ኤፌሶን ትምህርት 10፡ የእግዚአብሔር እጅ ሥራዎች፡ በማሙሻ ፈንታ፡ Ephesians Teaching 10 by Mamusha Fenta

  Рет қаралды 18,332

Equip Media

Equip Media

Күн бұрын

Пікірлер: 31
@genethabdi2647
@genethabdi2647 3 жыл бұрын
Amen bewent Tebarek !
@ለታመኑትዘመንአመጣ
@ለታመኑትዘመንአመጣ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ልዩ ልዩ ስጦታ የገርማል አንዱን ነብይ;አንዱን ዘማሪ አንዱን ልክ እንደ ዶክተር ማሙሽ ለሚሰሙት/ለሚያዳምጡት ሁሉ ሳይላመጥ የሚዋጥ የማስተማር/የመስበክ ችሎታ ;እግዚአብሔር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏
@mememalase9018
@mememalase9018 3 жыл бұрын
Thank you so much brother 💕🙏🏻💕🙏🏻💕🙏🏻gate yebarkh
@biruhalemayehu5343
@biruhalemayehu5343 3 жыл бұрын
Wow!!!! በጣም ግሩም ትምህርት ነው
@tsehaychappy3973
@tsehaychappy3973 3 жыл бұрын
ዶር ማሙሻ ቃልህ ለጉሮሮዬ ጣፋጭ ነው ይህን ቃል አንተ ስታስተምር እውን ይሆንልኛል የበለጠ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ እንዴት አንደባረከኝ ጌታ ይጨምርልህ
@marthatariku4384
@marthatariku4384 2 жыл бұрын
የምህረቱ መገለጫ ያደረገን እግዚአብሔር ይመስገን 🙏 አንተንም እግዚአብሔር ይባርክህ ወንድሜ
@beckeybeckey6819
@beckeybeckey6819 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ ዶ/ር ማሙሻ !
@danielandihun5308
@danielandihun5308 3 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ ።
@eyarusnuguse1601
@eyarusnuguse1601 3 жыл бұрын
Wow betam arif new thanks
@henokabraha6918
@henokabraha6918 3 жыл бұрын
God bless you
@afeworkitekeste
@afeworkitekeste 3 жыл бұрын
God bless you.
@kelemb8598
@kelemb8598 3 жыл бұрын
I never get tired of to listening to you Dr./pastor mamaoshaya tsga yabzale🙏🏽also i was watching it many times
@se7141
@se7141 3 жыл бұрын
ጌታ ያብዛልህ ወንድም ማሙሻ በሄድክበት ሁሉ ለበረከት ያርግህ !!
@redigselase7915
@redigselase7915 3 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ይባርክ❤❤❤❤
@blenberhanmamoye5801
@blenberhanmamoye5801 3 жыл бұрын
Tebarek geta berek yaregeh eyesuse yebarek amen
@salemdesta5248
@salemdesta5248 3 жыл бұрын
Wow!!!! በጣም ግሩም ትምህርት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፍትፍት አድርገህ ነው ወደ ኤፌሶን ስዎች መልዕክትን የመገብከን በናፍቆት ነው የምጠብቀው የአንተን ትምህርት: እኔ ያለሁበት ዓለም weekend ላይ ነው የምሰማህ thank you so much for your hard work 🙏👏👏
@benibayu4505
@benibayu4505 2 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ዶክተር ማሙሻ በሰማነው መኖር ይሁንልን
@dawitbayou315
@dawitbayou315 3 жыл бұрын
God bless!!!
@rahelasfaw7585
@rahelasfaw7585 3 жыл бұрын
Geta yebarek 🙏
@salameskyas3437
@salameskyas3437 3 жыл бұрын
አሜንንንንንንንን ቃሉ በልባችን ይጽና አሜንንንንንን ተባረክ
@Etagegn3326
@Etagegn3326 2 жыл бұрын
ተባረክልኝ ወንድሜ ዋጋው የከበረ ትምሕርት ይኸንን አብዝተን እንድንፈልግ እንድንማር ጌታ ይረዳን
@jesuschrist15111
@jesuschrist15111 2 жыл бұрын
✞ክብር ለአብ ክብር ለወልድ ክብር ለመንፈስ ቅዱስ ይሁን አሜን።✞ “ሁሉም ከእርሱ፣ በእርሱ፣ ለእርሱ ነውና፤ ለእርሱ ለዘላለም ክብር ይሁን፤ አሜን።” - ሮሜ 11፥36 (አዲሱ መ.ት)
@bruktya5119
@bruktya5119 3 жыл бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክሕ ወንድም ማሙሽ 👏ልዩ ነው እራሳችን ዞር ብለን እንድናይ እንድንመረምር ያስፈልገናል ቤተ-ክርስትያን የት እንዳለች የእያንዳንዳችን አስተዋፆ የት እንዳደረሳት ከውጩ ሕይወት የባሰ ሆኖል ውስጡ ጌታ ወደቤቱ በአንድ ልብ በአንድ መንፈስ እንድንመላለስ ይርዳን (የምሕረቱ ማሳያ ያርገን 🙇🏻)
@selamwitekassa1386
@selamwitekassa1386 3 жыл бұрын
Amen! Geta yebareki
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ
@millii1
@millii1 Ай бұрын
አሜን
@bogaleagga9026
@bogaleagga9026 2 жыл бұрын
Amen🙏🏾
@hamelmalargu6894
@hamelmalargu6894 3 жыл бұрын
ዘመንህ ይባረክ ተባረክልኝ
@amanueltadesseofficial8122
@amanueltadesseofficial8122 2 жыл бұрын
excellent man!
@merhawitgebremeskel
@merhawitgebremeskel 3 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ይባርክህ ወንድሜ ማሙሻ
@minkamercy
@minkamercy 2 жыл бұрын
Please don’t cut the last prayers
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
To Brawl AND BEYOND!
00:51
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Dr. Mamusha fenta "የእግዚአብሄር መንግስት!" /ስብከት 2024
13:38
ደቀ መዝሙር / Discipleship
Рет қаралды 5 М.
GERE EMUN PART 214 | ገሬ እሙን ክፋል 214
50:17
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 32 М.