“ያሸነፈኝ ፍቅሩ ነው” ድንቅ ጊዜ ከ ትዕግስት ወይሶ ጋር | Amazing time with Tigest weyso.

  Рет қаралды 8,261

Senait Engda - Official

Senait Engda - Official

3 жыл бұрын

Senait Engda (ሰናይት እንግዳ) official
Subscribe and LikeOur Channel for more….
CONTACT US +251911416144

Пікірлер: 75
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 3 жыл бұрын
ሰኒዬ አንቺ የተባረክሽ ነሽ። በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርኪያለው ከ ስምንት አመት በፊት ጌታን ከተቀበልኩ ቡሃላ ያንቺ ምስክርነት ከሰዎች ሰምቻለው። ልጅሽን እንኳን መቅበር እስከአለመቻል እንደደረስሽ ሰምቻለው። ለጌታ ቆራጥ መሆንሽን እወደዋለው። እኔ ጌታን በጣም እወደዋለሁኝ ግን እንደ እናንተ አይደለሁምና በፀሎታችሁ አስቡኝ
@user-nj8ic9od3j
@user-nj8ic9od3j 2 жыл бұрын
ሁለታቹም ደስ ስትሉ ተባረኩልኝ ሰንዬ ያንችን መዝሙር ልጂ ሆኘ ለመጀመሪያ የሰማዉት ዉግያ የማን ነዉ ጌታ የእግር ልጅ ያንቴዉ ነዉ ሰልፉ የማን ነዉ የምለዉን ዝማረ ነዉ
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
ቲጂዬ አንቼን ሳይ ጌታን እባርካለሁ በካል ስትዘፍኚ ያንን ማንነት ለውጦ ለክብር አበቃሽ ስሙ ይባረክ ቀሪ ዘመንሽ ይባረክ
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
ሀሌሉያ ድንቅ ነው ጌታ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ያድናል ኢየሱስ እንኳን ጌታ እረዳሸ ቲጂዬ በቤቱ ያፃናሸ ተባረኪ❤❤🍒🍒🍇🍇🙏🙏
@user-eu4if8bd6l
@user-eu4if8bd6l 3 жыл бұрын
ዋው ተባረኩልኝ እህቶቼ ጌታ ጸጋውን ያብዛላችሁ ። አለባበሳቸሁን ወደድኩት ብርክ በሉ😍
@beraeyassefa7400
@beraeyassefa7400 3 жыл бұрын
TG ደስ ትያለሽ ፤ በርቺ ጌታ ይረዳሻል፤ በነገር ሁሉ ፅኚ ፤ አለ ብዙ ውጣ ውረድ ፤ በውሀ በእሳት ፤ በአውሎ በወጀብ ፤ አሁን ያላየሽው ፤ የሞት ጥላ የሚባሉ መንገዶች። ጌታ ከአንቺ ጋ ነው። ሰኒ ጌታ ይባርክሽ።
@user-uv1zg1yj8z
@user-uv1zg1yj8z 3 жыл бұрын
ሰንዬ ጌታ ይባረክ ዝማሪሸ ውሰጥ የሚነካ ድንቅ ነው ጌታ ዘመንሸ ይባረክ ❤🍒🍇🍇🙏
@senaitengda-official2317
@senaitengda-official2317 3 жыл бұрын
በጣም በጣም አመሰግናለሁ ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ ጌታ ደግሞ ክብሩን ጠቅልሎ ይውሰድ!!!
@zenylema8717
@zenylema8717 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ጌታ ስሙ ይባረክ ፍቅሩኮ ልዬ ነው❤❤❤
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
ሰንዬ አዲስ እንደመሆኗ አርሚያት(አስተምሪያት) ቤተክርስትያን በአንዱ መንፈስ የምትገዛ የቅዱሳን ህብረት የክርስቶስ አካሉ ናት። የጌታ ቤተመቅደስ ነኝ ያስኬዳል።
@azebmokonnen9702
@azebmokonnen9702 3 жыл бұрын
የሚደንቅ ምስክርነትና ትምህርት ጌታ አብዝቶ በፀጋይ ይገለጥብሽ በእየሱስ ስም!!!
@goodness776
@goodness776 3 жыл бұрын
@9:35 - 9:54 in tears listening to this. thats how i feel Jesus Christ my only love.
@user-rs7ux9bn1z
@user-rs7ux9bn1z 3 жыл бұрын
ቲጂዬ የኔ የዋህ እንኳን ጌታ ረዳሽ የኔ ቆንጆ እየሱስ እየሱስ ያድናል አሜን!
@adishewot663
@adishewot663 3 жыл бұрын
ጌታ ይጠብቅሽ በብዙ ያሳድግሽ አደራ አስተማሪዎችሽን ሳይሆን እየሱስን ምሰዪ በጣም ወደድኩሽ አለባበሽስ እራሱ የሚገርም ነው።
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
ቲጂዬ እንኳንም የጌታ ሆንሽ እንኳን ጌታ ደረሰልሽ።
@fevimael1498
@fevimael1498 3 жыл бұрын
Amen amen God bless you tigi yetebareksh nesh
@nardisesus8099
@nardisesus8099 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ታባረክ በእውነት ጌታ ይመስገን ስለ አንቺ ቡሩክ ነሺ 🙏🙏
@serkalmengida4943
@serkalmengida4943 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ሴት ቴጂ ሰለአንች ጌታን እጅግ አድርጌአመሰግናለው ተባረኪ
@elsabetdesta2000
@elsabetdesta2000 3 жыл бұрын
Geta yebarkesh tg kalm awtetosh lkebru metkemeya yergesh Geta yebarek anchena tebabe werkeyen saye betam new des melgn
@Sami-dn8sz
@Sami-dn8sz 3 жыл бұрын
I like endet des endaleng geta bebizu bebizu yibarkachu kibrun geta yiwsed I wish u will sing one day together esay joro yalew yisma very nice testimony T&S ewedschwalehu.
@gospelsingerberrybekele1184
@gospelsingerberrybekele1184 3 жыл бұрын
እየሱስ ምን አይነት ፍቅር ነህ
@megabitaddisu347
@megabitaddisu347 3 жыл бұрын
ሰንዬ እግዚአብሔር ይባርክሽ የአንቺ ፕሮግራም ሁሌም ለኔ የማንቂያ ደወል ነው
@abnett.6429
@abnett.6429 3 жыл бұрын
የአገልግሎት ፀጋና ራእይ የሚሰጥ ጌታ አብሮ ስያሜውን ሊሰጥ ይችላል። በራሳቸው ስያሜ ያወጡትን እንጂ ሁሉንም ከገብርኤልና ሚካኤል "ቤ/ክ" አሰያየም ጋር አብሮ መፈረጁ ልክ አይደለም። ከጌታ ነው ብዬ አላምንም። በእርጋታና ራስን በመግዛት ወደጌታ ማደግ ይበጀናል። ተባረኩ
@user-uf6vw6gz9d
@user-uf6vw6gz9d 3 жыл бұрын
ወይኔ ደስ ስትሉ ዋውውው ስለእናንተ ጌታ ይባርክ
@7777382
@7777382 3 жыл бұрын
እየሱስን ተቀበይ \ ተቀበል ኣሁን! የሚሉት ሁሉ አውነት ነው። ኣትሸወዱ የሱስ ና ወደ ለቤ በል \ በይ።
@focusonjesus6697
@focusonjesus6697 3 жыл бұрын
እንዴትታምራላችሁ የጌታ ውዶች
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 3 жыл бұрын
This is amazing news
@tseheyneshfaniel9066
@tseheyneshfaniel9066 3 жыл бұрын
Amen amen
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙 ✨✨✨ 🙏 ♥ ❤ 💖 💙
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
ቲጂ ሻርኘ ምን ያደርጋል??
@sefineshtesfaye1349
@sefineshtesfaye1349 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር በዘመናት መካከል በስራ ላይ ነው ለራሱ ሰዎችን ሲያዘጋጅ ሲሰራ አይተናል ዘመናቹ ይለምልም በርቱልን ቀጥሉ እሰይ እሰይ እሰይ
@nardisesus8099
@nardisesus8099 3 жыл бұрын
ሰንዬ ታባረክ
@tsegamezmur439
@tsegamezmur439 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባረካችሁ📖🔥❤️
@tsehaykebede3250
@tsehaykebede3250 2 жыл бұрын
አሜን ክብሩን ኢየሱስ ይውሰደው አሜን
@tadelechzerga4573
@tadelechzerga4573 3 жыл бұрын
ተባረኩ 💓✝️✝️✝️🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💓💓💓💓💓💓💓💓
@gelilasemere8863
@gelilasemere8863 3 жыл бұрын
God bless both of you! Glory to God 🙏
@etafarawalemu2635
@etafarawalemu2635 3 жыл бұрын
Tigeye yene felekeleke yakabareshe geta meseterune Hulu yegelateleshe uff geta baneche wesete ayawalawe
@wedemulat1430
@wedemulat1430 3 жыл бұрын
Amen Amen Halleluja tebareku 🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏❤🙏
@tigestermayse8641
@tigestermayse8641 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu
@ruthjemal7810
@ruthjemal7810 3 жыл бұрын
Tejiya kono keze belaye tebarki Yegebaw seyamsegen yalegebaw Setechi egnagen zem anleme
@sifanjiragna6689
@sifanjiragna6689 3 жыл бұрын
Saw siyawerash mobile atinekaki sani min ebalal ihe qumnager iyawerchhe eko new. tebareki
@tirsetpaganin2818
@tirsetpaganin2818 3 жыл бұрын
EGZABHER YEBARKISH SLEMISKIRINETISH MECHEKEN GID NEW YEHIN MASTEWAL GETA KALSETE WISANENIM TOLO MADREG ASTEMARISH ENDIH BZOCHIN DERESISH AHNIM SEGAWIN YABZALISH🤗🥰
@marthagoshu8042
@marthagoshu8042 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቲጂዬ ሰናይት
@sisaybalkew3284
@sisaybalkew3284 3 жыл бұрын
የአባቴ ልጆች ተባረኩልኝ
@natnaeltsegaye5597
@natnaeltsegaye5597 3 жыл бұрын
Tebareku
@aynihmichael5769
@aynihmichael5769 3 жыл бұрын
ሰኒ ፕሮገራም ሽ ጥሩ ነው አንቺ ብዙ አታብራሪ ለእንግዶች እድሉን ሰጪ
@tedbirr12344
@tedbirr12344 3 жыл бұрын
Babotaw bwtogn ache kazeh tebashlaahe kamnatatele yalchawn maswsde yeslala
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። sa
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
እህቶች ጌታ ይባርካችሁ ♥♥♥
@kidistmekonnen5143
@kidistmekonnen5143 3 жыл бұрын
አሜን!! I can't stop crying
@almazgetnet8138
@almazgetnet8138 3 жыл бұрын
Tebarekulgn 😍😍😍😍😍😍😍😍
@teigstnegus9307
@teigstnegus9307 3 жыл бұрын
ተባረኩ
@RoRo-bf3ih
@RoRo-bf3ih 3 жыл бұрын
Tabarku burki nachu
@deborahsinknehkassaye7063
@deborahsinknehkassaye7063 3 жыл бұрын
Wowwwwww
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 жыл бұрын
leju yalew hiwote alew leju yelelew hiwote yelewem
@elsatube9804
@elsatube9804 3 жыл бұрын
Tabarku
@amanenoro1567
@amanenoro1567 2 жыл бұрын
2 ke alem amletew wde geta mengist ygebu edilegnoch nachuh ahunm tsega ybzalachu lalelochum bereket yargachuh
@zati36
@zati36 3 жыл бұрын
ድምጹን ትንሽ ጥራት ቢኖረው ጥሩ ነበር ተባረኩ
@user-gq8mk5fi5x
@user-gq8mk5fi5x 3 жыл бұрын
ተባረኩ እህቶቼ
@maranata1484
@maranata1484 3 жыл бұрын
ምን ብለን ነዉ ታድያ ቤተክርስቲያን መሰየም ያለብን? መፍትሄዉንም ንገረን
@ejigayehudamtew
@ejigayehudamtew 3 жыл бұрын
Ehite Tsega yibzalish sifi wureshi yelijun mengist ewnetun yemitaweri yemisrach negari hughi!!!!
@kalubiruk8925
@kalubiruk8925 3 жыл бұрын
የተወደዳችሁ ተባርካችሁ ቅሩ
@saraeiilleso300
@saraeiilleso300 3 жыл бұрын
Ameeeenshalom
@seblemamo6479
@seblemamo6479 3 жыл бұрын
tigiye weseno wed geta lememetat becha sayhon begeta bete lemekoyet mechalesh erasu tiga selebezalesh nw geta yemsgen bezuwoch selakatachew getan mawekena begeta mehon betam leyunet alew esu kemetawekem yalef nw semu yekeber
@abezuufiqadu7202
@abezuufiqadu7202 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰👏👏👏
@nishanraday7062
@nishanraday7062 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏♥♥♥
@beckyj6977
@beckyj6977 3 жыл бұрын
ቶኪቻው እንዴት ነው ቲጂዬ??
@abigailm9115
@abigailm9115 3 жыл бұрын
Kirstosen Lebsewutal
@sholayeyejemu2303
@sholayeyejemu2303 3 жыл бұрын
weyeyeye mineaw tenagire limute alshe???
@tsigeredahagos6214
@tsigeredahagos6214 3 жыл бұрын
አሁን ካሙዙ አንድ ሰሞን ጴንጤ ሆንኩ ብሎ ዘፈን አቁሚያለሁ ብሎ ነበር ተመልሶ ደሞ ተሳስቼ ነው ብሎ ወደዘፈኑ ተመልሶ ነበር አሁን ደሞ እደለመደው ዘፈን አቆሚያለሁ ብሎ ጴጤ ሆነ?
@tf7382
@tf7382 2 жыл бұрын
ክርስቶስ ሳትሞቺ እውነቱን ይግለጥልሽ።ክርስቶስ ለሚካኤል ሚካኤልም ለክርስቶስ ምን እንደሆኑ ያሳይሽ...አሁንም እንዳልሽዉ በደንብ ማንበብሽን በንፁህ ልብ እዉነቱን መፈለግ ቀጥዪ እዉነቱን ትደርሺበታለሽ።እግዚአብሔር ያድርስሽ።ከልብ መጸለይሽን ቀጥዪ..ኦርቶዶክስ ክርስትናን ሳይሆን በአፍሽ እንደመሰከርሽዉ አክስትሽን ነበር የምትከተይዉ።አሁን አንድ ነገር ብቻ ልለምንሽ...ኦርቶዶክስ ክርስትናን ከነባልሽ ወይም ለብቻሽ መርምሪ ኘሮቴስታንቲዝምንም መርምሪ ...ከዛ የወደድሺዉን ሳይሆን እውነቱን ምረጪ።እንደተናገርሺዉ እናት እያለች ልጅ ይበራለታል።በልጆችሽ በኩል የእውነተኛውን ወንጌል ብርሀን ታይዉ ይሆናል...እግዚአብሔር የቀናውን መንገድ ይምራችሁ።
@mekdeswassihun9516
@mekdeswassihun9516 3 жыл бұрын
Be Ortodox Emenit debal yelam. Yemnamelkew ena yemnsegdew le ande Amlak Iyesus kerstose nawe.
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 3 жыл бұрын
አንቺ መፅሀፍ ቅዱስን የምታነቢና የገባሽ ከሆንሽ እና አንቺ የእግዚአብሔርን አምልኮ ለሌላ ካልሰጠሽ ጥሩ ነው። እንጂ በኦርቶዶክስማ የማይሰገድለት ነገር ምን አለ? እንጨትም፣ ድንጋይም፣ የማይታወቅ ሰው ምስል፣ በማርያም የተመሰለ ምስል፣ በኢየሱስ የተመሰለ ምስል ወዘተ ይሰገድላቸዋል። ለማንኛውም ወንጌል የገባቸው ኦርቶዶክስ አማኞች እግዚአብሔር ብቻ በእውነትና በመንፈስ ይሰገድለታል፣ ብቻውን ይሰገድለታል ብለው ሲያስተምሩ ተባረሩ፣ እውነትን የሚገልጡትን አሳደዱአቸው፣ ኢየሱስንም አሳደዱት! ይሄ ነው እውነቱ።
@mekdeswassihun9516
@mekdeswassihun9516 3 жыл бұрын
Yalgebash bzu nager selale teykesh terji yena ehet. Fisum yetm yelem. Hulachnem benhone yetnawem bota. Yeanchen bate temlketshale wde lalaw kemtkomsh befit. Terafi coka tetcha tefwosk silu aye adane und Eyesus nawe alalchehum. Beytnaw ykidus Meshafe laye nawe yemnfes kidus mulat sitelena siyanferafer yanebebshew? Melshelen ebakesh eheta. Mjmeria yerasachenen senaseda wow gorebet enhadalen.
@Mom2023new
@Mom2023new 3 жыл бұрын
ወደ ንስሐ የሚያመጣ የእግዚአብሔር ድምጽ!!! (ከ1989--2013 ዓም. ) አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!!! (ህዝ2:3-8,ዘፀ.3:13-15, ዮሐ.8:26, ኤር 26:) ፣ ወገኖቼ፣ እግዚአብሔር ከህዝቡ ጋር ክርክር አለው!! በልጁ በኩል በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት ለአመታት በፀሎት ላይ እያለሁና በሌሊት ድምጹን እያሰማኝ፣ከዘመኑ የሁካታ መድረክ ሸሽጎኝ፣በዘመኔ ሁሉ የገጠሙኝን የጠላት ፈተናዎች፣ በትእግሥት እንዳልፍ፣ መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመግለጥ እየስተማረኝና እየመከረኝ፣ እየገሰጸኝ፣ እያጽናናኝ፣ ለህዝቡ መልእክተኛው አደረገኝ፣ የጌታ ስም ለዘለዓለም የተመሰገነ ይሁን። ኢየሱስንም በተቃወሙት ጊዜ፣ ይሁን እንጂ የላከኝ እውነተኛ ነው፣እኔም ለዓለም የምናገረው፣ ከእርሱ የሰማሁትን ብቻ ነው አላቸው፣ (ዮሐ8:26,) ጌታም፣ ስለ ህዝቡ እንዲህ ሲል ቅሬታውን ይናገረኝ ጀመር፣ ....ጌታስ ከሆንኩኝ መፈራቴ ወዴት አለ..?(ሚል.1:6-8,)..ሰማይ ዙፋኔ ነው፣ ምድርም የእግሬ መረገጫ ናት፣ የምትሰሩልኝ ቤት ምን አይነት ነው..? (ኢሳ 66:1-4, ኢሳ 55:8-9,ኢሳ 59:1-2,) በተደጋጋሚ ይናገረኛል፣ ጌታም፣ ይህ ህዝብ መስማትን ይሰማል፣ ነገር ግን አይኖርበትም!! ህዝቤ የራሱን ነገር አስቀድሟል!! ክብሩን አልጣለም!! ቤቴን በእኔነት፣ በማስመሰልና በስሜታዊነት ሞልተውታል!!እውነተኛ ፍቅር የላቸውም!! እርስ በርሳቸውም ይነቃቀፋሉ!! ሰላምም የላቸውም!! ይቅር መባባልን እንቢ ብለዋል!!ለትውልዱ መልካም ምሳሌ መሆን አልቻሉም!! ይህ ትውልድ የሆሴዕን ዘመን ትውልድ ይመስላል!! ህዝቤ መመለስ እንቢ ብሏል!! በጎቼን ለሚገፉ እረኞች ወዮላቸው!! ይህ ህዝብ አስቆጥቶኛልና አመጸኞችን አልምርም!! አለኝ። ባሬያዎቼ ተንቀዋል!! (እውነተኞቹን) ይህ ህዝብ ልቡ የሸፈተ ነው!! ክብሬን ደግሞ ይጋፋል!! ክብሬን እኮ! ጣሉ!! አለኝ። በሌላም ቀን፣ይህ ህዝብ አፉ ከእኔ ጋር ነው፣ ልቡ ግን ከእኔ የራቀ ነው!! ህዝቤ በእውነትና በመንፈስ አላመለከኝም!! አብዝቼ ብጠራቸው፣ አጥብቀው ከፊቴ ራቁ!! እስራኤል ( የእግዚአብሔር ህዝብ) የለመለመ ወይን ሆኖ ሳለ፣ እንግዶች ጉልበቱን በሉት!! የወይኔን ቦታ ፍሬ አጣሁበት!! እኔን የህይወት ውሀ ምንጭ ትተውኛል!! ለራሳቸውም ሌሎች ጉድጟዶችን ቆፍረዋል!! ክርስቲያን ሳይሆኑ ክርስቲያን የሚመስሉ፣ ህዝቤን ግን ኃጢአት የሚያለማምዱ በቤቴ አሉ!! እኔም ብዙ ጊዜ ዝም አልኩኝ!! እነርሱም አልሰሙኝም ፣ወደ እኔም አልተመለሱም!! ህዝቡ በንስሐ ካልተመለሰና ለቃሌ ካልታዘዘ፣ መርገም ከህዝቡና ከምድሪቱ ላይ እንዴት ይሰበራል? ቃሉ ያረጀባቸው የሚመስላቸው ብዙዎች በቤቴ አሉና የእግዚአብሔርን ነገር ለሚታክቱ ወዮላቸው!! የማያስተውል ህዝብ ይገለበጣል !! አለኝ። በሌላም ቀን፣ ህዝቤ ሲጠፋ የማይመክሩና የማይገስጹ ቸልተኞች ኤሊዎች በቤቴ በዙ!!አለኝና ቤቴን ትቼአለሁ፣ እርስቴንም ጥያለሁ፣ እንደ ዥንጉርጉር አሞራ ሆነውብኛልና!! አለኝ። ክብር ከእስራኤል ሸሸ!! አለኝና ህዝቤ እውቀትን ከማጣቱ የተነሳ ጠፍቷል!! የጠፉ በጎችም ሆነዋል!!የሚያስተውልም የለም!! ነብያቶቿ ጉበኞች ናቸው!! ኢሳ 66፣ 1-4,ያለውን ከነገረኝ በኋላ፣ህዝቤ የወንበዴዎች ዋሻ ሆነ!! አለኝ፣ እኔ ግን ወንፊትና መንሼን ይዤ እነሳለሁ፣ የሌዊንም ቤት አጠራለሁ!! የሊባኖስን ዝግባ አናውጣለሁ፣ ያውም የጽድቅ ዛፎችን ነው!! መኔ! መኔ! አለኝና ባለራእይችን አጠራለሁ!! ከፍታዎችን እንዳለሁ!! ከአሁን በኋላ የመድረኩ ቁልፍ በእጄ ይሆናል!! ያከበሩኝን አከብራለሁ!!አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ። *ጌታም መሃሪ ስለሆነ፣የተሰፋውን ቃል በማሰብ፣ እግዚአብሔር ይጣራል!! በያቸው አለኝ፣ ህዝቤ ግን በንስሐ ወደ እኔ ቢመለስ ምህረትን አደርጋለሁና የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነው!! እንግዲህ ንሰሐ ግቡ!! ትልቅነታችሁንም አስወግዱ!! ልባችሁን አጥሩ!! ወጪቱ ይጥራ!!ፈጥናችሁ ተስማሙ!! በፍቅሬ ኑሩ!! የምትወዱኝስ ከሆነ ትእዛዜን ጠብቁ!! የምትወዱኝስ ከሆነ በጎቼን ጠብቁ!!!ሊታረዱ ያሉትን አድኑ!!የምታደርጉትን ሁሉ በስሜ አድርጉት!! የከበረውን ከተዋረደው ለዩ!! እርሱን ብቻ ስሙት!! ለእርሱ ብቻ ስገዱ!! እውነተኛ ፍርድንና ጽድቅን አድርጉ!! አሳች ወጥቷልና ንቁ!! እናንተ የእግዚአብሔርን እቃ የምትሸከሙ፣እልፍ ፣ በሉ.!! ህዝቤ ሆይ ወደ እልፍኝህ ግባ!ብለሽ ነገሪአቸው፣ የሚንበረከኩ ብዙ ናቸው!! የሚፀልዩ ግን ጥቂት ናቸው!! በደልን ተሞልተዋልና፣ አልሰማቸውም!! ህዝቤ ንስሐ አይገባም!! እራሱንም እንደ በደለኛ አይቆጥርም!! ስለዚህ፣ የፈረሰውን መሰዊያችሁን አድሱ!! ልባችሁን እንጂ ልብሳችሁን አትቅደዱ!! ለፀሎትም በቆማችሁ ጊዜ ንስሐ ግቡ!! የበደሉአችሁንም ይቅር በሉ!!ይህ ዘመን በንስሐ የመንጻት ዘመን ነው!! አጥብቃችሁ ፊቴን ፈልጉ!! ሳታቋርጡ ጸልዩ!! ምጽአቴ ቀርቧልና ዘመኑን ዋጁ!! የወደቀችውንም የዳዊትን ድንኳን አነሳለሁ!! እሠራታለሁም አለኝ፣ በምጥ የወለድኩአቸውን ልጆቼን አልጥልም!! ወደ ከፍታም አወጣቸዋለሁ! የኢትዮጵያን ቤ/ክ.የምጎበኘው በነብያት ነው!!ትውልድን ቀብቼ አስነሳለሁ!! ሪቫይቫል በምድሪቱ ላይ ይመጣል!! ስለ ቃሌም እተጋለሁ!!አለኝ። በሌላም ቀን፣ ከአሁን በኋላ ያለው ዘመን የመከር ዘመን ነው፣ የአጨዳውም ጊዜ ደርሷል!! መከሩ ብዙ ነውና ፣ ሰራተኞችን እንዲልክ፣ የመከሩን ጌታ ለምኑ!!አለኝ፣ ስለዚህ የነገርኩሽንም ሁሉ ለህዝቤ ንገሪልኝ አለኝ ጌታ መንፈስ ቅዱስ!! አዋጅ!! አዋጅ!! ጆሮ ያለው ይስማ!! ወገኖቼ፣( በተቻላችሁ መጠን ለቤተክርስቲያን መሪዎችና ለህዝብ እንድታደርሱልኝ በጌታ ፍቅር እለምናለሁ፣ ጊዜው የንስሐና የእርቅ ጊዜ ነው!) ተባረኩ። as
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
Tigist Weyso  Kiada (Kiyada)
5:53
Ethiocinema.com
Рет қаралды 57 М.
MENAGERAW ALEGN PART 2  MAR 2
29:50
Evangelical MEDIA /Council
Рет қаралды 1,9 М.
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 13 МЛН