነው እብጠትአለው ንገሩኝ
@ahmedfeyssa7218
2 жыл бұрын
Ethio Tebib Hospital Call 9000
@ነፃነትጎንደሬዋ
2 жыл бұрын
በእናትህ የት ነዉ አድራሻችሁ ሰልክ ቁጥረ በዚህ በሺ በጣም እየተሰቃየሁ ነዉ
@MohammedBusayri-uj8rw
Жыл бұрын
Me too
@birkheanjhulu4920
2 жыл бұрын
የት አለባቢ ነው
@ahmedfeyssa7218
2 жыл бұрын
Ethio Tebib Hospital Call 9000
@biniyamalebachew8591
2 жыл бұрын
የቶንሲል ቀዶ ህክምና መንግስት ሆስፒታል በትንሽ ብር ነው የሚሰራው
@civil9557
2 жыл бұрын
@@biniyamalebachew8591 የትኛው ሆስፒታል?
@rahmamd2133
6 ай бұрын
@@biniyamalebachew8591ኧረ በፈጠረህ ተባበረኝ 25ሺብር እርሉኝ ደሴ ስህል ክሊኒክ😢የምታውቀው የመንግስት ካለ ስልክላክልኝ አድስ አብርባም ቢሆን እመጣለሁ😢
@rahmamd2133
6 ай бұрын
@@biniyamalebachew8591ኧረ በፈጠረህ ተባበረኝ 25ሺብር እርሉኝ ደሴ ስህል ክሊኒክ 😢የምታውቀው የመንግስት ካለ ስልክላክልኝ አድስ አብርባም ቢሆን እመጣለሁ😢
@Madi-mf3mn
2 жыл бұрын
እኔ የውስጥ ህመም አለብኝ በቅርብ ሀገር ለመግባት አስቤያለሁ እደገባሁ መታከም እፈልጋለሁ አድስ አበባ ጥሩ ሆስፒታል ነው የምትሉትን አድራሽ የሆስፒታል ስም ጠቁሙኝ
@zmzmmuhamed915
2 жыл бұрын
አዲራሻ ለምንአላስቀመጣችሁም ከ አአ ውጭ የት ቅረጫፍ አላቸው
@ahmedfeyssa7218
2 жыл бұрын
Ethio Tebib Hospital Sefereselam,Addis Ababa Call 9000
@sahabmohamed4811
Жыл бұрын
እረ እኔ ተምላሴበላይ ያለውን በጣም ያሳክከኛል ምላዱርግ
@አህመድጎጃምዮቱብ
2 жыл бұрын
አይ እዳየ እኔም አለሽኝ እንደዚህ ተጠብሼ ነው ማለት የሚወጣልኝ እህ ጨነቀኝ
@tsehay4102
2 жыл бұрын
አድራሻውን
@mariamkabidi1731
2 жыл бұрын
በፈጣሪሰምኢድታነዉየማገኘዉድኩተሩኒመለበሉኚታሜአለሁቡርአለኚበሺታዉአሰቃየኚድኩተርአተኒማገኘትኢፈለገለሁየትአከባነዉሲለኪቁጠሪጣፉሊኚ፡በጨዉነዉያለሁትመለበለኚ 💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞💞ዲረሲሊኚድኪተሪ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አለሂበትአመጣለሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alem-f6v
Жыл бұрын
እኔ በአመት 4 ጌዜ እታመማለሁ
@እሙ-ቨ1ለ
2 жыл бұрын
ህህህህህ
@fatumahussentube9631
2 жыл бұрын
ከባድ በሽታ ነው
@seblebilew8519
2 жыл бұрын
Leje eyeteseqeya ነው
@ጓልተምቤንሃገረሰላም
2 жыл бұрын
11 ዓመቴ ኣይጨምር ኣይቀንስ ሁሌ እንደተቃጠልኩ የኔ የኣፍንጫየን ቱቦ ነው ጉሮሮዬ ላይም ኣለኝ ግን ኣይታይም ሀኪም ቤት ስሄድ ከቀዝቃዛ ነገሮች ራቂ ይሉኛል እኔም ቀዝቃዛ አልበላ ኣልጠጣ ያውም በስደት ሀገር ይከብዳል 🙏🙏🙏
@bihangubil7479
11 ай бұрын
Please yet akebebi nw adis
@mariamkabidi1731
2 жыл бұрын
❤️
@toybamuhammed6861
2 жыл бұрын
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ነዉ የሚያመኝ አሁን ተላምደናል
@አዛኙአሏህከአርሹበላይከፍ
Жыл бұрын
እኔ ልሞትነዉ
@EmuHappy
3 ай бұрын
Yet new 😢😢😢😢😢😢😢😢
@mariamkabidi1731
2 жыл бұрын
ሰላም
@AbebaGebremesqel-wt6kr
Жыл бұрын
Er yet nw botaw
@mahletlemmamahletlemma3873
2 жыл бұрын
Yet hospital new
@mesyw7504
2 жыл бұрын
ወ
@Seni1286
Жыл бұрын
What is the name of the hospital? You didn’t mention.
@FikeAbay
9 ай бұрын
አድራሻው የትነው
21:35
//ስለውበትዎ// "አምስት ልጆችን ከወለድኩ በኋላ ሰውነቴ አልስተካከል ስላለ ነው ቀዶ ጥገናውን የወሰንኩት" //በእሁድን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 96 М.
15:34
በሀገራችን የመጀመሪያ የሆነው የስትሮክ ሴንተር...
Seifu ON EBS
Рет қаралды 15 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН
6:02
UFC 287 : Перейра VS Адесанья 2
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 486 М.
0:28
Caleb Pressley Shows TSA How It’s Done
Barstool Sports
Рет қаралды 60 МЛН
0:24
Thank you mommy 😊💝 #shorts
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 33 МЛН
25:18
//ስለጤናዎ// "ተመስገን ቢያንስ የጡት ካንሰር ስርጭቱ ተጨማሪ ጉዳት አያመጣባትም" አዲሱ የህክምና ጥበብ /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 15 М.
17:54
Doctors Ethiopia : በ ቶንሲል ህመም መሰቃየት ቀረ ቀላል መፍትሄዎች ለልብ ህመም ያጋልጣል//Tonsil ena leb hemem kelal mefethe
DoctorsEthiopia
Рет қаралды 49 М.
15:27
አነጋጋሪው ድንኳን ሰበራ፤ ዐቢይ ጠይቀውም ያልተጋበዙበት መድረክ|ETHIO FORUM
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 96 М.
19:18
በጉጉት የተጠበቀው የ’DNA’ ውጤት ይፋ ሆነ! እናት ከማን ጋር መኖር እንደምትፈልግ ተናገረች! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
Eyoha Media
Рет қаралды 351 М.
29:49
//የቡና ሰአት//"የህይወቴ ዋና ስራ አስፈፃሚ ለመሆን የወሰንኩት ገና በለጋ ዕድሜዬ ነበር"... ዶ/ር አብይ /እሁድን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 82 М.
25:48
ታሪከ ብዙው ላዛሪስት ተማሪ ቤት/ ስንቱን ሰማነው ስንቱን አየነው /ትዝታችን በኢቢኤስ/
ebstv worldwide
Рет қаралды 3,5 М.
28:11
//ውሎ// ከሙዚቃ አቀናባሪ ካሙዙ ካሳ ጋር “የምግብ ሙያ ኖሮኝ አይደለም ሬስቶራንት የከፈትኩት… እኔ ሙዚቀኛ ነኝ" //ጥምቀትን በኢቢኤስ//
ebstv worldwide
Рет қаралды 71 М.
22:24
"ሁሉም መካንነት ህክምና አለው" ስለ ጤናዎ ከዶ ⁄ር ፌሩዝ ጋር በእሁድን በኢ.ቢ.ኤስ
ebstv worldwide
Рет қаралды 36 М.
18:54
ታከለ የተጠየቁት 2 ቢሊየን ብር፣ “ዙፋኑ የእኛ ነው”ዘመነ ካሴ፣ ለጌታቸውና ለደብረጽዮን ደብዳቤ፣ የ3ቱ ጄኔራሎች የውጊያ ሪፖርት፣ ደሞዝና የዐቢይ ምላሽ|EF
Ethio Forum ኢትዮ ፎረም
Рет қаралды 117 М.
23:29
የጨጓራ በሽታ ምልክቶች
Fana Television
Рет қаралды 88 М.
0:53
Best friends forever (BFF) villains - funny moments! #trending #funny #megan
ZNAK
Рет қаралды 8 МЛН