"ስጋ ለሚበላ ሰው የማይነገር ገጠመኝ ደርሶብኝ ስጋ አልበላም…" እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis

  Рет қаралды 397,724

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

2 жыл бұрын

...የፍቅር ይልቃልን ጫማ የጀበና ማስቀመጫ ያደረገበት አጋጣሚ… | "ስጋ የማልበላው ለመናገር በማልፈልገው ምክንያት ነው..." እጅግ በጣም አዝናኝ ቆይታ ከበዕውቀቱ ስዩም ጋር || Tadias Addis
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 280
@mesfenadane4018
@mesfenadane4018 2 жыл бұрын
በእውቄ ወሬህ ጨዋታህ በጣም ይመቸኛል...መጻሃፎችህም ይመቹኛል...ሺ አመት ኑርልን።
@user-sz2zy6hv4g
@user-sz2zy6hv4g 2 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ስው የእውቀት አባት "እግዚአብሔር" እድሜና ጤና ይስጥህ ❤️🔥
@user-jj7rh7cx7x
@user-jj7rh7cx7x 2 жыл бұрын
እንዴት እደምወድህ እግዚያብሄር እረጅም እድሜ ይስጥህ።
@ashugirma5984
@ashugirma5984 Жыл бұрын
ምናለ ብታስጨርሱት ባለተስጦውን በውቄ ምርጥ ፀሀፊ ስእል የሚመስል ገለፃ የአለው ልክ ሰው
@Viva-Ethio.1016
@Viva-Ethio.1016 Ай бұрын
Agreed!
@tinsaefeyissa1047
@tinsaefeyissa1047 Жыл бұрын
በዉድቅት ሌሊት ያንተን ቀልዶች ተኝቼ በearphone እያዳመጥኩ ሳይታወቀኝ ብዙ እየሳቅኩ ሳለ ድንገት ውሀ ይረጭብኛል። ደንግጬ ስነሳ ቤተሰቦቼ እንዳለ ተጨንቀው ፀበል እየረጩልኝ ነው። በጣም አድናቂህ ነኝ በውቄ። ይህን programህን በጉጉት ስጠብቅ ኑሬ ከ3 ቀን በፊት መስሪያ ቤቴ field ልኮኝ በጣም ተበሳጭቻለሁ።
@betelmulu4897
@betelmulu4897 2 жыл бұрын
በውቂ በጣም የማከብረው ባገኘው ብየ የምመኝው ሰው ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ኑርልን ለኛ ለአድናቂዋችህ
@sabamohammed1314
@sabamohammed1314 Жыл бұрын
❤🙏🙏🙏
@birhanuzeleke4798
@birhanuzeleke4798 Жыл бұрын
0
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
@@birhanuzeleke4798 ጎበዝ እራስህን ታውቀዋለህ ማለት ነው 0 እንደሆንክ
@onelove6356
@onelove6356 Жыл бұрын
thank you በጣም የኔን ሀሳብ ነው የፃፍሽው!
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ይለይብኛል ድረስቶቹ አተራረኩ እሱ የራሱ ነው።ይመችህ።ኑርልን ክፉ አይንካ ።
@tsehaybg9939
@tsehaybg9939 2 жыл бұрын
ስይፉ በእውቀቱ ebs አቅረበው መቼ ከቤሔራዊ ቴያትር በኃላ አደራ 🇪🇹🇪🇹👍👍👍
@henokalehegn5175
@henokalehegn5175 Жыл бұрын
ወይ በውቀቱ ስዩም እውቀትን ከፌዝ ጋራ አጣምሮ የያዘ ልዩ ሰው !!
@jerrydegefu5347
@jerrydegefu5347 2 жыл бұрын
በውቄ መፅሐፍህ,ቀልድህ,ጨዋታህ ፈገግ ያሰኛል በርታልን ይመችህ 👍🙏
@brookzewdu6480
@brookzewdu6480 2 жыл бұрын
Fegeg bcha?
@JA-mn3re
@JA-mn3re Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@selman456
@selman456 Жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
ድምፁ ህያው እንዲሆን ከመፈለጉ የተነሳ (እንካ) 😂😂😂😂👏👏👏👏👏
@kidest7selasea208
@kidest7selasea208 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም በጣም ነው የምወድህ ወንድሜ በርታልን አንደኛ
@mikiinspire
@mikiinspire 2 жыл бұрын
This guy have unique belief and style. I like him & I enjoy your talk.
@merrydegu5904
@merrydegu5904 2 жыл бұрын
በእዉቀቶ በጣም የምወድህ ኢትዮጵያዊ
@habvito
@habvito 2 жыл бұрын
"የሲራራው ደራሲ" እንኳን ሰላም ተመለስክ። የሀገር ሀብት ነህ እውነት! ሰይፉ ግን ይሄን ትልቅ ሰው ከህፃን ጋር ሆነህ ባታቀርበው ደስ ይለኝ ነበር!
@bigibigi6386
@bigibigi6386 2 жыл бұрын
ባለጌ!
@habvito
@habvito 2 жыл бұрын
@@bigibigi6386 Biggie Biggie or small small?
@selman456
@selman456 Жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@marakinegash8775
@marakinegash8775 2 жыл бұрын
Bewke you are our hero! Bertalin !👏🏼👏🏼👏🏼 Long live !
@onelove6356
@onelove6356 Жыл бұрын
በውቄ ያራዳ ልጅ በጣም ባገኘው የምመኘው ደራሲ ይመቸኛል!
@Ismaeldo
@Ismaeldo 2 жыл бұрын
በዕውቅዬ thanks 🙏 💕
@hiwot3848
@hiwot3848 Жыл бұрын
My favorite person... I look forward to see him in person
@bethel4498
@bethel4498 2 жыл бұрын
አማርኛን እንዴት አስዉቦ እንደሚያወራት👌በዉቄ
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 Жыл бұрын
በውቄ በጣም ነው የማደንቅህ ምርጥ ሰው
@marthaasres5501
@marthaasres5501 2 жыл бұрын
I always love the way you talk bewketu
@etsegenetsimachew934
@etsegenetsimachew934 2 жыл бұрын
Nice hearing you Bewket! This took Me back, way back, Debremarkose Debza high school…
@AlamAlam-kh6rl
@AlamAlam-kh6rl 2 жыл бұрын
የሚገርም ቆይታ ነበር
@mekuanentbelay7049
@mekuanentbelay7049 2 жыл бұрын
በጣም አዝናናኸኝ
@esmaelarega3176
@esmaelarega3176 2 жыл бұрын
Great respect Bewuke
@mellesetsehay5984
@mellesetsehay5984 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥህ!
@yohanneshagos4466
@yohanneshagos4466 2 ай бұрын
Bewketu is a gifted artist. Keep it up!
@konjotiyint
@konjotiyint Жыл бұрын
ምርጥ ሰው ነህ
@natnael4296
@natnael4296 Жыл бұрын
እናመሰግናለን!
@marthamekonnen4543
@marthamekonnen4543 2 жыл бұрын
I feel like I know you in person....betam betam adinakih nege bewqe
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
Bewke ,you are a real story teller !!👍
@degute7241
@degute7241 2 жыл бұрын
በውቄ የኔ ጀግና አድናቂህ ነኝ
@magarsadhuguma1994
@magarsadhuguma1994 2 жыл бұрын
waw...bewuke he is so smart eko i like his jokes
@merejaeth2801
@merejaeth2801 2 жыл бұрын
Seifu on ebs lay yikrebln🙏
@albertcamus5976
@albertcamus5976 2 ай бұрын
Gedelen weyine!!!! Motiku!!!! I laughed only few days in my whole life like today. Seifu 's approach is very terrific. Seifu rasu endezare besak moto ayawikim.
@tewodorll6596
@tewodorll6596 2 жыл бұрын
😆😆በውቄ የመስኮቱ አንፈራፈረኝ 😃
@getachewbelay8801
@getachewbelay8801 2 жыл бұрын
ሰይፉ እባክህን በሰይፉ ሾዉ አቅርብልን
@KukuBubu20
@KukuBubu20 Жыл бұрын
That is great
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 2 жыл бұрын
Thank you for this program.... I wish I live in Ethiopia I would've attend .... Did he ever have held a program in US? If not please do much respect and love!! God bless you!!
@awoketerefe4368
@awoketerefe4368 Жыл бұрын
Q
@mamebedada4032
@mamebedada4032 2 жыл бұрын
You guys made my day🤣🤣🤣🤣👍👍👍🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@iloveethiopia3049
@iloveethiopia3049 Жыл бұрын
We want to see him on seifu on ebs please 🙏
@hanieh4374
@hanieh4374 2 жыл бұрын
በዉቀቱ በጣም በጣም የማደንቅህ ቀልኛ ነክ መቼ ነዉ California የምትመጣዉ east coast ብቻ ቆይተክ በመመለስክ አዝናለሁ መቼም አንድ ቀን ወደ west Costa እንደምትመጣ ከአዳዲስ ቀልዶች ጋር እንጠብቃለን
@sarahbay3607
@sarahbay3607 2 жыл бұрын
Betam arif sew
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 2 жыл бұрын
Massive Love and Respect to you Bawekatu Seyum👍
@djsizzlaafromix9860
@djsizzlaafromix9860 Жыл бұрын
በውቄ የኛ ሰው 😂😂😂😂😂😂 አንደኛ ሰይፉሻ ያራዳ ልጅ ይመችሽ
@getemar7075
@getemar7075 2 жыл бұрын
Hufff betam aznanakegne
@natizelalem8753
@natizelalem8753 Жыл бұрын
Respect 🙏
@zerabachew2179
@zerabachew2179 2 жыл бұрын
Yekeshefe meskot uf
@1hagerachin
@1hagerachin 2 жыл бұрын
I have a huge respect and admiration for Bewketu. I never miss to read or listen his artistic works. I just wish I was in Addis to attend this event.
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 2 жыл бұрын
ምን እያወራህ ወይንም ምን ማለት ፈልገህ ነዉ? I never miss to read or listen his artistic works? ያልከው ገብቶሃል! የእርሱን ፁሁፍን የአርት ስራዉን በፍጹም ማየት አልፈልግም! እያልክ እኮ ነዉ
@rimmawaleni6792
@rimmawaleni6792 2 жыл бұрын
Be ewqetu bexam nw mtmechrgn akbarihe adnaqihe negn💖
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Yegoma masetawekia new weis menedenew,aye Dereje ayalekebet,Arif koyeta neber enamesegenalen selam Le ethiopia
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d 2 жыл бұрын
በእውቀቱ ስዩም👌
@amanuel7643
@amanuel7643 2 жыл бұрын
በደንብ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ይመስላል በጣም
@yayeshazizi2900
@yayeshazizi2900 2 жыл бұрын
አው በጣም ነው የሚመሳሰለው
@hiwot3848
@hiwot3848 Жыл бұрын
Wedet wedet
@terefehailemichael3829
@terefehailemichael3829 2 жыл бұрын
Well come back
@merryyosef9727
@merryyosef9727 2 жыл бұрын
ውይ ስወደህ ገና ድምፁን ስሠማ ነው የምስቀው ሰይፉ በአካል ብታቀርበው
@mossabmohammed8595
@mossabmohammed8595 2 жыл бұрын
respect bro
@biruk8425
@biruk8425 2 жыл бұрын
he is a lagend
@Fithabesha
@Fithabesha Жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ሰው!❤
@menberegulema3775
@menberegulema3775 2 жыл бұрын
መቼም እሁድ በውቄንም ዲያቆን ሄኖክንም አንድላይ እንጠብቅ አይደል
@mahletteklemariam9318
@mahletteklemariam9318 2 жыл бұрын
Aye Bewke ye demetseh ergata becha yebekal. Enkuan selam metahelen
@ephrameelyas6616
@ephrameelyas6616 2 жыл бұрын
በውቄ በጣም ነው ምወድህ
@Abel-xd6rx
@Abel-xd6rx 2 жыл бұрын
Beweke❤❤
@selamawitkiros8241
@selamawitkiros8241 2 жыл бұрын
በውቄ ያልተበረዘ ምርጥ ኢትዬጵያዊ
@minuutjevoororthodox3032
@minuutjevoororthodox3032 2 жыл бұрын
Enem Eyalkeu Neber. Ke Memher Henok Gea Yemsaslaleu Betam Ke. Ewkteu Gea
@meazatilahun4937
@meazatilahun4937 2 жыл бұрын
bewke we love you❤❤❤
@helenkibrom8219
@helenkibrom8219 Жыл бұрын
በውቄ ስወድህ እኮ
@elsaalehgn7702
@elsaalehgn7702 2 жыл бұрын
እንቁ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-le5hm1np7u
@user-le5hm1np7u 2 жыл бұрын
ወይኔ ቁርጥ ዲያቆን ሄኖክ ሀይሌን ነው ሚመስለው::
@merrydegu5904
@merrydegu5904 2 жыл бұрын
እኔም ተመሳሰለሁብኛል
@ehtemariyam7437
@ehtemariyam7437 Жыл бұрын
@@merrydegu5904 አው ይመሳሰላሉ ዲያቆን ሔኖክ ለሰርጉ ሰሞን በዚሁ በታዲያስ ተጠይቆ ትመሳሰላላችሁ ስለው ሰይፉ አው ብሏል
@secret-jb5bc
@secret-jb5bc 2 жыл бұрын
sega endatbela kebelahe moges yetefal tazek newe
@meseretbiru4430
@meseretbiru4430 2 жыл бұрын
ስወድህ በውቄ
@endyzema
@endyzema 2 жыл бұрын
Trevor Noah + Bewke. That's all I need to make my day.
@romanasrat8038
@romanasrat8038 2 жыл бұрын
Kkk mereat le mekeberiya new yemefelgew
@senayetyemriyamlej5689
@senayetyemriyamlej5689 2 жыл бұрын
በእዉቀቱ ስዮም
@yonasbekana2662
@yonasbekana2662 2 жыл бұрын
በውቄ አንደኛ ይመችህ አባቴ።
@asresbenayalew3092
@asresbenayalew3092 2 жыл бұрын
Six minutes into the interview, I couldn't stand the hosts giggling.
@oroliyanadanielihim8557
@oroliyanadanielihim8557 2 жыл бұрын
እንዴት አቀርብከው ? እሱ እንዴት መጣ? ... ድንቅ ግዜ ነበር ምርጥ ሰዉ አቀረብክ ::
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
በውቄ ጉንቱ ብዕረኛ ለኔ ሉዩ ነህ። የጣን ማጤሻ የመሰለ😂😂😂😂😂
@getachewdemesie5209
@getachewdemesie5209 2 ай бұрын
ሰይፉ ምንድናት እቺ በማያስቀው ሁሉ የምትንተከተከው አላሰማ አለችንኮ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
ስምን መልአክ ያወጣዋል አሉ በውቄ ምርጥ ሰው አክባሪህ ነኝ
@selman456
@selman456 Жыл бұрын
አቮካዶ መብላት እንዲህ ያደርጋል?? kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
@dawitteshome6703
@dawitteshome6703 2 жыл бұрын
Please be seifu show akerbelen
@eztube11
@eztube11 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@tinagach3017
@tinagach3017 Жыл бұрын
ዛሬ ነው የሰማውት በጣም በጣም ደስ የሚል ጨዋታ ነው I enjoyed so much
@addis8247
@addis8247 3 ай бұрын
ሰይፉ በዕዉቀቱ ስዩምን በኢቢኤስ ቲቭ ላይ ብታቀርብልኝ ደስ ይላል፡፡ አባቱ እዉነት የቋንቋ መምኅር ናቸዉ?? ከሆነስ መ/ር ስዩም ማና ናቸዉ?
@seblem8882
@seblem8882 2 жыл бұрын
Weyee it’s been a while since I lough this much 😂😂😂
@rebkalemma6123
@rebkalemma6123 Жыл бұрын
በእውቄ ሺ አመት ኑርልን እኛስ DMV ያለን መፅሀፉን የት ነው የምናገኘው?
@ninaaman4586
@ninaaman4586 2 жыл бұрын
Bewke my love edet edemwedh eko
@yosephshemelashe9392
@yosephshemelashe9392 2 жыл бұрын
Bewki jegina yetibeb balemuya nek ,rejim edmena tena
@mitikebekato6147
@mitikebekato6147 2 жыл бұрын
በዉቄ ትለያለህ የኔ ጥሩ ፎጋሪ😌
@azouatechnologymedia8297
@azouatechnologymedia8297 Жыл бұрын
በሰአቱ ባለመስማቴ ቆጨኝ። በውቄን የምጠይቀው ዘመን የማይሽረው ጥያቄ ነበረኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
በእውቄ በእውነት ዳቆን ሄኖክን ይመስላል የስው መመሳሰል
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 2 жыл бұрын
በጣም እንጅ ቁጭ ነው እንጅ መመሳሰላቸው።
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
በውቄ ምርጥ ሰው ስወድሕ ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🇪🇹❤😘
@yehailelej6782
@yehailelej6782 2 жыл бұрын
I'm looking forward to meet u bewke I didn't know u were here Fairfax ~~~ Annandale
@anondes1099
@anondes1099 Ай бұрын
ሰይፈ አሁን ይህንን ምን ርዕስ ሰጥተን እናድምጠው?ትዝታ በፖስታ ነው? እንዲህም ነበር?ከትናንት ትውስታ ?ይህ ትዝይሎታል? እንዲህም ሆኗልና ያሁኑ ይባስ ::ምን ብለህ ነው ርዕስ የሰጠኸው?
@ethiopialove2158
@ethiopialove2158 2 жыл бұрын
Henok hailen yimesilal
@yona6097
@yona6097 2 күн бұрын
አሜሪካ መቼ ነው ዝግጅት ምታቀርበው በውቄ
@Johnnbrothers
@Johnnbrothers Жыл бұрын
Its like a stand up comedy
@abelmgt2000
@abelmgt2000 Жыл бұрын
Rejim edme ena qumet
@semyelgnim1145
@semyelgnim1145 2 жыл бұрын
Bewke my number one love u ❤️
@wondimagegnakele6376
@wondimagegnakele6376 2 жыл бұрын
You made my day lol
@abush1437
@abush1437 2 жыл бұрын
የሚያዝናና ቆይታ ነው welcome bewke ግን ሰይፉ እና ፀጊ ትጠይቁታላችሁ ብዬ ያገረጣችሁኝ ፍቅር ይልቃል የእግር ኳስ ቀንደኛ ወዳጅ ነው ከሱ ጋር ኖረህ እንዴት ሳያጋባብህ ሳትሉልኝ ⚽️⚽️⚽️
@JA-mn3re
@JA-mn3re Жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/pqLRfqxubbCVm9E
狼来了的故事你们听过吗?#天使 #小丑 #超人不会飞
00:42
超人不会飞
Рет қаралды 64 МЛН
How I prepare to meet the brothers Mbappé.. 🙈 @KylianMbappe
00:17
Celine Dept
Рет қаралды 59 МЛН
ቀደምት ስራዎች ክፍል 2 I Collected stories of Bewketu Seyoum  part 2
31:06
Bewketu Seyoum I Official Channel
Рет қаралды 82 М.
ПОБЕЖАЛ ЗАПИСЫВАТЬ ВАЖНЫЕ ДАТЫ😂😂😂
0:57
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,5 МЛН
🍬 Testing the Viral Gummy Pack Opening Lifehack! 🤔 | Epic Fail Alert!
0:40
🍁 Последний звонок
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 9 МЛН
She’s Giving Birth in Class…?
0:21
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 16 МЛН
ПОБЕЖАЛ ЗАПИСЫВАТЬ ВАЖНЫЕ ДАТЫ😂😂😂
0:57
СЕМЬЯ СТАРОВОЙТОВЫХ 💖 Starovoitov.family
Рет қаралды 1,5 МЛН