No video

ሽሮ በ አቸቶ እንኳን ሆዴ ላይ ይበስላል ትኩሳት ስላለኝ🤣 ቀምሶ ጁሱን ባገኘ አዝናኝ ጨዋታ //በእሁድን በኢቢኤስ //

  Рет қаралды 103,647

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha , Mekdes Debesay, Lula Gezu, Kalkidan Girma, Liya Samuel & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #asfawmeshesha_ebstv
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworl...
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 98
@MdEt-ub8qm
@MdEt-ub8qm 11 ай бұрын
ኢቢ ኤሶች😓 ቢገባችሁ በብዛት የምንመለከታችሁ እኛ የመዳም ቅመሞች ነን😭 ምን አለበት በሳውዲ እስር ቤት ለሚሰቃዩ😭 ኢትዮጵያዊያ ወገኖቻችሁና ፈልገው ባልተወለዱበት 😭 በግፍ ለሚጨፈጨፉ አማራ ህዝብ ድምፅ ብኮኑ💔😭 ይኽም ቀን በእግዚአብሔር ያልፋል💔😭 አማራየ ፋኖ💔😭 🇨🇬🇨🇬 አይዞን😢
@martayemaryamlij6984
@martayemaryamlij6984 11 ай бұрын
ፍትህ ለሳኡዲ እስረኞች 🥺😭😭😭
@judyab
@judyab 11 ай бұрын
የቀድሞ ሞዴል ያሁኑ ወደል😅😅😅
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 11 ай бұрын
😂😂😂😂 ደምሪኝ
@temramuhamed
@temramuhamed 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@tibaremu1357
@tibaremu1357 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@user-vp3cb4tj5l
@user-vp3cb4tj5l 11 ай бұрын
እኛኮ አንኮመት ተው ግን ተው😂😂😂😂
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 11 ай бұрын
እግዚአብሔ ይቅር ይበልሽ ለሰዉ ልጅ ኪብር ይንርሽ❤❤❤
@shamarashed8317
@shamarashed8317 11 ай бұрын
መቅዲ እርጉዝ ናት የኔ ቆጆ❤❤❤❤❤
@user-lc7ts3cs9h
@user-lc7ts3cs9h 11 ай бұрын
አወ ናት ደምሪኝ
@SelamMarie-ot8qw
@SelamMarie-ot8qw 11 ай бұрын
ህዝብ በጦርነት እየተገደለና እየተጨፈጨፈና እያለቀ እንዲህ መሣቃችሁ በጣም ታሳዝናላችሁ ወራዶች!!!!
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 11 ай бұрын
አዚቲ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የማከብርሽ ❤❤❤አከብራችሀለሁ ❤❤❤ የምር አሳቃችሁኝ😂😂😂
@umnoone8329
@umnoone8329 11 ай бұрын
መቅድዬ የኔ ውድ እዳው ስወድሽኮ የሳቅ ምን ጭ ይመቻቻሁ ፈታ እኮ ነው ሚታረጉኝ ..ግን አሁንስ ሥደት አሥጠላኝ 😭😭😭😭መርርኝ እግዚአብሔር አሥጠላኝ መቸ ነው በአገራችን የምናሣልፈ ኡፍፍፍፍፍ😭😭😢😢😢❤❤❤
@user-pj2yk6gz3k
@user-pj2yk6gz3k 11 ай бұрын
እኔም በጣም ግን አይዞን ዋና ጤና ነዉ❤❤
@yeshyemarr8303
@yeshyemarr8303 11 ай бұрын
😢😢😢
@user-gd4on4ng6s
@user-gd4on4ng6s 11 ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር አለ እስኪያልፍ ያለፍል ከጨለማ ውስጥ ብርሀን አለ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
❤ደምሪኝ እማ ❤❤❤
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 11 ай бұрын
የሉላ አለባበስ ልብሱ ሲያምር
@user-gc1gp5dp8f
@user-gc1gp5dp8f 11 ай бұрын
ሉላዬ ማጣጣም አንቺ ጋር ቀረ ደሞ አባባልሽ የገባው ገብቷል አዚዬ ምንም አትይም አስፊቲ ወንድልጅ ቆረጠ ፊትህ እንደዛ እንዳልተቀየረ ጁሱላይ ጡት እንደ ያዘ ህፃን አለቅ አልክ በጣም ነው ያዝናናቹን በርቱ መቅዲ እመቤቴ ከጎንሽ ትቁም
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 11 ай бұрын
ምግቡን ሉላዬ ትቅመሰዉ የምግብ ሀፒታይቴን ነዉ ምትከፍትልኝ እኩ ደሰ ትለኛለች ምግብ ስበላ ስቀምስ ማሻላህ ሁላችሆም አሬፍ ናችሆ ምረጥ ጨዋታ መቅዲ አላህ በሰላም ይገላግልሺ ሙሉዉን ቀን ይግጠምሺ አዚቲ ሰላየሆሺ ደስ ብሉኛል ምነዉ ፊልሙ አለም ላይ ጠፉሺ እረ የ9ዎቹ ኑልን አሰፊቲ አባታችን ኑረልን
@meseretegrace4793
@meseretegrace4793 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤የሳቃችን ምንጭ ebs
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 11 ай бұрын
ከዚህ ከገነተረ ፖለቲካ በመገላገል ዝና አደረጋችሁኝ እናመሰግናለን ።
@R.A52
@R.A52 11 ай бұрын
አስፊቲ ግን እደው ስታስቅ😂😂
@ikramjilani3234
@ikramjilani3234 11 ай бұрын
ዉዶቸ እደት ናችሁ ስልኬ ተበላሽ ካየሆችሁ ትንሽ ቆየዉ 😄😄😄 አይ አስፊቲ ለፀጉሬ ምን እናተ ብቻ እኔም እየተደቀደኩኝ ነዉ
@tamuyoutube3110
@tamuyoutube3110 11 ай бұрын
መቅድ የኛ ድምቀት አረገሺ እኔደ የኔ ቆንጆ ማሻአለህ ስወዳችሁ ኢቤኢሶች
@user-bc1bb7zm9w
@user-bc1bb7zm9w 11 ай бұрын
እህት ጥያቄ ልጠይቅሽ እማ ብል ልልክነበር400ሪያል ምንዛሬ 36ነዉ አሉ ኢቶ ስንት ይመጣል ብሩ ቶሎ መልሽልኝ????
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 11 ай бұрын
@@user-bc1bb7zm9w 11111 አስራ አንዲሽህ አንዲመቶ አስራአንዲብር ውደ እኔምልኬአለሁ ግን እኔ ሀያአምስት ሳንቲምአስጨምሬአለሁ ያንችይሄነውእሚወጣው አገር
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ ዉዴ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
​@@user-bc1bb7zm9wደምሪኝ እማ ❤❤❤❤
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 11 ай бұрын
አይ አሰፋው እኔ መቸም እዳይጥ መሞከሪያ ነኝ አላለም😂😂😂
@mekdi7550
@mekdi7550 11 ай бұрын
0:38 እንዴ መቅዲ😂😂😂
@Semirayoutube1568
@Semirayoutube1568 11 ай бұрын
መቅዲ እረጉዝ ናት የምትሉ በላክ
@My-Amhera-fano
@My-Amhera-fano 11 ай бұрын
ተናግራለች እሩጉዝ ናት❤
@simeranred3153
@simeranred3153 11 ай бұрын
የት ነበረሸ ልተወልደ ደረሳ
@Semirayoutube1568
@Semirayoutube1568 11 ай бұрын
@@simeranred3153 አልሰማሁም አልሰማሁም እውነትሸነው ደረሳለች
@Semirayoutube1568
@Semirayoutube1568 11 ай бұрын
@@My-Amhera-fano እኔ አሁነው ያየዋት
@user-ei6lq8zc5g
@user-ei6lq8zc5g 11 ай бұрын
😂😂😂😂በዚህአይነትብዙአልፎሻል
@darartua1262
@darartua1262 11 ай бұрын
Asfiyee yene abbati😘😘😘
@samiratube2151
@samiratube2151 11 ай бұрын
መቅድዬ ኡሩጉዝ ነሽ ወይ ውድ አለህ በሰለም ይገለግልሽ ያኔ ውድ❤
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 11 ай бұрын
አዎ
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤❤
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 11 ай бұрын
አዜቢዬ ጠፋሽ ወላፈን ላይ ነው ያወኩሽ ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊
@mekdi7550
@mekdi7550 11 ай бұрын
ይቺ አርቲስት ወላፈን ድራማ ላይ ሰርታለች መሰለኝ አይደል 🤔🤔
@kidistzewdu2200
@kidistzewdu2200 11 ай бұрын
አው ለዛውም መጥፎ ሆና
@AsdAsd-sy8hy
@AsdAsd-sy8hy 11 ай бұрын
ሉላዬ❤😂😂
@henok521
@henok521 11 ай бұрын
አደባባይ እራስ😊
@sarahfatima4319
@sarahfatima4319 11 ай бұрын
አስፊቲ😂😂😂😂
@emamiyo
@emamiyo 11 ай бұрын
Asefeye😂😂😂😂❤❤
@buzobuzo152
@buzobuzo152 11 ай бұрын
ምነው ይች ልጅ ቆንጆ አልነበረች ዝትትት አለችብኚ
@user-om3pd4jh2c
@user-om3pd4jh2c 11 ай бұрын
😅😅😅አስፊቲ
@samrawittube9195
@samrawittube9195 7 ай бұрын
አስፊቲ😢😢😢😢😢😢😢
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 11 ай бұрын
Lulaye yene wub siwedsh🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@amemamen6257
@amemamen6257 11 ай бұрын
መቅደስ እረጉዝ ነች
@emamiyo
@emamiyo 11 ай бұрын
Lulayeee❤❤❤❤
@zaynadnshukrie754
@zaynadnshukrie754 11 ай бұрын
ወይኔ 😂😂😂
@RimKo-ze6tb
@RimKo-ze6tb 11 ай бұрын
Wow das yila❤
@gtaagg897
@gtaagg897 10 ай бұрын
ጢያቄ፡ባትክክል፡ይማላሲልኙ፡ሉልዪ፡ልጃ፡ጋራድ፡ካላት፡ማላ፡ባሉኙ፡ሳልሞት፡ባት
@sayedahmada1847
@sayedahmada1847 11 ай бұрын
ሉላዩ የኔ ዉድ❤❤❤
@mesiyegetaliji9573
@mesiyegetaliji9573 11 ай бұрын
Siwodachu😂😂😂😂❤❤❤❤
@madi2644
@madi2644 11 ай бұрын
ሰላምናችሁ
@burtacanheila1184
@burtacanheila1184 11 ай бұрын
የቀድሙ ሙድል የአሁኑ ውድል
@Love-if4qj
@Love-if4qj 11 ай бұрын
ደምሪኝ እማ ❤❤
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 11 ай бұрын
ግን መቅዲ እንዴት ነው በዚህ ጫማ ብዙ ግዜ ምትቆሚ እኔ 8 ወር እርጉዝ ነኝ ትንሽ ከቆምሁ ወገቤ ነው ሚቀጠቀጠው
@egzabehererengayenew7548
@egzabehererengayenew7548 11 ай бұрын
ባይበላስ ቢቀር ከባድ ነው😥😍
@HaidarAlali-bm7bf
@HaidarAlali-bm7bf 11 ай бұрын
መቅደሰ አርግዛለች መሰለኝ
@melukongio5148
@melukongio5148 11 ай бұрын
ቆየች እኮ ክክክክ
@Sarah88-dw3cs
@Sarah88-dw3cs 11 ай бұрын
ወይ አስፍሽ😂😂
@emamiyo
@emamiyo 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@user-bc1bb7zm9w
@user-bc1bb7zm9w 11 ай бұрын
አንዱነገር ልጠይቃችሁ እባኮችሁ እንዱያይሁት መልሱልኝ ብርልልክ ፈልጌነበር ሳዉዱ ነዉ ያለሁት ምንዛሬ ስንትነዉ በአላህ እንዱያችሁ ልልሱልኝ በብላክ ማረኬት
@waskan5109
@waskan5109 11 ай бұрын
36
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 11 ай бұрын
36 ማለት ንገሩኝ እስኪ
@waskan5109
@waskan5109 11 ай бұрын
@@user-vc2hg8ow8w በ36ማለት ሁለትሺ በሳውዲ 55 ሺ በበላይ ይሆንልሻል
@user-vc2hg8ow8w
@user-vc2hg8ow8w 11 ай бұрын
OK thanks you
@user-bc1bb7zm9w
@user-bc1bb7zm9w 11 ай бұрын
@@waskan5109 እወነትሽነዉ
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 11 ай бұрын
አቸቶ ምድነው
@sus2475
@sus2475 11 ай бұрын
ለሰላጣ የምንጠቀመው ኸል መሰለኝ
@nahnonutube6563
@nahnonutube6563 11 ай бұрын
@@sus2475 ሸሮውን በኸል በጥብጠውት
@user-yk1bk3lg3b
@user-yk1bk3lg3b 11 ай бұрын
❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@emamiyo
@emamiyo 11 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-cc1fd5ko2c
@user-cc1fd5ko2c 11 ай бұрын
😂😂😂
@EliasJammal
@EliasJammal 11 ай бұрын
😅😅😅
@user-lb6ol6ef2r
@user-lb6ol6ef2r 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤
@kadoos4696
@kadoos4696 11 ай бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁👌👌👍👍👍👍
@hurutaa
@hurutaa 11 ай бұрын
👌👌❤❤
@samrawittube9195
@samrawittube9195 7 ай бұрын
አስፊቲ😢😢😢😢😢😢
🛎️ኤፍሬም ሀይሚን መታት ብሩክ መጥፎ ልጅ ነው😭😳
24:20
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 21 М.
Cute kitty gadgets 💛
00:24
TheSoul Music Family
Рет қаралды 21 МЛН
Blue Food VS Red Food Emoji Mukbang
00:33
MOOMOO STUDIO [무무 스튜디오]
Рет қаралды 32 МЛН
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 15 МЛН
በዓይነቱ ለየት ያለው የቦሌ ኮሪደር
9:01
Fana Television
Рет қаралды 63 М.
አወል እና ወንድሟ ታረቁ😱
12:47
AWEL&SEADI
Рет қаралды 9 М.