''ጥቃት እየደረሰብኝ ነው! በጭንቀት ብዛት የሚጥል ህመም ይዞኛል'' ..ወጣቷ ጭንቀቴን ተካፈሉኝ እያለች ነው /20-30/

  Рет қаралды 107,099

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@tube9936
@tube9936 10 ай бұрын
የኢትዮጵያ ወላጅ ስለወለደ ብቻ ልጅን የመበደል መብት ያለው ነው ሚመስለው ....ወተሽ ማውራትሽ ስህተት የለውም በርቺ ፀሎት አድርጊ እግዚአብሔር ታሪክ ቀያሪ አምላክ ነው በምህረት እጁ ይዳብስሽ
@ElhamAy645
@ElhamAy645 10 ай бұрын
የብዙ ስው ታሪክ ነው ወጥታ መናገርዋ ልክ ናት 😢
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ። በተረፈ እግዚአብሄር ከረዳኝ የከፍተኛ ትምህርቷን እስክትጨርስ በወር አምስት መቶ ብር አግዛታለሁ።
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy 10 ай бұрын
ተባረክ ❤
@የጃማልጂ
@የጃማልጂ 10 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ
@የማሜታናሽዚያዳ-ኈ3ዐ 10 ай бұрын
❤❤ማሰብህ
@alemkebede5848
@alemkebede5848 10 ай бұрын
እድሜና ጤናውን ይስጥህ ለሰው እንዳሰብክ ፈጣሪ ሁሌም ያስብልህ።
@Ririsaye_risa
@Ririsaye_risa 10 ай бұрын
Amesegnalew betam. Egziaber yakberelegn
@raheladisu7252
@raheladisu7252 10 ай бұрын
በየቤታችን ያፈንነውን ተናገርሽልን። በርቺ እግዚአብሔር በመከራ ቀን መንገድ አለው። እመአምላክ ትጠብቅሽ!!🙏
@dauntguru8997
@dauntguru8997 10 ай бұрын
YOU ARE SO STRONG DEAREST ❤ ወጥተሽ ማውራትሽ ትክክል ነው። እናትነት ተግባር እንጂ ወሬ አይደለም። You are one but spoke for many. ይሄ ህዝብ ችግሩን አድበስብሶ ማለፍ ነው ግብሩ ❤ be strong, a bright future lies ahead *sending love*
@MAL-qj8mu
@MAL-qj8mu 10 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ የምትናገረውን የምታቅ አስተዋይ ጠንቃቃ የማትዘባርቅ በርቺ
@EthioVoice
@EthioVoice 10 ай бұрын
#እግዚአብሔር ይጠብቅሽ #እመቤቴ ጥላ ከለላ ትሁንሽ #ተስፋ አለኝ ጥሩ ይሆንልሻል ። በቻልሁት ከጎንሽ ለመሆን ዝግጁ ነኝ ።
@mahletmahlet2445
@mahletmahlet2445 10 ай бұрын
Amen❤
@bety2338
@bety2338 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ። ህመምሽ በደንብ ነው የሚገባኝ። እግዚአብሔር ይርዳሽ። መልካም ቀኖች ይምጣልሽ።
@martamengesha1337
@martamengesha1337 10 ай бұрын
የኔ እህት አንቺ ባለፍሽበት መንገድ አልፌአለው እንኳን ተርፈሽ በህይወት ኖርሽ ብዙ ጊዜ ሰው እናቴ እናቴ ሲል ግራ ነው ሚገባኝ እናቴ ለራሷ ፍላጎት ለቤት ውስጥ ግርድና እና ለመሳሰሉት እንጂ ለኔ ስኬት ግድ የላትም ፍቅር የላትም መደብደብ መሳደብ በንግግሯ ማቁሰል ነበር ስራዋ እራሴን ለማጥፋት ሞክሬአለው ግን የተገፉትን የተጣሉትን የሚያነሳ እ/ ር እድሜ ቀጥሎልኝ የምፀናበት ጉልበት ሰቶኝ ከሷ ጠፍቼ ወጥቼ ህይወትን በብቸኝነት መርቻለው አሁን ባለትዳርና የአንድ ልጅ እናት ነኝ የሰው ልጅ በምድር ላይ ሲኖር ለጤናውም ለስኬቱም ሰላም ያስፈልገዋል!!!!!! ያለ ሰላም ከማንም ጋር መኖር ከባድ ነው ውሳኔሽ ካንቺ በሰማውት መሰረት ትክክል ነው። አይዞሽ❤ ሁሉም ያልፋል እግዚአብሔር ይርዳሽ ስለ እናት እንደዚ ምናምን ለሚሉሽ ጆሮ አትስጪ ነገሽን ከማያሳኩ ጓደኞች እራስሽን ጠብቂ አይዞሽ ያልፋል❤❤❤
@zerfitunegash5045
@zerfitunegash5045 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ እናት እናት የሚሉት ነገር እኔም አይገባኝም !!! እኔም እንዳች መከራን በእናት ቤት አይቻለሁ። እናቴ ለእኔ ድንግል ማርያም ናት ችግሬን መከራየን ከልጇ ጋር የምትጋራኝ!!! አሁን ትዳር አለኝ የ3ልጆች እናት ነኝ እንጀራም አለኝ። ተመስገን ተመስገን።
@martamengesha1337
@martamengesha1337 7 ай бұрын
@@zerfitunegash5045 እውነት ነው የፈጠረን እኮ እናት አባት የሆኑት ሰዎች ሳይሆኑ እሱ እግዚአብሔር ነው እሱ ደሞ አይጥልም ታማኝ ነው አይዞሽ እኛ ደሞ ለተሰጡን ልጆች መልካምና እና ታማኝ እናት ሆነን ለስኬታቸው ኖረን እናልፋለን እግዚአብሔር ይረዳናል አይዞሽ እሺ ተመስገን እንዳልሽው ዘመንሽ ሁሉ የምስጋና ይሁን።
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ እየሱስ ክርስቶስ ይክበብሽ ይጠንቀቅልሽ በቀራኒዮ መስቀል የፈሰሰ ደሙ ይሸፍንሽ ከንግግርሽ እንኳ በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ አይዞሽ
@bisratwenedewesn4568
@bisratwenedewesn4568 10 ай бұрын
አይዞሽ ሰሊና የሚፈውስ ደግሞም የሚያፅናና የእግዚአብሔር እጅ ያግኝሽ በኢየሱስ ስም አሜን።
@afomia7469
@afomia7469 10 ай бұрын
በአንቺ ምርጫ ሳይሆን በእናትሽና በአባትሽ ምርጫነው ወደዚህ አለም የመጣሽው. እናትሽ የአንቺ አላፊነት አለባት!! ወጥተሽ ማውራትሽ ትክክል ነው. You are very pretty ❤You are loved❤ sending you a big hugs 🤗
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 10 ай бұрын
እኔ እኮ እሱ ነው የገረመኝ ዋ
@Canada404
@Canada404 10 ай бұрын
የኔ እናት አንጀቴን በላሽኝ እግዚአብሔር የተጎዳሽውን እግዚአብሔር ያክምሽ አይዞሽ ጌታ ይወድሻል ለናትሽም ልቦና ይስጣት ግን በጣም በሚያሳዝን ሁኔታ እናትና አባት የተባለ (የሆነ) ሁሉ ልጆቹ ን በፍቅር የማያሳድግ ብዙነው ለብዙ የጤና ችግር ብዙ ልጆች ተዳርገዋል እስኪ ሆድ ይፍጀው ደግሞ ገና ከመውለድ ና ማግባታችን በፊት ስለልጆች አስተዳደግ ብንማር መልካም ነው እኔ እራሱ የ3 ልጆች እናት ነኝ ግን ብዙ የሚቆጨኝ ነገር አለ 🥲🥲
@frehiwotteshager6122
@frehiwotteshager6122 10 ай бұрын
ትልቁ ችግር እናት ተብሎ የሚሳለው ሰዕል ነው መጥፎ እናቶች እንዳሉ መወራት አለበት
@blessings2335
@blessings2335 10 ай бұрын
I support you. Good point
@ElhamAy645
@ElhamAy645 10 ай бұрын
Fuct
@beana3912
@beana3912 10 ай бұрын
አንዷ የኔ እናት ናት😡😡😡😡😭😭😭😭
@betelhembedane6950
@betelhembedane6950 9 ай бұрын
Yes of course hulem bihon enat enat nech emilu mehayimoch alu betam metifo enatoch alu
@drumdrumkit2711
@drumdrumkit2711 10 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ነሽ! አይምሮሽ ክፍት ነው! ።You can reason out. በጣም ትልቅ ደረጃ እንደምትደርሺ እና ለሌሎች የምትተርፊበት ትልቅ የሳይኮሎጂም በይው ሌላም ተቋም እንደሚኖርሽ አልጠራጠርም! U have servived because God has seen generation through you that u will snatch from devil's territory. U r so beautiful, lovable, understanding! I see a successful young lady today. Work on forgiving your mom and think God is your eternal father who will never forsake you and his love is unconditional . Huge respect❤❤❤❤❤
@yonatanbekeletakiso1404
@yonatanbekeletakiso1404 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ነፃነት ይሰጥሻል
@demade8443
@demade8443 10 ай бұрын
የኔን ታሪክ ነው ያወራሽው እኔ ስለምኖረው አውቀዋለሁ ሰዎች ፈራጅ ናቸው አንቺ ግን ጀግና ነሽ
@megerssawakuma4157
@megerssawakuma4157 10 ай бұрын
እባካችሁ ሰው ያስፈልጋታል, እርዷት እች ብርቱ ሀያል ፣ እህቶች ና እናት ስላሉኝ ውስጤ በጣም አዝኗል፤😢😢😢 ብቻ ጌታ ደርሶ ከዚህ ስቃይ እንድታደግሽ ፀሎተ ነው።
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 10 ай бұрын
ኢየሱስ ለዚህም መፍትሄ አለው የኔ እህት። መጽሀፍ ቅዱስሽን አንብቢው ያበረታሻል
@AbdulhakimLalu-s1q
@AbdulhakimLalu-s1q 10 ай бұрын
ይበልጥ ትጎዳለች ጥያቄ ስለሚፈጥርባት ዩሀንስ 5=30
@AbdulhakimLalu-s1q
@AbdulhakimLalu-s1q 10 ай бұрын
@@Explorer_cities አረ ebs በዚህ ልክ አትውረድ አመንክም አላመንክም እኔ በ ሀይማናቴ እስልምና ያድነኛል ከሃሳብ ጭንቀቴ ሁሉ
@AbdulhakimLalu-s1q
@AbdulhakimLalu-s1q 10 ай бұрын
@@Explorer_cities አዎ ሆስፒታል እሄዳለሁ ሰበብ ማድረስ ስላለብኝ ግን አቢ እውነት እልሀለሁ ለሃሳብ እና ጭንቀት እንደ ዱአ እና አላህን እንደማስታወስ መድኃኒት የለም
@abigiyaberhanu1091
@abigiyaberhanu1091 10 ай бұрын
ትክክል
@salomongemaneh4976
@salomongemaneh4976 10 ай бұрын
አንቺ ያደረግሺው ነገር ትክክል ነው።በየቤቱ ብዙ ወላጆች ከዚህም በላይ የሚያደርጉ ስላሉ ማስተማሪያ ነው ምን ትሁን ይቺ ሴት ልጅ እግዚአብሔር ጤናና እድሜ ይስጥሽ።
@Ririsaye_risa
@Ririsaye_risa 10 ай бұрын
አሜን🤲🏼
@martagerma1399
@martagerma1399 10 ай бұрын
Selke kalat
@hanaketema5356
@hanaketema5356 10 ай бұрын
አንዳንድ ቤተሰብ ወደዚ ምድር ልጅን እያመጣችሁ የምታሰቃዬ ፈጣሪ የልጅ አምላክ ይቅጣችሁ
@NightDancerKid
@NightDancerKid 10 ай бұрын
የኔ ማርዬ እኔን የኔ እንባ ይፍሰስ ውይ በስማም የአስራሶስት አመት ሴት ልጅ አለችኝ ቁመናዋም መልኳም እሷን መሰለችኝ ልቦና ይስጣት አለንልሽ ከጎንሽ እኛ አይዞሽ ጨካኝ እኔ ልጄን በልታ እንኳን የጠገበች አይመስለኝም ካልሳቀች የከፋት ነው የሚመስለኝ እንደዚህም አይነት እናት አለች ደሞ
@bezuayehuabera8203
@bezuayehuabera8203 10 ай бұрын
ሰሊና አይዞሽ እጅግ ጠንካራና አስተዋይ ልጅ ነሽ።ታሬክሽን ስሰማ በእውነት እንደአባት ልቤ ነው የደማው።ነገር ግን አንድ ነገር ልብ በይ እንትሽ personality disorders በተሰኝ የአይምሮ ሕመም ተጠቂ ትመስለኛለች ።ስለዚህ እዘኝላት እንጂ አትዘኝባት። ለአንቺ መፍተሔው ወደእግዚአብሔር ጉያ መቅረብ ብቻ ነው ። ለእርሱ የሚሳነው የለምና።ማቴዎስ 11:28-29 የለውን የመጽሀፍ ቅዱስ ክፍል አንብቢ።በተረፈ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ።እንደ አባት በጸሎት አስብሻለሁ
@tsehaytekelu8101
@tsehaytekelu8101 10 ай бұрын
የኔ እንባ ይፍሰስ የኔ እህት እውነት በጣም አዘንኩ አንቺ ገና ወጣትና ቆንጂዬ ልጅ ነሽ አይዞሽ በጣም እራሴን ሁሉ አመመኝ ስላንቺ ሳስብ እባካቹ እቺን ልጅ እንርዳት
@hassetdino7413
@hassetdino7413 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ጠንካራ ጀግና ወጣት ነሽ እራስሽን ጠብቂ !
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ
@ራሔልየእየሱስልጅእግዚአብ 10 ай бұрын
መፍትሄ እየሱስ ጋር አለ አታልቅሺ ፀልይ እናት ስትከፋ ወይ አባት ሲከፋ እግዚሐብሔር አለን እናትም አባትም የሆነን ከእግዚሐብሔር ጋር አውሪይ ፀልይ መፀሐፍ ቅዱስ አንብቢ
@fikreharkota
@fikreharkota 10 ай бұрын
ይህ ነገር ለጌታ ለእየሱስ ቀላል ነው ለጌታ እየሱስ ንገርው እየሱስ ጨርሶ ይፈዉስሽ 🙏🏿🙏🏿
@GuiiYuioo-d2w
@GuiiYuioo-d2w 10 ай бұрын
anchi kebet Eresaa
@rigatteklu7354
@rigatteklu7354 10 ай бұрын
Geta eyosses ale ke enate le abate belay . Ersu fewash new.
@MakbelAbrham-m3o
@MakbelAbrham-m3o 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ከእናትም ከአባተም በላ የሚወድሽ የሚራራል እየሱስ ያስፈልግሻል እየሱስ ከሁሉ አብልጦ ይወድሻል
@semusem
@semusem 10 ай бұрын
She is so mature for her age, smart
@azizaahmed420
@azizaahmed420 10 ай бұрын
My beautiful girl I hope your future is better than previous, EBS please help her get a lawyer to know her identity, it’s her right and serious therapy
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 10 ай бұрын
yes You Are Right Thanks
@Menasie7
@Menasie7 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዝግጅት ነው! በአስተሳሰብ እጅግ በጣም በሳል ነሽ። አይዞሽ በርቺ። መልካም ይሆናል። የዝግጅቱ መሪ ጥያቄዎችህን ትንሽ ጥልቀት ብትሰጣቸው፣ የበሰሉ ጥያቄዎች ብትጠይቅ፣ ስሜታቸውን ብትጋራ መጨረሻም ማስተላለፍ የሚፈልጉትን ሀሳብ ብትጠይቅ የበለጠ መልካም ውይይት ይሆናል። ሙሉ ትኩረት መስጠት ግድ ነው። እንደምታሻሻል ተስፋ አለኝ። አመሰግናለሁ።
@LILY_Blessed
@LILY_Blessed 10 ай бұрын
የኔ እህት በጣም ጎበዝ ጠንካራ ጀግና ነሽ ያሳለፍሽው ህይወት ከባድ ነው ! ምን ያህል ጠንካራና ከእድሜሽ በላይ በሳል እንደሆንሽ ከእያንዳንዷ ንግግርሽ ያስታውቃል ! ፈጣሪ ጥንካሬውንና ጥሩ አንደበት ሰጥቶሻል ! ያልተለመደ አይነት ጥንካሬና ብስለት ነው ያለሽ ! ለብዙ ወጣት ልጆች ትምህርትም ብርታትም ነው ! እግዚአብሄር ካንች ጋር ይሁን ይጠብቅሽ ! ወርቅ ልጅ ነሽ !
@HelenTsegaye-b8v
@HelenTsegaye-b8v 10 ай бұрын
የኔእናት ጌታ ሸክምሽን ያውርድልሽ ምንያህል ከባድ ነገር እንደሆነ ያለፈበት ነው ሚረዳው አይዞሽ እንኳን ወጣሽ እንኳን ነፃነትሽን አገኘሽ ስላለፍኩበት ህመሙ እየተሰማኝ ነው የሰማውሽ
@theoandu
@theoandu 10 ай бұрын
Yes nurowan tenur ena eraso asazencegi
@kidsfoodworld-
@kidsfoodworld- 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን። ወላጅነት ልጅን ለመቅረፅ እንጂ ለማሰቃየት መብት አይሰጥም። ምንም ቢሆን እናት ናት የሚሉትን አትስሚያቸው። አይዞሽ! እንኳንም ወጥተሽ ተናገርሽ። እንዳንቺ እናቶቻችን እርግማን የሆኑብን ብዙዎች ነን። ከኛ በቀር የሚረዳሽ ሐበሻ የለም። በርቺ!
@bezuayehuabera8203
@bezuayehuabera8203 10 ай бұрын
የኔ ልጅ እግዚአብሔር ይርዳሽ ታሬክሽን ስሰማ በእውነት እንደ አባት ልቤ እጅግ አዝኖል። እናትሽ personality disorders ያለባት ይመስለኝል ።እናም እዘኝላት እንጂ አትዘኝባት።ውሳኔሽ ትክክል ነው። የአባትነት ምክር ልለግስሽ።በማቴዎስ 11:28-29 ያለውን ቃል አንብቢ።አየሽ በቀራኒዬ መስቀል ላይ የሁላችንን ሽክም የተሽከመው ጌታ የአንቺንም ችግር ይፈታዋል።እርሱ ከናትም ከአባትም ከሁሉም በላይ ነውና ።በእርሱ ላይ ሸክምሽን ጣይው።
@ElhamAy645
@ElhamAy645 10 ай бұрын
ብዙ አሉ ያልወጡ ተስብረው ተጎሳቁለው የማይሆን ህይወት ውስጥ ሱስ ውስጥ ገብተው የቀሩ ክበደል ሁሉብ ክባዱ በእናት አባት ልጆች ሲበደሉ 💔አላህ ይድረስልን
@zerituwedesen
@zerituwedesen 10 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት መድሀኒቱንም መፍትሔዉንም የምታገኝዉ አንድ ቦታ ብቻ ነዉ እሱም ፀበል ለራስሽ ጊዜ ዉሰጅና ገዳም ሒጂ ሱባኤ ያስፈልግሻል❤❤😊
@asterberhe6061
@asterberhe6061 10 ай бұрын
እናትየው ናት ፀበል ሚያስፈልጋት
@almazmamo6063
@almazmamo6063 10 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ አንቺ ሰው ሆነሽ አሳያት እንረዳሻለን ስልኳሽን አስቀምጭልኝ
@Yesheger_Lij
@Yesheger_Lij 10 ай бұрын
ምናለ ሶፍት ጠረጴዛ ላይ ብታስቀምጡ? አይደለም የዚህ አይነት ፕሮግራም ተዘጋጅቶ ይቅርና በማንኛውም ጊዜ ሶፍት መጥፋት የለበትም። በተረፈ ሲስቱካ ጠንካራ ሁኚ❤
@abdimohamed1096
@abdimohamed1096 10 ай бұрын
Bttkkl
@asterwarga14
@asterwarga14 10 ай бұрын
ወይ ጉድ ስንት አለ በየቤቱ የጭንቀቱ ነው የሚሰማው አይዞሽ ወጣት ነሽ ብዙ መልካም ነገሮች ይጠብቁሻል ከፊትሽ እግዚአብሔር ተማፀኝው ምንም የማይሳነው አምላክ የድንግል ልጅ 💕💕🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@asterfikrewold6055
@asterfikrewold6055 10 ай бұрын
እባካችው የምትረዳበትን መንገድ ማስተካከል እንጂ ወደ እናትዋ መመለስ ልክ አይደለም እናትዋ ትንሽ ፍቅር ብታሳያት እዚህ ደረጃ አትደርስም ነበር በርቺ የኔ ቆንጆ
@impactmomethiopia
@impactmomethiopia 9 ай бұрын
የኔ እመቤት 😢በእንባ ነው የሰማሁሽ ጥቂት ማይባሉ ወላጆች ችግር ነው አይዞሽ ገና ተስፋ አለሽ ወጣት ነሽ እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን
@fevenbelay4004
@fevenbelay4004 10 ай бұрын
የኔ እናት እናትነት ያለ ተግባር ባዶ ስም ነው ስንት ባዳ አለ እናት ሆኖ የሚያኖር። እናትሽ ናት እኮ የሚሉሽን አትስሚያቸው የኔ ውድ አንችም ልጇ ነሽ😢 እግዚያብሄር ይርዳሽ የኔ ውድ
@bezawitsiyasb5973
@bezawitsiyasb5973 10 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ምንም አላጠፋሽም ለብዙሰው ትምህርት ነው ፀልዪ ፈጣሪ ያበርታሽ አላማሽን ያሳካልሽ
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 10 ай бұрын
እህቴ ንሰሀ ገብተሽ ፀበል ተጠመቂ የእርኩስ መንፈስ ነው በየቦታው የሚጥልሽ
@MhrtZwdy
@MhrtZwdy 10 ай бұрын
በየቤቱ ስንት ጉድ አለ እናት እዲህ ከሆነችማ ማዳም በስንት ጣማ እናቴ አይዞሽ ያልፋል ጠንክሬ ለራስሽ ኑሬ
@Ririsaye_risa
@Ririsaye_risa 10 ай бұрын
Amesegnalew. Egziaber yakberelegn
@Fashion1078
@Fashion1078 10 ай бұрын
Selina edet new yemnagegnshi
@hiwet__dagne4697
@hiwet__dagne4697 10 ай бұрын
ወይ በጣም ብቻ እግዚአብሔር ይርዳት
@eakrameku2341
@eakrameku2341 10 ай бұрын
​@@Ririsaye_risaውዴ ያንቺን ህይወት እኔ አሳልፌያለው አይዞሽ ጠንከር በይ መራቅ የምትችይበት ሁኔታ ላይ ስር ሆይ ደግመሽ ዞር ሳትይ ኑሪ እንድንችል ጠንካራ ሰው አይኖርም ውዴ
@eakrameku2341
@eakrameku2341 10 ай бұрын
የኔ ውድ ጤናሽና እራስሽን ብቻ ጠብቅ እናት የበደለው ሰው ምድር ላይ ጠንካራ እንደሱ የለም እኔ ካሳለፍኩት ነው ምነግርሽ ጠንካራ ሁኚ የናት መጥፎ አያድርስ
@eakrameku2341
@eakrameku2341 10 ай бұрын
የራሴን ታሪክ የምትነግሪኝ ነው የመሰለኝ ውዴ ❤❤❤
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 10 ай бұрын
የገረመኝ እሱ አደለ
@heriefi3178
@heriefi3178 10 ай бұрын
Aniem
@ElhamAy645
@ElhamAy645 10 ай бұрын
የተዳፈነ የብዙዎች ታሪክ
@shawaye5579
@shawaye5579 10 ай бұрын
Ayzochew egzbhr kenate ga yehune 😢😢😢
@abebabahirutegegni1044
@abebabahirutegegni1044 10 ай бұрын
እኔ እና እህቶቼ 😢 ያለፍንበት
@user-lw7qy2rz1m
@user-lw7qy2rz1m 10 ай бұрын
ኢየሱስ ይፈውስሻል እህቴ ጠጋ ወደ ጌታ እሱጋ ለሁሉም ችግር መፍትሔው በእርሱ እጅ ነው❤❤❤
@Ririsaye_risa
@Ririsaye_risa 10 ай бұрын
እውነት ነው💜
@AminaMuhammed-cw2fx
@AminaMuhammed-cw2fx 10 ай бұрын
ያስረግዟት ደግሞ እዛ ሄደ እንፀልያለን እያሉ እያስረገዙ ነው ጉደኞች ናችሁ
@Abuneharadengil
@Abuneharadengil 10 ай бұрын
የጨለማው ኢየሱስ ይገላል።
@meseretgebremeskel
@meseretgebremeskel 10 ай бұрын
ውይ ልጄ አደራሽን እራስሽን ጠብቂ ወደፊት መልካም ይሆናል እመኚኝ ፈጣሪ ስላንቺ ከማንም በላይ ያስባል ደግሞ ውብ ነሽ እኔም ልጄ ይህ አይነት ህመም አለበት ግን በህክምና እየታገዘ በጣም ሰላም ነው አይዞሽ በርቺ የተፈጠርሽው በምክንያት ነው።
@mikoohy9453
@mikoohy9453 10 ай бұрын
አንቺ ጀግና ነሽ ከዚህ በላይ ጠንካራ መሆን አለበሽ እህትሽንም ሐደገፍ ሌሎችንም ከዚህ ችግር እንዲወጡ መርዳት ማስተማር ትችያለሽና በርቺ መሰበር የለብሽም
@YeshiworkAdmasu
@YeshiworkAdmasu 9 ай бұрын
እናት መሆን እኮ እየጎዳች ሳይሆን እየተጎዳች ነው መሆን ያለበት እናት ማለት ለልጃ ብላ ብዙ መሆን ነው ያለባት እንዲ እናት የድሮ ባላን እያሰበች መደብደብ አይሚሮ የሚጎዳ ንግግር መናገ የለባችም እናም ለብዙች ትምህርት ትሆናለሽ አትፍር ፈጣሪ የተሻለ ነገር ይሰጥሻል፡፡ የውድ አይዞሽ
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 10 ай бұрын
Finally, someone strong said it ! She is emotionally immature parent (narcissistic mother). "Mother wounds" are so hurtful. Thank God you're here Selina you are so brave and fearless to bring this topic to media. And complex PTSD and epilepsy are related so, please get help from therapist and read journals from Google. May God be with you and heal you !
@Candycloud_19
@Candycloud_19 10 ай бұрын
Exactly what I thought. I know how it is to have a mother that is so abusive. I hope she heals ❤
@Azeb-ru1rf
@Azeb-ru1rf 10 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ነው ያደኩት እናቴ ከሰባት ልጆቿ እኔን አብልጣ ትጠላኝ ነበር ግን እናቴ እንዲህ አደረገችኝ ብል የሚያምነኝ ስለሌለ ውጬው እኖራለሁ ከሷ ለመሸሽ ያላቀድኩት ነገር አልነበረም በጊዜ አግብቼ በመውጣቴ ላመልጥ ችያለሁ ሁሉም አለፈ እግዚአብሄርም ምርጥ ትዳር ሰጠኝ አሁን 20 አመታችንን አክብረናል በሁለት ውብ ልጆች ተባርኬያለሁ ለኔ ሳይሆን ለጎረቤት እንደተፀፀተች ተናግራለች እኔ ግን ይቅርታ አድርጌላታለሁ እንደጎርፍ ይወርድ የነበረውን የልጅነት እንባዬን ያበሰልኝ አምላኬን እና እናቱን ድንግል ማርያም ዘወትር አወድሳቸዋለሁ የማያልፍ የለም #በፀሎት_በርቺ እህቴ እህትሽ ከUSA
@seblybiruk8988
@seblybiruk8988 10 ай бұрын
@SamriSamrita
@SamriSamrita 3 ай бұрын
🎉lanchyaregeAmleklenamyaderglgnlbyetesfaAdergalehu
@Nigist-e2e
@Nigist-e2e 10 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ ሁሉም ያልፋል እህቴ ጠካራ ነሽ ፈጣሪ ይርዳሽ ፀልይ ፈጣሪ እባሽን አንድ ቀን ያብስልሻል አይዞሽ እህቴ
@WorkeTilahun-t9x
@WorkeTilahun-t9x 10 ай бұрын
እመቤቴ ማርያም ትፈውስሽ
@bisrataberadeg
@bisrataberadeg 10 ай бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ከተገፉት,ከተጠሉት ጋር ነው እንዲህ አይነት ታሪክ ተገርሜ ሰምቼ አላቅም የደረሰበት የሚያውቅ ያውቀዋል ህመምሽ የሚገባው ባንቺ መንገድ ያለፈ ብቻ ነው
@kidistfkiru-hx3pr
@kidistfkiru-hx3pr 10 ай бұрын
አይዞሽ እመምሽ ይገባኛል ግን ጠንካራ ሁኝ እኔ አሁን. እንኳን በትዳር ሁኚ ስቃይ እንደቀጠለ ነው ግን የእግዝያብሔር ስራ ድንቅ ነው ይህው በትዳር 15 ዓመት ሙላኝ እናት የሁነ ባል ሰቶኛል ተስፋ አትቁረጪ ፈጣሪ መካስ የውቅበታል
@Candycloud_19
@Candycloud_19 10 ай бұрын
She is so brave for speaking up about abusive parents especially in the Ethiopian community it is so looked down upon to speak up about these issues we need to do better and advocate for these things. I hope she heals and becomes happier ❤
@twi2415
@twi2415 10 ай бұрын
Well said !!
@meskialex4248
@meskialex4248 10 ай бұрын
አይዞሽ የደረሰበት ብቻ ነው የሚያውቀው እና ጸልይ
@natieditez-w2k
@natieditez-w2k 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ደሞ መዳኒት አለው እኮ ጌታ ደግሞ ይወድሻል
@TigistIndale
@TigistIndale 10 ай бұрын
እህቴ እግዚአብሔር ይርዳሽ😂 ebs ከትግስት ዋልተንጉስ ጋር ብታገናኞት ልትረዳት ትችላለች ስነ ልቦናዋ ተጓድቶል
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 10 ай бұрын
አይዞሽ አንች በጣም አስተዋይ ጥሩ ልብ ያለሽ ልጂ ነሽ ሁሉንም ነገር ታልፊዋለሽ በርች ፀልይ
@newwisdomnewlife5944
@newwisdomnewlife5944 10 ай бұрын
አይዞሽ! እራስዋን የምትችልበት መንገድ ቢመቻችላት, Therapy ብታገኝ....
@tadelegashaw7236
@tadelegashaw7236 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ፤አባትሽን አግኝተሽ ለመሳቅና ለመደሰት ያብቃሽ ፤
@yoditsahle2046
@yoditsahle2046 9 ай бұрын
ወተሽ ችግርሽን መናገርሽ ትክክል ነዉ ለብዙዎች በር ትከፍቻለሽ እናት በሚል ክብር ባለዉ ስም ተደብቀዉ የናትነትን ተግባር የማይፈጽሙ እጅግ በጣም ብዙ እናቶች አሉ አንዷም እናትሽ ናት አለቀ ።አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ጠንካራ ልጅ ነሽ ካሑን በዃላ ለሕይወትሽ የሚፈታተነዉን ነገር እንዳታስቢ የከበደሽን ለፈጣሪ ሸክምሽን እንዲያቀልልሽ በጸሎት ለምኚ ያሰብሽዉ ሑሉ ባላሰብሽዉ መንገድ ያሳካልሻል መራሩን ሒወት አልፈሽዋል በርቺ ተስፋ መቁረጥ የሰነፎች ነዉ አንቺ ጠንካራ ጎበዝ ነሽ አባትሽም ጊዜዉ ሲፈቅድ ታገኚዋለሽ ዋናዉ በጸሎትና በተስፋ መኖር ነዉ ጭንቀትሽን ለማጥፋት አሑንም አሑንም ፈጣሪን በጸሎት መለመን ብቻ ነዉ አይዞሽ በርቺ ፈጣሪ መልካሙን ሑሉ ይስጥሽ
@zekiya-xc1fi
@zekiya-xc1fi 10 ай бұрын
የኔ እናት አይዞሽ እርጋታዋ ቅስሟ ተሰበረ ፈጣሪ አለ እናት ግን እዴት እደዚ እነሱም የራሳቸው ምክንያት አላቸው ይሆናል እናት እናት ናት አላህ ቀልብ ይስጣቸው
@fitsunmekonnen2880
@fitsunmekonnen2880 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ያንች በሸታ ቀላል ነው መዳኒትም አለው ። ጥንካሬሸን ሣላደንቅ አላልፋም ያች ችግር የቡዙ ኢትዮጵያዊያን ችግር ነዉ መንግሥት አንደ በለው መለካም ነው ፣እነዲ የለች እናት በ1ኛው ዓለም ቂሊጦ ነዉ የምትወረወረው ጌታ ይርዳሸ የኔ ቆንጆ❤
@SA-vh2gv
@SA-vh2gv 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ የኔ እንባ ይፍሰስ ልክ ነሽ እንኳን ተናገርሽ ለሌላ እንዲ ለሆነች እናት ትምህርት ይሆናል አንቺ ጨዋ ነሽ ከሱስ ነፃ ነሽ አይዞሽ እኔ የ20 አመት ልጅ አለችኝ ልቤ ተንሰፈሰፈ እየሱስ ክርስቶስ ለኔ ላንቺ ለሁላችንም ነው የሞተው ለሱ ንገሪው ፀልይ ወገኖች እንርዳት እንዴት እሷን ማግኘት እንችላለን
@EmamyeChekole
@EmamyeChekole 10 ай бұрын
ለምንድነው ሶፍት የማያቀርቡት ሰው ሁሉ ሲቀርብ በልብሳቸውየሚጠርጉት ግዙ ምን አይነት ናቸው
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 10 ай бұрын
Exactly የሚገርመው ሁሉም ናቸው ናፕኪን የማያቀርቡት:: አንዳንዶች እንግዶች አይተሽ ከሆነ ባይገርምሽ በለበሱት ሹራብ በእጅጌው ሲጠርጉ አይቻለሁ😢
@EmamyeChekole
@EmamyeChekole 10 ай бұрын
በጣም የሚገርም ነው አቅራቢዎች የሚያዩት ስንት ቪው ታየ ስንት ላይክ ግን የሚያገኙት ላይ አንድ ሶፍት መግዛት አይፈልጉም እነሱም በልብሳቸው ነው የሚጠርጉት ባይሆን ያስቡበት ነበር
@AdanchKetma
@AdanchKetma 9 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ
@madinataju7355
@madinataju7355 10 ай бұрын
She is so strong I can feel her pain she must be supported may god be with you 🙏 ❤️ obsii giftiikoo rabbii jira 😢
@ሀያትሙሀመድ-ሸ8ዸ
@ሀያትሙሀመድ-ሸ8ዸ 4 ай бұрын
የደርሰበት ያዉቀዋል አይዞሽ የኔ እናት አላህ ይርዳሽ😢😢😢
@ruth4961
@ruth4961 10 ай бұрын
Sorry my dear I can feel your pain ,I was there when I was child with my father he used to abuse me a lot 😢😢😢 but I am heeled thank God when I give my life to Jesus 🙏❤️
@Ririsaye_risa
@Ririsaye_risa 10 ай бұрын
I’m sorry you went through it💜💜
@tube9936
@tube9936 10 ай бұрын
same here😢... alfolegnahle be egziyabhare haile
@UnicornUnicorn1991
@UnicornUnicorn1991 10 ай бұрын
እኔ 31 አመቴ ነዉ። አባቴ ካደረሰብኝ ጉዳት ማገገም አልቻልኩም። ወንድ የተባለ እፈራለሁ እጠላለሁ። Child Trauma ሚባሉት ነገሮች ሁሉ አለብኝ። ኧረ እንዴት ዳንሽ? እኔ እራሴን ማጥፋት ነዉ እየጠበቅኩ ያለሁት። ከሱ ተለይቼ ስኖር ተረጋግቼ ነበር። በጦርነቱ ምክንያት ስራዬ ተበላሽቶ እቤት ተመለስኩ። ድባቴ ዉስጥ ነኝ። አርጅቶም አልተወኝም።
@ruth4961
@ruth4961 10 ай бұрын
Sorry to hear that for me its was not sexual abuse but he used bite a lot when ever he come night drunk he see me like my mother divorce and die young age it was night mare and i got out from home and i have suffer a lot bur now like i said when i give my life jesus l have heled all the trauma i suffer gone thank to jesus
@lulaekeder
@lulaekeder 10 ай бұрын
አይዞሽ ዉዴ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን አሁንም ቢሆን እራስሽን ጠብቂ በትምህርትሽ በርቺ አሁንም ቢሆን ስይካትሪስት ጋር ቀርበሽ የልቡሽን ሁሉ አዉሪ ህክምና ይፈልጋል አላህ ይርዳሽ አላህ ካንቺ ጋር ይሁን
@tegistkebede1986
@tegistkebede1986 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይወድሻል ልጁን የከፈለልሽ ለዘላለም ላይተውሽ ለጥልሽ ይውድሻል ከአምላክሽ ጋር ተጣበቂ የተሻለው ይህ ነው እግዚአብሔር መንፈስ የስላም መንፈስ በቤታችሁ ይንፈስ ከዬሴፍ በላይ የተበደለ የተገፋ የለም ነገ ሌላ ቀን ነው
@eskedaryeshitila2131
@eskedaryeshitila2131 10 ай бұрын
Thanks!
@giyontube_
@giyontube_ 10 ай бұрын
ህክምናውን ተከታተይ አይዞሽ የኔ እህት እግዚአብሄር ይርዳሽ።
@ephramejerry3526
@ephramejerry3526 10 ай бұрын
እንዲህ አይነት ቤተሰብ አካባቢ ከፍተኛ ትኩረት መደረግ አለበት ።
@hayatsuleyman9236
@hayatsuleyman9236 10 ай бұрын
Most of Ethiopian parents are like this... Specially they are Verbally abusive...
@Tube-ox6kt
@Tube-ox6kt 10 ай бұрын
ጸሎት ያስፈልግሻል ላአንችም ለእናትሽም ጸሎት ያስፈልጋል ሌላዉ እናትሽ የአእምሮ ጤንነታ አመለካካት አሰተያየቷ መስተካከል አለበት
@meseretzegeye4043
@meseretzegeye4043 10 ай бұрын
I’m so sorry, my dear to happen to you this you’re very strong. You came here to speak for yourself and for many children who are abused by family member. I’m glad you left that house.
@Sintayehubelew-pb4rz
@Sintayehubelew-pb4rz 10 ай бұрын
የኔ ወድ ልጅ አይዞሽ መድሀኔለም ምክንያት አለው ይህ ፈተና ያልፋል ንስሀ ግቢ ፀልይ እመቤቴ ትድረስልሸ❤❤❤❤❤❤❤❤ አታልቅሽ የኔ ማር አይዞሽ
@ዕርግቧ
@ዕርግቧ 10 ай бұрын
እሚጥል በሽታ በጣም ክፉ ነው ቦታ አይመርጥም ሲጥል በተለይ ድንጋይ ላይ እሳት ላይ ገደል ላይ ነው እማጥለው ታላቅ ወንድሜ እሚጥል በሽታ ነበረው ታዳ ያልወሰድንበት ሀኪም የለም ማስታገሻ ነበር እሚሰጡት በመጨረሻም ወንድሜ ገደል ወድቆ ሞተ 😢😢😢😢😢😢😢 አንች ደግሞ በእምነትሽ ፀልይ ስገጅ እዲሁም ፀበል ሂጅ ተፀበይ መጨናነቅ አታብዥ አይዞሽ በርች ❤❤❤
@user-qn5mt4hy6k
@user-qn5mt4hy6k 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አይዞሽ በርቺ በጣም የምታምሪ ውድ ልጅ ነሽ
@EskedarWasihun-uo9mu
@EskedarWasihun-uo9mu 10 ай бұрын
የፈለገ አስቸጋሪ ብትሆን እናት የዚህን ያህል እናትየው የስነልቦና ህክምና ያስፈልጋታል ለዚ ነው ልጅቷን የምትጎዳት
@marakey-f9k
@marakey-f9k 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት ምን እንደምልሽ አላቅም እግዚአብሄር ታሪክሽን ይቀይረዉ
@nivinehabach129
@nivinehabach129 10 ай бұрын
Enatesh mechem atelewtm anchi gen gobez hugi temari agebi weleje.teru enatu hugi lelejesh ❤
@memetesfaw2269
@memetesfaw2269 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ሁሉም ያልፋል ጠካራ ሁኝ
@Itsfaith16
@Itsfaith16 10 ай бұрын
You are so brave my dear! It takes a lot of courage to tell your story to the public who doesn’t have much understanding what child abuse means. You will be voice for many people and I don’t have doubt your tomorrow will be amazing. You are story and beautiful, give yourself a time to heal from your trauma and Keep your head up❤️
@sirgutshiferaw5463
@sirgutshiferaw5463 10 ай бұрын
እናት እናት የምትሉ ሰዎች አስባችሁታል ግን አሁን ስቃይ ላይ ያሉ ህፃናትን እያሰቃዩ ያሉ እናቶችን ትክክል ናችሁ ማለት እንደሆነ ገብቷችኃል ስጋ ለባሽ ናት መልአክ አይደለችም ጣቱ የተቆረጠበትና ሲቆረጥ ያየ እኩል አያመውም መዘግነንና ማመም ትልቅ ልዩነት አላቸው እናት እናት የምትሉ ሰዎች ልክ እንደዚ ናችሁ እንቅፋት ሲመታችሁ ቀድማ ከስር የምትነጠፍ እናት ያላችሁ ስለዚህ እረፉ እግዚአብሔርን ተመስገን ብላችሁ አመስግኑ እንጂ ህመሟ ባያማችሁም ግን አትፍረዱ
@meskilove4227
@meskilove4227 10 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ልጅ አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ አሜን 🙏ስታለቅሺ አብሬሽ አለቀስኩ😭 ቀሪዘመንሽ የካሳ ዘመን ይሁንልሽ አሜን በጣም ነዉ ያሳዘንሽ. 💔ያሳለፍሻቸው ችግሮች ሁሉ ለመልካም ይሁንልሽ የኔ ቅመም 💕በእናትሽ እና ባንቺ መሀል እግዚአብሔር ጣልቃ ይግባ አሜን እግዚአብሔር ያግዘን ሁላችንንም አሜን መልካም ነገር እንድናደርግ
@WubitMakoreMakore
@WubitMakoreMakore 10 ай бұрын
የአንቺ ይሻላል ብያንስ እየተማረሽ ነው እኔ ማመር እየፍላኩ በቤተሰብ የተነሳ ያለላቀስኩት ቀንና ማታ የለም ት/ቤት ሄጄ ሴት መምህራን ስገቡ የሚገሉኝ ይመስለኛ ከዛ ወጣ አልቅሼ ወንድ መምህር ስገባ ገብቼ በይገባኝ ለመማር እሞክር ነበር ዱላ ሽሽት ጎሮቤት እየለመንኩ ያዳርኩበት ቀን ብዛት ከጭንቀት የተነሳ ራሴ በጣም ያማኝ ነበር ከአፍጫዬ በየቀኑ ደም እንዴ ውሃ ይፍሳል ያለ አመካሪ ስደት መርጥኩ ደም ብቆምም ፍርሀትና ድንጋጤ መስወጋድ አልችልኩም ልክ እንዴ አንቺ መርዝ ጠጥቼ ጎሮቤቶች ናቸው በወተት ያዳኑኙ 😢 ሆኖም አሁንም ሙሉ ጤነኛ አይደለሁም ብዙ ግዜ እንዴ ታመምኩ ነው እናትና አባት ከልተስማሙ ለልጆች በሽታ ነው ትርፉ 😢😢😢😢😢
@sarafantaye9591
@sarafantaye9591 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን !
@hannatessema238
@hannatessema238 10 ай бұрын
አይዞሽ የኔ ቆንጆ ያው እንዳልሽው ነው ያልፋል !በአንቺ ውስጥ እራሴን አየሁት አብሬሽ አነባሁ 😢የራሴ ያለፈ ታሪክ ነው ።በጣም የሚያሳዝነው የሚረዳሽ ሠው በሰአቱ አለማግኘት ነው። በትምህርትሽ በርቺ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!
@makyamussa
@makyamussa 10 ай бұрын
እፍ ስንትእናትአለ በአላህ አይዞሽ እናቴ ይቅርበይኝ ቁርቁራ ሽጠሽ እጨትሽጠሽ ለፍተሽ አሳደግሽኝ ውለታሽ አያልቅም ውለታሽንአላህይክፍልሽ❤ የኔ እህት አይዞሽ
@haymanottekleselasie4967
@haymanottekleselasie4967 10 ай бұрын
ጌታ ይፈውስሻል መፅሐፍ ቅድስ አንቡቢ ፀልይ ፀልይ ፀልይ
@choyetube16
@choyetube16 10 ай бұрын
ብዙ የማውቃቸው እናቶች አሉ ልጆቻቸውን በትክክል ትሪት ማድረግ የማይችሉ እና የልጆች የወደፊት ህይወት ምንድነው
@nivinehabach129
@nivinehabach129 10 ай бұрын
😢
@Wintal4262
@Wintal4262 10 ай бұрын
EBS 😂
@tina-lv4pz
@tina-lv4pz 10 ай бұрын
Anchi setiyo enatuwa nesh meselegni beye comment mesica sir mitincaciw
@zinashtebaso
@zinashtebaso 10 ай бұрын
እንደውም ቆየች . አይ አሜርካ ብሆን ትቀፈደድ ነበር , አሁንም አረፈደም አባትሽን አፈላልግ አይዞሽ የእኔ ልጅ .እኔ 5 ልጆችና አምስት የልጅ ልጆች አሉኝ በጣም ነው የምወዳቸው 🙏
@samualgetachew5303
@samualgetachew5303 10 ай бұрын
በርች እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ነው
@MuluGermay
@MuluGermay 10 ай бұрын
ፀበል ሂጂ እህቴ ትድኒለሽ
@goalareas
@goalareas 10 ай бұрын
የምር በጣም የሚያናድደው አንዳንድ መምህራን አሉ እኔም አንዷ ጓደኛዬን እንደዚህ ያማታል ግን ብዙዎች አይረዷትምና በጣም ነው የሚያበሳጨኝ። አይዞሽ እህቴ ያልፋል አንድ ቀን እኒህ ችግሮችሽ ትዝታ ብቻ እንደምሆኑ አትጠራጠሪ እህቴ።
@Sofiay-zv1mz
@Sofiay-zv1mz 10 ай бұрын
የኔ ቆጆእግዚያብሄር ይጠብቅሽጀግና ነሽ ስነስረዓት ሽደስይላል ትክክል ነው ያደረግሽው በሄድሽበት ሁሉ እመቤቴ ጥላከለላ ትሁንሽሁሉየሚመኝሽነሽ አይደለምልጀ እህቴበሆሽ
@nigatukero7671
@nigatukero7671 10 ай бұрын
አይዞሽ ጌታ ኢየሱስ ይፈውስሽ🙏 እናትሽ ግን በሕግ መጠየቅ አለባት!!!
@ትግስተስፍይቅርባይነት
@ትግስተስፍይቅርባይነት 10 ай бұрын
እሚጥል በሽታ ማለት በጣም እጅግ ከባድ እና ሰው ሊረዳችሁ እማትችሉት፣ነው አላህ ይጠብቃችሁ፣ እኔም ከጭንቀት ብዛት ነበር ብዙ ግዜ እሚጥለኝ አሁን ላይ ግን አልሀምዱሊላህ ደህና ነኝ። አላህ ሙሉ አፊያ ይስጥሽ፣እኔም ጭንቀቴን አውጥቸ አላወራም ነበር ሰዎች እየጎዱኝ አልናገርም ምንም ቢያደርጉኝ፣ አልቀሸ ነበር ዝም እምል ፣ ብናገር ሊያመኝ ይችላል ብየ እፈራ ነበር። በቃ ምንም አይነት ኔጌቲፍ ነገር አልጠቀምም ነበር፣ብቻ ስቃይ ነበር ፣ ያው በሰው ሀገር ፣የአላህ አመሰግንሀለሁ ለዚህ ቀን ላደረስከኝ።
@ssm1839
@ssm1839 10 ай бұрын
አይዞሽ እኔም እናቴ ብዙ አድርጋኛለች ያለሁት ሳውዲ ነኝ ምንም ስኪታማ አይደለሁም ዝም ብይ ነው የምኖረው ተስፍ የለኝም
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
A4
Рет қаралды 7 МЛН
«Жат бауыр» телехикаясы І 26-бөлім
52:18
Qazaqstan TV / Қазақстан Ұлттық Арнасы
Рет қаралды 434 М.
🦋ትልቅ ችግር ተፈጠረ ሀይሚ እውነታውን አወቀች😱
33:08
Haymi Tube ሀይሚ ቱዩብ
Рет қаралды 223 М.
I Sent a Subscriber to Disneyland
0:27
MrBeast
Рет қаралды 104 МЛН