የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 7 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 7

  Рет қаралды 253,654

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር)

Пікірлер: 559
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
ጥሌብኝ ልጅ ስወድ እንደኔ ሚወድ ላይክ👍👌😍😍😍
@richjoysuccess8600
@richjoysuccess8600 6 жыл бұрын
Marta Marta ውይ አስኪ አታንሽው መንገድ ላይ ያየሁትን ልጅ ሁላ ሱክ እያልኩ ልሞት ነው
@aishaagirmaa2980
@aishaagirmaa2980 6 жыл бұрын
Marta Marta መወለድ ነው
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Aishaa Girmaa Bal Yelangima😢😢😢
@aishaagirmaa2980
@aishaagirmaa2980 6 жыл бұрын
ምን ነው
@mekdastasfaye6706
@mekdastasfaye6706 6 жыл бұрын
Marta Marta ename
@user-vl1uz6cq9u
@user-vl1uz6cq9u 6 жыл бұрын
ወድ የተዋህዶ ልጁች በቀኑ በወሩ በአመቱ ታስቦ ለሚወለው ለቅዱሳን በአል ለአመኑኤል ወረሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ አደረሰን ቀናችሁ ቀናችን ሁሉ በሳቅ በደስታ የተሞላ ይሆን
@jamellajm5299
@jamellajm5299 6 жыл бұрын
AmennnAmennAmennn
@lovelove-ij3zr
@lovelove-ij3zr 6 жыл бұрын
ሀይሌ እግዚአብሔር ነው makds የማርያም ልጅ Amen
@user-ls2eq1cu4b
@user-ls2eq1cu4b 6 жыл бұрын
አሜን
@tigisttadesse6179
@tigisttadesse6179 6 жыл бұрын
ሀይሌ እግዚአብሔር ነው makds የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@user-sl9sw2un2s
@user-sl9sw2un2s 6 жыл бұрын
ሀይሌ እግዚአብሔር ነው makds የማርያም ልጅ አሜን አሜን አሜን
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
ልጆችዬ እድግ በሉ እግዚአብሔር በጥበቡ ያሳድገችሁ ከዚህ ከክፉ ዘመን እግዚአብሔር በጥበቡ ደብቆ ያሳድገችሁ
@mekdeswalle4012
@mekdeswalle4012 6 жыл бұрын
ሚሚዬ የእናቴ አፍቃሪ ነኝ
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 жыл бұрын
ልጆች፡የእግዚአብሔር ስጦታወች፡ናቸው።ምንለማለት፡ፈልጌ፡ነው ልጅ፡ውስጤ ነው፡መልካም ቆይታ እህት ወንድሞቼ።
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559 6 жыл бұрын
@
@user-ln6xd9cu6n
@user-ln6xd9cu6n 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። tadeleshi
@ayelehayele6306
@ayelehayele6306 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ይቅርታ መገኛሽን ቴክስት አርጊው
@zsweetzsweet4870
@zsweetzsweet4870 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። azalu
@alhamdulillahalkulihali5429
@alhamdulillahalkulihali5429 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ልጆች ውስጤ ናቸው😍
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
እድግ በሉልኝ እደኔ ልጅ የሚወድ እስቲ አውራ ጣታቹ ጫን አድርጉ ነፂ እናመሰግናለን
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 6 жыл бұрын
ከአረብ ልጅ በስተቀር ልጆች ዉስጤ ናቸው
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@user-di9ub4lh1l
@user-di9ub4lh1l 6 жыл бұрын
ሳህ kkkkkkkk
@romanroman9339
@romanroman9339 6 жыл бұрын
አሲ ወለየዋ የዴሴ ፍቅር 😂😂😂 ጥሎብኝ እኔም አልወዳቸው
@user-vh2fu7oh6l
@user-vh2fu7oh6l 6 жыл бұрын
Roman Roman ከሀገሬ ስመጣ ጤነኛ ነበርኩ አሁን ግን በነሱ የተነሳ ጨጛራዬ መስራት ሊያቆም ነውውውውውው
@weynshetweynshet4337
@weynshetweynshet4337 6 жыл бұрын
አሲ ወለየዋ የዴሴ ፍቅር ልክ እደኔ አይዞሽ ማር ያልፋል
@selamawitselina1936
@selamawitselina1936 6 жыл бұрын
ነፅዬ እንኳን ተከሠትክልን የኔ አዝናኝ በተቻለክ አቅም አይራቅ የምትመጣበት ቀን እሺ ማኛው ቀን በቀን በቀን ናልን እኔ በበኩሌ ባይክ ባይክ አይሠለቸኝም ቀን በቀነ ቢሆን ደስ የሚለው ሠው ላይክ ያድርግ ነፂን የማይሠለቸው ሠው like ይጫን!
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 жыл бұрын
ነፂ የሳቅ ንጉስ እንኳን በሠላም መጣህ ኮሜቶቺ እስኪ ላይ አርጉኚ በናታቺሁ ደክሞኚ ነው
@user-gl9rw9uj3b
@user-gl9rw9uj3b 6 жыл бұрын
Samsung J5 አይዞሽ ማር
@natisimachew7737
@natisimachew7737 6 жыл бұрын
Samsung J5 Ayezoshe. Bereta. Beye.
@sebletadse3905
@sebletadse3905 6 жыл бұрын
አይዙሽ ማሬ
@ziyadaahmad4724
@ziyadaahmad4724 6 жыл бұрын
ኑጉስ ተብሎ የሚጠራ አላህ ብቻ ነው የነግስታዩ ነጉስ ቄጂት
@SamsungJ-cq1cy
@SamsungJ-cq1cy 6 жыл бұрын
Ziyada Ahmad ትክክል ማር ይቅርታ ለስዝህተቴ
@alemyamaryam4432
@alemyamaryam4432 6 жыл бұрын
እስኪ እደኔ ልጅ የሚወድ አሳዩኛ 👍ዋዉ ደስ ብሎኛል ቀጣይ ልጀ መኪና ይወስዳል በቃ ምኞት ነዉ
@fikerkassaw2899
@fikerkassaw2899 6 жыл бұрын
ውይ እደው ሁሌም ሕፃናትን ብታቀርብ ነፂ ደስ ስትሉ እድግ በሉ
@user-ky1dz5tm1t
@user-ky1dz5tm1t 6 жыл бұрын
ፈላ ሚባል ፍጥረት ድሮ በኛ ጊዜ ቀረ አረ መልስ እና የመልስ ምት እኛ ስንጠራ አቤት ስንላክ ወዴት ነበር ዛሬ አክት ቴክቸር በኛ ጊዜ ቀረ አካባቢ ሳይንስ እደጉልኝ ልጆችዬ
@user-gf8lx3wu7x
@user-gf8lx3wu7x 6 жыл бұрын
አሚታዬ የሀፍትሽ የዘሬ ልጅ ሆድ ውስጥ ትክትክ ብሎ በስሎ ነው የሚወጣው እንደ ሽሮ
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
አሚታዬ የሀፍትሽ hahahaha lej eco dero kere ahunma mn lej ale
@meseretethiopia8668
@meseretethiopia8668 6 жыл бұрын
Kkkkkkkķkkkkkkk btkekel
@user-uk6lu5xw7c
@user-uk6lu5xw7c 6 жыл бұрын
ሁላችሁም ትመጣላችሁ ከመዳብ ቤት ትጠገረራላችሁ ከዛ ዶላር ተቀብላችሁ ወደቤታችሁ መሄድ ትችላላችሁ ሥወዳችሁ እኮ የኔ ማሮች
@susuhassen141
@susuhassen141 6 жыл бұрын
እደጉ ህልማችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ ማሮች❤
@fikerlove370
@fikerlove370 6 жыл бұрын
እፍፍፍፍ ስንቴ አየሁት እንዴት ደስ እንዳለኝ ባስኪሉን ስላገኙት የድሀ ቤተሰብ ልጆች ናቸው እስኪ ደስ ያላችሁ ባስኪል በማግኝታቸው
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
ነፂን እንደ እኔ እምትወዱት like pls
@denegelenate814
@denegelenate814 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe እኔ
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 6 жыл бұрын
ነፂ ጥሩ እየሰራህ ነው የነገ ሀገር ተረካቢዎችን ማበረታትና መስመር ማስያዝ ከአንድ የሚድያ ሰው የሚጠበቅ ነው።..
@Tewab
@Tewab 6 жыл бұрын
እንካንም ደህና መጣህ እንደ ልጅ ምንም የሚያስደስት ነገር የለም ንፁ ልቦች ናቸውና😍😍😍
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
ነፂ የኔ ሳቂታ እንኳን በደና መጣክ ወደ የሀገሬ ልጆች መልካም ቀን ይሁንለችሁ
@erueru8128
@erueru8128 6 жыл бұрын
አይ ልጅነት ደስ ሲሉ ልጅነቴ ማርና ወተቴ አድጋችሁ የተመኛችሁት ይፈፀምላችሁ ዘንድ ምኞቴ ነው።♥
@user-gr6yi8dx6o
@user-gr6yi8dx6o 6 жыл бұрын
ነጺ ኮ ሚገርመኝ ከልጆች ጋር እንዳዋቂ ከአዋቂዎች ጋር እንደ ልጅ ነው ሚያረገህ ስወድህ😘😘
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ነፂዬ መጣክ የድብርት ማጥፊያ ነዉ የምትሉት እደኔ በላይክ ነፂ አደኛ።👍😍
@melatabera1397
@melatabera1397 6 жыл бұрын
እንደልጅነት ደስስ የሚያሠኝ ነገር የለም እደጉ ስታምሩ
@akdizafojia9113
@akdizafojia9113 6 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው ነፂ የሳቅ ምንጭ
@hanunahanuali2135
@hanunahanuali2135 6 жыл бұрын
ላይታረስ በጉም ኑግ እንደ ሱፍ ላይነጣ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ ዱባ ዛፍ ላይ ላይበቅል ውሀ ሽቅብ ላይወጣ ልጅነቴ ናፈቀኝ ተመልሶ ላይመጣ
@user-fr2he5rl2y
@user-fr2he5rl2y 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የሚለውጡ ታዳጊዎች እየተፈጠሩ ነው ነገር ግን እኔን ጨምሮ 18-40 የእድሜ ክልል ውስጥ ያለው ወጣትና ጎልማሳ መወገድ አለባቸው።
@user-jx9sg1yr6j
@user-jx9sg1yr6j 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ትቅደም ጠላቷ ይውደምክክክክክክክክክክክክክክ
@user-jx9vp4ni4e
@user-jx9vp4ni4e 6 жыл бұрын
እራ ያዝህ ፕሮግራም ፍቅሩ ልዳፈኝ ነው አይ ነፂ ምን ልሁን ፈገግታክ ውስጤ ነው አላህ ይጠብቅህህህ ምርጥ ምርጥ ሰውው
@jalatanahol9098
@jalatanahol9098 6 жыл бұрын
በጣም የተደሰትኩበት ቀን፣ ደስ ሲል፣ በናታቹ የአገራችን ልጆች መልካምና ቅንነት ያላቸው ናቸው፣ እግዝሃብየር ይባርካቸው።
@user-mf7uj2yl1t
@user-mf7uj2yl1t 6 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እድግበሉ ነጺ በጣም አሪፍ ነው ታዳጊን ማበረታታት ልምዳችን ይሁን
@mamaorbabalovemeto6262
@mamaorbabalovemeto6262 6 жыл бұрын
Wow ማሻሀላህ እኮን ደስ አላቸዉ ደስ ሲሉ ነፅ ፍልቅልቅ 😘😂
@sintayewbirasaw9297
@sintayewbirasaw9297 6 жыл бұрын
ነፂ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ, ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው።
@user-zb5xq8oo3w
@user-zb5xq8oo3w 6 жыл бұрын
ውይ ነፂ እነሱ ላገኙት ያንተ ደስታ ሚገርም ነው ልጆችዬ እንኳን ደስ አላቹ!!
@user-xb2il6im1p
@user-xb2il6im1p 6 жыл бұрын
ሰላም ለናተይሁን እንደምን ዋላችሁ ውድ የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለአማኑኤል አመታዊክብረበአል በሰላም አደረሳችሁ በያላችሁበት ሁላችሁንም አማንኤል ይጠብቃቸሁ
@user-ls2eq1cu4b
@user-ls2eq1cu4b 6 жыл бұрын
አሜን
@turuo7039
@turuo7039 6 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@hanansaedjabir8373
@hanansaedjabir8373 6 жыл бұрын
Tebareku lijochiye Natsi thanks
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
*ለነዚህ ተደጊ ህፃነት የልተሰጠ ለይክ ለማን ልሰጥ ነው ህፃን የምትወዱ* *ለይክ ግጩኝ.....*😌
@bethebethe5562
@bethebethe5562 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ በጣም ደስስ ሚሉት ነፂየ እግዚአብሔር እርሚህን ይጨምርልህ
@user-op8fq6fq5f
@user-op8fq6fq5f 6 жыл бұрын
All Ethiopian kids r an amazing, talent , gifted , smartest , exceptional intellectual, .......no word to concept. Beside all of them r sooooo cute! God bless all of u kids!!! ♥★♥★♥★♥★♥★
@mytigraylove9621
@mytigraylove9621 6 жыл бұрын
ዋው የዛሬ ልጆች በጣም ጎበዞችና ባለ ትልቅ ተስፋ ናቸው በሁለቱም ቡዱኖች ተሸላሚዎች ይገባቸዋል♥
@wshetalwedmwshetalwedm1012
@wshetalwedmwshetalwedm1012 6 жыл бұрын
እንኳን ደስ አላችህ....
@yaltefetewuhilme6542
@yaltefetewuhilme6542 6 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 6 жыл бұрын
ስሱ ሆነብኛል ይህ ፓሮግራም ♥♥♥♥♥♥♥♥♥ኪ ኪ
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Ye tadagwoch yebelete aznagn nw mashallah gobezoch Netsanet lijochin endinageru madreg tichlibetaleh 👍enameseginalen
@oneloveethiopia9960
@oneloveethiopia9960 6 жыл бұрын
ነፂ በጣም ደስ ይላል ልጆቹንም ያበረታታል እና ይቀጥል በጣም ነው ደስ የሚሉት
@fikett621
@fikett621 6 жыл бұрын
ነፂ እናመሰግናለን ልጆች ደሞ የእግዚአብሔርን ስጦታ ናቸው እመብርሃን ታሳድጋችሁ ስላሸነፉችሁም እንካን ደስ አላችሁ
@endalkachewteferi1016
@endalkachewteferi1016 6 жыл бұрын
wow bravo lijoch edagu ya hagaritu terakabi
@zenatabi6831
@zenatabi6831 6 жыл бұрын
ማሮች አቦ ሰላማችሁን ያብዛው
@himadubai6352
@himadubai6352 6 жыл бұрын
ዋው ልጆች ፈጣን ናቸው እግዚአብሔር ያሣድጋችሁ
@aziza7702
@aziza7702 6 жыл бұрын
Waw በጣም ጎበዝ ናቸው specially. የምልክቱን ከአዋቂዎች ይበልጣሉ
@user-rk7yz7xw5p
@user-rk7yz7xw5p 6 жыл бұрын
ዋው ማሻ አላህ ደስስስ ይላል♥♥♥♥
@user-wx7hd4ek4t
@user-wx7hd4ek4t 6 жыл бұрын
ዋውውው ሰኒ ጎበዝ ውፕውውው ብሩን ብሰጡዎቸው በወነት የትንንሾቹን ቀጥልበት ነፂ አዌቂ እዳታመጣ ወይ የዝድሮ ልጆች ጎብዙልን እግዚአብሔር ጤና ይስጣችሁ
@user-oj7vf9yi9u
@user-oj7vf9yi9u 6 жыл бұрын
ልጆች በጣም ነው የምወደው መንፍሴ ይታደሳል
@rahmetali5663
@rahmetali5663 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ልጆች ደስስትሉ ዌል ነፂየ ምርጥ ሰው
@1hagerachin
@1hagerachin 6 жыл бұрын
Hahaha I love this show, especially with kids
@tiruneshendalawe3581
@tiruneshendalawe3581 6 жыл бұрын
ህዳሴ ማለት የህዳሴ ግድብ ክክክክ አይ ልጅነቴ
@user-wz9ip1kh2r
@user-wz9ip1kh2r 6 жыл бұрын
Tirunesh Endalawe ከከከከከከከከ ሀቢቢ
@tig4420
@tig4420 6 жыл бұрын
የስደተኞች አዝናኝ ነፂዬ😍😍😍😘
@user-yb1xe7cp9g
@user-yb1xe7cp9g 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳደጋቹሁ ተባኩልኝ
@amytube1013
@amytube1013 6 жыл бұрын
ፈታ አልኩ ተባረክ ነፂ ደካክሞኝ ነበር
@ferahyoutube183
@ferahyoutube183 6 жыл бұрын
uuuuffff yazaraw leyet yale new 😍😍😍Nsti me too enam andegna neber mewtaw wedabat bemhad malet new 😅😅😅😅😅🙆🙊 yahun geza lijoch hode weste beselw new miwetut yegrmal Rakab shurubaw koteto yezuwatal yehstan chkelat endi ayseram 😔😔
@user-ce2fw9py6q
@user-ce2fw9py6q 6 жыл бұрын
ደሥትሉ እንኳን ደስ አላችሁ ልጆች
@semirajemalemehammed8456
@semirajemalemehammed8456 6 жыл бұрын
ዋው ሰታምሩ አላህ ያሳድጋችሁ
@user-wu4kv3eu1c
@user-wu4kv3eu1c 6 жыл бұрын
እድጉልኝ ግን የሃገራችሁን የእግር ኳስ አሰልጣኝ ሳታውቁ የውጭን ማወቃችሁ ይገርማል ምን ያክል የውጭ እንደምታስበልጡ ነው ግን የራስ ይቀድማል
@rozifkir1690
@rozifkir1690 6 жыл бұрын
ውይ ነጺ ባይኖር ምን በምን እንዝናና ነበር
@elhamlove3163
@elhamlove3163 6 жыл бұрын
ውይ ነፃነት አንተኮ ጨዋታህ እንኳን ህፃን ትልቆቹም አይችሉህ ሀሪፍ ነው 🍓🍓🍓🍓
@elhamlove3163
@elhamlove3163 6 жыл бұрын
ዋው የሚያምር ፕሮግራም 👍👍👍👍
@aynitube5448
@aynitube5448 6 жыл бұрын
ይህ ፕሮግራም ይበልጥ የምወደው ለህፃናት ቦታ መስጠቱ ነው ጎበዝ ነፂዬ በርታ
@brektiybrktiy9525
@brektiybrktiy9525 6 жыл бұрын
በጣም ያዝናናል የልጆች ልዮ ነው
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
ዋው ነፂዬ እንደዚህ ደስ ይለል ህፃነቶችን መሰተፍ
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
ደስስስ ሲሉ እግዚአብሔር ያሳድጋችሁ
@milionolana3014
@milionolana3014 6 жыл бұрын
she is cute little girl, I like the way she talks. its impressive
@user-dl1sf2wi4r
@user-dl1sf2wi4r 4 жыл бұрын
እኔን ደስ አለኝ እነሱ ላሸነፉ እድግ በሉልኝ ተባረክ ነፃነት
@aa6750
@aa6750 6 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እግዚያብሄር ያሳድጋችሁ
@asterdeti8326
@asterdeti8326 6 жыл бұрын
Wwwwww nets beetam des yilali 💟💟💟💟💟💗💗💗💗
@alhaddad706
@alhaddad706 6 жыл бұрын
ውይ ደስየሚሉ ልጆች ነፂዬ ምርጥ ሰው
@fatiyafatiya5813
@fatiyafatiya5813 6 жыл бұрын
ወው ደስ ይለል ውቦች ማሻ አለህ
@user-kw5qr6dc9f
@user-kw5qr6dc9f 6 жыл бұрын
wow dasisilu lijochi yezare ababawochi ynaga firewochi ♥
@lucamichele6507
@lucamichele6507 6 жыл бұрын
mehandis weyim bet seri.kkkkk gobez lij.
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
ልጆችዬ ፈጣሪ በሞገሱ ያሳድጋችሁ ነፂዬ እንኳን መጣህ
@neymayousef4841
@neymayousef4841 6 жыл бұрын
ማአላህ ጎበዝ ልጆች ናቸው
@sususeid6358
@sususeid6358 6 жыл бұрын
Woooow Natsi adnakik negn Ke lijoch gar techenekugn eko😂😂😂😂😂 Enkwan des alechihu bale🚲🚲🚲🚲
@mekdeswalle4012
@mekdeswalle4012 6 жыл бұрын
Susu Seid i
@muslim7297
@muslim7297 6 жыл бұрын
ማሻአለ ጎዝ ልጆች ዴስ ስሉ እድግ በሉ
@birhanhagos2606
@birhanhagos2606 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች አላህ ያሳድጋችሁ ውይ የመጀመሪያው ልጅ ልጀን መሰለኝ ሀቢቢ
@nevergiveupnevergiveup2461
@nevergiveupnevergiveup2461 6 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል እንካን ደስ አላችሁ
@emutialemu2964
@emutialemu2964 6 жыл бұрын
Wow ashenefu congratulations
@aishaagirmaa2980
@aishaagirmaa2980 6 жыл бұрын
ዋውውው ጎበዞች።
@lemlemergano6087
@lemlemergano6087 6 жыл бұрын
Woww 1st negn like gichugne
@user-jq2jk6xr3d
@user-jq2jk6xr3d 6 жыл бұрын
ደስ ስትሉ እኔም ተምራለሁ እላለሁ ምኞታችሁን ፈጣሪ ያሳካላችሁ
@zemzemseid958
@zemzemseid958 6 жыл бұрын
አይ ነጺዬ ስወድህ እኮ የኔ ባርያ በናትህ በልጆች ብቻ ቀይረው ይሄን ፕሮግራም ደስ ሲሉ እኮ ልጆችዬ
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 6 жыл бұрын
Gobezoha,yankojowoha,Sewdhu,Nesiya,berbo,,,,,BezihuKetla,Yaseka,menha🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@mameddira4944
@mameddira4944 6 жыл бұрын
ያምራል ያምራል ነፂ ዋውውው!!
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 6 жыл бұрын
እደጉ ነፂ የዛሬወቹ እንግዶችህ ሢያምሩ የልጂ ባህሪ የተላበሡ ደሥ የሚሉ ናቸው
@zdlove3765
@zdlove3765 6 жыл бұрын
Woow bmiliket ymegletsn siyashenifu yntse desita ygermal
@adisteferi276
@adisteferi276 6 жыл бұрын
ውይ ነፂየ ታድለህ ከልጆች ጋር መዋል በጣም ደስ ይላል
@user-vy6wl1bj3t
@user-vy6wl1bj3t 6 жыл бұрын
ነፂ ሰላም ነህ የእኔ ፍልቅልቅ ልጆቹ ስታምሩ ፈጣሪ ያሳድጋቹህ
@mamyislove9182
@mamyislove9182 6 жыл бұрын
ደስ ሲል ማሸነፋቸው
@miruethio3059
@miruethio3059 6 жыл бұрын
ልጆች ደስ ስላቸው ደስ ይላል 👌👌👍
@Ana-ww5ki
@Ana-ww5ki 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳድጋቹ ነጽዬ ናፈቀህኛል
@letl270
@letl270 6 жыл бұрын
እግኣአብሔር ያሳድጋችሁ የኔ ማሮች
@seadakassaw1308
@seadakassaw1308 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል ብስክሌት ወሰዱ
@hanahanahanahana8446
@hanahanahanahana8446 6 жыл бұрын
wow betam gobez nachu
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ነጺዬ ሥወድህ እኮ በጣም በጣም ታዝናናለህ ፈድሻ ነክ
@sweetgeresu2854
@sweetgeresu2854 6 жыл бұрын
Yesss yessssss ❤️❤️❤️👍👍👍
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
ኤፍሬም ታምሩ አልበም Album Ephrem Tamiru
39:03
PARROT MUSIC
Рет қаралды 285 М.
የት ናት? | Yet Nat?
27:50
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 83
የመቶ ብር ጉድ በአዲስ አበባ | 100 Birr in Addia Abeba Ethiopia Vlog
14:09
Abel Birhanu የወይኗ ልጅ 2
Рет қаралды 79 М.
ዘመነ ካሴ በእስክንድር ነጋ ላይ ያወጣበት የጦርነት አዋጅ!
1:10:58
Addis Compass Media / ACM / አዲስ ኮምፓስ ሚዲያ
Рет қаралды 3,3 М.
New Ethiopia Comedy 2019 |Ke Ha Eske Po| Ye Beteseb Chewata Roast |
8:26
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 14 МЛН
ToRung short film: 🙏baby protects puppy🐶
0:37
ToRung
Рет қаралды 84 МЛН
Кого она вытащила из воды?😱
0:51
Следы времени
Рет қаралды 3,8 МЛН
Детство злой тётки 😂 #shorts
0:31
Julia Fun
Рет қаралды 3 МЛН