የጅማ ጎዳናዎች ድምቀት / Discover Ethiopia SE 6 EP 10

  Рет қаралды 78,059

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
አቶ አብዱል ከሪም አባጋሮን ከብዙ ግዜ በሁዋላ ስላየሁት ደስ ብሎኛል:: ይህንን ማየት ደስ ይላል ... ተወልጄ ያደግሁባት ጅማ ከተማ ከዚህ በበለጠ የት የምትደርስ ነበረች ... የሆነው ሆኖ ይንንም አያሳጣን እድገቷንም ያፍጥነው ነው የምለው:: በነገራችን ላይ 22 ደቂቃ እና 34ኛው ሰከንድ ላይ ያለው ምስል የ 1960ዎቹ ሳይሆን እኔ የማስታውሰው ከ 1987 ምናምን በሁዋላ ያለ ቢሆን ነው: ምክንያቱም ከ ቤቱ ጥግ ያለው የተበላሸ መርሴዲስ አውቶብስ በጣም የሚመች እና ሲጏዝ ከፍ እና ዝቅ እያለ ደስ የሚል ስሜት የሚሰጥ የነበረ እኛ በተለምዶው 'ባቄላው ባስ' እያልን የምንጠራው ነው እኔም በተለምዶው ቄራ ት/ቤት: በ ትክክለኛ ስሙ ግን ጅማ መለስተኛ ሁለተኛ ደረጃ ት/ቤት (እነ መሃሙድ ዳይሬክተር/ዩኒት ሊደር በነበሩ ግዜ ) ስለተማርን እና ወደ ጏደኛዬ ቤት በ ፎቶ ፓርክ በኩል ሳልፍ ስለማየው ነው:: ብዙ ግዜ ግን ይህ ባስ ስለሚበላሽ እና የጅማ ከተማ አንበሳ አውቶቡስ ቢሮ ማሰራቱ ታከተው መሰለኝ እዛው ቆሞ ቀረ:: ጥሩ ምልከታ ነው ኢቢ ኤስ::
@aishaabajebel3042
@aishaabajebel3042 2 жыл бұрын
ጅማ የዋህ ህዝብ ተግባቢ ሰው አክባሪ የፍቅር ሀግር አረ ስንቱን ላውራ ጅማ ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ❤️❤️❤️❤️
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
እኚ አባት በጣም ታሪክ አዋቂ እግዚአብሔር ጤና እድሜ ይስጣቸው, አያቴ በጣም ልጂ እያለሁ እሄን አባባል ይሉ ነበር :- ጂማ አባጂፉር እስላም ያለው ማን ነው! ክርስቲያኑ,እስላሙ,ሁሉ ተፉቅሮ የሚኖር ሕዝብ ነው! ይሉ ነበር እስካሁን ያ አባባል ከልቤ ከአይምሮዬ አለ !እንዳሁኑ አያድርገው እና ድሮ በሀይማኖት እንኮን ስው ይፉቀራሉ አብረው ይነግዳሉ ትርፍ ይከፉፈላሉ, ይተባበራሉ,በዘር እንዳሁኑ ማንም አይለያይም ነበር !ስለዚህ ጂማዋች የድሮ ፍቅርን መልሱት! ፍቅር,አንድነት ያሽንፉል በዘር በመለያየት ድሕነት ያተርፉል ! ኢትዮጵያ ስላሟ ይብዛ!🙏🏾💚💛❤️🇪🇹✌🏽🕊
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 2 жыл бұрын
Ahunim wuch agar midia lay now hinji tilacha ine la 3samint koyiche noe yematawut Wollahi Allahamdulillah ahunim abro andi lay nachow
@khadijajemal890
@khadijajemal890 2 жыл бұрын
አሁንኮ ከሌላ ቦታ እየመጡ ነው እንጂ ዘረኞቹ የጅማ ሰው አሁንም ምስኪን ነው 100%
@saraabebe865
@saraabebe865 2 жыл бұрын
ውይ ጅማ ያደኩበት የሮጥኩበት የተማርኩበት አገሬ ናፈቅሽኝ። ብዙ ትዝታ ትዝታ .......
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ጂማ ጂሚቲ እሙአአ
@ZeheraAwel
@ZeheraAwel 26 күн бұрын
​@@sabbahsantos6507juma senka ber sefer ale ahunm
@fitsumsurra5162
@fitsumsurra5162 2 жыл бұрын
ጅማችን ልጅነታችንን ወጣትነታችንን ያጣጣምንበት የፍቅር ከተማችን፡ናፍቀሽኛል ጅማ
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
ጅማ የአብያችን ሀገር እኔ ጅማ ሲባል ድሮ ጀምሬ ደስ ይለኛል ጭራሽ አሁን የምወደውንና የማከብረውን መሪ ለውድቷ ሀገራችን ስላበረከተችልን አሁንም ዘራችሁ ይብዛ ልክ እደ አብያችን ያለ ውለዱልን የጭንቅ ቀን ደራሻ
@hassenabagibee371
@hassenabagibee371 2 жыл бұрын
ጅማ የውበት አውድማ My lovely country
@bereketworkieanteneh2847
@bereketworkieanteneh2847 2 жыл бұрын
ጅማ ማለት ትክክለኛዋ የፍቅር ከተማ ናት❤❤❤
@adeyyoutube1587
@adeyyoutube1587 2 жыл бұрын
Subscribe Aderigen ያገሬ leji አኔም የ ጀም leje ne
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 2 жыл бұрын
ኤ ወላ
@amirajimma8582
@amirajimma8582 2 жыл бұрын
Awo
@hayateibrahim4361
@hayateibrahim4361 2 жыл бұрын
Kamataw saminteniw ahunim fikir nat
@ghanimalowa9999
@ghanimalowa9999 2 жыл бұрын
Yes bero
@abesema4572
@abesema4572 2 жыл бұрын
ጅማ ለሁሉም ቅርብ ናት ጨዋና አስተዋይ ሀገር ወዳድ ይበዛበታል ክበሩልን
@derejemekonen8470
@derejemekonen8470 Жыл бұрын
Great people, great city with incredible history. I love Jimma. I missed her.
@madimadde9019
@madimadde9019 2 жыл бұрын
ጅማዬ መች ይሆን ምመለስብሽ ሀገሬ ናፈቅሽኝ🤍🤍🤍
@adnanhussen4451
@adnanhussen4451 2 жыл бұрын
ጅማ የሚዲራቻን ጄናት
@niniget3805
@niniget3805 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ብሎኝ እስከ መጨረሻው ያየሁት ዶክመንተሪ ቪዲዮ ክሊፕ ! ጋዜጠኛዋም ሆነች የዕድሜ ጎልማሳው አስጎብኝ ሁለታችሁም ጥሩ የጅማ ፍቅርና ታሪክን የምታውቁ ናችሁ :: 👍👍👍🙏🏻🙏🏻 በነገራችሁ ላይ ከቪዲዮው ጋር የዘፈናችሁት “ ጀኒ ያሻማ ያሻማ “ በጣም ተወዳጅ ሙዚቃ ነው :: ካልተሳሳትኩ የአሊ ቢራ ሙዚቃ መሰለኝ :: ዩቲዩብ ላይ ብፈልገው አጣሁት ... እባካችሁ ሊንኩን ወዲህ በሉ !!
@khadijajemal890
@khadijajemal890 2 жыл бұрын
የጥላሁን ገሠሠ ነው
@abdoahmed-kx4lg
@abdoahmed-kx4lg 2 жыл бұрын
ጅማ የፍቅር ከተማ!, የሰላም ተምሳሌት, የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ንግድ/ገበያ ማዕከል, ብሄር ብሄረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት, የስልጣኔ ማማ, ንጉስ አባጅፋር በፊትሃዊነት ያስተዳደሯት, ዘመን ተሻጋሪ ቴክኖሎጂዎች የፈለቁባት, ጣሊያኖች አገራችንን በወረሩ ጊዜ ጅማን "ትንሿ ሮም" ያሏት, አሁንም የመተሳሰብና የመተቃቀፍ እንዲሁም የሰላም አውድማ ውዷ ከተማችን ናት። የተከበርከው የከተማችን ድንቅ ስጦታ የሆንከው አብዱልከሪም(ፔሌ) ስለ ጅማ የሰጠኸው ማብራሪያ ተደስቻለሁ።
@ኡሙአመድ
@ኡሙአመድ 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰገናለን አገሬ እንገዳ ተቀባይ 😍
@zeytunaamohammad9004
@zeytunaamohammad9004 2 жыл бұрын
የኛ ጅማ በፍቅር አንደኛ ናት አትታማማም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@zoomfamilyethiopia3049
@zoomfamilyethiopia3049 2 жыл бұрын
ተስጎባኝኛለሽ
@alazara8180
@alazara8180 2 жыл бұрын
Jimma my hometown born and raised so much good memories wow 😔 i miss it so much
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
Our be loved towen
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ
@አር-ሪሳላቁራአንበተጂዊድ 2 жыл бұрын
🇪🇹🇸🇦ይሄን ፅሁፍ የምታ ነቡ በሙሉ ባላቺሁበት አለም ጫፍ ሁሉ የአሏህ ሰላም እና እዝነቱ እርህራሄው አይለያቺሁ! ሀሳባቺሁ ተሳክቶ አላህ በሰላም ለሀገራቺሁ ያብቃቺሁ። ወጥቶ ከመቅረት ይጠብቃቺሁ! ኑው ቁራዓን በተጂዊድና ኪታቦቺን እንማማር!!🇪🇹🇸🇦🇸🇦።።።።።።
@zenebewendmsisha3586
@zenebewendmsisha3586 2 жыл бұрын
አብዱል ከሪም አባጋሮ /ፔሌ / እንኳንም አየሁህ አንተ ደግ ሰው እንዴት ነህ ከአርባሦስት ዓመት በፊት ነው የምንተዋወቀው። ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሃለሁ። ሓቢብ አባጆቢር የት ይሆን? ከአሜሪካ ነኝ
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
የመንቲና ሰፈር ልጆ ች ሊነግሩህ ይችላሉ
@rehimkedir8358
@rehimkedir8358 2 жыл бұрын
ጅማዬ በጣም ናፍቃኝ ነበር ስፍሬን መንቲና ስላየሁ ደስ ብሎኛል እናመስግናለን EBS
@myloveethiopiatube5614
@myloveethiopiatube5614 2 жыл бұрын
ጂማዬ ማዕሬይ ከነ ነዋሬሽ ናፍቀሽኛል 💚💛❤ ተወልጄ ያደኩበት ሰፈሬ ፈረንጅ አራዳ ግን አርጅታለች
@tedyberhanu5439
@tedyberhanu5439 2 жыл бұрын
መጥቼ ዳግም እስካይሽ ናፍቆቴ ብዙ ነው የፍቅር ሀገሬ miss you all people ❤❤❤❤
@zed9541
@zed9541 2 жыл бұрын
ከ8 እሰከ 10 ጅማ ነው የተማርኩ ህብረት ት/ህ እሰከ አጅብ በደነብ ነው እማውቃት ጅማ በፍቅር ነው እምወዳት ከሰደት መልሰ ኢንሻ አላህ እሄዳለው👌👌💞💞🙏🙏
@marufabrar
@marufabrar 2 жыл бұрын
Jimma, where we were born and raised, may Allah protect you.
@peaceglory9773
@peaceglory9773 Жыл бұрын
It makes sense, Abiy came from this amazing society!
@khadijajemal890
@khadijajemal890 2 жыл бұрын
አቤት የድሮ ፍቅር የትም የለም ጅማ ላይ
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 2 жыл бұрын
በትክክል
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
በፍፁም
@sabbahsantos6507
@sabbahsantos6507 2 жыл бұрын
ውይ ጅማ ጂሚቲ ውድድድ ዘረኝነት አልወድም የጂማ ልጅ በመሆኔ
@wude6084
@wude6084 2 жыл бұрын
Batame enji ya dero fikir jimma
@getacheweshetu6348
@getacheweshetu6348 2 жыл бұрын
A lots of sweet memories jimma my beloved town, እውነት ነው የፍቅር አገር የአብሮነት ከተማ፣ከመላው ኢትዮጵያ የሚመጡ ዜጎች በፍቅርና በሰላም የሚኖሩባት ከተማ ነበረች።በህይወቴ ትልቁን ቦታ የሚይዘውን የልጅነት እድሜዬን ያሳለፍኩበት አገሬ ሁሌም አስታውስሻለሁ። ወደ ቀደመው ፍቅርሺም እንድትመለሺ የዘወትር ምኞቴ ነው። አብዱልከሪም(ፔሌ)በዕድሜ ብዙም አይበልጠኝም የመንቲናው ልጅ ኑርልን የድሮውን ፍቅራችንን፣ታሪካችንን ተርክልን።ከይሪቲ ሞቲኮ!!
@THEKing-wf4js
@THEKing-wf4js 2 жыл бұрын
Respect abdul Kerim you are our hero
@tedyberhanu5439
@tedyberhanu5439 2 жыл бұрын
የምወድሽ ከተማ ሰላየሽ ደስ አለኝ ጅማ አባጅፋር ያደኩብሽ ሰወድሽ ❤❤❤❤
@ፍቅርእናዳንስታምራት
@ፍቅርእናዳንስታምራት 2 жыл бұрын
coming soon visit I'm watching from doha Qatar 😍
@esmailsalih8793
@esmailsalih8793 2 жыл бұрын
ጂማ የ ትባረከች ሃገር
@GreatFuLLL
@GreatFuLLL 2 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቀኝ ጅማ የፍቅር ሀገር
@kidushaile
@kidushaile 2 жыл бұрын
My beautiful city Jimma ye Fiker ketema ❤️
@amyawesomechannel4754
@amyawesomechannel4754 2 жыл бұрын
Thanks EBS
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 2 жыл бұрын
ጂማ ማለት:- አያቶቻችን አባቶቻችን እሳቸው እንዳሉት ወርቅ ,የነብር ቆዳ,የዝሆን ጥርስ,ከተለያየ ከደቡብ ኮንትሮባንድ ጥብቅ ቁጥጥር የአየር ጣቢያ ነበረው !በተለይ ከማጂ,ከጀባ,ከቴፔ,ከባቾማ,ወርቅ ሲያልፍ አየር ማረፊያው ላይ በደንብ የሚፈተሺበት,ኮንትሮባንድ የሚያልፍበት እና የሚያዝበት ጂማ አየር ጣቢያ ላይ ስንት ወርቅ ወቄት አባቶቻችን የሚያዝባቸው እና እድለኛ ከሆኑ የሚያልፍላቸው ነበር,ካለፈላቸውም አዲስ አበባ ገብቶ ተሽጦ እንደገና በገንዘቡ ሽቀጣ ሽቀጥ ተግዝቶ ተመልሶ ወደቴፒ,ቱም,...ማጂ ,ጀባ , በአውሮፕላን ቻርተር ተጪኖ ተልኮ ለ ሕብረተስቡ የሚሽጥላቸው. ወርቅ ቆዳው,ጥርሱ, ከተያዘቦቸው ደግሞ ከscratch ተስፋ ስይቆርጡ እንደገና ተነስተው ስርተው ነግደው ያገኙ ነበር! ያሁኑን አያድርገው እና አያቶቻችንም,አባቶቻችንም በሂወት ቢያልፉም ልጆቻቸውም ግማሹ ወደውጪ ተስደው ሌሎቹም በሀገር ውስጥ ጂማን,ቴፔ,ሚዛን,ማጂን ቱም,በትዝታ ያንን ወርቃማ የልጂንት ጊዜ ያስለፍነውን እያስታወስን እየናፈቅን አለነው ! በእውነት እሄንን ስላቀረባችሁልን ከልብ እናመስግናለን በርቱ !🙏🏾👍🏾💚💛❤️✌🏽🕊
@Ephrem58
@Ephrem58 2 жыл бұрын
ትክክል ::
@gutemahayder3148
@gutemahayder3148 2 жыл бұрын
ጅማ የፍቅር ከተማ። ተነግሮ አያልቅም ። አባዝናብ ፔሌ እናመሠግናለን !
@ethiobarich5296
@ethiobarich5296 2 жыл бұрын
የኔ ጂማ ስወድሽ💕
@adeyyoutube1587
@adeyyoutube1587 2 жыл бұрын
ያገሬ ለጀ benateshe subscribe Aderigen enem የጀማ leje ne
@sameeraokbai2896
@sameeraokbai2896 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ሀጌር የሀያቶች እቢት ያለቾበት ወድድድድ 🙋🙋🙏🙏💖💖💞💕💕😍😍😍👌👌
@Newnew-fd9fi
@Newnew-fd9fi 2 жыл бұрын
መቲና ያደኩበት ሰፈር ብሄር የለ አይማኖት የለ ፍቅር የሆነ ሰፈር
@Fatya-qt8ob
@Fatya-qt8ob 2 жыл бұрын
Wowwwwwww des mil agere jimity masha allah enante tshalalachu tinsh seferenm ayehu kochiye i miss you
@እማየኔሊዩyoutube
@እማየኔሊዩyoutube 2 жыл бұрын
ፈረንጅ አራዳ ሰፈሬን ስላሳያቹኝ በጣም ደስ ብሎኛል እናመሰግናለን
@senisalah9441
@senisalah9441 2 жыл бұрын
Btam
@firehunnecha7022
@firehunnecha7022 2 жыл бұрын
JU and its environs engraved in my heart. My dream is to visit it again with donation material to the university and to the nearby community. Hope God will help me. ጅማ የፍቅር አገር።
@yetefainattub1609
@yetefainattub1609 2 жыл бұрын
ተናፋቅዋ ሀገሬ ጅማ አላሀ በሠላም ያገነኘን
@ሃዉለት
@ሃዉለት 2 жыл бұрын
ጅማ አባ ጅፍር በጣም ያምራል
@emanjimma730
@emanjimma730 2 жыл бұрын
Yene jimma ye fikir ketama❤😍
@nimaagaro5130
@nimaagaro5130 2 жыл бұрын
Jimma ko my Love ❤️
@yohannestesfaye7130
@yohannestesfaye7130 Жыл бұрын
I loved it. wow!!!!!
@ancd5125
@ancd5125 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጂማ እጥር ምጥን ያለች የድዎች እናት
@ferehiwet_bereeket1069
@ferehiwet_bereeket1069 2 жыл бұрын
Jimma hegere l miss you😍
@wubitji3349
@wubitji3349 2 жыл бұрын
ጅማ ኮ ጂሚቲ 😥❤❤❤❤❤
@asiilhawiiasiilhawii3258
@asiilhawiiasiilhawii3258 2 жыл бұрын
Wow agere ibakishi xirinyi nafiqeshinyali ,😭😭😭😭😭ibakachu duha arigulinyi kagare yewaxawut qoyichalew ibakachu Allah leminulinyi wadagere indigabaha
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 Жыл бұрын
ፈጣሪ የምትመለሽበትን ቀን ያቅርብልሽ።
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 2 жыл бұрын
እኮራብሻለው ሀገሬ❤
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጀ1ወ 2 жыл бұрын
ጅማችን ሰላም ይብዛልን በነካ እጃችሁ አጋሮንም ጎብኙልን
@chiroadem1311
@chiroadem1311 2 жыл бұрын
Geletomi abdulkarim biyeko beredu kiya neagersiste love 💕 y’all ❤️💕🥰🥳😘🎉🤩
@birukabraham7285
@birukabraham7285 2 жыл бұрын
የድሮው በደን የተሸፈነ ሆኖ እንዴት ያምራል። ዋውየያኔዋ ጅማ
@ሰአዳዓህመድ
@ሰአዳዓህመድ 2 жыл бұрын
በቃ ጅማ ለመኖር ያብቃኝ አረንጓዳ ሀገር እወዳለሁ ለመላውሀገራችን ሰላምን አምጣልን ያረህማን
@ghanimalowa9999
@ghanimalowa9999 2 жыл бұрын
Enem wude
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 Жыл бұрын
እኔምምምም።
@zizimoha8064
@zizimoha8064 2 жыл бұрын
Jimma yefkir ketema❤️😍
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 2 жыл бұрын
historical city Jimma❤❤
@tsionarsma8148
@tsionarsma8148 2 жыл бұрын
Jimmaa ❤💕♥💖💗💘❤💕♥💖💗💘❤💕♥💖💗💘❤💕♥💖💖
@andinetlema4422
@andinetlema4422 2 жыл бұрын
ጅማዬኮ ለፖለቲካ ቁማርተኞች ማትመች ዘረኝነትን ምትፀየፍ ምንም ሳይኖራት ምትናፍቀን እስላም ክርትያኑን አፋቅራ ምትኖር የተለየች የትውልድ ቦታዬ ናት
@salansalam4740
@salansalam4740 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጅማየ
@meskeremabebe1735
@meskeremabebe1735 Жыл бұрын
ጂማዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ።
@dagijimma240
@dagijimma240 2 жыл бұрын
የጅማ ልጅ በመሆኔ ሑሌም እኮራሐሁ
@jamelalet6588
@jamelalet6588 2 жыл бұрын
Woww ❤️ 👍 ❤️ jimmmaaa 🥰
@limmushaye6157
@limmushaye6157 2 жыл бұрын
jimmaa Koo love 😍😘
@maremnuru5044
@maremnuru5044 2 жыл бұрын
subhan Allah mashaallah ❤
@bizuayehuasfaw1173
@bizuayehuasfaw1173 2 жыл бұрын
አብዱከሪም:አብዱለጢፍ:አብዱሰላም መንቲና አባዝናብ ጂማ የፍቅር ሀገር እንወዳችኋለን
@eyoba7465
@eyoba7465 2 жыл бұрын
ጅማዬ 💋💋💋💋❤❤❤❤❤❤❤ Pele 🙏🙏🙏🙏🙏👌👌👌👌👌 the museum curator 👌👌👌🙏🙏🙏🙏 but sorry EBS for poor photography
@najutube3737
@najutube3737 2 жыл бұрын
Jimma biyya koo🥰
@sofiya4360
@sofiya4360 2 жыл бұрын
ወይ ጂማ በጣም ነው የምወዳት ሰወችም ፍቅር ነቸው እወዳችኋለሁ ጂማወች
@ጦይባቦረናyoutube
@ጦይባቦረናyoutube 2 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል
@fatiyaa17
@fatiyaa17 6 ай бұрын
ጅማዬዬዬ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@hirutyadeta4254
@hirutyadeta4254 2 жыл бұрын
ጅማኮ የፋቅር ሀገርናት።
@eliasgirma3009
@eliasgirma3009 2 жыл бұрын
እኛስናድግ ጂማ ዘር የለ አይማኖት እናቅርብ በፍቅር ያድግንበት አገር ናት
@abegazamen488
@abegazamen488 2 жыл бұрын
አለቀስኩ ጂሚቲኮ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@josephmengistu7234
@josephmengistu7234 2 жыл бұрын
jimma 💚💛❤
@sharutube8082
@sharutube8082 2 жыл бұрын
Jimmmmakoooooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@rhima5814
@rhima5814 2 жыл бұрын
ማሽ አለህ ስያምሪ
@amirajimma8582
@amirajimma8582 2 жыл бұрын
Ebsoch nurulin inodachualen❤❤
@abdiyasin5G
@abdiyasin5G 2 жыл бұрын
Jimmaye ♥️
@גנטלמה
@גנטלמה 2 жыл бұрын
Waw dess yemtl hager nat Geman gen yemnakat yenchet ager saihon BeBunawa new ahun gen benchetwam habtam mehonwan asawokshen senmta engobegnataln
@nooranoora7839
@nooranoora7839 2 жыл бұрын
መቸ ነው በአላህ እስከማየ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@sayfeleke671
@sayfeleke671 2 жыл бұрын
Jimma yelove ketema
@rahelmamogebere1759
@rahelmamogebere1759 2 жыл бұрын
ጂማ የፍቅር ከተማ የተወለድኩባት ያደኩባት
@dagijimma240
@dagijimma240 2 жыл бұрын
ጂማዬዬዬዬዬዬ ውድድድድድ
@sameerajabal7162
@sameerajabal7162 2 жыл бұрын
ጂማ የኔ ዉድ ከተማ ነፍቂሽ
@komkom9587
@komkom9587 2 жыл бұрын
ሀገሬ ጅማዬ ንፍቅ ብለሽኛል
@tewodrosdesta9235
@tewodrosdesta9235 2 жыл бұрын
ጎጀብ ሆቴል የት ገባ ጎበዝ?
@ajibaabnagesh8940
@ajibaabnagesh8940 2 жыл бұрын
Mashallaa biya ko jitu magartu
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 жыл бұрын
I miss jimma I miss Buture 😉
@merci1093
@merci1093 2 жыл бұрын
ጅማ እንደ ቀደምትነቷ ብዙ ማደግ ሲገባት ወደኋላ የቀረች ከተማ ናት
@ሊና
@ሊና 2 жыл бұрын
ባለሰጣኖቹ ምድር ሌባ ናቸው ከቀበሌ ጀምሮ መቼ ሰራ ይሰራሉ በሳምት 2 ቀን እንኳን አይገቡም ሁሌ ሰብሰባ እያሉ ጫት ያደቃሉ
@naeemahaider7082
@naeemahaider7082 Жыл бұрын
Wow🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍👍👍👌
@seadaabdela809
@seadaabdela809 2 жыл бұрын
Ine Zim beye hagaren sayet wallah betam inde bidelenat tesemang be taleye ye muselimoch negare misejidochun iyaweciwe
@saba9392
@saba9392 9 ай бұрын
mashaallah❤❤❤❤
@ሊና
@ሊና 2 жыл бұрын
ያን የመሰለ ሀገር ሆዳም ባለስልጣናት አጠፎት ሆዳሞች ከቀበሌ ጀምሮ ሙሰኞች ሁሌ ሰብሰባ እያሉ ጫት መቃም አላህ ያንሳቹ አዝጐች ይኤን የመሰለ ሀገር ሆላ አሰቀራቹት
@mohammedabdallah7961
@mohammedabdallah7961 2 жыл бұрын
شكرا لكم مدينه جميله جدا
@memywa2756
@memywa2756 2 жыл бұрын
ሀገሬ
@Gracemedia1234
@Gracemedia1234 2 жыл бұрын
omg my ju and jimma city
@thescholarscamp6426
@thescholarscamp6426 2 жыл бұрын
I need to speak to your guide, happy to hear from such senior person. My father was the mayor of the city during the hailesilasse regime. Please send me your guide contact
@tsedaytilahun9043
@tsedaytilahun9043 2 жыл бұрын
❤️❤️Jimma
@qamarqamar9955
@qamarqamar9955 2 жыл бұрын
Masallh tabarakallh
እንዴት ልሁን ሙሉ ፊልም | Endet Lhun | New Ethiopian Movie 2024
1:31:43
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
ብዙ የማትታወቀው የክርስቲያኖች ሀገር ገባሁ
39:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 539 М.
JIMMA City 2024 ጅማ ከተማን ይጎብኙ
10:32
Mek Video Production
Рет қаралды 17 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН