የሺ ደበሌ ትዝታዎች/Tezetachen on EBS SE 19 EP 1

  Рет қаралды 136,919

ebstv worldwide

ebstv worldwide

3 жыл бұрын

Пікірлер: 224
@miminigussie2794
@miminigussie2794 3 жыл бұрын
ቀራንዮ የሺ ደበሌ ስላየሁት ደስ ብሎኛል ስራዬ እዛ ሰፈር ነበረ ደስ የሚል ሰፈር ነው
@desstadessta
@desstadessta 3 жыл бұрын
የየሺ ደበሌ ህዝብ እኮ 1ኛ ነው፡፡ አሁን ባልኖርበትም ተወልጄ አድጌበታለሁ፡፡ ሁሉም ቤት ቤታችን ነበር፡፡ ተጋግዞ የሚኖር ሰው ያለበት ነው፡፡ቀራንዮ መድሀኒያለምም ነው የተማርኩት በጣም ብዙ ጎበዝ ተማሪዎችን ያፈራ ነው፡፡
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አስተማሪዋች በነጻ ደስ ሲል
@ethioinfo3547
@ethioinfo3547 3 жыл бұрын
ነብስ ይማር ጥሩ ስራ ከመቃብር በላይ ነው ሁሌ እናስታውስሻለን የሺዬ 😭😭
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 3 жыл бұрын
ዮንዬ አህለን ወሰለን ስወድህ አባቴ የኔ መልካም አስተዋይ god bless bro💗 ዮንዬ ጀግና መቸም አይሞትም። የኔ እናት ነብስ ይማር🙏 አለባበስ ዋዉ 💘 አይ ሞት ክፉ ጋሽ ጥሌ 😢💚💛💝💪
@beletuwoledesemayat7117
@beletuwoledesemayat7117 3 жыл бұрын
Seferachenen selasekagehen Betam enamesegenalen 🙏 Enatachen Yeshi debele nefeswoten yemarelen melkam enat neberu😢
@tilahung3043
@tilahung3043 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው :: በወ/ሮ የሺ ደበሌ ልጆች ቦታ ሆኜ ለሴኮንድ እራሴን በአይነ ህሊናዬ አየሁት የእናቴ ስም ሁል ጊዜ በአገሩ ሁሉ ሲጠራ መስማት ስሜቱ ከቃላት በላይ ነው:: ነብስ ይምር ::
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
ውይ የሺዬ እጅግ በጣም ነው ያዘንኩት ነፍስሽን በገነት ያኑርልን ቅድስትዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እውነት የሺዬ የእናንተ እናት ብቻ አልነበረችም የሁላችንም እናት ነበረች
@titigeorge4918
@titigeorge4918 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ጋዜጠኛ ትሁት ሰው አክባሪ ነህ ፈጣሪ ያክብርህ የማናውቀውን ታሪክ እያሳየኸን ስለሆነ እናመሰግናለን
@HassetViews
@HassetViews 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እናመሰግናለን ዮኒቲ
@etihopiainbible6830
@etihopiainbible6830 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ነፍሷን ይማርልን እናታችን የሁሉ ወዳጅ የሁሉ ኣክባር በእውነት እንደ ቸርነቱ ቅዱስ እግዚአብሔር ይማርልን በድጋሜ ማረፏን ኣልሰማሁም በሀገር ውስጥ ስለለሁ ኣዝናለሁ በጣም የሰፈሬ ሰው ከኣሜርካ ዮን እናመሰግናለን!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
ሠላማችሁ ይብዛ ፤tnx lots
@fikregete6615
@fikregete6615 3 жыл бұрын
ዮኒ አመሰግናለሁ ከ10 አመት በሗላ ስላየሁት
@jestsforall7040
@jestsforall7040 3 жыл бұрын
YESHI Debele proud and great Ethiopian RIP !!
@Kidanmihret
@Kidanmihret 3 жыл бұрын
Enamesegnalen Yoni! Tizetachn B EBS Yeshi Debelen Seferen Selastwawkchu by the way Y Pawlos Nogno Seferm Nat Eteye Yeshi Deble Sew Akbari Ena Yetkberch Set Neberch Egezabher Nefswan Yemar🙏
@jahbless7818
@jahbless7818 3 жыл бұрын
እውነት ነው እትዬ የሺ መልካም ሠው ነበሩ ጥሩ ሠው አይበረክትም እንጂ ነብሥ ይማር ደጉዋ እናታችን
@masreshakassayeworku498
@masreshakassayeworku498 3 жыл бұрын
I just amazing when you start the program Yeshi Debele .. she is my cousin and I didn’t know she passed away i’am really sorry about that it’s so sad. and am happy too Watched Yeshi’s history May God give the strength to families Rest In Peace and thank you ebs
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
ዬናስ ምርጥ ዝግጅትህም ትዝታዎችን እወድልሃለው ሙሉ የአዲስአበባን ሰፈር ማወቅ ይከብዳል
@titititi473
@titititi473 3 жыл бұрын
ዋውውውው አዲስ ተስፋ ቤተል ተምርያለሁ
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 3 жыл бұрын
Ahlen wa sahlen tmchen ene hulgeze yemlat kaltoch nachaw. Ka ene copy adergeh naw. Programeh Betam des yelal ya Adiss Abeba sefrochun mastwawek betlai bizu amet ka Ethiopia letsedanaw. Great job 👍👍👍👍
@Tom-bu8uj
@Tom-bu8uj 3 жыл бұрын
Zefenu des sil rip legend tilahun gessesse as well as weyzero yeshi debele, history will never for get you both!! Enamesegnalen yoni berta berta!!!
@dussebrun9420
@dussebrun9420 3 жыл бұрын
Bera bramebras deble wakeyo tnx bro ,
@mesekelay7414
@mesekelay7414 3 жыл бұрын
Very touching story!!!! Thanks Yoni
@mercym1733
@mercym1733 3 жыл бұрын
Yonas you are simply the best I always like your vibe.
@embetadamu6586
@embetadamu6586 3 жыл бұрын
የኔ ፍቅር እናት ትንሽ ትልቁን አክባሪ የምስማው የማውቀውን ስለሆነ ደስ ይለኛል ።
@jerrymelese3866
@jerrymelese3866 3 жыл бұрын
ቀራንዮ የሺ ደበሌ ሰፈሬን ከ7 አመት በሁዋላ ስላየሁ በጣም ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ ዮናስ
@zewdeabebe7225
@zewdeabebe7225 3 жыл бұрын
እትዬ ፡ የሺ ፡ የልጅነት ፡ ዘመናችንን ፡ እንድናስብ ፡ ተደርገናል ፡ በጣም ፡ ደስ ፡ የሚል ፡ ኘሮግራም ፡ ነው ፡ ፡
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 3 жыл бұрын
ዮኒ በጣም አመሰግናለሁ ሰፈሬን ስላሳየከኝ በጣም ብዙ ለውጥ አይቼበታለሁ ወይ ግዜ የዛሬ 24 ዓመት ነበር ከባለቤቴ ጋር እንደተጋባን ቤት ተከራይተን ስንኖርበት የነበረው የዛኔ እንደዚህም አልነበረም አሁን ላይ ከተማ ሆኗል ብቻ በጣም ደስ ይላል
@JMCH555
@JMCH555 3 жыл бұрын
Beautiful family with amazing legacy .
@adeibekele8802
@adeibekele8802 3 жыл бұрын
የሺዬ፡ ነፍስሽን፡ይማር፡ በጣም፡ምርጥ፡ሰው፡ፈገግታ፡የማይለሽ፡ ምን፡ ይደረጋል፡የሺዬ፡ የሺዬ፡የሺዬ፡
@tigistlegesse8443
@tigistlegesse8443 3 жыл бұрын
የፊንፊኔ ልጅ ነኝ ኮልፌ መገናኛ በአባት አገሬ የሆንኩኝ ዘበኛ 😭 ሆኖም አልተመሠገንም! ይነጋል!
@anm9273
@anm9273 3 жыл бұрын
God bless Ethoipia ..... and God bless Addis Ababa .... Lovely family ....
@netsanetabebe4978
@netsanetabebe4978 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው ሳሪስን ምነው ረሣህው እየተበቅንህ ነው የሳሪስ ልጆች
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Absher sooooooon eshi
@tolaararssa2961
@tolaararssa2961 3 жыл бұрын
Beautiful what a great memory.
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
Wow sissy ngusu mist enga sefer nech. Lij hinge saygabu enga sefer eyemeta endteralet ylikeng neber
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Oh really
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 @ yes
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 ygermhal Yane sissy nigusu mehonun anakin yesergachew yetriwereket simun anbibew betesboche siweru semahu keza yhe ke ke 6 or 7 amet bewala new yetegabut meseleng any how and Ken ye ebs engda adrgut esti...bezi yetenesa ke sememen bewala Tinsae yemilewn metshaf anbibeletalew. By the way Mistu betam konjo nat endihum melkam beteseb nachaw .
@jhon.n.paulos
@jhon.n.paulos 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 yoniye Demo Ere besrinka endatleng
@ttshet23hope45
@ttshet23hope45 3 жыл бұрын
i just started watching" Tizetawochachen" recently, I like the program, and the journalist is polite, respecteful, friendly and has talent for the job, keep it up Yonas. Only take extra caution for the vehicles.
@baryawbaryaw1390
@baryawbaryaw1390 3 жыл бұрын
ምርጥ ፕሮግራም
@tamaa4107
@tamaa4107 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናቸዋለን በርቱልን
@senushikore7663
@senushikore7663 3 жыл бұрын
Yoni, gobeze this is what we need to see more and it is relaxing as well. Keep it up yager lijoch!! it would be nice if you can go to Asmara too! Le Asmara lijoch TeWestachew lemasayete!!😂🙏❤
@adisalem1777
@adisalem1777 3 жыл бұрын
ዮናስ በየጊዜው እያቀረብክ ሰለምታስተዋውቀን የአዲስ አበባ ከተሞች ከልብ እናመሰግናለን ። በተለይ የሺ ደበሌ ከስሙ ባሻገር ያለውን ታሪክ አላውቅም ነበር። የረሳነውን ለማስታወስ ፤ የማናውቀውን እንድናውቅ በጣም ረድቶናል። በዚህ ቀጥል ዮኒ።
@mierafalemayehu8802
@mierafalemayehu8802 3 жыл бұрын
እንኩዋን ሰላም መጣህ
@abdulkerimhairu14
@abdulkerimhairu14 3 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው እናመሰግናል
@yitbarekgebre226
@yitbarekgebre226 3 жыл бұрын
የፕሮግራም ማጀቢያ የጥላሁን ዘፈን በመሆኑ በጣም ነው ደሰ የሚለኝ ማቀናበር ትችላለህ በርታ.
@ekrambahir2135
@ekrambahir2135 3 жыл бұрын
yoni ke yeshi deble wetatoch ga betchewawet arif nwe betam chwata awakiwoch nachew
@yonatanzemedkun7864
@yonatanzemedkun7864 2 жыл бұрын
ሰፈሬ❤❤❤❤
@roottekele4269
@roottekele4269 3 жыл бұрын
ጥሩ ፕሮግራም
@ananaszulu728
@ananaszulu728 3 жыл бұрын
Awwww my beautiful Ethiopia 🇪🇹 ❤️ 🙏🏻 🙌
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@yonas8764
@yonas8764 3 жыл бұрын
ሰፈራችን ስላስታወስከን በጣም እናመሰግናለን ::ልጆቼም ሰፈራችንን ስላሳሃያቸው በጣም ደስ ብሎናል ::በነገራችን ላይ የስድስ ዓመት ሴት ልጄ መኪና መጠጋትህን አልወደደቺውም:: She was so concerned! I send her concerns from Monticello, Minnesota.
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
ይቅርታ ባለማሥተዋል ነው...ልጅህን አምላክ ያብብርልኝ በልልኝ
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 3 жыл бұрын
ነፍሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን ልጅ ሀውልት ነው
@kidiethio
@kidiethio 3 жыл бұрын
My best used to live in the area, still her parents live. I have very sweet childhood memories 💖
@meseretasseged356
@meseretasseged356 3 жыл бұрын
Etya Yeshi nefseshen yemarew sew akbary
@sarataddesse6503
@sarataddesse6503 3 жыл бұрын
Egzihabher ybarkih bertalin le sidetegnochi tizitachin neh enwedhaken edme ke tenaga ystih Geta
@nafkotnafkot9482
@nafkotnafkot9482 2 жыл бұрын
የሽዬ ሰላምታሽ አይረሳኝም ቆም ከአንገትሽ ጎንበስ በማለት በዚህ ወስጥ ትህትናሽ ይታየኛል የህውነት
@solomongerma2406
@solomongerma2406 3 жыл бұрын
ወ/ሮ የሺ ደበሌ የባለባት ልጅ ከሆኑ አንቱ እሳቸዉ ተብለዉ ይጠሩ:: ለአስተዋሪዋ ነዉ::
@sameeraabdu4111
@sameeraabdu4111 3 жыл бұрын
አህለን ወሳህለን ስትል መርሀባ ስትል ደስ ይላል
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 3 жыл бұрын
እባክህ ዮኒ አቃቂ ኣባ ቦራ እና ኣባ ከበደን አስታውስልን ሁፍ ልብ የሚነካ ታሪክ ነው በጣም ደስ ይላል
@eyobassefa6408
@eyobassefa6408 3 жыл бұрын
በነካ እጄክ ወይራ ሠፈርን ፅድቅት ዮኒ ትልቅ ሠው
@bunakuma874
@bunakuma874 3 жыл бұрын
arif nw yemchachu EBS yeyeshi lijoch yelij lijoch seferu yemchachu
@selambekele2023
@selambekele2023 3 жыл бұрын
I am happy when l am watching this particular program. I am happy too seeing Roman in the picture. She was my classmate in Keranio primary school. Unless I mistaken, Hirut was a senior student in the same school. I was from Torahailoch who was collecting firewood around those area. She was explained the water house which was the then called Satan house. Good to know it now the purpose. I wish blessing and happy Christmas !!
@soloabaasurmu6819
@soloabaasurmu6819 3 жыл бұрын
You are not mistaken sir
@abamkuba4301
@abamkuba4301 3 жыл бұрын
እስኪ ወደ ደሴ ወሎ ሄደህ አስጎብኘን ከ አዲስ አበባ ክፍለ ሀገር ሄደሀል ከዚህ በፊት ግን በቂ አይደለም programu አሪፍ ነው ትዝታ ግን አዲስ አበባ ብቻ አይደለም ያለው ስለ program አቀራረብህ በጣም እናመሰግናለን ዮኒ
@nurilgnhagere1808
@nurilgnhagere1808 3 жыл бұрын
Addis Tesfa yetemarkubet temhrt bete bezu tizta alebegn be 1996 new sira yejemerew
@tigidabia20
@tigidabia20 3 жыл бұрын
Betam arif new bezihu ketelu 👍🟩🟨🟥🙏
@seralignshiferaw5079
@seralignshiferaw5079 3 жыл бұрын
Betam amesegnalehu America hogna simeleketew yakerebkew ye Yeshi Debale tarik chaf chaf new shimaglewoch ena yeakebaby sewochin beteyik noro betam bezu neger makreb tichil neber geref geref new yaderekew.Yegiza neger lihon yichilal
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
አምላክ ያክብርልኝ ሥለ ሀሳብዎ. ምናልባት አንድ ቀን እንመለሥ ይሆናል፨
@mohakemal2035
@mohakemal2035 3 жыл бұрын
አንተ የሺ ደበሌ በጣም ታዋቂ ሰፈር ነው አንተ የቦሌ ልጅ መሆንህ ነው
@beneyamehaile8257
@beneyamehaile8257 3 жыл бұрын
ዮኒ የፍቅር ሰው ሰላም ብለናል
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 3 жыл бұрын
ባላምበራስ ደበሌ ዋቀዮን አውቃቸው ነበር ፤ በሠፈራችን በኩል በበቅሎ ሲጓዙ
@eliasasfaw4539
@eliasasfaw4539 3 жыл бұрын
Yeshedebela First class population!!
@sebleadanetube4330
@sebleadanetube4330 3 жыл бұрын
Yoniy you are The best I always tell my husband that I love how you interview people’s, ⭐️ I can see that you love what you’re doing, and you know exactly what you’re doing⭐️ የ አረብ የፈረንጅ አና የ ሃበሻ 💖ምግብ በዩቱብ መስራት ጀምሪያለው እስቲ እዩት አና ከወደዳቹት ፤አስተያየት ስጡ ፤ሱብስክራይብ ኣርጉ ፤እንደምትወዱት ተስፋ አረጋለው
@yw-ox7em
@yw-ox7em 3 жыл бұрын
ዋዉ 💚💛❤
@hanisedesa4915
@hanisedesa4915 3 жыл бұрын
I like የሺ ደበሌ
@abaynehatnafu313
@abaynehatnafu313 3 жыл бұрын
betab melkam sew neberu , RIP !!!!!!!!!!!!!!
@janboaklilu9850
@janboaklilu9850 3 жыл бұрын
Qnice program
@lensakuma5547
@lensakuma5547 3 жыл бұрын
አስተማሪዋ እራሷ አስተማሪ ያስፈልጋታል የደከመች ኮረና በተስፋፋበት ያለ ማስክ ትሄዳለች??
@itneshethiopia2956
@itneshethiopia2956 3 жыл бұрын
Gerem beloghale sesema
@mhl671
@mhl671 3 жыл бұрын
ዬኒ ዝግጅቶችን ሁሉ በጣም እወድልሃለሁ። እዚያ ከደረስክ ላይቀር ወደ ሠፈረ ሰላም ጎራ ብትል።
@fitsumhabtom2572
@fitsumhabtom2572 3 жыл бұрын
Abet thtna mama des silu
@aberabeyene6085
@aberabeyene6085 3 жыл бұрын
የቀራንዮ መዳንያለም ት/ምህርት ቤትን አስታውሱን
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 3 жыл бұрын
ዩወኒ ምርጡ😍👌
@sirkala0072
@sirkala0072 3 жыл бұрын
Ereee Anfo seferm aleleh.... Ye tent nachew seferum be sengora Anfo new yemeteraw.
@user-or9pu3rk9c
@user-or9pu3rk9c 3 жыл бұрын
ከታለያሁት 2አማት ከግማሽ ሁኖኝ ነበር ትዝታዬ
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
በጣም የምወድህ ጋዜጠኛ ነህ ጎበዝ ዛሬ ደስ ብሎኛል ማን መከረህ Simple አለባበስ በቃ ከምታቀርበው ዝግጅት ጋር አብሮ የሚሄድ አለባበስ ነው እንደዚህ ልበሱ ሴቶቹንም ምከከራቸው ኮሮኮንች መንገድ በሂል ጫማ መወላገድ ይተው አለባበሳችሁ ከምታቀርቡት ዝግጅት ጋር የሚሄድ ይሁን የEbsሴት ጋዜጥኛች(ፋሽን አሳይዎች) መቼ ይሄ ቅጣይ የተውሶ ዊግ(ፀጉር ) እንደሚጥሉ ሊቡዋጭር የተዘጋጀውን ጥፉራቸውን መቼ እንደሚነቅሉት አርተፉሻል ፊታቸውን መቼ ታጥበው ቀለል ባለ ሜካፕ እንደምናያቸው ከአርተፉሻልነት ቢወጡ ጥሩ ይመስለኛል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Azebye...amsegenalehu betam . Agatami balebete nat lebese yalebesechign. Kemere new dear.
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
@@yonaskebede5611 በጣም ጎበዝ ነች በቃ ካሁን በህዋላ እስዋ ትምረጥልህ ከምር አመስግንልኝ የኔ ቆንጆ በልልኝ ከጠንካራ ወንዶች ጀርባ ጠንካራ ሴቶች አሉ ተባረኩልኝ
@misrakkahsai3495
@misrakkahsai3495 3 жыл бұрын
@@azeb2809 thann
@azeb2809
@azeb2809 3 жыл бұрын
@@misrakkahsai3495 ????
@HananMehammed-yr4iq
@HananMehammed-yr4iq 6 ай бұрын
ሰፈሬ😭😭😭😭
@kabbitooshow6183
@kabbitooshow6183 3 жыл бұрын
የሰለሞን ደነቀ Ya Dabalee simaamoo የምለው ሙዝቃ ብትጨምር አርፍ ነበር::
@weldlegese4066
@weldlegese4066 3 жыл бұрын
ዮኒ በነካ እግርህ ለምን ቶሎሣ ሠፈር ለምን አትመጣም አረ ባክህ ዮኒ
@asterdemissie9050
@asterdemissie9050 3 жыл бұрын
m.facebook.com/story.php?story_fbid=2731106890475847&id=100007296876639&sfnsn=scwspwa
@haschascha627
@haschascha627 3 жыл бұрын
ትክክል ነው ቶሎሣ ሠፈራችንን አሳየን ለናፈቀን
@nigistmahi2246
@nigistmahi2246 3 жыл бұрын
ዬንዬ የተወለድኩት ቶሎሳ ሰፈር ነው ያደኩት ቀራንዮ እና አባሲዎን ሰፈር ነው መኖሪያዬ ሰፈሬ አየርጤና ቢሆንም በኔ እምነት ሁሉም ሰፈሬ ነው አሁንም ድረስ ምክንያቱም አክስቶች የአክስት ልጆች አሉኝ እድርም አለቀቅንም አባ በቀለ እድርና አበበለማ ተብለው የሚታወቁ የጥንት እድሮች አሉን ሁሉንም ሰፈር ብትዳስስልን ደስ ይለናል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
በብሪሞ ሜዳ ወደታች ያለው ነው አይደል?
@saraalemayehu8998
@saraalemayehu8998 3 жыл бұрын
ዮን ነብሰ ነገር
@ekrambahir2135
@ekrambahir2135 3 жыл бұрын
weyene sefrern ke 3 amet bweehala be tv selayhut betam nwe ds yalgn....ye amtu mert show beywalw
@ajibaabnagesh8940
@ajibaabnagesh8940 3 жыл бұрын
Ormyiko.yomu.idagatamtu.injifana
@Future979
@Future979 3 жыл бұрын
እግዜር ይይልህ ልጅቷን ሳይ ደነገጥኩ ፣
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
አይዞኝ...haha
@shyguy6652
@shyguy6652 3 жыл бұрын
Arief new Yonas yemechek bro
@berhanugetahun2140
@berhanugetahun2140 3 жыл бұрын
ማስተካከያ" መድሃኔ አለም በተክርስቲያን የመጀመርያ ሳይሆን ከግራኝ ውድመት ፫፻ አመት በሁዋላ በዚህ ቅርጽ ሲስራ የመጀመርያ ነበር"
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
አምላክ ያክብርልን
@lolbunaraslolbunaras6307
@lolbunaraslolbunaras6307 3 жыл бұрын
Hi bro, did you know Ali belachew sefer? It is in the old kebelea 23 kasanchis !
@As-dv9qh
@As-dv9qh 3 жыл бұрын
Yadekubet sefer
@user-ie8gn2yh9r
@user-ie8gn2yh9r 3 жыл бұрын
Wyi yichi bota 2011
@abbeyabbey5256
@abbeyabbey5256 3 жыл бұрын
ለለምንድነው በጋሽ ጥላሁን ገሠሠ ሥም ስፈር ሥም የማይሰየመው እርሣቸው ለኢትዮጵያ የዎሉት ውለታ ከምንም በላይ ነውና::
@munajasiraj2599
@munajasiraj2599 3 жыл бұрын
Hirutey anechem betame kene sewe neshe selayewshe betame dese belogale
@soloabaasurmu6819
@soloabaasurmu6819 3 жыл бұрын
Ene ye hirut lij negn melektun adersalew
@user-cy3gm9jb6m
@user-cy3gm9jb6m 3 жыл бұрын
Yoniye sewadek eko
@amykussa7270
@amykussa7270 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@tamrtamr4312
@tamrtamr4312 3 жыл бұрын
👏👏👏
@nardoseseifu7625
@nardoseseifu7625 3 жыл бұрын
ዮኒ ፕሮግራሙ አዝናኝ እና አስተማሪ ነው ሆኖም ግን እንደባህላችነ አቤት ውስጥ ስትገባ ኮፍያህን ብታወልቅ መልካም ነው ለማለት ነው በተረፈ በርታ።
@Tesfa9
@Tesfa9 3 жыл бұрын
Yoni, Selam Selam beyalh, ye Addis Ababa lej nagn seferwm aba kuran sefer yebalal betam arif sefer neber be weqtu le merkato le talyan gebi le yehans le gulaly yekrbal mehalachw nw fet awrari gebe west nw yadekot Arab hager ke betseb gar sanweta ke Ethiopia lej hugna Mejemrya Emama habesha Meshesh gebe nebrnen 4 mentaw lay betam yemamr gebe neber yezadwan ayargna eza hedeh lemsyet.emegnalh, yadekobatn sefer lemayt tewelda Gen American gebi nw esum ferswal, azgnalh betam Saeed ke Saudi Arabia
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 3 жыл бұрын
Saeed tnx lots for ur information ...Insh Allah 1kene eneseralen.
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:40
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 33 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 92 МЛН
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 121 МЛН
ኦሎሞፒያ //ትዝታችን በኢቢኤስ//
39:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 85 М.
አብነት እና ትዝታዋ   /ትዝታችን በኢቢኤስ/
27:04
24 እና ትዝታዎቿ  //ትዝታችን በኢቢኤስ//
32:08
ebstv worldwide
Рет қаралды 35 М.
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,2 МЛН
❗малой пива, захотел а получил..😅 #pov #story
0:47
Перезаливы Skeepoffa
Рет қаралды 1,7 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
0:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 8 МЛН
Кто из девушек быстрее печатает?
0:58
@juanchinbrodie #comedia #humor #juffec #felipecharry #amigos
0:15
Felipe Charry
Рет қаралды 19 МЛН