በኪያ አላተረፍኩም አዲሱን ፊልሜን የሰራሁት መኪናዬን ሽጬ ነው ፡፡ / ቸርነት ፍቃዱ ዘና ያለ ጨዋታ በሻይ ሰዓት/

  Рет қаралды 191,266

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Kidman Keseat - A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV.
#SaturdayAfternoonShow_EBSTV​​​​​​​​
Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst...
EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally.
#Ethiopia​​​​​​​​ #EthiopianTvShow​​​​​​​​ #EBSTV​​​​​​​​ #EBSTVWorldwide​​​​​​​​ #EthiopianBroadcastingService​​​​​​​​ # You're​​​​​​​​#1choice​​​​​​

Пікірлер: 338
@ethilove5488
@ethilove5488 3 жыл бұрын
ቸርዬ አስመሳይ አይደለም ፡ እውነተኛ ሰው ነው ፡ ከምንም ነገር በላይ ደሞ ለሰው ቅን ነው ! እረጅም እድሜ የስኬት አመት ተመኘሁ አንተ የሰው ልክ🙏🏽
@mahletmulat6420
@mahletmulat6420 2 жыл бұрын
Ye Tewodros Fekadu Wendm New
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ዋው እምነት ከውበት ጋ ስወድክ ቸርየ 😍😍
@maye5345
@maye5345 3 жыл бұрын
ዮኒ እርጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ትህትናህ ጨዋታህ ሰው አክባሪነትህ በጣም ምርጥ ሰው ነህ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ
@ኢትዩጵያ-ገ8ሰ 3 жыл бұрын
መስቀልክ እንዴት ያምራል ፈጣሪ ይጠብቅክ✟⛪♥
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
ቸርዬ አድናቂህ ነኝ በሀይማኖትህ ያለህ ነገር ደስ ይለኛል በርታ ❤️❤️❤️
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት
@የጌታየእናትለኔምእናቴናት 3 жыл бұрын
የኔ ጌታ ከማዕተብህ ጋር ስታምር እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን።
@ሔለንየማርያምልጅነኝ
@ሔለንየማርያምልጅነኝ 3 жыл бұрын
ወይኔ ስወደው እንኳን አቀረባቹት ግሸን ማርያም ትጠብቅ የኔ ዉድ ወንድሜ ደሞ ስወድ ቸርዬ
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ቅንነት ለራስ ነው ✝️
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በጣም ባለጌ ናቸዉ ስንት የተለፍበትን ነገር ፈጣሪ የስራቸዉን ይስጣቸዉ በተቻለ መጠን አሁንም ፈጣሪ ይጠብቅላችሁ አዲሱ ፊልም ድንግል ትደግፍክ ቸሬ ፀልይ በርታ
@bemintwendemagenhu7562
@bemintwendemagenhu7562 3 жыл бұрын
ፍፃሜህ በተዋህዶ ቤት ይኑር. ባለ ማዕተቡ ቸሬ❤🔥
@Bell-vw1nm
@Bell-vw1nm 3 жыл бұрын
ልክ ነው ሰው የተሰረቀ ፊልም ባለማየት መተባበር አለብን ቆንጆ ፊልም ለሰራ ማበረታታት አለብን አሪፍ ነው ብሮ በርታ ደስ ይላል
@kidistemirea4668
@kidistemirea4668 3 жыл бұрын
Thank you
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን ይሄ ልጅ አይነ ስዉር ሚመስለኝ እዉነት ኪያን እኮ ሰርቶታል አይገልጸዉም
@ነኢማየወሎልጅ
@ነኢማየወሎልጅ 3 жыл бұрын
😂😂😂
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ እህቶች 👏
@እኛለኛይቱብ
@እኛለኛይቱብ 3 жыл бұрын
የኳስሜዳዉ ቆንጆ ምርጥ የሰፈሬ ልጅ ከዚ በላይ ይመርብህ ብዙ እጠብቃለን🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤👈👈
@selinahabesha19
@selinahabesha19 3 жыл бұрын
እባካችሁ ebs ሁሌም የሻይ ሰዓት ላይ ዮኒ ይቀመጥልን ማንም ይቅረብ ማንም ዮኒ ካለ በፍቅር ነው የማየው ሁኔታው ጥያቄዎቹ ለቃላቶቹ የሚጠነቀቅበት መንገድ ምናምን የተለየ ጋዜጠኛ ያረገዋል 🙏
@ganatganat3042
@ganatganat3042 3 жыл бұрын
እመቤቴ ትጠብቅህ እዲነው ሀይማኖኖትን ማክበር መስቀልህ ሲያምር
@alem4310
@alem4310 3 жыл бұрын
ዋው እማምላክ የልብህን መሻት ትፈፅምልህ ማህተብህ ውበትህን አብርቶታል እኔ ግን አሁንም እምታዬ አልመሰለኝም ሎቱ ስብአት ከኪያ ውጭ ስለማላቅህ
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
ትክክል ቸሬ ተባረክ እኔሁሌም ከዘፋኝ ይልቅ የግጥም ደራሲውን ከተዋናዪ ይልው ዳሬክተሩነው የማደንቀው ትልቁ አሰተዋፆ እነሱጋ ሰለሆነ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ሸ7ዀ 3 жыл бұрын
ኪያዬ ውስጤ ነው ቸሬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ በጉልምስና ወራት እግዚአብሔር አምላክን አስብ የሚለው አውቀክበታል በእምነትህ የበለጠ ጠንካራ ሁን❤❤
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
@ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 3 жыл бұрын
ቸርዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ፈጣሪ የልብክን ይሙላልክ እርጋታው ስረአቱ ደስ ሲል ሰላምክ ይብዛልኝ የሻይ ሰአት ላይ ሁሌም ዮኒ እና ፀጊ ይጠይቁ በተለይ ዮኒ ጨዋታ ሁላ ይችልበታል
@rebuniyahweh8116
@rebuniyahweh8116 3 жыл бұрын
ለእምነቱ ያለው ክብር በጣም ደስ ይላል ፈጣሪውን ያከበረ በእውነት አንድ ቀን ከፍ ማለቱ አይቀርም
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ምንግዜም ፈጣሪ ቢያረፍድም አይቀርም ይመጣል የኛ አምላክ ለቃሉ ታማኝ ነዉ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ
@እግዚአብሔርፍቅርነው-ጸ6ነ 3 жыл бұрын
ጎበዝ በእምነትህ በረታ እመቤቴ ማርያም ትርዳህ
@kokitube3903
@kokitube3903 3 жыл бұрын
እኔ 2 ጊዜ ነው ኪያዬን ሲኒማ ያየሁት አንተን ደም እጅግ በጣም ነው የምወድክ የኔ ጎበዝ በርታልኝ ማርያም ትጠብቅህ 😙
@ወይንአብ
@ወይንአብ 3 жыл бұрын
ቸርዬ ምርጥ ልጅ ስወድህ የመስቀሉ ውበት ከአለባበስህ ጋር በሮብሀል። ሲቀጥል ይሄው ኪያዬ የሚል ፊልም ከሰራህ ጀምሮ ባሌ #ኪያ ነው የሚለኝ በጣም እናመሰግናለን ፍቅር ማስተማር ትችላለህ❤።
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ
@የማርያምልጅነኝኢትዮጵያለ 3 жыл бұрын
ስወደክ ቸሪ የኔ ጌታ ደግሞ መስቀልህ ደስ ሲል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ✝️
@addisabeba100
@addisabeba100 3 жыл бұрын
ቸርነት 🙏🏾👍🏾 የተረጋጋ ምርጥ ተዋናትይ 👏🏾 ☦️✅
@ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ
@ድንግልአማላጄናት-ቨ2ኸ 3 жыл бұрын
መሥቀሉ ሢምር እግዚአብሔር ይጠብቅህ ቸርዬ✝️✝️💞💞💞⛪️⛪️⛪️💞💞💞💞👍👍👍
@onelove_93
@onelove_93 3 жыл бұрын
I’m Eritrean lady & I love him more than i can say hopefully one day i will come to Ethiopian to meet him ❤️. Behulum yemtserachw srawochh demo betam adnaqih ney babaye.
@ayalewayalew105
@ayalewayalew105 3 жыл бұрын
እደስምክ ቸር ፊትህ ቸር ንግግርህ ቸር አደበትህ ቸር ስወድክ ሀይማኖትህ እምነትህ መታደል ሁሉን የሰጠህ ተባረክ ተባረክ ከፍፍፍፍ ከፍፍፍፍ ያለ ቦታ ድረስ እመቤቴ ጨምራ ጨምራ በሰውመወደድን ትስጥህ ።
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ
@ድንግልማርያምእናቴ-ቈ9ኈ 3 жыл бұрын
ስወድህ በኪያ ፊልም ነው ያወኩህ መስቀልህ ስያምር ❤️❤️❤️❤️❤️
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ
@ኤልሳቤጥየማርያምልጅ-ፈ3ዸ 3 жыл бұрын
መታደል ነው መልክ ከጸባይ ትህትና ፈገግታ ሁሉን አሟልቶ የሰጠህ ተቸርነት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ
@maskeremmesk4613
@maskeremmesk4613 2 жыл бұрын
ቸርየ በጣም ነው የምወድህ የኔ ባለመሀተብ እመብራሀን ያስብከውን ታሞላልህ ❤️❤️❤️😘😘
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 3 жыл бұрын
ቸሩ ወላሂ ስረአቱ።።።።። ጨዋነቱ ደስስስ ነዉ የሚለኝ የምር።።።
@konegen6189
@konegen6189 3 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ኪያ ብዙ ግዜ ነው ያየሁት አሁንም ምርጥ ስራ ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ እናደርጋለን ከኪያ በጣም የወደድኩት ሙዚቃዎቹ ነው:: ከፊልም ጀርባ ከሚያደነቁሩ ክላሲካሎች እንደዚህ የድሮ ዘፈኖች እንዲህ ቢያስገቡ ምርጥ ነበር አንተ በርታ ጎበዝ ነህ
@selamtebeka2617
@selamtebeka2617 3 жыл бұрын
እመብርሀን በምትሄድበት ሁሉ ትከተልክ በተርፈ መስቀልህ ውበትህ ዋው
@simrethabte9798
@simrethabte9798 3 жыл бұрын
የግሽኗ ማርያም አሁንም ስኬት በስኬት ታድርግህ
@mahib799
@mahib799 3 жыл бұрын
ውይ በጣም ነው የምወድህ ጎበዝ ነህ በርታ እምነትህ ላይ ያለህ አቋም በጣም ጥሩ ነው።ከሌቦች ይሰውርህ እግዚአብሔር ይርዳህ።
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ
@ይኩንፍቃድከ-ቀ2ቈ 3 жыл бұрын
የኔ ባለ ማህተም ቸርዬ. የኔ ኪያ ስወድህ በእውነት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሐይማኖት አማኝ ነን እያሉ ማህተም ለጌጥ የሚደርግ የሚመስላቸው ብዙወች ናቸው ግን አግባብ አይደለም ማህተም እኮ ሲፈልጉ የሚያወጡት ሲፍልጉ የሚያደርጉት አይደለም አስተዋይ ልቦና ያድለን ኪያየ በቤቱ ያጽናህ መቸም እዳታወጣት ልዬ ስው. ነህ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 3 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ እምነት ከውበት ጋ የኔ ጅግና የተዋህዱ ልጅ መስቀልህ ውበታችን ነው ቸርዬዬዬ ውዴ እባካችሁ አርስቴስቶች የተዋህዱ ልጁች መስቀላችኹን እስሩ ውበታችን ነው ጠባቄያችን ነው
@ALHAMDULILAH-v9f
@ALHAMDULILAH-v9f 3 жыл бұрын
ኣይ ያገሬ ልጆች የመስቀል ኣድናቂ ሁናቹ ትቀሩ ታሳዝናላቹ የምያድነው ክርስቶስ ነው
@nasarrnasarr7387
@nasarrnasarr7387 3 жыл бұрын
ማለት
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 3 жыл бұрын
የመስቀሉ ቃል ለሚጠፉት ሞኝነት ለኛ ለምናምነው ግን የእግዚአብሔር አይል ነው
@ስምየለኝም-ዐ8አ
@ስምየለኝም-ዐ8አ 3 жыл бұрын
ኦው ሁሉም በየ ሃይማኖቱ እንደ አንተ ጠንካራና ጨዋ ግብረገብ ሲሆን ደስ ይላል
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 3 жыл бұрын
የወኒ እውነት ነው እንዴት እንደሚያናድ ሰውይ ለፍቶ የልፋቱ ውጤት ሲሰረቅ ያናዳል ወላሂ እጃችሁ ይቆረጥ የምትሰርቁ ሰዎች ኡፍፍፍፍ ቼርየ በርታልኝ ❤❤❤❤❤👌
@mariammahi3618
@mariammahi3618 3 жыл бұрын
ቸሩ ልክ እደስምክ ቸር ነክ ይግሽንዋ ማርያም ኣሁንም ሞገስ ትሁንክ ትልቁ ጸጋ የስው ፍቅር ነው እሱ እሱን ደግሞ አግኝትሃል
@berhanberhan9156
@berhanberhan9156 3 жыл бұрын
የኔበለማተብ ስረትክ ኪያዬ ቆንጀስ ምነዉ እግዚአቤሔርእረጂምእድሜናጤናይስጥክ ኪያዬ
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
ጨዋ አነጋገርህ ረጋ ያለ ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ድንግል ትጠብቅህ
@mekdesyosef6366
@mekdesyosef6366 3 жыл бұрын
መስቀል በጣም የምራል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ ✝️
@ggjjjghhjj3573
@ggjjjghhjj3573 3 жыл бұрын
ዉይይይ እኔም ገና ሳየዉ እሮጬ ነዉ የገባሁት ከጨለማ ያወጣኝ እግዚአብሄር ይመስገን
@rabiagemal9730
@rabiagemal9730 3 жыл бұрын
ቸረነት ኪያየን ያየሁት 6 ጊዜ ነው እጂግ በጣም አረፍ ፍልም ቀጣይም ጡሩ ነገረ ይዘህ እንድትመጣልን💚💛❤
@rahelkifle4360
@rahelkifle4360 3 жыл бұрын
ትልቅ ደረጃ ድረስ አገትላት ያለዉ መስቀል ትልቅ ሀይል አለዉ ያሰብከዉ ሁሉ ይሳካ የኛ ጀግና
@mesifernandez6375
@mesifernandez6375 2 жыл бұрын
በእውነተ ይህ ልጅ ጎበዝ ነው የሚገርም ነው በዚህ እድሜው ፀሐፊ Producer ተወናዋኝ ነው እርግጠኛ ነኝ ዘፋኝ መሆንም ይችላል ትክክል ብሎአል ገንዘብ ይዞ የሚመጣ ግለሰብ እሱ የሚፈልጋቸውን ሰዎች ታዋቂ እንዲሆኑ ይዞ መምጣት ተገቢ አይደለም ዳይሪክተር ነው ተዋናዋኞችን መምረጥ ያለበት ኪያ የሚለው ፊልሙ እጅግ ቆንጆ ነው አይዞህ ትልቅ ቦታ ትደርሳለህ ደግሞ ያሰታውቃል መልካም ሰው መሆኑ
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
ግሸን ማርያም እኔም እወዳለሁ ቸር ያድርሰኝ😊❤🌹❤⛪⛪
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ የኔ ዉድ
@bizuayehugebru3244
@bizuayehugebru3244 3 жыл бұрын
@@hanigech6376 ☺️😘 demershialhu
@netsanet5533
@netsanet5533 3 жыл бұрын
ግሸን እናቴ አገራችንን ሰላም ታድርገውና ለመሄድ ታብቃን እኔም ናፍቃኛለች
@birtukanbirhanu2875
@birtukanbirhanu2875 3 жыл бұрын
የግሸኗእመቤት ህልምህን ሁሉ እዉን ታድርግልህ በነገሮች ሁሉ እሷ ትርዳህ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ ዉዴ
@yemaryamliji7224
@yemaryamliji7224 3 жыл бұрын
ቸርዬ እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ይስጥህ ዮኒና ፀጊ እወዳችኋለሁ ❤️
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 🥰
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኘ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ
@ዜድየማርያምልጅ-ዀ7ዀ 3 жыл бұрын
ቸርዬ ስወድህኮ ኪያዬ ፍልም ደጋግሜ ነው የማየው ሁሌ እንዳድስ የማይሰለች ነው በርታልን ወንድሜ መስቀሉ ደሞ ውቦት ጨምሮልሃል ድንግል ትጠብቅህ
@ሰርክየነኝየቤተሰቦቸናፋቂ
@ሰርክየነኝየቤተሰቦቸናፋቂ 3 жыл бұрын
ቸርየ የኔ መልከ መልካም መስቀልህ ስያምር የኔ ሳቂታ ፈገግታህ ግሩም ነው በርታልኝ
@ayugelaw7821
@ayugelaw7821 3 жыл бұрын
እንደምን ይወድቃል እንደዘበት thank you very much
@dagmawityared7293
@dagmawityared7293 3 жыл бұрын
ፀጊ ጎበዝ ጠያቂ ነሽ በርቺ ሰው መስማት ሚፈልገውን ታውቂያለሽ 👍👍👍
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
የኢትዩጵያ ህዝብ አንዱ ችግራችን አንዱ የለፋበትን መቀማት ከባድ ነው ሌብነት ከባድ ነገር የስው ላብ ከባድ ነው
@astu4737
@astu4737 3 жыл бұрын
ቸሬ ስወድክ ኪያ ምርጥ ስራ ነው የሰራቹት ደግሞ መስቀልህ በጣም ደስስስ ይላል
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት 👏
@zaydteka1152
@zaydteka1152 3 жыл бұрын
ግሸን ማርያም ትከተልህ 🙏እድሜና ጤና ይስጥህ ከነ ቤተሰብህ ❤️
@hasetworku5592
@hasetworku5592 3 жыл бұрын
አሜን
@abrahamaragie9450
@abrahamaragie9450 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልኝ ስራህን ይባርክልን
@birhanuabebe7378
@birhanuabebe7378 3 жыл бұрын
ቸሬ እውነት በጣም ጎበዝ ነክ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን
@ተስፋየእምየናት
@ተስፋየእምየናት 3 жыл бұрын
ቸሩ መድኃኒአለም ከእናቱ ከግሸኗ ንግስት ጋር ይጠብቁህ ይጠብቁን ቸርየ
@meringnkeshwa2283
@meringnkeshwa2283 3 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ለትልቅ ያድርሠህ ጥሩሠውነህ ውበት ከእምነት እምነት ከስረአት ሠጥቶሀል
@rahelfeleke6069
@rahelfeleke6069 3 жыл бұрын
ቸርዪ መስቀልህ በስመአብ ውይይይይይ ስታምር
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 3 жыл бұрын
የሰፈሬ ልጅ አብሮ አደጌ ከዚ የበለጠ ትልቅ ደረጃ ድረስልን ፈጣሪ ይጠብቅ ምችት ይበል
@selamzewdu7991
@selamzewdu7991 3 жыл бұрын
ቸርነት በጣም በጣም ምርጥ ተዋናይ። best acting….best performance….when I see your interview you look አሪፍ ኢትዮጵያዊ።
@degeragency6493
@degeragency6493 3 жыл бұрын
ቸሬ እድሜና ጤና ይሥጥህ ነገ ትልቅ ደረጃ ደርስህ እደማይ ተስፋ አደርጋለሁ ፈጣሪ ይካስህ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
ቸርነት ስወድክ በርታ ምርጥ አርቲስት ነክ
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
በለው ኮምንት ጎበዝ መፅሀፍ ቅዱሱ ምን እንደሚል ወጣ እያደረግን እናንብበው የተፃፈልን ለየግላችን እንጅ የተወሰኑ ሰወች ብቻ አውቀውት ከነሱ እንድንማረው አይደለም🙏🙏🙏🙏🙏
@ኪዳነምህረትቲዩብ
@ኪዳነምህረትቲዩብ Жыл бұрын
ቸርየ በስራህ ሁሉ እሜቤቴ ትከተልህ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
መልካም ሰብዕና ያለህና ምሳሌ የምትሆን ነህ ፈጣሪ ዘመንህን ይባረክ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ
@ሄርሚየማርያምልጅ
@ሄርሚየማርያምልጅ 3 жыл бұрын
ቸሩዬ ባለማሀተቡ 💒💞
@eskuviva2384
@eskuviva2384 3 жыл бұрын
እመቤቴ ጊሸን ማሪያም ትባርክልህ ቸሬ በቤቷ ታፅናህ🙏❤
@kanzrqasr8301
@kanzrqasr8301 3 жыл бұрын
Amen
@melattesfaye5081
@melattesfaye5081 3 жыл бұрын
ከዚህ የበለጠ ጥበቡን ያብዛልህ ቸሬ
@tiblet1994
@tiblet1994 3 жыл бұрын
እግዛብሔር ይመስገን
@amanelmeloh6830
@amanelmeloh6830 3 жыл бұрын
በጣም ከጠበኩህ በላይ ነህ ቸርነት በረታ ዋው
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ
@የተዋህዶልጅየተዋህዶልጅ 3 жыл бұрын
የኔ ኩሩ ባለማተቡ ወድሜ ማተብህን አይቸነው የገባውት ወድማለም ሀሳብክ ይሳካልህ ወድማለም በርታ
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ
@dawitmelese4856
@dawitmelese4856 3 жыл бұрын
ቸርዬ እመ ብርሀን ትጠብቅህ ትችላለህ
@tigtig3947
@tigtig3947 3 жыл бұрын
ቸርነት በጣም የምወደው የማከበረው አርቲስት ነው
@betelhemdafar5253
@betelhemdafar5253 3 жыл бұрын
Betam das yemile actor new!! I didn’t know his from Addis abeba berta gobez nek berta we accept a lot form more God bless Ethiopia 🇪🇹🇪🇹 selam yamtalen ande leb yesten 🇪🇹🇪🇹
@henock2127
@henock2127 2 жыл бұрын
መስቀሉ ደስ ይላል እመብርሃን ትርዳህ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ሸ6የ 3 жыл бұрын
ኦ ቸርየ አንተ ላደረከው መስቀል እኔ ነፍሴ ሀሴት አደረገች የግሸኗ ለኔም ናፍቃኛለች ለደጇ ታበቃን 🤲
@endalkachewbirhanu9906
@endalkachewbirhanu9906 3 жыл бұрын
ቸር ከሙል ጋሪ ግሽን ማርያም አይችወል የዋህ ነገር ነው
@heyabtube2553
@heyabtube2553 3 жыл бұрын
ቸሬ ማርያምን ሲኒማ መግባት ባልችል እንኳን በራስህ ዩቲዩብ ቻናል ነው የማየው
@ቀመርያዳውድ
@ቀመርያዳውድ 3 жыл бұрын
ዊ ኪያ ዩ በጣም ነው ያለቀስኩበት አባቴም ሙቶ ሳለ አላለቀስኩም እንደዛኔ ምንም እንኳን ልጅነት ቢሆንም
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
ቸርነት ተወዳጅ ተዋናይ እግዚአብሔ ይባርክህ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 2 жыл бұрын
ስጸወድክኮ ቸርነት እርጅም እድሜና ጤና ይስጥክ
@zedorthodoxtube4521
@zedorthodoxtube4521 3 жыл бұрын
አቤት መሀተሙ ❤️❤️🥰👍
@መቅደስየቅዱስሚካኤልወዳጅ
@መቅደስየቅዱስሚካኤልወዳጅ 3 жыл бұрын
የምር የምትሰርቋቸው ሰዎች ግን ልቦና ይስጣችሁ 💔💔😥😥
@hanigech6376
@hanigech6376 3 жыл бұрын
እማዬ ደምሪኝ🙏
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 жыл бұрын
ይሄ ልጅ ስራውን እወድለታለው ይመችህ ቸርዬ
@ፊያሜታፍቅር-ሸ7ደ
@ፊያሜታፍቅር-ሸ7ደ 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጂ😘
@meseretasrat1039
@meseretasrat1039 3 жыл бұрын
አላዛር ሳለልኝ ምርጥ ዳይሬክተር ነው ።
@rayabisoberi
@rayabisoberi 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 👏
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ
@ሀናንየናቶልጅኢትዮጵ-ዐ2ከ 3 жыл бұрын
ኪያየ ማለት ሙዚቃዋ ቹ እስካሁን ያስለቅሰኛል እናበጣምእድናቂ ህነኝ
@selamawitadise4375
@selamawitadise4375 3 жыл бұрын
እምነት ከምግባር ጋር አስተባብረህ የያዝክ ምርጥ ሰዉ ባለ ማህተሙ ስወድህ ቸሬ😍😍😍
@صوفياحبشي
@صوفياحبشي 3 жыл бұрын
ይህን ልጂ ዝም ብየ ነው የምወደው😘
@maki4428
@maki4428 3 жыл бұрын
ምርጥ ልጂ
@zm2572
@zm2572 3 жыл бұрын
በጣም ነው የምወድህ ቸርየ በርታ
@shaikhaa5090
@shaikhaa5090 3 жыл бұрын
የኔ ባለማህተብ❤❤❤❤❤💋💋👈ስወድህ
@emuahlam1458
@emuahlam1458 3 жыл бұрын
በሚያምኑበት እምነት ጠንካራ የሆኑ ሰዎች አውቃለሁ ደግሞ ፅባየኛ ነው
@s.aewentkorahubehatitmamne8879
@s.aewentkorahubehatitmamne8879 3 жыл бұрын
ቸርነት መስቀልህን ከአንገትህ ጋር ሳያደንቁ ማለፍ ንግፍነት ነዉ ማር ነገር ነህ
@tdenektbebu5082
@tdenektbebu5082 3 жыл бұрын
Wawe betam madekh tewanay neh Wawe betly ciyaye wawe 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️Egizhabhar keri zemnhen yebarcew 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
Кәсіпқой бокс | Жәнібек Әлімханұлы - Андрей Михайлович
48:57
My Daughter's Dumplings Are Filled With Coins #funny #cute #comedy
00:18
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 35 МЛН