የቤተሰብ ጨዋታ(ልዩ የህፃናት ዉድድር) ምዕራፍ 5 ክፍል 18 /Yebeteseb Chewata(Special Children Challenge) Season 5 EP 18

  Рет қаралды 237,057

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 жыл бұрын

Пікірлер: 498
@user-dy8dx6ll3w
@user-dy8dx6ll3w 6 жыл бұрын
ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ነፂዬ የልጆቹን ፕሮግራም ቀጥልበት ልጆችዬ ያሠባችሁትን ያሳካላችሁ እኛም ያልወለድነው ወልዶ ለመሳም ያብቃን
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@keeyesuswechesewalhonem8714
@keeyesuswechesewalhonem8714 6 жыл бұрын
tesemalesh weym tesmalk egzabhar ale
@pantakhankhan1590
@pantakhankhan1590 6 жыл бұрын
አርሴማ የማርያም ልጅ ወለተ ስላሴ የማርያም ልጅ Ameen
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
አሜን
@user-tm2od4vt3y
@user-tm2od4vt3y 6 жыл бұрын
ካሊድ ተመቸሄኚ የምር እስቲደወም ገብተህ ታውቃለህ አዋን መቸ ልሰግድ
@mabubagidi3748
@mabubagidi3748 6 жыл бұрын
እስታዲዮም ገብተ ታቃለክ አዎ😂😂 መች ልሰግድ wow masha allah
@user-th9dm5ct8c
@user-th9dm5ct8c 6 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk kkkkkkkkkkkk
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@kokibemulu2353
@kokibemulu2353 6 жыл бұрын
Mabuba Gidi 😆
@user-ne5qd4ut2c
@user-ne5qd4ut2c 6 жыл бұрын
Mabuba Gidi kkkkkk kelbe new yasakegn
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Mabuba Gidi 😃😃😃
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
እኛ ልጅ እያለን ስንጠየቅ ተምራችሁ ወደ ፊት ምን መሆን ትፈልጋላችሁ ስንባል ዶክተር ሳይንቲስ ወዘተ... እንል ነበር ያ ምኞት ቀርቶ አሁን የማዳም ቤት ሰራተኛ ሆነን አረፍነው አይ ልጅነት😥😥
@kalamethiopia5558
@kalamethiopia5558 6 жыл бұрын
Rakeb tamrat ewntshen new marry
@rhbhgjugjyghgdd4022
@rhbhgjugjyghgdd4022 6 жыл бұрын
Rakeb tamrat lik nesh yena Mar
@sisay4318
@sisay4318 6 жыл бұрын
Rakeb tamrat ምንም ማድረግ አይቻልም ህይወት እንደዚህ ናት አይዞሽ
@amirramzi1191
@amirramzi1191 6 жыл бұрын
Rakeb tamrat ewunts new enm doctera maa hon yemifgalew ahoin yee meddami sertng
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
Amir Ramzi አይዞሽ የኔ ማር እኔም እንዳንችው ነበር ምኞቴ ግን ሂወት እኛ በምንፈልጋት መንገድ ሳይሆን እሷ በፈለገችው መንገድ ነው የምትመራን ። ባሁን ሰአት ስንት ዲግሪያቸውን ማስተርሳቸውን ጨርሰው ተመርቀው ስራ ያላገኙ የሚንከራተቱ አሉ የሰው ቤት ሰራተኛ የሚሆኑም አሉ ግን ለሰው ልጅ ጤናው ነው ዋናው ነገር ጤና ካለ ጠንክረሽ ሰርተሽ መለወጥ ትችያለሽ። 😘💙💚💜
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
ዌል ነፂ ስወድህ 💚💙😘 ልጆችዬ እድግ በሉ ያሰባችሁት ሁሉ ፈጣሪ ያሳካላችሁ።❤
@fikerlove370
@fikerlove370 6 жыл бұрын
ውይ ልጁ አሳቀኝ እስተድዮም ገብተህ ታቃለህ ?አዎ ምን ልሰራ ?ልሰግድ አቦ ይመችህ
@user-ik3sr1hs6m
@user-ik3sr1hs6m 6 жыл бұрын
ሀቢቢ እነ ስትዶወም ገብተህ ታውቃለህ አወ ልታይ አይ ልሰግድ አፌ ቁርጥ ይበልልህ ♥️😀😀😀
@Mubark-em3tf
@Mubark-em3tf 5 жыл бұрын
Susu Susu ክክክ
@madinaalih3129
@madinaalih3129 6 жыл бұрын
ወይ ብሌን ወድ ነሺ እሰኪ የሴቶቹ ብቻ ጠቅላይ ምንሰተር ሁኚልን
@user-me1dh5pv3c
@user-me1dh5pv3c 6 жыл бұрын
ማሻ አሏህ ኻሊድ እስቲድዮም ገብተህ ታውቃለህ አዎ ልሠግድ እድግ በል
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ስቴድየም ገብተክ ታቃለክ አወ መች ልሰግድ ጨዎታ ለማየት የማይታሰብ ነዉ😂😂😂ይመችክ ማር የሆኑ ልጆች😘
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
hawi Ahmed የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@mkaka3960
@mkaka3960 6 жыл бұрын
እደው እኔስ ልጂነቴ ናፈቀኝ እህህ በስደት ሂወቴን ጨረስኩኝ ወይ ወልጀ ሳልስም አረጀሁ እህቶቸ ዱአ አርግሉኝ እሲ
@user-ky1dz5tm1t
@user-ky1dz5tm1t 6 жыл бұрын
አይ ብሌን የኛ ጠቅላይ ሚኒስተር በርቺልን ♥
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
#ጠቅለይ ሚንስቴር መሆን እፈልገለሁ የለችወ #ልጅ ተመቼችኝ😃😃 #ምኞት አይከለከልም የሰከልሽ😃
@dhdffg2759
@dhdffg2759 6 жыл бұрын
ee ttt 👍
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 жыл бұрын
ee ttt kkkkkkkkkkk😃😃😃😃😃
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
ደስስስ ሲሉ ፈጣሪ ወልደን ለመሳም አብቃን
@misrakyemariamlij8122
@misrakyemariamlij8122 6 жыл бұрын
amennn
@user-wn2ng5xt6l
@user-wn2ng5xt6l 6 жыл бұрын
Aynaddis edema አሚንንንንን
@kahsakahsa7811
@kahsakahsa7811 6 жыл бұрын
amennn
@ZedZTube
@ZedZTube 6 жыл бұрын
በአገራችን ያለው የለውጥ ጉዞ እንደት አያችሁት ውዶች እኔ ተመችቶኛል ኢ ቢ ሲን ማየት አዝወትሬአለሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@salmali1997
@salmali1997 6 жыл бұрын
እኔም ከ3 አመት በሁላ ዛልናን አልፎ አልፎ። ቢሄንም
@bsshirethio7469
@bsshirethio7469 6 жыл бұрын
Haymi Wendghe
@user-ow9ug1of5i
@user-ow9ug1of5i 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አለ ኒመተል እስላም በሂጀብ ተዉባ ምነኛ መተደል ነዉ
@user-jm1bm8kl8s
@user-jm1bm8kl8s 6 жыл бұрын
አይ ካሊድ ልሰግድ አለ ማሽ አላህ
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እንኳን ከድፍድፍ ጠላ ወደ ድፍድፍ ነዳጅ አሸጋገረሽ 👍👍👍
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
Marta Marta ክክክክክክክክክ ተመቸሺኝ 👍
@martatole1139
@martatole1139 6 жыл бұрын
Rakeb tamrat 😃😃👍
@muslim7297
@muslim7297 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ምችት
@user-nq1ek8jy2h
@user-nq1ek8jy2h 6 жыл бұрын
Marta Marta
@user-xv8ng2on9b
@user-xv8ng2on9b 6 жыл бұрын
ወይኔ ልጆቹ ሲያምሩ፡እድግ፡በሉልኝ ዛሬም፡አንደኛ ነኝ እዳትረግጡኝ፡ቀስ እያላችሁ፡ግቡ፡ኮሜታቶች።እወዳችኃለሁ
@line2652
@line2652 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ደስይላል ማርየ
@msbsnhab290
@msbsnhab290 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር
@hawletmohammed1677
@hawletmohammed1677 6 жыл бұрын
መአዚ ነኝ ወሎየዋ ፍቅር በገንዘብ አይገዛም። ከከከከከከከከ ባትነግሪኝ ልታነቅፊኝ ነበር
@sarahidi6899
@sarahidi6899 6 жыл бұрын
እስቴድዬም ገብተህ ታቃለህ ? "አዎ" መቼ? አሪፍ መልስ "ልሰግድ" 🤣🤣🤣🤣🤣አንበሳ ደስ ሲሉ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Sara Hidi የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@sarahidi6899
@sarahidi6899 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE እሺ ግን ስለምንድን ነው ሼር ልታደርጊን ያሰብሽው ?ከኛስ ሌላ የምንትፈልጊው ነገር አለ?መተጋገዝ ግድ ስለሚለን 💪
@dhdffg2759
@dhdffg2759 6 жыл бұрын
😂😂😂😂ٸوالله ماشاءالله علی ضحكني
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 6 жыл бұрын
እድግ በሉልኝ ቸሩ መድሀኒትአለም ከክፉ ነገር ይጠብቀን አሜን የወር ሠው ይበለን መልካም ምሽት ይሁንልን
@user-vu6qn1qh2f
@user-vu6qn1qh2f 6 жыл бұрын
ደስ ሲሉ እድግ በሉ ብሌን ቅመም ነች ቁፍጥን ያለች ነች በዚህ ካደግሽ እንኳን የኛን ሀገር አለምን ትመርያለሽ እደጉ ተመደጉ ልጅነት ውበት ነው ፍቅር ነው ሰላም ነው ፈጣሪ ያሳድጋቹ
@SohaTsoma
@SohaTsoma 6 жыл бұрын
አቡስራ ገቡርኤል ዋው ደስ ሲል አቡሳሪው መላእክት የመላአክት አለቃ እሱ ይጠቡቃችሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Soha1212 Tsoma የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@fkrewelo
@fkrewelo 6 жыл бұрын
በስደት ያላችሁ እህቶቸ ፀሎት አርጉልኝ እራሴን አሞኛል
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
fkre welo /1995 ayezoshe ehetie ..
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@hawletmohammed1677
@hawletmohammed1677 6 жыл бұрын
fkre welo /1995 አይዞሽ ሀያቲ
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 6 жыл бұрын
Kkkk gud eko new panadol wachi
@fkrewelo
@fkrewelo 6 жыл бұрын
Natty Nanny እና ያስቃል?
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 6 жыл бұрын
ወይ ልጆቹ ሲያምሩ ያሳባችሁን ያሳካለላችሁ
@Tewab
@Tewab 6 жыл бұрын
እንካን ደህና መጣህ ሳቅ አይለየው ነፂ♥ እንዲሁም ለተከታዮችሁሉ ሰላማችሁ ይብዛ
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 6 жыл бұрын
ነፂ እንኳን በደና መጣ #ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናች ልጅችዬ እግዚአብሔር በጥቡብ ያሳድገችሁ መልካምን ሁሉ ተመኘው መልካም ውሎ ለሁላችንም♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@line2652
@line2652 6 жыл бұрын
ሴቱ ጭቅጭቅ ክክክክ የታወቀነው
@bamntdawet9899
@bamntdawet9899 6 жыл бұрын
የወረባቦልጅ Line haha
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 6 жыл бұрын
ወይኔ።ልጆቹ ደስ ስሉ ማሻ አሏህ አይ አኪሩ ዘመን አሁን በነዚህ አይነት እኔ ተማርኩ ይባላል አማረርኩ እጂ
@muslim7297
@muslim7297 6 жыл бұрын
ማሻአለ ጎበዝ ልጆች ነፂ ውድ ጣቀለይ ምንስቴር ሀሀ የኔ ቅመም
@user-tb5sg9jl5r
@user-tb5sg9jl5r 6 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ ነጺ የተዋህዶ ልጆች መድሀኒአለም በያላችሁበት ይጠብቃችሁ ከክፋ ነገር ሁሉ ይሠውራችሁ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
አብ ላካት ለኔ ሲል የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@yadenl2676
@yadenl2676 6 жыл бұрын
አብ ላካት ለኔ ሲል ameeeeen
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
አብ ላካት ለኔ ሲል Amen
@susuhassen1754
@susuhassen1754 6 жыл бұрын
ወይኔ በአላህ ደስ ስትሉ😃😃ያሰባችሁበት ያድርሳችሁ💖
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
በጣምያስቃሉአላህይጨምርላችሁ፤እስቱደዉገብተህታቃለህአወምልታረግልሰግድበጣምአሳቁኝ
@ilovemybrotherwifesheislik7863
@ilovemybrotherwifesheislik7863 6 жыл бұрын
ኣስትዶም ገብተህ ታቃለህ አወ መቸ ልሰግድ ክክክ ተመቸህኝ ልጅ ካሊድ እድግ በልልኝ
@memiharbi44
@memiharbi44 6 жыл бұрын
ልጅ በጣም ነው የምወድ እና ሁሌ ህፃናት ይቅረቡ ነፂ ህፃናት እደጉ ያሰባችሁን እግዚአብሔር ያሳካላችሁ እላለሁ ማሮች
@hiwotnigusa1619
@hiwotnigusa1619 6 жыл бұрын
በናቲህ ነፂ ሁሌም ህፃናት አቅሪብ እኔ ደስ ይሉኛል።
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
በኛ ግዜ አሁን ትምህርት ተማርን ይባላል ? ወዮ ፍጥነታቸው ደስ ሲል በኛ ግዜ እንደናንተ ብንማር ዛሬላይ የሀረብ ገረድ ባልነበርን እድግ በሉን ብቻ ተስፍዎቻችን ናቹ ነፂ ክበርልን
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559
@yetewhdolgnegyetewhdolgneg6559 6 жыл бұрын
@
@zitanakhle398
@zitanakhle398 6 жыл бұрын
+yetewhdo lg neg yetewhdo lg neg betam Egzyabher yasadegachew
@kiloyamukleblakulubisebitk8497
@kiloyamukleblakulubisebitk8497 5 жыл бұрын
እኘኮ ሰለምንመታ አፍዝዘው አስቀሩን
@zusweet2093
@zusweet2093 6 жыл бұрын
ልጅ የሚወድ በአብይ ምት። #Like me
@dad8454
@dad8454 6 жыл бұрын
zu sweet እማይበጀዉ ይሙት ላይክ
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 6 жыл бұрын
Hoooo
@denbushdaregaso3359
@denbushdaregaso3359 6 жыл бұрын
እድግ በሉ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች
@abrehammathewos7893
@abrehammathewos7893 6 жыл бұрын
anchm edig beylgn
@user-vj3si1uy2f
@user-vj3si1uy2f 6 жыл бұрын
የኔማሮች ልሠግድ አሉ አላህ ያሣድጋችሁ ሁላችሁንም ማሮቸ ነፂ ይመችህ ታሥቀኛለህ
@helan_bedelufor_real7147
@helan_bedelufor_real7147 6 жыл бұрын
ትንሿ ብላን እድግ በይ የኔ ማርርር
@yamnshiy1096
@yamnshiy1096 6 жыл бұрын
ማር ነገሮች ፈጣሪ ይጠብቃቹ
@meazalegesse2534
@meazalegesse2534 5 жыл бұрын
I like your teaching for these kids,How to respect there family, love there country,....
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
እካን ደና መጣህ ነፂ የኔ ማዳም ቤት የመጣ ማንም ያላዳመጠው ጩኸት በነፃ አዳምጦ መሄድ ይችላል
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ 😁😁😁😁😁😁
@user-pe7cl1rm1k
@user-pe7cl1rm1k 6 жыл бұрын
Rakeb tamrat ሳቂልኝ ይመችሽ
@rakit1644
@rakit1644 6 жыл бұрын
የፍቅር ጉዞ ማረያምን ይዞ አራት ነጥብ እሺ ማማዬ ኮሜንትሽ ያስቃል ይመችሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@denbushdaregaso3359
@denbushdaregaso3359 6 жыл бұрын
ውይ የኔ ማር ሚኒሰተር መሆን ትፈልጋለች ጎበዝ ባክ አትሳቅ ታሰደነግጣቸዋለክ
@user-hf7py2ll2y
@user-hf7py2ll2y 6 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ያሳድጋቹ ማሮቼ
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
ከከከከከከትሆኛለሸ የኔ ቆጆ ጠቀላይሚኒሰትር ጉበዝ በረቼ
@aweaman1497
@aweaman1497 6 жыл бұрын
በጣም፡ደስ፡ይላል፡ጡሩ፡ትምህርትነው፡ለታዳጊዎች፡ጠቃሚ፡ትምህርትነው፡ነፂዬ፡ተባረክ
@toybaabebe4997
@toybaabebe4997 6 жыл бұрын
አላህያሳዲጋችሁ ልጆችበሙሉ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Toyba Abebe የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@toybaabebe4997
@toybaabebe4997 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE አልገባኝም
@denkydenky3484
@denkydenky3484 6 жыл бұрын
Toyba Abebe ውእትትችፕ
@denkydenky3484
@denkydenky3484 6 жыл бұрын
Toyba Abebe ፍውድግክትሽ
@denkydenky3484
@denkydenky3484 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE ርእሽ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@user-ex9xf9iu2b
@user-ex9xf9iu2b 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE አሪፍነዉእህትበርቺአይዞሽ
@user-bk2hy1bt8u
@user-bk2hy1bt8u 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE ፊልም የምታሰሪኝ ከሆነ እጎበኝልሻለው
@sayidadammd2622
@sayidadammd2622 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE heni konjo selamnew
@salmali1997
@salmali1997 6 жыл бұрын
ጎበዝ ነሽበርቺ ቀጥይበት
@tsehaytamiru8375
@tsehaytamiru8375 6 жыл бұрын
yeneየኔ TUBE kkkkkkk eshi endameralen edme la azbey
@genetgabisa2075
@genetgabisa2075 6 жыл бұрын
ነፂን እንደኔ ሚወድ ካለ እሥኪ 1like ግጩት
@zizuzdahmed203
@zizuzdahmed203 6 жыл бұрын
ማሻአላህ እድግ በሉ ክክክክክ ልሰግድ ገባሁ ሀሀሀ ጠ/ሚኒስተር በርቺ ማሮች በሚቀጥለው ከጎዳና ታዳጊ ህፃናት ጋር እንጠብቃለን ነፂ ሽልማቱ ትምህርት ነው
@user-vs7qv8le9j
@user-vs7qv8le9j 6 жыл бұрын
ልጆች እንጅ ትልልቅ ሰዎች ስገቡ ማየት እያስጠላኝ ነው ምክንያቱም ልጆች ምን መሆን እንደምፈልጉ ስናገራ ደስ ይለኛል
@zeynebshemsu250
@zeynebshemsu250 6 жыл бұрын
it seems interesting tank you
@hawiahmed3333
@hawiahmed3333 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ነፂ ትናት የልጆች ጨዋተ ለምን አልቀረበም ጠይቄክ ነበር በ Instagram ዛሬ ከች አልክ እናመሰግናለን ሁለቴ ወይ ሶስቴ ቢተላለፍ በጣም ሀሪፍ ነበር ልጆችዬ የዛሬ አበባዎች የነገ ፍሬዎች እድግ በሉልኝ💕😍😘
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
hawi Ahmed የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@hanitaleb3276
@hanitaleb3276 6 жыл бұрын
አይይ ልጅነት ደስ ሲል ።በርቱ
@ppplll1158
@ppplll1158 6 жыл бұрын
የሣቅ ገናት ከነመላው ቤተሠቦችህ እድሜና ጤና ይሥጥህ ነፂየ
@semutube2755
@semutube2755 6 жыл бұрын
Wow maroch des silu Kalid wow betam nw yaskagn marr edeguu
@mamilovemamilove8357
@mamilovemamilove8357 6 жыл бұрын
Ufaaaa. Desss selu. EGZABAER yasdgachu 👏🏽👏🏽👌🏾😘😘😘
@islamnewheyoterafma7435
@islamnewheyoterafma7435 6 жыл бұрын
masha allah ♡♡♡♡♡♡♡
@mayamayamaya5982
@mayamayamaya5982 6 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች። እድግ በሉ ምኞት። አይከለከልም ምኞታችሁን ያሳካላችሁ። ኢቢኤስ ደስ ይላል በርቱ♥
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 жыл бұрын
አፋቸው ዴስ ሲል ልጅ የእግዚአብሔር ስጦታ ናችው ልጅ ይስጠን ነገሩ ባሉ የታለና
@sanfekede9040
@sanfekede9040 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራሉ ነጺዬ ሥወድክ 😍😍😍😍
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Ye lijoch program ke awakiwoch yebelete des ylegnal Netsi arif nw enameseginalen 👍
@user-dr1lj1gg4z
@user-dr1lj1gg4z 6 жыл бұрын
Egziabher amlak eyasadgachu🙏
@imanahmed374
@imanahmed374 6 жыл бұрын
ፖለቲካ ታቃለህ? እረ እኔ አላቅም ሆ አለ ልጁ😂በጣም ነው እሚያስቁት ልጆች እድግ በሉ አዲስ ገቢ ነኝ ላይክ ግጩኝ😉
@NatiTurner
@NatiTurner 6 жыл бұрын
Hijabi Hayati በየሳምንቱ አዳዲስ ቪዲዮዎች ስለምለቅ ቻናሌን ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩኝ አመሰግናለሁ::
@ggt1732
@ggt1732 6 жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ይጠብቃቹ የኔ ማሮቸ
@hirutwedajo8935
@hirutwedajo8935 6 жыл бұрын
Tebareku lejocheyeee😍
@akliluyoseif8245
@akliluyoseif8245 4 жыл бұрын
ብሌንየ በጣም ጎበዝ ኮንፊደንስሽን በጣም ነው የወደድኩት ኣይዞሽ ልጄ። እርግጠኛ ነኝ የምትፈልጊው ኣንደምትሆኒ።
@user-ce9ws7ld1n
@user-ce9ws7ld1n 5 жыл бұрын
እኔም መምህሮቼ ሢጠይቁኝ ፕሌን አብራሪ እል ነበር በነገራችላይ በሁሉም ትምህርቶቾ በጣም ጎበዝ ነበርኩ ያው ሥደት አቋረጠኝ እርግጠኛ ነበርኩ ሥራ እደምይዝ መምህሮቼ በፌሥቡክ ሢፅፉልኝ ይናደዳሉ ጓደኞቸም በተለይ እጊሊዘኛ በማንበብም አንደኛ ነበርኩ በየትም ብወዳደር ፖነሥ ነበር እሚጨመርልኝ መምህሮቼ እደጓደኛ ነበር እሚያዩኝ
@orthodoxtewahedoyedingllij8832
@orthodoxtewahedoyedingllij8832 6 жыл бұрын
አይ ልጅነት እኔ ያሰብኩት አልሆነም ምኞቱ ግን ደስ ይላል
@hayataa1891
@hayataa1891 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ተባረከላ
@itabezahuyetewahidolij3056
@itabezahuyetewahidolij3056 6 жыл бұрын
የኔ ቅመማች ያስባቹበት እግዚአብሔር ያድርሳቺሁ
@smegnejemal8538
@smegnejemal8538 5 жыл бұрын
ALLAH yasadegachehu.😍😍
@user-ct8ys5cb5k
@user-ct8ys5cb5k 5 жыл бұрын
ማሻአሏህ ልጆች አሏህ ያሳድጋችሁ
@milikyaze9148
@milikyaze9148 6 жыл бұрын
ይሄን ፕሮግራም የምከተለው ልጆቹ ሲመጡ ብቻ የማየው ልጆቹን ማየትደስ ይለኛል
@vkghk3282
@vkghk3282 6 жыл бұрын
እንካን በሰላም መጣህ ነፂ
@abdismedyena4680
@abdismedyena4680 6 жыл бұрын
ሀሀሀሀ ካሊድ ስቲዲየም ገብተህ ታውቃለህ አዎ ለምን ልሰግድ ሀሀሀሀሀሀ
@samerazayna3717
@samerazayna3717 6 жыл бұрын
እነመሰግነለን
@line2652
@line2652 6 жыл бұрын
የኔማር ልሰግድ ልጅአይዋሽም ይባላል
@mimitel6772
@mimitel6772 6 жыл бұрын
የስባቹት ሁሉ ይሳካላቹ ልጆችዬ
@melatTUBE
@melatTUBE 6 жыл бұрын
Mimi Tel የተወደዳቹ... ሜላት እባላለው ባላችሁበት ሰላም እመኝለው ለዩትዩብ አዲስ ነኝ .... ቀለል ያለ ነገሮችን ለማካፈል በማሰብ ጀምሪለው እስቲ ጎብኝልኝ ከወደዳች ሁት ደሞ መደመር አትርሱ 💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜💜
@chihanwendemeneh1224
@chihanwendemeneh1224 6 жыл бұрын
bzu ateykachew bakh tnnsh ljoch eko nachw
@yourchannel8930
@yourchannel8930 6 жыл бұрын
U make my day / lesegd
@zaherawalo3150
@zaherawalo3150 6 жыл бұрын
ካሊድ ይመችክ
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ነፂ!
@galatawaqayoo843
@galatawaqayoo843 6 жыл бұрын
Well come Nats😍😍😍
@user-zo4yy5pw3x
@user-zo4yy5pw3x 5 жыл бұрын
ኻሉዲ እድግ በልልኝ እስታድዮም ገብተህ ታውቃለህ ስቢል አዎን ሊሰግድ አለ አላህ ያሳድግህ ኻሊድ ♥♥
@weletekidanaschale874
@weletekidanaschale874 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሁሉም ደስ ይላሉ ፈጣኖችም ናቸው ግን የሚወዱት የትምህርት አይነት እና መሆን የሚፈልጉት በፍፁም አይገናኝም
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Egizabiher yasadigachu ye ethoipa miritochi Mingotachin yifetsemilachu fetari 😍😍😍😍😍😍😍
@negishtube3519
@negishtube3519 6 жыл бұрын
Wowwww ye saki minichi neh eko netse😍😍😍😍😍😍
@kal2457
@kal2457 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች የኢትዮጵያ ልጆች ፍቅር ናቸው እድግ በሉልኝ
@ablove1092
@ablove1092 6 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@elsangussu6278
@elsangussu6278 6 жыл бұрын
Belenyyyy YEN konjo concedes 10000000 % woyen lejoch men mhon now metflgu sibalu mitrut sem ene alawekwem
@umuzakirtube8387
@umuzakirtube8387 6 жыл бұрын
የኔ ማሮች ስታምሩ ውድድድ
@user-kh8tf3um5j
@user-kh8tf3um5j 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያሳካልሽ ብሌንዬ
@user-bh6md3ce4g
@user-bh6md3ce4g 6 жыл бұрын
አለህ የሰድገቹ ምኖታቸው ይሰከቻው እንድ እነ የመደም ሸቃላ ከመሆን ይሰውረቹ
@haymiwende2732
@haymiwende2732 6 жыл бұрын
well netsiye swedh ♡
@onelove809
@onelove809 6 жыл бұрын
Uf etsanent des sel I miss you my temert bet
@santaal2399
@santaal2399 6 жыл бұрын
እግዚያብሄር ያሳዲጋችሁ
@zebnayalbhew6389
@zebnayalbhew6389 6 жыл бұрын
አሁን ብሌን ህፃን ትባላለቺ ማሻኣ አላህ አላህ ያሣዲጋቺሁ💋
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 78 МЛН
የት ናት? | Yet Nat?
27:50
የት ናት? | Yet Nat?
Рет қаралды 80
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
DO YOU HAVE PARENTS LIKE THIS?
0:19
dednahype
Рет қаралды 43 МЛН
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Waka waka #4 🤣 #shorts
0:15
Adani Family
Рет қаралды 14 МЛН