እንተዋወቃለን ወይ ከተወዳጅ አርቲስቶች እና ሚስቶቻቸዉ ጋር ልዩ የአዲስ ዓመት ፕሮግራም/Enetewawekalen Woy Special New Year

  Рет қаралды 1,393,365

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 1 400
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
ንፁህየ ወይም ሻሼ ማነው የሚያደንቃት ሁላችንም መልካም ትዳር ይሁንላችሁ
@selemeyezadeley4225
@selemeyezadeley4225 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም ውድድድድድድ
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 жыл бұрын
እኛም ለአገራችን አብቅቶን እናተንም ሰላም ሁኑልን ለሞቱትም ነፍስ ይማር እንወዳችዃለንንንን
@rehmanrehman9951
@rehmanrehman9951 4 жыл бұрын
ሻሽየ ስወድሽሽ ሀኒየ የኔ ፈንድሻ ሰላማችሁ ብዝትትት ይበልልን
@madinalove519
@madinalove519 4 жыл бұрын
@@rehmanrehman9951 አሚን
@Tube-dr6ym
@Tube-dr6ym 4 жыл бұрын
አላህ ካለ በዚህ አመት አገባለሁ የሰው ደስታ የሚያስደስታትሁ ላይክ አረጉኝ
@sindumulie7630
@sindumulie7630 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ያሣካልሽ እኔም እሄ አመት ለማግባት እቅድ አለኝ ፈጣሪ ይፍቀድልን ማማየ
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 4 жыл бұрын
Melkam Tidar yihunilish ehite
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
አላህ ያሳካልሽ ዉዴ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 4 жыл бұрын
አላህያሳካልሺ ማሪ እኒም የዛሪአመት ሂደሺ ጠብቃኝ
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 4 жыл бұрын
መልካም ትዳር እኔ ከ3 ወር ቡሀላ ብጀወዝ
@user-kr8yz3pi7y
@user-kr8yz3pi7y 4 жыл бұрын
ማነዉ ሻሺዬን እና ሚሊዮኔን የሚወድ ስወዳቹ😍😍😘😘😘
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
የዛሬ አመት አርቲስት ተዘራ ለማ እስከ ባለቤቱ ቀርቦ ነበር ዘንድሮ ሞት ነጠቀው ነፍስህን በገነት ያኑረው 😭
@user-wz4tq5pw4s
@user-wz4tq5pw4s 4 жыл бұрын
እውነት የተዜ ሞት በጣም አጀቴን ይበላኛል በጣም ያሳዝናል አይ ሞት ነብሱን በገነት ያኑረው
@googlelove9604
@googlelove9604 4 жыл бұрын
@@user-wz4tq5pw4s እኔ ግን እኛ ስደተኞች ሆደ ባሻ ሁነናል እኔም ሰው ሞተ በተባለ ቁጥር ልቤ 1 ወር ሙሉ ይሰበራል 2011 እዳዙኩ ጨረስኩት
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 4 жыл бұрын
እውነት ነው ነፍሱን ባፀደ ገነት ያኑረው
@abebinacooking
@abebinacooking 4 жыл бұрын
አሜን ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@abebinacooking
@abebinacooking 4 жыл бұрын
ነፍጠኘዋ አማራ አሳመነው ፅጌ አሜን ነፍሱን በገነት ያኑርልን
@ftubb3573
@ftubb3573 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ አለችኝ በልጅነቴ የወለድኳት እግዚአብሔር ያሣድግልሽ በሉኝ ማሮች ሻሻዬ የኔ ፍልቅልቅ ሥወድሽ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጥበብና በሞገስ ያሣድግልሽ
@astareamnu6030
@astareamnu6030 4 жыл бұрын
እግዛብሄር ያሳድግልሽ
@rediatbabu354
@rediatbabu354 4 жыл бұрын
Cccc Ggfd በጣም ደሥ ይላላል በርቱልኝ ቤቶች እወዳችሓለሁ egzihabher yasadgleshe
@ghadgs6489
@ghadgs6489 4 жыл бұрын
ዉይአላህያሣዲግልሺየኔማርእቁምነገርያዲርሥልሺ
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
እግዜር ያሳድግልሽ ወደ ቻናሌ ጎራ ብለሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተከታተሉ
@user-vh5uz5ws5v
@user-vh5uz5ws5v 4 жыл бұрын
እኔ እኮ KZbin ላይ ነው ብአል የማከብር😓😢 ኑሩልኝ😘
@queentsgab2937
@queentsgab2937 4 жыл бұрын
አኔም አንደንቺ 😂😂😂
@etsegenetsisay218
@etsegenetsisay218 4 жыл бұрын
እኔም
@user-vw1yy4zs2b
@user-vw1yy4zs2b 4 жыл бұрын
በጣም ልክ ነሽ እኔም እንዳች ነይ እና አይዞሽ አድቀን ይሞላልን ይሆናል ማር ዋናው ጤና እንሁን
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 4 жыл бұрын
Enem😅😅
@mersimersi156
@mersimersi156 4 жыл бұрын
Hulum new mara ayizogn
@user-fx9je7cs3k
@user-fx9je7cs3k 4 жыл бұрын
ንፁህየ የኔ መልከ መልካም ኡፍ ስወድሽ እኳ💐💐💐💓💓💓💓💓 እስኪ የምትዋዶት 👍👍👍👍👍👍👍👍
@rodasyemareyamlij4030
@rodasyemareyamlij4030 4 жыл бұрын
አይ ሰው መቸ እንደሚሞት ሳያውቅ ክፋትና ተንኮል እናስባለን አርቲስት ተዘራ ለማ የዛሬ አመት በሳቅ በደስታ አብሮን እንተዋወቃለን ወይ አሳልፎ ነበር አሁን ግን በቃ የለም ህይወት እንዲህ ናት በቃ ነፍስህን ይማርልን 😢😢😢
@samiramohammed4955
@samiramohammed4955 4 жыл бұрын
Awo ewunet newu
@sameeraarbabi3022
@sameeraarbabi3022 4 жыл бұрын
አሚንንንንለሁላችንምመልካምአድስአመትየስላምየደስታያድርግልምውዶቸ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 жыл бұрын
ነብሱን ይማርው
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
ትክክል ማር😥😥😥😥😥🙏
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
አድሱ አመት #2012 ከFacebook ወዴ bankbook ከብቸኝነት ወዴ ትዳር #ከድርቀት ወዴ #እውቀት የምንሸጋገርበት የሰላም የፍቅር የአድነት ዘመን ይሁንልን
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 жыл бұрын
Amen habibiti
@zedkonjokewoldeya6201
@zedkonjokewoldeya6201 4 жыл бұрын
አሚን
@user-wf9fu7cw4w
@user-wf9fu7cw4w 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህትዬ
@user-lx8xb4nw2y
@user-lx8xb4nw2y 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@makaadam3125
@makaadam3125 4 жыл бұрын
አሚንአሚን
@zulesherefa716
@zulesherefa716 4 жыл бұрын
እንኩዋን አደረሰን አባቴ ደውሎ ነይ ውለጂ ልጅሽን ልይ ሲለኝ እንባዬ ፈሰሰ ጌታዬ የዛሬ አመት እኔም ህልሜን እውን አድርግልኝ
@user-ed5us1hq7v
@user-ed5us1hq7v 4 жыл бұрын
Yadirgelsh wude
@hiwimimikidane1789
@hiwimimikidane1789 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያርግልሽ ይሁልሽ
@iloveyoumyfimeledoon8783
@iloveyoumyfimeledoon8783 4 жыл бұрын
effff አይዞን ማማየ እኔም ብታይ አባቴ በጣም ነዉ እሚወደኝ እና ሁሌ ነይ ነይ ነዉ እሚለኝ የስደት ኑሮም አልሞላ አለ ብቻ እሡ ይጠብቅልን
@seadaseada1457
@seadaseada1457 4 жыл бұрын
edlegna nesh ney yemel beteseb alesh
@mesilove124
@mesilove124 4 жыл бұрын
አይዞሽ ይሳካል እህት
@user-qs8qp4zu6p
@user-qs8qp4zu6p 4 жыл бұрын
ባለትዳር ነኝ ወንድ ልጅ ይሥጥሽ በሉኝ ጓደኞቸ
@mussahussen2719
@mussahussen2719 4 жыл бұрын
አሏህ የምትፈልጊውን ያድርግልሺ
@21MarYam
@21MarYam 4 жыл бұрын
ይስጥሽ ወንድ ልጅ ከነቃጭሉ
@salihaaman7693
@salihaaman7693 4 жыл бұрын
Setem k setesh amin belesh tekebiyi Hulu basu nw....Allah yefelegeshun yisetesh hayati
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 жыл бұрын
የኔማር እግዚአብሔር። ይስጥሽ እኔ አድስ ሙሽራነኝ ግንውድልጅ ምኞቴነው እዳችው
@addisalemabebe863
@addisalemabebe863 4 жыл бұрын
Yesaxeku
@ltube961
@ltube961 4 жыл бұрын
በስደት ሆናችሁ ሲደብራችሁ ይቱብ ዘና የሚያረጋችሁ እንደኔ ማናችሁ 😊
@user-vc2lp1kr8q
@user-vc2lp1kr8q 4 жыл бұрын
👍👍
@user-jy3lg1pf1y
@user-jy3lg1pf1y 4 жыл бұрын
እኔ
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 жыл бұрын
እኔ አለሁልሽ ማማየ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@genetefrem6661
@genetefrem6661 4 жыл бұрын
Ena
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
የገጠር ልጅ ማነው እስኪ ልያችሁ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 4 жыл бұрын
እኒአለሁልሺ መዲ ወሎየዋ ገጠረመሆን መታደልንው
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 4 жыл бұрын
እኔ አላሁ የገጠር ልጂበመሁኔ ደስተኛነኝ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
@@fatimaabeba6584 ምርጥ ልጅ
@Line-yc1km
@Line-yc1km 4 жыл бұрын
እኔ የገጠር ልጅ ነኝ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
@@Line-yc1km ኑሪልኝ
@user-ii8ie2pi7g
@user-ii8ie2pi7g 4 жыл бұрын
ወይኔ የሚሊዮን ሚስት ታድለሽ የምፈልገውን አሟልቶ ሰቶኛል እግዚሐብር አልሽ በጣም ደስስ ይላል እኔም ልክ እንዳንቺ የምመኘውን ፈጣሪ አሟልቶ ይስጠኝኝኝ እግዚሐብሔር አያልቅበትም
@zd8315
@zd8315 4 жыл бұрын
በጣም
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 4 жыл бұрын
ሀና ወለተ ዮሐንስ ሀና ወለተ ዮሐንስ አሜን(3)
@fafinegnyehaikwa5933
@fafinegnyehaikwa5933 4 жыл бұрын
ሻሽየ የኔ ቆንጆ ስወድሽ ኮ ኮሜንት ላነብነዉ የገባሁት እንጂ በTV አይቸዋለሁ ለማንኛዉም የጀመአ አላህን የሚፈራ ኢማን ያለዉ አወቆ የሚያሣዉቀኝ ባል ትልቅ ምኞቴነዉ እናንተም በዱአ አትዘንጉኝ
@user-cz4pc1ur6r
@user-cz4pc1ur6r 4 жыл бұрын
አሚን እህት ለሁላችንም ላላገባችሁ እህቶቼ አላህ ይወፍቅሽ
@user-uh5yi1ud6o
@user-uh5yi1ud6o 4 жыл бұрын
መሻላህ ደስ ስትሉ
@user-lr8bw6ke8l
@user-lr8bw6ke8l 4 жыл бұрын
አላህ ይወፍቀን ማሚየ አንችም በኢማንሽ እና በድንሽ ጠንክሪ ሁላችንንም አላህ ያጠንክረን ግን ውድ እህቶች እኔ ትዳር ሳስብ በጣም ውስጤ ይጨነቃል ለምን እደሁ አላውቅም ዱአ ያስፈልገኛል በዱአ አትርሱኝ
@isaisa2430
@isaisa2430 4 жыл бұрын
አሚን
@saratube670
@saratube670 4 жыл бұрын
አሚን
@user-wr7hd7jd5r
@user-wr7hd7jd5r 4 жыл бұрын
በዚህ አዲስአመት ዘረኝነት ይጥፍ የምትሉ እስኪ እንያችሁ
@weynshetgetachew8082
@weynshetgetachew8082 4 жыл бұрын
ዋው ግሸን ላይ የተጀመረው ፍቅር
@user-mo8pp6km6e
@user-mo8pp6km6e 4 жыл бұрын
ማነው ዛሬ እንደኔ you tube ሲጠብቅ የዋለ?
@user-wh9de2kx3l
@user-wh9de2kx3l 4 жыл бұрын
እኔ ስወጣ ሥገባ ነው የዋልኩት
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
እኔማ ማዳም ስጠራኝ ስወጣ ሳጠራኝ ስገባ ዋልኩ
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@user-wh9de2kx3l betsb enhwen
@samerytube9478
@samerytube9478 4 жыл бұрын
@@nigestadmase6358 betsb enhwen
@jemilamohammed6596
@jemilamohammed6596 4 жыл бұрын
እማእወድሻለሁ ናፋቂ ልጅሽ ነኝ እኔ ማር የቤተሰብ ጨዋታ እየጠበኩ
@user-sb8jy5rb4m
@user-sb8jy5rb4m 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለኛም ለሸቃላዎች ቀን አምጣ አድስ ሙሽራዎች ውለዱ ክበዱ ወድ ኢትዮጵያን ፍቅር ይስጠን ለአድስ አመት 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻 🌻🌺 መልካም 🌺🌻 🌻🌻 በዓል! 🌻🌻 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@user-gg7pf4py1s
@user-gg7pf4py1s 4 жыл бұрын
እህ ይሄው 7ኛ አመቴ በስልኬ አዲስ አመትን ሳከብር 😭 በቀጣይ በሀገራችን ከመልካም የትዳር አጋራችን ጋር ትዳርም የሌለን መልካሙን ትዳር ሰጥቶን በሀገራችን ያድርገው የምትሉ እስኪ ላይክ………
@enateewedishalehudf3732
@enateewedishalehudf3732 4 жыл бұрын
amiiinnnn
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
kkkkkkkkk
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
በማያስቅ ነገር አሳቅሺኝ ሀሀሀሀሀሀ
@user-sd6lp3nr5t
@user-sd6lp3nr5t 4 жыл бұрын
መልካምበአልሁላችሁምታምራላችሁአላህእሰከመጨረሻአይለያችሁ
@misraktasfey7202
@misraktasfey7202 4 жыл бұрын
Amennnn
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
በአዲስ አመት ዘረኝነትን ይጥፋልን እምትሉ አሜን እኔን ሰብስክራይብ ያደረገኝ ሰው የማታ እንጀራ ከጤና ጋር ይስጣችው🙏
@user-ck3vt6ir4k
@user-ck3vt6ir4k 4 жыл бұрын
አሜን
@hayatayalew4654
@hayatayalew4654 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bentbaba4317
@bentbaba4317 4 жыл бұрын
አሚን እኔ ሰብስክራይፕ አረግሻለሁ
@Batuelmariel
@Batuelmariel 4 жыл бұрын
amen amen amen
@granpro4963
@granpro4963 4 жыл бұрын
አሜንንንን
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
አላህ በቃችሁ ብሎ ዘረኝነትን ያጥፋልን ለዘረኞችም የግላቸው ስራ ይኑራቸው
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
አሚን አላህ ዘረኝነትን ከአገራችን ያጥፋልን በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ
@umunabel7583
@umunabel7583 4 жыл бұрын
አሚን ይስጣቸው
@semiraabera1347
@semiraabera1347 4 жыл бұрын
አሚን
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
@@semiraabera1347 አሚን በቅንነት ጎራበይ መጀመሪያ ካላልሽ በመልካምነት
@tgobseobse3680
@tgobseobse3680 4 жыл бұрын
Amen Amen ere endew Egzabher busy yargachew uffff
@fafifentaw7676
@fafifentaw7676 4 жыл бұрын
የዛሬ አመት ታስታውሱ ከሆነ ተዘራ ለማ እንግዳ ነበር ወይኔ አይ ሞት ምርጥ ሰው መቸም የማይረሳ የዘመናችን ምርጥ ተዋንያን ነበር
@iloveyoumama-bi7sz
@iloveyoumama-bi7sz 4 жыл бұрын
Ayidelema Tinas new
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z 4 жыл бұрын
አድሡ አመት ያጣ የሚያገኝበት የታመመ የሚድንበት ያላገባ የሚያገባበት ያገባ የሚወልድበት የሠላም የፍቅር የጤና አመት አላህ ያድርግልን ቀጣይ አመት እኛም ከባላችንጋ ሆነን የምንጠያየቅ አላህ ያድርገን ይሁን አሚን የሚል በላይክ ዱቅ በሉ መልካም አድስ አመት🌼🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 4 жыл бұрын
አሚንያርብ
@salasala5700
@salasala5700 4 жыл бұрын
አሚንንን
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
አሚን ማማዬ የኔ መልካም አላህ ይወፍቅሽ መልካም ትዳርን የተመኘሽውን ሁሉ ውድዬ💘💘💘
@amelebrhen3728
@amelebrhen3728 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 4 жыл бұрын
ሚሎወን ሰወድህ ፈትሽም ቆጇ ተዋናይነህ የሜሊወን ሚስት ልስልስ ያለችናት የኔማር ውለዱ ክበዱ
@user-pk2fb7yl5p
@user-pk2fb7yl5p 4 жыл бұрын
በስደት ላላቹ ወድም እህቶቼ በሰላም አደረሳቹ😢
@fatama1233
@fatama1233 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@tnshuash426
@tnshuash426 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እህቴ በቅንነት ወደቻናሌ ጎራበይ ሰብ አርጊኝ በመልካምነት እህቴ አበረታቺኝ
@user-ee8mj5xc4t
@user-ee8mj5xc4t 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን
@user-dq2qh7gi4n
@user-dq2qh7gi4n 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርሰን
@zemassefa1397
@zemassefa1397 4 жыл бұрын
ይሄ ፀይሙ እርቲስት መልኩን ስወደው አይኑ ከለሩ ፊቱ ሲያምር😊 የገጠር ልጅ ነኝ ያለውን ማለቴ ነው ወድሜን ይመስላል አይኑ
@gfgru7164
@gfgru7164 3 жыл бұрын
ከተማ አልቀየረውም ደሥ ይላል
@sarateensy3086
@sarateensy3086 4 жыл бұрын
ተዜ ነፍህን ይማረው የዛሬ አመት ልቤ እስኪፈነዳ እየሳቅሁ ስከታተልህ ነበር ተዘራ ነፍስህ ይማረው ኦፍ ሞት
@mominaahmed5515
@mominaahmed5515 4 жыл бұрын
ሚሊየ ሙሽራው ሚስትህ ታምራለች ወለላዬ ድድ አድርጋት ደስ ትላላችሁ መልካም የትዳር ዘመን ተመኘሁላችሁ ደግሞ መውለድ ትፈልጋለች ውለድባት እሻ አባ ሀሀሀሀሀ
@tsehayregassa6853
@tsehayregassa6853 4 жыл бұрын
Amen men's yimar
@anisazakir218
@anisazakir218 4 жыл бұрын
@@mominaahmed5515 a be
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት 2012 እንኳን አደረሳችሁ እግዚአብሔር አዲሰ አመት ፥ስላም የሰፈነበት ፍቅር የነገሰበት፡በረከት የበዛበት የጎደለው የሚሞላበት የታመመ የሚድንበት የዘነ የሚፅናናበት የተጣላ የሜታረቅበት የተለያየ የሚገናኝበት የታሰረ የሚፈታበት አምላካችን በቸርነቱ ያድርግልን መልካም አዲስ አመት
@user-og4ok5fr9i
@user-og4ok5fr9i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ እህቴ🌼🌻🌻🌼🌻💓💓💓🌻🌻🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌼💓🌼🌼🌻🌼🌻🌼🌻🌻🌼🌼🌻🌻🌻🌼🌼🌼
@FB-bs6lq
@FB-bs6lq 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@meronkalayu8932
@meronkalayu8932 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለሁላችንም
@user-vc2kp7yh1x
@user-vc2kp7yh1x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@asuh7235
@asuh7235 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 4 жыл бұрын
በሀኒ ላይክ አርጉኝ አምሮኝ ነዉ👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍
@abebaserebehailu7667
@abebaserebehailu7667 4 жыл бұрын
መሳቄን ወደድኩት አምሮ አምሮ ይተውሻል
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
አርጌሻለው እኔም ሰብስክራይብ አምሮኛል ውዴ
@abdulkareemmohammad6675
@abdulkareemmohammad6675 4 жыл бұрын
እድህ
@user-lk7th3in6k
@user-lk7th3in6k 4 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ!!! እነ ሙሽሮች ቀጣይ ከልጃችሁ እንደማያችሁ ምኞቴ ነው!! መልካም በአል!!
@queensemiraahmed3625
@queensemiraahmed3625 4 жыл бұрын
ቻይና ከኛ መጥታ መንገድ ልትሠራ በዛዉ ቀልጣ ቀረጭ ጫት መቃም ጀምራ አይ አለመታደል👊እሲኪ ጫትን ያጥፍ የምትሉ በአድስ አመት ✌
@fatumaali9223
@fatumaali9223 4 жыл бұрын
ኧረ ድርግም እልም ያድርገው ከመድረ ገፅ
@seadawusin1234
@seadawusin1234 4 жыл бұрын
ጫትን ያጥፋ የሚሉትን እሪሳቸወን ያጥፋልን አሚን
@user-li6kt9hn4k
@user-li6kt9hn4k 4 жыл бұрын
እልም ያድርገው ያድርቀው
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
@@seadawusin1234 ምንንንን
@seadawusin1234
@seadawusin1234 4 жыл бұрын
ከምድር ገፅ እራሳሁን የጥፋችሁ
@teztawortawu681
@teztawortawu681 4 жыл бұрын
ወይ ታድለሽ በቅዱሷ ቦታ ግሸን አጋርሽን አገኘሽ አምላኬ ለኔም በቅዱሱ ቦታ አጋሬን አገናኜን 🙏
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 4 жыл бұрын
ንፁህ በጣም ነው የምወዳት 💗💗💗💪
@foziafozia4708
@foziafozia4708 4 жыл бұрын
Helen badilun gabzulin 😭
@tyob990
@tyob990 4 жыл бұрын
እና ፈጣሪሽማነዉ?
@user-qe3ji8yx4e
@user-qe3ji8yx4e 4 жыл бұрын
@@tyob990 አቤት
@user-jn5hw7xj9i
@user-jn5hw7xj9i 4 жыл бұрын
KZbin አንተ ባትኖር ኖሮ ምን ይውጠን ነበር
@ummahmoudUm
@ummahmoudUm 4 жыл бұрын
ማሬ ቤተሠብ ሁኝ
@merymmohammed3073
@merymmohammed3073 4 жыл бұрын
እኔ ነኝ በጣም ይቱብየ በፍቅር ነው የምወድክ አድርሱልኝ ለይቱብ
@chamlingkt8367
@chamlingkt8367 4 жыл бұрын
እዉነት ነው እድሜ ለሶሻል ሚድያ
@alemdeborah2226
@alemdeborah2226 4 жыл бұрын
Wiy awo ayezoachuuuu
@tshalaresiyamr2betamyamral411
@tshalaresiyamr2betamyamral411 4 жыл бұрын
ፌስቡክ ክክክክክክክ ኢንስ....ወዘተ
@user-fv9pz5ik1l
@user-fv9pz5ik1l 4 жыл бұрын
ይህን። ፕሮግራም ሳይ። አለቅሳለሁ። አዱ ጥድ ሌላው ፍቅራቸው ብቻ ግን አነባለሁ። ገን እንባየየየ ፈጣሪ ያብስልኛል ብየ አምናለሁ ወገኖቼ ማግባት ብቻ አይደለም ዋናው ፍቅር መተዛዘን መተሳሰብ አረደኔ ከማይመስላቹ አትጠጉ
@user-cz1dl1fr2y
@user-cz1dl1fr2y 4 жыл бұрын
Marta Makdas። አይዞሽ ማማየ እግዚአብሔር አምላክ ጥሩውን ባል ይስጥሽ እኔም ከብዙ ስቃይ ወድህ ዛሬ ከምንም በላይ እምወዴውና የሚወዴኝ ባል አገባሁ
@user-fv9pz5ik1l
@user-fv9pz5ik1l 4 жыл бұрын
አይ እናት ከአድ አይሉት ሁለት ልጆቹን ይዠ ሌላ ሂወት በየትኛው ቀመር እህቶች አደራቹ በተለይ የተለያየ ሀይማኖት የፈለገ ቃል ብትግባቡም በተግባር ሳጨርሱ አትቃረቡ ሳንግባባ ተጋባን ስንግባባ ተፋታን
@SaraSara-rd8ol
@SaraSara-rd8ol 4 жыл бұрын
Yeenawuddd Aeyizosh mara uffffff
@ewuketbelete7053
@ewuketbelete7053 4 жыл бұрын
አይዞን
@AbCd-dy8ik
@AbCd-dy8ik 4 жыл бұрын
አለምነሽ ሮቤል አዞሽ እህቴ ለምክርሽ አመስግናለው
@user-fr8qp9kq2r
@user-fr8qp9kq2r 4 жыл бұрын
በናታችሁ እኔም ላገባ ነበረ ባሌን ጥሩባል ያግልሺ በሉኝ
@TenseuLexelot21
@TenseuLexelot21 4 жыл бұрын
ውውውው ኣሪፍ ነው ለ ሃኒየ የምትወዱ like እና መልካም ኣዲስ ኣመት ለሁላችሁም
@tigistwubewube1258
@tigistwubewube1258 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
የሻሼ ባል ይሄነውደ ዋዉ በጣም ደስ ይላል ብረሀኔ ሚስትህ ቆንጆ ናት ወድጀለሀለሁ ፈንትሽ ብዙ ግዜ ፊልም ሲሰራ ፖሊስ እየሆነ ነው ምርጥ ተዋናይ ነው
@user-zd4kv9qg9i
@user-zd4kv9qg9i 4 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ ግሸን ላይ የተጀመረ ፍቅር እግዚአብሔር ያዝልቅላችሁ
@user-kp1qd4kg5j
@user-kp1qd4kg5j 4 жыл бұрын
ሀኒን የሚወድ ብቻ 👍👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌አይከፈልበት ካላረጋችሁ ግን አኮርፋለሁ 😢😢😢😢😢😢መዳም ትሙት ዛሬ እንደት እንደደበረኝ ሆ አይዞሽ በሉኝ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@mahubetube6317
@mahubetube6317 4 жыл бұрын
እኔ
@maryamsayed1879
@maryamsayed1879 4 жыл бұрын
የሰላም የፍቅር አድስአመትያርገው ያረብ
@fafitube1
@fafitube1 4 жыл бұрын
አይባልም እሶ ባትኖር እርዜቅሽ ይቆረጣል በመዳም አይቀለድም
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 4 жыл бұрын
@@maryamsayed1879 አሚን ማማዬ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 4 жыл бұрын
@@fafitube1 አይቆረጥም ርዚቅ ሰጭው አላህ ነው እሽ አትሳሳቺ
@user-nd4on3cn2e
@user-nd4on3cn2e 4 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር ማነዉ እደኔ ሃገሩ ትዝ ያለዉ ኢትዮጲያዊ መሆን መታደል ነዉ የራስዋ ካላደር የራስዋ ባህል አንድነታችን በጣም ደስ ይላል 2012 የሰላም የብልፅግና ያሰብነዉን የምናሳከበት የአንድነት ዘረኝነት የሚጠፋበት በአዲስ አመት አዲስ ነገር የምናይብት ያድርግልን
@mominaahmed5515
@mominaahmed5515 4 жыл бұрын
ፀፀይሙ ልጅ ተመቸኝ አይኗን ያለው ሠላማችሁ ይብዛ
@onedayeverythingwillbeokay5271
@onedayeverythingwillbeokay5271 4 жыл бұрын
😍ሚላዬ ስወድህ ተጀምሮ እስኪያበቃ እናንተ እንድታሸንፉ ስመኝ ነበር😊 *እረጅም የትዳር ግዜ ተመኘሁላችሁ ሚስት ደግሞ ደስትላለች😙*
@tesfaadane1152
@tesfaadane1152 4 жыл бұрын
የንፁህ እና የባለቤቷ ልብስ ኢትዮጵያ ነው ያምራል!!!
@user-bw1vj9mw2w
@user-bw1vj9mw2w 4 жыл бұрын
ለሙሽሮቹ ለነ ሚሊ ለነ ቅድስት የዛሬ አመት የዛሬ አመት የቤቢ አባት የቤቢ እናት ብያለሁ
@kalabtsegaye2232
@kalabtsegaye2232 4 жыл бұрын
ሚላ ተመችተኽኛል! የነ ፋንትሽ ትዳርም ደስ ይላል መተማመናችው! የነ ንፁም ድስ ይላል አብሮ አደጎች!
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
ሻሽዬ የለበሽው የግዕዝ ቁጥር ነው ደስ ሲል ማርከኝ እንኳን አደረሳችሁ መልኳም ብዓል😍😍😍
@user-xm8nh3he3s
@user-xm8nh3he3s 4 жыл бұрын
አይስደት የለበሱትን የሚበሉትን የሚደሰቱትን እናያለን ስልኬና ኤርፎኔ ዋይ ፈይፌ መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
@merontefra4825
@merontefra4825 4 жыл бұрын
Lek bilshile
@zd8315
@zd8315 4 жыл бұрын
በጣም
@user-wi9ye5sj3w
@user-wi9ye5sj3w 4 жыл бұрын
እትዮጵያ ውስጤ ነው እትዮጵያ ውስጤ ነው ክክክክክክክክ እውነት አሳቅሽኝ ቆንጅየ ይመችሽ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
19አመት ማሻአላህ ደሥየሚል ትዲርነው ሻሺየ😍💋
@user-gv8hc1tv1v
@user-gv8hc1tv1v 4 жыл бұрын
አረ 8 ነዉ የተባለዉ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
@@user-gv8hc1tv1v ተተጋብነውእክወ 8ማር ጋደኝነት እና ፍቅረኛ ሁነው 19ያለችመሠለኝ ወላሂ
@theehfamily2939
@theehfamily2939 4 жыл бұрын
@@zuzutube5497 11 years meselegn ketewawequ
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 4 жыл бұрын
እር 8ት ነው ያለችው
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ከተጋቡ ስምንት በጎደኝነት አስራ አንድ አንድ ላይ አስራ ዘጠኝ
@EthioFikir
@EthioFikir 4 жыл бұрын
2012 እኔ የማገባበት ዘመን ይሁን😌☺
@eduyedngllij9166
@eduyedngllij9166 4 жыл бұрын
😁😁😁
@demospaewe2888
@demospaewe2888 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk ያርግልሽ እሕት
@EthioFikir
@EthioFikir 4 жыл бұрын
@@demospaewe2888 😌amen
@sumayaabdu9359
@sumayaabdu9359 4 жыл бұрын
አላህ ይስጥሽ ምርጥትዳር
@EyerusJerry
@EyerusJerry 4 жыл бұрын
Fikiryee😘
@Tube-zh9dt
@Tube-zh9dt 4 жыл бұрын
ሀኒየ እንኳን አደረሳችው ሁላችውም ደስ ትላላችው ከምር በአዲስ አመት ሲንግል የሆናችው እማያዳግም ፈጣሪ ያጣምራችው 🙏
@user-xr5ps4io4o
@user-xr5ps4io4o 4 жыл бұрын
አሜን
@tegsttegst6404
@tegsttegst6404 4 жыл бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይስጣችሁ ከስራሳልወጣ ቀርቸ በጣም ከፍቶኝ ነበር የዋለው አየ አርብ ሀገር ወይ አያልፍ ወይ አያሳልፍ በጣም ነው ፈገግ ያርጋችሁኝ ሁላችሁንም ስወዳችሁ!መልካም አድስ አመት ይሁንላችሁ
@user-qr8zx4fg6h
@user-qr8zx4fg6h 4 жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳን አደረሳቹ ለመላሁ ለኢትዮጵያ እዬ አመት ያሰብነሁን ምናሳካበት ፍቅር የሞላበት ሰለላም የሰፈነበት ሰርተን ምናገኝበት የታመመ የሚድንበት የታሰረ የሚፈታበት የተራበ. የሚጠግብበት ዘረኛ የሚወድምበት ዘመን ይሁንልን
@selam9713
@selam9713 4 жыл бұрын
የዛሬው ልዩ ነው ግን አርቲስት ተዘራ ታስቦ መዋል ነበረበት ምስኪን
@rutabelongstojesus6461
@rutabelongstojesus6461 4 жыл бұрын
እኔም አብሪያችሁ በስኬ በአልን አከበርኩ ስልኬ እኮ ባለውለታዬ ነው።
@gta_5058
@gta_5058 4 жыл бұрын
ክክክክክክ
@fatuma1120
@fatuma1120 4 жыл бұрын
ጎደኞቺ የአገሬ ልጂቹ እንኮን 2012 አደርሳቺሁ አድሱ አመት የጤና የዘርኝነት የሚጠፍበት የደህየ የሚከብርበት ከስደት የምንመለስብት ክፍት ሳይሆን ደግ የምናይበት የምንሰማበት ይሁንልን አሚን ሰብስክራይብ አበርክቱልኝ
@fafiyasin7259
@fafiyasin7259 4 жыл бұрын
Ok. Yegere lji
@frehiwotbekele6222
@frehiwotbekele6222 4 жыл бұрын
Amen
@haniabetuendamirtiaseban2958
@haniabetuendamirtiaseban2958 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-zf6nj3gn5n
@user-zf6nj3gn5n 4 жыл бұрын
ሠላም ሐንየ እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ 🌻🌻ንፁህ ከእኔ ፀባይ ጋር እንመሳሰል አለን
@itsmydam7685
@itsmydam7685 4 жыл бұрын
ወይኔ ሀኒየ ስጠብቅሺ ነበር መልካም አድስ አመት የፍቅር የ ሰላም ይሁንልን
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
ስሞትላችሁ ላይክ ጌጩኝ ደስ ብሎኛል ውቦቼ
@user-vr9iw6xw3n
@user-vr9iw6xw3n 4 жыл бұрын
ሁሉም መስቀላቸው ሲያምር ።ፈጣሪ ኢትዮጵያ ይጠብቅ የሰላምና የተረጋጋ ይሁንልን።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ደሥ ሢል ግሸን ማርያም ቅድሥቷ ቦታ የትዳር አጋርን ማግኘት አዛኝቷ ትዳራችሁን ትጠብቅ በጣም ታምራላችሁ ሁላችሁም
@alemaraya9428
@alemaraya9428 4 жыл бұрын
+ በጎ ዘመን ለማየት የሚወድድ ማን ነው? + ✝ አንደበትህን ከክፉ ከልክል፥ ✝ ከንፈሮችህም ሽንገላን እንዳይናገሩ። ✝ ከክፉ ሽሽ መልካምንም አድርግ፤ ✝ ሰላምን እሻ ተከተላትም። ☞ መዝሙር 33፥12-14 መልካም አድስ አመት
@baharabdella7688
@baharabdella7688 4 жыл бұрын
Wow nusiyee yene konjo
@denberemengistu816
@denberemengistu816 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-ko5ue9zs9n
@user-ko5ue9zs9n 4 жыл бұрын
ዋውው ጎበዝ በተገኘው አጋጣሚ የእግዚአብሔር መነጋገር የክርስትና ደንብ ነው♥
@tutudaniel3890
@tutudaniel3890 4 жыл бұрын
Yesss
@high1166
@high1166 4 жыл бұрын
ሚሊየ ከምንም በላይ መሳዊ ሂወትህን እወድልሃለሁ በቤቱ ያጽናህ ትዳርህን ይባርክልህ አድሱ ሙሽራ ሁላችሁንም እወዳችሆለሁ መልካም በአል የአመት ሰው ይበለን አሜን
@abayneshitsegaye379
@abayneshitsegaye379 4 жыл бұрын
ሻሺዬ ንፁህ በጣም ውድድድድድ ነው የማደርግሺ የዛሬ 5 አመት ትርፌን ያጣንበት ቀን ነው
@ethiopfrste5045
@ethiopfrste5045 4 жыл бұрын
4አመት ነዉ
@user-zz7ns2ix8y
@user-zz7ns2ix8y 4 жыл бұрын
ሀንዬ እንኩዋን አደረሰሽ ያበሻ ልብስ ያምርብሻል ሁሌም ልበሺ
@ethiopiawit3871
@ethiopiawit3871 4 жыл бұрын
ሚሊዮን እደዚህ የረጋ ሰው ነህዲ የምር ደስ ይላል ርጋታክ አድናቂህ ነኝ መልካም የትዳር ዘመን ይሁንልክ ረጆም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ😍😍😍 ሀኒዬ😘 ሁላችሁም እንኳን አደረሳችሁ መልካም በአል
@user-tu4fi4dq6c
@user-tu4fi4dq6c 4 жыл бұрын
ለሺ ዘጠኝ መቶ ክክክክ ሻሼ የሰርጉ ወጭው ነው በእውነት በጣም ነው የሳኩት
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 жыл бұрын
እረ ይህ ቀልደኛ ነው ሁን ብሎም ለማሳቅ ይሳሳታል በጣም ነው እሚያስቀኝ በ9 ኛ ሺ
@user-qn1pw3wb4m
@user-qn1pw3wb4m 4 жыл бұрын
😃😆😆😆😆
@user-ek7ph8ns2z
@user-ek7ph8ns2z 4 жыл бұрын
ለሁላችሁ ትዳራችሁን እግዚአብሔር ይባርክላችሁ ትዳር ላልያዝን እግዚአብሔር ትዳር ይስጠን አሜን
@user-mz1dn1go3m
@user-mz1dn1go3m 4 жыл бұрын
ፍቅርን ይታደሉታል አጅ አይታገሉትም እግዚአብሄር የዘላለም ደስታ ይስጣችሁ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
እኔ ሳልሆን ሳይንስ እንዳለው ቶሎ የሚቀርቡ ሰወች ሁሉም ባይሆኑ ቶሎ ይርቃሉ የሚዘገዩት ደሞ ወረትን አያቁም ከቀረቡ አይርቁም
@aloopolo6559
@aloopolo6559 4 жыл бұрын
Tikekil ethiopia
@user-sv4wx5yw7h
@user-sv4wx5yw7h 4 жыл бұрын
👍
@user-sz4fb8ft6f
@user-sz4fb8ft6f 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እኔ ሰው ቶሎ አልቀርብብም ለመለየት ቢበድሉኝ እንኳ ለመራቅ ዋጋ ያስከፍለኛል በጣም ይከፋኛል
@Tube-jv4nj
@Tube-jv4nj 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጌታ ፋድሾች ፍቅር ያብዛላችሁ አቦ ያልወለዳችሁ ወልዱ💟💟💟💟💟💟
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 4 жыл бұрын
ክረምቱ አለፈና መስከረም ሲጠባ አሮጌዉ አመት አልፎ በአደይ አበባ አዲሱ ሲገባ ሰላምና ፍቅር አንድነት በረከት ጤና በቤታቹ ሊኖር እንዲገባ ተመኘሁላቹ:: የሳቅ ዘመን ይሁንላቹ🌻🌻🌻🌻🌻
@bzuwerqethiopia569
@bzuwerqethiopia569 4 жыл бұрын
ደስ ደስ የሚሉ ጥዶች ፍቅር ያብዛላችሁ። ሀኒየ የኔ እመቤት ስወድሽ እኮ።😘😘😘🌻
@salmanx-lol-yosh9033
@salmanx-lol-yosh9033 4 жыл бұрын
ውድያገሬልጆች እንካንአደረሳችሁለድስአመት እናቴንአሞብኛል በጠሎት /በዱአአትርሱኝ
@missazmera6457
@missazmera6457 4 жыл бұрын
ሀናዬ እንካን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበልን አሜን፫😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈🎈 🌹🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹🌹🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌹🌻🌹🌻🌹🌻🌹
@user-uf8tk1dd9k
@user-uf8tk1dd9k 4 жыл бұрын
በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሀኒዬ የኔ ውድድድድ እናመሰግናለን መልካም አዲስ አመት
@samrawit5314
@samrawit5314 4 жыл бұрын
እንኳን አደርሳቹ መላው የኢተዮጵያን። ህዝብ በሙሉ መልካም ባዓል💚💛❤🌻🌻🌻 የንፁ አድናቂ ነኝ እስኪ ባዓሉን አስመልክቶ እጅ አውጡ የንፁ አድናቀዎች😅❤🙋‍♂️👍🏻
@leyowesame8040
@leyowesame8040 4 жыл бұрын
ሀኒቾ እንኳን አደረሰሺ መልካም አዲስ አመት አዲሱ አመት የሰላም የደስታ የብልፅግና ያድርግልን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@simersenderejedereje392
@simersenderejedereje392 4 жыл бұрын
ሀኒቾ በጣም እወድሻለሁ! ፕሮግራሙ ደስ ይላል መልካም አዲስ አመት!
@user-ur6bh7dn7b
@user-ur6bh7dn7b 4 жыл бұрын
ደስ እምትል ሞሳሳ ነገር መልካም ትዳር ይሁንላችሁ የግሸኗ እመቤት ትርዳችሁ
@hahahhzhsu3218
@hahahhzhsu3218 4 жыл бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ የሰላም አምላክ ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላምን ለህዝባችን ፍቅር አንድነትን ያድለን ዘመኑ የፍቅር የሰላም የጤና የበረከት ይሆንልን ዘንድ የአምላካችን መልካምና ቅዱስ ፈቃድ ይሁንልን እግዚኦ አሜን፫ እኛንም ከስደት መልሰህ በሀገራችን በሰላም እንድንኖር ፈቃድህ ይሁንልን
@user-bv9sl3qj9o
@user-bv9sl3qj9o 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-fr5uy6tf7s
@user-fr5uy6tf7s 4 жыл бұрын
ሻሻ ውብ ነሽ እንዴህ ሀኒ ፍቅር እስኪ ባልሽን አስተዋውቂን
@sifuntiya7559
@sifuntiya7559 4 жыл бұрын
ሃኒ ባል የላትም ፈታ ተገላግላለች
@zinabjwju4225
@zinabjwju4225 4 жыл бұрын
እራ ምነው
@user-mh2xw1li8w
@user-mh2xw1li8w 4 жыл бұрын
ሻሼናት ስታምር
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
ኑፁህዬ አድናቂሽነኝ ባለሽን ይዘሽዉ አመጣሽ ደሥ ይላል መልካም አመትባል
@mominaahmed5515
@mominaahmed5515 4 жыл бұрын
ፈንትሽ ስወደው ሚስትህ ታምራለች እውነትም አይኗ ሰው ገዳይ ነው
@ayishaahmed2244
@ayishaahmed2244 4 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጵያን ልጆች እንኳን 2012 በስላም አደርሳችሁ መልካም አድስ አመት የስላም የፍቅር የአንድነት አላህ ያድርግልን
@ayutube6498
@ayutube6498 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ እስኪ እኔን ስደተኛዋን እህታችሁን ደግሞ #በሰብስክራይብ እንኳን አደረሰሽ በሉኝ ይሔ እንኳን ይድረሰኝ ከሀገሬ ከወጣሁ ሰባት አመቴ
@ummahmoudUm
@ummahmoudUm 4 жыл бұрын
እኔ ገብቻለሁ አንችም ብቅ በይ
@user-vt1uo9lw2e
@user-vt1uo9lw2e 4 жыл бұрын
እኒም ሲደተኛንኝ እህት አብሺሪ ሁላቻንም ለሀገራቸን ያብቃን
@loloahemd5377
@loloahemd5377 4 жыл бұрын
ንፁህየ በጣም ነው የምወድሺ ከባለቤትሺጋ ም ሥለመጣሺ በጣም ደሥይላል
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
ንፁህዬ እንዲሁም ሚሊና ፋንትሽ አድናቂያችሁ ነኝ አድሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ይሁንልን
@ljimulualemtubeljimulualem6633
@ljimulualemtubeljimulualem6633 4 жыл бұрын
ዋውውው ሚሊዬ ታምራላችሁ ፍቅር ይሙላ በቤታችሁ ታምራላችሁ ለሁላችሁም መልካም አዲስ አመት ይሁንላችሁ
@user-ii8ie2pi7g
@user-ii8ie2pi7g 4 жыл бұрын
በመጀመሪያ ውድ ቤተሰቦቼ እንኳን አደረሳቹ ሲቀጥል ውድ ለመላው የኢትዮ ህዝብ በሙሉ እንኳን አደረሳቹ አደረሰን ሀንዬ ላንቺም ለእግዶችሽም እንኳን አደረሳቹ መልካም በአል
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 4 жыл бұрын
*እንኳን አድርሳችሁ ኢትዮጵያ ህዝብ በሙሎ ዘመነ ሉቃስ ወደ ዘመነ ዩሐንስ በስላም አሽጋግራችሁ አሽጋግርን አሜን ስጥብቃችሁ ነብር መታድል ነው እንዲክ መጣምር ድስ ስትሎ ውልዶ ክብዱ !*
@manasbshara2793
@manasbshara2793 4 жыл бұрын
ፈንትሽን በጣም የምወደውና የማደንቀው ሰው ነው ።በነገራችን ለይ ሁላቹሁንም በዚህ ኘሮግራም የታደማቹሁ ሁሉ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 4 жыл бұрын
ስታምሩ ልክ እንደ እናንተ ፍንድቅ ያለ የተዋበ አመት ያርግልን 2012 ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላም አንድነት ፍቅር ይዞ ይግባ የሚኒሊክ አምላክ በቤተክርስቲያናችን ላይ የተነሱትን ከምድረ ገፅ ያጥፍልን
@user-ik6oo5yi7l
@user-ik6oo5yi7l 4 жыл бұрын
እንክዋን አብሬ አድረሰን. የከረሞ ሰዉ ይበለን ሙሹሮቾ. መልካም የትዳረዘመን ትመኝሁላችሁ ሻሺየ. ስወድሽኮ. እስኪ ስድት ላያለነዉንም. መልካም አድስ አመት. በይልኝ. ሀኒቾ 🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐
@SamiraSamira-cr7pf
@SamiraSamira-cr7pf 4 жыл бұрын
ሻሼን የሚወድ ገጭ👍
@etmtube5797
@etmtube5797 4 жыл бұрын
ገጨሁሽ እኔንም ሰብስክራይብ ግጪኝ
@user-tx3vi5op8o
@user-tx3vi5op8o 4 жыл бұрын
ሰላማችሁ ይብዛ የሀገሬ ህዝቦች ትናንት ሰው ዛሬ ሬሳ ተብሎ ከመጠራት ይጠብቀን ማለቴ ሞት አይቀርም ግን ያቆያችሁ ያቆየን ለማለት ነው በጋሽ ተዘራ ሞት በጣም አዝኛለሁ ሚስኪን ምርጥ ሰው ነበር
@user-wt3sl6pb4w
@user-wt3sl6pb4w 4 жыл бұрын
ዋዉ ዛሬ 300ኛ ነኝ እሲ አጋጩኝ ዉገኖቸ
@user-ct7wq3de6d
@user-ct7wq3de6d 4 жыл бұрын
እንኳን ለ2012 ለአዲሱ አመት በሰላም አደረሳችሁ አዲሱ ዓመት የሰላም ፣የጤና፣የፍቅር፣ሀገራችን ኢትዮጲያ ሰላም የምትሆንበት ዘመን ያድርግልን አሜን
@user-fb7fs8vb1z
@user-fb7fs8vb1z 4 жыл бұрын
መልካም አድስ አመት ብያለሁ ለሁሉም ዘረኚነትን ያጥፋልን አቦ
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
ሃንዬ የምንወዳቸውን ሰዎች ስላቀረብሽልን እናመሰግናለ ።እንኳን አደረሳቹሁ ።ዓመቱ የሰላም የፍቅር፡የደስታ ዘረኝነት የሚጠፋበት የሚሆን ያድርግልን ።አሜን አሜን አሜን
@user-oz8jw3vr8q
@user-oz8jw3vr8q 4 жыл бұрын
በመጀመረቀያ እንክዋን አደረሳችሁ ደስ ስትሉ በጌታ ወልደን እምናሳድግ ያርገው ነፁዬ የኔ ቆንጆ በላይ በላይ ስትል የነበረውን ባየሁት ስል ነበር እድሜ ለሀና ዮናስ
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Универ. 10 лет спустя - ВСЕ СЕРИИ ПОДРЯД
9:04:59
Комедии 2023
Рет қаралды 2,8 МЛН
Wait for the last one! 👀
00:28
Josh Horton
Рет қаралды 111 МЛН
ሳልሰማው ሙሉ ፊልም - Salsemaw Full Movie New Ethiopian Movie 2024
1:20:54
Sewunet media ሰውነት ሚዲያ
Рет қаралды 213 М.
The clown snatched the child's pacifier.#Short #Officer Rabbit #angel
0:26
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 11 МЛН
Ақтөре неге студияға келді😳 Бір Болайық! 25.06.24
27:05
Бір болайық / Бир Болайык / Bir Bolayiq
Рет қаралды 304 М.
ХЕЧ БУЛМАСА МЕХНАТГА БИТТА ЛАЙК БОСИНГ #2024
0:10
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,2 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 222 М.