አንድ ቀን ከአምለሰት ጋር "ሴቶችን ማገዝ ቤተሰብን ማገዝ ነው!" | A Day with Amleset

  Рет қаралды 719,059

Amleset Muchie

Amleset Muchie

Күн бұрын

Пікірлер: 3 100
@hadratube4986
@hadratube4986 2 жыл бұрын
የንጉሱ ሚስት አች ልዩ ሴትነሽ ስቶች አሜሪካ ሂደው ሲወልዱ አች ችግራቸውን ለማየት ገጠር ድረስ ሂደሽ አየሽለላቸው ምን ያህል እደሚቸገሩ ክበሪልን 🙏 አላህ በሠላም ይገላግልሽ የኔ እቁ ሴት🥰
@alemtube1150
@alemtube1150 2 жыл бұрын
አሜን በቅንነት ቤተሰብ አረጌኝ
@كونليكون
@كونليكون 2 жыл бұрын
አች ሙስሊም ሁነሽ የኑጉሱ ሚስት ትያለሽ አላህ ብቻ ነው ንጉስ
@minilikassefa2926
@minilikassefa2926 2 жыл бұрын
@@كونليكون 👎👎👎👎😡😡
@maraquiefoodandart2377
@maraquiefoodandart2377 2 жыл бұрын
አሜን እውነት ነው
@sarasaraselamnhagereethopi5754
@sarasaraselamnhagereethopi5754 2 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ❤
@solomonalazar8812
@solomonalazar8812 2 жыл бұрын
ተመስገን እንደዚህ አይነት ልባም ኢትዮጵያኖች ሳይ ልቤ ይነሰፈሰፋል አመለሰትና እሼቱ ዕድሜና ጤና ይስጣቹ እመቤታችን በሰላም ትገላግልሽ 🙏
@tisaszewdu4220
@tisaszewdu4220 2 жыл бұрын
yene ngisit egziabher ybarkishi
@Hailu948
@Hailu948 2 жыл бұрын
My God bless you 🙏
@Hkkkkkkk123
@Hkkkkkkk123 2 жыл бұрын
My goodness, what a kind lady
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
መልካምነትለራሰነውልብቅናሰላምውለሸሰላምግቢመልካምሰውአንቺምድንቅሰውነሽ
@መክሊት21
@መክሊት21 2 жыл бұрын
ሲወልዱ እራሱ አያስቸግርም ምጥ አብዛኛው ገጠር ቤት ነው የሚወልዱት እኔ እናቴ 7 ወልዳለች የወለደችው ቤት ውስጥ ነው እስከምትወልድ ድረስ ቁጭ አትልም ለሊት ምጧ የመጣለት ቀን ልብስ አጥባ ለህፃኑ የሚያስፈልገውን አሟልታ ምጧኳን ለሊት ሲመጣ አመመኝ ሳትለን ቁጭ ብላ እሳት እየሞሸች እኛ ተኝተን 11 ሰአት ሲል አባቴን ቀስቅሳ ጎረቤት ጥራልኝ ልወልድ ትንሽ ነው የቀረኝ ወደታች እየገኝኝ ነው አለች 12 ሰአትለይ ወለደች የከተማ ሴት ተጎልታ ስለምትበላ እና እቅስቃሴ ጎበስ ቀና ብላ ስለማሰራነው ምጧ የሚከፋባት አብዛኛው በኦፕራሲዮን ይወልዳሉ
@yesewzertamir8296
@yesewzertamir8296 2 жыл бұрын
ወይ አምለሠት!!!ምን አይነት የፈጣሪ ስጦታ እንደተሠጠሽ ይገርማል?እመቤቴ ሐሳብሽን ሁሉ ታሳካልሽ። ንጉሱስ እንዴት ጀግና ቢሆን ንግስቲቱን እንዲህ ባልተለመደ ሁኔታ እንድታሳልፍ የፈቀደላት? ይህ መታደል ነው!!!
@adamurahel8594
@adamurahel8594 2 жыл бұрын
በጠም ነው የምታሳዝነው ጥንካሬዋ ደሞ ታምር ነው መድሀኒአለም በልጆቿ ይባርካት ሁለቸታችሁንም እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ
@hawahosin1217
@hawahosin1217 2 жыл бұрын
🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@hawahosin1217
@hawahosin1217 2 жыл бұрын
👌👌👌👌👌👌
@የአብስራ-ጘ1ጀ
@የአብስራ-ጘ1ጀ 2 жыл бұрын
አሜንንንን
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
amen amen amen
@vxdgougf1707
@vxdgougf1707 2 жыл бұрын
Amen
@melakugetachew6546
@melakugetachew6546 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች !!! በገጠርም ሆነ በከተማ ላሉ እናቶች ክብር ይግባቸው።
@getachewghirmay9882
@getachewghirmay9882 2 жыл бұрын
amen amen amen
@fishiktaameley2645
@fishiktaameley2645 2 жыл бұрын
አመን ትክክል ነው እህት🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@elsaelsa5294
@elsaelsa5294 2 жыл бұрын
እናቴን እያሰብኩ ነው ያለቀስኩት እንደዚህ ነው ያሳደገችን ክብር ለገጠር እናቶች
@bealembealem1224
@bealembealem1224 2 жыл бұрын
ጀግና ታሪክ የማይሸርው ደማቅ ታሪክ ነው አርቲስት ነኝ ባይ ደነዞች ለመውለድ ወደአደጉት ሀገር ይሄዳሉ አችግን ልዩ ነሸ አመል እግዚአብሔር ይጠብቅሸ አንድ ቀን ኢትዮጵያ ስትቀየር ስትበለፅግ ሰራሸ ይወራል በርችልን😘😘😘
@tewedkifli5022
@tewedkifli5022 2 жыл бұрын
TELKE ERSKE NAW BERTO.AYZOCH
@hawaseid1478
@hawaseid1478 2 жыл бұрын
እንዴዚህ ያለች መልካም ሰዎችን ያብዛልን
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
በሰቀቀን ነው የጨረስኩት ከአሁን አሁን ወደቁ እያልኩኝ አላህ በሰላም ይገላግላቹ ምርጥ እናቶች ማለት የኢትዮጵያ እናች ናቸው ❤❤❤እረጅም እድሜና ጤና ይስጣቹ እናቶቾ
@sarajosh7261
@sarajosh7261 2 жыл бұрын
Me too
@rozazouba7538
@rozazouba7538 2 жыл бұрын
ene ersu le emi fercelati sertawe selmataqe😥
@عايشهكمال-ع4م
@عايشهكمال-ع4م 2 жыл бұрын
amiiiin
@kardon4996
@kardon4996 2 жыл бұрын
Enes bitiy! 💕💕💕💕 Des yilau gin !!!!!! Yemiwedat Ethiopia 😘!!!!!!!!!!!!!
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 2 жыл бұрын
@@kardon4996 አሁንም ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ደሞ ውበቱ አየሩ ሁኔታው ሁሉ ደስ ይላል
@serkalemmulatu4284
@serkalemmulatu4284 2 жыл бұрын
አመለሰት የኔ ማር በጣም አከብርሻለሁ ገጠር ሄደሽ እናቶቻቸንን በእንደዚህ አይነት ኑሮ አስከ አስር ልጅ እንደሚያሳድጉ ተጨማሪያ ከቤት ውጭ የግብርና ስራ ትሰራለች ክብር እንደዚህ የሆኑ ላሳደጉን እናቶቻችን
@mahderwaregye658
@mahderwaregye658 2 жыл бұрын
በገጠር የሚኖሩ ሴት አህቶቻችንን ህይወት ስላሳየሽን ኤሚ እናመሰግናለን እመብርሀን በሰላም ትገላግላችሁ
@zedcodourey4439
@zedcodourey4439 2 жыл бұрын
ውበት ከሞያ ያደለሽ ጎበዝ ሴት ተባረኪ
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
አንድ ቀን ከአምሰለት ፕሮግራም እንደ እኔ የምወድ እስክ በላይክ አምሰለት ልባም ሴት ነሽ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ የገጠር እናቶቻችን የእርግዝና ወቅት ድካም ብወራ ብወራ አያልቅም። #የኢትዮጵያ_እናቶች ይለያሉ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን❤🥰
@መክሊት21
@መክሊት21 2 жыл бұрын
ሲወልዱ እራሱ አያስቸግርም ምጥ አብዛኛው ገጠር ቤት ነው የሚወልዱት እኔ እናቴ 7 ወልዳለች የወለደችው ቤት ውስጥ ነው እስከምትወልድ ድረስ ቁጭ አትልም ለሊት ምጧ የመጣለት ቀን ልብስ አጥባ ለህፃኑ የሚያስፈልገውን አሟልታ ምጧኳን ለሊት ሲመጣ አመመኝ ሳትለን ቁጭ ብላ እሳት እየሞሸች እኛ ተኝተን 11 ሰአት ሲል አባቴን ቀስቅሳ ጎረቤት ጥራልኝ ልወልድ ትንሽ ነው የቀረኝ ወደታች እየገኝኝ ነው አለች 12 ሰአትለይ ወለደች የከተማ ሴት ተጎልታ ስለምትበላ እና እቅስቃሴ ጎበስ ቀና ብላ ስለማሰራነው ምጧ የሚከፋባት አብዛኛው በኦፕራሲዮን ይወልዳሉ
@LaLa-ul4rm
@LaLa-ul4rm 2 жыл бұрын
አምለሰት እመቤቴ ትባርክሽ የገጠር እናቶቻቾን ድካም አሰለቀሰኝ ያንቺን ልብ ለሁላችንም ይስጠን አሜን
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
@@LaLa-ul4rm አሜን በጣም ገራሚ ሴት ነች
@Kidist19
@Kidist19 2 жыл бұрын
@@መክሊት21 ማኪ ነው ግን ገጠርም ሆነው ምጥ የሚያስቸግራቸው አሉ ምንም እንኳ መስራት መንቀሳቀስ ባይተውም እኔ ወላጅ እናቴ ቀናቶችን ነው ምታምጠው የክርስትና እናቴ ደግሞ እንደ አንቺ እናት ነች የማረሳው ከገበያ መጥታ እቤት እንደገባች ምጥ ያዛትና ለልጇ እናቶችን ጥራልኝ ብላ ጠርቷቸው እስከመጣ እሷ ወልዳለች😂 እኔደየ ሰው ይለያያል መሰለኝ
@rahelwolde146
@rahelwolde146 2 жыл бұрын
አምለሰት አንደኛ እንጀራውን ስታሰፊ ባለሙያ እንደሆንሽ መስክረሻል። ክብር ለኢትዮጵያ እናቶች። እመብርሃን በሰላም ትገላግላቹህ።
@hanahana9880
@hanahana9880 2 жыл бұрын
ሰውነትን የሚሰጠው እግዚአብሔር ነው እኛንም ሰው ለመሆን ያብቃን የሰው ችግር የሚገባን "ምርጥ እሴት"❤
@bahrainbh6048
@bahrainbh6048 2 жыл бұрын
የዎህነትሸደሰይላልየጀግናሜሰትጀግናንሸ
@semirayimer2021
@semirayimer2021 2 жыл бұрын
በመልካም ወልደሽ ልጅሽን ለመሳም ያብቃሽ እምዬ 😭በጣም እንደዚህ ተሰቃይተው ነው ያሳደጉን እረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥልን ለእናቶቻችን
@ayalsewtariku6378
@ayalsewtariku6378 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊት ሴት! ምን ብትታደይ ነው እንዲህ የምታስቢው! በእውነት እንደ አንቺ ብዙ እናቶችን እግዚአብሔር ያብዛልን! ክፉ አይይሽ! ማርያም በሽልም ታውጣሽ!
@mymusied7161
@mymusied7161 2 жыл бұрын
ታላቁ ነብያችን አለይሂ ሰላቱ ወሰለም ጀነት ወይም ገነት እናት እግር ስር ናት ብለዋል። እናት ምንም ብንሆንላት ዋጋ ያንሳታል። አምለሰት ክብር። ይገባሻል ሁለታችሁንም አላህ በሰላም ይገላግላችሁ የልጆቻችሁ እናት ያድርጋችሁ። ክብር ለናቶች
@mashaallhsss3479
@mashaallhsss3479 2 жыл бұрын
Sallallahu alhi wasaalam
@MsTattesha
@MsTattesha Ай бұрын
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
@Lenaebrahim8583
@Lenaebrahim8583 2 жыл бұрын
በጣም ጀግና የማኮራ አምለሰት ፈጣሪ ይባርክሽ አቦ❤️❤️የገጠር ሂወት እዲህ ነው 😭😭
@ابوعزوزالقحطاني-ع3غ
@ابوعزوزالقحطاني-ع3غ 2 жыл бұрын
Way mera ezhm alesh
@luladay3721
@luladay3721 2 жыл бұрын
Do the children go to school? Nothing is mentioned about it. If not , it is even more devastating. Aeynalem seems happy with her life, thankfully as it is the only kind of life she has known for generations. This country side is not that far from Addis, but it seems the life of the people has not been changed in the the last 500 years.. very sad.
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 2 жыл бұрын
አንቺ ድንቅ ሴት ከነ ቤተሰብሸ የኢትዮጵያ ኩራት የአገራችን አብዛኛው ሴቶችን ከባድ ሰራና ኑሮን በማሳየትሸ ትልቅ ክብር ይገባሻል። ጌታ ይባርሸ 🙏💚💛❤️
@hanaseifu707
@hanaseifu707 2 жыл бұрын
በአይናለም ውስጥ በውጣ ውረድ ውስጥ ያለችዋን ሀገሬንም ጭምር ነው ያየሁት ...እመብርሀን በሰላም ሁለት ታድርጋችሁ....የሀገራችንም ምጧ በቅቶ የእፎይታ ዘመን ያምጣልን...አምለሰት ልናይ የማንችለውን ስላሳየሽን ዘርሽ ይባረክ...እመብርሀን ታበርታሽ
@mekdesyemaryamlij2804
@mekdesyemaryamlij2804 2 жыл бұрын
የኔመልካም እማየ ክበሪልን ድንግል ትገላግላችሁ
@ትበይንፀጋየ
@ትበይንፀጋየ 2 жыл бұрын
እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ የወለድሻቸው ልጂወቹሽ ይባረኩ ባለቤትሽ ሙሉ ቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር ይባርክልሽ 🙏🙏🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@Zd.t-s3v
@Zd.t-s3v Жыл бұрын
የገጠር እናቶች የአላህ ጀግና ናቸው ወላሂ እስራ ይዘው ሢቆሙ አጀቴን በሉኝ አይ እድል አይ ሂወት የአላህ😢😢😢😢
@AlemShiferaw
@AlemShiferaw 2 жыл бұрын
የንጉሳችን ባለቤት እመብርሀን በሽልም ትጎብኝሽ ሰላም ተገላገይ የተባረከ የተቀደሰ ልጅ በሰላም ተገላገይ እሕታችንም በሰላም ተገላገይ እግዚአብሔር ያበርታሽ ጠካራ ሴት ነሽ
@yetenbitube1
@yetenbitube1 2 жыл бұрын
የኔ ብሩህ ዓምሮ ❤
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
እንድህ ሁለት አይነት አለም እንደምንኖር እኛ የኢትዮጵያ እናቶች ማሳየትሽ በጣም አስተምሮኛል ። መታደል ነው እርጋታሽ ፣ትህትናሽ በዛ ላይ ልክ ቴዲዬ ባህላችን አንችልም በሙያሽ ማገልገልሽ ለኢትዮጵያ እናት ክብር ይገባል💚💛❤💕🙏🌹🌷🌺🌸
@marthatirunhe7858
@marthatirunhe7858 2 жыл бұрын
ምን አይነት ጀግና ሴት ናት ክብር ለእሷ እና መሰሎቿ !!!ኤሚዬ በጣም እናመሰግናለን ሁለታችሁም በሰላም ተገላገሉ !!!
@asnakech1destwi1
@asnakech1destwi1 2 жыл бұрын
አቤት አምላክ እኮ ነዉ ጥንካሬ ሚሰጣቸዉ ለገጠር እናቶች ክብር ለገጠር እናቶች🙏😍
@jonathanmaurer9629
@jonathanmaurer9629 2 жыл бұрын
በጣም. ልብ የሚነካ ነውና እናቶችን ችግራቸውን ካወቅንላቸው መርዳት ግድ ይላል። እህታችን. አምለሰት ምርጥ ሰው ነሽ
@abum1433
@abum1433 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም ላንቺ ኦርጅናል ኢትዮጵያዊት 🥰🙏
@ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ
@ሲሳይአያሌውዘኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትቅረባችሁ። በገጠር ያደግን የሁላችን እናቶች ታሪክ ነው። ክብር ለእናቶቻችን።
@titina2672
@titina2672 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ
@NaffisaAbdo
@NaffisaAbdo Жыл бұрын
ፍትህ ለገጠር እናቶች ወሃ በቅርብ ለማያገኙ ፍትህ ለገጠር ተማሪዎች ትምህርት ቤት አጥሯቸዉ በቤተሰብ አማካኝነት ወደ ከተማ ተልከዉ የስንቱ መጫወቻ ለሆኑት በገጠር ከነዚህ ከሁለቶቹ የበለጠ ችግር የላቸዉም ዉሃ እና ትምህርት እባካችሁ እርዳቸዉ ባሳቤ የተስማማ ላይክ
@wudasetube.3
@wudasetube.3 2 жыл бұрын
የገጠር እናቶች በጣም ጠንካሮች ናቸው እመብርሃን በሰላም ትገላግላችሁ ሁለታችሁንም
@redyellow9128
@redyellow9128 2 жыл бұрын
የንጉስ ሚስት ባገራችን እናቶች በርግዝና ወቅት እዴት እየተቸገሩ ለቤታቸው ለባለቤታቸው ለልጆቻቻው የሚከፍልቱን መስዋትነት ስላሳየሽን እናመሰግናለን እመብረሀን በሰላም ትገላልሽ
@samuelnigusie4945
@samuelnigusie4945 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነሽ ይሄንን ማየት ትልቅ ነገር ነው ድንግል ማርያም ሰላምሽን ትስጥሽ ከነ ቤተሰቦቸሽ ይመችሽ
@bezagetachew9973
@bezagetachew9973 2 жыл бұрын
ክብር በገጠር ለሚኖሩ እናቶቻችን በዚ ሁሉ ውጣ ውረድ ውስጥ እኛን ለሳደጉ እናቴ እወድሻለው
@almaz3602
@almaz3602 2 жыл бұрын
በቃ ወደድኩሽ ቆንጅን ብቻ አይደለም ሙያም አለሽ ልዩ ነሽ በገጠር እንደዚህ እየሆኑ ያሰዳጉልን እናቶቻችን ክብር ይገባችሃል ❤
@selam3245
@selam3245 2 жыл бұрын
ክብር ለእናቶች ሌላው ይቅርና ዘጠኝ ወር በሆድ መሸከም እራሱ ከባድ ነው ዘርሽ ይባረክ አምሊዬ 😘😘
@ኢማንወሎቲዩብ
@ኢማንወሎቲዩብ 2 жыл бұрын
እናቶቻችን እንደዚህ ሆነው ነው ያሳደጉን😭😭😭 ምናለ አላህየ ለእኛም ምቹ ኑሮ ብትሰጠን አምለሰትየ የኔ ቆንጆ የማትኮሪ ፀባይሽም እንዴ መልክሺ ያማራ 💛❤💚😘😘😘😘 በሰላም አላህ ሁለት ያርጋችሁ
@zainasied615
@zainasied615 2 жыл бұрын
በጣም አሚንንን ኢሙየ😭😭😭🙏
@ዳግማዊትኢትዮጵያ
@ዳግማዊትኢትዮጵያ 2 жыл бұрын
😢😢😢😢😢betam mare
@ashtieba1585
@ashtieba1585 Жыл бұрын
😢😢
@eskedar02
@eskedar02 2 жыл бұрын
እንደነሱ አይነት ሴቶች ባይኖሩ ሴትነት ዋጋ ያጣ ነበር ክብር ለጠካራ እናቶች
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ
@ነኝብንትአባባወሎየዋለቤተ 2 жыл бұрын
እውነትም ማራኪየ ያለሽ ንጉስታችን ለኬ ለሁሉም ነገር ስለምማርኪ ነው የኔ እናት አላህ ይጠብቅሽ የኔ የዋህ መልካም ሴት
@Redimersha21
@Redimersha21 2 жыл бұрын
የኔ ንግስት የኔ ልዪ ኪዳነምህረት ትጠብቅሽ እመቤታችን በሳላም ትገላግልሽ ይሄ መልካምነት ከላይ የተሰጠሽ ነው ለ1ቀን እንዲህ ያየሻቸው ራሱ ትልቅ ነገር ነው እንዳንቺ አይነት ሴቶች እልፍፍ ይሁኑልን ዘርሽ ይብዛ
@meseretmekonnen2607
@meseretmekonnen2607 2 жыл бұрын
የውጭ ውበት በውስጥ ውበት ሲደገፍ በጣም ደስ ይላል እንዲህ አይነት አስትዋይ አርቲስቶችን ያብዛልን ለሌላው ትምህርት የሚሰጡ
@teigistlemmadessalegn6947
@teigistlemmadessalegn6947 2 жыл бұрын
አንቺን ለማመስገን ስልቶች ያጥሩኛል። በጣም የሚገርም ጥሩ ራ ነው የሰራሽው። እባክሽን ቀጥይበት። መድሀኒአለም አንቺንም ቤተስውብሽንም አብዝቶ ይባርክልን። አንድ ድርጅት ፈጥረሽ ብታሳትፊን ደግሞ እጅግ መልካም ይመስለኛል። በርቺልን።❤❤❤
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 2 жыл бұрын
ውብ ቅን ልብ የኔኤ መልካም ሴትእ አምለሰትዬ ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ
@emuhiba9188
@emuhiba9188 2 жыл бұрын
ውይ እናቴን አስታወሰችኝ የኔ ጀግና ክብር ለመላው የኢትዮጵያ እናቶች የጀግናው ሚስት ደግሞ የእናቶችን ድካም ስላሳየሽልን ክበሪልን
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 жыл бұрын
በጭንቀት ነው አይቼ የጨረስኩት: እኔ በእርግዝናዬ ወቅት መተንፈስ ሁሉ ይደክመኝ ነበር:: ክብር በገጠር ለሚኖሩ እህትና እናቶች:: አምለሰት ከልብ እናመሰግናለን የሚደንቅ እይታ ነው ተባረኪ!!!
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
በጣም እኔ አሁን 7ተኛ ወር ላይ ነኝ ትንሺ አጎንብሼ ሥራ ከሠራሁ ትንፋሼ ቁርጥ ቁርጥ ይላል
@engudaymengiste9683
@engudaymengiste9683 2 жыл бұрын
@@hawamohammed9231 ኧረ በስመአብ በጣም ከባድ ነው የእውነት::ፈጣሪ በሰላም ጤነኛ ልጅ ያሳቅፍሽ የኔ እህት😘
@hawamohammed9231
@hawamohammed9231 2 жыл бұрын
@@engudaymengiste9683 አሚን እህት አለም 🥰🥰
@hlinagirma178
@hlinagirma178 2 жыл бұрын
አስደናቂ እንቁ ሴት አምለሰት ፡ በእንባ ጭምር ነው የተከታተልኩሽ : የአይናለምን ህይወት ለማሻሻል ያደረግሽው ሁሉ ፈጣሪ በበለጠ ይባርክሽ :ውብ እንቁ እናት :
@bruktayttilaye5314
@bruktayttilaye5314 2 жыл бұрын
በምን አሰብሽዉ በጣም አስተማሪ የሆነ እዉነተኛ ህይወት ነዉ፣ ዉብ የሆነ የመኖሪያ ቦታ እግዚያብሔር ይባርካችሁ እመብርሃን በሰላም ትገላግላችሁ።
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
ዋጋዋ ከቀይ እንቁ እጅግ የሚልቅ ልባም ሴት❤❤❤ ክብር ለእናቶቻችን ይሁን በእውነት🥰🥰🥰🥰
@merongm5989
@merongm5989 2 жыл бұрын
የኔ ልበ መልካም ጀግና ሴት እመቤቴ ልጆችሽን ታሳድግልሽ ክብር ለናቶቻችን
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ትህትና ከእግዚአብሔር የተሰጠዉ ካልሆነ አይገኝም። አምለሰት በጣም ልዩ ልብ ነዉ ያለሽ አንቺን ስናይ አንድ ፊልም ሰርተዉ አርቲስት ነን ብለዉ የሚቀናጡትን ልቦና ይስጣቸዉ። እናንተንም እመቤቴ በሰላም ትገላግላችሁ ቤተሰባችሁን ይባርክላቸሁ።
@lamrotlegese8444
@lamrotlegese8444 2 жыл бұрын
ልዩ ሴት ነሽ የኔ ንግሥት 😘 እመቤቴ ማርያም በሠላም ትገላግላችሁ❤️❤️
@hailahails8365
@hailahails8365 2 жыл бұрын
❤❤❤😍😍😍😍😍
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j
@እሙአኗርYOUTUbe-m8j 2 жыл бұрын
አመለሰት አንቺን እራሱ በጣም ማደነቅ አያስብልም ጀግናነሽ ወላሂ በሙሉ የእናቴን ትዝታ ቀሰቀሽው ያረብ
@selamferede627
@selamferede627 2 жыл бұрын
የምትገርሚ እኮ ሴት ነሽ 😍 የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ጨምሮ ይባርክሽ 🙏 አሁንም ተባርከሻል እመብርሃን ልጅሽን በሰላም ታሳቅፍሽ የኛ እንቁ 💞
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 2 жыл бұрын
አመብርሐን በእሰላም ትገላግላቹ ❤🕊እመቤቴ ከፊታቹ ትቅደም 🙌 የጀግና ሚስት ጀግና ናት እግዚአብሔር ይስጥልን ❤🕊
@anrgemulu
@anrgemulu Ай бұрын
አምሊ የከበረው ዳዊት ፀሎቱ ባች ላይ ይደር በሰላም ይገላግልሽ ድግል ትጠብቅሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ ቃል የለኝም በዕውነት አቺ ልዩ ሴት
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
ኤሚ እባክሽን ሁለታቹ ስትወልዱ በተለይ ደግሞ ተመሳሳይ ጾታ ከሆኑ ለማስታወሻነት ይሆን ዘንድ ለ new born babies ኣንድ ዓይነት ስም ምረጡላቸው። ካልሆኑም ተመሳሳይ ስም ስጥዋቸ ቤተሰብም ሁኑ። ሁለመናሽ ውብ የሆንሽ ምርጥ ዜጋ ነሽና ኤርትራ ውስጥ እንዳንቺ ዓይነት ሴት ማመት ወይም ሳይዳ ትባላለች። ተባረኪ እህታችን🙏❤️🙏
@tezutezu5314
@tezutezu5314 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነሽ የድንግል ማርያም ልጂ ሁሌም ከአንቺና ከቤተሰቦችሽ አይለይ የኔ ደግ የዋህ አንቺን የዋህ እግዚአብሔር ስለሠጠን ይክበር ይመሥገን ተባረኪ የያዝሽሁ የነካሽው የወለድሽው ሁሉ የተባርከ ይሁን
@jkohhii552
@jkohhii552 2 жыл бұрын
.ጀግና ሴት ነሽ ስቅ ብለሽ የእናቶቻችን ድካም ስላየሽ እግዚአብሔር ያክብርልን ዘመንሽ በእግዚአብሔር የተባረከ ይሁን እውነት ትለያለሽ ካንቺ ትህትናን ተምረናል 😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰😢😢😢😢😢😢😭💘💘💘💘💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝
@zinetmohammed9484
@zinetmohammed9484 2 жыл бұрын
ምርጥ ሴት ነሽ::ቃላት አጠረኝ:: እኔም የሰባት ወር እርጉዝ ነኝ:: ወላሂ ጥንካሬና ብርታትን አግኝቻለሁ:: ሁሉ ነገር በተመቻቸልን ሁኔታ እንኮዋን አላህን ማመስገን እንዘነጋለን አልሀምዱሊላ::
@ፍቅር-ወ2ቐ
@ፍቅር-ወ2ቐ 2 жыл бұрын
የገጠር እናቶች እድህ ሆነው ነው ያሳደጉን😭❤😭😭😭😭😭እማ የ እናቴይቅር በይኝ ውለታሽን መላሽ ያርገኝ ክብር ለእናቶቻችን❤❤❤😭😭😭ኤሚዬ ፈጣሪ ይጠብቅሽ ቃል አጣሁልሽ
@abiyotalenekebede363
@abiyotalenekebede363 2 жыл бұрын
Yewnet aslekesechign getan
@fatumamuhammad
@fatumamuhammad Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ጀግናናት የኔ እናት አለማድነቅ አይቻልም አምለሰት ጀግና እናት
@alinaalina212
@alinaalina212 2 жыл бұрын
እምትገርሚ ሤት ነሽ በጣም ጎበዝ ነሽ መልካምነት ለራሥ ነዉ ምንም ሐብታም ብትሆኚ ሠዎችን የሜትጠየፊ አርቀሽ አሣቢ ጀግና ሤት ነሽ
@ደስታነኝየራያዋ
@ደስታነኝየራያዋ 2 жыл бұрын
በሰላም ተገላገሉ ሁለታቹሁም 😍
@demekuzerihun7288
@demekuzerihun7288 2 жыл бұрын
ድንግል ሞልታ ትስጥሽ ልጆችሽን ሺ ታድርግልሽ ትዳርሽን ለዘላለም ይተባረከ ያርግልሽ በልጆችሽ የማልቅደስታን ይስጥሽ ድንግል ዘላለም ውስጥሽን ትጎብኘው
@ሩትአሳቀኝ
@ሩትአሳቀኝ 2 жыл бұрын
ቃላት የለኝም በውነት ግሩም ሴት ነሽ የሴት ቁንጮ 👏👏👏👏 እግዚአብሔር ቤትሽን ዘመንሽን ይባርክልሽ !!! ግሩም ድንቅ ኢትዮጲያዊ
@atsedeaa7465
@atsedeaa7465 2 жыл бұрын
እናቴ ማሪኝ ብየ የምልበት ቀን በጣም ይናፍቀኛል 😭 በሠላም ተገላገሉ እመቤቴ በሁላችሁ ጋር ትሁን❤❤
@-oj4gq5xi8g
@-oj4gq5xi8g 10 күн бұрын
ይህ ቪዲዮ የቆየ ቢሆንም እኔ ግን ገና አየሁት አምለሰት በጣም አደነኩሽ ደግሞ የገረመኝ ነገር እንደዚህ አይነት ቦታ እንድትውይ የቴዲ መፍቀድ ድንቅ ብሎኛል ባለሙያ መሆንሽን እንጀራ ስትጋግሪ ተመልክቻለሁ አላህ ከነቤተሰቦችሽ ይጠብቅሽ
@abesalatene5859
@abesalatene5859 2 жыл бұрын
እመብርሃን ትቅረባችሁ ሁለታችሁም እናቶቻችን እንዲህ ነበሩ አሁንም አሉ በገጠሩ ጥንካሬያቸው ይገርማል ምጥም የማያስቸግራቸው እንደሰሩ ነው የሚወልዱት ኑሩልን ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን እግዚአብሔር ያድልልን
@EAZy-Bzy
@EAZy-Bzy 2 жыл бұрын
በጣም የተባረከ እይታ:: በወረቀትና በድርሰት ከመስማት እንዲህ የእነሱንኑሮ ብዙዎች የተደላደለ ኑሮ ላይያሉ ኖረውት ሲያሳዩ ልዩነቱ 🙏🙏🙏
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 2 жыл бұрын
የተባረክሽ የሚያስፈልጋቸውን ነው ያደረክሽው ጨምሮ ይስጥሽ
@hussenhussena1301
@hussenhussena1301 2 жыл бұрын
እናት ማለት ትልቅ ክብር ያላት ትልቅ ቦታ ያላት የዘላለም ደስታ እምዬ እናት አለም
@endrisslamlethiopia1181
@endrisslamlethiopia1181 2 жыл бұрын
አቦ አንቺ ወርቅ የሆንሽ ሴት እኔ ተጨነኩልሽ የዓለማቱ ጌታ በጥበቡ ከነቤተሰብሽ ይጠብቅሽ🙏
@ethiopiaadenew
@ethiopiaadenew 2 жыл бұрын
አምለሰትየ ዝምብየ ሳስሽ ኢትዮጵያ ሀገሬን ትመስኛለሺ 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌👌
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያን ስርዓት ያደገች ምርጥ ዕንቁ እንኳን ማርያም ማረችሽ አምለሰት ።
@fireyirga34
@fireyirga34 2 жыл бұрын
ላች ክብር አለኝ ወርደሽ የናቶችን ችግር ስላሳየሽ ፈጣሪ አክባሪ ይስጥሽ😍😍😍
@እሙበረካYouTube
@እሙበረካYouTube 2 жыл бұрын
እህቶቼ የባል ሀቅ ከባድ ነው በዚህች እናታችን እንማር የገጠር እናቶች ባላቸው ሳይበላ ራብ ቢደፋቸው አይበሉም ምክንያቱም ለባላቸው ክብር ስላላቸው ነው አቃለው የገጠር ልጅ ነኝ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ቢቆይስ
@seada9327
@seada9327 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 መብላት ነዋ ታየኝ እኮ የላጤ ነገር 😂
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
@@seada9327 ማለት
@seada9327
@seada9327 2 жыл бұрын
@@zekiyatemam7901 በቃ አንቺ በሄድኩበት አላጣሽም በአድስ አካዉንም መጥቸ ዘዋሪ
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
እና እየራባችሁም ቢሆን አትብሉ ባሎቻችውን ጠብቁ እያልሽን ባልሆነ አልገባኝም?
@ድንግልማርያምእናቴናት
@ድንግልማርያምእናቴናት 2 жыл бұрын
መልካም ሴት ነሽ እና እግዚአብሔር ያሰብሺውን ሁሉ ያሳካልሽ ልክ እንደ አይናለም ብዙ ሴቶች ይሄ ነው ኑሯቸው ግን በጣም ደስተና አመስጋኝ ናቸው
@aynlak9464
@aynlak9464 2 жыл бұрын
ሁሉን አማልቶ የሰጠሽ አምለሰትዬ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር ይባርክሽ ረጅም እድሜን ከጤና ይስጥሽ አንዬ ጎን እንደሆንሽ እመቤቴ ማርያም ከጎንሽ ትሁን ሁለታችሁንም በሰላም ትገላግላችሁ::❤❤❤
@user-ph3xn5np6l
@user-ph3xn5np6l 2 жыл бұрын
ክብር ለጀግኖች እናቶቻችን እውነት ዛሬ የእናቴን ድካም እንደ አዲስ አሰብኩት በቃ እንዲህ ሆና ነው የኔም ልዩ እናት ያሳደገችኝ ለኛ ቀና ማለት ለደከሙ ጀግና እናቶች እድሜን ከጤና ይስጥልኝ።ላንችም ትልቅ ክብር አለኝ🙏
@theold-love5932
@theold-love5932 2 жыл бұрын
ትሁት ሴት!❤😍እግዚአብሔር ያክብርሽ። እመብርሃን በሰላም ትገላግልሽ። እንቁ ሴት❤😍
@qeew2686
@qeew2686 2 жыл бұрын
ለገጠር እናቶች ከብር አላህ በሰላም ሁለታችሁንም ይገላግላችሁ
@haregyeshiwas9750
@haregyeshiwas9750 2 жыл бұрын
አይ እናትነት ለልጅ ስንት መሳዎትነት እንደሚከፈል ክፍት እንኳን አይላትም ኤሚየ አንች ራሱ ጠንካራ ሴት ነሽ ተባረኪ
@Tube-ns2xj
@Tube-ns2xj 2 жыл бұрын
የኔውድ ፀባየ ሰናይ አንቺን አለማመሰገን ንፉግነት ነው🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 2 жыл бұрын
ማነው እንደኔ በጉጉት ሲጠብቅ የነበረ ኤሚዬ እመብርሃን በሠላም ሑለት ታድርግሽ የኔ ቆንጆ ጠንካራ ብርቱ ሴት እንወድሻለን የንጉሳችን ንግስት እረጅም እድሜ እና ጤና ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ 🙏ክብር ለእናቶቻችን 🙏
@makeiawerkenh9671
@makeiawerkenh9671 2 жыл бұрын
ጀግና አርቴስት አላህ ልጅሽን ያሳድግልሽ ሁላችሁም አርቴስቶች ከሶ ተማሩ የኔ ቅመም😍😍😍😍😍
@tehayytwahdolejiytewahdole4185
@tehayytwahdolejiytewahdole4185 2 жыл бұрын
ምን እንደምል አላውቅም በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ ቤተሰቦችሽንም ከክፉ ነገር ይጠብቅልሽ አንችም ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግልሽ ቅዱስ ሩፋኤል ፈታሂ ማሕጸን ያግዝሽ ክብር ለእናቶች 🙏❤️🙏❤️
@amarechbahiri4784
@amarechbahiri4784 2 жыл бұрын
ሁላችሁንም እመቤቴ ትቅርባችሁ ጀግና ነሽ አምለሰት
@atsedebelete5928
@atsedebelete5928 2 жыл бұрын
አምስለት አስለቅሽኝ የእስራሽ አሽካከም አሳቅሽኝ ዝብርቅርቅ ያለስሜት ነው
@mekdesayalew4426
@mekdesayalew4426 2 жыл бұрын
የገጠር ኑሮ እንደዚህ ነው በጣም ያሳዝናሉ እናቶቻችን እንዲህ ነው ፍግት ሲሉ የሚውሉ የሚያፅናናኝ ነገር ጤነኛ ሁነው መስራታቸውን ሳይ አምላኬን አመሰግናለሁ መቸስ ጤና ካለ የስራ ብዛት ሰው አይገድልም።
@ክብሬነሺአገሬ
@ክብሬነሺአገሬ 2 жыл бұрын
እናቴ ልክ እደ አይናለም ነው እኔን ያሳደገቺኚ ክብር ለናቶቻቺን 💓💓💓💓
@salimsdilbago2864
@salimsdilbago2864 2 жыл бұрын
ክብር ለወላጆቻችን ከረጅም ዕድሜ ጋር
@birhanugerma3307
@birhanugerma3307 2 жыл бұрын
የሴት ጀግና ነሽ እመብርሀን በሰላም ትገላግላችሁ
@HA-ci7kx
@HA-ci7kx 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነገር ነዉ ያደረግሽዉ እግዚአብሔር የሚወደዉ ይሔን ነዉ 🙏🏽 የተጎዱና የተቸገሩ ወገኖቻችንን ስንረዳ ለዘላለማዊ ቤታችን የሚጠቅመን እደዚ ስናደርግ ነዉ የምድራዊዉ ጊዛዊ ነዉ እግዚአብሔርአምላክ እመቤቴ ማርያም በሰላም ትገላግላችዉ 🙏🏽
@emmy1365
@emmy1365 2 жыл бұрын
I can't stop crying!!!!ኡፍፍፍፍ የገጠር እናቶች😭😭😭 አምለሰት እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርክሽ!! ክብር ለእናቶች!!!🙏
@lubabaendris6531
@lubabaendris6531 2 жыл бұрын
ቃል የለኝ ሁለነገርሽ ያማረ የኢትዮጵያ እንቁ አላህ በሰላም ለሁለት ያድርግልሽ እማ እናቶቻችን በስንት ውጣውረድነው ወልደው ያሳደጉን እናቶቻችን አላህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን
@hadiaminahadiyaamina2522
@hadiaminahadiyaamina2522 2 жыл бұрын
የገጠር እናት እኮ ኡለታዋ ብዙ ነው ለሁሉም እናቶች አሏህ ይጠብቃቸው በልጆቻቸው ያሰርፈችው የእናት ሁለታ ተካፍሎ አያልቅም 😭
@meronsileshi6333
@meronsileshi6333 2 жыл бұрын
እኛ ከአልጋ ለመነሳት ስንት motivational video አይተን ነው አይናለም የጥንካሬ ምልክት ነሽ ሰው 1 የማማረር ቃል አይናገርም በስመአብ እግዚአብሔር ህይወትሽን ሙሉ የምታመሰግኝበትን ነገር ይስጥሽ ነገሩ አንቺ ምንም ባይኖርሽም አመስጋኝ ነሽ ቤተሰብሽን ይጠብቅልሽ🙏🙏🙏
@aregasha8978
@aregasha8978 2 жыл бұрын
አምልዬ የኔ ፀባዬ ሰናይ እመብርሀን በሰላም ትገላግልሽ 🙏😘😘😘😘
@natanimblessed863
@natanimblessed863 Жыл бұрын
በእውነት አምለሰት በጣም ድንቅ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ይስጥሽ እመብርሀን ከነ መላው ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ
@zmariamljjmedia228
@zmariamljjmedia228 2 жыл бұрын
ወላዲተ አምለክ ከአንቺ ጋር ትሁን ይህን ድካም የዘወነወ ለልጆቻቸው የሚኖሩት እግዚአብሔር ይበረከሸ እንቁሴት❤
@tsiontefera4878
@tsiontefera4878 2 жыл бұрын
ድንግል ማርያም በሰላም ትገላግላቹ ተባረኩ ክብር ለሴቶች!!!!!
@ሀያትኢብራሂም-ጸ8ጸ
@ሀያትኢብራሂም-ጸ8ጸ 2 жыл бұрын
የወት ቃል የለኝም ብቻ እድሜ ከጤና ጋር እስጥሽ ወላሂ እያለቀስኩ😢 ነው ያየሁት ክብር ለእናቶቻችን እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን 🙏🙏🙏🙏 ክበሪልን አምሰለታ 😍😍😘😘😘😘
@ህወሃትነሽእመቤቴማርያምእ
@ህወሃትነሽእመቤቴማርያምእ 2 жыл бұрын
የኔመልካም አችንም እሷንም በሰላም ታገላግላቻዉ እመቤቴ ማርያም
@ayelechmulatu3543
@ayelechmulatu3543 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ያረግሽው ነገር አምለሰት እመቤት ማርያም በሰላም ትገላግላችሁ እህቶቼ የገጠር እናቶች ክብር ይገባቸዋል 🙏🥰 ደጉ ባላገር ክፉ አይካው
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
“Don’t stop the chances.”
00:44
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 62 МЛН
Maya Media Production's Office Opening Event
10:38
Maya Media
Рет қаралды 412 М.
ጽናት || ክፍል 20 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
35:12
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 44 М.
Arbaminch Dorze Village
36:31
Amleset Muchie
Рет қаралды 305 М.
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 402 М.
ዘጠኝ ሞት (ሙሉ ፊልም) | Zetegn Mot full movie
1:45:45
Dejaf TV
Рет қаралды 1,9 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН