No video

"ገንዘብ በዝቶ ስብዕናችንን መገንባት አቃተው " አስተማሪ ውይይት እንመካከር //በቅዳሜ ከሰአት//

  Рет қаралды 29,881

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guest, book review, music, cooking segment and many more…, every Saturday @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebst... EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice

Пікірлер: 56
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 жыл бұрын
ትክክል ፈሪሀ እግዚአብሔር ከምንም ነገር ይቀድማል። የእግዚአብሔርን ቃል ሰምቶ መታዘዝ የስልጣኔ ሁሉ ምንጭ ነዉ።ለሌላዉ መኖር የሚለዉ ቃል ከየትም አልመጣም ከመጽሐፍ ቅዱስ እንጂ
@danielabreha5834
@danielabreha5834 2 жыл бұрын
የሂወትን ትርጉም የተረዳ እጅግ ድንቅ ሰው።
@fetletilahun104
@fetletilahun104 2 жыл бұрын
ዋው እንዴት እራሴን እንዳይ ያደረገኝ ውይይት ነው እኔም አንዷ የሰው ሃገር ናፋቂ እንደሆንኩ ነው የተሰማኝ እና እግዚአብሔር ይስጥልኝ ስለምክሮት በእርግጠኝነት ስመጣ ደውዬ አንግሮታለው በቃኝ ወደ ሃገሬ እመለሳለሁ ።
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Ples wedde selkachew yet yegenale
@bizuneshkifle2490
@bizuneshkifle2490 2 жыл бұрын
ኢንጅነር አቤት ምን ልበል ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ለአንተ እና ለመላው ቤተሰብህ ይስጥልን፡፡ ትእግስትዬ ተባረኪ ተባረኪ ተባረኪ እድሜ እና ጤና ለአንቺ እና ለመላው ቤተሰብ ይስጥልን ሁሌ የምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም በጣም የሚገርሙ ሰዎች ናቸው በጣም በጣም ደስ የሚል ሰው ተባረክ ተባረክ ደጋግሜ እላለሁ አማኑኤል እድሜ ጤናውን ያድልልን፡፡
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ገንዝብ ስውን አይስራም መጠቅሚያ ብቻ ነው ማግኘትን በአግባቡ መጠቀም ጥሩ ነው አካፍሎ በመኖርና ለሀገር ጥሩ በመስራት መሳተፍ ጥሩ ነው በሀገራችን ህንጻውም መኪናውም ተስርቷል ስው ላይ ገና አልተስራም ግብረገብ ትምህርት በየትምህርት ቤቱ ቢስጥ ጥሩ ነው ትውልድን ለማነጽ ልጆች በየእምነታቸው ከስር መኮትኮት አለባቸው
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 2 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥልን
@haymanotgugessa9137
@haymanotgugessa9137 2 жыл бұрын
Yene Melekam Memeher!! Egziabeher Yebarekeh!! 💛
@Gualraya2112
@Gualraya2112 2 жыл бұрын
እንመካከር ፕሮግራም በጣም ነው የምወደው በድጋሚ ኣቅርቢልን🙏
@mesfinteshome1842
@mesfinteshome1842 2 жыл бұрын
Tigist thank you! You chose the right person to teach our generation
@ananaTube9529
@ananaTube9529 2 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ ተወዳጅ ፕሮግራም ነው ሁሌም አዲስ ሁሌም አይሰለችም ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ሁላችንም በየእምነታችን እንፀልይ
@seadamuhammed9043
@seadamuhammed9043 2 жыл бұрын
ሠብስክራይብ በማድርግ ቤተሠብ ሁኑ መርዳዳትካለ የማይሠራ ድልድል የለም በመተጋገዝ በመርዳዳት ቢሆንእንጅ
@blessethiopia4951
@blessethiopia4951 2 жыл бұрын
እንደ አንተ አይነቱን የሰለጠነ ያብዛልን
@mahidejan2182
@mahidejan2182 2 жыл бұрын
እንመካከር ምርጥ ቮሮግራም ነው!
@HabiibJames
@HabiibJames Жыл бұрын
ወዉ ሰው እንደ እድሜው ስያዋራ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ቀሪ ዘማኖቲ ይባርክ 🙏🙏🙏🥰🥰
@Learning2801
@Learning2801 2 жыл бұрын
Interesting lesson with incredible man🙏
@ori2022
@ori2022 Жыл бұрын
This is a click for all of us. Respect
@lightsdiamondslifestyle4741
@lightsdiamondslifestyle4741 2 жыл бұрын
grum sew! 👏👏👏👏
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ተስፋ የሚኖረው ሁሉም ሲተባበር ነው ያለምንም ልዩነት
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
Great!
@helenabara9337
@helenabara9337 2 жыл бұрын
This absolutely important for this Generation ,I hope everyone lesson, I always say we lose Generation bcz of technology, also Most family not responsible etc ,every thing out of control. Thank you very much for your time dear! GOD BLESS 🙌
@user-xr4tl8gc6x
@user-xr4tl8gc6x 2 жыл бұрын
አሪፍ ውይይት ነው👌👌👌
@yoditbelete689
@yoditbelete689 2 жыл бұрын
TGye nefse nesh hulem selemetgabezachew engedoch betam enamesegenalen bezu temerte eyagejenebet new berche keep it up !!
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
" ማየትና መስማት ማመን ነው ብምልክትም ማመን ይቻላል "
@zeynuoda8459
@zeynuoda8459 2 жыл бұрын
You are doing good job keep going brother p👌👌
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
" ስው የሚሳካለት በስራና በእምነቱ ወይም በሃይማኖቱ ነው"
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
" ከቢዝነስና ከእውቀት እውቀት ይበልጣል
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ከትምህርት ከስራ ትምህርት ይበልጣል
@debebeasefa4706
@debebeasefa4706 2 жыл бұрын
Please TG go on interviewing such person.
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 2 жыл бұрын
Egiziyabhir edime Tena yadileweti
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ማንኛውም ሰው የራሱ የሆን አላማ አለው
@wegf6808
@wegf6808 Жыл бұрын
በድንቁርና ለተካኑት መሪዎቻችን ፣ ፓለቲከኞቻችን ፣ ሌቦች (ባለሀብቶች) ቢያስተምሩልን አገራችን የተሻለች አገር ትሆን ነበር።
@asnaketafes3498
@asnaketafes3498 Жыл бұрын
SELKUAN YETEGESTEN MAGEGNET KETECHALE
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ጉቦ ሙግስና ተቀብለው ሰራተኛ የሚቀጥሩ እና መታወቂያ የሚሰጡ ሃላፊዎች አሉ
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ዲሲፕሊን የሚጀመረው ከቤተሰብ ነው
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
" ሳር ዝም ብሎ አይበቅልም "
@user-tj9rl1fm6g
@user-tj9rl1fm6g Жыл бұрын
ሰላም እንዴት ነዉ ትእግስትን ማግኝት የምንችለዉ
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
ሃብት ከእውቀት የሚገኝ አይደለም ።
@genetgenet9408
@genetgenet9408 2 жыл бұрын
አቤት አነጋገር እግዚአብሔር አሁንም እቀትህ ያስፍልህ
@chomwachomwa4964
@chomwachomwa4964 2 жыл бұрын
Very true. The nouveau riche are gross.
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
ከሶሻል ሚዲያም ቢዝነስ ማግኘት ይቻላል ።
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ለመሬት የምትቀርበው ፀሃይ ናት ለቢዝነስ የሚቀርበው የትኛው አይነት ቢዝነስ ነው???
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ሃምሳ ሎሚ ለአንድ ሰው ሸክሙ ነው
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
አሁን ኢትዮጵያ ውስጥ ለኔ የሚታየኝ አዲስ ነገር ለመስራት ነው አላማው አዲስ ነገር ለመስራት ከመፈለግ የድሮውን መቼ ያዝን በስርአቱ ደሞ አንድ ዝግጅት ያዘጋጁና መግስት ሳይፈቅድ በእጃቸው ወረቀት ሳይገባ ሰውን ይጠሩና ከዛ ተከለከልን ይላሉ በዛን ሰአት የዛ ተመልካች ተደፈርን መብታችን ተገፈፈ ይላል መጀመሪያ መብቱ እደሆነ መቼ ፍቃድ አገኘ ለፕሮግራሙ ነው አላማው ትውልዱን ወደ ሌላ አቅጣጫ አስተሳሰብ መቀየር ነው የኔ ጥያቄ ነው የማየው
@j6j6j62
@j6j6j62 2 жыл бұрын
ገንዘብ ኖሮት የባጃጅ አእምሮ ያለው ብዙ ነው አሁን ብዙው ህብረተሰብ ሰእብና የለም በብዛት ከዳተኞ አረመኔ ወንድሙን አሳልፋ የሚሰጥ ነው
@anwarmohamed7095
@anwarmohamed7095 2 жыл бұрын
ፌስቡክ ለማንም አይጠቅምም
@allinone-cf7qf
@allinone-cf7qf 2 жыл бұрын
TG SEWEDSH BERCHILN
@anwarmohamed9274
@anwarmohamed9274 2 жыл бұрын
የሃብታሞች መነሻ ከስራ, ከሎተሪ ነው ቢዝነስ መነሻው ከስራ ነው
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ባለስልጣኖች በሚዝናነበት ቦታ ሴት ልጅ ትሸጥና ባለስልጣኖች ይዝናኑባታል የኢትዮጵያ መንግስት በቤቶች ዙሪያ ምን እየሰራ ነው ?
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 2 жыл бұрын
ልጆት የት ነው የሚማረው 🙏🙏🙏
@mesfina9201
@mesfina9201 2 жыл бұрын
Lebawi Acadamy
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 2 жыл бұрын
@@mesfina9201 እባክክ ስለትምህርት ቤቱ የምታቀውን አድራሻውን እና አዲስ ተማሪዎች መቀበላቸውን ካወክ መላ በለኚ 🙏🙏
@hiwotelias6165
@hiwotelias6165 2 жыл бұрын
So expensive
@mesfina9201
@mesfina9201 2 жыл бұрын
@@hiwotelias6165 I do agree ...try for the scholarship.
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 18 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 32 МЛН
Son ❤️ #shorts by Leisi Show
00:41
Leisi Show
Рет қаралды 10 МЛН