ትዝታችን በኢቢኤስ ጎጃም በረንዳ እና አይረሴ ትዝታዎቹ/Tezetachen On EBS Gojam Berenda

  Рет қаралды 75,083

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 жыл бұрын

Пікірлер: 162
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 4 жыл бұрын
ተባረክ ትዝታ ደስ ይላል አባታችንንም እድሜ ይስጦት አሜን ብለናል
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ሰው በጣም በጉጉት የምጠብቀው ትዝታችን ዮኒዬ ተባረክ ትዝታችንን ስለምታስታውሰን የለፈ ታሪክ እዴት መስማት ያስደስታል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
yene wed...betam betaaaaaaaaaaaam amesgenalu..hule gizie lemeteschign hasab...abo tebarekilegn
@goodnews2392
@goodnews2392 4 жыл бұрын
በጣም የምወደው፣ እውነትም ትዝታ መቀስቀሻ ልዩ ፕሮግራም ነው።
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
ግጎጅዬ ሰፈሬ 💕💕👌💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@nhattyponpe3280
@nhattyponpe3280 4 жыл бұрын
ማንም በልቶ ጠጥቶ የሚያድርባት ምርጥ እና ድንቅ የሆነችው ስፈራችን የፍቅር ቤታችን ትናፍቀኛለች💚💛❤
@eldad.martina7052
@eldad.martina7052 4 жыл бұрын
ቀላል ምርጥ እካ ናት
@Ahmed-211
@Ahmed-211 4 жыл бұрын
ጎጃም በረንዳ 😍🌺❤️
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
ቢኒዬ ስላየሁክ ደስ ብሎኛል አበሻ መጎስ ነፍስ ይማር ጎጃም በረንዳ አረ ስንት ታሪክ ያለው ሰፈር ነው እንደውም በደንብ አልተወራለትም ብዬ እላለው የተወለድኩብሽ መንደሬ ጎጎት ተራራ ሆቴል አጠገብ ነኝ በጣም ነው ደስ ያለኝ ከሰፈሬ ብርቅም አረሳውም አንድ ቀን ፈጣሪ ለአገሬ ሲያበቃኝ አየዋለው አይቀርም አሜን አሜን አሜን
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
ወይኒ፡ሰፈሬ፡ትዝታ፡በኢ፡ቢ፡እነመሰግነለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@genetfisseha1277
@genetfisseha1277 3 жыл бұрын
Thank you Tezetachens on EBS for visited our home in Gojam Berenda! This’s something I treasure from my life living back at this home. I never realized how big of a blessing this was in my life. Abaye you did great job with excellent presentation and point out some of the most memorable parts. I am honored to be one of her child. She was a very wise woman. I am so glad that I come from a childhood packed with millions of sweet memories surrounded by family, friends, and people that understood what love is. It is amazing to me that most things I remember from my childhood make me smile and happy. I had a wonderful childhood, not because of the things we had but because we had love to each other. I could be writing until forever about our childhood memories in this home but I think I’m going to end with this simple word LOVE
@user-jk7oq3lj1b
@user-jk7oq3lj1b 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይጠብቅልን ለእናት አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን
@user-id5pp4qs3y
@user-id5pp4qs3y 4 жыл бұрын
Amen amen amen
@user-fz3gi4gb9j
@user-fz3gi4gb9j 4 жыл бұрын
ዮኒ ምርጥ ፕሮግራም ሰላምህን ያብዛው ባለህበት
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
Thank you Yony ያንተን Programm ሳይ ሁሌ እንባዬ ይመጣል ሀገረ መግባት እንዳለብኝም ይሰማኛል
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
በጣም የወምወደው ፐሮግራም ልጁም ከሽማግሌወችጋር ተሥማምቶ እንደአመላቸው እየተረዳ ይጠይቃቸዋል ምርጥሠወነህ አቅራቢው
@melisewfantahun6432
@melisewfantahun6432 4 жыл бұрын
በጣም በጣም ተወዳጅ ፕሮግራም! ዮኒዬ በጣም እናመሰግናለን። ክብረት ይስጥልን!
@genetfisseha1277
@genetfisseha1277 4 жыл бұрын
Thank you so much EBS for visiting .
@tassewtirfe2642
@tassewtirfe2642 4 жыл бұрын
Thank you EBS for taking us back to our childhood memories. I do remember that the two big halls in Gojam Berenda with full of honey and butter while i was a child. I used to go into the market from Lideta together with my mom 40 years before. Sometimes with my dad to meet one of his friends named Zeru Belay. Wow i reckoned that memory. Unlike in the past, It seems that the halls are now occupied by other stuff sellers and painfully over shadowing the past pioneers history.
@segateratube7036
@segateratube7036 3 жыл бұрын
Tasew you also reminded me that you used to go there with your mom. Yes me too i used to go there every week with my mom. My village was Chefe meda Lideta. Thank you!!!
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 4 жыл бұрын
Yoni man u make me feel to go back home bro .we work this place since I was small boy 👏👏👏
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
አሜን፡አባ፡በረከትዎት፡ይዲረሰን
@SamsungJ-bl8fg
@SamsungJ-bl8fg 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ሰፈራችንን ስላሳየኽን
@user-bw9xh7gi4f
@user-bw9xh7gi4f 4 жыл бұрын
ወይኔ ከቀቤሌው አጠገብ ድሮ ሻሜታ እንጠጣ ነበር ወይኔ ሹልኪ ጠጅቤት ያራዳ ልጆች ከኮረና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ለብሄርተኞች እና ለግብፅ ፈጣሪ እንዳትረሳ አንዳንድ ስጥልኝ
@wondante
@wondante 4 жыл бұрын
A hussin 😂😂😂😂
@merig627
@merig627 3 жыл бұрын
ዎ/ሮ አበሻን አስታውሳለሁ ደግሰው ነበረች ! እናመሰግናለን !!
@maskeremabrham5119
@maskeremabrham5119 3 жыл бұрын
Meri G.1
@geremewtegbaru5603
@geremewtegbaru5603 3 жыл бұрын
ዮኒ እናመሰግናለን
@blue12395
@blue12395 4 жыл бұрын
Yonas kebde u are simply the best .🙏🙏👍
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
tnx lots kukusha
@user-vi5ei9wl8l
@user-vi5ei9wl8l 4 жыл бұрын
የአዲስ አበባ ልጆች ፍቅር ናችሁ።
@user-qk4eg2wm2b
@user-qk4eg2wm2b 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ልጆች በል
@user-qk4eg2wm2b
@user-qk4eg2wm2b 4 жыл бұрын
የሚገርም ታሪክ ነው
@tofikhassen1734
@tofikhassen1734 4 жыл бұрын
ሁሉም ሰው በእኩልነት ሚኖርባት ሰፈራችን
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
ይሄ ልጅ የገባው ብቻ ሳይሆን የተግባባው ነገር ነው! እቡካ ያረጀ የመሰለውን ሁሉ ጠራርጎ በማፍረስ አዲስ በማብለጭለጭ ታሪክና ቅርሱን በማውደም ታሪኩንንእንደ ደቡብ ሱዳን ከትናንት ይጀምራል! ይች ሚዛን እንኳን ምን ያክል ትኩረትህን ርንደሳበች ሳይ ነፍስ ያለህ ሰው መሆንህ ያስታውቃል! ምን ዋጋ አለው አሂን አቃቂ ወስደውይማግዱታል. ባህልና ቱሪኅም ብትገባ መልካም ነው!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
john ..tnx lots for ur concern..tebarekelegn abo
@kaleyefeker3547
@kaleyefeker3547 4 жыл бұрын
ትዝታችን ውስጤ ነው
@yasminsebokas5707
@yasminsebokas5707 4 жыл бұрын
አባ ብዬ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት💕💕
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 жыл бұрын
ሰላም ፋቅር ለኢትዮጵያ 🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬
@Exploratorium360
@Exploratorium360 3 жыл бұрын
The lady was amazing person ! 👍 Thanks ! for all your hard work !
@astertaddsse1253
@astertaddsse1253 4 жыл бұрын
ምርጥ ትዝታ ከጎጃም በረንዳ የአራዳ ሰፈር
@hxhdhdhdhdhhs2960
@hxhdhdhdhdhhs2960 4 жыл бұрын
በጣም በእውነት ለሰፈሩ ልዩ ትዝታ አለኝ
@eldad.martina7052
@eldad.martina7052 4 жыл бұрын
ወይኔ ሰፈሬ እውነት በማቅረባቹ ደስ ብሎኛል በጣም እናመሰግናልን ጓጅዬ ንፍቅ ብለሽናል
@martatesfaye7253
@martatesfaye7253 4 жыл бұрын
weyna gojam bereda edat edenafekegn
@reahaldemble2659
@reahaldemble2659 4 жыл бұрын
Yonas mirt sew andebete ritue❤. Ameseginalehu!
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
tnx lots richoooooo
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤🌹🌹
@braveheart8927
@braveheart8927 4 жыл бұрын
The program you did on Gojjam Berenda is very informative, educative and entertaining, I have one comment to you though i.e. the image of the young patriot you showed us is not Belay Zeleke, it is the image of General Jagema Kello; so that please correct this minor mistake. Good job!
@genet.teshomegenet8560
@genet.teshomegenet8560 4 жыл бұрын
Abate edemin yene yesitelane tezeta which baretulen
@hanagugssa509
@hanagugssa509 4 жыл бұрын
Wow this plac Is Amazing yaradal ligocheeee piece
@lamesgin5202
@lamesgin5202 4 жыл бұрын
ትዝታ መጣብኝ ታንክ ዩ ፅታችን
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 4 жыл бұрын
Sewu betam new des yemilew..
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
ወይ ጎጃም በረንዳ ትዝታ አለብኝ ማግኘት የምፈልጋቸው ሰውች አሉ ሚጣ እህትሽ ማህሌት እናት ሙሉ እነ አበብ ሚስቱ ራሂማ ወንድሟ ሱለይማን ልጃቸው ቅጽል ስመ ፈረንጁ እኔ ነኝ ያሳደኩት ሀገሬ ስገባ የግድ አገኛቹሁ አለው ። እንሻ አላህ
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove 4 жыл бұрын
Dubay honeh new adel wechy yaleh yemimeslih
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@@Hatehatelovelove 😂😂😂😂ታዳ ዱባይ ሀገር ውስጥ ነው እንዴ
@Ahmed-211
@Ahmed-211 4 жыл бұрын
@@user-st3xq5jf4d ዱባይ ከኛ ጋር ተቀላቀለች እንዴ 🤔🤣
@user-st3xq5jf4d
@user-st3xq5jf4d 4 жыл бұрын
@@Ahmed-211 😂😂😂እንጃላቸው
@Ahmed-211
@Ahmed-211 4 жыл бұрын
@@user-st3xq5jf4d እኔም ዘመድ አለኝ 😍 ናፍቀውኛል 🤗
@hxhdhdhdhdhhs2960
@hxhdhdhdhdhhs2960 4 жыл бұрын
ዋው ሰፈሩ
@baldinib1055
@baldinib1055 4 жыл бұрын
yonas and rakeb are the best ethio tv aqrabiwoch nachew
@alexanderzenebe6136
@alexanderzenebe6136 3 жыл бұрын
ዮኒ ትንሽ ላስተካክልህ መጀመሪያ ያሳየኸው ፎቶ የበላይ ዘለቀ ሳይሆን የጃጋማ ኬሎን ነው።
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
Seferaaaaaaa😍😍😍😍
@user-zc8qk5yy4e
@user-zc8qk5yy4e 4 жыл бұрын
በጎጂመነቴ ኮረሁ
@abebekebede1177
@abebekebede1177 4 жыл бұрын
metadel new bewenetu
@gshsgsghxjhdhdh1189
@gshsgsghxjhdhdh1189 4 жыл бұрын
መሽአላህ
@genethabdi2647
@genethabdi2647 4 жыл бұрын
betam dese yelale thank you Yoni ! nger gen eza sfere lay yene Hile Kussa { Kuwassa} teg bet yeto gaa nberr ?
@filimonnguse7809
@filimonnguse7809 4 жыл бұрын
Gogam berenda mechim aresashm afer eskgeba
@Newton514
@Newton514 4 жыл бұрын
Goytom mirte yarada lije
@dawittsega8936
@dawittsega8936 4 жыл бұрын
This program is representing gojame berenda history very well, but you also missed the founders and merchants that were working there for 50 year, there names are Ato Andulme, Ato Gesse, Ato Tamert Womdeghn,My father Ato Mekonnen Tsega, Ato Kalle, Ato Mesele Aklu, Ato Shefa, Ato Abebe Tsega, Ato Tadessse Zewde, Ato Ayenu Worku, Those are the founders of the original Gojame Berenda.
@feefee3959
@feefee3959 4 жыл бұрын
ሣህ ይመችህ 😍😍😍😍😍😍😍
@seeidmohammed2128
@seeidmohammed2128 4 жыл бұрын
ጎጃም በረንዳ ያራዳ ሰፈር ሁሉም በልቶ የሚድርበት ሁሉም እኩል የሆነበት ያራዳልጅ ቋንቋና ያራዳልጅ የሚፈበረክበት በፍቅር ከሆነ ክየትምና ተቀብለው የሚያበሉበትና የሚያሳድሩበት ስራከፈለክ ሰርተህ የምታድርበት በፀብ ከሆነ ደሞ ምራቅህን የምትነጠቅበት ልብህ ካበጠ የሚያስተነፍስበት አንጀባ ጢባር ካለብህም የሚያወርድልህ(የሚያበርዱል) ማንም ማንንም በእኩልል እንዲያይ የሚያገድድህ ለደሀ መከታ የሆነ ሰፈርነው ሰፈሬ በዘር በሀይማኖት የማንለያይበት ሁሉንም አክብራ ያሳደገችኝ 10Q ebs
@Emnetfekertesfadan
@Emnetfekertesfadan 4 жыл бұрын
merakehin yemetenetekebet...kkkkkkk
@yotyofamily8652
@yotyofamily8652 4 жыл бұрын
WOW
@lukasmezgebe3737
@lukasmezgebe3737 4 жыл бұрын
I never saw a picture of Dej Belay Zeleke. I heard he never allowed anybody to take his picture. I don't know the connection with the great general Jagama Kelo; was he from Gojjam Berenda on his mother's side? When was this recorded? How many years ago? This seems like from the archives
@fifi9417
@fifi9417 4 жыл бұрын
Wow yaradoche chewatana fiker awakiwoch bicha yminorubet sefer
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 2 жыл бұрын
ሰፈሪ ተወልጂ ያደኩብሽ ማነህ ከየት መጣህ ምንድነው እምነትህ ድሃነው አብታም ሳንባባል በፍቅር በሰላም በምቻቻ ያለንን ተካፍለን ተረዳድተን የምንኖርብሽ ፆሙን የማያድርብሽ የፍቅር ምንጭ ሰፈሪ ዛሪም እንደ ቀድሞሽ ምንሽም ሳይለወጥ ሳይቀየር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል
@user-zd2yw6vm9y
@user-zd2yw6vm9y 4 жыл бұрын
Wooow des yelali
@yoyofeel4012
@yoyofeel4012 2 жыл бұрын
ወይኔ በእንባ ታጅቤ ያየሁት ሰፈሬ
@amanuelkebebe3959
@amanuelkebebe3959 4 жыл бұрын
ጎጃም በረንዳን አንስቶ የሌባውን ነገር አለማንሳት ታሪክን ሙሉ አለማድረግ ነው
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣
@BlenBelete-vd8xe
@BlenBelete-vd8xe 2 ай бұрын
Weyne sefere endih tekeyralechi
@joyaku8707
@joyaku8707 4 жыл бұрын
ebs የምታሳዩት ፎቶ የጄኔራል አርበኛ የጃጋማኬሎ ነው የበላይ ዘለቀ አይደለም
@AaAa-sf8vw
@AaAa-sf8vw 4 жыл бұрын
ዠልጥ የት አውቀሽው ቀደም መጀመሪያ በደብ እይ
@joyaku8707
@joyaku8707 4 жыл бұрын
@@AaAa-sf8vw ዴዴብ 😅😅😆😆😆😉😉😉😊
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
betam yekerta enasetkakelalen..tnx
@tirsetmekommen6032
@tirsetmekommen6032 4 жыл бұрын
የቆዳናየሌጦ ውጤት ማከፋፉያ መጋዘን አጂፕ ጋዝ ማደያ በላይ እንደነበር ለምን ተዘነጋ
@fifi9417
@fifi9417 4 жыл бұрын
Anchi emtyiw ketema teran new
@eyoaletesfaye3024
@eyoaletesfaye3024 4 жыл бұрын
@@fifi9417 chew berenda neber eko yebeg Koda yemishetew gen almost the seme please
@fifi9417
@fifi9417 4 жыл бұрын
Wuuu tiz alegn yemecheshin koyko esu ene koda sety ketema terawn new mawkew eskahun chew berenda demo tinsh kef ylale steel now chew bernda megazenu yaw new @tirset
@lilitanaunahomi4533
@lilitanaunahomi4533 4 жыл бұрын
wye seferye nifik new yalgn😭
@sebbitqelbbi7375
@sebbitqelbbi7375 4 жыл бұрын
ወይ ቢንያም አለህ እንዴ ይገርማል ጎጃም በረንዳ ወይ ሰፈሬ የሰፈር ልጆች ካላቹ ሀይ እንባባል
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
Hi
@fifi9417
@fifi9417 4 жыл бұрын
Hi hi
@eldad.martina7052
@eldad.martina7052 4 жыл бұрын
የሰፈር ሰው hi
@Ahmed-211
@Ahmed-211 4 жыл бұрын
ሀይ ብለናል
@seeidmohammed2128
@seeidmohammed2128 4 жыл бұрын
ሀይ
@mekdesyemaryamlji8716
@mekdesyemaryamlji8716 4 жыл бұрын
🙋🇨🇬🙏🙏
@user-gf9ui9om1h
@user-gf9ui9om1h 4 жыл бұрын
ስንሰለትን እጠብቅ ነው ቱሉ ኑ
@nethanetethiopia9321
@nethanetethiopia9321 4 жыл бұрын
እናመሰግናል ትዝታ ebs እንድ ጥያቄ አሁን ቅቤና ማሩ የት ነው የሚሸጠው
@yeabsirayiliqal147
@yeabsirayiliqal147 4 жыл бұрын
40 ዓመት በቆልት ? ውስጥ ይነካል:: ሽማግሌው ዎው ያቆይልን🙏🏾🙏🏾🙏🏾 አስጎብኚው ራሱ እምምም ለማ ✌🏾✌🏾
@user-uo2vs5jj3s
@user-uo2vs5jj3s 3 жыл бұрын
አይ እኛ ሰፈር ጎጃም በረንዳ
@roseabie3643
@roseabie3643 4 жыл бұрын
Uuuuffffee hager leyu neshi
@yeabsirayiliqal147
@yeabsirayiliqal147 4 жыл бұрын
አረ ሁሁሁሁሁ በስሙኒ ዘጠኝ ዳቦ 🙃
@lemlembadibechera157
@lemlembadibechera157 4 жыл бұрын
Yony adbte ertu magawe byklhug tadlk andbte ertu nek
@goodnews2392
@goodnews2392 4 жыл бұрын
ማር አበላላችሁ ያስደስታል ግን ምነው በሚጥሚጣ ብትበሉት ኖሮ ??? ሃሃሃሃሃሃሃ
@mickyastesfaye8687
@mickyastesfaye8687 4 жыл бұрын
Abo sewdek yemecheh hulunim endemudu yemeteyez yarada lij
@jecoman1979
@jecoman1979 2 жыл бұрын
ሰፈሬ
@etetulegesse1555
@etetulegesse1555 4 жыл бұрын
ዜሮ ሀያ ጠጅ ቤት እንዴት ይረሣል? የመጀመሪያው ጠጅ ቤት
@mantegboshmybob1578
@mantegboshmybob1578 3 жыл бұрын
ከረ የመጀመሪያ ጠጅ ቤት እማ አበሻ ጠጅ ቤት ነው እኔ ሰፈሬ ነው
@yorditg
@yorditg 4 жыл бұрын
ሰፈራችንን በማስታወስህ በጣም እናመሰግናለን ግን……. ብዙ ብዙ ለሚዲያ መቅረብ የነበረባቸው ታሪኮች ነበሩ አሟልተህ ብትሰራ በጣም ደስ ይለን ነበር…. ከብዙ በጥቂቱ ከክፍለሀገር የሚመጡ ሰዎች የት ነው ማረፊያቸው፣ ጎጃምን ካነሳህ ጠላዋስ አረ በስማም ነካክተህ ተውከው አስብብበት………….
@sadikkamal799
@sadikkamal799 3 жыл бұрын
ፕሮግረሙ አሪፊ ሆኖ ሰላ ግን ስንት ነጋር መሰያት እያተቻለ ሁሉንም ሰፋር ስተሰዩ ጠጅ ቤት ብቻ መሰያት ምን ይሉተል
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
አዱገነት የፍቅር ከተማ ያደግንብሽ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 4 жыл бұрын
13ኛው ደቂቃ ለዘመኑ ቫይረስም መዳኒት ነው በተለይ ሚጥሚጣ ከሆነ
@bbyebbye6157
@bbyebbye6157 4 жыл бұрын
Rita eldu seferish
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
እውነት፡የዲሀ፡መኖሪያ፡ሲከፍህ፡የምትደሰትበት፡ሁሉን፡ሰብሳቢ፡እዴትልግለፀው፡ቃለት፡የለኘም
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 4 жыл бұрын
Dgjfh Jgjfjg ዲሀ ስትል ?
@dgjfhjgjfjg606
@dgjfhjgjfjg606 4 жыл бұрын
@@waltenigusaetop3320ምን፡ለማለት፡ነውአልገባኘም
@zizitino6301
@zizitino6301 4 жыл бұрын
hungawe merra menewi teresu? enne ato Atenafu derennamag asemechi keder Aeba yebezhu sewe semi teresetale
@dawitbayu1714
@dawitbayu1714 4 жыл бұрын
የጃግማ ኬሎን ፎቶ ተጠቅማችሗል ይስተካከል
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 4 жыл бұрын
betam yikereta eneteyekalen..besehetet new
@kassas4
@kassas4 4 жыл бұрын
እኚን አባት ከዚሕ በፊት በሌላ ቪዲዬ ላይ አይቻቸዋለሁ
@hareguabanti3262
@hareguabanti3262 4 жыл бұрын
Yoni lemn meta abo athedim
@egnasleegna5605
@egnasleegna5605 4 жыл бұрын
ወይ ሰፈሪ
@user-xj8hf4zl5x
@user-xj8hf4zl5x 4 жыл бұрын
ሰብስክራይብ አርጉኝ
@redwan1074
@redwan1074 4 жыл бұрын
Deben yale yeleba sefer nber bdnbe nw makew yehen sefer ahun inja
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
Degge adrg
@lemlembadibechera157
@lemlembadibechera157 4 жыл бұрын
Yony adnkh neg
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
አቤት ጎጃም በረንዳ ማንም ጮሙን አያድርም ።በዛላይ አቤት ሿሿ ሲሰሩ hahhhhhhhh
@eldad.martina7052
@eldad.martina7052 4 жыл бұрын
ምነው ተሰርተካል እንዴ 😃😃😃😂😂
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
@@eldad.martina7052 ሰርቼ ሳይሆን ተሰርቻለሁ
@eldad.martina7052
@eldad.martina7052 4 жыл бұрын
@@eeoj4141 እና ስራ አሪፋ ነው
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
@@eldad.martina7052 ይመስገን ፈጣሪ
@jemilreshid4767
@jemilreshid4767 3 жыл бұрын
Yarada leg yegbawal
@beletubeletu-zh9ku
@beletubeletu-zh9ku 4 жыл бұрын
በቅንነት/ሰብስክራይብ/አድርጉኝዉድእህትወድሞቸ
@solomonbegashaw7551
@solomonbegashaw7551 Ай бұрын
ጎጃም በረንዳ አለማየሁ ሳንጃ ግዛቱ ነበር ድልድዪ ስር ገለውት ተገኘ እንጂ
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 4 жыл бұрын
ዮናስ እውነትም የ90ዎቹ ልጅ ነህ ⚀ ማጀቢያ ዘፈኑ የጎጃም ማርነሽ የሚለውን በትክክለኛው በድሮው ማቅረብ ነበረብህ ። ⚁ ያሳየሀቸው የኢትዮጵያ ፋኖ ጃጋማ ኬሎ እንጂ በላይ ዘለቀ አይደለም ። ይታረም ⚂ የጎጃም ነጋዴን ካነሳህ የመጀመሪያዎቹን ሁነኛው መራ እና ሞላ ማንሳት ነበረብህ ።
@peqasolema6591
@peqasolema6591 2 жыл бұрын
ጌትሽን ምንድን ነው ቦሮጭ አቤት ዳቡሹ ትልቅ ሰው ሁኖዬል
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 4 жыл бұрын
ምድረ ሰፋሪዎች ሰፈራቹብን ደስ ይላል አመጣጣቹንም ካወቃቹ
@user-om2cz2xq7v
@user-om2cz2xq7v 4 жыл бұрын
ሴጣኖች የታባታችሁ ነው የሰፈሩት የትም ይኑሩ ኢትዮጵያ እኮ ነው ዘንድሮ የናንተ ሴጣናዊ አሰተሳስብ ሃገራችን ችግረ ላይ ጣላቿት ጠብቁ ዋጋችሁን ከፈጣሪ ታገኛላችሁ ዘረኝነት እግዚአብሔር ይጠላልና
@user-yq7qf8fr9q
@user-yq7qf8fr9q 4 жыл бұрын
🙄🙄🙄🙄🙄
@user-yv2re1gv7s
@user-yv2re1gv7s 4 жыл бұрын
ማንም ሳፋሪ የለም አ.አ የሁሉም ኢትዮጵያ ናት ፌንፌኔ ኬኛ አይሰራ የህልም ቅብዥር ነው።
@hulemenashayalew9232
@hulemenashayalew9232 4 жыл бұрын
Stupid
@filimonnguse7809
@filimonnguse7809 4 жыл бұрын
Lema sleshi yegogam berenda mrt yesew magna smie zemere yemotaw mimiye yegogam berenda enat dmtsshn bachanew yesemahut lemangnawm betam ewedachwalew ragoel etebkachu ewedachwalew
@solomonamnuel1272
@solomonamnuel1272 4 жыл бұрын
ሚዛኑ ባህልና ቱሪዝም ቢገባ መልካም ነው
@teddyalemu4363
@teddyalemu4363 4 жыл бұрын
Please do your research properly. How can you identify General Jagama Kelo as Belai Zelleke. Do your homework properly before you give the wrong information to the public. Out of the three pictures only one was of Dejazmach Belai Zelleke.
@yonaskebede5611
@yonaskebede5611 2 жыл бұрын
Thank u Teddiye
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 3 ай бұрын
አረብ አገር እና አወሮባ እሰፈርክ የጎም ሰፋሪምትሉ ኋላቀር የዘመኑ ደቆሮ
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 12 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 23 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН
Крокодил получил по-заслугам! 😱
0:32
КиноСклад
Рет қаралды 27 МЛН
Waka Waka 💦💃😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 20 МЛН