የአነጋጋሪዋ ዘማሪት ሶፍያ ምላሽ | ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስን ነው

  Рет қаралды 504,174

Egregnaw Media - እግረኛው

Egregnaw Media - እግረኛው

Күн бұрын

Пікірлер: 4 000
@ለታሪክአበራ
@ለታሪክአበራ 11 ай бұрын
ጐሽ ወደ ባለቤትሽ ሀሳብ ተጠግተሻል በነካ እጅሽ ተታረቁ ሶፊዬ
@azeb5309
@azeb5309 11 ай бұрын
በፍፁም ከባልዋ የተለየ ሀሳብ ነው ያላት:: እሱ አንደበተ ርቱ መሆኑ ነው እንጂ content wise የጠራ ነገርና ምንነቱን አስረግጦ እንደስዋ አይናገርም. እስቲ note እየያዝክ ይሱን ንግግር አዳምጠው. You will end up with mixed ideas.
@gomegu3557
@gomegu3557 11 ай бұрын
Ayeye Sofia will never go back from amazing light to darkness
@destakeremela5137
@destakeremela5137 11 ай бұрын
ሶፊ ከሚደነቅ ብርሃን ወደ ድቅድቅ ጨለማ አትመለስም
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
@@destakeremela5137ባለጌ የሰውን ህይማኖት እንደዚ የሚል ለራሱንም የማያከብር ሰው ነው
@greateview.4366
@greateview.4366 11 ай бұрын
@@destakeremela5137 ሲኦል vip ተይዞልሻል !!!
@bethelehem4989
@bethelehem4989 11 ай бұрын
ጭር ሲል አልወድም ነች ሚድያ ላይ ስትረሳ ስተረሳ የሆነ ነገር ይዛ ብቅ ትላለች ስለዚህ ይህቺ ሴት ለእኔ "ጭር ሲል አልወድም ነች" እሷና መሰሎችዋ ኦርቶዶክስ ቢሆኑ ባይሆኑ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ቢያከብሮት ባያከብሮት አማላጅ ነች አሎት አላሎት ለኛ ለተዋህዶ ልጆች ተዋህዶ እምነታችም እምነታችን ነው እማምላክ የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ እናት . አማላጃችን , አስታራቂያችን , አይናችን , ህይወታችን ነች ሁሉ ነገራች ነች ማነው እሷን የሰጠን ? ልጅዋ ወዳጅዋ አምላካችን ፈጣሪያችን አባታችን መመኪያ እግዚአብሔር ነው:: ስለዚህ እማምላክን የእግዚአብሔር ስጦታችን የሆነችውን እመ ብዙሃንን እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን ጴንጤዎች( መናፍቃን) ከፈለጋችሁ እናትነቶን አማላጅነቶን ተቀበሉ ካልፈለጋችሁ ለኛ ለኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ ለሆነው ትውሉን አትንኩብን አትንኩብን እትንኩብን እኛ እልፍ ነን እንበቃታለን
@hahu3160
@hahu3160 11 ай бұрын
እውነትም 'ጭር ሲል አልወድም' she is attention seeker, ምንም ለትውልድ ምታስተምረው ነገር የለም..እየዞሩ ማውራት ብቻ። እኔም የገረመኝ 'ብመለስ ብዙ ሆ ብሎ ያጨበጨባል' ያለችውእራሳን እንዴት ከፍ አድርጋ እንደምታይ ነው።
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
ኮመንትሽ ኦርቶዶክሳዊ ትህትና የለውም እህቴ፡ ትህትና መልበስ ኣለብን፡ ምን ችግር ኣለ ብትናገር፡ እንደውም ኣክብራን፡ ኣይደለም እያከበሩን እያንቋሸሹን ይናገሩ የለ እንዴ?
@ethiopiaselamguwad4930
@ethiopiaselamguwad4930 11 ай бұрын
@@hahu3160 ሶፊያ አቴምሽን ፈልጋ አይደለም! እውነትን ፈልጋ ነው እምነትን በእውነት ለማግኘት ነው እየተቅበዘበዘች ያለችው፤ እንደሌሎች በመንጋ መነፋት አላማራትም!
@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 11 ай бұрын
❤❤❤❤ ንግግሯ እራሱ ግራ የተጋባ ነው ከእራሶ ጋር እንኳን አይደለችም
@mesiman2550
@mesiman2550 11 ай бұрын
ጎሽ አገላለፅሽ❤ የታወቀ ነዉ ሰይጣን ወከባና ክርክር ይወዳል!! በዚህ አጋጣሚ እንዳይረብሸን የፀኑትን አብነት እያደረግን መጓዝ የመስቀሉን ጉዞ
@sewmehon9860
@sewmehon9860 11 ай бұрын
የእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን የፍቅር ጣዕም የሚያውቀው የቀመሰው ብቻ ነው ፍቅሩአ ይደርብን ❤
@wisdomseeker7622
@wisdomseeker7622 11 ай бұрын
ኣዎ። የ Ice Cream ጣዕምም የቀመሰው ብቻ ነው የሚያውቀው።
@tigisit2534
@tigisit2534 11 ай бұрын
​@@Gudaan_Rabiሰዶማዉያን ባለጌዎች
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 11 ай бұрын
666​@@Gudaan_Rabi
@SentayewSentayew-g1c
@SentayewSentayew-g1c 11 ай бұрын
​@@Gudaan_Rabi 666
@Behmnet
@Behmnet 11 ай бұрын
Amen!!
@letaytesfu8078
@letaytesfu8078 9 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም ወላዲት አምላክ ሁሌም ልዩ ድንግል ናት ጌታ ከወለደች ብኃላም ድግልናዋ አልተቀየረም ተመስገን ክብር ለእግዚአብሔር❤
@edenamanuel979
@edenamanuel979 10 ай бұрын
ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ሶፊ ተባረኪልን። እንዳልሽው መዳኑን የሚያውቅ ከውስጥ ከሆነ የነፋስ ህመም የዳነው ሰው ብቻ ነው። ከጭንቀት በክርስቶስ ሰላም እርፍ ያለው ብቻ ነው። እግዚአብሔር ይርዳቸው ብርሀኑን ያበራላቸው። እኛን የረዳ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ ወደ እውነት ይምራቸው።🙏 ተባረኪልን🙏❤❤❤👍
@soliyana-kc5so
@soliyana-kc5so 11 ай бұрын
ማርያምን ማንም ቢያከብራትም ባያከብራትም እግዚአብሄር አንዴ አክብሯታል አለቀ 100%❤❤❤
@lolak953
@lolak953 11 ай бұрын
::
@hiwotaklilu8784
@hiwotaklilu8784 10 ай бұрын
Aleke yemannm mskrnet ansham
@kindyyesusi1085
@kindyyesusi1085 10 ай бұрын
እና እግዚአብሔር ለማርያም የፀጋ ስግደት ሰግዶላ ነው 🙄
@lolak953
@lolak953 10 ай бұрын
@@kindyyesusi1085 You sound Dumb!!!
@Daughter__of__him______
@Daughter__of__him______ 10 ай бұрын
@@kindyyesusi1085bsmam mtnagerwen eyawek 😅
@mintesnot6857
@mintesnot6857 11 ай бұрын
ከዚህ ውይይት ብዙ ሰዎች በኢየሱስ ክርስቶስ አምነው ይድናሉ የሚል እምነት አለኝ ምክንያቱም ወንጌል ተሰብኳል ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ጋዜጠኛውም ተባረክ🙏🙏
@amsaleyaya9550
@amsaleyaya9550 6 ай бұрын
ክክክክክክ
@NightDancerKid
@NightDancerKid 11 ай бұрын
የኔ ማርያም የኔ አማልጅቱ ከልጅሽ ሁሌም ምልጃን ለምኝልን የኔናት በዘርፋፋ ባንፀባራቂ ቀሚስሽ እየሸፈንሽኝ ስንቱን የማይታለፈውን አለፍኩት እናቴ ከከፍታ ቦታ ላይ አዋልሽኝ ክብር ምስጋና ለድንግል ልጅ ይሁን
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@selamkaley1698
@selamkaley1698 11 ай бұрын
Amen
@z_amen87
@z_amen87 11 ай бұрын
አሜን
@endegenaalemayehu3947
@endegenaalemayehu3947 11 ай бұрын
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ
@የድንግልማርያምልጅነ-ለ1ኰ 11 ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@selamadan1095
@selamadan1095 11 ай бұрын
ክብር ለእየሱሰ ይሁን ትህትናሸ ይገማል ኢየሱሰ ያክብርሸ❤❤❤❤
@meshzeleke192
@meshzeleke192 5 ай бұрын
እውነት ነው ይገማል😂😂
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 11 ай бұрын
የአንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን የአንቺ ውሳኔ ነው እኛ ኦርቶዶክሳዊያን ስው ለማምጣት ወይም ለማስደስት አንፈልግም እሱ እራሱ ይመራሻል የጌታ እናት ማርያምን ለኛ ተውልን ጴንጤውች ተክልዬ አሳቀኝ አዲስ ሥራአት እየተለማመዳችሁ ነው አላለም 😅😅😅 ወንድማችን በርታ ማርያም እናቴ ክብር ለሷ ይሁን እናወድሳታለን እንወዳታለን በጣም ብዙ ነገሬ ናት በትላይ ለኔ ወገኖቼ ወላጅ እናቴ በህይወት ባትኖርም የማርያምን ሥም ስጠራ ግን ውስጤ ይደስታል 😢😢❤❤❤❤😊😊
@destakeremela5137
@destakeremela5137 11 ай бұрын
ሶፍያ እውነቱን አውቃለች ብርሃን በርቶላታል ወደ ጨለማ አትመለስም
@emebetymaryamabrshignhugn2626
@emebetymaryamabrshignhugn2626 11 ай бұрын
ነብሳቸውን ይማርልሽ እነሱ ከእውነተኛው አምላክ እና ከናታችን ከመላይእክት ጋር ናቸው❤
@Yeshi987
@Yeshi987 11 ай бұрын
ትክክል እህታችን❤❤
@meseludenbelbarde
@meseludenbelbarde 11 ай бұрын
@@destakeremela5137 ጨለማ እማ እናንተ አዳራሽ ውሰጥ ነው ያለው መጣች ቀረች ለራሷ ነው መቼም ከናይጄሪያ ጠንቋይ የበለጠ ጨለማ ውስጥ መመለስ የለም
@woseneShimelis
@woseneShimelis 11 ай бұрын
እናንተም የምታመልኩትን ምረጡ እኔና ቤቴ ግን እግ/ርን እናምልካለን። ማሪያም አትሰማችሁም እርሱን ስሙት ብላናለች።
@Abiygedaynew
@Abiygedaynew 11 ай бұрын
አየሸ ማርያም ስሟ ሲነሳ ዼንጤ የሚደነግጠዉ ልጅዋ የሰጣት ሀይል ነዉ እዉነትም ታስደነግጣለች የኔ ወላዲት አምላክ።
@zedonutube
@zedonutube 11 ай бұрын
tinish ataganew
@mulubirhanurga9249
@mulubirhanurga9249 11 ай бұрын
እረ ፍጡር አያስደነግጥም! ሰው ናት ፍጡር ናት ደግሞም አሁን አንቀላፍተው ካሉት ጋር በእንቅልፍ ላይ መሆኗን አምናለው። የሚሰማው የሚያድነው ኢየሱስ ብቻ ነው ሁሉንም ሞት ሲያሸንፈው ኢየሱስ ግን ሞት ሊይዘው አልቻለም።1ኛ ተሰሎንቄ 4 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ኢየሱስ እንደ ሞተና እንደ ተነሣ ካመንን፥ እንዲሁም በኢየሱስ ያንቀላፉቱን እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ያመጣቸዋልና። ¹⁵ በጌታ ቃል የምንላችሁ ይህ ነውና፤ እኛ ሕያዋን ሆነን ጌታ እስኪመጣ ድረስ የምንቀር #ያንቀላፉቱን አንቀድምም፤ ¹⁶ ጌታ ራሱ በትእዛዝ በመላእክትም አለቃ ድምፅ በእግዚአብሔርም መለከት ከሰማይ ይወርዳልና፥ በክርስቶስም የሞቱ አስቀድመው ይነሣሉ፤ ¹⁷ ከዚያም በኋላ እኛ ሕያዋን ሆነን የምንቀረው፥ ጌታን በአየር ለመቀበል ከእነርሱ ጋር በደመና እንነጠቃለን፤ እንዲሁም ሁልጊዜ ከጌታ ጋር እንሆናለን። ያንቀላትን የሚለው ሐዋሪያትን ማሪያምን እንዲሁም አሁንም በኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝነት ያመኑትን እና አሁን ግን በአፀደ ስጋ የሌሉትን ወደዚያውም የሚያመሩትን ይጨምራል።
@ወለተሩፋኤል
@ወለተሩፋኤል 11 ай бұрын
ማሪያም የሚለው ሰም እራሱ ሰይፉ ነው ለእዛ ነው የመናፈቅን መንፈስህ እምታሰጨነቀው እሷ ለሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይገባው
@mahiadmasu6992
@mahiadmasu6992 11 ай бұрын
​@@mulubirhanurga9249አየሽ ልዩነታችን እኛ ደሞ ከፍጡራን ሁሉ ከፍ ያለች እንደሆነች በሰማይ ከልጇ ጋር በክብር እንዳለች ለልጇቿ ከጌታ እንደምታማልደን እናምናለን እመቤታችን ❤❤❤
@jonathansemere7697
@jonathansemere7697 11 ай бұрын
ካካካካካካካ አታስቂን ማነሽ ቡቱቷም
@asmamawyinges3725
@asmamawyinges3725 11 ай бұрын
እንደ መመረጥ ሆኖ ሰው፣ እንደ መታደል ሆኖ ኢትዮጵያዊ፣ እንደ መቀደስ ሆኖ ኦርቶዶክስ!!!!!.........ምን አይነት ድንቅ ንግግር ነው!!!.....ተባረክ አቦ!
@hdjdjhshsh3638
@hdjdjhshsh3638 11 ай бұрын
Enedw zem byia sayisj ebabe new yimtemslge sofaya hyiwa stastat
@berhanufikru2468
@berhanufikru2468 11 ай бұрын
ይገርማል አባባሉ ፍፁም ስህተት ነው
@hager_media
@hager_media 11 ай бұрын
​@@berhanufikru2468 አባባሉ በጣም ህይወት የሆነና የኛ ሁላችንንም ያካተተ ነው። የማይመለከታችሁ ሰዎች ናችሁ የሚደብራችሁ
@bereketkifle9022
@bereketkifle9022 8 ай бұрын
Gtm gtmunma yzachutal
@Noli-s5r
@Noli-s5r 6 ай бұрын
Ende mekedes? Mekedes ena endemekedes eko yeleyayal
@tmcleaning5529
@tmcleaning5529 9 ай бұрын
የአእምሮዋ ጥበት በጣም ያሳዝናል ድንግል ማሪያም ትማርሽ ቅዱሳን ይማሩሽ ወደላይ ቀና ብሎ እግዚአብሔርን መገዳደር ይከብዳል ልቦና ይስጥሽ የእማሆይ ዜና ማሪያም ፀጋ በረከት ይደርብሽ
@Forcast700
@Forcast700 11 ай бұрын
በእውነት ኦርቶዶክሳዊያን እምነታችን ልናውቅ ልንማር ይገባል የማያልቅ እውቀት ያላት ናት እኛ አውቀናት ከተከተላናት በእውነት ወደ ቤቷ ስለሚመለሱት አያሳስበንም ቤተክርስቲያን ስንዱ ናት ሶፍያ አሁንም ቤተክርስቲያን መልስ አላት መልሷ ለአንቺ ተብሎ የተዘጋጀ ሳይሆን ከነበራት ነው የምትመልስልሽ ጠይቂ እግዚአብሔር ይርዳሽ
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 11 ай бұрын
ዮሴፍ ሆይ ማርያምን ለመውሰድ አትፍራ ዛሬም የምትፈሩ ሆይ እውነቱን ልንገራችሁ ልጇ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ ብቻ ነው።ቢሆንማ እንደ ኤልሳቤጥ ታላቅ ድምጽ ይወጣ ነበር እንዲህ የሚል አንቺ ከሰቶች ተለይተሽ የተባረክሽ ነሽ የማህጸንሽም ፍሬ ብሩክ ነው።ለናትና ልጅ የሚገባውን ምስጋና ለማወቅ መንፈስ ቅዱስ ያስፈልጋል።ሉቃስ 1/26እስከ ምእራፍ አንብበው ይወስኑ ።
@ወልደዮሃንስ
@ወልደዮሃንስ 11 ай бұрын
የሚያንቀዠቅዥህን ኣጋንንት የድንግል ማርያምፀሎት ያቃጥልልህ
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 11 ай бұрын
የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ቁጥር 18 እናቱ ማሪያም ለዮሴፍ በታጨች ጊዜ ሳይገናኙ ከመንፈስ ቅዱስ ፀንሳ ተገኘች ፡፡ በስዉር ሊተዋት ያሰበዉ በዛን ዘመን ባል ሳታገባ የፀነሰችን ሴት በድንጋይ ተወግራ ከከተማ አዉጥተዉ ይገላሉ ለዛ ዮሴፍ በስወር ልተዋት አሰበ ቁጥር 19 እጮኛዋ ዮሴፍም ጻድቅ ሆኖ ሊገልጣት ስላልወደደ በስዉር ሊተዋት አሰበ፡፡ ቁጥር 20 እርሱ ግን ይህን ሲያስብ እነሆ የጌታ መልአክ በህልም ታየዉ እንድህም አለ የዳዊት ልጅ ዮሴፍ ሆይ ከእርስዋ የተጸነሰዉ ከመንፈስ ቅዱስ ነዉና እጮኛህን ማሪያምን ለመዉሰድ አትፍራ፡፡ ቁጥር 21 ልጅም ትወልዳለች እርሱ ሕዝቡን ከሐጥያታቸዉ ያድናቸዋልና ስሙን ኢየሱስ ትለዋለህ ፡፡ ቁጥር 24 ዮሴፍም ከእንቅልፉ ነቅቶ የጌታ መልአክ እንዳዘዘዉ አደረገ እጮኛዉንም ወሰደ ፡፡ ቁጥር 25 የበኩር ልጅዋንም እስክትወልድ ድረስ አላወቃትም ፡፡ መልአኩ የገለጸዉ አገላለጽ ባልጋ(አመንዝራ ) እንዳላረገዘች ለማግባት ያጫትን እንዳይተዋት ነዉ ሐሳቡን ለመረዳት የማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 1 ከቁጥር 18 እስከ 25 አንብብዉ ማቴዎስ ወንጌል ምዕራፍ 2 ቁጥር 10 ( ሰብአሴጌሎች ) ማለት ነዉ ኮከቡንም ባዩ ጊዜ በታላቅ ደስታ እጅግ ደስ አላቸዉ ፡፡ ቁጥር 11 ወደቤትም ገብተዉ ሕጻኑን ከእናቱ ከማሪያም ጋር አዩት ወድቀዉም ሰገዱለት ፡፡ ሣጥኖቻቸዉን ከፍተዉም እጅ መንሻ ወርቅና ዕጣን ከርቤም አቀረቡለት ፡፡ በሰዓቱ በዓናቸዉ ያዩትም ስግደት ለማን እንደምያስፈልግ ለይተዉ ነዉ የሰገዱት ፡፡
@LidiaEyasu
@LidiaEyasu 11 ай бұрын
ልጁ ኢየሱስ ከናንተ ጋር ስላልሆነ የሚለው ነገሩ ምንድን ነው??
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 11 ай бұрын
ይህ ማለት ለርሷ የምናደርገው ክብር ሁሉ መነሻው የኢየሱስ ክርስቶስ እናት ሰለሆነች ብቻ ነው።
@YeMaryam-cb2mj
@YeMaryam-cb2mj 11 ай бұрын
አሜን​
@tadumeshesha2027
@tadumeshesha2027 11 ай бұрын
ሶፌ ቆንጆ የእውነት ነው የምወድሽ።እናት ነኝ አልፎም አያት ነኝ ከዝማሬሽም ባለፈበምትናገሪው ነገር ሁሉ እወድሻለሁ።አሁንም ለምልሚ ለትውልድ አርአያ ትሆኛለሽ ሁሉ የኾነው የተሠራው የፍጥረት ሁሉ ሠሪና ፈጣሪ በሆነ በእግዚአብሔር መኾኑን አውቀሽ ክብሩን ለእራሱ መሰጠትሽ እራሱ በቂ ነው ተባረኪ።እነርሱ አንገትሽን ጎትተው ሊያስገቡሽ የፈለጉና እንዳው ዳርዳርታቸው ሲገባኝ"ቁርጥ እመቤታችንን የምትነስለው ሶፍያ"ብለው ርዕስ ሊሰጡብሽ የዳዱ ይመሰለኛል።እኔ ግን በአንድ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ እላቸዋለሁ"አብ የተከለውን የሚነቅል የለም ።በርቺ የእኔ ቆንጆ የጌታ ኢየሱስ ውብ በፅኑ ዕምነትሽ አኸብርሻለሁ።እኔ ጌታን በተቀበልኩበት በ1980ዎቹ መጨረሻ አካባቢ ዘማሪ ሊሊ ወደ ኦርቶዶክስ መጥታ በአ/አበባ ለደታ ማሪያም ቤ/ክ ምስክርነት ትሰጣለች ተብሎ ሕዝብ ሰብስበው አንዷ መጥታ "እኔ የሊሊን መዝሙር ሰምቼ ጴንጤ የኾንኩ"ብላ ኩም አላደረገቻቸውም።በኾንም እንኳን እኮ የጌታ ኢየሱስን ጌትነት ቅንጣት አይቀንስም።አሁንም ማንም ቢመለስ ጌታ ጌታ ነው።ብዙ ማለት ስችል ላብቃና ተባረኪ!!!ጋዜጠኛውም ጥሩ ጋዜጠኛ ነው ሌሎችም ዝግጅቶቹን አደምጥለታለሁ።
@asterwarga14
@asterwarga14 11 ай бұрын
በጣም ነው የማደንቅህ ለምትጠይቃት ጥያቄም መልስህም የድንግል ልጅ ጌታችን መዳኒታችን ብርክ ያርግህ 👏👏👏 🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾
@ማሕሌትደጀኔ
@ማሕሌትደጀኔ 11 ай бұрын
ሶፊ ቆንጆ ስወዳት የተዋሕዶ ልጆች አንድ ሰው መጣ ሔደ ብለን አንደነቅ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ በሰዎች አትለካም እንኳን ከሌላ እምነት አባቶች እራሱ ቢወጡ ከቅድስት ቤተክርስቲያን መንገዱን ጨርቅ ያድርግላችሁ ብሎ ዝም ።ተክለሃይማኖት ምርጥ ሚዛናዊ ጋዜጠኛ 👌👌
@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ
@ሀይሚሀይሚ-ኀ8ፈ 11 ай бұрын
❤❤❤ በትክክል
@ethiopiaafrica5008
@ethiopiaafrica5008 11 ай бұрын
ለአማራ መሳደድ ድንጋይ አቀባይ ናት።ስለእምነቷ አይመለከተንም። ፖለቲከኛነቷ ግን ይመለከተናል ።
@liyagebretsadik
@liyagebretsadik 11 ай бұрын
መመለሳቸው አውቀው ጠይቀው ተረድተው ከመጡ ይደንቀናል ደስ ይለናል እንኳንስ እኛ በሰማይ መላእክት ዘንድ ደስታ ይሆናል
@drawingzone101
@drawingzone101 11 ай бұрын
Minuan new yemitewejilat ?
@saranigatu6037
@saranigatu6037 11 ай бұрын
@@drawingzone101 ሰው ስለሆነች መውደድ አለብን እግዚአብሔር እኛን ምናችን የሚወደድ ሆኖ ነው ያለምክንያት ተወድደን እንጅ ሰውን ለመውደድ ምክንያት አያስፈልግም
@alemeshete1467
@alemeshete1467 11 ай бұрын
እጅግ የተወደድሽ ሶፊዬ በዚህ አጋጣሚ በሚጣፍጥ ንግግር ኢየሱስን ሰብከሽዋል ❤❤❤ ይህ ዘር ደግሞ ጠያቂሽን ጨምሮ በብዙዎች ልብ ይበቅላል
@Hanna_W
@Hanna_W 11 ай бұрын
No I dont think so
@eatsaladwell1033
@eatsaladwell1033 11 ай бұрын
Funny nachu eko pentewoch
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
መናፍቅ ፡ ግማሽ ፡ ይላቸዋል ፡ መጽሀፋ ፡ እኒስ ፡ እብድ ፡ መስላችሁ ፡ ነው ፡ ምትታዩኝ
@Gantana844
@Gantana844 11 ай бұрын
Ahya
@AzebHailemariam-jo7tk
@AzebHailemariam-jo7tk 11 ай бұрын
እመቤቴን በኦርቶዶክስ አይን ስትመለከቻት የምታሳዝን ትሆንብሻለች ፤ የመጠቀ እውቀት... ክርስቶስን አስፍተውና አምልተው የምታስተምር ቤተክርስትያን ባለችበት እንዲህ አይነት ትምህርት መስማት። ትዕግስት ይጠይቃል።
@dawiteshetu5451
@dawiteshetu5451 11 ай бұрын
ሶፊ ድሮም አክባሪሽ ነኝ። በእውነት የወንጌል አማኝ አመለካከት የሚሆነው እንደዚህ ነው። ልብ ለሚል ወንጌልን ነግረሻል። ጌታ ከዚህ በላይ ተገልጠሽ እንድትናገሪ ያድርግሽ። ተልክዬ ደግሞ ልንገርህ የምፈልገው ነገር ቢኖር አንተ ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ። አንድ ጋዜጠኛ ደግሞ ከሌላው የተሻለ እውቀት ሊኖረው ይገባል ብዬ ስለማምን ለምን መፅሀፍ ቅዱስን አጥንተህ አንድ መንፈሳዊ ደረጃ አትጨምርም።
@MeseretOcbayohannes
@MeseretOcbayohannes 5 ай бұрын
ሶፊ, ተባረኪ ልን!! ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ! ክዳሴ ሁሉ ደግሞ ስለየሱስ ብቻ አይደለም: ስለመላክትም አንጂ... መረዳትሽ ስለአዳግንሽ አና ስለሞተልሽ መልስሽ በጣም ይገርማል. አንዳልሺው ከደጅ ቁንጅና የውስጥ ቁንጅናሽ ተባረኪ 🙏🙏!! በጣም አዎድሻለሁ በጌታ!!
@Jayx.7
@Jayx.7 11 ай бұрын
ሶፊዬ ትልቅ የእግዚአብሔር ቃል እውቀት አለሽ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ዘመንሽ ይባረክ!!
@hannanegash1820
@hannanegash1820 11 ай бұрын
Er baksh alate edeye 😅
@ማስተዋልፍቅርተማርያም
@ማስተዋልፍቅርተማርያም 11 ай бұрын
😂😂😂😂😂አይደል
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 11 ай бұрын
ማሪያም ማሪያም ማርያም ማርያም ማርያም ውይ ሲጣፍጥ ከማር ይበልጣል የኛ እናት ምልጃሽ አይለየን ክብር ለሚገባው ክብር እንሰጣለን ❤❤❤ ለሁላችን አይነ ልቦናችን ያብራልን
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 11 ай бұрын
መፎከር አይደለም እሰቲ መረጃ ከመፅሐፍ ቅዱስ አረ አትንተራሱት አንብቡት
@እንደእናትደግነት
@እንደእናትደግነት 11 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም million times
@እንደእናትደግነት
@እንደእናትደግነት 11 ай бұрын
ማርያም ማርያም ማርያም million times
@mesfeneegebre4511
@mesfeneegebre4511 11 ай бұрын
@@እንደእናትደግነት እማሆይ ምን አሉ ኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱሰ አያነቡም ቃለ ህይወት ያሠማልን
@ashenafigirma1279
@ashenafigirma1279 11 ай бұрын
በጣም አድናቅህ ነኝ ሶፊያም በጣም ጎበዝ ነች ውስጥ የላውን እምነት በግልጽ ነው ያገራችን
@FiraAlex-t4t
@FiraAlex-t4t 11 ай бұрын
ሶፊ ዘመንሽ ይባረክ ስርአትሽ ከምንም በላይ አሰደንቆኛል እርጋታሽ ሰሚነትሽ ትህትናሽ ብቻ እግዚአብሄር ይጠብቅሽ የኔ ጨዋ ሴት❤❤❤
@AbelMamo-n2g
@AbelMamo-n2g 11 ай бұрын
ያንቺ ኦርቶዶክስ መሆን አለመሆን ለኦርቶዶክስ ተከታዮች ምንንም አይደለም እኛ እምን ፈልገው ጠላቶቿ አቱኑ ኦርቶዶክስ አማኝ ባይኖራትም ለዘላለም ትኖራለች
@God-db9vp
@God-db9vp 11 ай бұрын
ኣማኝ ከሌለማ ምን ቤተክርስትያን ኣለ እንዴ፡ ተምንናገረው እንወቅ እንጂ ወንድሞቼ፡ ቤተክርስትያን ማለት ኮ ኣማኙ ህዝብ ነው።
@almaz7677
@almaz7677 11 ай бұрын
❤❤🎉
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ
@አድራሻዬከመስቀሉስር-ጰ6ኀ 11 ай бұрын
​@@God-db9vpትክክክክክክክክል
@Ninasee19
@Ninasee19 11 ай бұрын
❤❤❤❤
@teshomemehari
@teshomemehari 11 ай бұрын
Right we don't give fuck even if you stick with your trash.emnetsh
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 11 ай бұрын
እህቴ የአባቴ ኢየሱስ ልጅ ተባርከሻል 🙏❤
@Misikir-dq1gw
@Misikir-dq1gw 11 ай бұрын
ከመፅሀፍ ቅዱስ ያልወጣ ቀጥተኛ መልስ ነው ሶፊ ተባረኪ
@SurafelSolomon-j1w
@SurafelSolomon-j1w 11 ай бұрын
እምነትሽን ጥንቅቅ አርገሽ ምታውቂ ግልፅ ጥርት ያለ ትልቅ ወንጌል ነው ያስተላለፍሽው ኮንፊደንስሽ ሙልት ያለ ውስጣዊ ውበትሽ ያማረ የበለጠ ወደድኩሽ ያባቴ ልጅ ኡፍ😘❤❤❤ እሮአ ዘራፍ
@godmercy2802
@godmercy2802 11 ай бұрын
Why are we focusing in this topics. Please let’s change the topic. Do you know 6 billion people’s don’t know God. They believe and worshiping animals, stars, trees, mountains and more. Let’s pray gospels to reach this lost peoples.
@meskilove4227
@meskilove4227 11 ай бұрын
Wow wow wowww ሶፍያ ድንቅ የጌታ ኢየሱስ ልጅ 👏👏 ድንቅ አገላለፅ ጌታ ኢየሱስ ዘመንሽን ሁሉ ይባርክልሽ 👏👏🎉🎉🎉
@meselechmereta8124
@meselechmereta8124 11 ай бұрын
ሶፍ ጌታ ይባክርሽ ወንጌልን ነዉ የሰበክሽዉ ጌታን ነዉ የገለጥሽዉ ዘመንሽ ይባረክ
@Titi-mq9df
@Titi-mq9df 11 ай бұрын
ወደኦርቶዶክስ የሚመጣ ሰው ስለእምነቱ በደንብ ተምሮ ክርስቶስን አምኖ ነው መምጣት ያለበት እንጂ ማንንም ለማስደሰት አይደለም.
@Emanu1532
@Emanu1532 11 ай бұрын
አንቺ መች አውቀሽ እህት እኔ ቅዳሴ ከማስቀደስና ከመዘመር ውጭ እውቀት የለኝም ያለመፅሀፉ ቅዱስ እውቀት ከየት ይመጣል ?እሁድ መፅሀፉ ቅዱስና ማስታወሻ ይዘን አንሄድ እንደኔ በጠዋት ሄዶ በግእዝ ከመቀደስ ጠዋት ከ2-3 ሰአት ምመኑ ተረጋግቶ ቤ/ክ ቢመጣና በአማርኛ ቅዳሴውን ፈጠን አርጎ ህዝብ ትርጉሙን አውቆት ከዛ መፆፉ ቁዱስ ላይ ወንጌል በማስተማር እውቀትም ይገኛል እንቅልፉም አይረብሽም ዋናው ሰንበትን በቃሉና በመንፈስ ቅዱሱ አክብሮ መዋል ነው
@sebl4615
@sebl4615 11 ай бұрын
​@@Emanu1532 ከርስትና ለሰነፍ እና ለእንቅልፋም አይሆንም
@fekaduhedego9667
@fekaduhedego9667 11 ай бұрын
እኛ ክርስትና ስንነሳ ባርባና በስማንያ ቀን እንዴት ነው ነው ለዉሳኔ የበቃነው?
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 11 ай бұрын
​@@Emanu1532sejemer lemne tewashleh yebotaw eyegbah orthodox negne tilalh orthodox kehaymanot lemaswetat debne yalk protestant neh beweshet manen lemasdest endemtawra new gera yegbane Egziabher beweshet aykbrm ok
@berhanudechasa7153
@berhanudechasa7153 11 ай бұрын
አልገባኝም በ40 እና 80 ቀናችን አይደል እንዴ ኦርቶዶክስ የምንሆነው ተምሮ አውቆ ማለት ምን ማለት ነው?? ሀሳብ ልክ ነው ነገር ግን በዚህ ባልከው እውነት ላይ የተመሰረተ ትምህርት ኦርቶ የላትም መጽሀፍም ያመነ የተጠመቀ ይድናል ነው የሚለው ያንተ ሀሳብ ከዚህ ቃል ጋር ይመሳሰላል አስተምህሮ ግን ስህተት ነው
@bornagain2024
@bornagain2024 11 ай бұрын
ጌታ እየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ በርች በድፍረት ያመንሽውን ጌታን በአደባባይ ስለመሰከርሽ አደንቅሻለሁ። አሁንም የምልሽ ይህን ነው።ኤፌሶን4:14 እንደ ስሕተት ሽንገላ ባለ ተንኮል በሰዎችም ማታለል ምክንያት በትምህርት ነፋስ ሁሉ እየተፍገመገምን ወዲያና ወዲህም እየተንሳፈፍን ሕፃናት መሆን ወደ ፊት አይገባንም፥ 15 ነገር ግን እውነትን በፍቅር እየያዝን በነገር ሁሉ ወደ እርሱ ራስ ወደሚሆን ወደ ክርስቶስ እንደግ፤
@JimmyMarkon
@JimmyMarkon 11 ай бұрын
ሶፊ የምር ላመንሽበት እንደዚ መጋፈጥ ደስ ይላል i like ur tone
@Ethio_Mathematics
@Ethio_Mathematics 11 ай бұрын
ሶፍዬ የኔ መልካም genuine የሆነ ትህትናሽ የሚገርም ነው:: ክርስቶስን መስበክ እንዲህ ነው!! ዓላማሽ ገብቶኛል..ልክ አንደ ስምሽ በጥበብ የክርስቶስ ኢየሱስን ወንጌል የምዳናችን ወንጌል አስተላልፈሻል!!
@Menbimar
@Menbimar 11 ай бұрын
😂 you think you are smart
@faruqUsmanj
@faruqUsmanj 11 ай бұрын
በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ወንጌል ይሰበካል!💕💕💕
@Anson..23-s2l
@Anson..23-s2l 10 ай бұрын
ጴንጤ የሠዶማውያን አማኞች ካሉ ወንጌል ሊስፋፋ አይችልም ። ጴንጤ አጋንንት ሰዶም ነው ።
@BirtukanBirtukan-z1h
@BirtukanBirtukan-z1h 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ልብ ይስጥ/ሽ 😢​@@Anson..23-s2l
@dagimtadesse4177
@dagimtadesse4177 11 ай бұрын
ስርዓቷ ጥሩ ነው ጥሩ ጆሮ አላት አንደበቷ ሰላማዊ ነው መጨረሻዋን ያሳምርልን
@tsegisami9608
@tsegisami9608 11 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክሽ ቅንነትሽ በጌታ ላይ ዕምነት ደስ ይላል በርቺ
@demozbelachew
@demozbelachew 11 ай бұрын
ሶፊ በጣም ገራሚ የሆነ ሰብና የአነጋገር ፋስት ጠንከር ያለና ግልፅ የሆነ ሀሳብ በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ተባረኪ❤
@kassywedajo3077
@kassywedajo3077 11 ай бұрын
ሶፊ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ !!!! ወንጌል ነው የሰበክሽው!!! ጌታን ነው ያሳየሽው !!!! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!! የኛ ጌታ እየሱስ ሁሌም ድምቅ ይበልልን !!! You shine him ተባረኪ !!!!
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 11 ай бұрын
ኦርቶዶክስ እውነት ናት እመቤቴ ትናትም ዛሬም እስከዘለአለም ታማልዳለች
@Smashville3
@Smashville3 11 ай бұрын
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። 'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36
@mesfineshetu5493
@mesfineshetu5493 11 ай бұрын
Masregna ጥቅስ
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 11 ай бұрын
እውነት ነው ወንድሜ መልካም ቀን ቀንህን እመቤቴ ትባርክልህ መድሀኒአለም ካንተጋ ይሁን
@yosefasfawe3407
@yosefasfawe3407 11 ай бұрын
@@mesfineshetu5493 ማስረጃ ለፍርድ ቤት ነው እግዚአብሔር ይባርክህ መልካም ቀን
@ManeWo
@ManeWo 11 ай бұрын
ደፋር !!
@destayeg
@destayeg 11 ай бұрын
You are a very wise young lady. You just show up to talk about Jesus! Kudos!!!!
@amentsegaye4440
@amentsegaye4440 11 ай бұрын
ተባረኪ እህቴ 🙏🏻የተረዳሽበት መረዳት ሁሉ እውነትና ግልፅ ነው። ❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@peacelove4778
@peacelove4778 11 ай бұрын
😉😉😉😉😉😎
@senaitkabtiyemer1215
@senaitkabtiyemer1215 11 ай бұрын
በጣም የምትገርም ሴት ናት በግድ እወቁኝ አስታውሱኝ አለች የምትናገረውን እንኮአን በደንብ አታውቅም በዚህም አልሽ ባዛ አንቺን ነይ ብሎ የለመነሽም የለ ሰለዚህ እምነታችንን ተውልን እናታችን እመቤታችን ታማልደናለች ወደድሽም ጠላሽ እግዝአብሄር ልቦና ይስጥሽ።
@lolomedia6399
@lolomedia6399 11 ай бұрын
ስለ ቁንጅናዋ ያወራኸው ነገር እንዴት እንደሚጨንቅ። በጣም አበዛኸው። ተንዛዛ! እባክህን ይህን አስተካክል። ከዚህ ቀደም እንዲሁ ወደ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ ያለችዋን ዘማሪ እንዲሁ 'ቁንጅናሽ' እያልክ ስታደክመን ነበር። ብቻ ደስ አይልም።
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን
@ገራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን 11 ай бұрын
😅😅😅😅😅😅😅😅😅 የምርህን ነው
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308
@ethiopianorthodoxtewahdoki5308 11 ай бұрын
ቁንጅናዎን አንቦረቀቀው
@የገሀነብደጆችአይችሏትም
@የገሀነብደጆችአይችሏትም 11 ай бұрын
የልቤን ነገርክልኝ አሳፋሪ ሆነ ዛሬስ
@Menelik27
@Menelik27 11 ай бұрын
@@kalkidangobezie4078 ኸረ ተረጋጉ የምን ስድብ ነው? ምን አርጋ ነው አሁን የምትሰድቧት ነውር ነው። የፈለገችውን ማመን መብቷ ነው። ማንም በሷ ላይ መወሰን አይችልም ዕምነት በልብ እንጂ በቲቮዞ አይደለም።ብልግና ማለት መሳደብ ነው። ሶፊያ ትልቅ ሰው ነች ማንም ምንም ፈርቶ ያልፈለገውን መከተል አይችልም።መብት ስለሆነ ማለት ነው!
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
 መብቷ ፡ ነው ፡ አውቃለሁ ግን ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ገልብጠው ፡ አወሩ ፡ እኮነው ፡ ምትለው ፡ ኘሮቴስታንት ፡ ነው ፡ ሲያወሩ ፡ የነበረ በዛ ፡ ላይ ፡ በራልኝ ፡ ትላለች ፡ ስትጠየቅ ፡ ግን ፡ አትመልስም ሙሉውን ፡ አዳምጠው መመለስ ፡ ካልፈለገች ፡ ለምንድነው ፡ ምትጠይቀው መዥገር ፡ ናቸው
@tsigegkedan
@tsigegkedan 11 ай бұрын
እህቴ ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጥበበኛ ሴት ነሽ ዘርሽ ሁሉ ይባረክ ተባረኪ ጌታ አከበርሽው
@MisganawGobeze-f3j
@MisganawGobeze-f3j 11 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ ይመስገንና ደስ የሚል ንግግር ደስ ይላል ማስተዋልን ያድልልን ትህናን ተምሬበታለሁ
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 11 ай бұрын
የናቁሽ ሆሉ ከእግርሽ ስር ይሰግዳሉ የጌታዬ እናት ንፅእት ቅድስት ድንግል ማርያምትናንትም ዛሬም ነገም ለዘላለም አማላጅ ናት እንወድሻለን እናከብርሻለን የፅጋ ስግደት እሰግድልሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tutubevan932
@tutubevan932 11 ай бұрын
Read bible pls yetekeshew tikes betam yetsaste new
@MinichlAteka-hv5wu
@MinichlAteka-hv5wu 11 ай бұрын
ወይ ተክልዬ አቤት እንዴት እደምታስተምራት ግን እርሷ ግን ልትረዳህ አልቻለችም አቤት አገላለጽ ተክሌ❤❤❤🎉🎉🎉
@betelhembeyene6040
@betelhembeyene6040 11 ай бұрын
😂😂😂cherash ye ke draft buhala newo
@Lishaney3
@Lishaney3 11 ай бұрын
በጣም በጨዋነት ተነጋግራችሁኣል መልካም ውይይት ነው ግብረገብነታችሁ መልካም ነው
@tarikkassa4840
@tarikkassa4840 11 ай бұрын
ቤተክርስቲያን የጠፉ ልጆቿን ፍለጋ ላይ ነች እርሱ ወደ ቤቱ ይመልሳሁ።
@robeldebrezion4866
@robeldebrezion4866 11 ай бұрын
ጌታ ይባርክሽ ሶፍያ በጣም ጥሩ ነዉ ያወራሽ።ደስ ብሎኛል ድምጽሽ ዶሞ ያምራል ዘበኒሽ ይባረክ!!!
@hirutgebre3715
@hirutgebre3715 11 ай бұрын
አንድ ጌታ ፡ አንድ ሀይማኖት ፡ አንዲት ጥምቀት
@mubarekabamie
@mubarekabamie 11 ай бұрын
ሶፊ ይህንን መረዳት የገለጸልሽ ጌታ ይክበር ተባረክ
@kidanemhret5257
@kidanemhret5257 11 ай бұрын
ለ ንጽሕተ -ንጹሓን ለቅድሰተ -ቅዱሳን ለድንግልተ- ደናግል መሶበ- ወርቅን ለሆነች የዘለኣም ህብሰተ ህይወት ያሰገኘሸልን እመበርሃን ቅድሰት ድንግል ማርያምን ወላዲተ ኣምላኽ ንጽሕተ-ንጹሓን የማያከብር በኣማላጀነትዋ የማይተማመን የተወገዘ ይሁን:: አሜን እንበለ ::
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 11 ай бұрын
አሜን!!
@rakibgirma7019
@rakibgirma7019 11 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏
@HelutiBallater-qr1qs
@HelutiBallater-qr1qs 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ሶፈዬ ብሩክ ነሽ እኮ ብርክ ባይ የአባቴ ብሩክ❤
@hirutbeyene8814
@hirutbeyene8814 11 ай бұрын
ሶፊ እህቴ እንኳን ተናገርሽ በጣም ምርጥ ጨዋ ውድ የጌታ እንቁ ነሽ ተባረኪልኝ
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 9 ай бұрын
ሶፍዬ አስተዋይ ያደረገሽ ጌታ ይባረክ ጥበብን ማስተዋልን ሰቶሻል እግዚአብሔር ይመስገን ስላንቺ አመስግኛለሁ ጌታን
@ruthgirma7345
@ruthgirma7345 11 ай бұрын
ያረፈች ነፍስ ምንኛ የታደለች ነች: እግዚአብሔር ከሁሉ ማረፍ እና አብዝተን በሱ ፊት መሆን እንድንችል ፀጋውን ያብዛልን።
@bewkamro877
@bewkamro877 11 ай бұрын
አልጨርሰውም ብዬ ጀምሬ ሲያልቅ ግን ከፋኝ😂😂😂የሚገርምና ደስ የሚል የተረጋጋ ንግግር በጣም ነው የወደድኳችሁ❤❤❤ ሌላውን ደግሞ እግዚኣብሔር የተበተኑትን በምህረቱ ያሰባስብልን። እግዚኣብሔር እኮ መላእከት፣ጻድቃን፣ሰማዕታትንና ሌሎችንም ቅዱሳን ይራዱንና ያግዙን ዘንድ ሲልክልን(ሲያዝዝልን) ብቻውን እርሱ ማዳን የማይችል(እረዳት ፈልጎ ሳይሆን) 👉አንድም ጻድቃን ሰማዕታት ለአምላካቸው ለመታዘዝ እነሱም ለመዳን ሲሉ የተጋደሉለት የሞቱትን ዋጋቸውን ለመክፈል ስራቸው ከእነሱ አልፎ ለእኛም እንድን ዘንድ "የጻድቅን ስራ ቢሰሩ የጻድቅን ዋጋ ያገኛሉ" እንዲል። 👉አንድም አምላካችን ሁልጌዜም እንድን ዘንድ አንጂ መጥፋታችንን የማይፈልግ መዳኛችንን ሲያበዛ፣ልን ነው። ብቻ እንድህ ተፅፎ የሚያልቅ ሆኖ እንኳን አይደለም። -----ወረቀት----ቀለማት ቢሆኑ የእግዚኣብሔር ቃል ተፅፎ አያልቅም እንደተባለው🎉🎉🎉
@AlemZenebe-s9l
@AlemZenebe-s9l 9 ай бұрын
የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ልጅ አምላካችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ እውቀትህን ያብዛልን
@belayneshaltaye9838
@belayneshaltaye9838 11 ай бұрын
Sofiey and Telkly Good personality and amazing conversation ! Lots of respect & Love ! God blessed you ! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@FirdosMekonnen
@FirdosMekonnen 11 ай бұрын
ሶፍዬ ተባአኬልኝ
@FirdosMekonnen
@FirdosMekonnen 11 ай бұрын
ዘመንሽ ይባረክ
@lewidaneil4590
@lewidaneil4590 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው ጌታ ልጄ ለአንተ ነው የሞትኩት ተመለስ ይልኃል❤❤❤
@SisayMelese-y7y
@SisayMelese-y7y 11 ай бұрын
ብዙም ቁንጅና አታድንቅ ፈጣሪ እሥከፈጠረን ድረሥ ሁላችንም ቆንጆ ነን
@eshetubeyene9557
@eshetubeyene9557 11 ай бұрын
አይ ቆንጆ ናት አትቅኚ
@ዘለሰኛው
@ዘለሰኛው 11 ай бұрын
አለቀለቀ
@bettyhussen1723
@bettyhussen1723 11 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ናት ❤❤❤
@marimasd6628
@marimasd6628 11 ай бұрын
እረ ሁሉም በፊጣሪ አይን ቆንጆ ነው ያሽቃበጠላት ጋዜጠኛው ነው
@emebettemesgen5350
@emebettemesgen5350 11 ай бұрын
@@eshetubeyene9557የቅናት ሳይሆን ቁንጅናዋን ለአይነ ስውር ካልሆነ ለኛ መንገሩ ምንም አያደርግም የውስጥ ቁንጅና እንጅ የላይ ውበት ይረግፉል
@dafna4027
@dafna4027 11 ай бұрын
ማርያም ዛሬም ከክርስቲያኖች ጋር ነች አንድ የሆነንው በእግዚአብሔር ልጅ በክርስቶስ መንፈስ ቅዱስ ነው ❤❤❤
@HanaMesfin-cr5pw
@HanaMesfin-cr5pw 11 ай бұрын
Oretodoxsaweyan Emebetachen Kedesete Denegele Mareyam Betelu teru new atakelate Esa le malete deferetu yelatem
@Emanu1532
@Emanu1532 11 ай бұрын
እህት ድንግል ማርያምን አታሳዝኚ እሷ ለጌታ እየዘመረች ነው ድንግል ቀጥታ ልጇን እንድትከተይ ትፈልጋለች እስኪ በቃሉ እንጓዝ ዘፈንና መጠጥ እንዳይቀር አይደል ከክርስቶስ የቀረነው?
@kalkidangobezie4078
@kalkidangobezie4078 11 ай бұрын
እንቺ ደንቆሮ ምንም አታውቅም እርሷት
@dafna4027
@dafna4027 11 ай бұрын
@@Emanu1532 ስለዚህ ከኛ ጋር አለች እናታችን ነች።
@HirutTefri
@HirutTefri 11 ай бұрын
እየሱስ ያድናል ፍቅር ነው
@misraknegash499
@misraknegash499 11 ай бұрын
በቃ ይሄንን ቃለመጠየቅ በ20ኛው ደቂቃ ላይ አቁሜዋለሁ:: እመቤቴ የኔ አማላጅ ጥበቃሽ አይለየኝ 🙏🏾
@sefanittsedalu4452
@sefanittsedalu4452 11 ай бұрын
Amen
@Smashville3
@Smashville3 11 ай бұрын
የሞተው፥ ይልቁንም ከሙታን የተነሣው፥ በእግዚአብሔር ቀኝ ያለው፥ ደግሞ ስለ እኛ የሚማልደው ክርስቶስ ኢየሱስ ነው። 'ወደ ሮሜ ሰዎች 8:34-36
@misraknegash499
@misraknegash499 11 ай бұрын
እንደ እምነትህ/ትሽ
@tuuilgig
@tuuilgig 11 ай бұрын
​​ኡፍ መቼ ነው ሮሜ 8የምትወጡት እስኪ ከ ዘፍጥረት እስከ ዮሐንስ ተመልከቱ ምን ጉድ ናቹህ @@Smashville3
@bonibeniyas8459
@bonibeniyas8459 11 ай бұрын
ፈራሽ እንዴ ?? ትንሽ ደቂቃ ብትጨምሪበት ልጅነትሽን ታስተውዪ ነበር
@selitefefamily6880
@selitefefamily6880 11 ай бұрын
ሶፊያ አንቺ የወንጌል አርበኛ ብሩክ ሁኚ🙏ማርያምን እንደምንወዳት እደምናከብራት እና የልጇን ጌትነትና አማላጅነት በጥዑም አንደበት ስለገለፅሽ ዋጋሽ በእጁ ነው እወድሻለሁ እህቴ🙏🥰🥰🥰ተክልዬ አንተ ድንቅ ሰው በጣም አከብርሃለሁ ኑርልን ወንድሜ🥰🥰🥰
@woinshetkebede625
@woinshetkebede625 11 ай бұрын
ሶፍዬ የተባረክሽ ንግግሮችሽ ውበታቸው ደሞ ቆንጆ ልጅ ስታምሪ ተባረኪልኝ
@sebletimoteusegubbo8670
@sebletimoteusegubbo8670 11 ай бұрын
በጣም በምገርም ሁኔታ ክርስቶስን ሰብከሻል በአለቱ ላይ ተመስርተሻል ጌታ የሱስ ዘመንሽን ይባርክ በእርግጥም ድነሻል በርግጥም በርቶልሻል መዳነን በሰውነቴ አወኩት አልሽ ይህችን የምትገርም የጌታ ሴት ማን ከዝህ እውነት ይነቀንቃታል ገመዴ ባማረ ስፍራ ወደቀችልኝ እርስቴም ተዋበችልኝ ሶፍዬ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@BereketAbraha-n1j
@BereketAbraha-n1j 11 ай бұрын
😂😂😂😂
@FrazerAlem
@FrazerAlem 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ ክርስቶስ ብቻውን ያድናል።ስለ ክርስቶስ እንደዚህ በትህትና ስላወራሽ እናመሰግናለን
@OrionZelalem
@OrionZelalem 11 ай бұрын
እኛ ክርስቶስ አያድንም አላልንም ከኛ ወስዳችሁ እንጂ አንድም የራሳችሁ ነገር የሌላችሁ ናችሁ ግን ከኛ ላይ ውረድ
@Hanna_W
@Hanna_W 11 ай бұрын
What a meaningless statement!
@genetgtekle8177
@genetgtekle8177 11 ай бұрын
አይ መንፍቅ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@tigistashuma6088
@tigistashuma6088 10 ай бұрын
እመቤቴ፣ድንግል፣ማርያም፣ፍቅሯን፣የሚያውቀው፣ያውቀዋልትክበርልን፣ትመስገንልን፣ለዘላለም
@ephramejerry3526
@ephramejerry3526 11 ай бұрын
Sofi እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክሽ ጠቢብ ሴት ነሽ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ነው አስተዋይ የሚያደርገው ይሄን ሰምተው ሰዎች እግዚአብሔርን መፈለግ ውስጥ ነው የሚገቡት ጀግና !።
@lotterylottery9185
@lotterylottery9185 11 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አዝናኝና አስተማሪ ውይይት ነው ተክለሀይማኖትና ሶፊ ተባረኩ፡፡
@ethiopiaye6275
@ethiopiaye6275 11 ай бұрын
እውነትን ስትፈልግ ውስጥህ ብዙ ጥያቄ ይጠይቃል! በርቺ ወደእውነቱ መንገድ እየመጣሽ ነው! የምትወጂው እውነትኛው እና መድሀኒትሽ የሆነው ኢየሱስ ክርስቶስ ይረዳሽ!!!
@ushersongz5302
@ushersongz5302 10 ай бұрын
ከአባታችን ሆይ የተቀበልነው ለፀሎት እንጅ ለመዝሙር አይደለም
@PaulAbera
@PaulAbera 11 ай бұрын
Wow! Sofi you are so matured enough. You revealed Jesus Christ whom crucified on the cross of calvary. Be blessed.
@beja2184
@beja2184 11 ай бұрын
ጌታ የበራለት እዉነትን የያዘኮ ,ስለጌታ ፍቅር አዳኝነት ,ለመናገር ማሰብ እራሱ አያስፈልገዉም ,ከሆዳችን እንደ ወንዝ ቢፈስ የማያልቅ እዉነት በመንፈስ ቅዱስ ተሰቶናል .እና ሶፊዬ ተባረኪ ይብዛልሽ እንኳን ጠየቅሽ ወንጌልን በትክክል ሰበክሽ .
@SenaitMale-lx8vs
@SenaitMale-lx8vs 11 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ሶፍ ይብዛልሽ የቃሉ ጉልበት ነኔ ማር ሰውድሽ ❤❤❤❤❤❤❤ እውነቱ በማናገርሽ❤❤❤❤❤❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 11 ай бұрын
ሰይጣንጋርእውነትአለእዴ ከውሸትውጭ
@protest892
@protest892 10 ай бұрын
Ke Jesus❤ wuchi adagn manim yelem medan yalew be eyesus bicha new....sofiye geta zemenshin ybark
@mulukesemaw
@mulukesemaw 11 ай бұрын
ሶፊ መኮፈሱን ተይውና ወደነበርሽበት ብትመለሽ ይሻለሻል !!!! ጌታችን መዳህኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ከ100ዎቹ በጎች አንዷ ብትጠፋበት 99 ትቶ አንዷን ፍለጋ ሄደ አየሽ በዛች ነፍስ መዳን ጌታን ደስ ሰለሚለው ነው እና እኛ ኦርቶዶክሶች እድታውቂልን የምንፈልገው ያንችን መዳን ስለምንፈልግ እንጅ አንድ ሰው ሄደ መጣ ብለን የምንደነቅ አይደለንም ❤
@aynalem2449
@aynalem2449 11 ай бұрын
የጴንጤዎች ኢየሱስ እና የኦርቶዶክስ ኢየሱስ በፈፁም አንድ አድለም
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 11 ай бұрын
በትክክል
@Ethio-kitchen
@Ethio-kitchen 11 ай бұрын
Betkkl betewochi geta geta malet bicha new enji andunm tzazunm ayfetsimum
@alemugirmaofficial6361
@alemugirmaofficial6361 11 ай бұрын
የኦርቶዶክስ ጠዎት ነው እኛ ቤት ፎቶው የተሰቀለው የሚሰገድለት
@ፍቅርጌታቸው
@ፍቅርጌታቸው 11 ай бұрын
@@alemugirmaofficial6361 አንተ ግብሮሰዳም መናፍቅ ዳቤሎሰ ፖሰተርክ አይደል ጠንቆይ የሜቀልበው ኦሮቱዶክሰ እግዚአብሔር በቤቱነው የሜመለከው አንተጋ አዳራሸክ ግን ግብሮሰዶመሰ እግዚአብሔር ይገፅትክ
@zewdietsion1422
@zewdietsion1422 11 ай бұрын
የምር አዎ ልክ neh 👍
@aregaydemeke7365
@aregaydemeke7365 11 ай бұрын
Our sister Sofi keep witnessing about our Lord Jesus who is the only Savior. But keep your self from compromising the Word of God. I mean just to say there is temptation out there 🎉🎉❤
@raheldjene
@raheldjene 11 ай бұрын
ጴንጤ ባይኖር ኦርቶዶክስ እንደዚህ መንቃት አትችልም ነበር እውነት ለመነጋገር 😊 አሁንም መለወጥ ይሁንላችሁ ።ሶፊ እናመሰግናለን ተባረኪ
@AsnakishCv
@AsnakishCv 3 ай бұрын
Yesew Dedeb Ortodox Batenor Atiyime
@romanyosef7696
@romanyosef7696 11 ай бұрын
እርሱ በእርሶ ሰው ሆነ ቃል ስጋ ሆነ በእኛም አደረ የእግዚአብሄር ስም የተመስገነ ይሁን🙏🙏🙏 ያለ አዳም ሐጢያት የተፈጠርሽ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ ለምኝልን እኛ ደጅ ለምንፀናሽ 🙏🙏🙏
@manofzmatch4318
@manofzmatch4318 11 ай бұрын
በጣም የምወድህ እና የማከብርህ ተክልዬ፦ የምንወዳት እና የምናከብራት የፕሮቴስታንት ዘማሪት ሶፍያ ሽባባው በቤ/ከርስቲያናችን ጉዳይ ለሰጠቻቸው አስተያየቶች እና ላነሳቻቸው ጥያቄዎች በቂ መልስ ሊሰጡልን የሚችሉትን የቤ/ክርስቲያናችንን ዕንቁ መምህራንን ዲ/ን ብርሃኑ አድማስን ወይም ደግሞ ዲ/ን ያረጋል አበጋዝን በቅርብ ጊዜ ውስጥ እንድታቀርብልን በታላቅ አክብሮት እጠይቃለሁ።
@robelgetachew1824
@robelgetachew1824 11 ай бұрын
እውነት ነው ተመጣጣኝ መልስ ሊሰጣት የሚችሉ መምህራንን መጋበዝ ግዴታህ ነው!! ወጋ ወጋ አርጎ ማምለጥ የለም ስለራስዋ መምጣት የርስዋ ችግር ነው ስለማታውቀው በይሆናል ማውራትዋ ስህተት ነው።
@PaulAbera
@PaulAbera 11 ай бұрын
How bout you?
@PaulAbera
@PaulAbera 11 ай бұрын
The journalist already outsmarted by sofi.
@abigale2543
@abigale2543 11 ай бұрын
​@@PaulAberaጋዜጠኛ ስላልሆንሽ አይገባሺም እነንደው ብቻ እንደ ስማችሁ protest ማረግ ሰጦታችሁ ነው 😧
@burteburte3756
@burteburte3756 11 ай бұрын
ሶፍዬዬዬዬዬዬ በጣምምምምምምምም ድንቅ ሴት ኔሽ የእውነት አሁንም ፀጋ ያብዛልሽ ይህ በእግዚአብሔር ቃል በማስተዋል በጥበብ በትህትና የተሞላ ድፍረት ለሁላችንም ይብዛልን ተባራክልን በጣም አድናቆቴ ጨምሮአል በሁሉ ጌታ ይክበር🔥🔥🔥📖💘💝👏👏👏👏
@ኣርዓዶም
@ኣርዓዶም 7 ай бұрын
ሳፊ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ለወንጌልን መኖርሽን እስከ መጨረሻው ቀጥይበት።
@BirukAssefa-bo4eo
@BirukAssefa-bo4eo 11 ай бұрын
ዋው ሶፊ የውጭ ውበት ብቻ ሳይሆን የውስጥ ውበትንም ሰጥቶሻል።ትህትናሽ፣ አስተዋይነተሽ፣ትዕግስትሽ በዕርግጥም ከክርስቶስ እንደሆንሽ ገላጭ ነው።ተባረኪ!!!
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 11 ай бұрын
ከናንተትህትና ለአብይሌባውንገረውአስመሳዮችመናፍቅማለት የዳቢሎስ ልጅማለትነው
@asnawb4341
@asnawb4341 11 ай бұрын
ተው እንጂ😂😂😂😂
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 11 ай бұрын
ዉይ የናተ መንፍሰ ከማሰመሰል አና ከመዋሸት ዉጭ መች አዉነት አለዉ 😝
@abigale2543
@abigale2543 11 ай бұрын
ተቅበዝብዘዋል አለ አንዱ ተዋቸው ። አንድ ፖስተር ሲያስረዳ ስጦታ ተጠቅልሎ ቢመጣላችሁ ከፍታችሁ ወረቀቱን ዞር ብላችሁ አታዩትም ስጦታችሁን ደስ የሚያሰኛችሁን ታገኛላችሁ አላቸው ያወረቀት ትዝም አይላችሁም የት እንደጣላችሁትም ትዝም አይላችሁም ዋናው በውስጡ ያለው ነው እያለ ሃሌሉያ እያለ ሲወራጭ አየሁት ሰው ቤት ሄጄ!!!!! አማትቤ ይቅር ይበልህ ወይ ይግለፅልህ ብዬ አልኩ።
@halleluyadiriba3886
@halleluyadiriba3886 11 ай бұрын
ሚዲያ ላይ ጥያቄ ሆኖ ያነጋገረውን ሃሳብ ከዚህ ቃለ መጠየቅ በአግባቡ ተረድቻለሁ። ስለ ትህትናሽና፣ ስለ መጽሐፍ ቅዱስ እውቀትሽ እጅግ ደስ ብሎኛል። ተባረኪ።
@meserettenkir3342
@meserettenkir3342 11 ай бұрын
የእኔ እናት አንቺ በማርያም አማላጅነት አመንሽ አላመን ለመቤቴ ምንም አጠቅማት ላች ግን ይጥቅማሻል እኛ ኦርቶዶክስ እናታችን አማላጃችን ወደጌታችን የምንቀርብበት ናት ።ብርትኳን የበላው ነው ጣሙ የሚያውቀው ያልበላው የብርቱኳን ጣም አያቅም። ለሁላችንም ልቦና ይስጠን።
@abayaworjie7609
@abayaworjie7609 11 ай бұрын
ሶፊያ ለሁሉም ወገኖች እጅግ በጣም በትህትና ላቀረበችው ሐሳብ ምስጋና የሚገባት እንጂ መዘርጠጥ ተገቢ አይደለም፣ ባዩን ቢያሳንሰዉ እንጂ ትልቅ አያደርገውም። እንደ ቃሉ እዉነትን በፍቅር ገልጣለች።
@udessagirma8377
@udessagirma8377 11 ай бұрын
አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና፡፡ ሮሜ 8፤15 በአንድም በለላም ወንጌል ተሰብኮል ተባረኪ ሶፊ
@wechecha
@wechecha 11 ай бұрын
Very educational and enlightening interview.
@emamayerdawe1108
@emamayerdawe1108 11 ай бұрын
እመቤታችን ማርያም የጌታችን እናት የከበረች ናትና እንደ ማንኛውም እንደሰው ማርያም አትባልም እመብርሃን እመቤታችን ነው የምንላት ስለዚህ እባካችሁ በጥሪ በክብር ጥሩዋት አመሰግናለሁ ፣
@zebibbelayneh562
@zebibbelayneh562 10 ай бұрын
Kidus metsehaf lay medrek lay weta emtastemr man alech. Nebyit ekele yetebalech man nat? Begna set lij medrek lay weta atsebkm sijemer satkenaneb dejun atregtm yhm tiezaz new
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 10 ай бұрын
በጣም የምትደነቅ ጋዜጠኛ ነህ የማስረዳት ችሎታህ ስለጠቅላይ ሚ/ሩ እና ስለወታደሮቹ የሰጠህው ማብራሪያ እጅግ በጣም ትደነቃለህ በርታ
@Semaynesh-xo4ux
@Semaynesh-xo4ux 11 ай бұрын
❤❤❤ስንቱን ተራራ ስንቱን ገደል በድንግል ምለጃና ፀሎት ተሻገርኩት❤❤❤
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
ከዛ ከተከበረ ከታላቁ አማራ አገው ከሽባባው ቤተሰብ እምነት ባህል እሴት ካለው ማህበረሰብ ተፈጥረፅ ክህደት አያምርብሽም ሶፊ በጣም ነው የምንወድሽ የምንሳሳልሽ እባክሽ ሶፊያ ሽባባው ተረጋጊና ሊቃውንት አባቶች እግር ስር ቁጭ ብለሽ የህይወትን ምግብ ተማሪ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ። ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር ።
@TadeleMulat-b8v
@TadeleMulat-b8v 11 ай бұрын
😂😂😂
@clickcell4333
@clickcell4333 11 ай бұрын
ከዘር ጋር ምን አገናኘው?😂😂ዝናሽ ታያቸውን ምን ልትይ ነው?ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር አሜን ❤❤
@todaytube718
@todaytube718 11 ай бұрын
😃😃😃😃😃 haimanot bahil new ende ?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
@@clickcell4333 የገለፅኩት የተፈጠረችበት ምድር በሐይማኖታቸው ተዋህዶ ጠንካራዎች ስለሆኑ ነው።
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 11 ай бұрын
@@todaytube718 ባህል ማለት የህዝቡን አኗኗር ማንነት መገለጫ ማለት ነው ሐይማኖት ወይም እምነት ማለት ማመን መታመን መለኮታዊ ጥልቅ ማወቅ ማለት ነው። ጥሩ አማርኛ ተናጋሪ የኔ ንግግር በግልፅ ይገባዋል።
@Zewged
@Zewged 11 ай бұрын
ሶፊ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ ጌታን በጥብ በእነርሱ መድረግ ላይ ሰብከሽዋል፤አክብረሽዋል። የእኔም ትልቁ ከኦርቶዶክስ ጋር አንድ ላይ መተባበር የማልችለው አመስግኜ ያረካውትን አምላክ ምሰጋና ለደቂቃም ቢሆን ቂም አድርጌ ለፍጡራን ፀደቁ ለተባሉ ማቅረቡ ነው። እኔስ ምኞቴ በሰማይ እነዳሉ ሃያ አራቱ ካህናተ ሰማይ 24 ሰዐት ለታረደው በግ ጌታ ኢየሱሰ ምሰጋናዩን ማቅረብ ነው. ሀያል ፣ሀያል እያልኩ ሀያሉን ጌታ አመሰግናለሁ እንጂ ሀያል ሀያል መስተጋድል ጊዮርጊስ እያልኩ የጌታዩን ምስጋና ለፍጡር አልሰዋም። እንደተናገርሽውም ቀናተኛ የሆነው አምላኬን አላስቀናውም። ቁጣውንም አልቀሰቅስም። እግዚአብሔር ክብሩንለማንም አሳልፎ አይሰጥም። ለመፈዳኔ ቤዛ ሆኖ ያዳነኝን የጌታዩን የመስቀል ላይ ስራ ላይ ማንም ምንም ጨምሮ አንዴ በደሙ የተቤዤኝን አስትቶቤዛ ሊሆነኝ አይችልም። ቤዛይተ ኩሉ አለም እያሉ ሌላ ቤዛ ሲጠሩ አጠገባቸው እንዳልቆም በውስጤ ያለ የጌታ መንፈስ ያዝንብኛል. ቢንያም እንዴት አስችሎት ጌታን ባመሰገነበት አፉ ለፍጡራን ሊዘምር እነደቻለ ሳስበው ይገረመኛል። መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው ብሎ እነዳልሰበከ ሺህ የመዳኛ መንገድ የምትሰብክ ቤ.ክ ውስጥ ሊከርም ቻለ? መጨረሸውን ግን ጊዜ ያሳየናል። አንቺ የአባቴ ብርክት ግነ ተባረኪልኝ።
@milliontegegnework2769
@milliontegegnework2769 10 ай бұрын
ሶፊ እግዚአብሔር ይባርከሽ! የሚገርም ጥበብ ነው መዳንን የገለጽስሽበት መንገድ ! የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ!!
@eyerusalemalelignofficial1586
@eyerusalemalelignofficial1586 11 ай бұрын
ሶፊዬ በጣም ደስ ብሎኛል መረዳትሽም የሚገርም ነው። እወድሻለሁ ❤
@nalamimi-lh4yr
@nalamimi-lh4yr 11 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ማርያምዬን መርጦ ሰማይና ምድር የማይችለው ማርያምዬ ግን በማህፀኖ ይዛ ወልዳዎለች ኤልሳቤጥ እንዳለችው ትውልድ ሁሉ ብፀዕት ይሉሻላል ያለቻት እናታችን ማርያም ክርስቶስ በመሰቀል ላይ ሆኖ እነሆ እናትህ ብለዎ ለዩሐንሰ ያሰረከባት ማርያም እናታችን የእየሱሰ ክርስቶስ እናት ክብር ምሰጋና ይገባሻል ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏🙏
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 158 МЛН