196ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ በውሀ መርጫ ሽጉጥ የተጀመረ የልጅነት ጨዋታ ወደእውነተኛው ሽጉጥ አድጎ

  Рет қаралды 39,126

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

ኤፍታህ ተስፋስላሴ Eftah Tesfasilase

Күн бұрын

Пікірлер: 258
@mulusew505
@mulusew505 9 ай бұрын
እኔ ግን የድሮህን ቦታ ነው የምወዳት በእመቤታችን በልጇ ቅዱሳን የተከበበችው ቤትህን ስናየው መንፈስ ቅዱስ እንዳለበት ለህሊና ደስ ይል ነበር, አሁን ግልጥ አለማዊ ታሪክ መሰለ ወይ ከጀርባ የመድዬን ሌላም ብታረግ ባይ ነኝ መምህር
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
@ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 9 ай бұрын
እንዃን ለሊቀ መላእክት ለቅዱስ ሚካኤል ወርሐዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳቹህ ረድኤት በረከት ጸሎት ምልጃው አይለየን አሜን አቤቱ አንተ መፍራት በልቦናችን በጎ አምልኮትህም በህሊናችን አሳድር አሜን
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን
@احمدعلواني-ظ8ز
@احمدعلواني-ظ8ز 9 ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ምእመናን እንኮን አብሮ አደረስ እንዴውም መምህርዬ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
እንኮን አደረሰህ
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 8 ай бұрын
አሜን የኔ አባት😢😢😢
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 9 ай бұрын
አንተ እኮ መምህር ነህ ቀጥል ህይወት ያለው ወንጌል ነው እየተማርን ያለነው ❤❤❤ ፀጋህ ይብዛ
@genetfikadu4041
@genetfikadu4041 9 ай бұрын
ሰላም እንዴት ነህ መምህራችን እንካን በሰላም መጣህልን እንዴት ናቹ ቤተሰቦቼ እንኳን ለመላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ክብረ በአል አደረሰን ቅዱስ ሚካኤል አለው ይበለን አሜን ገባ ገባ በሉ ገጠመኙን ሰምተን እንማማርበት ቅዱስ ዑራኤል አእምሮአችንን ክፈትልን🕊❤🙏🙏🙏
@maxdz9446
@maxdz9446 9 ай бұрын
ሰላም መምህሬ እንኳን ደህና መጣህ እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን መምህሬ እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ እማዬ ፍቅር ከነቤተሰብህ ትጠብቅህ ክፉ አይካህ ኑርልን መምህሬ ባንተ ትምህርት ብዙ ነገሮችን እዳውቅ እረድቶኛል እግዚአብሔር ይመስገን አሜን 🙏🙏🙏✝️🕊️⛪🤲🤲ምእመናን እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል ወርሃዊ ባዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን አሜን አሜን ቅዱስ ሚካኤል ጥበቃው እና እረዴኤቱ አይለየን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያድርግልን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲♥️
@alemtsehaysesaysisay7144
@alemtsehaysesaysisay7144 9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጡ ረቡኒ እውነት በጣም የሚገርም ነው የኔ ሂወት ነው ብየ ግርም ብሎኚ የጀራ እናት ነገር አይወራም የሚገርመው ግፍ እባቴ ጋር የወለደችው አንድ ልጅ ብቻ ነው ያውም አይናገርም በደብ እራሱ አይራመድም አኔን አባቴ እዲጠላኚ አስደርጋ የመጀመሪያ ልጁ እኔ ነኚ እኔ እውደዋለሁ እሱም ይወደኛል እናቴና አባቴ ሲለያዩ እራሱ እሱን ከመውደዴ የተነሳ እናቴ ታኮርፈኚ ነበር ግን እጀራ እናቴን ካገባ በሃላ ተጣላን ተለያየን ልጆቹን እዲጠላ ሆነ አዝንበት ነበር ግን ወዶ እዳልሆነ ነው የጀራ እናቴም አባቴም ስሜን ሆን ብለው ምንም የማላቀውን ህፃን ልጅ ሲያሟርቱብኚ ነበር አይ ግፍ ወደው አይደለም ፈጣሪ ይሄን ክፍ መንፈስ ይገስፅልን የገጠመኙ ባለቤቶች ለዚህ ያበቃችሁ ፈጣሪ ይመስገን ረቡኒ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤ምእመናን እንኳን ለመላአኩ ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🙏🙏🙏🙏
@ሩሃማ
@ሩሃማ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ እንኳን ሰላም መጣህ❤ ይህን ላደረገ ቅዱስ እግዚአብሄር ይመስገን ለናንተ የደረሰ መድሐኒአለም ለኛም ይድረስልን 😢😢 ❤እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ 😢 እራስህን ጠብቅ የኔ አባት ለልጆችህም ለመንፈስ ልጆችህም ታስፈልግናለህ ብዙ የሚመለሱ ነፍሶች አሉ😢 ቤተሰቦቼ ወለተ ስላሴ ብላችሁ በጸሎት አስቡኝስራ አጥቼ ተጨንቄአለሁ😢
@kuwkuw5624
@kuwkuw5624 9 ай бұрын
ሰላም መምሕራችን እኮን ደሕና መጣሕልን እኮን አደርሳችሑ ለቅዱስ ሚካኤል ቃለሕይወት ያሠማልን መምሕሬችን እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠብሕ መምሕራችን ይስጥልን አምላኬ ሆይ በፀሎታቹ አሥቡኝ ጀምሬ መተዉ ሑሌ ስሰግድም ሥፆምም በቃ መጀመርጅ አልጨርስኩም እሕቶቼ ወድሞቼ አመተ እግዚአብሔር እያላችሑ ፀልዬልኝ በፆሙም እርጥብ እያስበላኝ ይሔዉ አለሑ በእግዚአብሔር ቸርነት❤❤❤❤❤❤❤
@ስሜንእመቤቴታቃለች
@ስሜንእመቤቴታቃለች 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህር አቤቱ አምላኬ አይምሮዬን ክፈትልኝ መስማት ብቻ ሆነ የኔ ነገር 😢
@saniatube2360
@saniatube2360 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህ ውዱ መምህራችን ዛሬ ደናነህ? ኑ የመምህር ተማሬዎች አብረን እናዳምጥ በሼር ግቡና!! እኔ 45 ሰዎች ነው ያረኩት እማቃቸው 👉መምህራችን አሁን ኢትዮጵያ እየታመሠች ያለው እኮ እሔው በዚህ ነው!! ❤በምኒዬ አባታችን ሆይ ሰትዬ አቤት ሰትጣፍጪ የኔ ልዬ ሰወድሸ
@Papujawanduja
@Papujawanduja 9 ай бұрын
ከዚህ ትምህርት ብዙ ተምራለሁ ትምህርቶችህን ብዙ ሰዎች ቢሰሙ ምናልባት ሁላችንም ወታደሮች እንሆን ነበር ስለዚህ ሁላችንም share like እናድርግ
@ፀሐይወጣልኝ
@ፀሐይወጣልኝ 9 ай бұрын
ጎበዝ። ኑርበት ወንድም
@Hanayemaryiamlijj
@Hanayemaryiamlijj 9 ай бұрын
እኔነኝ ክህፃናትና ከአዛውንቶች ሥር እማልጠፋ እስኪ ላዳምጥ አእምሮዬን ክፈትልኝ ቅዱስ ኡራኤል።
@ሰላምየማርያምልጅ21
@ሰላምየማርያምልጅ21 9 ай бұрын
በጣም ሚገርም ድንቅ ገጠመን ነው ፀጋውን ያብዛልህ ኑርልን መምህራችን 🥰🥰🥰🥰
@mulubelay3831
@mulubelay3831 9 ай бұрын
ሰላም ለናንተ ይሁን መምህርና የመምህር ተማርዎች. እንኳን ለቅዱስ ሚካኤል በአል አደረሰን አደረሳቹሁ ❤ መምህርየ በኛ ሰፈር አከባቢ ምንም ህዝቡ አልተማረም ቄሶቹ ራሱ. ጨሌ የምያከብሩ. ድግስ ምደግሱ. ስለጤና እያሉ. ለምነው ለመንፈሱ የምገብሩ ናቸው. ለምሳሌ አጎቴ በጣም ታሞ ነበርና ታላቅ ወንድሙ ቄስ ነው መንፈሱ ለቄሱ ለምኖ ይደግስልኝ አለ ከደገሰልኝ እተወዋሎሁ አለ. ቄሱ ወንድማችንም ቆላና ዴጋ ለምኖ ደገሰለት ወንድሙ እንዲድን. ከዛን እንኳን ልተወው ፈራጅ ሁኖ ሲኒ ዘቅዛቂ ሁኗል. በተለይ በራያ አላማጣ ወደ ገጠር ያለን ተበልተናል እየሀድክ ብታሰተምርስ😢😢😢😢❤❤
@eftah21
@eftah21 9 ай бұрын
በኛ በራያ አካባቢማ ተይዉ አይነግረም😢😢😢😢😢😢😢😢ዋናዉ የዛሩ መቀመጫ ራያ አይደል የኔን ቤተሰብ ብነግርሽ ትገረሚያለሽ😢😢😢ለመፃፍ አያልቅም እንጂ😢😢😢
@mulubelay3831
@mulubelay3831 9 ай бұрын
@@eftah21 በጣም ተፅፎም አያልቅም በሁላችን ቤት ነው እህቴ ጭራሽ ጴንጤ ምባል ማይታወቅ የነበር አሁን ሁሉ ጴንጤ ሁኗል. 😢😢😢
@eftah21
@eftah21 9 ай бұрын
@@mulubelay3831 እዉነት ነዉ በየቤታችን ስንት ጉድ አለ እግዚአብሔር አምላክ ኤፍታህ ይበለን ፡፡የእዉነትሽነዉ ራያ ዉስጥ ጴንጤዎች ገቡ ዋይ ሀገሬ በጥቅማጥቅም ነዉ ማህተባቸዉን ሚያስበጥሱዋቸዉ በፊት ሲወራ እንጂ አይተን አናዉቅም ነበር ዋይ ራያዬ የመናፍቅ መጫወቻ ሆነች ፡፡፡፡፡፡፡ለነገሩም ዛሩ ይረዳቸዋል ለክህደቱ፡፡፡፡፡፡አባት ሆይ ከዕቅፉ እንዳንወጣ እሱ ይጠብቀን
@mehretmekonn6756
@mehretmekonn6756 9 ай бұрын
እህቴ ይሄንን ላደረጉት ጎረቤቶችሽ ለነሱ ላባቶች ተምህርቱን በሚምሪ ወይ በፍለሽ አድርገሽ ስጫቸዉ አይታወቅም ይመለሳሉ ባለማወቅ ቢሆንነዉ
@meseretwoaldegorgis9602
@meseretwoaldegorgis9602 9 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን መምህር አንካን ለሊቁቅ ድስ ሚካኤል ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አድሜ ጤናዉን ያገልግሎት ዘመንህን ለተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅልን ለአባታችን ለአፀድቁ ሳሙኤል ዘዋልድባ በሰላም አደረሳችሁ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ
@እግዚአብሔርመልካምነውአቤ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን በእውነት ቃለ ህይወትን ያስማልን በጣም ደስ የሚል ፈተና ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ከነቤተብህ ይጠብቅህ ❤
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ልዑል እግዚአብሔር አምላኬ የተመስገን ይህን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን እንኳን በደናመጠልን ሰላማችን ይብዛልን በክርስቶስ ፍቅር መምህራችን በእድሜና በፀጋው ይጥበቅ አሜን ❤❤❤
@HanauNew
@HanauNew 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህር በጣም ሜደንቅ ገጠመኝ ነዉ ቃለ ይወሕት ያሰማህ መምህር
@mairyleb9245
@mairyleb9245 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን በደህና መጣህልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ሁላቹም የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለወርሀዊ ብዓል ቅዱስ ሚካኤል አደርሳቹ አደርሰን ቅዱስ ሚካኤል የስደት ሕይወት ያሳጥርልን ለህዝባችን እና ለአገራችን ሰላም እና ፍቅር ይላክልን 🙏🙏🙏
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ
@ፀሐይዩቱብBanchuየድንግልማ 9 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ሁሉንም አልፎ የምናየው መቸ ይሆን የኢትዮጵያ ተንሳኤ በጣም ናፈቀኝ እምየ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኑር😭😭😭
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ
@ኤፍተህወለተመድህንየስማይ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ውድ መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን ቃለሒወት ያስማልን ጸጋውን ያብዛልህ❤❤❤
@senayetzeethiopiatube8632
@senayetzeethiopiatube8632 9 ай бұрын
መምህርዬ ማብራሪያህኮ ከገጠመኙ በላይ እኔን ያሳየኛል ክበርልኝ ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ያርዝምልን ❤
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 9 ай бұрын
ወለተ ማርያም እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም አስተማሪ ለዚ ትውልድ ትልቅ ጥቆማ ነወ ወዶ አይደለም በዘረኝነት ወድሙን የሚገድለው የቅዱሳን አምላክ ከምደራች ያጥፋልን ጎዶልያስ
@meseretgashaye7657
@meseretgashaye7657 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በምህርዬ ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🥰🙏 አሜን 🤲
@selam801
@selam801 9 ай бұрын
እንኳን በደህና መጣህ ረቡኒ እውነት በጣም አሰተማሪ ገጠመኝ ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን❤
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ
@አስካለማርያምነኝየኢየሱስ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር አሜን ቃል ህይወት ያሠማልን
@saraabebe-p8h
@saraabebe-p8h 9 ай бұрын
መምርዬ ዘውድና ጎፈር ቁጥር 2እዩት ከአንተአስተምሮት ጋር ይሄዳል በጣምየተገረምኩት ቤተሰቦች እዩት ፊልሙን
@عبداللهجعفري-ط7ش
@عبداللهجعفري-ط7ش 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰላምክ ይብዛ የእኛ እንቁ መምህራችን እንኳን ደህና መጣክልን ❤❤❤
@gedamneshferede9318
@gedamneshferede9318 9 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋው ያብዛልህ❤❤
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 9 ай бұрын
ሰላምክ ይብዛ የኛ እንቁ መምህር እንኳን ደህና መጣክልን ❤❤❤
@kalkidantaddesse6095
@kalkidantaddesse6095 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ታድለህ ❤ ገጠመኝ የገባችሁ ሁሉ ዙሪያችሁን ተመልከቱ : ዋጋ ክፈሉ
@melkamelka23
@melkamelka23 9 ай бұрын
በፀሎትአስብኝ መምህር ወለተማርያምነኝ
@ወለተእየሱስ
@ወለተእየሱስ 9 ай бұрын
መምህር በእውነት እንዴት ብየ እንደምገልፀው ባላውቅም ከጨለማ እንድወጣ ምክንያት ሆነህኛል ትምህርቱን እከታተላለሁ ብዙ ችግሮችን አስወግጀበታለሁ ግን እሁንም በጣም ትልቅ ችግር አለብኝ ለዛም መፍትሔውን የምትነግረኝ አንተ ነክ እንዴት የሚለውን አላቅም እግዚአብሔር መገዱን ያሳየኝ
@seifealigaz3048
@seifealigaz3048 9 ай бұрын
እንኩዋን ለ ሊቀ መላኩ ለ ቅዱስ ሚካኤል መታሰቢያ እለት አደረሰን
@mekdijene978
@mekdijene978 9 ай бұрын
እኔ በርግጥ የሐረር ልጅ ነኝ ግን ይህ ነገር በአካባቢያችን በጣም የተለመደ ነው ከዛውስጥ ለመውጣት በጣም ገባድ ነው ከወጡ ግን በጣም ጠካራ ናቸው
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 8 ай бұрын
ሐረር 😂😂😂የምታስፈራኝ አገር ናትኮ😂😂😂😂ነይማ እንተዋወቅ ከቤትሽ እድወስጅኝ😂😂😂
@YodinaYodina
@YodinaYodina 9 ай бұрын
እባካችሁ በፅለታችሁ ኣስቡኝ ፈተና ላይነኝ😢😢😢😢🙏🙏🙏
@mulusew505
@mulusew505 9 ай бұрын
አአ ከሆንሽ ኤልያስ እራጓኤል እንጦጦ ሂጅ እዛ የበቁ አባት አሉ
@SaraSara-qp5sg
@SaraSara-qp5sg 9 ай бұрын
አይዞሽ ለበጎ ነው
@YodinaYodina
@YodinaYodina 9 ай бұрын
ሳውዲ​ ነኝ ያለሁት😢@@mulusew505
@ሳዶርአላዶር
@ሳዶርአላዶር 9 ай бұрын
ምህርዬ እንኳን ደናመጣህልን አባቴ የነብያት ቀሪ ሳምንት ዝግ ሱባኤ መያዝ እፈልጋለው እና ስንት ስአት ላይነው መግባት ያለብኝ ንገረኝ ኮሜንቱን ሰታይ
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 9 ай бұрын
🎚እግዚአብሔር ይመስገን🤲አሜን🤲 መምህር ተስፋ ሥላሴ ! በህይወትህ ላይ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይታተምበት🤲አሜን🤲
@Ureal22
@Ureal22 9 ай бұрын
አሜን ።
@meserettadeleababora5782
@meserettadeleababora5782 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወላዲተ አምላክ ከነ ቤተሰብህ ጥላ ከለላ ትሁንህ
@Papujawanduja
@Papujawanduja 9 ай бұрын
ከዚህ ትምህርት ብዙ ተምራለሁ ትምህርቶችህን ብዙ ሰዎች ቢሰሙ ምናልባት ሁላችንም ወታደሮች እንሆን ነበር ስለዚህ ሁላችንም share like እናድርግ
@sayedahmada17
@sayedahmada17 9 ай бұрын
ብሶት አመት ያሰቃየኝ መስተፋቅር የዛሬ ሳምንት አድሶት ለስንት ቀን ፈተነኝ።ፀሎት ሰዕዓት ሰውናቴ ይወዘወዛን የእውነት አፈርኩ እንዴት ልተኛ እንዴትስ ልስራ. ።እሁድ ለሊት ጎባጣን ያቃናህ እውራን ያበራህባት ፣የተወለድክባትና ዳግም የምመጣባት ትንሳኤ ያበሰርክባት ቀን ብዬ አልቅሻ ከዛ ስተኛ ከላዬ ተነስቶ ሱሄድ አየውት ።ተሰብስበው አልቦታን ከላዬ ተኝቶ ምን አድርገሀታን ሲሉት ያለ እረፍት እረብሻታለሁ እጇንም እሰልባታለሁ ብሎ እጄን እየደበደበ።የመታኝ ይታወቀኛን።እህህህህ😢
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ
@ቅዱስኤልሻዳይ-ጰ9ደ 9 ай бұрын
ወይኔ የናቴ በሃሪ ነው እንዳለ የተናገርከው አትቅምም አታጨስም ግን ቁሽሽ ንፁህ ነገር በጭራሽ አይመቻትም በቃ ንግግሯ እራሱ በጣም ያበሳጫል ማማረር ብቻ ማመስገን አይመቻትም ያላት ሳይሆን የሌላት ነው የሚታያት በቃ በጣም ፈተና ነው መምህር
@EldanaSeilu
@EldanaSeilu 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችንና የመምህር ተማሪዎች
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh
@KsakpksaKsakpksa-qd2eh 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን እንኳን ደህና መጡህልን መምህራችን ❤❤❤
@aschalewasgedew
@aschalewasgedew 9 ай бұрын
እግዝአብሔር ይመስገን እኘንም ለቁቅድስ ቁርባን የብቃን❤❤❤እግዝአብሔር የሳድግሽ አሜን❤❤❤
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ
@ሳምሪነኝሰደተኛዋ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ይህ ታረክ ደግሞ የአባቴ እና የአጎቴ ታረክ ነዉ እባካችሁ በፀሎት አሰቦልኝ አባቴ እና አጎቴ እንደ ታረቁ😢😢😢 እኔ ያለዉት ሰደት ላይ ነኝ 50 ሰዉ ሼር አደርጊ መጣዉ ሰደቡን እቻልኩ😢😢😢
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 9 ай бұрын
እንኳን ሊቀመላእከቱ ቅዱሰ ሚካኤል ወርሀዊ በአል❤❤❤
@SarahAlhabsi-er9dv
@SarahAlhabsi-er9dv 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን😢
@ሰብክቡርእዩ
@ሰብክቡርእዩ 9 ай бұрын
እንካዕ ብሰላም መፃኩም መምህር❤ ንዓና ካኣ ዝሰማዕናዮ ኣብ ልብና ይሕድረልና መድሃኒኣለም ሰናይ ምድማፅ መእመናን
@lemlematsbeha46
@lemlematsbeha46 9 ай бұрын
ኣሜን፫ መዓረይ
@መብራህተወለተመድህን
@መብራህተወለተመድህን 9 ай бұрын
ኣሜን
@Papujawanduja
@Papujawanduja 9 ай бұрын
ከዚህ ትምህርት ብዙ ተምራለሁ ትምህርቶችህን ብዙ ሰዎች ቢሰሙ ምናልባት ሁላችንም ወታደሮች እንሆን ነበር ስለዚህ ሁላችንም share like እናድርግ
@MrsBizen7
@MrsBizen7 9 ай бұрын
አረ መምህርዬ አትጨናነቅ እራስህን እንደ ስፓይደር ማን እየቆጠርክ እንዳልሆነ ይገባናል 😊
@AsAs-du4un
@AsAs-du4un 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ነው መምህር እኔም ባገሬ የማውቀው ብዙ ነገር አለ
@_Godolyas7696
@_Godolyas7696 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@bere2532
@bere2532 9 ай бұрын
❤❤❤ እንኳን ደህና መጡ መምህራችን በፀሎት አስቡን አባቶች ወንድሞች እህቶች ወለተ ሩፋኤል፣ሀብተማርያም፣ብርሃነ መስቀል፣ወለተ ስላሴ፣ወለተ እግዚአብሔር፣ወልደ ሚካኤል፣ማህደረ ማርያም፣ሀይለ ገብርኤል፣ወለተ ማርያም፣ወልደ ገብርኤል፣ወለተ የውሀንሰ፣ፍቅረ ማርያም፣ወለተ ሚካኤል፣ወለተ ፃዲቅ፣ገብረ ስላሴ፣ሀብተሚካኤል፣ወለተ ሚካኤል፣ፍቅርተ ማርያም፣ ሰይፈ ዑራኤል፣አፀደ ማርያም፣ሀይለ ጊዮርጊስ፣ወልደ እስጢፋኖስ፣ወለተ ሚካኤል፣ተክለ መድህን፣መዓዛ ጊዮርጊስ፣ወለተ ስላሴ፣ተስፋ ስላሴ ከነቤተሰቦቹ፣ ወልደ ገብርኤል፣ወለተ ሚካኤል እንዲሁም ወለተ እግዚአ ነፍስ ይማር በፀሎት እስቡኝ ያሉትንም አሳስቡልኝ❤❤❤
@adamiyzosh4331
@adamiyzosh4331 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ መምህራችን እንኳን ለሊቀ መልአኩ ለቅዱስ ሚካኤል ወርሀዊ መታሰቢያ በአል አደረሳችሁ ❤❤🎉
@baslotefasika4800
@baslotefasika4800 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህሬ እንኳን ደህና መጣህልን እማ ፍቅር እመቤቴ ማርያም ከክፉ ሁሉ ትጠብቅህ ትጠብቀን አሜን አሜን አሜን❤❤❤ዛሬስ አንደኛ ነኝ 💪
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ
@ብሩክታዊትዘሐብተማርያምየ 9 ай бұрын
እንኳን ለቅዱስ ሚኤል ወረሃዊ መታሰብያ በአልና ለቅዱስ ሩፋኤል አመታዊት ዋዜማ በአለሰ አደረሳቹ መምህረ እንኳን ደህና መጣህልን❤
@tigistasefa7510
@tigistasefa7510 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን መምህር እንኳን አደረሳችሁ ሊቀ መላእክት አለቃ ቅዱስ ሚካኤል ሰምቻ እመለሳለሁ
@tarikuatafesefeleka5708
@tarikuatafesefeleka5708 9 ай бұрын
መምህር እንኳን ደህነ መጣህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነ ቤተሰብህ ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk
@ናርዶስየክርስቶስባሪያk 9 ай бұрын
Egzabiher yimsgen memihir enkuan beselam metaheln amen abetu #yedawit lij hoy marn yikerm beln masetewalun adeln amen 😢💚💛❤
@helenjohanes2922
@helenjohanes2922 9 ай бұрын
Memhr yenen hiwot yemtawera eskimeslegn dres😭 egzihabher tesgawun yabzalik
@Keyehulum
@Keyehulum 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን መምህር የእኛን ቤት ሚመስል ታሪክ ነው
@ፅጌማርያም-የ6ተ
@ፅጌማርያም-የ6ተ 9 ай бұрын
መምህራችን ረጂም እድሜና ጤና ይስጥልን በጣም ኣስተማሪ ነው
@teshometeshome2058
@teshometeshome2058 9 ай бұрын
እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሙሉ ቤተሰብህንም አንተንም
@hasanalhasan7841
@hasanalhasan7841 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን መምህር❤❤❤
@Angel-rg3xn
@Angel-rg3xn 9 ай бұрын
እኳን በሰላም መጣክ መምህር እኳን ለሊቀመላክ ለቅዱስ ሚካኤል ክብረበአል በሰላም አደረሰክ እስከነ ቤተሰቦችክ
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 9 ай бұрын
በአንተ ምክንያት የስንት ሰው ነፍስ ዳነ የእግዚአብሔርን ምህረት ቸርነት አወቅንበት ቸሩ አምላካችን የእድሜ ዘመንህን ይጨምርልህ እስከነቤተሰቦችህ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ
@ዝናሽየድንግልማርያምልጅ 9 ай бұрын
Egezhbr yemsgan Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
@saraka999
@saraka999 9 ай бұрын
እሺ መምህር እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን በእድሜ በፀጋ🙏
@HajchGfygjg-mt9ox
@HajchGfygjg-mt9ox 9 ай бұрын
አሜን❤አሜንአሜንንንንን❤❤❤
@abunieayanaw9079
@abunieayanaw9079 9 ай бұрын
መምህራችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን እመብርሀን ከፊት ከኃላህ ትሁንልህ
@yordanosgebremichae8339
@yordanosgebremichae8339 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አግዚአብሔር ይመስገን ❤️
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ
@ወይንሸትየወርቅዬልጅ 9 ай бұрын
ስለሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ሀገራችንን ከሚወራው ከሚሰማው መጥፎ ነገር ይጠብቅልን ያድንልን💚💛❤🙏🙏🙏
@wasanwasan2164
@wasanwasan2164 9 ай бұрын
Ameeen❤❤❤❤ nurlen ema feker kegnaga tehun qedest dengele mariyam
@Azeb-u3t
@Azeb-u3t 9 ай бұрын
4ኛ ነኝ ዛሬ
@Azeb-u3t
@Azeb-u3t 9 ай бұрын
መምህር ተስፍዬ እየጠበኩ ነበር
@abebewendater
@abebewendater 9 ай бұрын
መህምር ተስፋየ እጂግ በጣም አዝኛለሁ😢😢😢😢 ከልቤ እርዳታህን ለማግኝት ቡዙ ግዜ ሞከርኩ በፍፁም ላገኝህ አልቻልኩም ልቤ ደግቷል ቢያንስ አንተ ታግዘኝ አለህ ቡየ ነበር 😢በሄወት ኳለሁ ምን አልባት ይችን ኮሜት እንደፃፍኩልህ አስታዉሸ እነግርህ ይሆናል አገርቤት ከገባሁ እና ገተገናኝን ኳልተሳኳም እንግድህ 😢😢😢😢ቻዉ ቻዉ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ
@ይማልዱየኛየሁሉዩትዩብ 9 ай бұрын
አይዞህ ወንድም ትገባለህ በእግዚአብሔር ተስፋ አይቆረጥመ እርሱ ያለ ቀን ታገኘዋለህ
@kuwkuw5624
@kuwkuw5624 9 ай бұрын
አይዞሕ /አይዞሽ እማአምላክ ታግዝሽ ታግዝሕ በምን ላግኝሽ ቁጥሩ ነበርኝና ወይ ልኬልሽ ታይዉ ነበር ቲ።ቴሌግራሙ ወቶልኛል አይገባምጅ እኔምጋ አልተገናኘንም
@abebewendater
@abebewendater 9 ай бұрын
@@kuwkuw5624 ቁጥር ደዉየ ነበር ግን መዝሙር ቤት ነዉ ሆሄ አሉኝ የመህምር መገኛ ደሞ አይሰራም ቡዙ ግዜ ሞከርኩ በፍፁም መገናኝት አልቻልም አሳኝ ነዉ እንግዲህ ምንም ማረግ አይቻል
@ፊደልፍቅር-ገ2ነ
@ፊደልፍቅር-ገ2ነ 9 ай бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን መምህር ብዙ ተምሬበታለሁ ፀጋውን ያብዛልህ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ይጠብቅህ
@asdfsdf3088
@asdfsdf3088 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ተስፋዬ እማ ፍቅር ትጠብቅህ🎉❤❤❤
@jambarj273
@jambarj273 9 ай бұрын
ኪዳነምህረትትጠብቅህአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ
@እግዚአብሔርሁሉምግዜእረኛ 9 ай бұрын
ቃለህወት ያሰማልን መምህር ❤🎉አቤቱ ጌታችን አምላካችን መድሃኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለጠላቶቼ አሳልፍህ አትስጠኝ እናቴ ሆይ አደራሽ ነብሴ ጠብቅያት😢
@marthahagos1762
@marthahagos1762 9 ай бұрын
Enkuan lekdus Michael beal aderesachu🙏
@የወንቅሸትወዳጅ
@የወንቅሸትወዳጅ 9 ай бұрын
መምህር እኳን በሰላም መጣህ እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥህ👏
@HhHh-dr9bg
@HhHh-dr9bg 9 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ መምህራችን ኑ የመምህር ልጆች ሸር ላይክ እዳትረሱ❤❤❤
@BfjhHfudhrf-su8wx
@BfjhHfudhrf-su8wx 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ
@ፍቅርፍቅር-ቨ4ዘ 9 ай бұрын
በእግዚአብሔር ፈቃዱ ሲሆን እንድ ነው ጠቡን በፍቅር ሰአለሰ ተመስገን
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 ай бұрын
ውድ የተዋህዶ እህት ወንድሞች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ❤
@chfucuuccyyc2338
@chfucuuccyyc2338 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወትን ያስማልን መምህራችን እጅግ ደስ የሚል ብዙ ተምረንበታን
@HanaaFikiruu
@HanaaFikiruu 9 ай бұрын
Ameen ameen ameen❤❤❤
@mesiabenwe3294
@mesiabenwe3294 9 ай бұрын
እግዚአብሔር. ይመስገን. እውነት. ነው. እኔ. ተሰድጀ. ጥሩ. ስራ. ስላልገጠመኝ. እምነትን. አወኩበት. ነመጨነቄ. አምላክ. አቀረበኝ.
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ
@የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህ በእውነት ጥሩ ገጠመኝ ነው መምህር 😢
@SisayneshShimles
@SisayneshShimles 5 ай бұрын
መምህር ለምን ትሳቀቃለህ?ትክክለኛውን ነገር እኮ ነው እየተናገርክ ያለኸው። ስለዚህ እንደፈለክ ፣እንደተመቸህ ፈታ ብለህ ተናገር አትሳቀቅ እባክህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@መንገሻሰይፈስላሴ
@መንገሻሰይፈስላሴ 9 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መመህር በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው እየተማርበት ነው❤❤❤
@issakale1021
@issakale1021 9 ай бұрын
እንዃን ደህና መጣህ መምህር ፡ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ
@ኤፍታህወለተኪዳንአቤቱንፁ 8 ай бұрын
እንኳን ደና መጣህልን መምህራችን በሥላሴ ስም፫ተኛዬ ስሰማ ግን አሁን ገና አስተዉዬ ሲገባኝ ለካ የራሴዉ ጉድ ስለሆነ ነዉ😢 ይኸዉ እኔ በሽተኛ ሆንኩኝ በኝንጀራ እናት ምክንያት የማላስበዉን ንብረት እዳልካፈል በአበር አከርት ሳምት ባልሞላ መጥቼ እዚህ እንከራተታለሁ 😢😢😢 ልዑል እግዚአብሔር መልካም ነዉ የፈቀደዉ ይሆናል ልቦናዬን አባቴ ቅዱስ ዑራኤል ይክፈትልኝ በፀሎታቹ አስቡኝ ወለተ ኪዳን ከነቤተሰቦቼ መምህርዬ እያንዳንዱ የምትናጀራቸዉ ት/ትቶች በየቤታችን ያለ ነዉ አዳል ሞቴም በንብረት በጣም እያባላ ነዉ ሲነግሯቸዉ እኔ ላይ ስልጣን የለዉም ይላሉ😢😢😢
@ellenasefa3193
@ellenasefa3193 9 ай бұрын
Egziabhere yimesgen Te Dingle Mariam Lij enate🙏🕊️💖💖🙏🥰💖🕊️Betam astemari getemegn neber kale hiwot yasemalin enku memeherachin Nurlin🙏🕊️💖💖💖🥰🥰🥰🥰🥰🕊️🕊️🕊️
@AbrahamTaspo
@AbrahamTaspo 9 ай бұрын
እዉነት ነዉ መምህርዬ የኔ እቁ እግዚአብሔር ታላቅ ነዉ አሜን አሜን አሜን 🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊🕊
@saraethiopi9378
@saraethiopi9378 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳንም ሰላም ወረደ ከባዲ ነው የሰይጣን ስራ ከባዲ ነው እኔ እናቴ በጣም ነበር የምጠላኝ ለካ ከሷላይ ሆኖ አይቶነው ይችን ቀን የናተን ትምህርት እደምሰማና እደሚጋለጥ ቁረቡ ቁረቡ እያልኩኝ ከስት አመት ጪቅጪቅ በኋላ ቆረቡልኝ እናቴ የምረግመኝ እርግማን ለጓደኛየ ስነግራት የጀራ እናትሽ ናት እናትሽ ናት አለችኝ አቀጠቀጣት ስነግራት እርግማኑን በዝርዝር ይህ እርኩስ መፈስ መላኩ ጠራርጎ ያስዘግዲልን በርታልን መምህራችን ❤❤❤
@werk-nl7gf
@werk-nl7gf 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን መምህር እንኳን ሠላም መጣህ በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ፀጋውን ያብዛልህ የአገልግሎት ዘመንክን ይባርክልን ያርዝምልን በእድሜ በጤና በፀጋ ከነበረው መላው ቤተሠብ መድረከ ክፉ ነገር አንካችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እኛንም የሠማነውን ቃል በእዝነ ልቦናችን ያሳድርብን ሠሚ ጆሮ አስተዋይ ልቦና ያድለን በሀይማኖታችን በእምነት ያፅናን አሜን በእውነት አሜን
@Ureal22
@Ureal22 9 ай бұрын
ክብረቱን ይስጥህ በውነት መምህራችን ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጨ3ጀ 9 ай бұрын
ሰላመለ ክርስቶስ ይብዛላችሁ የመምህር ተማሪዎች እባካችሁ በፀሎታችሁ አስብኝ ሒሩተ ስላሴ እያላችሁ በጣም ችግር ውስጥ ነኝ🙏🙏🙏🙏
@MrsBizen7
@MrsBizen7 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን❤
67ኛ ኤፍታህ live! ስለፍቅር ህይወታችሁ ግድ የሚለውና የሚመለከተው ማነው ?
3:03:47
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН
Man Mocks Wife's Exercise Routine, Faces Embarrassment at Work #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 6 МЛН
когда не обедаешь в школе // EVA mash
00:57
EVA mash
Рет қаралды 3,6 МЛН
96ኛ ፈተና ገጠመኝ፦ እመቤታችን የተገለጠችበት የሀብት ከፍታ መጨረሻ
1:13:54
memihir tesfaye abera መምህር ተስፋዬ አበራ
Рет қаралды 41 М.
Win This Dodgeball Game or DIE…
00:36
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 38 МЛН