''ልጄ ሳትመጣ አልጋዬ ላይ አልተኛም ቤቴንም አላስተካክልም'' //አርባ አመት ልጃቸውን ፍለጋ የሚንከራተቱ እናት አሳዛኝ ታሪክ//በቅዳሜን ከሰአት/

  Рет қаралды 354,183

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 416
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 3 жыл бұрын
አይንዬ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል ዮሐንስ ልጅ በፃንቱ ነው የማቀው ትልቅ ሰው ሆና የእንጦጦ ኪዳነምህር ሁሌ ካፍሽ የማጠፈዋ ልጅሽ ደሞ አግኝተሽ በደስታ ለማየት ያብቃን
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 3 жыл бұрын
እባክሽ በቅንነት በሰብስክራይብ ደግፊኝ
@Nani-py5qm
@Nani-py5qm 3 жыл бұрын
Amenn sis
@bitanyaephrem2107
@bitanyaephrem2107 3 жыл бұрын
We-
@selamawit9749
@selamawit9749 3 жыл бұрын
በጣም ሆድ የሚበሉ እናትና ልጅ። ፈጣሪ የልጃቸዉ ጤንነት ተመልሶ አብረው እንዲኖሩ ፍቃዱ ይሁን።
@tirunashwosene3535
@tirunashwosene3535 2 жыл бұрын
አሜን አሜን እሜን
@dagimayeenew5401
@dagimayeenew5401 2 жыл бұрын
lddddà
@HanaYemaryam-f1j
@HanaYemaryam-f1j Жыл бұрын
Amen😢
@አጺ4
@አጺ4 3 жыл бұрын
አቤቱ አምላክ ሰማይና ምድር የዘረጋህ አንተ አባቴ ሰው የሚያየው አንተ ምታየው የተጨነቁ ብዙ ናቸው አንተ አይንህም አብራላቸው እጅህም ዘርጋለቸው 💒👐😭
@bubububu9282
@bubububu9282 3 жыл бұрын
Amen
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 3 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ጀማሪነኝ በሰብስክራይብ ደግፊኝ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@አጺ4
@አጺ4 3 жыл бұрын
@@naniyoutube-iq9tu እሺ ለእኔም አረጊኝ
@keya2576
@keya2576 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@rahelasfaw6451
@rahelasfaw6451 3 жыл бұрын
እናታችን እንዲህ ማቅ እንደለሱ እግዚአብሔር ሱባኤዎትን ይቀበል መልስ ያግኙ በቶሎ
@kidistdemssie95
@kidistdemssie95 3 жыл бұрын
እናት መተኪያ የሌላት አሁንም ጨርሶ ፈጣሪ ይማረው እኛም ቤተሰብ መሉ ሆኖ ለማየት ያብቃን ፈጣሪ ከልጅሽ ጋር ያገናኚሽ
@haiwatalemuhaiwatalemu6103
@haiwatalemuhaiwatalemu6103 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ከልጀዎት ጋር በሰላም ያገናኘወት ወንድ ልጀዎትንም ድንግል ማርያም ትዳብስለዎት እናት የትኛው ቃል ይገልፃታል እፍፍፍፍፍፍ
@Saraሳራቲውብ
@Saraሳራቲውብ 3 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው እሚያሳዝኑት እናትየውም ወንድምየውም ልጆትን አግኝተው ደሞ የምናዮት ያርገን እማማ
@yeromeadmasuyerome6113
@yeromeadmasuyerome6113 3 жыл бұрын
የምታምኒያት እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ትርዳሽሽ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 3 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ ከይሽርታ ጋር በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
አዬዬዬዬዬ አይ እናት የቱ ቃል ይሆን የሚገልጽሽ❤❤❤❤❤💕💕
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 3 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ጀማሪ ነኝ በሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@sositt4090
@sositt4090 2 жыл бұрын
አውይ ሰለናት እየሰማሁ ማበዴ ነው
@honeyselametube
@honeyselametube 3 жыл бұрын
ጌታዬ ፡ እባክክ ፡ ጎብኛቸው ፡ አልቅሼ ፡ ልሞት ፡ ነው ፡ ሲያሳዝኑ🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 3 жыл бұрын
በጣም እንዴት እኮ የሰው ልጅ ችግር እንደሚያሳዝን እኔም ባየው ቁጥር ነው እማለቅሰው እረፍት የሚነሳኝ ሰው ባይቸገር እውነት
@umusebrina8622
@umusebrina8622 3 жыл бұрын
ሰፈሬ እትዬ አየለች የሰፈሬ ሰው ናቸው አላህ ይርዳቹ የአያቴ ወዳጅ
@קסנשקסנש-פ9מ
@קסנשקסנש-פ9מ 3 жыл бұрын
የኔ ክርታታ እናት አይዞዎት ቢመሺም ይነጋል ለሁሉም ቀን አለው አንድ ቀን ከልጅዎቺሺ ጋር አብረው በሰላም ይኖራሉ
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 3 жыл бұрын
በሰበር እስከ ራይብ አበረታቺኝ ጀማሪ ነኝ
@መነናዊትባለማሕተቧ
@መነናዊትባለማሕተቧ 3 жыл бұрын
ከዚህ በፊት ኢትዮ ኢንፎ ጋዜጠኛ መሰረት በዙ አቅርባቸው ነበር በጣም የሚሳዝኑ እናት ናቸው ቸሩ እግዚአብሔር የታመመውን ምሮ የጠፋችውንም ድምጿን ያሰማቸው የድንግል ማርያም ልጅ ይርዳቸው ።
@axstraaxstra9993
@axstraaxstra9993 3 жыл бұрын
ሆድ. ባሰኝ
@selinaselam6624
@selinaselam6624 3 жыл бұрын
የኔ እናት አቃቸዋለሁ ሁሌም ልጄን ፈልጉልኝ ይላሉ እ/ር ይርዳዎት
@workneshdese2644
@workneshdese2644 3 жыл бұрын
ዮን ለሰው ልጅ ያለው ክብር ድንቅ ነው አጠራሩ እማዬ እንኳን ያልወለዱት የወለዱት ያሳደጉት እማዬ ማለት በከበደው ፋራነት መስሎ በታየው ዘመን እሱ ግን እማዬ ብሎ ስጣራ አንጀት ያርሳል ዮን አይቀይርህ እንደ ዘመኑ ታዋቂ ሰው
@banchimossiey.m.2333
@banchimossiey.m.2333 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ እናት Ebs በነካ እጃችሁ ቤታቸውን ጽድት አድርጉላቸው መቸም ደግ ናችሁ!!!ምክንያቱም ልጃቸውም አብሮ መኖር ይፈልጋል ዚህ ቤት ቢኖር አዕምሮው ጥሩ አይሆንም ።ፀበል ሂድ በእርግጠኝነት በደንብ ይድናል ።እግዚአብሔር አምላክ ይጎብኛችሁ!!!አሜን፫!!!
@Tube-yj6kc
@Tube-yj6kc 3 жыл бұрын
እናት ማለት የአለም ብርሀናት ዘላለም ያኑርሽ የኔከርታታ
@Mimimimi-ex8ky
@Mimimimi-ex8ky 3 жыл бұрын
የኔ ናት ምን ልበል አምላክ ከልጆ ያገናኞት ይህንንም ይማርሎት አምላክ ሆይ ላተ ምን ይሳንሀል አተ የተባረክ ሠው እድሜ ይስጥህ
@seki1508
@seki1508 3 жыл бұрын
ሁሉም ፀበል ቢሄዱ ይድናሉ እግዚአብሄር ቸረ ነው ምን ይሣነዋል
@naniyoutube-iq9tu
@naniyoutube-iq9tu 3 жыл бұрын
ጀማሪ ነኝ ከይቅርታ ጋር ቀሰብስክራይብ አበረታቺኝ
@kokobtemelso7555
@kokobtemelso7555 3 жыл бұрын
Mech tamemu hazen enji
@katihalala3201
@katihalala3201 3 жыл бұрын
ይሄ ፀበል አበዴኮ መቼ ታመሙ
@sirgutmarkos2672
@sirgutmarkos2672 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ቤተሰብ ነው እባካችሁ ስዊዲን ባሉ ሀበሻዎች አማካኝነት አፈላልጋችሁ አገናኟቸው የሴትየዋንም ቤት ከቻላችሁ ብታስካክሉላቸው
@iloveethiopia6348
@iloveethiopia6348 2 жыл бұрын
የልጅ ፍቅር ያሳብዳል የኔ እናት አይዞሽ ጌታ ይርዳሽ መኖርሽ እራሱ ጠንካራ ነሽ የኔ እናት ወይ እግዚአብሔር ደርሰላት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
እባከሽ ልጃቸው የሆንሽው ሁሌም በዚህ አለም አንኖርምና ለአላህ ብለሽ እያቸው ፈጣሪ ይባርክሽ
@eliyasabdurahman7540
@eliyasabdurahman7540 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@Yelif
@Yelif 7 ай бұрын
አጀት ነው እሚበሉት
@genetberhe8035
@genetberhe8035 2 жыл бұрын
ውይይይ ኡፍ እናቴ አይዞዎት!!! ውይ በናታችሁ ስዊድን ያላችሁ ተባበሯቸው!!
@tsiontekle7779
@tsiontekle7779 3 жыл бұрын
ኡፍ የኔ እናተ እመብርሀን የዚህን ሁሉ ልመናዎትን መጨረሻ ታሳምረው ፈጣሪ ሁሉንም ያያል አይዞት ልጆቾንም ጤናቸው ተመልሶ ዳግመ ከእቅፎ ያኑርሎት
@kedesrzegene1704
@kedesrzegene1704 3 жыл бұрын
የኔ ለተመመው ልጅዋት ምህረትም ይላክልዋት ለናፍቋት ልጅዋት በሰላም ላአይነስጋ ያብቃዎት የእውነት ጀግና እናት ነዎት
@mekdeswendem3335
@mekdeswendem3335 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንባዬን እያፈሰስኩ እለምንሀለሁ እባክህን የልቧን መሻት ፈፅምላት ልጇን አሳያት ጌታ ሆይ አንተ የሚቸግርህ ነገር የለም
@fatymashamin278
@fatymashamin278 2 жыл бұрын
የአላህ በጣም ያሳዝናሉ እናትየ ልጆችሽ በሰላም በጤና ከአንቺ ጋር ይኑራቹ አላህ አፊያ ያድርግህ በጣም ነው ያዘንኩት
@zahraliban5714
@zahraliban5714 3 жыл бұрын
ያአላህ ልጅ እያለ ወላጅ አይንከራት.ሁሉንም አግራላቸው አሚን
@yikertaendale1112
@yikertaendale1112 2 жыл бұрын
ebs ትችላላችሁ የነዚህ ኢወት መቀየር ጤነኛ ነው ልጂም ደጋጎች ያገሬ ልጆች አሉ።
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 3 жыл бұрын
የኔ እናት እንዴት ያሉ ጠንካራና ቀልጣፋ እናት ናቸዉ እግዚአብሔር ከምትናፍቋት ልጆህ ጋ ላይን ስጋ ያብቃቹ🙏
@Kunfeyekun4807
@Kunfeyekun4807 6 ай бұрын
የኔ እናት የልጅሽን ሙሉ ጤና አላህ ይመልስልሽ ከልጅሽ በሰላም ያገናኝሽ ቀሪ ዘመንችን ደስታ ያድርግልሽ
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
አይ እናት የማንም እናት ትሁን ተከፍቶ ማየት በጣም ያማል ebs ተባረኩ ሁሌም የሰዉ እንባ እንዳበሳችሁ ነዉ
@tinamedia1719
@tinamedia1719 3 жыл бұрын
የአባታችን የአቡነ እጨጌ ዮሃንስ ምልጃና ፀሎት ይርዳሽ!!
@አሀዱልአሀድ-ከ3ወ
@አሀዱልአሀድ-ከ3ወ 2 жыл бұрын
የኔ ናት እህህህህል እንዴት አንጀት ይበላሉ እናትነት እኮ ለናቶች ስቃይ ነው ስንቶቻችን ነን የናቶቻችንን ስቃይ እምንረዳው ያረብ እረዢም እድሜ ለናቶቻችን
@utbe6565
@utbe6565 3 жыл бұрын
እናት እና ልጅ የሚለዪ ፈጣሪ የስራቸውን ይስጣችሁ ።ይቆያል እንጃ እውነት አይቀርም አይዞሽ እናታችንን እመብርሃን በሰላም ከልጅሽ ጋር ታገናኝሽ 😭😭😭😭
@meronnigussie8193
@meronnigussie8193 3 жыл бұрын
የኔ እናት አይዞት😢❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በናታችሁ ebsይህን ጀግና እናት ቤታቸዉን አስተካከሉላቸዉ ጥሩ ኑሮ ይኑሩ ብድራችሁ ከፈጣሪ ነዉ
@መመሰጋገኛኢትዩብ
@መመሰጋገኛኢትዩብ 3 жыл бұрын
እድሜዎትን አረዝሞ አላህ ከልጅዎት ጋር ያገናኘሁ እናቴ የኔምረጥ😍😍😘 ወድሜ ጤናህን አላህ ይመልሰልህ😍😘
@dagihiwifamily8876
@dagihiwifamily8876 3 жыл бұрын
እናት የምድር ገነት እዉነተኛ ፍቅር😘😘
@maryamomar2694
@maryamomar2694 3 жыл бұрын
ያአላህ አርባ አመት በጣም ከባድ ነው ያረብ ከልጃቸውጋ የሚገናኙበት ቀን ቅርብ ያርገው ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን የወገን ስቃይ መከራ በቃ ይበለን 💚💚💛💛❤️❤️
@S.m543
@S.m543 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ትህትና ያለህ ሰው ነህ በርታ የተረሱትን ድሆች ማስታወስ ፈጣሪ ይወደዋል 👏👏❤
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
that's close to. my story
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 2 жыл бұрын
Mom is it's not ezy
@jdcell63
@jdcell63 2 жыл бұрын
እምዬ😭😭😭 እግዚአብሔር ይርዳዎት ልቧን ያራራው
@user-fj8os6pi5n
@user-fj8os6pi5n 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ልጆችሽን አንደ ልይ ይሰብስልሽና ከጭነት ያውጣሽ
@fatumm7558
@fatumm7558 10 ай бұрын
የእኔ ጀግና እናት ይጠውል ኡምርሽ ከሙሉ አፊያ ጋር❤ ልጅሽንም አላህ ያድንልሽ የጠፋችውንም አላህ ያገናኝሽ በአካል እረጅም እድሜ ከሙሉ አፊያጋር ለእናቶች በሙሉ❤❤❤
@rabiaseid6695
@rabiaseid6695 3 жыл бұрын
ያአላሕ ደስታቸውን ያሰማን አላሕ ያስደስተወት እማየ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ
@ወለተማሪያምየቅዱስገብርኤ 3 жыл бұрын
አይ እናት ምን አለ ሶስት አራት ብትሆኝ እናት እኮ እናት ናት እማ አይ ዞን ሁሉም ለበጎነው ልጅሸን ቅዱስ ገብርኤል ደስታን ያአብሰርሽ ዩሂዬ እግዚአብሔር ይማር ዉንድሜ
@birhanyilam1184
@birhanyilam1184 3 жыл бұрын
What a strong mom😓🥰..... God make ol ur dreams comes true 🙏
@etuyetawabchi4255
@etuyetawabchi4255 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ልጁንም ጨርሦ ይማረው የጠፋችውንም በሠላም አይን ላይን ያገናኛችሁ
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 3 жыл бұрын
አየልዬ የኔ እህት ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዬሃንስዬ ትልቅ ሰው ሆነሃል የምታምኚው አምላክ ይርዳችሁ
@አህላም-ከ8ጠ
@አህላም-ከ8ጠ 3 жыл бұрын
እውይ እማ አልቅሽ ሞትኩኝ እኮ አላህ ያገናኝወት ዩኒየ አላህ አፍያ ያድርግህ
@milanabood5582
@milanabood5582 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ነገሮችን ያቃናሎት ባልጠበቁት ሰአት የምስራች ያሰማዎት
@emmandahailusherar2623
@emmandahailusherar2623 3 жыл бұрын
ወይኔ ጌታዬ የእማማ አየለችን ታሪክ ለሁለተኛ ጊዜ ነው ያየሁት አንዱ በኢትዮ ኢንፎ አሁን ደግሞ በኢብኤስ እውነት እንባዬ አልቆም አለኝ ዮሐንስ እናቴን መጦር ነው አላማዬ ሲል። እመብርሃን ከልጅዋ ከወዳጅዋ አማልዳ የሁለታችሁንም ጤና ይመልስላችሁ። ሴትዋንም ልብ ሰጥቶአት እናቴ የምትልበት ቀንን ያቅርብላት። እስዋም ልጆች ወልዳለች ወደፊት ብድሩዋን በልጆችዋ ማግኘትዋ አይቀርም የእናት ነገር ስላልገባት ማግኘት አልሻም ብትልም።
@seni-5071
@seni-5071 3 жыл бұрын
አማላጆ እናት ነችና ትራራልወት የኔ እናት ምንኛ እናትነት ጠቢብ ነው ቸሩ መድሃኒአለም ይጎብኞት ለአይነ ስጋ ያብቃወት እኛም የርስወን ደስታ ለመስማት, ለማየት ያብቃን ምንኛ የእናቶችን ሲቃ ማየት ይከብዳል አባት ሆይ ቀሪ ዘመናቸው ደግሞ ባርክላቸው
@tigistasfaw6121
@tigistasfaw6121 3 жыл бұрын
ሰው በስንት ይፈተናል እኔን እናቴ የኔ እንስፍስፍ እግዚአብሔር አምላክ ወላዲተ አምላክ ልጆትን ትማርሎት የልጆትንም ድምፅ ያሰማዎት ቀሪ እድሜዎትን በደስታ የሚኖሩበት ይሁን
@tigistasmelash8247
@tigistasmelash8247 2 жыл бұрын
እናት ስም ያንሳታለ❤❤❤ እግዚአብሄር ከልጅስ ጋር ያገናኝሽ 🙏🙏🙏🙏
@reame2681
@reame2681 7 ай бұрын
እግዛቤር ጤናውን ይመልስለት የኔ ጌታ ሲያዛዝን
@RukiaSeid-n1e
@RukiaSeid-n1e 28 күн бұрын
አየ እናተ እናት እንደቀላል ከባድ ነው የኔ ውድ እናተ ሲያሳዝኑ
@ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ
@ፍቅርያሽንፍል-ለ5ለ 2 жыл бұрын
እናትዮ የቱ ቃል ይሆን የሚገልጸሺ ብቻ እግዚአብሔር ልጂወትንምሮ እንዲሁም ልጂወተገኝታ ደስታወትን ያሳየን ፈጣሪ
@mesayanteneh3559
@mesayanteneh3559 Жыл бұрын
የኔ አባት እግዛብሄር ጨርሶው ይማርህ እናትህንም እረጅም እድሜናአ ጤናአ ያድልልህ ልጆትንም ላይነ ስጋአ ያብቃችው
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ
@እውነትነፃታውጣሀለችኢትዮ 3 жыл бұрын
ያረቢ በራህመትህ በእዝነትህ ይሁንብህ የእኚን እናት ደስታ አሳየኝ አንተ የምድር የሰማይ አምላክ ነህ እና ምንም አያቅትህም
@Aynalove3382
@Aynalove3382 3 жыл бұрын
የኔናት እመብርሀን በሰላም ከልጅወት ያገናኝወት
@sablekassaye3751
@sablekassaye3751 3 жыл бұрын
እግዛቤር ያገናኛቹ ፀሎቶትን ልመናዎትን ይስማዎት
@traaaaavhayene3555
@traaaaavhayene3555 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የቸርነቱን ስራ ይስራላችሁ ወገኖቼ ልቤ ተሰበረ አይ እናት ከባድ ነው እማምላክ ግቢ በቤታችው የልጅን ነገር ታውቂዋለሽና 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@eskedarmulaw3114
@eskedarmulaw3114 3 жыл бұрын
ዮናስ ዕባክህ አገናኛቸው ለነብስ ይሆኑካል
@hamiddino7826
@hamiddino7826 2 жыл бұрын
ቸሩ መዳኒአለም ከልጃቸው ጋ ያገናኛቸው በጣም ነው ያሰለቀሱኝ ወይይ እናት😭😭😭
@እስጢፋናክብር
@እስጢፋናክብር 3 жыл бұрын
አይ እናት ምን ይሆን ውለታሽ😭😭😭😭ፈጣሪ አምላክ ይማርሎት እማዬ ልጆትንም በአይነ ለመገናኘት ያብቃችሁ🙏🙏
@ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ
@ማክዳማክዳ-ቀ4ዠ 3 жыл бұрын
ፈጣሪሆይ እህታችሁንም አግኝታችሁ ደስ እዲላችሁ እፈልጋለሁ
@tube2611
@tube2611 2 жыл бұрын
የኔ እናት እፍፍፍፍ አላህ ይርዳሽ 🥺🥺🥺
@mikihabtom515
@mikihabtom515 2 жыл бұрын
ወይነ ኢናተ ኣምላክ ይሓግዝኪ
@hiwot756
@hiwot756 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ከልጅዎት ያገናኞት የኔ እናት
@lubabaariga
@lubabaariga 5 ай бұрын
የኔ አናት ፈጣሪ ከልጀወት ያገናኘወት ይህንንም ይማርለወት አይ እናት ስም አነሳት
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 3 жыл бұрын
አላህ ትልጃችው ያገናኛችው የልጁንም አላህ ያሽርው
@teshomewerku
@teshomewerku 2 жыл бұрын
Mr. Yonas thank you!!!!!!
@jdcell63
@jdcell63 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@riseandshine7960
@riseandshine7960 3 жыл бұрын
እውነት ነው እናቴ ከፈጣሪ ጋር ማውራት ይሻላል የማያሳፍር አምላክ እሱ እርዳዎት
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 2 жыл бұрын
ዮኔ ቤተስቡን በሙሉ አቀላቅሉ የናትየው ቤት ቆሻሻውን በሙሉ በማውጣት ንፁህ ቤት ውስጥ ልጁን ጭምር አንድኖሩ ሁላችንም አንተባብር ዮኔ አዚህ ላይ ብትሠሩ አግዚአብሔር ብድራቱን ይከፍላሉ
@tofikeamane1499
@tofikeamane1499 2 жыл бұрын
Aderashawen negerun bemenchelew hulu enageze
@misrakteferifeleke7728
@misrakteferifeleke7728 2 жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ይህ ነው
@samisami7839
@samisami7839 2 жыл бұрын
መልካምነት ለራስ ነው በርቱ
@ሰሚራ-ረ9ቘ
@ሰሚራ-ረ9ቘ 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናሉ
@zaharaali2599
@zaharaali2599 2 жыл бұрын
የኔ እናት አላህ ያስደስትሽ።
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳወት የኔ እናት አይዞወት
@legesebekele8324
@legesebekele8324 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ጤንነትና ሰላምን እንደ ዝናብ ዘንበ አቻው
@medhanitnetsanet8972
@medhanitnetsanet8972 3 жыл бұрын
እመብርሃን ለመገናኘት ታብቃችሁ
@KidmalamAjema
@KidmalamAjema 5 ай бұрын
እግዚያብሔር የልቦን መሻት ይሙላሎት
@alemalem466
@alemalem466 7 ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ የኔ እማ በምን ቃል ይገለፃል ይሄ ፍቅር ይሄ ስስት እኔም እናት ነኝ ግን አላውቅም
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ
@ሄራንታደሰ-ኘ5ተ 3 жыл бұрын
የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ታገናኞት
@መዳኔገረመኘ
@መዳኔገረመኘ 3 жыл бұрын
ወይ: አዬዬ: የዘናጭ: መጨረሻ: ሰላየሁሺ: ደሰ: ብሎኘል: ደሞ: ልጂሺን: ከድር: በጣም: ሰለሚያቃት: ጠይቂዉ: ዛሬም: አላረጀሺም
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ይርዳሆት ኢትዩ ኢንፎ ላይ መስራት ጋር ቀርበው ነበር ያሳዝናሉ
@lemarahimed156
@lemarahimed156 2 жыл бұрын
በቅርበት አቃቸዎለው በሂወቴ እንደሳቸው ጠንካራ እናት አላየሁም ሰለ ወንድ ልጃቸው ሲያወሩልኝ ነበር ማውቀው ስላየሁት ደስ ብሎኛ የልጃቸውን ልብ አላህ ያራራላቸውና የድሜ ልክ ልፍታቸው መልሱን ያግኝ ወደር የሌላቸው እናት ናቸው
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርህ
@ወአልሲ
@ወአልሲ 3 жыл бұрын
እህህህ ዮኒ እህህ ያረቢ
@temaremulat7541
@temaremulat7541 3 жыл бұрын
ዮኒ ተባረክ!
@Kwt-nw6wr
@Kwt-nw6wr 2 жыл бұрын
Arah ballah sekacune ebs
@etatachris7835
@etatachris7835 2 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም ያሣዝናል
@senaittesfamichael3635
@senaittesfamichael3635 2 жыл бұрын
አይ እናት መቸም በልጅ እናት ታብዳለች ውይ ፍቅሯ እናት ለዚሕ ነው እኮ እናት እንድ ነች የሚባለው ብዙ በልጆቿ ትጐዳለች ግን ሑሉም አይደሉም ብዙዎቹ በልጆቻቸው ይጐዳሉ እራሳቸውንም ይጥላሉ ግን ፈጣሪ ይጠብቃቸው ልጆቻቸውን ያገናኛቸው
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ
@ወለተትንሳኤ-ነ9ቨ 3 жыл бұрын
የእኔ እናት አንጀት ሲበሉ የድንግል ማርያም ልጅ የልባቸው መሻት ያድርግላቸው ያሳካላቸው ልጃጀው እናቴ እኔ ልጅሽ አለሁ እኮ ብላ ድምፃን እንድታሰማቸው ልቦናዋን ያራራው
@Hihi-r8p2o
@Hihi-r8p2o 3 жыл бұрын
እናት እምዬ ወንድሜ እግዚአብሔር ይማርህ
@elisabethchina3994
@elisabethchina3994 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ደስታችሁን ሙሉ ያድርገው 😢😢
@fikrtetesfye9003
@fikrtetesfye9003 3 жыл бұрын
የኔ እናት በሰላም ያገናኛቹ😭
@almahi8958
@almahi8958 3 жыл бұрын
የኔእናት አይዞን ፈጣሪ ያገናኞት ዳግም ስላየዉት ደስብሎኛል ደሞ አራዳ ኞት
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 3 жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስንት አይነት ህይወት አለ እግዚአብሔር ይርዳዎት
@eilse4672
@eilse4672 3 жыл бұрын
አይይይይ ፈጣሪ ጤናቸውን መልስላቸው እባክህ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
How to treat Acne💉
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 108 МЛН
ጽናት || ክፍል 15 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
36:21
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 39 М.
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН