ኤደን ስለ ልጅዋ ተናገረች... //* የትንስኤ በዓል ከካሳ ቤተሰቦች ጋር*// Happy Easter Eden Hailu with Kasa family

  Рет қаралды 5,193

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu

Жыл бұрын

የኤደን ኤልሮኢ ቤተሰቦች ከታች ያለውን link ላይክ በማድረግ face book ገፃችንን እንድትቀላቀሉ በታላቅ አክብሮት እጋብዛለሁ፡፡ 👇👇
profile.php?...
ፕሮግራማችንን እየተከታተላችሁ ሁል ጊዜ አስተያየታችሁን ስለምትለግሱን እጅግ አድርገን እያመሰገንን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ አዳዲስ ቪዲዮ እንዲደርሳችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ አገልግሎቱን ይደግፉ - ተባረኩ!

Пікірлер: 18
@yodittezaz1419
@yodittezaz1419 Жыл бұрын
ተባረኪ አየዞሽ ጌታ ይረዱሻል እየሱስ ካንቺ ጋር ይሁን
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ኤደንዬ እህቴ፡በዕውነት በእውነት፡የብዙ ጊዜ ጥያቄዬ ነበርሽ፡እንዴት ሆነች እያልኩ😢፡ ስላየሁሽ እጅግ እጅግ ተደስቻለሁ፡ እግዚአብሄር በሠጠን ነገር ሁሉ ውስጥ፡አዋቂ ነው፡አይዞሽ፡ጌታ ይርዳሽ፡በጣም እወድሻለሁ። ዮስዬ፡የካሳ ቤተሰቦች ሁላችሁ እንኳን ጌታ እረዳችሁ፡ደስ ስትሉ፡ እናንተ ብቻችሁንኮ ሙሉ ኳየር ሆናችሁ ተባረኩ፡ዘመናችሁ ይባረክ።❤😊❤
@DanielSulema-mv1df
@DanielSulema-mv1df 5 ай бұрын
My dear sister I love you so much I’m proud of you! You always want to show your GOD!
@shewafikreሸዋፍቅሬ
@shewafikreሸዋፍቅሬ Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ባገኝን በታላቅ መከራ ረዳታችን ነው ጌታ ስለረዳሽ ደስ ብሎኛል አደንዬ ንፁህ ልብም ሰለሰጠሽ ጌታ አከብረዋለው በርች እህቴ
@bekandawit6471
@bekandawit6471 Жыл бұрын
ኤዱዬ ደስ ብሎኛል እንኳን ጌታ ደስታሽን ሙሉ አረገልሽ ኤልዳና ስላንቺ ጌታን ባረኩት እደጊልን ተባረኪ
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
የተባረካችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ኤዱም ብርክ በይልን የተወደዳችሁ ናችሁ።
@henoksolomon8227
@henoksolomon8227 Жыл бұрын
Amen amen!! Praise the Almighty God Eduyee beruk hugn
@lazarus7717
@lazarus7717 Жыл бұрын
Eduye eysus zemenshn ybark tezna egzabhir yseral
@hadiyamazmur6116
@hadiyamazmur6116 Жыл бұрын
ዋውውውውውው ኤዱ እግዚአብሔር አምላከ ይባረከሸ በጥም ደስ የምል ነገር ነው 🥰🥰🥰🥰
@BezTube1627
@BezTube1627 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ኤዱ ሀሳብሽን ያሳካልሽ አንቺ መልካም ሴት ነሽ🥰
@gowithyidu748
@gowithyidu748 Жыл бұрын
ኤዱዬ እግዚአብሔር ሀሳብሽን ያሳካልሽ የኔ ቅን 🥰
@user-hz8qy6ii8v
@user-hz8qy6ii8v 13 күн бұрын
❤❤❤
@woinshetkumazeleke1600
@woinshetkumazeleke1600 Жыл бұрын
God is good all the time !🙏❤
@betelihemarega5617
@betelihemarega5617 Жыл бұрын
Eduye geta zemenshin yalemlimew alamashin yasakalish
@zeritujaffo4601
@zeritujaffo4601 Жыл бұрын
አይ ጆሲ ጨዋታ የማያልቅብህ።
@mihretegiso2037
@mihretegiso2037 Жыл бұрын
Edu berch
@maryamawithaileyrsus2394
@maryamawithaileyrsus2394 Жыл бұрын
ኤዱ ልጅሽ እዴት ነች ተሻላት ወይ??????????
@alemabebe2674
@alemabebe2674 Жыл бұрын
ሙሉውን ቪዲዮ ስትሰሚ ስልልጇ ምስክርነት ትሰሚያለሽና፡ለጥያቄሽ መልሱ ስሚው ነው፡ተባረኪ
ኤደን ስለ ልጅዋ ህክምና ተናገረች......
18:37
Elroi - ኤልሮኢ- Eden Hailu
Рет қаралды 61 М.
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 33 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 15 МЛН
Lemlem Kebede -Manew mikomew fitih-orthodox mezmur
5:59
አሞራ መልቲሚዲያ amora multimedia
Рет қаралды 744 М.
Гениальный План Хвостатых 😂
0:28
ДоброShorts
Рет қаралды 1,5 МЛН
МЛАДШАЯ СЕСТРА И МОРОЖЕНОЕ ИЗ АРБУЗА
0:41
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 699 М.
Не поймаю говоришь? ;)
0:55
BORODA TV
Рет қаралды 6 МЛН
😁💸 @karina-kola
0:16
Andrey Grechka
Рет қаралды 3,5 МЛН
ЕНЕШКА 2 СЕЗОН | 2-бөлім | ТОКАЛ АЛЫП БЕРЕМІН
23:12