🛑 የሳያት ደምሴ እና የ አቶ ጌታቸው ረዳ ሆቴል ውስጥ መታየት ሚስጥር || ሚኪ ጎንደርኛ በቆዳዬ መጥቆር ምክንያት ተደበደብኩ

  Рет қаралды 130,433

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Benja Tube ቤንጃ ትዩብ 2

Күн бұрын

Пікірлер: 225
@Mediafilm21
@Mediafilm21 2 ай бұрын
ማለዳ ፊልም በሃያ ሁለት ሲኒማ youtube.com/@hayahuletcinema?si=fO-p8DRd0ZyPy4kF
@semarawitsat
@semarawitsat 2 ай бұрын
ነገ እኮ ሊቀ መላዕኩ ቅዱስ ሚካኤል ነው ። እንኳን አደረሳችሁ መላዕኩ የከበደንን ነገር ሁሉ በአንዲት ደቂቃ ወደ ደስታ ይቀይርልን። የኔ አባት የአፎሚያ ረዳት ።
@mekdelawitbayer9145
@mekdelawitbayer9145 2 ай бұрын
enkuwan abro aderesen amen❤
@salwasalwa6826
@salwasalwa6826 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏
@ayahans
@ayahans 2 ай бұрын
ደስ ይላል እንኳን አደረሰን❤
@plandirectoret
@plandirectoret 2 ай бұрын
አሜን
@RimaRima-j9e
@RimaRima-j9e 2 ай бұрын
እንኳን አብሮ አረሰን የነገ ሰው ይበለን❤❤❤🙏🙏🙏
@KibretHayyauu-h9k
@KibretHayyauu-h9k 2 ай бұрын
ልጆቻቸውን የሚቆጣጠሩ እናቶችን እናበረታታለን ክብር ለእናቶች እና ለጨዋ ልጆች
@Nነፃነት
@Nነፃነት 2 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህን ይማረው🙏🙏
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 2 ай бұрын
በጣም የሚያምር የጥቁር ቆንጆ ነው ሚኪ ጎንደሬ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
ክብር ለሳያት❤❤❤❤❤❤
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 2 ай бұрын
ቤንጃ ያሬድ ነጉ በጣም ስርአት የጎደለዉ ሰዉ እዚ ዱባይ ሲመጣ ለአስተናጋጆች ያለዉ ንቀት ብታይ ይገርምሀል እሚናገረዉ ንግግር ጥሩ አደለም ግን አሁን ይቅርታ መጠየቁ ደሞ ትልቅነቱን ያሳያል ❤ በዚዉ እንዲቀጥል እንመኛለን❤❤❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 2 ай бұрын
እኔም ሳያት የፈለገ ቦታ ብትታይ ምን ያስጨንቃል መብትዋ ነው❤❤❤
@user-nebo79
@user-nebo79 Ай бұрын
esu eko Kenya wust new bemoter yenetekew benjiya waching from SA one love
@Yisa6
@Yisa6 2 ай бұрын
ትህትና መልክ ቢኖረው አንተን ነው የሚመስል.. benjaye እንወድሃለን ❤❤
@benjatube2
@benjatube2 2 ай бұрын
አመሰግናለው
@Jerrymekonnen2866
@Jerrymekonnen2866 2 ай бұрын
ሰዉየዉም እንዲህ አልዘፈነዉም ሰይፍሻ አንደኛ❤😂😂😂😂
@Amenadmasu22
@Amenadmasu22 2 ай бұрын
እውነት ጠቆር ያለቆዳ፡መከራው ስለማንነትህ ሳይረዱ ይሔ (ይቺ)ባሪያ ፊቱም ውስጡም ጥቁር የመሣሰሉትን የሚያንቋሽሽ፡ብዙ ነገር ይሉናል ግን ይሁን ጥቁረት በሽታ አይደለም ከለር እንጂ፡
@samiሳሚ
@samiሳሚ 2 ай бұрын
እኔም ካንተ ሃሳብ ጋር እስማማለው ስለ ሳያት አንድ ሰው ከፈለገው ሰው ጋር መገናኘት ይችላል ማን ከማን ጋር እንዲገናኝ ማንም ሰው የመወሰን መብት የለውም
@robbarobi2784
@robbarobi2784 Ай бұрын
Tank you this is ✔️ right ✅️
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም
@እናቴእመቤቴድንግልማሪያም Ай бұрын
አይዞኝ ወንድሜ እኔም እህትህ ጥቁር ነኝ ❤❤❤ ደሞ አንድ ጥቅስ አለ : ጥቁር ነኝ ነገር ግን ውብ ነኝ !!! እኛ የጥቁር ቆንጆዎች ነን❤❤❤
@tesfayeetachew
@tesfayeetachew 2 ай бұрын
bro ያንተን ስራ ለመጀመሪያ ጊዜ ነው ያየሁት ተመችቶኛል በርታ
@Hagos6
@Hagos6 2 ай бұрын
Benja ስልክ ቀምቶ የሩጠው ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም ስህተት ነው ሊላ አፍሪካ ሀገር ነው ማስተካከል ያስፈልጋል ብዬ ነው እኔም የለየውት በታርጋው እና በመኪናው በግራ መንገድ ነው የለየውት
@asterbekele9478
@asterbekele9478 2 ай бұрын
ኧረ ባካችሁ እፈሩ: በ21ኛው ክ/ዘመን እንዲህ ዓይነት በጣም አሳፋሪ አስተሳሰብ አይቆምም??? ቢሆንስ አንተ እንዳልከው ምን አገባን ሁለተኛ ነገር ሆቴል ውስጥ የታየ ሁሉ መርፌና ክር ሆነ ማለት ነው? ምንድነው የሰውን ስም ዝም ብሎ ያላግባብ መለወስ: እስቲ ብሌላ ጥሩ ጉዳይ ላይ በርቱ:: ሁለተኛ የ'ዐ' ጉዳይ ነው: እባካችሁ እባካችሁ የፈለገ ቢሆን ፊደላትን ባግባቡ ተጠቅማችሁ ለሕጻናቱም አስረዱ: ሁሉም ቦታ ቦታ አለው ሀሌታው 'ሀ' ሐመሩ 'ሐ' ዓይኑ 'ዐ' እሳቱ 'ሰ' ንጉሡ 'ሠ' ጸሎቱ 'ጸ' ፀሐዩ 'ፀ' ......ወዘተ.. እንደዚያ ነው በግዴታ መሆን ያለበት:: ግን እንኳን ይሄ ስንቱ ቁም ነገር በፊደል አጠቃቀም ገደል ሲገባ ማየቱ እንዴት እንደሚያሳዝን........ ምነው😢 ራሱ የሚዲያው ሠራተኞች ቃላት ገድፈው ከአንዲት ስንኝ ላይ ስህተት ሠርተው ደግመው ባለማንበባቸው ከነስህተቱ ለዓለም ሲበትኑት ትንሽ አይከብዳቸውም: የሚለቅሟትን ስሙኒ ብቻ እንጂ የሥራ ጥራት ላይ ማስተዋል ቀርቷል: እጅግ ያሳዝናል:: ስለዚህ ልጅቷ ዜሮም መሰላት ምንም ልክ እኛን "በደንብ መሆን ያለበት" ብለው እንዳስተማሩን በዚያን ዓይነት ባይሆን በየቤታችሁ አስጠኗቸው: ቋንቋውን/ፊደሉን/ወጉን አትግደሉት:: የሚገርመኝ ብዙ ጊዜ 'ሰ' መጠቀም ያለባቸው ፊት ለፊት ቁጭ ብሎ ሰው ለመጻፍ ሄደው ከውስጥ ጎርጉረው 'ሠ' ደጋግመው ሲጠቀሙ ሳይ ማንበቡ ሁሉ እየረበሸኝ የማቋርጥበት ጊዜ አለ: ለማሻሻል እንሞክር የጻፍነውን አንድ አፍታ ከልሰን ስህተቱን አርመን እናቅርብ:: አይ ትውልድ!
@EdenGuale
@EdenGuale 2 ай бұрын
ዛሬ ልደቴ ነው🎉
@sirakgembere
@sirakgembere Ай бұрын
እየፀለየላት ይሆን ትምህርት እያስተማራት ለማንኛውም ፀሎቱም ይሁን ትምህርቱ እንዴት እንደፀለየና እንዳስተማራት መጠየቅ አይሻልም እንግዲህ ብዙ የትግራይ አርቲስቶች መፀለይና መማር ይፈልጋሉ ነግረውኛል እሷን ሲጨርስ በነካካ እጁ ሌሎቹንም ፀልዮ ያስተምር
@AbuTefera-q2b
@AbuTefera-q2b 2 ай бұрын
ድል ለ ፋኖ
@aliciazeriu1810
@aliciazeriu1810 2 ай бұрын
አሑንም ድል ለፋኖ ትላለህ እንዴ ወንድሜ ፁም ፀልይ ጌታ ሆይ ይቅር በለን በል ድል ለፋኖ እያልክ ህዝብህን አታስፈጅ
@atalay336
@atalay336 Ай бұрын
መብቷ ነዉ
@masaratalemayeohu7502
@masaratalemayeohu7502 2 ай бұрын
ባባዬ ነብስህ ከደጋጎቹ ጎን ትረፍ
@Mastawesh
@Mastawesh 2 ай бұрын
Amen
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 2 ай бұрын
ሚኪ ጎንደሬ የምር ይመስላልኮ፣ ጥቁር ሁሌ ረባሽና አጥፊ ተደርጎ በቀላሉ ለምን እንደሚታሰብ፣ ቀይ ደግሞ ሀብታምና የተረፈው ሰው ተደርጎ የሚታሰበው ነገር ትንሽ መስተካከል አለበት፣ ምንም ይሁን ምን ሰውን በማየት ብቻ መፍረጅ ተገቢ አይደለም።
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng
@-NewAmharicMoviesChannel-xo1ng 2 ай бұрын
የሳያት ጓደኛ (honey bunny) በቅርቡ ከካናዳ መጥታ የቅርብ ዘመዱዋ ስለሆነ ከሳያት ጋር ሻይ ቡና እያሉ ባሉበት ጌች አግኝቷቸዋል። ሌላ ምንም አዲስ ነገር የለም አታካብዱ።
@jakobatube9262
@jakobatube9262 2 ай бұрын
Benja ምናለ የኔንም ቲክቶክ ብታሳይ አሪፍ ቪው አለኝ
@zedyednglij3314
@zedyednglij3314 2 ай бұрын
የትምርትቤት 😅😂😅የረብሻው ጊዜ አስታወሰኝ ያችን አጭር ዱላ ቀምሻታለው ከጓደኞቼ ጋር እኔም እጄ እስኪዝል እየወረወርኩ ከኢኒፎርም ስር ልብስ ለብሰን ልክ ሲቀወጥ አውልቀን በፌስታል አረ ስንቱ ብዙ ተማሪዎች የሞቱም የታሰሩም ነበሩ ያሁሉ አለፈ🤔
@selomedamte1960
@selomedamte1960 2 ай бұрын
አሜን ::
@SarasaraAyihu-fq1et
@SarasaraAyihu-fq1et 2 ай бұрын
ነፃነት ግን ድምፁ አሞታል መሰለኝ
@WudieYbza
@WudieYbza Ай бұрын
ቤንጃ ቲዩብ,ናዝራዊ ሠይፉ ጥቅምት 17/1998ዓም ተወለደ።እንኳን ትውልድህ
@benjatube2
@benjatube2 Ай бұрын
መልካም ልደት
@clipalert9309
@clipalert9309 2 ай бұрын
ውሽዬ ይሄ ህዝብ በችግር አልሞት ብልዋል በሳቅ ልትፈጂው ነው 😅😅😅😅እሯ 😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍ ልሞት ነው በሳቅ my heart ተክ ተክ ልብሽም tiktok ሳይጀምር አልቀረም ማኛው ጋር ሄደሽ ተመርመሪ ክፉ በሽታ ነው ❤❤❤❤ሁልግዜ ሳቂልኝ😂😂😂🎉
@addisgirma8211
@addisgirma8211 2 ай бұрын
ምንድነው ሚያረጉት ግን እስፖኪዬውን
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
Sayat, has the right to be with anyone.
@henokzewdu9716
@henokzewdu9716 2 ай бұрын
ሳያትና ጌቾ ቢጋቡ ሁሉ ደስ ይላል
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
ወራዳ የአማራ ሴቶች አዋረዱን ጠላትእናወዳጅ የማይመርጡ
@ልጅሰያሀበሻ
@ልጅሰያሀበሻ 2 ай бұрын
ጌቾ እስከአሁን ድረስ ሚስት የለዉም እንዴ ከባድነዉ
@user-solomonzl6fq3zc2r
@user-solomonzl6fq3zc2r 2 ай бұрын
Letgedlwate nwe sayate sayate yalchute ,,ante
@HuIuAdiss
@HuIuAdiss 2 ай бұрын
😅😅😅😅😅
@indiaahmed3491
@indiaahmed3491 2 ай бұрын
ቤንጃ እባክህ ከቻልክ በውስጥ አናግረኝ የህይወት ጉዳይ ነው
@CABTL-mc7dk
@CABTL-mc7dk 2 ай бұрын
ቤንጃ ጥንቃቄውን ማስቀደም ይሻላል።
@YoditAmbaye
@YoditAmbaye 2 ай бұрын
መብትዋ ነዉ ከፈለገችዉ ጋር መሆን
@asnakezenebe8690
@asnakezenebe8690 2 ай бұрын
እርግታህን ስወድልህ
@NebiyuDawit-y1i
@NebiyuDawit-y1i 2 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከፈለገችው ጋር ብትታይ ምን አገባችው ለምን ከፀዲ ጋር አትገናኝም ያልበላችውን አትከኩ ለምን እጢ ትሆናላቹ
@AbebawwDemeke
@AbebawwDemeke 2 ай бұрын
የሰካራሙ ደስ ይላል
@eliasgetachew2334
@eliasgetachew2334 2 ай бұрын
ቤንጅ ትዝ ይለኛል law class እያለን አጨቃጫቂ ከነበሩ ህጎች አንዱ ይሄ ነበር በውክልና ጋብቻ ከ ግብረስጋ ግኑኝነት ውጪ ሁሉንም ነገር ይፈጽማል !
@lemlemnigussie7192
@lemlemnigussie7192 2 ай бұрын
Thank you Benja today is my birthday 🎂
@benjatube2
@benjatube2 2 ай бұрын
መልካም ልደት
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 ай бұрын
Netsi gen Egziabher cherso yimarln enji dmtshim ......
@samigondar
@samigondar 2 ай бұрын
The Shakur part is taken from Nigerian famous comedy show. The small girl going to pharmacy .....
@medhanitbehailu21
@medhanitbehailu21 Ай бұрын
ፎር ብሎ ሊፈርም ነው ማለት ነው???
@woinshetmekuriya1206
@woinshetmekuriya1206 2 ай бұрын
ሬሳውን መጋኛ ሊያስመቱት ነውእንዴ?
@fdyfdy1392
@fdyfdy1392 2 ай бұрын
ከሳሞራ TPLF)ምን ይጠበቃል የሀገር ጠላት ያኔ አስሮት ቢሆን አሁን አገሪቱ መቀመቅ ባልወረደች።
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 Ай бұрын
ሳያት ማለት አምባሳደር ምናምን የተባለችው አይደለችም እንዴ?ትልቁ ዳቦ አለ። ከአራጃች ጋር ምን ትሰራለች ወይስ እራሷ አራጅ ነች?
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 2 ай бұрын
ሰይፍሻ🤣🤣🤣❤❤❤❤
@salameskyes7240
@salameskyes7240 2 ай бұрын
ሴፍዬ❤
@sarasalim8034
@sarasalim8034 2 ай бұрын
አንደኛ ነኝ
@YodiBrook
@YodiBrook 2 ай бұрын
ሳውዝ ላይ ነው በዐል ሳይሆን የልብ ጓደኞቹ አብረው የሚያሳልፋትን ግዜ ምን እደነበርና የጓደኝነታቸውን ትልቅነት ወይም ሟቹ ቅምቀማ እደሚወድ የሚገልፅ ነው።
@Aloz_tube
@Aloz_tube 2 ай бұрын
🔥🔥🔥🔥
@SebleAbebe-t6t
@SebleAbebe-t6t 2 ай бұрын
እና ሰው ለስራ ጉዳይ በጓደኝነት አይገናኝም ወሬ መውደዳችን እንጂ አቶ ጌታቸው ከብዙ ሰው ይግባባል።ሳያትስ ሞዴል አርቲስት መሆኗ ተዘነጋ
@ElhamAmir-es8gb
@ElhamAmir-es8gb 2 ай бұрын
Ke lejnetachn jemro yaltfa sedbe ( siyastla)yemilw sed betam yemchgnal
@michael3902
@michael3902 2 ай бұрын
ቤንጃ እዚህ ቪዲዮ ላይ ያየነው ቀብር እውነት ነው እዚ እኔ የምኖርበት ደቡብ አፍሪካ ላይ ነው የተፈፀመው እና ባህል ሳይሆን በአካባቢው የነበረ ታዋቂ የgang መሪ ሞቶ የሱ ቀብር ነበር::
@HiwotJojo
@HiwotJojo 2 ай бұрын
ሃሃሃ❤
@sibhatgetachew1105
@sibhatgetachew1105 2 ай бұрын
እውነቱን ነው።ምነው ሰውየው ስድስት እና ከስድስት በላን እየመረጠ የሚሸነፈው😅😅😅😅😅😅😅
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 2 ай бұрын
Delll le yaredoooo❤❤❤❤
@מולומלסה-י8ק
@מולומלסה-י8ק 2 ай бұрын
ቤንጃ እኔ ልደት ትላንትነበር😂🎉
@linaejabo8229
@linaejabo8229 2 ай бұрын
Benja gabcha be weklena yechalale gin be muslim naw ene yemawkew ene yagebahut beweklena naw 🎉🎉🎉🎉🎉
@bereketmolla2646
@bereketmolla2646 3 күн бұрын
24:46 sounds so wrong man
@MaryoMichael
@MaryoMichael 2 ай бұрын
❤❤ቤ❤❤
@ErmiasBlood
@ErmiasBlood 2 ай бұрын
የኣማርኛ ፊልም እንዳይታይ መታገድ ነዉ ያለበት
@SirkutAlix
@SirkutAlix 2 ай бұрын
Selam wendime ❤❤❤❤❤
@muvle1649
@muvle1649 Ай бұрын
You know you should check first ........at the @ 03:45 that's not in Ethiopia
@EmuEmuuu
@EmuEmuuu 2 ай бұрын
ባባዬ ነፍስህ ሰላም ትርፍ
@tigritutoryal
@tigritutoryal 2 ай бұрын
ERE ATMESLEM ENDI
@bereketdesalgen741
@bereketdesalgen741 2 ай бұрын
South Africa
@ከአቢላኦኪሎ
@ከአቢላኦኪሎ 2 ай бұрын
💚💛❤️
@WW.program2071
@WW.program2071 2 ай бұрын
ያሬድ ይደብረኛል ሲቸስት ነው ሁሉም😂😂😂።
@hiwetyejimawa
@hiwetyejimawa 2 ай бұрын
ለምሳሌ እኔ ቀይ ነኝ ግን ማግባት ምፍልገው ፀይም ዘለግ ያለ አሳ መሳዩን ነው 😅😂😂😂 ፍሲጋ ግን እውነትውን ነውኮ ግዜው ተቀይሮ ወንዱ ኖ ሞኒ ኖ ሀኒ ሆንዋል😂😂😂
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 2 ай бұрын
Das Trankopfer oder Libiaton kommt ursprünglich aus Italien Libatio. Wie alle andere verbreitet sich auf der ganzen Welt. Darum sieht aus Afrikanische (Südafrikanische kulture)
@POWER.....
@POWER..... 2 ай бұрын
Bro ርዕስ አሰጣጥህን ብታስተካክል የሚል ኮሜንት አለኝ።
@yonasbiset898
@yonasbiset898 2 ай бұрын
ሰይፉ የባሰ እንደሆነ አላወቀም😂 በነገራችን ላይ 666 ብዙዎች ሳይረዱ ወይም ትርጉሙ ሳይገባቸው ፕሮሞት እያደረጉት ነው አንድ ሰው 666ብር ቢሰጠኝ አልቀበልም አልልም ምክንያቱም የሚያገናኘው ነገር የለም ቁጥር ስለተገጣጠመ በሌላ መተርጎም አላዋቂነት ነው
@henoktsegay782
@henoktsegay782 2 ай бұрын
Aba dula endaysemash kkkkk by the way nice rapper
@Nነፃነት
@Nነፃነት 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂እውነት አይሰማም የሚለው ነገር እኔም ሁሌ የማስበው ነገር ነው😂😂😂
@SoltoSoldado
@SoltoSoldado Ай бұрын
ለምን ሰው በበጎ ነው ዩሚያዩት ሳያትን በመልካም ነው እምትታየው ለዛ ነው ሰውየው ደግሞ ፓለቲከኛ እና ወንጀለኛ ነው ለዛ ነው ቤንጃ
@bayouasfaw
@bayouasfaw 2 ай бұрын
ወንድሜ አንተም ተሸዉደህ ካልሆነ በስተቀር ትራፊኮቹ ፊት የሰረቁት ኢትዮጵያ ዉስጥ አይደለም ታርጋዉን አላየህም የአነዳድ ህጋችንን ትክ ብለህ ለማየት ሞክር ይሄ ኬኒያ ወይም ሌላ ከኛ አገር የተለየ የሚነዳበት አገር ነዉ
@ElsaHailu-id3ub
@ElsaHailu-id3ub 2 ай бұрын
I wish he put it jail.
@solomonmegeresa8385
@solomonmegeresa8385 2 ай бұрын
Eyesuse geta nw yezelalem hiwote eyesuse nw medane bemanem yelem edenebete zend yeteseten sem Eyesuse nw be eyesuse emenu tedenalachu yemedan ken zare nw eyesuse yewedeshal yewedehal shalom
@IiyuHiwot
@IiyuHiwot 2 ай бұрын
ሰይፉ ለቦጭ አጣጣሉን አልቻለበትም😂😂😂😂😂
@FasilGkiros
@FasilGkiros Ай бұрын
ቤንጃ የመንጩ እኛአገር አደለም
@jejeserkalem3594
@jejeserkalem3594 2 ай бұрын
እኔ ኮመንት ስፅፍ ሁሌም ፕሮግራሙን ሳላይ ነው የምፅፈው ምክንያቱም #ቤንጃ ምርጥ እና ፀባየ ሰናይ ስለሆነ ነው እናንተም #ላይክ እና #ሰብስክራይፕ ማረግ እንዳትረሱ
@benjatube2
@benjatube2 2 ай бұрын
አመሰግናለው
@jejeserkalem3594
@jejeserkalem3594 2 ай бұрын
@@benjatube2 ይገባሀል ብሮ 🙏
@tewabechtessoduresso9796
@tewabechtessoduresso9796 2 ай бұрын
YE SETUWA SAYHON YETGRAY HZB MEDA LAY TEBETNO GETACHEW SHERATEN MN YSERAL NEW ?
@esayasadmasu193
@esayasadmasu193 2 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ አይደለም የሆነው ደግመህ እየው
@abrhamteshale3630
@abrhamteshale3630 Ай бұрын
Liju gin temechegn Seyfu eskezare asilefilifo neber yemitedaderew zare rasun le 50k aslefelefew. Arif new nege lelawum rakutikin hidina 1m ensetalen endayilut
@karozimathestar929
@karozimathestar929 2 ай бұрын
The traffic police is not in Ethiopia( looks Kenya)
@TesfayeMezgebu-er8gj
@TesfayeMezgebu-er8gj 2 ай бұрын
የሷይሆንየጌተቸው ነውምገርመው
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 2 ай бұрын
ጌቾን ብትወደውሰ ምን ችግር አለዉ ?
@FerhiwotTaddese
@FerhiwotTaddese 2 ай бұрын
ያልገባቸውናቸው
@eduam2859
@eduam2859 2 ай бұрын
እኔ የምለው ይህ ስፓክዮ የሚሉት ነገር ምንድነው ውስጡ ያለው ገዢስማነው?
@FikerTefera-wd6bp
@FikerTefera-wd6bp 2 ай бұрын
ቤንጃ😂😂😂😂
@Nነፃነት
@Nነፃነት 2 ай бұрын
የውክልና ጋብቻ 😂😂 ይገርማል 😅😅😅
@GenteSofe
@GenteSofe 2 ай бұрын
ዜኤሮ ብይ ትክክክል 😂😂😂😂😂
@MekdiGetachewMekdiGetachew
@MekdiGetachewMekdiGetachew 2 ай бұрын
Ahune yesemal 😂😂😂😂
@KibromTamiru
@KibromTamiru 2 ай бұрын
ዘመዳምች እኮ ናቸዉ አይደለም ጌችን ሰዉ ከፈለገዉን ጋር መገናኝት መብት ነዉ እቺ ሆላ ቀር አገር?
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 ай бұрын
ሳያት ለካ ጁንታ ናት ደህና ስው መስላ ምላሷን አለስልሳ ስንቱን አስጨርሳ ይሆናል ማን ያቃል 😢
@KibromTamiru
@KibromTamiru 2 ай бұрын
@@smarthabesha3170 ምላሳቹ አይሞት እነ ስም አይጠሬ?
@ahmedseid622
@ahmedseid622 2 ай бұрын
ሜላት ቀብዱ እንዴት ነው በነጠላ ተደብቄ ስራ እንዳይወጣ😁😁😁
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 2 ай бұрын
Colourism in Ethiopia is like 5&6
@BlineBline-q6p
@BlineBline-q6p 2 ай бұрын
😂😂😂😂elafe tetetehe mesetehene setayatee😂😂😂😂😂😂ooooo😂😂😂fenedaeweee
@DerjederjeDerjederje
@DerjederjeDerjederje 2 ай бұрын
ሳያትንማ ፋኖ እስክንድር ነጋ ያግባልን😂
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
Mom Hack for Cooking Solo with a Little One! 🍳👶
00:15
5-Minute Crafts HOUSE
Рет қаралды 23 МЛН
Support each other🤝
00:31
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 81 МЛН
小丑女COCO的审判。#天使 #小丑 #超人不会飞
00:53
超人不会飞
Рет қаралды 16 МЛН
كيف تنجح العلاقات مع ياسر الحزيمي | بودكاست فنجان
3:03:09
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН