ትንሳኤ የሸለማት መንገደኛዋ የድንቅ ድምፅ ባለቤት //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 228,272

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’s own Asfaw Meshesha, Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane.
It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion.
The program is engaging which keeps the viewer right at the other side for the whole three hours.
It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking, and many more.
#EhudenBeEBS​​​​​​​ #SundayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​ #InfotainmentShow_EBSTV​​​​​ #AsfawMeshesha_EBSTV​​​​​
Follow us on: linktr.ee/ebst...
#ኢቢኤስ​
#EBS

Пікірлер: 467
@tomtomi2369
@tomtomi2369 3 жыл бұрын
ኢቢኤስ ልጅ ያዘለችዉን እህታችንን እንድያግዛት የምትፈልጉ እስኪ ድጋፋችሁን አሳዩ
@hannatube3952
@hannatube3952 3 жыл бұрын
ውንድም እንዛመድ
@seliget8706
@seliget8706 3 жыл бұрын
ፍርቶና ነው የድል ጉዳይ እንጂ ♥ አንደኛ ናት♥♥
@alexa5721
@alexa5721 3 жыл бұрын
ቀይ ሹራብ ልጅ ያዘለችው ልጅ አሪፍ ነጠላ ዘፈን እድትሰራልን ebs የበለጠ ትንሽ ቢያግዛት?
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
የኔ ዉድ ልክነሽ
@murshadaadem3610
@murshadaadem3610 3 жыл бұрын
Omg here voice is beautiful, I wish if abreham welde saw her
@ሰውመሆን-ሠ2ወ
@ሰውመሆን-ሠ2ወ 3 жыл бұрын
ቀየ ሹራብ የለበሰችው ልጅ የዘለችው በጣም ትችላለች ebs ተጨማሪ ሺልማት ይሰፈልጋታል
@Sebri240
@Sebri240 3 жыл бұрын
እኔም ባይነኝ
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 3 жыл бұрын
ድምጿ ልዩ ነው
@alemseyifu21
@alemseyifu21 3 жыл бұрын
ባላገሮች እባካችሁ ቀይ ቩራብ የለበሰችውን ተመልከቷት ጥበብ ውስጧ አለ ጎበዝ ነሽ በተለይ ነገሩ እንዴት ነው ስትዘፍን ዋው👏👏👏👏
@seblistars9721
@seblistars9721 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው ጥበብንም አዝላለች የኔ እናትት
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@MesiLedeaha8156
@MesiLedeaha8156 3 жыл бұрын
😂ልክነሽ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 жыл бұрын
ምርጥ አባባል
@kasetchkasetch37
@kasetchkasetch37 3 жыл бұрын
Ewunet new
@Queen-gr1qu
@Queen-gr1qu 3 жыл бұрын
በጣም ባለ ቀይ ሹራብ
@tedygeslaw278
@tedygeslaw278 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው ጥበብንም አዝላታለች
@demewezbelege1760
@demewezbelege1760 3 жыл бұрын
ሽልማቱ ግን ያንሣታል
@akigebre9410
@akigebre9410 3 жыл бұрын
እውነት
@እኔጃፈራሁ
@እኔጃፈራሁ 3 жыл бұрын
🤓🤓😍😍😍
@ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ
@ሮዚጎንደሬዋያርማጭሆልጅ 3 жыл бұрын
በጣም ❤
@tub9960
@tub9960 3 жыл бұрын
Yes😍😂😂
@zd6344
@zd6344 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሰችውን ከሙዚቃ ባለሙያዋች ጋር ብታገናኟት ጥሩ ቦታ እንደምትደርስ ታስታውቃለች ችግር ይዞት እንጂ
@tsfatsfa2859
@tsfatsfa2859 3 жыл бұрын
እውነት ነው በትክክል ችግር አፈር ይብላ ከስው በታች ያደርጋል ለዛ ነው ዝቅ ብላ የምትኖርው ስው ብታገኝ የምትለወጥ ልጅ ነት በጣም ቀልጣፋ እና አስተዋይ ናት ስታሳዝን የሚችል ስው ቢርዳት ደስ ይላል
@eutaeyu9306
@eutaeyu9306 3 жыл бұрын
Awo agenagetkat telk bota dersa akebilin plice
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 3 жыл бұрын
ትንሳኤ ልጅ የተሸከመችው ቀይ ሹራብ የለበሰችው በተቻለክ መጠን እርዳት ከአላህ ታገኛለክ ጥሩ ድምፅ አላት
@belachewbegashaw1581
@belachewbegashaw1581 3 жыл бұрын
ሃሠብህ ትክክል ነው እኔም እጋራዋለሁ፤ ነገር ግን ልጅ የተሸከመችው አይባልም ልጅ ያዘለችው በሚል ብታሥተካክለው ጥሩ ነው
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል
@ማማየCR7አድናቂMy.ሊቨርቩል 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሰችዉ ልጅ አንበሳ ነች የኔ እናት
@zainasied615
@zainasied615 3 жыл бұрын
ከምረ ድምጦ ሲምረ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ
@ሀሌታውሀ-ነ9ለ 3 жыл бұрын
Ebs እውነት ልጅ ያዘልችውን ልጅ አግዛት በደንብ መዝፈን ትላለች እባካችሁ
@mehamedadem3859
@mehamedadem3859 2 жыл бұрын
Betam
@setotatube1381
@setotatube1381 3 жыл бұрын
እስኪ የባንክ ቤቷ ጠባቂ ጎበዝ ነች እምትሉ እንያቹ 👍🏽👍🏽👍🏽
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
ቀይ ለብሳ ልጅ ያዘልችው ልጅ የኛ የ90 ዎቹ ፍንዳታ ናት ታስታውቃለች ደሞም አንደኛናት
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችዉ ሙዚቃ እሚሰራላት ቢገኝ አሪፍ ነዉ ቀይ ሹራብ ያረገችዉ
@merimar2500
@merimar2500 3 жыл бұрын
አረ 300ብር አይነፋም የሁሉንም ሰብስበህ ልጅ ላዘለችው መስጠት ነበረብህ።ትችላለች
@adamcell5290
@adamcell5290 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሠችሁ ጉበዚ ናት
@yirgshiapp180
@yirgshiapp180 3 жыл бұрын
ትንሱ ይችን ልጅ ማገዝ አለብህ ቀጣይ በ ebs ትልቅ ቦታ ደርሳ ማየት የሚፈልግ እስኪ በ Like
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 жыл бұрын
ከሁሉም ቀይ ለባሻ ልጅ ያዘለችዉ ዋዉ 1ኝ ናት👍👍👌
@akigebre9410
@akigebre9410 3 жыл бұрын
በናትህ ትንሳኤ ለሚችሉ ሰዎች ረዘም ያለ ደቂቃ ስጣቸው ሲያምር ድምፅዋ ኡፍፍ❤
@muluwerkmuluwerk6300
@muluwerkmuluwerk6300 3 жыл бұрын
እሪዳታ መዲራጊ ጡሩ ነው ግን ዛፋን ለሚን አስፋላጋ ?
@asemeraabera8319
@asemeraabera8319 3 жыл бұрын
@@Tg-oh5nx ፨
@adistefera8960
@adistefera8960 3 жыл бұрын
እረ ቀይ ሹራብ ያደረገችውን ልጅ አስፍሽ በጌታ እንድትረዳ መንገዱን ክፈትላት
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@seltenekasa7115
@seltenekasa7115 3 жыл бұрын
Ene besrael hager ne ene kesa merdat felge neberkw slka lakln benatsh goboz set nesh
@zadeyoutube7793
@zadeyoutube7793 3 жыл бұрын
ቀይ ሽራብ የለበሰችዋ እናት አንደኛ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው ማለት ቀይ የለበሰች ድምጿ ግሩም ነው
@hewannegash5626
@hewannegash5626 3 жыл бұрын
በናታችሁ ከ ባለሞያ አገናኝዋት ቁይ ልብስ ልብሳ ልጅ ያዘለችው ጎበዝ ጎበዝ ናት ።
@habtamu84
@habtamu84 3 жыл бұрын
What a voice! She's not only carrying a baby but also an awesome talent.
@እመብርሀንእናቴአባቴ
@እመብርሀንእናቴአባቴ 3 жыл бұрын
ዋው ቀይለባሽ እህታችን ብታግዟት በእግዛብሄር ድምፅ ዋው
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ትንሱ ልጅ ያዘለችዉን እርዱልን ቀይ ሹራብ አደራራ በእናንተ ቲቪ አቅርቧትትትት
@tesfutesfshe5921
@tesfutesfshe5921 3 жыл бұрын
የልጅ እናቷ ገራሚ ነች !!! ፕሮዱሰሮች ጆሯቾንን የሚያደሙትን ከሚለቅሙ እንደነዚህ ትልቅ ተሰጦ ያላቸውን ለምን ፕሮዱዩስ አያረጉም ?
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ትንሳኤ ኑርልን ቀይ ቲሸርት አልፈሻል
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@abebtube9771
@abebtube9771 3 жыл бұрын
ቀይ የለበስችው ልጂ ያለችውን ልጂ አንድ ነፀላዚማ እንድስራ አግዞት ከዛ እራሶንትችላለች
@tomtomi2369
@tomtomi2369 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችዉን ልጅ አስገራሚ ብቃት የደገፋችሁ ላይክ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 жыл бұрын
ክብር ለሁለቱም እህቶቻችን ልጅ ያዘሉት በዚህ በወጣትነት እድሜያቸው የወለዱት ልጆቻቸውን በሀላፊነት እየተወጡት እንድሆነ መረዳት ችያለው ክብር ለእቶቻችን ይሁን
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
መጨረሻላይ የዘፈነችው እገዛ ብታገኝ ጥሩ ቦታ ትደርሳለች ብዬ አስባለው
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ
@ሰላምለሀገሬ-ረ8ተ 3 жыл бұрын
ዋው ልጅ ያዘለችው ቀይ የለበሰችው 😍😘😘
@allmuslimlove1534
@allmuslimlove1534 3 жыл бұрын
አወ አግዞት ችሎታ አለት😍
@Addisu223
@Addisu223 3 жыл бұрын
What a talent by the lady in red. I want to see her in balageru mirt as special guest.
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@እሙአላዩቲብ
@እሙአላዩቲብ 3 жыл бұрын
ቡናጠጭዋ አሳቀችኝ ግን ቀይለባሿ ልዩዲምፅ አላት
@ለይላ-የ3ሐ
@ለይላ-የ3ሐ 3 жыл бұрын
ባለ ቀይ ሹራቧ ጥበብንም አዝላለች
@setotatube1381
@setotatube1381 3 жыл бұрын
በእምነት ልጅ ያዘለችው ፈጣሪ ልጅሽን ያሳድግልሽ ትልቅ ቦታ ደርሰሽ ለማየት ያብቃን
@senda9782
@senda9782 3 жыл бұрын
ትንሳኤ ለሰዎች በምታደርገው እኩል ትህትናህ ትመሰገናለህ
@burtanfetawek7162
@burtanfetawek7162 3 жыл бұрын
ባለልጅዋቀይየለበሰችውፐፐጥበብእልልብላነውየጠራቻትልምድአላትመሰል
@salihclassic9101
@salihclassic9101 3 жыл бұрын
ኢበኤስ ልጅ ያዘለችውን ድጋፍ ብታገኝ ምርጥ ጥበብ አላት ።
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 жыл бұрын
የኔ ውድ ቀይ ለባሽ ልጅ ያዘለችው ጥበብ ጠርታታለች
@edenhiluffisehatsion9533
@edenhiluffisehatsion9533 3 жыл бұрын
ልጅቷ ኑሮ የጎዳት ትመስላለች
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 3 жыл бұрын
አረ ምን ጉድ ነው ሁሉም ባለ ልጅ ናቸው ኢትዮጵያ ውስጥ በወሊድ መክለካያ በጣም መስራት ይኖርበታል ::
@akigebre9410
@akigebre9410 3 жыл бұрын
OMG she have good vice ❤👌በእምነት
@markonhede745
@markonhede745 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው ልጂ አሪፍ ድምፅ አላት ብትታገዝ ጥሩ ስራ ትሰራለች አቡሽ የቤት ስራ አለብህ
@ዙዙየገጠርልጅ
@ዙዙየገጠርልጅ 3 жыл бұрын
የኔ እናት ልጂ ያዘለችው ያለምንም መሳሬ ያለቅንብር የትግስትን ድምፅን ቁርጥ
@seidtube1201
@seidtube1201 3 жыл бұрын
ተሸልሞ ለኔ ቢጤ ሰጠ ጀግና ነህ ልጅ ያዘለችው ቀይ ሹራብ Ebs የሆነ ፕሮግራም ላይ ጋብዟት
@c.l.a7272
@c.l.a7272 3 жыл бұрын
ቀይ ሹራብ ያደረገችው ልጅያዘለችው ጎበዝ ነች
@adilove2210
@adilove2210 3 жыл бұрын
ኢበኤስ ልጅ ያዘለችውን ድጋፍ ብታገኝ ምርጥ ጥበብ አላት ።
@osmanatra9819
@osmanatra9819 3 жыл бұрын
የልጅ እናቷ ገራሚ ነች !!! ፕሮዱሰሮች ጆሯቾንን የሚያደሙትን ከሚለቅሙ እንደነዚህ ትልቅ ተሰጦ ያላቸውን ለምን ፕሮዱዩስ አያረጉም
@nejatmohammed2871
@nejatmohammed2871 3 жыл бұрын
ቀይ ለባሿ አድራሻዋን ካላችሁ በልጅነታችን ጓደኛዬ ነበረች በእናታችሁ አገናኙኝ
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ጎበዝ ናት
@መሲፍቅርከወሎ
@መሲፍቅርከወሎ 3 жыл бұрын
ከጊልዶ ፍየሎች 100%ልጂ ያዘለችዉ ትበልጣለች
@meskiethioyoutube8986
@meskiethioyoutube8986 3 жыл бұрын
😂😂😂🤓
@wowwow-tn5fu
@wowwow-tn5fu 3 жыл бұрын
ክክክክክ ሳህ
@tigistlesanu834
@tigistlesanu834 3 жыл бұрын
እደው በፈጣሪ ባለቀይ ልብስ የለበሰችውን ከባለሞያ አገናኟት♥️
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ወድ ለመሸለም ያሰብከው የልጆች እናት ነው ጥሩነው
@abametyub501
@abametyub501 3 жыл бұрын
እንደማመር
@abeselom1
@abeselom1 3 жыл бұрын
😳The mom with a red sweater can sing , not only she has a natural voice but her control and delivery is like a pro. I am impressed 😳👏👏
@hiruttesfaye8578
@hiruttesfaye8578 3 жыл бұрын
ተንሱ ቀይ የለበሰችው ምርጥ ነው
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 3 жыл бұрын
Wow she has amazing voice please music producers help her she is incredible woman she needs help
@kidstyebereketkidistyebere300
@kidstyebereketkidistyebere300 3 жыл бұрын
ትልቛ ሴትዮ ፈታ አርጋኛለች
@hewannegash5626
@hewannegash5626 3 жыл бұрын
እባካችሁ ቀይ ልብስ ለብሳ ልጅ ያዘለችው ልጅ ይሄ የመሰለ ድምፅ ይዛ ዝም አትበልዋት ማገዝ የምትችሉ ሰዎች ። በድምጽዋ ትልቅ ደረጃ መድረስ ትችላለች ብዬ አስባለሁ። ኢቢኤስም ቢሆን 300 ብቻ መስጠት ብቻ ሳይሆን ታለንትዋን አይታችሁ አግዝዋት አንድን ሰው ባላት ታለንት ማገዝ ደሞ ለናንተ ከባድ አይደለም ልጅዋንም ማገዝ ነው ።
@hau427
@hau427 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችውና ባለ ኮፍያዋ ወዉ…
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@askidesta4271
@askidesta4271 3 жыл бұрын
ድምፅሽ ያምራል ቀይለባሽ ዘምሪበት ድምፅሽን 🙏🙏🙏
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 жыл бұрын
አንድ አባባል አለ ቀሎ ስለመጣ አይቅለልባችሁ በእውነቱ እህታችን በእምነት ልጅ በጀርባዋ አዝላ ሳታካብድ ቀለል ብላ መጥታ አፋችን በአፋችን አስጭናን አስደመመችን በእውነት በጣም ነው የገረመኝ የድምጿ ውበት እና ቅላጼዋ አስገርማኛለች እና በተባበረ ክንድ ወደ ጥበብ አለም እንድትገባ አሁንም ትብብር ትሻለች
@himeyemariyam1143
@himeyemariyam1143 3 жыл бұрын
አይ ትንሱ ግን ባለልጅ የአራዳ ልጅ ነበርሽ ጊዜ የጣለሽ
@michaeltafere4867
@michaeltafere4867 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው ቀይ ሹራብ የለበሰቺው ግን አስደንቃኛለች በእውነት ምርጥ ድምጻዊ ይወጣታል ድጋፍ ብታገኝ ለአርቱ በጣም ቅርብ
@melasoul7550
@melasoul7550 3 жыл бұрын
300 birr becha? Yene 500 birr tagegnalech beye neber wow she has amazing voice ❤️❤️❤️❤️ esua ena 2tu setoch komew gobezoch nachew
@mayamaya7060
@mayamaya7060 3 жыл бұрын
ዋዉ ቀይ ሹራብ የለበሰችዉ ልጅ ያዘለችዉ በጣም በጣም ድምጿ ያምራል
@Zena-le2tm
@Zena-le2tm 3 жыл бұрын
እኔዛሬነውገናያየሁትግንቀያሹራብለብሣልጀያዘለችዉንሀራፍናት
@markenentertainment
@markenentertainment 3 жыл бұрын
I can be her producer ,if you can reach out me Tinsaye.
@eregoyarau5827
@eregoyarau5827 3 жыл бұрын
ኩፍይት የለበሰችው እና ልጅ ያዘለችው ቀይ ኮት የለበሰችው መሸለም ኣለባቸው
@እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ
@እግዚእኃረያሁሉባንተነውየ 3 жыл бұрын
በጣም ፡ጉበዝ፡እህቶች፡፡በተለይ፡በእምነት፡አንደኛ፡ሁለተኛ፡የባንክ፡ጥበቃዋ፡ድምፅ፡ና፡፡ብቃታቸው፡፡ዋው።
@yonasfshaye2220
@yonasfshaye2220 3 жыл бұрын
ትንሳኤ መቸም ድሃዎች መክፈያ ደሞዝህ አደረግካቸው መቸም ሃብታም በእንደዚ ሁኔታ ያንተ ጥያቄ እንደማይመልስ ስላወቅክ ነው በ300 ድሃው ዜጋ የKZbin መክፈያ ደሞዛቹ አደረካቸው ያሳዝናል በጣም
@ቅንልቦችYouTube
@ቅንልቦችYouTube 3 жыл бұрын
በምነት የታል ሥልክ ቁጥርዋ ልጅ ያዙትን ከሁለት አዳቸውን ቁጥር ሥጠን ከማንሥ ነው ሚኖሩ ትሣኤ እሥኪ ጥሩ ልጅ ፈልግልኝ ከማዘሬ ጋር አብራ እደናትዋ አድርጋ ምትከባከብልኝ ልጅ ኖራት አልኖራት ምንም ችግር የለም ብቻ እናቴን እደራሥዋ እናት ትከባከብልኝ እኔም ሀገር ሥገባ ከፈጣሬ ጋር የራሤን ሥራ መክፈት ነው እቅዴ ፈጣሬ ይርዳኝ እናም አብረን እኩል እደ እህት ተዋደን ተረዳድተን እንኖራለን ባል ምናምን ወፍ የለም ትዳር ስለምፈራ ማለቴ የ8አመት ፍቅረኛዬ ካለምክንያት ቆየሺ በማለት ተለይቶኝ ሄዶ ሥላገባ ድጋሜ እቅዱ ሥለሌለኝ ተሣሥበን እንኖራለን ጥሩ ልጂ ፈልግልኝ ትሣኤ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 3 жыл бұрын
ውድ የሀሬ ልጆች በያለችሁበት ሰላማችሁብይብዛ በፍቅር ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ 🙏🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹እናት ሀገራችንን ፈጣሪ ሰላሟን ይመልስለን🇪🇹ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ ጠላቶችሽ ክእግርሽ ስር ይወድቃል ሸቃሊት ነኝለቤትሱቦቸ ሻማ የሆንኩኝ በኢትዮጵያ ዊይነቴ የማለደራደር 🇪🇹🇪🇹
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
ኢቢሲ እየሰራችሁ ያላችሁት በጣም አሪፍ ነዉ በቃ በምክንያት ሰዉ መርዳት ኢቢ ይችን ልጅ ብታቀርቧት አሪፍ ነበር
@አለንተነስተናል
@አለንተነስተናል 3 жыл бұрын
ወይኔ የሀገሬ ጀግኖች ድሮም አሁንም ወደፊትም እንደምትችሉ አልጠራጠርም ድሮ ያልነበረ አሁን የወረረንን ድህነት ካሸነፍን ያንቺን ድምጽ እንኮን በኢቢኤስ በቢቢሲ የምንሰማው ተለምነን ኮርተን እንደሆነ አልጠራጠርም
@mikita2162
@mikita2162 3 жыл бұрын
የሚወደድ ድምፅ ከበምነት አይተናል! ልደግፏት ይገባል
@melakuali247
@melakuali247 3 жыл бұрын
የ300 ብር ተሸላሚዋን ድምጸ መረዋ ሴት ኢቢ ኤስ ቲቪ ነጠላዜማ እንድትሰራ ሊያግዛት ይገባል! ኢቢኤሶች ይውጣችሁ እስኪ ለዚህች ሴት!
@asmamawmijena3043
@asmamawmijena3043 3 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችው በእምነት የተለየች ናት እግዚአብሔር ከዚህ ኑሮ ሊያወጣት ነው ስለ ህፃኑ ስትሉ ፕሮዲሰሮች ፅደቁባት እናንተንም ስማችሁን ታስጠራለች
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 3 жыл бұрын
በምነት በጣም ጎበዝ ናት ድምፃ ያምራት ትግስትን አስታወሰችኝ ፋና ለለማት ለይ ባላገሩ ለይ ወደፊት ብትሳተፍ በጣም አሪፍ ተፎካካሪ ይወጣታል
@mubarijemal761
@mubarijemal761 3 жыл бұрын
ኤሬ እባካቹ በእምነትን አግዟት ኮመንቱን አንብቤ ውስጤ ተረበሸ ebs ሰሪፕራዕዝ ልያደሪገን እችላል ጥበብ ጎዳና ላይ እያል ተመልካች አጣ
@ዘሀራ-ኘ1ረ
@ዘሀራ-ኘ1ረ 3 жыл бұрын
ልጂ የያዘቸው ወላሂ ከሙዚያ ሰረውቸጋር አግናኜት ተሳኢ እንደመቤት ትቀይር የምትሉ ላይክ አዲረጉኜ
@abiyotassefa7618
@abiyotassefa7618 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሰችው(በእምነት) ደግማ አንድታዜም እድል ስጣት በናትህ ትንሳኤ በጣምበጣም ጎበዝ ነች፡፡
@fftddr3134
@fftddr3134 3 жыл бұрын
እኛም የየቻልነውን ያክል እንርዳት ebs የምንረዳባትን መንገድ አመቻቹልን ??????
@richobaba7341
@richobaba7341 3 жыл бұрын
አቤት ድሞፇዋ ቀይ ሹራብ የለበሰቿ ችግር ሰለያዛት እንጂ ቆንጆ ድምፅ አላት ኢቢኤሰ እርዳታ አድርግላት እባክህ
@jds7669
@jds7669 3 жыл бұрын
ጥበብ ጠርታኝ ነው ከሚሉት አንችን ግን ጥበብ እራሷ ነው ፈልጋ ያገኘችሽ በርች ፎጣ ለባሿ የልጅ እናት
@sebahtube1091
@sebahtube1091 3 жыл бұрын
በእምነት በጣም በጣም ምርጥ ዲምፅ አላት wowow
@Agtubecookinganddesign
@Agtubecookinganddesign 3 жыл бұрын
ዉዴ ቤተሰብ እንሁን
@helumissmisshelu8278
@helumissmisshelu8278 3 жыл бұрын
Wawu ዳስምል ፖሮግራም ነው ባራታ ትንሱ ebs TV እንዎዳቹዋልን
@ናርዶስአየለ
@ናርዶስአየለ 3 жыл бұрын
እስፍሽ በጣም ነው የምወድህ የማከብርህ ኑርልን አንተ ስትጠፋ ይደብራል 🌷🌷💐💐❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
የልጅ እናቷ ቀይ ሹራብ የለበሰችዉ እረ ደግፏት እባካችሁ ትችላለች በደንብ
@gelilakibebe2244
@gelilakibebe2244 3 жыл бұрын
Be meshesha mot asfiti key shuraban. Sintun ebs keldegna zefagnoch akiribachu takalachu, ebs yakiribat ena sponsor adiragi yifelegilat!!!!!!!🙏🙏🙏👏👏👏
@markonet4122
@markonet4122 3 жыл бұрын
🛑ሰው ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነውና እባካቹ 20 ሳብስክራይበር ብቻ ነው የቀሩኝ ወጎኔቸ።🙏🏼💜 🇪🇹
@alexa5721
@alexa5721 3 жыл бұрын
🤣ምን ለመሆን
@امنهص-خ6ت
@امنهص-خ6ت 3 жыл бұрын
አረ ቀይ ሹራብ የለበሰችው ልጅ ያዘለችው ሚረዳት ብታገኝ ትሰራለች እባካችሁ አግዟት
@endukatsinat9859
@endukatsinat9859 3 жыл бұрын
ወይ ትንሳኤ እብድ እኮ ነህ ፈታ እኮ ነው ምታደርገኝ
@danidxb312
@danidxb312 3 жыл бұрын
ቀይለባሽ በእውነት ትመችኛለሽ ልጅ ብቻ ሳይሆን ጥበብም አዝላለች እርዱአት
@ሰብኾ
@ሰብኾ 2 жыл бұрын
ልጅ ያዘለችውን ሴት በጣም ተመቸችኝ በምን ላግዛት ትንሳኤ ኣድራሻውኣን
@tegistbelay5376
@tegistbelay5376 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሰችውን ከአብርሀም(ባላገሩ)ጋር አገናኟት እባካችው
@rahelgizaw5915
@rahelgizaw5915 3 жыл бұрын
Aerr please qeyi yelebesechewn lije kbalmuyawoch ga emtdresebeten menged letrdat yigebal.
@abebetgstteka
@abebetgstteka 3 жыл бұрын
ትሱ አልተቻለም ተጨናንቄ ነበር ፈታ አደረጉን በጣም ebs ዎች አያዝናናችሁን ነዉ ይመቻቹ
@metexethiopiantattoo4738
@metexethiopiantattoo4738 3 жыл бұрын
ቀይ የለበሰችውን ልጅ ያዘለችውን ሴት በልዩ እንግድነት ማየት እንፈልጋለን ! ኢቢኤሶች አታሳፍሩንም
@mehamedadem3859
@mehamedadem3859 2 жыл бұрын
Ldeta sefer tchelalachu
@hanaeshete9388
@hanaeshete9388 3 жыл бұрын
Please please 🙏the yang lady with beautiful baby, red sweater please 🙏 her voice 🙏🥰
@user-ev9nv4ys6k
@user-ev9nv4ys6k 3 жыл бұрын
ለበእምነት #EBS ከዚህ የተሻለ ድጋፍ አድርጉላት + Produce ማድረግ የምትችሉ ሰዎችም አግዟት አቅም አላት። አንዳንዴ ህይወት እንደዚህ ናት አለመገጣጠም. . .
@temieasmireytoronto8599
@temieasmireytoronto8599 3 жыл бұрын
Bale qey lbs betam gobeze nat yemichal kehone yemaleda kokob wey aydel btsgebuat 1gn neber mthonew.. agezachu ayleyat jegna enat nat🥰 yeteweledkubet bota ldetye new demo yalechew woww.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 101 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
Стойкость Фёдора поразила всех!
00:58
МИНУС БАЛЛ
Рет қаралды 4,4 МЛН
Seifu on EBS: Interview with Actor Tinsea Berhane
29:57
Seifu Show
Рет қаралды 960 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 101 МЛН