ለአንድ እናት ሁለት ልጆቿን አጥታ ህይወት እንዴት ይገፋል...የተጠፋፉ ሰዎችን ፍለጋ ልብ ይነካል /በቅዳሜን ከሰዓት/

  Рет қаралды 148,386

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 277
@AsifMP
@AsifMP Жыл бұрын
ሸምሺ አሚን አብዱላሂ ያላወኳትን እህቴን አገኘሁዋት እናቴ በደስታ እያለቀሰች ነው በህይወቴ እንደዛሬ ተደስቼ አላውቅም ኢቢኤሶች እድሜያችሁ ይርዘም መረጃውን እንዳደረስኩት እህቴን እማገኛት ይመስለኛል በዱዓችሁ በፀሎታችሁ አስቡን ሁላችሁም የሀገሬ ሰዎች !!!
@birtukanbekele1641
@birtukanbekele1641 Жыл бұрын
Ya yatgnawa ehet nashi
@Microsoft-SPSS
@Microsoft-SPSS Жыл бұрын
Yetegnewa nat
@AEMA349
@AEMA349 Жыл бұрын
የቷ ናት ውዴ ጥቁሯ ቆንጂዬ ናት
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
የትኛዋ እህትሽ
@AsifMP
@AsifMP Жыл бұрын
ሙስሊሟ ልጅ ሸምሺ አሚን አብዱላሂ
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 Жыл бұрын
ማነው እንደኔ ዩኒን የሚወድ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
ፀጊ & ዩኒ ✅✅✅🌹🌹
@ווסיהברון
@ווסיהברון Жыл бұрын
እኔ አለሁ ምክኒያቱም ይህን ፕሮግራም ለማየት በጣም ነው የምጓጓው ግን ፕሮግራሙ ከተላለፈ በኋላ ነው የማየው ምክኒያቱም እኔ ያለሁበት ሀገር ቅዳሜ ሰንበት ሰለሆነ ሁሉም ነገር ዝግ ነው በመጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔር ያዘዘው ሰለሆነ ነው ሰለዚህ እኔ የምመለከተው ሰንበት ከወጣች በኋላ ነው እኔም እህቴ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ወይም አረጋሸ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ክፍለ ሀገር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው በ1995 ዓ ም ለንሮ ወደ አዲስ አበባ ከተማ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቅም ሰለዚህ ከላይ ሰሟን የተጠቀሰችውን የምታውቁ ወይም አድራሻዋን የምታውቁ በዚህ ሰ ቁ 0911123711 ግርማ 0918788724 ኤፍሬም 0918052314 መብራቱ ብላችሁ አሳውቁን ሰንል በእግዚአብሔር ስም እንጠይቃለን እኔ ዋሱ ወንድሟ ነኝ
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
እኔ
@sabelaadana8797
@sabelaadana8797 Жыл бұрын
እኔም እወደዋለው የኔ መልካም ወንድም እድሜ ይስጠው🙏🙏🙏
@Jmillahsaeed8332
@Jmillahsaeed8332 Жыл бұрын
በጣም መልካም ሰው ነው ያስታውቃል ንግግሩ ለዛ ያለው ሰው ነው
@ሄለን-ሐ5ረ
@ሄለን-ሐ5ረ Жыл бұрын
እሄን ታሪክ ስንሰማ እያለቀስን ሲገናኙ ደስ እያለን 🙏🙏
@shewitbahta853
@shewitbahta853 Жыл бұрын
Tree er😮yttrtr
@kduskdus3580
@kduskdus3580 Жыл бұрын
እግዚአብሔር የሁላችሁንም እንባ ያብስ🙏 ዬኒ ጥሩ የዋህ እግዚአብሔር ጤና እና እድሜ ይስጥክ ዘርክ ይባረክ 🙏
@adraadra4688
@adraadra4688 Жыл бұрын
ዮኒየ አላህ ይስጥህ ስራአትህ ሁሉ ነገርህ ያማር ነው
@Lguama
@Lguama Жыл бұрын
እንደዚህ በአንድ ማያያዛችሁ አሪፍ ነው ሰርች ስናደርግ ብዙ አያደክምም
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ የተጥፋፋን በሙሉ የሚያሳዝን ነው የሁሉም ሰው 😭🙏
@hayatzekeria79
@hayatzekeria79 Жыл бұрын
የአክስቴ ልጅ ባለቤትህን አላህ ከቤተሰቧ አገናኝቶ ለደስታ ያብቃን ኢንሻአላህ
@jesusislordmysavior2213
@jesusislordmysavior2213 Жыл бұрын
ዬኒ ልዩ ነው መንገድ ላይ ከልጆቼ ጋር ነበርን ሰላም እንበለው ብለን እንዴት ሰላም እንዳለን አክብሮቶ ትህትናው ለልጆቼ ሳይቀር በአክብሮት በትሀትና እንዴት ሰላም እንዳላቸው እስከዘሬ አይረሱትም ተባረክ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ጨምሮ ይስጥህ ቤተሰብህም ይባረኩ
@Taiba-mh7ev
@Taiba-mh7ev Жыл бұрын
የኢቤሶች እንወዳቺሆለን ፈጣሪ ያጠብቃቺሁ ዮኒየ
@genetmelaku2693
@genetmelaku2693 Жыл бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው ያገናኛችሁ
@tarikmanaye6034
@tarikmanaye6034 Жыл бұрын
EBC በጣም አድናቂያቹህ ነኝ ተባረኩልኝ ፀጊ 70 ቹ አይደለም 80 ቹ ነው ደርግ ከስልጣን የወረደው መረጃ ስለሆነ በማስተዋል አስተላልፊ
@አቡአህናፊኑሩ
@አቡአህናፊኑሩ Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭Ebs ች የሰንቱ እንባ አበሳች የነዚህንም የምታገናኝ ያርጋችህ እድሜና ጤና ይጨምርላችህ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
አይ የናት እምባ አብሽሩ አላህ ያገናኛቹ እፍ ሲያሣዝኑ እናት አታልቅስ
@medanmedan8800
@medanmedan8800 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ ወገኖቼ በሰላም ያገናኛችሁ
@sabelaadana8797
@sabelaadana8797 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይርዳዎት እናቴ አይዞት ትገናኛላቹ❤❤❤🙏🙏🙏
@etuyetawabchi4255
@etuyetawabchi4255 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሠላም ያገናኛችሁ የኔ እናት
@banchifakhoury7895
@banchifakhoury7895 Жыл бұрын
ፍጣሪ በሰላም ያገናኛችሁ😢😢🙏🙏
@ትግስት-ጠ3አ
@ትግስት-ጠ3አ Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሔር አምላክ ከቤተሰቦቻችሁ ጋር በሰላም ያገናኛችሁ ወገኖቸ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
አላህ ያገናኘሸ ያርብ
@rothasudan1529
@rothasudan1529 Жыл бұрын
እምነትክ ብቻ በቂ ነው ዩኒዩ ተባረክ
@حليمهإبراهيمابراهيم
@حليمهإبراهيمابراهيم Жыл бұрын
ዩኒየ ስወድህ ሙስሊም ስትጋብዝ ሙስሊም መስለህ አደበትህ ይጣፍጣል
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
ebs ❤❤❤ሰለናተ ቃላት የለንም ወላሂ የሰነት ሰው እንባ ታብሳላችሆ
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
እኚህ እናት የተናገሩት ነገር ማንም ሰው ሲለው ሰምቼ አላውቅም:: ብር እልክልሀለው ና ልጄ! አንተ ስትይዝ ላመልጥህ እችላለሁ:: በጣም ነው ያስለቀሰኝ:: እምላኬ እኚህን እናትና አባት ከልጃቸው ጋር አገናኝልኝ:: አይዞኝ!
@fkr834
@fkr834 Жыл бұрын
ትክክል ተረድተሽዋል ፣ብዙ ሰው ሰው የሚያመልጠው በዛ ምክንያት ነው ብር ሳልይዝ ኣልመለስም ይሉ ና ስይዙ ያሰው ኣያገኙትም 😭
@birkheanjhulu4920
@birkheanjhulu4920 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያገናኛችው
@hiyabalay2742
@hiyabalay2742 Жыл бұрын
ሰው ወቶ አይቅር ፈጣሪ ሁላችሁንም በሠላም እንድትገናኙ እመኝላችኋለሁ
@Mekagetachew
@Mekagetachew Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኛችሁ የተጠፋፋ ይገናኝ
@medanmedan8800
@medanmedan8800 Жыл бұрын
እኔም የጠፋ ወንድሜን መስፍን አልታየ መሀመድን እግዚአብሔር ያገናኘኝ
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Жыл бұрын
እግዚዓብሄር ደስታችሁን ያሰማን
@Zemicha88
@Zemicha88 Жыл бұрын
አምላክ ለሁላቹም ይርዳቹ እማማዬ አይዞት ፈጣሪ ይረዳዎታል
@ሁለምነገርያልፋል
@ሁለምነገርያልፋል Жыл бұрын
አላህ ያገና ኛችሁ
@misrakdemeke3406
@misrakdemeke3406 Жыл бұрын
ሁላችሁንም እግዚአብሄር ይርዳችሁ የምስራች ያሰማችሁ
@nasibabitimuzemil6070
@nasibabitimuzemil6070 Жыл бұрын
ዮኔ ምርጥ ሰው ክበርልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
ወንድሜ ሚመጣ ስለሚመስለኝ ሁሌም ይሄን ፕሮግራም እከታተላለሁ 😢እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ለሁላችሁም 🙏🏿🙏🏿❤❤❤❤
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው Жыл бұрын
በምን ምክንያት ወጣ
@AEMA349
@AEMA349 Жыл бұрын
አንቺ ፈልጊው
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
​@@ተሽንፍአለው ለጦርነት ተወስዶ በዛው ቀረ 😢ይሙት ይኑር አናውቅም ደርግ ሊወድቅ ዓመት ወይም የተወሰኑ ወራቶች ሲቀሩት ነበር ወንድሜ የተወሰደው እኔም አላውቀውም ምክንያቱም እኔም የተወለድኩበት ሰሞን ነው ዕሱ የተወሰደው አክስቴም እንዲሁ ጠፍታለች
@konjyano7597
@konjyano7597 Жыл бұрын
ዮኒዬ ስወድክ
@hanna1342
@hanna1342 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሁላቹንም በሰላም ያገናኛቹ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ
@ሀያትእንድሪስ-ኈ3ቐ Жыл бұрын
አላህ ያገናኛችሁ የተጣጣሁሉ እንባች አላህ ይበሰው
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
የተጠፍፉትን አላህ ያገናኛችሁ ያረብ
@fitsumalayu6787
@fitsumalayu6787 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያምጣላቹ ወገኖቼ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ
@ክርስቲያንመዝሙርለጌታ Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው ፤ የተጠፋፉ ቤተሰቦች ይገናኙ ዘንድ ድልድይ በመሆናችሁ እድለኞች ናችሁ !!! እኔ የምለው ባለፈው ጊዜ ጅቡቲ የተወለደችውና በአሁኑ ሰዐት ፈረንሳይ የምትኖር እህት ወላጅ እናቷን ልታፈላልግ መጥታ "ወላጅ እናቷ ነኝ " ብለው የመጡ እናት እንደነበሩ አስታውሳለሁ ታዲያ መጨረሻቸው ምን ደረሰ ወላጅ እናቷ ሆነው ተገኙ ?
@Susunegn-u7z
@Susunegn-u7z Жыл бұрын
yehulum tyake new gn mn endetefetere anawkm
@misrakworku3056
@misrakworku3056 Жыл бұрын
እረ የጅቡቲዋ ልጅ የዲኤንኤ ውጤት የት ደረሰ
@AEMA349
@AEMA349 Жыл бұрын
በጣም
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣር ይርዳሽ:: ደግሞ ታገኚያቸዋለሽ!
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp Жыл бұрын
እህ አላህ ያገናኛችሁ
@mesalih8063
@mesalih8063 Жыл бұрын
ዩኒ የኔ የዋህ ዛሬ አምሮብሀል
@yeabsiraz9020
@yeabsiraz9020 Жыл бұрын
Enaye i'm so happy for you to get this interview i hope Good is help as to meet sun your family. good luck to you
@enacoco623
@enacoco623 Жыл бұрын
Yeabsira , me too . Thank you very much for your support 😘
@Anumma572
@Anumma572 Жыл бұрын
ቸሩ እግዚአብሔር ሁላችሁንም ይርዳችሁ።
@Zainab-xq5kq
@Zainab-xq5kq Жыл бұрын
እኳንደህናመጣችሁ፣በጉጉትእምጠብቀውቅዳሜከስአት፣አይዝሽማማየ፣አላህያገናኝሽ
@etiopia8398
@etiopia8398 Жыл бұрын
የሁላችሁን ፀሎት ይስማ
@fetihajilalutube6339
@fetihajilalutube6339 Жыл бұрын
ሁላቹም አላህ በሰላም ያገናኛቹ ያረብ እናኑ ም አላህ ያገናኝሽ 😭😭
@zanbasaeed5796
@zanbasaeed5796 Жыл бұрын
አላህ ያስገኛላቹ
@jamilayasinraya8121
@jamilayasinraya8121 Жыл бұрын
ዮኒየ የኔ መልካም ሰው አላህ ይጨምርልህ
@fggjyffjgk6504
@fggjyffjgk6504 Жыл бұрын
አላህ የገነኝሽ እህቴ
@meidwollotube6128
@meidwollotube6128 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛቺሁ
@leylaqatar6623
@leylaqatar6623 Жыл бұрын
አላህ ያገናኞት ያርብ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አንጀቴን በሉኘ ያርብ
@l5w5a59
@l5w5a59 Жыл бұрын
በጥም ከባድነው የድርሰበት ያወቃዋል
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 Жыл бұрын
ዬኒዬ የኔ ደግ ስብህናህ ይገርማል የሰው ውሃ ልክ ነህ።
@awolljemila4414
@awolljemila4414 Жыл бұрын
ዬኒ የአላህን ስም ስትጠራ እንዴት እንደምያምርብህ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ Жыл бұрын
ዩኒ ጨዋ ነህ እኮ የምር አላህ ኸይሩን ነገር ይወፍቃችሁ የተጨነቃችሁትን ሁሉ አላህ ይፈርጃችሁ
@eilham2682
@eilham2682 Жыл бұрын
ማሻአላህ አለ ዩኒ አላህ ሂዳ ይስጥህ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ዩኒ የአመቱ ምርጥ ሰው ቢይሀለው
@rothasudan1529
@rothasudan1529 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳችሁ
@afranwaliso2807
@afranwaliso2807 Жыл бұрын
Allah yerdachehu. EBSoch adnaqiyachehu negn. Tebareku selamachehu yebza, desta ayleyachehu. 🙏🙏🙏
@lilitylility4864
@lilitylility4864 Жыл бұрын
እግዚአብሔር እምላክ ያገናቹሁ 😥😥🙏❤
@lailaethio6578
@lailaethio6578 Жыл бұрын
ሁላችሁንም የተጠፋፋችሁትን አላህ አገናኝቶችሁ የምን ደሰት ያድረገን
@ekarmenderrssi4290
@ekarmenderrssi4290 Жыл бұрын
አላህ ያገናኛቹ ሁላችሁንም ያረብ የአላህ🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ggoo1859
@ggoo1859 Жыл бұрын
አላህይርዳችሁያረብ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ
@እግዚአብሔርመልካምነ-ቈ4ኈ Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይቅኖት
@s.8681
@s.8681 Жыл бұрын
የኔ ናት 😭😭🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@zahera2172
@zahera2172 Жыл бұрын
የጠፋ ሰው ሰገነኛኝ ደስ ይላል አላህ ያገናኛችሁ እኔ የአክስቴ ልጅ 1977 እንደወጣይ ቀርታለይ ዱፍቲ እሚባል አገር ታይታለይ ይላሉ አይኒቱ ታደስ ትባላላየ ዱፍቲ እምታውቋት ካላችሁ ተባበሩኝ ከሳይንት ነው የመጣይው
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ
@ኡሙሙሀመድ-ቸ6ኰ Жыл бұрын
ኡፍ 💔💔💔
@wobituwordofa1130
@wobituwordofa1130 Жыл бұрын
ebs Egezabeher yebarekachew tebareku
@rabiyimam8626
@rabiyimam8626 Жыл бұрын
የወሎ አባባል ከጠፋበት የሞተለት ይሉ ነበር እኔ በልጅነቴ የሞተው አይመጣ እንዴት ይበልጣል እል ነበር አሁን ገባኝ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
ሀገራችን ሰላም የሚሆኖበት የተጠፍፍ የሚገናኝበት 🤲
@felkaayallew1997
@felkaayallew1997 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ነው ያለው ነውስ ጆሮየነው እ
@Sintayehu_21
@Sintayehu_21 Жыл бұрын
እኔም ሙሉ ተገኘ እንዳለው ደብረታቦር ተወልዳ ያደገች በ1994 ባህርዳር መኮድ ወታደሮች ካምፕ የነበረች እህት ጠፍታኛለች የምታውቋት አደራ
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Fetari yrdak
@naimamuzamil7286
@naimamuzamil7286 Жыл бұрын
ሁለቹንም አለህ ይርደቹ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ይህ ታሪክ እደው ስሰማ አብረናቹ እያለቀስን ስታገኙ አብረናቹ እኛም የመዳም ቅመሞች እየተደሰትን
@meye1988
@meye1988 Жыл бұрын
Good luck my sweet
@ሐልማነኝኡሙሙሳ
@ሐልማነኝኡሙሙሳ Жыл бұрын
ለሁለቹም አለህ ይሪደቹሁ
@saadaalemu550
@saadaalemu550 Жыл бұрын
መተማገላባትነውጎንደርዙሪያነው
@fggjyffjgk6504
@fggjyffjgk6504 Жыл бұрын
ዮኒዬ ታበረኩ
@jilnm6609
@jilnm6609 Жыл бұрын
Beselam temeta
@romangina5121
@romangina5121 Жыл бұрын
እኔን እናቴ አይዞት እግዛቤር ይርዳዎት እናቴ ውይይይይ
@zaarazara2253
@zaarazara2253 Жыл бұрын
አለህ የገነኛቹ የራብ💔😭
@seidali5521
@seidali5521 Жыл бұрын
ዮኒ አኮ ይለያል ኢትዮጵያዊነት በዮኒ ሲያምር ሁሉን እንደ አመሉ እኮ ነዉ የሚያስተናግደዉ ከሙስሊሙ ሙስሊም ከክርስተያኑ ክርስቲያን የእኔ ጀግና
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ
@ፋፊነኝቢንትሀምዛ Жыл бұрын
ሁላቺሁንም የዛሬ ሳምንተ ተገናኝታችሁ በዴስታ እናልቅስ መቼም እኔ በሚገናኙ ሳአት አልቅሼ መሞት ነው ሲዴሰቱም ሲያዝኑም ማልቀስ
@faristekbir2299
@faristekbir2299 Жыл бұрын
ዩኒ እና ፂጊ ሁለታቹህ ምርጥ ኢትዩ ናቹ
@ethiobeste7671
@ethiobeste7671 Жыл бұрын
እናት አላህ ልጆችሽን ያገናኝሽ ሁለት ልጅ ከባድነዉ
@neimanurya7377
@neimanurya7377 Жыл бұрын
የአላህ አንተው ድረስላቸው
@habeshaalemu313
@habeshaalemu313 Жыл бұрын
የዛሬ ሳምንት ደስታ ነው
@HSHtube-wd2ux
@HSHtube-wd2ux Жыл бұрын
አላህ ያስደስታችሁ አቦ
@mahletbelayi4855
@mahletbelayi4855 Жыл бұрын
ውይ የናት መከራ 😥😥😥
@tadelakidane101
@tadelakidane101 Жыл бұрын
Egzabeher leulume yawekale
@asmaheyrhu9357
@asmaheyrhu9357 Жыл бұрын
እባላቹሁ. የኢቢኤስ. ቁጥር. ላኩልኝ
@Faayatube91
@Faayatube91 Жыл бұрын
Uuffff yamal allah yerdash ehte
@melatbekale
@melatbekale Жыл бұрын
Amaye fetari lijshen yasgegnlsh
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
አየየየየየ የአላህ የዚችን እናት አባ እበስለወት እኔስ አልቻልኩም😢😢😢😢😢😢🤕🤕🤕🤕
@MB-wn1ym
@MB-wn1ym Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ሚድያ አኔ ከዚህ በፊት አባቴን እፈልጋለሁ ብዬ ፅፊ ነበር ባላቸው መሰረት ፎቶ ላኪ ብላችሁን ነበር አሁን አግኝቸዋለሁ ሰሙ ኮስ መብራቴ ይባላል የእናቴ ሰም ደስ ያሚ ትባላለች አኔ የተወለድኩት ሻላ አካበቢ ነው አኔ ከኢትዮጵያ ውጪ ነው የምኖረው ስለዚህ ነው መምጣት የማልችለው እባካችሁን እርዱኝ
@reemreemnyn6don.659
@reemreemnyn6don.659 Жыл бұрын
Esha ala rabi jira hin boyin
@madinamadina6568
@madinamadina6568 Жыл бұрын
Me wori dire dawa barbadafi
@hawaebrahim8470
@hawaebrahim8470 Жыл бұрын
ወይኔ ዩኒየ ስወድህ እኮ
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
黑的奸计得逞 #古风
00:24
Black and white double fury
Рет қаралды 26 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 38)
27:44
ለዛ
Рет қаралды 153 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18