በአንድ ሚሊየን ብር በግ😂 |የቤተሰብ ጨዋታ| Se 24 ep 53

  Рет қаралды 76,393

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 71
@BABR7826
@BABR7826 18 күн бұрын
ሙአዝዬ ሲያምር ❤ በጣም ልጆች ናቸው እኮ እንዳው ለታሪክ ይቀመጥላቸው እንጂ ይከብዳል ለነሱ ጥያቄው አሁን እነዚህ ህፃናት እንዴት ውቂያኖስን የሚያስረዱት እኔም አላስረዳ
@DirreGirma
@DirreGirma 13 күн бұрын
ሁሉም ቆንጆ ናቸው ልጅ አትለዪ😊
@tube6725Islamic
@tube6725Islamic 11 күн бұрын
ሳቁ ደስ ሲል የኔ ማር
@BABR7826
@BABR7826 8 күн бұрын
@@DirreGirma አንቺ ደሞ አስቀያሚ ናቸው አልኩ? አይኑ ሲስቅ እና ቀልጣፋ ነው ለዛ ቆንጆ ነው። እግዚአብሔር ያሳድገው
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ
@ራህማነኝየለሚዋሱምያ 18 күн бұрын
ጓደኛ አማቾቹ ቁረአን የቀራችሁት አላህ ይጨምርላችሁ ደስ ትላላችሁ እኔምለው የአባይነህ ቤተሰብ ምነው. ቢያድጉ ምንም ሳያቁ ነው ያመጣችኋቸው
@MulisaAbdulaziz
@MulisaAbdulaziz 18 күн бұрын
የምር ጎበዝ ናቸው ግን በጣም ህፀነቸው እኮ ፊለፊት ሆነው ራሱ ሲመልሱ መልሱም አልጠፈበቸውም እኔ ብሆን የወኩትን ራሱ ምራሰው ይመስለኛል የልጆች አድነቂ ነኝ🎉🎉🎉🎉🎉
@GizachewAbera-u1y
@GizachewAbera-u1y 13 күн бұрын
ብሔር ብሄርሰቦች የዛፈነች ብቻ ነት ትክክለኛ ኢትዮጵያዊ
@linamohammed9157
@linamohammed9157 18 күн бұрын
ነጺ ትችላለህ👏👏👏 ግን ጥያቄዉ እድሜአቸዉን ያማከለ ቢሆን
@Fedilaside-q6m
@Fedilaside-q6m 18 күн бұрын
ማሻዓላህ የኔ ዉድ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hshshshshshsh4959
@hshshshshshsh4959 9 күн бұрын
ባይኦን ኡሉም ተሸልሞ ብወጡ ደሲ ይላል ከምያለቅሱ
@zaitounah6715
@zaitounah6715 18 күн бұрын
ነፂ ሰላምና ጤና ላአንተ ይሁን❤❤❤❤❤
@waledalsayd6565
@waledalsayd6565 12 күн бұрын
ማሻ አለህ ሙአዝ
@Zahra83Zahra
@Zahra83Zahra 19 күн бұрын
ነፂ የሳቃችን ምንጭ እንኳን ደሕና መጣችሁ ውይ ሕፃኑ ሢያምር መሸአላሕ አላሕ ያሣድጋችሁ🌹🌹🌹
@jemalulhabeshi
@jemalulhabeshi 18 күн бұрын
የኔ ቆንጆ በወጥ ተብሏል ሲላት ምስር ወጥ መቀየሯ ነውኮ 😊
@Workenehgelan
@Workenehgelan 18 күн бұрын
እድሜያቸው መመጣጠን አለበት የሚወዲደሩት ፣
@lubabayimam4598
@lubabayimam4598 18 күн бұрын
ውይ በጣም ህፃን ናቸው ወላጆች ግን እንዴት እንዲወጡ ፈቀዱ
@OromiaGlobalNet.
@OromiaGlobalNet. 12 күн бұрын
Masha Allah muaz and mahi
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ
@አልሀምድሊላ-ቐ8ዸ 17 күн бұрын
ከሙአዝ ጎን ያለችው ልጂ😂😂😂😂የኔ ቅመም ተናደደችኮ
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 15 күн бұрын
ማሻአላ ሙአዝ አላህ ሀፊዘል ያድርግህ
@SameraNesra
@SameraNesra 11 күн бұрын
መሸአላህ መሸላአህ
@vgevg7084
@vgevg7084 16 күн бұрын
ኑሪልን,ወንድሜ,መልካምሠው
@yaschilalshitaye4225
@yaschilalshitaye4225 18 күн бұрын
ውድድር እንዲመስል በዕድሜ (በክፍል) የሚቀራረቡ ቢሆን ጥሩ ነው።የውድድር ስሜት አልመሰለም; ኬጅ ከሁለተኛ ክፍል የመረዳት አቅማቸውም ይለያል።
@ReskyaAdem
@ReskyaAdem 19 күн бұрын
Yene wendmoch stamru eko
@TruthEz
@TruthEz 18 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ረስክያአዳም
@makimimi3650
@makimimi3650 17 күн бұрын
እረ ልጆቹ ወደ ፈጠራቸው እየሱስ ክርስቶስ መጠመቅ አለባቸው የተሳሳተ እምነት ነው የያዙት ወገን አድኗቸው
@tube6725Islamic
@tube6725Islamic 11 күн бұрын
ጅል ጅላንፎ አለ አብይ ለእናንተ አይነቱ
@hermanos7255
@hermanos7255 11 күн бұрын
እየሱስ ተፈጥሮ፣ ከተፈጠረች ሴት ተወልዶ እንደተፈጠረ በልቶ፣ ጠጥቶ፣ ተኝቶ፣ ደክሞ የኖረን ፍጡርን ፈጣሪ ነው ማለት እራስን ማታለል ነው! ምንም ፍንጭ (ማስረጃ ) በሌለው ሌላው ቀርቶ እራሱ እየሱስ አንድም የመፅሀፍ ቅዱስ ቦታ ላይ መላእክተኛ ነኝ እንጂ ጌታ ነኝ ባላለበት ሁኔታ ላይ ጌታ ነው ማለት እልም ያለ ውሸት ነው እኮ የሚሆነው
@tube6725Islamic
@tube6725Islamic 11 күн бұрын
@@hermanos7255 በትክክል 100% ደሞ ከእነሱም ብሶ የተሳሳተ ማለታቸው
@Yemi_Endalew
@Yemi_Endalew 18 күн бұрын
Bitanya yene konjo smart ye lije twin 😂❤
@AlemituAnjulo
@AlemituAnjulo 18 күн бұрын
Hebrews 13 አማ - ዕብራውያን 8: ኢየሱስ ክርስቶስ ትናንትና ዛሬ እስከ ለዘላለምም ያው ነው።
@Na2waMawa
@Na2waMawa 18 күн бұрын
ያዉ ማለት አልገባነም
@TruthEz
@TruthEz 18 күн бұрын
@@Na2waMawa - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ፡ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምጻምን አሻረ፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)። * ስለዚህ ፡ እንደ ቀዳሚው ክርስትና ፡ ለዘላለም ሕያው የሆነውን ኢየሱስ ክርስቶስን ማምለክ ፡ ተገቢ እንደሆነ ተቃራኒው ቁርኣን ጭምር ይጠቁማል ማለት ነው ።🤔
@zulfaqassim7264
@zulfaqassim7264 12 күн бұрын
👍👍👍❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@kebedekebede6286
@kebedekebede6286 13 күн бұрын
መስር ወጥ በሰዋ ቤት መከዑአሯ ነው አድሜያቸው ግን መመታተን አለበት
@SidraAmin-t5h
@SidraAmin-t5h 18 күн бұрын
ሚተኛ ተማሪ አይጠፋም ልጆች ናቸዉ
@MulisaAbdulaziz
@MulisaAbdulaziz 18 күн бұрын
ሲጀመር ከጄም ስለሆኑ ሲለሚተኙ ነው የመለሰችው
@danafekere2765
@danafekere2765 18 күн бұрын
ስወድ❤❤
@Daneltilhun
@Daneltilhun 18 күн бұрын
የእፃናቶች በያንስ ከ10 አመት በላይ መሆን አለባቸው k G እንዲውም ሞራላቸው እዲጠፋ ነው የምታረጉት
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 4 күн бұрын
ቢታንያ አይነት ማልስ የማለሴ ሰዉ አለ ቢየ አላስቢም
@HayleTube465
@HayleTube465 16 күн бұрын
እንዴት ነው የምንመዘገብ
@bonnyzed
@bonnyzed 16 күн бұрын
ሠው ሎተሪ ቢደርሰው ምን ሊያረግበት ይችላል ? ሊጮህ ቆይ ልጆቹን ልታስተምሯቸው ነው ልታደነቁሯቸው ነው ?
@rahimahtah6644
@rahimahtah6644 18 күн бұрын
ሙአዝ ማሻላህ ፈገግታህ
@አህሪቡHSቲዩብ
@አህሪቡHSቲዩብ 15 күн бұрын
ማሂ ማሻአላ
@sanianoria1715
@sanianoria1715 16 күн бұрын
ሙአዝ ማሻአላ
@ZALlkaHumade
@ZALlkaHumade 18 күн бұрын
ማሻአለህ
@habtamukasaye4983
@habtamukasaye4983 18 күн бұрын
ሙአዝዬ ሲያምር
@Yemi_Endalew
@Yemi_Endalew 18 күн бұрын
Meklit endet ye sbatwan sem atawkm 😂
@BogaleSenai-19744
@BogaleSenai-19744 18 күн бұрын
ሙዝ፣ አቮካዶ፣ ብርቱካን እና ማንጎ ከመቼ ጀምሮ ነው አትክልት የሆኑት ። ለካ ኑሮ ሲወደደ የምናውቀው ነገር ያወዛግበናል
@dhdhsbsbsb3558
@dhdhsbsbsb3558 18 күн бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰😅😅
@FeteyaFete
@FeteyaFete 18 күн бұрын
ለመመዝገብ መስፈርቱ ምድነው
@HyatMhmdenur
@HyatMhmdenur 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@jameilayimer7106
@jameilayimer7106 18 күн бұрын
ሙአዝ ማሻአላህ
@myayer223
@myayer223 18 күн бұрын
ነፂ እባክህ ጂም ጀምር ኪሎህን ቀንስ ጤናህን ጠብቅ እንወድሀለን!
@zewditu1128
@zewditu1128 18 күн бұрын
Temesgen 20 sew aleng ❤
@TruthEz
@TruthEz 18 күн бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ፦ @ዘውዲቱ ፲፩፻፳፰
@berekettsegaye560
@berekettsegaye560 12 күн бұрын
ለልጆች ቀለል ብታረጉ ምስሉን
@melatdebele8501
@melatdebele8501 17 күн бұрын
@Meseretmis
@Meseretmis 18 күн бұрын
addis mizgeba yinorachihual?
@user-xh6vq1vu6i
@user-xh6vq1vu6i 4 күн бұрын
ልጆች ፋርድ በት ልህድ ይችላሉ
@sofyarashid
@sofyarashid 18 күн бұрын
ማሸ አለህ
@TruthEz
@TruthEz 18 күн бұрын
ማሻ የሹዋ ፦ ምክኒያቱም፡ ኢየሱስ ፡ ፈጣሪ፣ ፈዋሽ እና አስነሺ መሆኑን ከተቃራኒው ቁርኣን ጭምር እነሆ፥ - የማርያም ልጅ ኢየሱስ [ዒሳ] ሆይ ፦ በሕፃንነቱ በስሎ ሰዎችን አናገረ፣ ጽሕፈትንና ጥበብን ፡ ኦሪትን እና ወንጌልን ተማረ፣ ከጭቃ ወፍ ፈጠረ፣ እውርና ለምጻምን አሻረ {ፈወሰ}፣ ሙታንን አስነሳ፣ … ፤ ብሏል (ቁርኣን ም. ፭ የማእድ ምዕራፍ ቁ. ፩፻፲)። 📖👈🏾😲🤔
@makimimi3650
@makimimi3650 17 күн бұрын
ሕፃኑ መጠመቅ አለበት
@sanianoria1715
@sanianoria1715 16 күн бұрын
አቺነሽ ምታስጠምቂዉ ማሻአላ
@hermanos7255
@hermanos7255 11 күн бұрын
በእውነት ቢያቅታቹ በአምባ ገነንነት ጀመራቹ?
@ሀያትቡታጀራ
@ሀያትቡታጀራ 3 күн бұрын
እኮአላህሂዲያይስጣቸዉ​@@hermanos7255
@mebrahtomGebreselassie
@mebrahtomGebreselassie 12 күн бұрын
ኢትዮ።
@faziaali6464
@faziaali6464 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲☝️
@al_islamdinulhaq6167
@al_islamdinulhaq6167 10 күн бұрын
the questions are not suitable to children, you tried your best to fail the kids
@KrjjdjdIrir
@KrjjdjdIrir 19 күн бұрын
ምንደነው ተፋጣችሆ ዝምአላችሆ ነፂ
Andro, ELMAN, TONI, MONA - Зари (Official Audio)
2:53
RAAVA MUSIC
Рет қаралды 8 МЛН
Жездуха 42-серия
29:26
Million Show
Рет қаралды 2,6 МЛН
ሐረግ ( ክፍል 44)
36:55
ለዛ
Рет қаралды 119 М.
ሼፍ ዚ ማጀት ተጀመረ  / ሼፍ ዚ ማጀት የምግብ ዝግጅት ውድድር
1:16:07