በእግር በፈረስ ሲፈለጉ የነበሩት እናት በህይወት አለሁ ይላሉ 2ቱም እውነቱ ይውጣ DNA ይዳኘን ብለዋል (ልብ ሰቃይ ታሪክ በቅዳሜን ከሰአት)

  Рет қаралды 902,064

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 904
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል
@ወለተማርያምሀብተሚካኤል 3 жыл бұрын
እማምላክ ትርዳሽ እናቴ እውነት ነው ወላድን ወላድ ያውቀዎል❤🙏
@hosanna3393
@hosanna3393 3 жыл бұрын
ግን እኮ ይመሰላሉ እግዚአብሔር መልካም ነገር የሰማቸው ይጨነቃል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ አድሪጊኝ😘
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ
@አስኩፍስሀሀገሬንናፋቂ 3 жыл бұрын
እማማ ልጀዎት እንዲሆን ምኞቴ ነው ወንድሜም እንዲሁ እናት አለችኝ ብለህ ትኮራ ዘንድ እመኝልሃለው መልካም እድል
@besijumbo587
@besijumbo587 3 жыл бұрын
በመጀመሪያ EBS ቅዳሜ ከሰአት በጣም ልትደነቁ ይገባል በጣም ምርጥ ፕሮግራም ነው በመቀጠል ለእናት እና ለልጅ መልካሙን እመኛለው ልጅ ከባዕድ ሀገር ተነስተህ መጥተሀል እናትህን ፍለጋ እግዚአብሔር የልብክን መሻት ይስጥህ እማማ የእኔ እናት እመብርሀን ልመናዎትን ትስማዎት ውጤቱ አምሮ ልጆትን አይተው ለመደሰት ያብቃዎት ማን ያውቃል ያለምክንያት ልጁ ቤተሰቦቹን ፍለጋ አልመጣም እግዚአብሔር የፈቀደው ሰዓቱ አሁን ይሆን ይሆናል ብቻ እናንተን ብቻ ሳይሆን እኛንም ቸር ያሰማን አሜን🤲🤲🤲🤲
@zinashassefa3183
@zinashassefa3183 3 жыл бұрын
እናትህ በሆኑ ውብ ናቸው ፈጣሪ በረዳህ።
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ
@ኡሙኸውለትዩቱብ-ኀ4ነ 3 жыл бұрын
አሏህ እውነት ያድርግላችሁ እናት ሁለተኛ የማትገኝ ሄወት ናቸው ዕድሜ እና ጤና ለእናቶች ይስጥልን
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት አሜን በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ
@ልኑርበተስፋ-ዘ5ዠ 3 жыл бұрын
ያረቢ ስንት ሂወት አለ በየቤቱ
@tesfaneshadera8589
@tesfaneshadera8589 3 жыл бұрын
ኢቢየስ በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ብዙ ቤትሰባቸውን የሚፈልጉ ልጆች አሉ ለነፍስ ይሆናችዋል እንዳታቋርጡት
@nolawimilael6981
@nolawimilael6981 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ እውነት አድርገው ማንነትን አለማወቅ እኮ ከባድ ነው ሁሌ ጎደሎነት ነው የሚሠማው
@helenethiopia
@helenethiopia 3 жыл бұрын
በውነት ስለተገናኙ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ደግሞ ውጤቱ ያማር እንዲሆን እመኛለሁ 😍😍😍😍🙏🙏
@etabisgetan9854
@etabisgetan9854 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እናትህ ይሁኑ እመብረሐን እናትህ ታድርግልህ
@fitfunbybetty8210
@fitfunbybetty8210 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁል ጊዜ መልካም ነው።
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚመሳሰሉት የእኔ እናት ፈጣሪ ልጆት ያድግሎት ለሱም ደስታና ለጥያቄው መልስ ነው
@kedirassefa16
@kedirassefa16 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የእናትየው ስም የተቀባይ ሰውዬ የአገው ተላጅ ሰቆጣ የአገዎች ሀገር ከሁሉ በላይ እናትየው በቲቪ ሲያዩት የተሰማቸው ስሜት እናት ስለመሆናቸው የተቀራረቡ ምልክቶች ናቸው ። በተረፈ ፈጣሪ እናትየውን ይርዳቸው ። የሰነድ አያያዛችን ደካማነት የስንቱ ሕይወት እንደ አመሰቃቀለው ከዚህ ትምህርት መውሰድ ይቻላል ። አቶ ዮናስ ወደ አርባምንጭ በአውሮፕላን በተጓዝንበት ወቅት ባደረግነው አጭር ውይይት ወቅት የአንተን ስብዕና በሁለንተናዊ መልኩ ከውስጥህ የመነጨ እና Genuine መሆኑን ተረድቻለሁ ። ለእኔ ከዚህ በላይ የተቀደሰስራ በሚድያ ይሰራል ብዬ አላስብ ።
@bekobetty4397
@bekobetty4397 3 жыл бұрын
ሠላም EBS ....የዚህን ታሪክ መጨረሻ መላ በሉን ....መጨረሻውን ንገሩን
@የማያልፉየሚመስሉትቀኖችአ
@የማያልፉየሚመስሉትቀኖችአ 2 жыл бұрын
መጨረሻዉ ምን ሆነ?
@ethiopiatube7446
@ethiopiatube7446 3 жыл бұрын
እረ በጣም ይመሳሰላሉ እግዚአብሔር እውነተኛ ያርግላችሁ።
@አዲስአለምአ
@አዲስአለምአ 3 жыл бұрын
ድንግል ማርያም እውነት አድሪጊላቸው
@harenatekle5528
@harenatekle5528 3 жыл бұрын
Oh really i am glad i hope to got his fmy God is good be Strong bro .
@zhariyseid6813
@zhariyseid6813 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እናቱ ናቼውውው ሁሉ ነገራቼው ይመሳሰላሉ
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 3 жыл бұрын
የዲኤንኤ ውጤቱ መልካም እንደሚሆን ተስፋ አደርጋለሁ በጣም ይመሳሰላሉ
@גטנטאמרה-ח1ב
@גטנטאמרה-ח1ב 3 жыл бұрын
Hii selem new
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ስላም እህት በቅንነት ቤተሰብ አርጊኝ🇪🇹
@etagegnemekiyegatalije293
@etagegnemekiyegatalije293 3 жыл бұрын
Eshi mar
@yutub-lh3tc1gg9h
@yutub-lh3tc1gg9h 3 жыл бұрын
ኢንሻ አላህ እናትህ ይሁኑአላህ ሀገራችንንንም ሠላም አድርግልን..........💚💛💓
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@mamijimma5414
@mamijimma5414 3 жыл бұрын
እንደው ፈጣሪ እውነት ያድርገው ሲያሳዝኑ
@wintab9571
@wintab9571 3 жыл бұрын
የኔ እናት እውነት አድርጎ እግዚአብሔር ያሳርፎት 🙏🙏🙏
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
ጌታ መልካም ነው መልካሙን የምስራች ያሰማናል!?
@zgetahun
@zgetahun 3 жыл бұрын
I want to know the results. The ending is gonna be interesting. May God help you two end the search...
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
እሰይ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏿🙏🏿🙏🏿🥰🥰🥰እውነት ከሆነ በጣም ደስ ይላል 🙏🏿
@galaxyj7core589
@galaxyj7core589 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችው መልካም ያሰማን አምላክ
@heritube7927
@heritube7927 3 жыл бұрын
ያ አላህ ግን እኮ በጣም ይመሳሰላሉ ባስቸኻይ ዲኤንኤ ምርመራውን በፍጥነት አድርሱላቸው እናትዬ አንጀቷ ባይሆን አትቀጠቀጥም ነበር የወላድ አንጀት ልዩ ስሜት አለው
@zedtube2269
@zedtube2269 3 жыл бұрын
አዎንንን ይመሳሰላል ስያሳዝኑ አላህ እውነት ያድርግላቸው
@amanseaditube1099
@amanseaditube1099 3 жыл бұрын
አላህ የእዉነት እናትና ልጅ ያድርጋቸዉ😭
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@birhanayele1130
@birhanayele1130 2 жыл бұрын
እናትዮዋ በጣም ቆንጆ ናቸው እግዚያቤር ይርዳቸው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ምነው የማላውቀው የናቴ ልጅ ባገኘሁት 😭😭😭😭ይሄው ከሄደ ይሙት ይኑር ሳይታወቅ 32ኛ አመቱን ያዘ 😭በርግጥ ለውትድርና ተብሎ ነው የተወሰደው ግን ልክ በወጣ በዓመቱ ነው ወያኔ ስልጣን የያዘው የሞተም አይመስለኝም ልጅም ነበር ሲወሰድ 😥በግምት እድሜው 16--18ዓመት እድሜ ይሆነዋል እኔም አላውቀውም ምክንያቱም እኔም የተወለድኩት እሱ በወጣበት ዘመን ነው 😢ልክ እንደማውቀው እታመማለሁ 😥አለቅሳለሁ 😥😥😥😥አለባቸው ጋሹ ፈለቀ ይባላል ትውልዱ ምዕራብ ጎጃም ሰከላ 👈ወረዳ ጃቦላ ማርያም ሚባል ቦታ የተወለደው 🥺
@ghenethagos3188
@ghenethagos3188 3 жыл бұрын
Egzabehare yerdchu enme abty tefto bseky new yalenew
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
@@ghenethagos3188 😭😭😭እግዚአብሔር አባትሽን ባለበት ይጠብቀው 🙏🏿እፍፍፍ
@እኔማለትያውእኔነኝ
@እኔማለትያውእኔነኝ 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ አሏህ ያገናኛችሁ😢😢
@Asia-gi9mg
@Asia-gi9mg 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እውነት ያድርግላችሁ
@arsamayuhans4012
@arsamayuhans4012 2 жыл бұрын
ውጤቱን በጉጉት እየጠበቅን ነው በተስፋ መቁረጥ ውስጥ ሆነን ተስፋ ሚሰጠን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር አንድ እንዲያረጋቹ ፀልያለው እመኑኝ እናትና ልጅ ናቹ ደስታቹ ደስታችን ነውና ደስታቹን ያሳየን🙏❤ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሕዝቦቿን እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን🙏❤
@hananahmed1660
@hananahmed1660 3 жыл бұрын
ወይኔ ጉዴእጅግ በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ነው ያርቢ
@gklidya1701
@gklidya1701 3 жыл бұрын
የኔ እናት ፀሎቶትን እመቤቴ ትስማዎት። በጣም አሳዘኑኝ። አምላክ ይርዳዎት እና ኡፈይ ብለው ቀሪ ዘመንዎ የደስታ እንዲሆንልዎ እመኛለሁ
@muferihatabduljelil3518
@muferihatabduljelil3518 Жыл бұрын
I want to watch the result…can somebody drop a link? Thank you I’m advance!
@tigstbist7607
@tigstbist7607 3 жыл бұрын
መልካም እድል ይሁንላችው
@selamyehuni8452
@selamyehuni8452 3 жыл бұрын
ከመልካቻዉ ይልቅ አነጋገራቸው አንድ ነዉ! መልካም እድል!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
አምላኬ የሚሳንህ ነገር የለም እናቱ አድርጋቸው እባግህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኸ9ቨ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳክ ወንድም እማማም እውነተኛውን ልጆትን ያገናኝዎት🤲
@yoditewuob
@yoditewuob 3 жыл бұрын
ውይ እናትየው ሲያሳዝኑ የሚመሳሰል ነገር አላቸው በእርግጠኝነት እናቱ ይሆናሉ ብዬ እገምታለሁ አንድ ወር ሞልቶ ውጤቱን እስካይ ጏጉቻለሁ
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምረኝ
@wardhkhaldi9037
@wardhkhaldi9037 3 жыл бұрын
@@Yewahmenyhonal8532 ፡
@ዜድቱይብ
@ዜድቱይብ 3 жыл бұрын
የዚ መጨረሻ ምን ሆነ ግን?
@meryemali4042
@meryemali4042 2 жыл бұрын
@@ዜድቱይብ የኔም ጥያቄ ነው ድኤን ኤው እደት ሆነ
@soli7487
@soli7487 2 жыл бұрын
Endezi esdengach ena aguaguagn tarik negro beza yetefalu ene emigermegn ehe new
@misrakgezahegn3731
@misrakgezahegn3731 3 жыл бұрын
ፈጣሪ እውነት ያርግላቸው መልካም ዜና ያሰማን
@ዙዙ-ሠ9ገ
@ዙዙ-ሠ9ገ 3 жыл бұрын
ወጉጉት ውጤቱን እንጠብቃለን የአላህ ያለቀሰን እንዲስቅ አድርግልን ሀገሬ ወሎንም እዘንላት ሰላም አድርጋት
@zahraabdu3596
@zahraabdu3596 3 жыл бұрын
امن
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም ወሎየ ደምሪኝ በቅንነት😘
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
ውጤቱ የትደረሰ? Please keep updates
@cookingwithroza7181
@cookingwithroza7181 3 жыл бұрын
አይዘወት እማማ ይህ ልጅ የአንቱ ነዉ ልጃቸዉን በጣም ጎበዝ ነች እማየ አሁንም እናቴ ተስፋ እንድታደርግ አልፈልገም ማለቶ ገበዝነች እግዚአብሔር ልጀወት ባረገዉ ደስ ይለኛል ebs በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት
@mimiyenatienat3517
@mimiyenatienat3517 3 жыл бұрын
እመብርሃን እውነት ታድርገው ደሞም ይሆናል እግዚአብሔርን አይሳሳትም !!!🙏🙏🙏
@Tube-lf3sr
@Tube-lf3sr 3 жыл бұрын
እናቱ ነች በጣም መልካቸው ይመሳሰላሉ
@zehara605
@zehara605 3 жыл бұрын
😢 እንዴማመር
@habtamalemusisey2607
@habtamalemusisey2607 3 жыл бұрын
አላህዋ ያረቢ እናትና ልጅ ያድርጋቸው ያረባ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 жыл бұрын
ታላቅ እህት እንደ እናት ነች የእማማን እንባ ፀሎት የእህቱን ድካም አይቶ እግዚአብሔር እደጅሽ አመጣልሽ ክብር ለአምላካችን ይሁን ደስታችሁን ሙሉ ያድርግላችሁ ተባረኩ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ
@እግዚአብሔርይመስገን-የ8ነ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 2 жыл бұрын
Could you please tell us if they young man found his mom?
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
ከዚህ የምንማረው ልጅ ከወለዱ? ምንም ችግር ቢገጥመንም? ጠንክረን ማሳደግ ግዴታ አለብን:: ለልጆች ትልቅ የህይወት ምስቅልቅል ይገጥማቸዋል:: እናት በተለይ ብትቸገርም ልጅዋን ለሌላ አሳልፋ መስጠት የለባትም:: ችግር ያልፋል:: ይሄንን ልጅ ሳየው በጣም ነው ያዘንኩት:: እናትና ልጅ እንደገና ለመተዋወቅ መሞከር? ማንነትን ለማወቅ እንጂ? በልጅነት የእናትና ልጅ ፍቅርን ማግኘት አይቻልም::: እግዚአብሔት ይርዳችሁ🙏🏾
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ
@ህይወትይቀጥላል-ፐ9ገ 2 жыл бұрын
ቅዳመ ከሰአቶች ስወዳችሁኮ እንባየን ጨረሱዉ እንጅ እህ አላህ እዉነት ያድርገዉ
@Newton514
@Newton514 3 жыл бұрын
መልካቸው በጣም ይመሳሰላሉ አይናቸው አንድ አይነት ነው
@sisicookingandmore1899
@sisicookingandmore1899 3 жыл бұрын
Betikekel
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት ትክክል በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
😭😭😭😭🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏 እናቴ ማርያሞ ልጆትን ታገናኝት አንተም ወንድሜ ወላጆችክን ድንግል ታገናኝክ አሜን
@ter2065
@ter2065 3 жыл бұрын
ያረቢ እናትና ልጅ ያርጋቸዉ 😭😭🤲🤲🤲🤲
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ
@ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 жыл бұрын
ወይ ፈጣሪ ያገናኛቹሁ እባካቹሁ ወገኖቼ ከዚህ ታሪክ ተማሩ ወልዳቹሁ በየሚዳው የምትጥሉ በኃላ እንደዚህ ለዘለአለም ታለቅሳላቹሁ እና ወልዳቹሁ በየሸለቆው በየ ሚዳው የምትጥሉ አስተዉሉ ባይ ነኝ
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት
@ፉፊነኝየሙስጤተናሽእህት 3 жыл бұрын
እዉነት ያዲርገዉ 😭😭
@abenatadeladay2005
@abenatadeladay2005 2 жыл бұрын
መልካም ነገር ያሠማችሁ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
@ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 3 жыл бұрын
እናት ልጅ ነው የምትመስሉት ደስ የሚል ውጤት እንዲሆን ምኞቴ ነው ደስታችሁን ለማየት ያብቃን
@seadaebrahim6145
@seadaebrahim6145 Жыл бұрын
መልካቸውም ይመሳሰላል አላህ እናት እና ልጅ ያረጋችሁ
@woinhabesha5165
@woinhabesha5165 3 жыл бұрын
እናትና ልጅ ናቸው አፋቸውና አገጫቸው ጋር ይመሳሰላሉ እናትና ልጅ እንደሚሆኑ ተስፋ አለኝ፡፡
@rehimakedir2323
@rehimakedir2323 2 жыл бұрын
በጣም ደሥ ይላል ለእኔም ወንድሜን አፈላልጎኝ
@የግልየሽዋልጅ
@የግልየሽዋልጅ 3 жыл бұрын
እኳን ደስ አለህ ወድም እዉነት ያርገዉ
@tedygetnet4697
@tedygetnet4697 2 жыл бұрын
ፈጣሪ አድ ያድረጋቸው በሙሉ እምነት እጠብቃለሁ
@hiwetaneshedengel2484
@hiwetaneshedengel2484 3 жыл бұрын
አይ እናት እኔም እያለቀስኩ ጡቴም እያለቀስኩ ተመለስኩ አቤት እናትንት በእወንት ልቤ ተስበር 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@tadlamhiret2273
@tadlamhiret2273 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቸው ቸር ወሬ ያሰማችሁ🙏🙏
@MimiMimi-wt3fn
@MimiMimi-wt3fn 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ያደርገዋል
@genetyigabez3977
@genetyigabez3977 3 жыл бұрын
እውነት በጣም ደስ ይላል የምትስሩት ስራ በርቱ መልካምነታችሁ ዘወትር ይቀጥል ደስ ይላል
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 3 жыл бұрын
ወይኔ በጌታ ያሳዝናል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም በጣም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@ወርቅነሽምትኩ
@ወርቅነሽምትኩ 3 жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ከእናትህጋ ታገናኛህ እፍፍፍፍፍፍ 😥😥😥መልካም ነገረ ያሰማን እምነቴ ታላቅነው ይሳካል
@mercy9108
@mercy9108 2 жыл бұрын
Ebs ስራችሁ መልካም ነው ግን እንዲህ አይነት ፕሮግራም ስታቀርቡ የdna ውጤትን ጠብቃችሁ ማቅረብ ብትችሉ መልካም ነበር ያልተጠናቀቀ ታሪክ ከምታቀርቡ ...
@betslotalemu1343
@betslotalemu1343 2 жыл бұрын
Amen fetari yirdashi
@chaltunegwe788
@chaltunegwe788 3 жыл бұрын
Egziyabher yirdachu🙏
@saratesfaye373
@saratesfaye373 3 жыл бұрын
Its really heart touching history ..May god help you families and the man .🙏🙏🙏
@tubanega3083
@tubanega3083 2 жыл бұрын
ውይ እረዥም እዴም እና ጤና ለእናቶችችን ፍትህ በሳውዲ እስር ቤት ይሉት በቃች በለን
@Emabet755
@Emabet755 3 жыл бұрын
የኔ እናት ውጤቱን ያማረ ያርገው
@fekertam
@fekertam 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ይሄን ሁሉ ያመጣው ችግራችንና የወንዶች ክፋት ነው አባት የተባለው ቢረዳቸው ይህ አይሆንም
@gghvbbn839
@gghvbbn839 2 жыл бұрын
የኔ እናት ፈጣሪ ደስታውን ያሰማሽ
@maranatatube4525
@maranatatube4525 3 жыл бұрын
እባካችሁ ምርመራ ይደረግላቸው በእንዲህ ሁኔታ ልባቸው እየተጓዳ ነው የሚሂደው
@ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ
@ፎዚያአሰፋ-በ2ቀ 3 жыл бұрын
ያረቢ አላህ እወነት ያድረገው ያረብ
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 3 жыл бұрын
አረ ሲጀመር ይመሳሰላሉ እኮ ዲኤንኤ አያስፈልግም ነበረ ያው እሱ እርግጠኛ እንዲሆን እንጂ😔ከወር በኋላ እየተሳሳቁ ማየት ናፈቀኝ❤
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ
@ልኑርለሚወደኝ-ጐ9አ 3 жыл бұрын
ግዲነዉ ማማ
@Ezgihareya
@Ezgihareya 2 жыл бұрын
Ehte ye DNN wtet mn honewal .
@ሻሎምለአለም
@ሻሎምለአለም 2 жыл бұрын
@@Ezgihareya altelekekem
@Ezgihareya
@Ezgihareya 2 жыл бұрын
Yamesegnalew ehtye
@ZelalemWeju
@ZelalemWeju 9 ай бұрын
ተባራኩ
@አዜብደንበሩ
@አዜብደንበሩ 3 жыл бұрын
መልካምእዲል እማማ አይዞወት እናት አትጨክንም
@messymessy2993
@messymessy2993 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እውነት ያድርገው
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ እናቱ በሆኑ
@ዲያኔከበደ
@ዲያኔከበደ 3 жыл бұрын
ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አስለቅሶኛል እናቱ
@marryworke4601
@marryworke4601 3 жыл бұрын
የኔ እናት እዉነት ልጆት በሆነ እግዚአብሔር እዉነት አድረገዉ
@ahlutube8472
@ahlutube8472 3 жыл бұрын
በርግጠኚነት እናቱ ናት
@רחלטפרה-ח5ק
@רחלטפרה-ח5ק 2 жыл бұрын
ኦናትህን እግዚአብሄር ያገናኝህ 💕
@lala-o2z
@lala-o2z 3 жыл бұрын
ልብ ይነካል
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@የሃጋርልጅነኝ
@የሃጋርልጅነኝ 3 жыл бұрын
አጀኢብ ነው የሰው ነገር 🌻🌻🌻
@Yewahmenyhonal8532
@Yewahmenyhonal8532 3 жыл бұрын
ሰላም እህት በቅንነት ቤተሰብ እንደራረግ😘
@ወዲዓባይሃገረትግራይ
@ወዲዓባይሃገረትግራይ 3 жыл бұрын
ኣይ የእናት ነገር እፍፍፍፍ እምባዬ መጣ ግን መልካቸው ይመሳሰላሉ ሰማችውም አንድ ነዉ እግዚአብሔር ይረዳቺ ሃገራችን ህዝባችንን ሰላም ያድርግልን ፈጣን 🙏🙏🙏ሳብስክራይብ አደረገኝ 🙏🙏🙏🙏
@mestawtgeletayemane9729
@mestawtgeletayemane9729 3 жыл бұрын
Amennnnn
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
የጁንታም አዛኝ አለ እንደ ማሽአላህ
@onelove8524
@onelove8524 3 жыл бұрын
@@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ እከካም ለሰው ልጅ መልካምን ተመኚ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ
@ነጁየኢላፍቲዩብአድናቂነኝ 3 жыл бұрын
@@onelove8524 ቁልቋላም ለማኝ
@tesegygebre4921
@tesegygebre4921 2 жыл бұрын
እግዛብሄር መልካም ነገር ያሰማቸው ግን በኣፋቸው ይመሳሰላሉ
@ነኢማሰይድ-ቨ9ቈ
@ነኢማሰይድ-ቨ9ቈ 3 жыл бұрын
ቀጠይ እንጠብቃለን
@myownoasis
@myownoasis 2 жыл бұрын
ውጤቱ የትደረሰ? Please keep updates
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች
@ሰራነኝየሰዊአገርተከራታች 3 жыл бұрын
በጉጉት ነዉ የምጠብቀዉ ዉጤቱን 🙏🙏🙏እመቤቴ ማሪያም እነኚክን አናት ልጃቸዉ አርጊዉ
@yesrayesra523
@yesrayesra523 3 жыл бұрын
እመቤቴ ታርገው እናትና ልጅ 🙏🙏🙏አሜን
@hubibubi8663
@hubibubi8663 3 жыл бұрын
አሏህ እናትና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ ኡፍፍፍ አይ ድህነት የስራህን ይስጥህ ድህነት ነው የለያያቸው እንጂ እናት በልጇ ጨክና አይደለም
@EducationalAl
@EducationalAl 2 жыл бұрын
EBS WHERE IS THE REASULT WE ARE WAITING EKO PLEASE
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
ኡህ ከሆኑ ለት እንዴት ደስ ይላል መቼም ቸኩልኩ ቀኑ እንዴት ይገፋል የአሁኑ ህመም ይብሳል ደሞ እስኪመጣ እኔ ልደንግጥ!!!
@selamtube2461
@selamtube2461 3 жыл бұрын
እመቤቴ እዉነት ታድርግላችሁ
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
Арыстанның айқасы, Тәуіржанның шайқасы!
25:51
QosLike / ҚосЛайк / Косылайық
Рет қаралды 700 М.
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
የስንት አመት ፍቅሬ ገደል ገባ እዩብ አለቀሰ
24:37
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 36 М.
Memeher Girma Wondimu 235. ሞዴሊስት ሆና ባል እንዳታገባ
21:31
Nku Tamirtsion :- በመልአከ መንክራት ግርማ ወንድሙ ትውልድ ይዳን
Рет қаралды 663 М.
ጽናት || ክፍል 21 II ፌርማታ ቲዩብ II fermata tube II SUBSCRIBE
31:22
fermata tube ፌርማታ ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН